Тёмный

ለመጀመርያ ጊዜ እናቴን አስደሰትኳት🥰😱 

Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Подписаться 104 тыс.
Просмотров 105 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

2 янв 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 2,6 тыс.   
@Efrem946
@Efrem946 6 месяцев назад
ቁርጥ የኔን እናት እኮ ነዉ ምትመስለዉ መልኩዋ በ አካል እናገናኛቸዉ መሰለኝ ዘመድ ሳንሆን አይቀርም😳🤔🤔
@bitybity4949
@bitybity4949 6 месяцев назад
እውነት ኤፊ ይመሳሰላሉ ከእናትህ ጋር
@genat8844
@genat8844 6 месяцев назад
EfaYeneWudddAwoo❤️❤️❤️❤️🌹🌹
@werkinshshemu9288
@werkinshshemu9288 6 месяцев назад
ዲአን ሚሪማራ አግባቸው ግን በጣም ቆንጆ ናቸው❤❤🎁🎁👌
@KamilaHussain-gf9nq
@KamilaHussain-gf9nq 6 месяцев назад
@user-ql2hw5zb1o
@user-ql2hw5zb1o 3 месяца назад
ኤፋዬ❤❤❤
@RutaTube472
@RutaTube472 6 месяцев назад
እዴሜ እና ጤና ለሁላችንም እናቶች❤ደምሩኝ👍👍
@user-fk5qu1bt1u
@user-fk5qu1bt1u 6 месяцев назад
ኣሚን❤🤲
@user-mh8er6ip9m
@user-mh8er6ip9m 6 месяцев назад
ምንግዜው ፀፍሽው ኮሜቱ አሁን ከዳጊ ኮመንት ፅፈሽ አላየውትም
@aseaahmad8477
@aseaahmad8477 6 месяцев назад
አሚንንን
@RutaTube472
@RutaTube472 6 месяцев назад
​@@user-mh8er6ip9m ስለምከታተላቸው ምን ችግር አለው ኮሜት ብፆፍላቸው አልከፍልበትም ለዛ ነው❤
@mimimola7057
@mimimola7057 6 месяцев назад
አሜንንንንንንንን
@user-lp4xl2kj1s
@user-lp4xl2kj1s 6 месяцев назад
የሰው ማኛ ብሩኬ እናትክን ፈጣሪ በሀብት በፍቅር በጤና ያኑርልክ
@Zebibatube
@Zebibatube 6 месяцев назад
እናት አባቱን የሚያከብር ሠዉ ወላሂ ትልቅ ክብር አለኝ ማሻአላህ ብሩኬ ዛሬ ነዉሰብስክራይብ ያረኩህ ማዘር እረጀም እድሜ ይሥጣችሁ
@nacciitdasalew8238
@nacciitdasalew8238 2 месяца назад
ትክክክክል ነው
@hafizabedru9591
@hafizabedru9591 6 месяцев назад
ጥሎብኝ እናቱን የሚወድና የሚያከብር ሰው የተለየ ክብር አለኝ ተናነቀኝ እባ እናቴ እንደ ውሃ እንደ ምግብ ጠማችኝ ራበችኝ የኔ ቤጤዎች ስደት የለያያቹ በሰላም በደስታ ያገናኝን
@bizuneshqatar146
@bizuneshqatar146 6 месяцев назад
Enmeeiii😢😢😢 yeenatii nagirii
@zainasied615
@zainasied615 6 месяцев назад
በጣምም አሚንንንን❤❤❤
@semirasemira4968
@semirasemira4968 6 месяцев назад
እኔ አለሁ ታማብኝ በሰቀቀን ሰዉነቴ አለቀ እፍ አላህዎ አደራህን ያረብ
@marifazw7969
@marifazw7969 2 месяца назад
​@@semirasemira4968አላህ ያሽርልሽ የኔ ውድ
@messiyegetaliji7393
@messiyegetaliji7393 6 месяцев назад
የኔ እናቴ ሺ ዓመት ኑሪልኝ ❤️🙏እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ 💖💖💖
@zainabardw5727
@zainabardw5727 4 месяца назад
❤❤❤❤
@heesan7389
@heesan7389 6 месяцев назад
ወይኔ የኔ ብርኬ ባዴ አድሚሊዎን ባስገባህ ደስይለኝ ነበር ግን ከይቻልም ❤❤ እናትህንም እድሜ ከጤናጋር ያድልልህ ❤❤
@hayuye
@hayuye 6 месяцев назад
እረጂም እዲሜ ለእናቶች እናትኮ መተኪያ የላትም እኔ ትምህርት ቤት ሂጄ እስከምመጣ ዲረስ ትናፍቀኝ ነበረ አሁን በስደት 11አመት ሆነኝ ግን ልጂ ጨካኝ ነው አደለ ለሁለት አመት ነበረ የፈቀዱልኝ ያኢላሂ የእናት እና የአባቴን ክፍ በስደት እዳያሰማኝ ያረብ
@worky-wq1uz
@worky-wq1uz 6 месяцев назад
እውነት ነዉ እናት ዉድ የፈጣሪ ስጦታ ናት ❤❤ለእናቶች እረጅም እድሜ እና ጤና ፈጣሪ ይስጣቸው ብሩኬ እናትህ ሺ አመት ትኑርልህ ወንድሜ ❤❤❤❤
@HaddadHaddad-sz4ww
@HaddadHaddad-sz4ww 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤የኔ ወደሚ እት ረጀሚ እዲሜ ያጣኙ❤❤❤
@user-de3jv7tv3i
@user-de3jv7tv3i 6 месяцев назад
እናቶቻቹን አስተዋውቁ የሁለታቹም ልክ እንደ እናተን ቤተሰብ ይሁኑ
@SameeraKwt-pj8gh
@SameeraKwt-pj8gh 6 месяцев назад
ማሻአላህ ብሩኬ እናትህም አንተም ስታምሩ አላህ ይጠብቃችሁ ለናትህም እረጅም እድሜ ይስጥልህ 🎉🎉🎉❤❤❤❤
@user-bb7ws3pk5x
@user-bb7ws3pk5x 6 месяцев назад
በጣም እናት እናት ናታ የምር ጀግና ናት ❤❤❤❤❤❤ከማንም በላይና ከምንም በላይ አናት❤❤
@MmMm-zk6pt
@MmMm-zk6pt 6 месяцев назад
ብሩኬ እናቱን ነዉ የሚመስለዉ እረጅም እድሜ ይስጥልክ ለናትክ ብሩኬ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@kasi5532
@kasi5532 6 месяцев назад
እናት ማለት ፍቅር ናት እናት ማለት ደስታ ናት እናታችን በጣም እንወድሻለን እናከብርሻለንና እናታችን የረጅም ዕድሜ የኖሩን ከኪፎ ሁሉ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ እንወዳችኋለን ❤❤❤❤❤❤❤
@tayba1611
@tayba1611 6 месяцев назад
ማሻአላህ❤❤❤
@zainamaru3717
@zainamaru3717 6 месяцев назад
ተባረኩ ጎበዞች እናትን እሚያከብር ደስ ይለኛል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-cc3tc7ck8e
@user-cc3tc7ck8e 6 месяцев назад
አላህ እረጅም እድሜ ይሥጥልን ለሁላችንም እናቶች❤❤❤❤❤❤
@arsamaabdi9538
@arsamaabdi9538 6 месяцев назад
ብሩኬ የኔ ወንድም እናት እናት እኮ ናት ሁሉ ነገር እኮ ነች ብሩኬ ሺ አመት ትኑርልህ! እግዚአብሔር እድሜና ጤናን ይስጥልህ! እመቤቴ ቅድስት አርሴማ ትጠብቅልህ!
@zaynadnshukrie754
@zaynadnshukrie754 6 месяцев назад
ጉተጀራዎች ትለያለቹ ለቤተሰበቹ ለፍቅራኛቹ በርቱ ፋጠሪ ይጨምርላቹ ለወለጆቻቹም ራጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥላቹ🎉🎉🎉
@fozefeker6964
@fozefeker6964 6 месяцев назад
የኔ እናትዋየ አላህ እረዥም እድሜ ለእናቶቻችን ይስጥልን❤
@bmm3152
@bmm3152 6 месяцев назад
የኔ እናት አለህ ራዢም እድሜነ ጤነ ይሲጠቹ ❤❤❤❤❤
@user-lc1zq6zi2p
@user-lc1zq6zi2p 6 месяцев назад
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እናታችን❤❤
@uar-xz7mh
@uar-xz7mh 6 месяцев назад
እድሜና ጤና ለሁሉም እናቶቻችን 🌹🌹👍👍
@lijsemi947
@lijsemi947 6 месяцев назад
የኔ እናት ሲምሩ አላህ እድሜያቼውን ያርዝምላቼው🥰❤️
@kakajqj1215mekedi
@kakajqj1215mekedi 6 месяцев назад
የኔ እናት ሽ አመት ኑሪልኝ ለናቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-de3jv7tv3i
@user-de3jv7tv3i 6 месяцев назад
እንኳን አደረሳችሁ መልካም በአል ይሁንልን እግዚአብሔር አምላክ የእናቶቻንን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@kuri.lera3191
@kuri.lera3191 6 месяцев назад
የኔ እናቴ ሺ አመት ኑሪልኝ 🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@user-uf1gz3rf7w
@user-uf1gz3rf7w 6 месяцев назад
ብራዬ የኔ ባለ ማህተብ ሺ አመት ያኑርልህ በተረፈ ዉድድድድድድድ አረጋችዃለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SaadA-ck5by
@SaadA-ck5by 6 месяцев назад
እረጅም እድሜ ለእናቶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-xj1vg7in1y
@user-xj1vg7in1y 6 месяцев назад
የኔ እናት ፈጣሪ እረጅም ዕድሜ እና ጤና ብዝዝዝዝ ትትትትትት አርጎ ይስጥሽ የኔ ንግስት ፈጣሪ ሁሌም የናቶቻችን ደስታ ይስጣችሁ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@ahmadm5724
@ahmadm5724 6 месяцев назад
እናት ሁሌም ጀግና ናት ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣት ❤❤❤❤❤❤
@birtukanbirhanu3166
@birtukanbirhanu3166 6 месяцев назад
ብሩኬ በጣም ስለምወድህ በ4ቱም ስልኬ ሰብስክራይፕ አድርጌ ባንዱ አይህና ሌላውን ዝም ብዬ እከፍተዋለሁ እይታ እንዳገኝልህ ማርያምን❤
@fetyasima4593.
@fetyasima4593. 6 месяцев назад
ረጅም እድሜና ጤና ለናቶች🤲🤲❤❤❤❤❤❤
@SaidSaid-ge3rp
@SaidSaid-ge3rp 6 месяцев назад
ብሩኬ ፀባይተኛ መሻአላህ አለም ናት አናት እድሜዋ ይረዘምልህ
@abide7437
@abide7437 6 месяцев назад
እናት ያላቹ ሺ አመት ትኑርላቹ የኔዋስ ሞት ክፉ ነዉ ❤❤
@genetgenet7182
@genetgenet7182 6 месяцев назад
እኔም ኡፍፍፍፍ የታፈነ ጩኸት😭😭😭
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 6 месяцев назад
አላህ በጀነት ያኑራት አብሽር😢
@abide7437
@abide7437 6 месяцев назад
@@RUKIYATube485 አሚንን እህቴ
@RahmaRahhma
@RahmaRahhma 6 месяцев назад
😢😢😢😢
@MeremalyuAlyuahmed
@MeremalyuAlyuahmed 6 месяцев назад
አብሸሪ ቢከብድም
@zenashab4209
@zenashab4209 6 месяцев назад
ኡኡፍፍ የኔ እናት ረጅም እድሜ ና ጤና ይጥልን እግዚአብሔር ክብር ለእናቶች ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🕊️🕊️
@user-qe2rt8dw8k
@user-qe2rt8dw8k 4 дня назад
ተባረክ በምድር ላይ እድሜ እንዲረዝም እናትና አባትህን አክብር ይህን አይቻለሁ
@aftt6469
@aftt6469 6 месяцев назад
ቡርኬ እናትህን እረጅም እድሜ ይስጥልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ol1vf6bn6p
@user-ol1vf6bn6p 6 месяцев назад
እዉነት እናት ባለው ሰዉ በጣም ነውየምቀናው እኔ እናቴን ያጠዋት በልጅነቴነው እና ሁሌም እናቴ በኖረች ብዬ እመኛለው እናት ላላቹ ሁሉ እድሜና ጤና እንዲሰጥላቹ እመኛለው
@user-dn2qn7tt2l
@user-dn2qn7tt2l 2 месяца назад
me too 😭😭😭😭
@user-qr9uw6pz7n
@user-qr9uw6pz7n 6 месяцев назад
በጣም ዳስ የለል እናት ኑሪልኝ ዉድሜ ሁሉችም ታባረክ
@user-rl2pp6qh3c
@user-rl2pp6qh3c 6 месяцев назад
ማን እደናት ወላሂ እናትን የሚወድ ወንደ ሰወደ ብሩኬ እናት ማሰይ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና የቆይልህ እናተችን ❤❤❤❤❤❤❤ እናት አለም ናት ማተክያ የሊለት
@etetewami9042
@etetewami9042 6 месяцев назад
🎉🎉🎉 ብሩኬ ለማርክ ወንድም በጣም ጥሩ የውነት ወንድም ስለሆንክ በጣም አከብርሀለሁ🎉🎉 እናትህን ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥልህ።።ተባረክ ።። 100 ግዜ ስብስክራይብ አደርጋለሁ።።ልጆቼ እወዳችኋለሁ እደጉ።።።
@user-um4kf8jz6c
@user-um4kf8jz6c 6 месяцев назад
የኔ እናት እርጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HannaShifara-qf5uz
@HannaShifara-qf5uz 6 месяцев назад
ሺ አመት ትኑርልን እናታችን❤❤❤
@werkinshshemu9288
@werkinshshemu9288 6 месяцев назад
ዋዉ ዋዉ እግዚአብሔር አይለያቹ ለዘላለም ሕይወት ለሁሉ እናቶች 💎❤❤❤ረጂም እድሜ ከጤና ጋ ፈጣሪ ይስጣቸው🙏🙏🙏
@Sas-ly5gk
@Sas-ly5gk 6 месяцев назад
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለሁሉም እናቶች 🌹🌹🌹🌹🌹
@user-cq3tx5pj4b
@user-cq3tx5pj4b 6 месяцев назад
እህት ተማማች ናቸው ሁላቸውም የብሩኬም የአብርሽ የኤፋ እናቶች አንድ ናቸው❤
@user-hl7mx3hh6l
@user-hl7mx3hh6l 6 месяцев назад
እግዚአብሄር እድሜ ከጤና ጋር ለሁሉም እናቶቻችን ይስጥልን 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
@zena9750
@zena9750 6 месяцев назад
እድሜና ጤና ለናቶቻችን እናት የሁሉም እናት እናቶቸ ናቸው ልኔ ሽ አመት ኑሩሉን
@selmejons5098
@selmejons5098 6 месяцев назад
እናንተ ማፈሪያዎች እሳቸው ቆመው አጉርሰዋችው እናንተ እንዴት ቁጭ ብላችው ታጎርሳላችው ማዘርዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘውሎት
@user-to1pd3nb3m
@user-to1pd3nb3m 6 месяцев назад
ብሩክዬ ያቆይልክ እናት ክፉ አይንካት እድሜ ጤና ይስጥልን የኔ ደርባባ ስታምሩ ደሞ🥰🥰🥰🥰🥰
@MdRana-lf2yn
@MdRana-lf2yn 6 месяцев назад
የኔ እናት አላህ እረዥም እድሜ ይስጥልህ ብሩኬ ማርክም እደዛው የሁላችንንም እናቶች ፈጣሪ ያቆያቸው❤❤❤😢እናቴ ስደተኛዋ ልጂሺ ናፍቃሻለች የኔ ልዩ እናት ኑሪልኝ
@user-yk3lu6yi6m
@user-yk3lu6yi6m 6 месяцев назад
ወይኔ ደስ ስትሉ ቡራዬ ለዘላለም ይኑሩልክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤
@LaylaLayla-gb5mw
@LaylaLayla-gb5mw 6 месяцев назад
ሺህ አመት ትኑርልህ የኔ እናት🎉❤❤❤❤ እናትህን መሳይ ቡረዬ እወድሃለሁ🎉❤❤❤
@muyess6093
@muyess6093 6 месяцев назад
እናቴ ረጅም እድሜ ይስጣት ማርኪ ምርጥ ሰው 🥰
@user-jo6up8cv8n
@user-jo6up8cv8n 6 месяцев назад
እድሜ ከጤና ለሁሉም እናቶች ❤❤አላህ ይጠብቅልህ ቡሩኬ❤❤
@saasaamm1343
@saasaamm1343 5 месяцев назад
ማነዉ እደኔ እናቱን እማከብር እና እሚወድ ነዉ እምወደዉ ክብር ለናቶች እረጅም እድሜ ይኑሩላቹሁ እናት ያላቹሁ እኔስ የለኝም በሞት ተቀምቸ አለሁ እስኪ እደኔ እናት የለላቹሁ በላይክ 😢ወድሜ እረጅም እድሜ ትኑርልህ❤❤❤❤❤❤
@tigesthalaby4948
@tigesthalaby4948 4 месяца назад
ብሩኬ እናትህን ባገኘኸሁ አጋጣሚ ሁሉ ተንከባከባት ዛሬ እናቴኔ በሞት ካጣሗት 6ወር ሞላት እኔም አለሁ በስደት ከሚወዱት ጋ እሚሞት በነበር ከእናቴ ጋ አብሪያት ከጎኗ በተቀበርኩኝ እናት ያላችሁ እናታችሁን ተንከባከቡ ብቻ ውስጤ ታሟል
@user-fy2fm1sr1r
@user-fy2fm1sr1r 6 месяцев назад
እዴሜ እና ጤና ለሁላችንም እናቶች ለእናት ይገባታል ❤❤❤❤👍👍
@Redu78978
@Redu78978 6 месяцев назад
እድሜና ጤና ለሁሉም እናቶች ይስጥልን❤❤❤ብሩኬ እግዚአብሄር ያክብርህ ለእናት እና ለአባት ክብር ያለዉ ሰዉ ትልቅ ክብራለኝ ልቦናህን አይቀይረዉ❤❤🎉🎉
@selamlove6129
@selamlove6129 6 месяцев назад
እድሜና ጤና ለእናቶቻችን ብሩኬ ሺ አመት ትኑርልህ❤❤❤❤❤❤
@abdurahmankooliyyatt4672
@abdurahmankooliyyatt4672 6 месяцев назад
እናት ማለት በርሀን በዚህ ምድር መተኪያ የለላት ናት ልዩ ውድ ስጦታ ናት እድሜ እና ጤና ይስጥልህ ብሩኬ ደግሞ ስወድህ አድናቂህ ነኝ❤❤❤❤❤❤
@SeliNguse
@SeliNguse 6 месяцев назад
እድሜና ጤናይስጥልን እናት ሺ ዓመት ትኑርልን🎉❤
@abdullrhman-bu9nu
@abdullrhman-bu9nu 6 месяцев назад
ብሩኬ እድሜናጤና ለእናቶቻችን እስኪ ብሩኬን እናሳድገው መልካምልጅነው
@HannaHanna-dv6tg
@HannaHanna-dv6tg 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እናቴ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤❤
@user-tj1me6gr2w
@user-tj1me6gr2w 6 месяцев назад
የኔ እናቴ ሺ ዓመት ኑሪልኝ❤❤ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 6 месяцев назад
እናት ያላቹህ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይሰጣችሁ ❤❤❤❤❤
@user-cb4rx5bb3i
@user-cb4rx5bb3i 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@samprincess378
@samprincess378 6 месяцев назад
እድሜና ጤና ለሁሉም እናቶችን ደሰ የምትይ እናት ❤❤❤❤❤❤
@mulumarumaru7141
@mulumarumaru7141 6 месяцев назад
እድሜጤና ይስጥል እናንተም ጥሩ ልጆች ናቹሁ ፈጣሪ ፀጋ ያልብሳቹሁ
@asdqwe9389
@asdqwe9389 29 дней назад
እድሜና ጤና ይስጣችሁ ለሁላች አናቶች እናት ህይወት ናት እናት ክብር ይገባታል እግዚአብሔር ጸጋዉን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rewuda9280
@rewuda9280 6 месяцев назад
ያኔ እናት አላህ ረጅም እድሜ ከጤናጋር ያኑሪልን❤❤❤❤
@samriberhan
@samriberhan 6 месяцев назад
ፈጣሪ ለ እናቶቻችን እድሜ እና ጤና ዮስጥ❤❤❤❤
@user-zi6fc3ds6e
@user-zi6fc3ds6e Месяц назад
የኔ ወድ አብሸር ነገየተሻለቦታደርሰክ ታሰደሰታታልክ ያንየሳለፈችዉንም ታሰርሳታልክ አንት በርታላት የኔእናት ሰታምር እናቴ እወድሻለሁ
@Mekdi154
@Mekdi154 6 месяцев назад
ገናን ሁሉም በጥበብ በጣም ደስ ይላል ❤ከምንም በላይ እናታቹን ስታስደስቱ በጣም ነዉ የምታስደስቱኝ ዉድድ ነዉ ማረጋቹ ብሩኬ በርታልኝ🙏
@misrach2350
@misrach2350 6 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-rx1vh4pq2k
@user-rx1vh4pq2k 6 месяцев назад
አብሺሩ ወዲሞቸ እኔም እንደናተ እናቴ ብቻዋን ነዉ ያሳደገቺን ቁሰሌን ቀሰቀሳቺሁት እናቸቶቻቺንን አላህ እረጂም እዲሜና ጤና ይሰጥልን ግን ወላሂ በዚህ ሌሊት እባየ እረገፈ አባቴ ናፈቀኚ 😭😭😭💔💔 ምነዉ እዚህ ደረጃ ሰደርሰ ባየኚ ብየ ተመኘሁ አላህ ይዘንለህ አባቴ በርቱ ወዲሞቸ እኔ ያለፍኩበት ህይወት ሰለሆነ አባየን መቆጣጠር አቃተኚ😭😭😭😭💔💔
@belayandou1691
@belayandou1691 6 месяцев назад
እናት ያላችሁ ሺ አመት ትኑርላችሁ እኔስ በ1አመት ከ8ወር ነው የተለየችኝ 😢😢😢😢😢😢
@shetaantoun1392
@shetaantoun1392 6 месяцев назад
የእናት ፍቅር እናታችን ለዘላለም ኑሩልኝ እናንተም ፈጣሪ ይባርካችሁ ❤️❤️❤️
@TigestBegna6
@TigestBegna6 6 месяцев назад
ብሩኬ የብዙዎች ወንድም እህቶቻቹ ታሪክ ነው ሁሉም ውጪው ይስቃል እጂ ውስጡ የቆሰለ የደማ ነው❤ የኔ ልጆች ያለአባት በስደት እየተንከራተትኩ ሳደኳቸው እናንተማ እድለኞች ናቹ ከጎን ሆናቹ ልጄ እማዬ ትባባላላቹ እኔ ግን ስልክ እያየሁ ሳላቅፋቸው ምን ጎደለ በሩቅ ብቻ ሆኖ ስንት አመታቶችን አስቆጠርኩ ሆድ ይፍጀው አንድ ቀን እኔም የደማው ታሪኬን አውርቼው አርፋለሂ💔💔💔የምታነቡ እኔንም እያሳደጋችሁኝ የደከመወረ ሰው ታውቃላቹ በሎም የልጆቿ ጠረን የናፈቃት እሷ እኔነኝ 😭😭😭💔
@user-sr4hd1ul8t
@user-sr4hd1ul8t 6 месяцев назад
እማ ለእናቶች ሁሉ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይሥጥልን ያአሏህ ❤❤❤❤❤❤ ዛሬ እያየሁት ነው ይህን ቪድወ
@user-ve6sc6fj5x
@user-ve6sc6fj5x 6 месяцев назад
እዴሜ እና ጠና ለሁላችንም እናቶች 🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤
@MihiretAbnewmihiret-gg1hr
@MihiretAbnewmihiret-gg1hr 6 месяцев назад
እረጅም እደሜ ለሁሉም እናቶች ❤❤🎉🎉
@maregemengistu2954
@maregemengistu2954 6 месяцев назад
ዊይ ብሩኬ እናትህ ሲያምሩ የኔ ደርባባ እግዚአብሔር ለእናትህ እድሜና ጤና ይስጣቸው ደግሞ እንዳንተ ቆንጅዬ ናቸው
@user-rm1pm4gy8n
@user-rm1pm4gy8n 6 месяцев назад
የሚገርመው ሁለታችሁም እናታችሁን መሳይ ናችሁ ማሻአላህ ብያለሁ እድሜና ጤና ለእናቶቻችሁ
@user-ck4nh3xk1x
@user-ck4nh3xk1x 6 месяцев назад
እናት ሺ አመት ትኑር ❤❤❤❤❤❤
@Temir-ky7dk
@Temir-ky7dk 6 месяцев назад
ለሁላችንም እናቶች እድሜና ጤና ይስጥልን ያረብ🤲🤲🤲🤲
@susu-no9fn
@susu-no9fn 6 месяцев назад
እናትህን ሳይ ሠብሰክራይብ አደረኩህ የኔ መልካም ወንዲሜ
@user-wl8dd9ob8i
@user-wl8dd9ob8i 4 месяца назад
እረ ለናቶች እረጂም እዲሜና ጤና ይስጥልን እናቴ ናፈቅሺኝ እንደእህል ዉሀ ጠማችኝ እራበችኝ እናቴ ይህ ስደት መቸ አልቆ እንገናኛለን አሜን 😂😂😂😂😂
@adan1376
@adan1376 6 месяцев назад
የኔ ወንድም አላህ እረጅም እድሜየ ያኑርልህ ያኑርልን እናቱቻችንን 😢
@semutasew2244
@semutasew2244 6 месяцев назад
እውነት እናትን እደማስደስት ምን ትልቅ ደስታ እለ በዚህ ምድር ሽ አመት ያኑርልህ❤❤
@seadayimam8488
@seadayimam8488 6 месяцев назад
እኔም አለ አባት ነው ያደኩት ስሜቱን ስለማውቀው አስለቀሳችሁኝ እናት ትኑር አይዟችሁ በርቱ ደስ ትላላችሁ እረጂም እድሜ ለእናቶች ይስጥልን
@NewNew-dw4hy
@NewNew-dw4hy 6 месяцев назад
አይዟችሁ ጀግና እናት እኮ እናትም አባትም ነች አባትም እናትም አባትም ነው እናተም ትልቅ ቦታ ይድረሳችሁ 😢😢
@ZanbZanb-lu2nl
@ZanbZanb-lu2nl 6 месяцев назад
እረጅም እድሜ ለእናቶች አላህ ያቆያቸው ያረብ💐🌹
@user-en1tp9ou7w
@user-en1tp9ou7w 6 месяцев назад
ብሩኬ እናትህን ነፍፍፍ አመት ተኑርልህ ልዪዬ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tigest193
@Tigest193 6 месяцев назад
ብሩኬ ተባረክ እናትህን ሺሺሺሺሺሺሺሺሺ አመት ትኑርልህ ጤናዋን ያድልልህ ❤❤❤❤
@fafetube8315
@fafetube8315 6 месяцев назад
ብርኬ እድሜ ❤እና ❤ጤና ❤ይስጥልህ ወድም አለም ❤❤እኔ እናት በየትምነት አሳድጋኝ እስዋን ለመርዳት በስደት 15 አመት እየፈጋሁ ነው ግን ምንም ባደርግላት የእስዋን ውለታ የሚከፍል አድም ነገር አላገኘሁም 😢እህህ ብቻ ስለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ❤❤❤❤
@user-kn8vq9gh8u
@user-kn8vq9gh8u 6 месяцев назад
እናት ዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤
@Keriya-gr3ny
@Keriya-gr3ny 6 месяцев назад
ሀሉንም እናቶች አላህ ይጠብቃቸዉ ያሰቃቸዉ በልጆቻቸዉ አያልቅሱ ይደሰቱ ያረቢ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hewotwendemnew2514
@hewotwendemnew2514 6 месяцев назад
ረጅም እድሜ ይስጥልን እናታችን❤❤❤❤❤
@robekaeth3984
@robekaeth3984 6 месяцев назад
ዋው ፈጣሪ እረጂም እዲሜተጤናጋር ይስጥልህ ብሩኬ ታምራላችሁ በርቱ
@user-ui5br2db3l
@user-ui5br2db3l 6 месяцев назад
እድሜና ጤና ይስጥልን ለእናቶቻችን እማ ነፍፍፍፍፍ አመት ያኑርልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-qp9jo2kv7v
@user-qp9jo2kv7v 6 месяцев назад
እድሜ ና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ለናታችን እፉፉፉ ደሞ ስታምር ብርኬ ፈጣሪ ይጠብቅልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Далее
Угадай МОБА 1 🥵 | WICSUR #shorts
01:00
Просмотров 1,3 млн
📢 በጣም ነው ማመሰግነው
20:19
Просмотров 95 тыс.
🔔ከሄለን ጋር አለያየህኝ#prank
15:14
Просмотров 132 тыс.
Угадай МОБА 1 🥵 | WICSUR #shorts
01:00
Просмотров 1,3 млн