Тёмный

ሶፊ መጣች 😱 ጓደኞቹ ሰርፕራይዝ አደረጉት… ቶፊቅ ማመን አቃተዉ 🥰🥰🥰 

Lij Tofik
Подписаться 245 тыс.
Просмотров 294 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

21 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 7 тыс.   
@zuzutube_4645
@zuzutube_4645 3 месяца назад
የዙልሂጃ ዘጠነኛን ቀን በአፆም በዚኪር በኢባዳ ያሳለፈ ሠዉ ያለፈዉን አመት ወጀልና የሚመጣዉን አመት ወጀል ይምራል ብለዋል ረሡል ﷺ
@rappayaoman7503
@rappayaoman7503 3 месяца назад
ሰለላሁ አለይ ወሰለም
@hawaa00-wd8gh
@hawaa00-wd8gh 3 месяца назад
ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም ጀዛኩምላሁ ኸይር
@SusuHesen
@SusuHesen 3 месяца назад
ልደት እየተከበረ ስለዙልሂጃ ፆም እዚህቦታ ትፂፊያለሽ እይይይይ ቦታውአይደለም ለማንኛውም ማለፍየማልችለውን ሰለዋትላውርﷺ ﷺ ﷺ
@Fatma2300-pt2mp
@Fatma2300-pt2mp 3 месяца назад
S a w❤❤ወላሒ እፆማለው ብዬ😢አይድ መጣ 😢በጣም ነው ያናደደኝ😢😢
@ዘምዘምሸምሱዩቱብ
@ዘምዘምሸምሱዩቱብ 3 месяца назад
አይዞሽአማአጂሩታገኛለሽዋናወንየሸነው​@@Fatma2300-pt2mp
@SeadaMisganaw
@SeadaMisganaw 3 месяца назад
እኔኮ ግርም እምትሉኝ ድራማ ሲሰራብን እማይገባችሁ ነገር ነው
@Jossey27
@Jossey27 3 месяца назад
በጣም ደስ ብሎኛል 😊
@Habiba-i8g
@Habiba-i8g 3 месяца назад
እንደ ምትመጣ እርግጠኛ ነበርኩ ወላሂ😂❤❤❤❤❤❤❤❤በተረፈ ኣድናቂያቹ ነኝ😂❤❤❤❤❤❤❤❤
@ShaikLove
@ShaikLove 3 месяца назад
Jossiye egzhabeher yakebrk yemr teleyaleki lanetm egzhabeher yelebhen meshat yestk ❤❤❤
@Noria-p5d
@Noria-p5d 3 месяца назад
ስለምርቃት😂😂😜😜😜😜😜
@zedusman
@zedusman 3 месяца назад
ዲራማዉ😂
@ConfusedOstrich-gk1pq
@ConfusedOstrich-gk1pq 3 месяца назад
❤🎉😢❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 3 месяца назад
ሲጀመር ድራማ ነበር ከዛ 200ስፕስክራፕ ሲሞላ ታረቁብላችሁ መጣችሁ አታታሉ
@hananmekonenn813
@hananmekonenn813 3 месяца назад
አወ ከምር😂😂
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 3 месяца назад
ትክልልል
@HASENTUBEሀሠንቱዩብ
@HASENTUBEሀሠንቱዩብ 3 месяца назад
ማነዉ እደኔ ቶፊቅ ና ሶፊ በመታርቃችዉ የተደሠት👍😊❤
@atsedemaryammulualem
@atsedemaryammulualem 3 месяца назад
ሲጀመር አልተጣሉም ሽቀላ ነው
@ሰሙነኝወሎየዋ-የ8ጐ
@ሰሙነኝወሎየዋ-የ8ጐ 3 месяца назад
ብራክነዉ😂😂😂
@Mr-fb226
@Mr-fb226 3 месяца назад
የት ተጣሉእና ሽቀላንዉ ግን በሆነባልሆነው በውሽትእየተማለ የሚመጣ ገን ዘብገደልይግባ እምነትይቀድማልአላህንመፍራት ሂዳያይስጠንይችአለምቀሪናት
@EiveShv
@EiveShv 3 месяца назад
መች የተጣሉትንና😂😂😂😂
@zanb6852
@zanb6852 3 месяца назад
ምሥኪን መች ተጣልተው😂😂😂
@betysweetamennn6456
@betysweetamennn6456 3 месяца назад
ቶፊቅ ሶፊ ሚስትህ ብቻ ሳትሆን እናትህም እህትህም ናት ማንም መቅደም የለበትም ከሶ ሌላ በጥንቃቄ ያዛት አክብራት ኢቺ ማርያ የምትባል ጉድ ከህይወትህ አርቅ አጀንዳህን ዝጋ መልካም የፍቅር ዘመን
@Mathina-fw7dp
@Mathina-fw7dp 3 месяца назад
ትክክክልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ZEDTube-mt8mm
@ZEDTube-mt8mm 3 месяца назад
ውድድምሪኚ❤❤❤❤❤
@ZEDTube-mt8mm
@ZEDTube-mt8mm 3 месяца назад
​@Mathina-fውድድምሪኚw7dp
@FozyaHsene
@FozyaHsene 3 месяца назад
በትከክክክክክል ማር
@missjubaida3866
@missjubaida3866 3 месяца назад
​@FozyaHsene ይኔም ጥያቄንው ግርሞዎኛል😢😢😊
@Rozaguraga
@Rozaguraga 3 месяца назад
ሶፊ እና ቶፋ በመታረቃቸው ደስ ያላቹ ላይክ ግጩኝ❤
@Eleham-vw8rb
@Eleham-vw8rb 3 месяца назад
መቼተጣሎ😂
@BipBip-bh5do
@BipBip-bh5do 3 месяца назад
ቶፋ
@lulunegn8825
@lulunegn8825 3 месяца назад
መቼ ተጣለተው
@SaadaKk-qr8wk
@SaadaKk-qr8wk 3 месяца назад
ድራማ እኮ ነው ማማየ
@ሀስናሙሀመድ
@ሀስናሙሀመድ 3 месяца назад
መቼ ተጣልተው መቼስ ተጋብተው ተውጅ ወገን😂😂😂😂
@zahraliban5714
@zahraliban5714 2 месяца назад
የታደለ የልጅ ዘመን በኛ ግዜ ተደብቀን አዩን አላዩን ስንታው ጎረቤት ጭምር ገርፎ ያሰቃየን ነበር ።የናንተ ዘመን ነፃነት ያለው ነው ይመቻችሁ
@AreenNabeelAL-Mahameed-kl2xj
@AreenNabeelAL-Mahameed-kl2xj 3 месяца назад
ቶፊቅ ደግሞ እኳን ደሥአለህ ግን ተማርበት ለትዳርህ ክብር ይኑርህ ከዚህበኋላ የምንፕራክ ሂዲያ ይስጥክ
@user-pl3lj5uc5y
@user-pl3lj5uc5y 3 месяца назад
Mnew derama endehone yalekew 🫢🫢🫢
@Hነኝነፍጠኛዋ
@Hነኝነፍጠኛዋ 3 месяца назад
መቸ ያገባትን😂😂😂
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 3 месяца назад
የሰዉ ቤት ምርር ስልችት ያላችሁ እምር ፍክት ያለ ኑሮ ይስጣችሁ ደምሩኝ አይከፈልበትም
@WiaTube770
@WiaTube770 3 месяца назад
❤🎉
@ZEDTube-mt8mm
@ZEDTube-mt8mm 3 месяца назад
ውድድምሪኚ❤❤❤❤❤
@ZEDTube-mt8mm
@ZEDTube-mt8mm 3 месяца назад
​@WiaTube77ውድድምሪኚ0
@fasikawande3558
@fasikawande3558 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@FatimaSaeed-ec1fo
@FatimaSaeed-ec1fo 3 месяца назад
እኔምለው ስጋውን ማን አረደው
@Rozaguraga
@Rozaguraga 3 месяца назад
ከሶፊ ጋር የታረቁ የመሰላቹ ላይክ ግጩኝ❤
@Mekiya472
@Mekiya472 3 месяца назад
መች ተጣልተው
@rahmaemam4027
@rahmaemam4027 3 месяца назад
መቸ ተጣሉ ክክክክክ
@almasababa-x8o
@almasababa-x8o 3 месяца назад
መቸ ተጣሉ ፊትኑስ 😂😂😂😂
@scfrvgh5577
@scfrvgh5577 3 месяца назад
መቸ ተጣልተው
@sususeid4589
@sususeid4589 3 месяца назад
እኮ😅😂​@@Mekiya472
@semirsmu
@semirsmu 3 месяца назад
በምጀመሪያ እነኳን ደሥ አላቹ በመታረቃቹሁ ሌላ ድግሞ ጥያቄ አለኝ እኔ ምለው ሙሥሊም ከሪሥታኑ ሥጋ አንድ ላይ ነው ሚበላው ማነው ያረደው በሥሚላ ተብሎ ነው የታረደው ወይሥ በስማም ተብሎ ነው ወገን እረ እኔ ግራ ገበኝ 🤔
@MihiretMi
@MihiretMi 3 месяца назад
Ewunet new
@MuluneshiabetaDannaa
@MuluneshiabetaDannaa 3 месяца назад
yegn nurhachine nde laye now mnenoro chegere yelame arbe hagare yalchu muselmoche toooo ateblgu😮
@semirsmu
@semirsmu 3 месяца назад
@@MuluneshiabetaDannaa ማለት ምን ማለት ነው🤔?
@semirsmu
@semirsmu 3 месяца назад
@@MuluneshiabetaDannaa አንድ ላይ ብንኖረ ሙሥሊም ያረድው ክረስታን ይበላል ክረስታን ያረድው ሙሥሊም ይበላል ያለሸ ማነው ሀገረ የጋራ ነው ሀይማኖት የግል ነውምነው ዘለሸ ሀረብ ሀገረ ያላቹ አልሸ አረብ ሀገረ ያለነው ምሠለኝ ለሀገረ እየጠቀምን ያለነው
@hevsiayefia9091
@hevsiayefia9091 3 месяца назад
እናም
@reemahmad3374
@reemahmad3374 3 месяца назад
በጣም ደስ ብሎኛል ስለታረቃችሁ ሶፊዬ የኔ ልእልት እንካን ደስ አለሽ በፍቅር መሀል ፈተና ያለ ነው
@user-kv9xu7is6e
@user-kv9xu7is6e 3 месяца назад
አይ ሁሉም ነገር ድረማ ነበር ማለት ነው😅😅ይብላኝ ለኛ ለሚስኪኖቹ😢
@EtEt-d6b
@EtEt-d6b 3 месяца назад
😂😂😂
@sigemlove6698
@sigemlove6698 3 месяца назад
እውነት ድራማ ክነበር ጥሩ አይደለም እኛ እዚ ሳያለቅሱ አልቅሰን ሲደሰቱ ተደስተን እውነት ልክ አደለም እንደዚ😢
@gadislove-x2t
@gadislove-x2t 3 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂
@Hdeh-mc9xw
@Hdeh-mc9xw 3 месяца назад
ክክክክክክ ስራየን እየተዉኩኝ ቁጭ አያልኩ ማዘኔ ክክክ
@gadislove-x2t
@gadislove-x2t 3 месяца назад
@@Hdeh-mc9xw እኔስ ብቲይ እነዚ አሽቃባጮች ፈላባቸው
@halimabetadem155
@halimabetadem155 3 месяца назад
እንካንም ታረቃችሁ ደሞ ተጣላን እያላችሁ እንዳመጡ መጋጨት ያለ ነው ከዛው ከቤታችሁ ጨርሱት
@AbebechBelet
@AbebechBelet Месяц назад
የምር አሥለቀሱኝ ተጣልቶም የጋደኘዋን ደሥታ ለመካፈል ስለመጣች ደሥ ብሎኛል አስለቅሶኛልም ማለዉ እደኔ ቲክቶክ አይቶ ወደ ይቱዩብ የሮጠ በላይክ አሣዩኝ
@kasech3492
@kasech3492 3 месяца назад
በጣም ነበር ያዘኩት የእውነት አለቀስኩ😢 ጥድ ሲለያይ አልወድም😢 እኳን ታረቃችሁ❤ እንደኔ የተደሠታችሁ በላክ አሳዩን👍
@susu-e4s4v
@susu-e4s4v 3 месяца назад
እኔ ፊቱንም ሪከርዷነበረኚ ዉሸቴንዉ ግን ሚሥጥር ጠብቂ ባለችኚ መልኩ ለማንም ሹክ ሣልል ድራማዉ ተጠናቀቀ😂😂😂
@SaarahAhmed-v7l
@SaarahAhmed-v7l 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@ZEDTube-mt8mm
@ZEDTube-mt8mm 3 месяца назад
ሰላም ውድ ድምሪኚ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZEDTube-mt8mm
@ZEDTube-mt8mm 3 месяца назад
​@@susu-e4s4vውድድምሪኚ
@ZEDTube-mt8mm
@ZEDTube-mt8mm 3 месяца назад
​@@SaarahAhmed-v7lውድድምሪኚ
@SeidMurad-o4n
@SeidMurad-o4n 3 месяца назад
እኔ አንድ ያልገባኝ ነገር አለ እሱም ምንድነው ካላችሁ ክርስቴን ሙሥሊሙ ባንድ ነው ስጋ የሚበሉት ማለቴ ባለምሀተሙና የቶፊቅ ወድም ካንድ ትሪ አስተው በበርበሬ ሲበሉ አየሁ😮😮😮😢
@محمدمحد-ف2م
@محمدمحد-ف2م 3 месяца назад
እኔም ጥያቄየ ነዉ ኮሜት ፅፌነበር
@SeidMurad-o4n
@SeidMurad-o4n 3 месяца назад
@@محمدمحد-ف2م አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ሌላ ምን ይባላል😢😢😢😢
@hilamoo928
@hilamoo928 3 месяца назад
እኔም ወላሂ ሁሌ ይገርመኛል😢😂😊
@Birtukan91
@Birtukan91 3 месяца назад
በስማአም ቢስሚላ በስ ሰበሉ😂😂😂
@HawaaAl-wq4em
@HawaaAl-wq4em 3 месяца назад
እኔም ገርሞኛል
@fozitube-sc6nk
@fozitube-sc6nk 3 месяца назад
የናተ መጫወቻ ሁነን መቅረታችን ነዉ የነደደኝ ለካ ዲራማ ነበር ለማንኛዉም ደግ ተመለሰች
@gjyvng738
@gjyvng738 3 месяца назад
አዎድራማነውእኔበአክስቷአነጋገርነውየተረዳሁት ከሄደችከየትትመጣለችሻንጣውራሡ ፋዲነው 2000ሺመግቢያነገዱብን😅😅
@kedeshkeedesh3872
@kedeshkeedesh3872 3 месяца назад
😂😂😂😂😂
@user-yh8kb3pk1r
@user-yh8kb3pk1r 3 месяца назад
እኔም. ይለያን ንግግሯ ግንኮ ድራማ ነው ቢሉንም እናይላቸው ነበር ባይዋሹ​@@gjyvng738
@ZiiiZiii-w5g
@ZiiiZiii-w5g 3 месяца назад
እኔራሱ በጣምነው የተናደድክት ለካ ሽቀላነው😂😂😂
@محمدمحد-ف2م
@محمدمحد-ف2م 3 месяца назад
😂😂😂 በጣም የነሱመጫወቻ
@የፍቅርቤት-ቨ1ቸ
@የፍቅርቤት-ቨ1ቸ 3 месяца назад
🎉🎉🎉🎉🎉በጣም ነው ደስ አለኝ እናንተም ሚስት የምትወዱ ላይክ አርጉ
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 3 месяца назад
ማሻአላህ ድራማው በሚምር ሁኔታ ተጠናቀቀ ዋው ያምራል ❤❤❤❤
@saedamohamed7017
@saedamohamed7017 3 месяца назад
😂😂😂😂😂😂
@alfiyamehmed8726
@alfiyamehmed8726 3 месяца назад
😂😂😂😂😂
@fozytube1936
@fozytube1936 3 месяца назад
በጣም
@lubabadubai5580
@lubabadubai5580 3 месяца назад
😂😂😂😂😂
@AnshaAdem-oe4es
@AnshaAdem-oe4es 3 месяца назад
😂😂😂😂😂😂እኮ
@Zenate-l4y
@Zenate-l4y 3 месяца назад
ትወናችውን አለማደነቅ አይቻልም እደምትመለስ አውቅ ነበር ለማንኛውም ደስ ብሎኛል 🎉🎉🎉
@SelamFantu-k7n
@SelamFantu-k7n 3 месяца назад
ቶፊቅ እንካን ደሰ አለክ ግን ተማርበት ሰለታረቃቹ ደሰ ብሎኛል
@Mara-uw9cz
@Mara-uw9cz 3 месяца назад
😅😅
@Simeraadnan
@Simeraadnan 3 месяца назад
እረ ባክሽ አልተጣሉም ድራማ ነው ስራ ነው 😅
@FatumaMohmmed-o7g
@FatumaMohmmed-o7g 3 месяца назад
ሰዉ የዋህ ነዉ ግን ለምንትሸ ወዳላችሁ
@Mቾ
@Mቾ 3 месяца назад
ማሻአላህ ወላሂ በጣምነው ደስያለኝ ሶፊና ቶፊቅ በመታረቃቸውና በመገናኘታቸው
@NaemaNaema-nj5zj
@NaemaNaema-nj5zj 3 месяца назад
አሰለሙ አለይኩ ሶፊ ቶፊቅን በጠም እንደ ምቶጅው የስተዊቀል እበክሽ እየወደድሽው አትጉጅው ከወደድሽ ከነ ሁሉ ነገሩ ወደጅው እንኳን በድገሜ አብረቹ ሆናቹ አይለየቹ❤❤❤
@Fereju-w4g
@Fereju-w4g 3 месяца назад
እኳንም ደስታችሁ ተመለሰ ደስ ቡሎኛል ጡሩጓደኛ የፈጣሪ ስጦታነው አተለነሱ ጡሩ ብትሆነውላተጡሩ የሆኑልህ❤❤❤❤
@abdullaw6274
@abdullaw6274 3 месяца назад
ዊናዬደምረኝ❤❤❤❤❤❤❤
@ZEDTube-mt8mm
@ZEDTube-mt8mm 3 месяца назад
​@@abdullaw6274ውድድምሪኚ
@ZEDTube-mt8mm
@ZEDTube-mt8mm 3 месяца назад
ውድድምሪኚ❤❤❤❤
@zuzuTube-x2b
@zuzuTube-x2b 3 месяца назад
ዊና ከጓደኞቹ ጋ መቸ ነው የማየው
@habibimohamdd2894
@habibimohamdd2894 3 месяца назад
በሙስሊም ልደት የሚባል ነገር የለም::
@AliAhmed-s1t
@AliAhmed-s1t 3 месяца назад
@rhdchf7939
@rhdchf7939 3 месяца назад
ሰሀ
@እሙፈርዛን
@እሙፈርዛን 3 месяца назад
ሳህ የተወለድኩበትቀንነው አላለም ቱ
@madamsspice6623
@madamsspice6623 3 месяца назад
የሰዉ ደስታ የሚስደስትዉ ላይክ ❤
@kadija3901
@kadija3901 3 месяца назад
ግን ድራማነው እምትሉ እውነታችሁነው😢😢😢
@MilkooBaharuu
@MilkooBaharuu 3 месяца назад
Awo Derama now😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂machee hedech machee tamalasech🤔🤔🤔 hushatamoche nachu😂😂😂😂
@ZeinabaSaid
@ZeinabaSaid 3 месяца назад
እና ወደ ውጭ በራ አነበር እንዴ መንግዜ መጣይ ወይስ እናቷ ቤት ነበር ሄጀችው😂😂
@WedeBirihenu
@WedeBirihenu 3 месяца назад
የኔም ጥያቄ
@Fatma2300-pt2mp
@Fatma2300-pt2mp 3 месяца назад
😂😂😂😂😢
@ሰኒም
@ሰኒም 3 месяца назад
ተጫወቱብን
@saadalovely3557
@saadalovely3557 3 месяца назад
ጆየ ምን እንደምልህ አላቅም ወላሂ ትለያለህ እስኪ ለጆ ስጦታ ይሰቶጥልን የምትሉ
@ራህማ8
@ራህማ8 3 месяца назад
ወላህ ቀላት ያጥራል
@Ty23r
@Ty23r 3 месяца назад
ድራማነው ጅሎች 😂😂😂
@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ 3 месяца назад
​@@Ty23r ከብት ናቸውኮ አይሰሙሽም 😂
@MozaRrrr
@MozaRrrr 3 месяца назад
😂😂😂 menu letewnawe new
@zaza-p4k
@zaza-p4k 3 месяца назад
አረ ስጦታ ቀልደኛ ናቹ ድራማው አምሯቹ መሆን አለበት
@محمدمحد-ف2م
@محمدمحد-ف2م 3 месяца назад
ድራማዉ ተጠናቀቀ ማለት ነዉ እዉነትም ተሆነ እኳንደስስስአላችሁ እኳንታረቃችሁ ግን ጥያቄ አለኝ አልገባኝሁኖ ነዉ መልስ እፈልጋለሁ ስጋዉ እዴትነዉ ሙስሊሞችም ክርሲቲያኖችሁ የተለየነዉ ነዉ ባድ ነዉየምበሉት መልስ??
@ChfCh-fk9fd
@ChfCh-fk9fd 3 месяца назад
ማለት እውጭ የታረደ ሥጋ እደሁ
@IkonIkon-c3v
@IkonIkon-c3v 3 месяца назад
የምር የኔም ጥያቄነወ በጣምነወ የደነገጥኩት
@IkonIkon-c3v
@IkonIkon-c3v 3 месяца назад
​@@ChfCh-fk9fdኢትዮ አይደል ማን እንደሚያረደው ይታወቃል አረብ ሀገር አይደል
@WolloGondar
@WolloGondar 3 месяца назад
ባንድነው የሚበሉት😂😂😂😂
@aminamohammed7825
@aminamohammed7825 3 месяца назад
እንኳን ታረቃችሁ እድህ ነው የሚያምርባችሁ ቶፊቅ ተከባከባት የሆነ ነገር ከማድረግህ በፊት ሚስትህን አማክር ሴት ልጂ አበባ ናት🌹🌹
@MasaratiTubeመሠረትTube
@MasaratiTubeመሠረትTube 3 месяца назад
ለከ ሙድ ነው የያዘችን ፈጠረ የስረችሁ ይስጣችሁ 😢😢
@Kedga-od5pz
@Kedga-od5pz 3 месяца назад
አሚን
@Zynbmohimmad-uo7zo
@Zynbmohimmad-uo7zo 3 месяца назад
እናውነት ለምንይመሰላችኃል ኸረእናተሰ😮
@zadeayale8799
@zadeayale8799 3 месяца назад
😂😂😂😂😂
@MozaRrrr
@MozaRrrr 3 месяца назад
😂😂😂😂
@jskahha1623
@jskahha1623 3 месяца назад
ድራማው አለቀ😂
@fetumfetum7149
@fetumfetum7149 3 месяца назад
ማሻ አላህ የምትሉ ግን ለምኑ ነው ለዘፈን ቅንብሩ ወይስ ወንድን አቅፋ ሰላምታ ለምትለዋወጠው ነው ማሻ አላህ የሚባልበትን ነገር ለይተን ብናቅ ጥሩ ነው ማሻ አላህ ብላችሁ comment ላደረጋችሁ
@SeadamohmedSeada
@SeadamohmedSeada 3 месяца назад
😂😂😂አጨብጪብ ስለሁኑነዉ😂
@MozaRrrr
@MozaRrrr 3 месяца назад
Leke nesh eheta ledet eyakeber mashalahe esua demo cherashe letelate alebabesua beteye tegurane wedefit ameteta metache cherash
@zehramehamedi
@zehramehamedi 3 месяца назад
እኮ😅
@Zynbmohimmad-uo7zo
@Zynbmohimmad-uo7zo 3 месяца назад
መቸ ይገባቸዋል ክረትሁላ🙄🙄🙄🙄
@አልሃምዱ
@አልሃምዱ 3 месяца назад
አረ ለነሡ ድራማ ማሻአላህ የሚሉ እኔም ግርም ይለኛል አይ ዱኒያኮ ታታልላለች
@ethiopia7697
@ethiopia7697 3 месяца назад
እንኳን በሰላም ድራማው ተጠናቀቀ 😂😂😂👍👍
@DghbCcgh
@DghbCcgh 3 месяца назад
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@Makkyah-rd9fr
@Makkyah-rd9fr 3 месяца назад
😂😂😂😂😂እውነትነው
@ShalaShala-ed7yp
@ShalaShala-ed7yp 3 месяца назад
😂😂😂😂😂😂
@GenetyeTwahdoLij
@GenetyeTwahdoLij 3 месяца назад
😂😂😂😂
@Elhame-vd7ve
@Elhame-vd7ve 3 месяца назад
😂😂😂😂😂😂
@linamohammed9157
@linamohammed9157 3 месяца назад
እና ድራማዉ ተፈጸመ ማለት ነዉ እንደ ቱርክ ፊልም አንጠልጥላችሁ ትቀራላችሁ ብዬ ሀሳብ ይዞኝ ነበር በምእራፍ 2 እንገናኝ😅😅😅😅
@MadeenaAli-r6w
@MadeenaAli-r6w 3 месяца назад
አላህን ብፈሩ ጥሩ ነበር ሶፊያ ያአላህን ቃል ልታከብሪይገባሻል ወዶቹን በሙሉ ሀላልሽ አይዱሉም ታአረፊ ሀራም
@ፋፊያጣየዋገጠሪ
@ፋፊያጣየዋገጠሪ 3 месяца назад
አላህ መጨረሻችንን ያሣምርልን እህቴ አሷስ አቀፈቻቸው 😢
@fatum1999
@fatum1999 3 месяца назад
😂😂😂አቀፈቻቸው ​@@ፋፊያጣየዋገጠሪ
@user-cy8zh1sx9s
@user-cy8zh1sx9s 3 месяца назад
በዚሁ አጋጣሚ ሕብሷንም እድታስተካክል ንገሯት
@dareAli-vv1ng
@dareAli-vv1ng 3 месяца назад
ዉዴ ቶፊቅስ ሀላል ነውዴ ኒካ አርገዋልዴ
@MozaRrrr
@MozaRrrr 3 месяца назад
Seme becha eko new welahi yelalu demo beza laye lebsua
@ሁለገብሀያቴ
@ሁለገብሀያቴ 3 месяца назад
ዲራማውተቆጬ 😅😅😅😅 በረራዋ ላይእቢብላህ ገብታ እዴት ተመለሰቺ አይእናተ እኞን ጎዳቺሁን እውነት ጉዲነው
@hayatnurye8478
@hayatnurye8478 3 месяца назад
ሳህ
@zeynebebrahim981
@zeynebebrahim981 3 месяца назад
አለቀ ድራማው😂😂😂😂
@محيالدينعبدالله-ب6غ
@محيالدينعبدالله-ب6غ 3 месяца назад
😅😂
@KlkidaniPapa
@KlkidaniPapa 3 месяца назад
ጎደር ነው የሒደችው
@accacc5974
@accacc5974 3 месяца назад
የአገር ውስጥ በረራ ነው ማሬ ሽውደውን ነው
@yenemartube1
@yenemartube1 3 месяца назад
ፈጣሪ በሚያውቀው እንደምትመለስ እርግጠኛ ነበርኩ ምክንያቱም እንተዋወቃለን😊😅
@GfUb-n7i
@GfUb-n7i 3 месяца назад
😂😂😂😂
@KhalidKhan-mv3vp
@KhalidKhan-mv3vp 3 месяца назад
የምር እደጆ ምርጥሠው አላየሁም የጓደኛጥግ ምርጥልጅነው ወላሂ ስነስርአቱ ለሠው ያለው ክብርማሻአላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ወድም
@user-jd6vw7yhilmet
@user-jd6vw7yhilmet 3 месяца назад
200ሺ ለመግባት ነው ወገን እንኮን ደህና መጣሽ
@መቅዲመምሬ
@መቅዲመምሬ 3 месяца назад
😅😅😂
@ነጁነጁ-ቈ5ወ
@ነጁነጁ-ቈ5ወ 3 месяца назад
😂😂😂😂
@ايمانايمان-ع5ه
@ايمانايمان-ع5ه 3 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂😂
@ራህማወሎ
@ራህማወሎ 3 месяца назад
😂😂😂😂
@RahmaRahhma
@RahmaRahhma 3 месяца назад
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ😂😂😂😂😂😂😂😮😮😮😮😅😅😅😅🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😳😳😳🤓🤓🤓😁😁😁😄
@MdKgjfjg
@MdKgjfjg 3 месяца назад
ማሻ አላ እንኮንም ደስ አለህ በል ሞስሌም ልደት አለዴ አረ አንተልጂ ወደት እየሂርክ ነው😮😮😮😮😮😮
@አልሀምዱሊላህ-ዘ8በ
@አልሀምዱሊላህ-ዘ8በ 3 месяца назад
ሳህ❤
@አልሀምዱሊላህ-ዘ8በ
@አልሀምዱሊላህ-ዘ8በ 3 месяца назад
😮😮😮😮
@FikrDejne
@FikrDejne 3 месяца назад
Limeni aribochie yakibralu limeni letiyikachihu
@semirasemira3675
@semirasemira3675 3 месяца назад
ማሻ አላህ ደስ ብሎኛል ስለታረቃችሁ ግን አትረቡም እደዝህ እየተዋደ ዳችሁ መጣላታሽሁ
@Zehara9
@Zehara9 3 месяца назад
ሰሚራየ ደምሪኝ
@Muluwork-h4b
@Muluwork-h4b 2 месяца назад
እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ ለጓደኞችህ ክብር ይገባቸዋል
@LijLuLuልጅሉሉ
@LijLuLuልጅሉሉ 3 месяца назад
ማነዉ በመታረቃቸዉ ደስ ያለዉ👍😘ቶፋ እኳን ደስ አለህ🎉
@hayat-gc8vu
@hayat-gc8vu 3 месяца назад
መቼ ተጣሉና200k ገብተው ፏ ብለው ሊኖርኮ ነው😅
@SikoSilo-e6t
@SikoSilo-e6t 3 месяца назад
​@hayat-gc8vu 😂😂😂
@MBaba-wz7tl
@MBaba-wz7tl 3 месяца назад
አይ ማሻአላ የምር ቶፋየ በጣምነው ደስያለኝ እኳን ደሳለህ ወድሜ
@umumiftah-x5d
@umumiftah-x5d 3 месяца назад
ከሄደች እንደት መጣች ድራማው አለቀ አይዟችሁ ከከከከከከ ሚሥኪን የሚከተሏችሁ ሠወች ናቸው የሚያሣዝኑት
@JeQa-wx9xg
@JeQa-wx9xg 3 месяца назад
🎉❤❤❤
@Ruki-v3q
@Ruki-v3q 3 месяца назад
እኔ ድርማ እንደሆነ እያወኩ አይላቸዋለሁ ምን ይጎዳኛል እነሱም ይደጉ😅😅😅
@assistanthome578
@assistanthome578 3 месяца назад
አችስ እየተከተልሽ አይደል አችስእየተከተልሽአይደልእምታይው 😅
@mulukenmuluken3056
@mulukenmuluken3056 3 месяца назад
የኔ አባት ቶፊቅየ አንጀቴን በላው ኡፍፍፍፍ😢😢😢😢😢 ጆይ እግዚአብሔር ይባርክህ የቶፊቅን ደስታ እንደሞላህለት እግዚአብሔር ያንተንም ደስታ ሉሁ ያድርግልህ ጓደኛ እንደዚህ ነው 😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤
@Hayreiyamoges-bb6bh
@Hayreiyamoges-bb6bh 3 месяца назад
የማርክ እና የሄሉ እደዚህ ቢሆን ምን አለበት ተሥፋ አልቆርጥ አለ ልቤ
@SemiraJemal-br6eo
@SemiraJemal-br6eo 3 месяца назад
እኔም
@ZeinabaSaid
@ZeinabaSaid 3 месяца назад
me to
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq 3 месяца назад
😂😂😂😂atashikabtu eski
@AlewuyaAli
@AlewuyaAli 3 месяца назад
ወይኔ ወይኔ ጉዴ እረ ምን አይነት ነገር ነው የገጠመኝ ለማንኛውም ደስ ብሎኛል ስለታረቃቹህ ወላሂ ግን በጣም አስለቅሳቹህኛል በሰው ሀገር ሁኘ ማነው እንደኔ ያለቀሰ የተከፋ እስኪ በላይክ አሳዩኝ 👍
@Journy-With-TheElina
@Journy-With-TheElina 3 месяца назад
አይዞሽ እህቴ 😢😔
@እሙፈርዛን
@እሙፈርዛን 3 месяца назад
😂😂😂😂😂
@giasbd2359
@giasbd2359 3 месяца назад
ደስ ሲል እኳን ታረቃችሁ በል ከግዲህ እዳታስከፋት ቶፊቅዬ ሶፊን 😢❤❤
@MekdesAbera-vs1hc
@MekdesAbera-vs1hc 2 месяца назад
ኧረ ተው ቡራዬ የኔ ጌታ አሁን አንተ ለሀይሚ የፉቅር ጥያቄ አቅርብላት ወንድም 🤔🤔🤔🤔
@አለህሁንየለውይሆነልአለህ
መሸ አለህ እደኔ ደስ የለው ❤❤❤❤❤❤❤ ሚን አለበት መርክነ ሄሉ ኢደዚ ቢገነኙ😭😭😭😭😭
@ZeinabaSaid
@ZeinabaSaid 3 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😢
@እናቴየኔንግሰትኑሬልኝ
ሞኝ ናችሁ ድራማነው ሁሉም 😂
@አመሠግንህዘንድምክነያቴብ
😢😢😢😢😢
@HahaBabba
@HahaBabba 3 месяца назад
😢😢😢😢😢😢
@zizumohammed683
@zizumohammed683 3 месяца назад
ድራማው አለቀ😢 ቀጣይ ከ1ውር በሃላ እስከምንገናኝ ደህና ስብቱ .ድራማው እሲ አይድያ ቀይሩና ስሩ በትዳራችሁ አታሟርቱ
@ሙቤቱብ
@ሙቤቱብ 3 месяца назад
ትክክል❤❤
@amarikgeto791
@amarikgeto791 3 месяца назад
በትክክል በቀጣይ በምዕራፍ ሁለት እንጠብቃለን😂😂😂😂
@zeynebmohammed4931
@zeynebmohammed4931 3 месяца назад
😂😂😂እንጠብቃለን​@@amarikgeto791
@fahedali632
@fahedali632 3 месяца назад
ሲጀመርመቸተጣሉ ድራማእኮነው
@MubarekAhmed-bk8cc
@MubarekAhmed-bk8cc 3 месяца назад
አወ
@user-yh8kb3pk1r
@user-yh8kb3pk1r 3 месяца назад
አንቺ ነሽ እንደኔ የገባሽ
@afalona
@afalona 3 месяца назад
እ መጀመሪያም ድራማነዉ ብየነበር እኔ
@SusuHusen
@SusuHusen 3 месяца назад
እንኳን ደስ አላቹ ጆዬ መልካሙን እመኝልሃለሁ እኔም በመታረቃቸው ደስ ብሎኛል
@zamzam6007
@zamzam6007 3 месяца назад
ቶፊቅ ልትማርበት ይገባል እኳታረቃችሁ
@እዝነቱነዉተስፋየ
@እዝነቱነዉተስፋየ 3 месяца назад
ድራማ ነዉ😂😂😂 እኛ ነን መማር ያለብን
@EymanAbdoo-oi6ts
@EymanAbdoo-oi6ts 3 месяца назад
ኡኡኡኡኡ እልልልልልልልልልልል አልሃምዱሊላህ ያረቢ ወላሂ ደስታዬን መቆጣጠር አቅቶኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሶፊዬዬዬዬ ክበሪልን ማሬኮ እኳን መጣሽ ደሞ ጎደኞቹ እራሱ የጓደኝነትን ጥግ አሰኙት ወላሂ ጆሲዬ ፈጣሪ ልፋታቹን ሰማ ልፋታቹን አየ ጆሲ27 ወላሂ እዳተ የሰዉ ደስታ የሚያስደስተዉ ሰዉ አይቼ አላቅ
@Lebabachannel
@Lebabachannel 3 месяца назад
ሞኞድራማነው በምንይስሩ ክክክክእህት
@Helomihelomi-b2w
@Helomihelomi-b2w 3 месяца назад
❤❤❤❤እኔም እህቴ የራሴን ያክል ተሰማኝ ደስታ
@FyhhXgvb
@FyhhXgvb 3 месяца назад
ጅሎች ሞኙ በዝቶል መች ተጣሉና 😂😂😂😂😂😂
@MozaRrrr
@MozaRrrr 3 месяца назад
​@@FyhhXgvber ayesemam weda cherashe alllll malet hoooo
@ShakiraShakira-f6f
@ShakiraShakira-f6f 3 месяца назад
Drama new iko
@zumaiadrees2464
@zumaiadrees2464 3 месяца назад
200ለመግባት ነበር ገቡ ፊልሙ እዳለቀ ተሥፋ አለኝ
@fevenmeliro9374
@fevenmeliro9374 3 месяца назад
😂😂😂❤
@zeynebmohammed4931
@zeynebmohammed4931 3 месяца назад
😂😂😂
@MakiJowan-jd5ug
@MakiJowan-jd5ug 3 месяца назад
😂😂😂😂😂
@MakiJowan-jd5ug
@MakiJowan-jd5ug 3 месяца назад
😂😂😂😂
@MakiJowan-jd5ug
@MakiJowan-jd5ug 3 месяца назад
😂😂😂
@ميريميري-ص5و
@ميريميري-ص5و 3 месяца назад
ማነው እደኔ ቶፊቅና ሶፊ በመታረቃችው ደስ ያለው❤❤❤❤
@RegatMehari
@RegatMehari 3 месяца назад
ቶፊክ እንካን ደስ አለክ ሶፊም እንዳዞ አትሁኚ እሺ የኔ እናት በተረፈ እወዳቸዋለሁት ❤❤️❤️❤️🇪🇷🇪🇷
@zinetfentaw3380
@zinetfentaw3380 3 месяца назад
አሏህ የህድኩም በስ ሶፊ አሏህ ልቦናይስጥሽ እዴዚህ አይነት ስራ ቢቀርብሽ ይሻላል እዱኒያ ጠፊናት
@hawalewye738
@hawalewye738 3 месяца назад
የቂጧ ቅርፅ እየታየ አኡዙቢላህ
@Semira-lu7gf
@Semira-lu7gf 3 месяца назад
yesrachewnyistachew
@user-jl2no1jw4n
@user-jl2no1jw4n 3 месяца назад
ጭራሽ አሄራ ረሥታለች ትውጣጠራለች መታረቃቸው ደሥ ብሎኛል ግንቢያንሥ ሠፋ ያለ ልብሥ አትለብሥም
@user-pv7pr7kf7x
@user-pv7pr7kf7x 3 месяца назад
አኡዙቢላህ ነገትሞቻነሽ ተወጣጥራ ማነውሰላምስእድትይየፈቀዴልሽ እሚዳያላይመውጣትሽሲያስሽ. ሴትአሰዳቢ
@user-jl2no1jw4n
@user-jl2no1jw4n 3 месяца назад
@@user-pv7pr7kf7x አላህ ይድነ በሥ 🤦🥺😭
@raheemakomjo-ni6to
@raheemakomjo-ni6to 3 месяца назад
ግን ደሞየገረመኚ የሥጋዉነገር ሀይማኖታቺሁ ተየትኛዉነዉ ያረብ ክፉአተነጋግረኚ
@zuzuyasufe
@zuzuyasufe 3 месяца назад
እኮ እኔእራሡአልገባኝም
@ursar8418
@ursar8418 14 дней назад
አሁን ዋናው ነገር ተለያዩ ወይስ ታረቁ እሄ የቆየ ቪዲዮ መሰለኝ😢😢
@SamiraBh
@SamiraBh 3 месяца назад
አላቅም በጣም ደስ ብሎኛል ወላሂ እዳየሁት ነው ያለቀስኩት ብቻ ትለያለሽ
@ሱሱየፍቅርአድናቂ
@ሱሱየፍቅርአድናቂ 3 месяца назад
ኤፋዬ በየሄድክበት መረበሽ😂❤❤❤
@Soma-v7p
@Soma-v7p 3 месяца назад
እኔ የገረመችኝ አክስትየዉ ናታ😂
@Sas-ly5gk
@Sas-ly5gk 3 месяца назад
አሁላይ ሁሉም ለገዘብነው ትልቅ እካ የማይታመንበት ኢጭ
@ElfneshiDegu
@ElfneshiDegu 2 дня назад
ማጃምርያም እኮ ላሱሃ ቻይናሉን ላምክፋት ብልዎ እኮ ነው እሱን ሙድ ላርሳችሁ እሺ
@SadasSusu
@SadasSusu 3 месяца назад
ጆሲ እውንት ተባረኪ የማይጨረስ እንጀራ ይስጥህ ስላስታረቃካቸው ደስ ብሎኛል
@ruthruth8913
@ruthruth8913 3 месяца назад
አረ አትሞኚ
@zaynadnshukrie754
@zaynadnshukrie754 3 месяца назад
ስለ ተገናኛቹ ደስ ብሎኛል ግን ለድንህና ለትደርክ ቦታ ይኑርክ እሄ ግን ድራማ ሊሆን ይችላል ነገ ደሞ ኡናተኛው ሊያገጥምክ ይችላል ተመርበት እና ስለ ዲንክ ደሞ ያግድ እሰት ልያሰይክ አትጠብቅ ተጠንቀቅ ያገኛሀውን ሁሉ አቲቀፍ አንቺም እንደዛው ተጨማሪ አለበበስሽንም አሰተከክይ ጆሲ መልከም ጓደኛ ናክ በርታ ኤፋና ብሩክም ሁለቹም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@እክራም
@እክራም 3 месяца назад
ትክክል
@HayatHayat-zz7sl
@HayatHayat-zz7sl 3 месяца назад
ድራማውም አልቆ ሶፊም ተመልሳ መጣች😂😂😂 congera le 200k
@woyay2095
@woyay2095 3 месяца назад
ሳህ
@AminaHaseen-kb9qi
@AminaHaseen-kb9qi 3 месяца назад
ሣህ ክክክክ አለቀ ድራማው የማማ ጨቤ ና አባ ጨቤ ቀረ ክክክክ
@HawaAseen
@HawaAseen 3 месяца назад
😂😂ስቱነዉበኛየሚጫወትብን
@HayatHayat-zz7sl
@HayatHayat-zz7sl 3 месяца назад
@@AminaHaseen-kb9qi 🤷‍♀️😂😂
@HayatHayat-zz7sl
@HayatHayat-zz7sl 3 месяца назад
@@HawaAseen እኮ 😂😂😂😂🙈
@Fatimaali-z8u
@Fatimaali-z8u 3 дня назад
አለባበስሽን አስተካክሊ ማማ እኮን ታረቃችሁ ስብራትን ስለማቀው
@baaabedu9910
@baaabedu9910 3 месяца назад
ሰጀመር ደረማ ነበር🙆‍♀️
@መታገስዋጋአለው-ወ6ደ
@መታገስዋጋአለው-ወ6ደ 3 месяца назад
ማነው እደኔ ቶፊቅ ና ሶፊ በመታርቃችዉ የተደሠት❤👍
@Alh973
@Alh973 3 месяца назад
መች ተጣሉ ለድረማ ነው እጅ
@ايمانايمان-ع5ه
@ايمانايمان-ع5ه 3 месяца назад
እውነት ለዲራማነው 😂😂😂😂ካገር ወጣይ አልተባለም😂😂😂😂
@sadaehussn9348
@sadaehussn9348 3 месяца назад
የኔጂል ድራማ እኮነው አልተጣሉም😅😅😅😅😅😅
@TigistKifle-i9e
@TigistKifle-i9e 3 месяца назад
Len marken Ena Helen astarkachew dimts hunchew😭🥺🙏
@user-eb8jw4rg8j
@user-eb8jw4rg8j 3 месяца назад
ታዴ ልደት እያከበርኩነዉ እያልክ ባልሆነ
@asterdesalegn5581
@asterdesalegn5581 3 месяца назад
😂😂😂😂ንቁ እንጅ
@user-eb8jw4rg8j
@user-eb8jw4rg8j 3 месяца назад
@@asterdesalegn5581 ረ ሳስጠላ ወላሂ አህያ ጋር የዋለች ጊደር ፈስ ተምራ ትመጣለች. ይላሉ ያገሬ ሰዎች
@sameraassen3690
@sameraassen3690 3 месяца назад
እኔም ገርሞኛል😥😥
@T.Aነኝየሸዋሮቢቷፋኖ
@T.Aነኝየሸዋሮቢቷፋኖ 3 месяца назад
ድራማው በቃ ተጠናቀቀ 🤣🤣🤣አሪፍ ነበር ቀጣይ በሌላ እርእስ እንጠብቃችኋለን
@FhFg-is6tm
@FhFg-is6tm 3 месяца назад
ማሻአላህ በጣም በጣም ደስ ብሎኝል አልሀምዲሊላ
@melataskal9201
@melataskal9201 3 месяца назад
ተመስገን ቶፎክ እንካን ደስ ኣለክ የኔ ወድም
@AbdelaHusen-w3w
@AbdelaHusen-w3w 3 месяца назад
ጆዬ በጣም ነው ምወድህ በርታ የኔ አባት አንተንም እናስገባሀለን ስለ ታረቁ በታም ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤
@Amnaahmed-h9u
@Amnaahmed-h9u 3 месяца назад
ማሻአሏህ እንኳን ደስ አላችሀ ሶፊ ና ቶፊቅ ወላሂ ግን ይሄ ጆይ ልዩ ነህ አሏህ ይጨምርልህ ጄግና ነህ❤
@user-wb8ry3cj6g
@user-wb8ry3cj6g 3 месяца назад
በቃ ድራማዉ አለቀ ተመስገን 😂😂🎉🎉🎉🎉
@DestaMersha-qp8qy
@DestaMersha-qp8qy 3 месяца назад
ጆሲይ በጣም ነዉ የማደቅህ🎉🎉❤ጎበዝ ነህ ሰለ መልካም ስራህ
@TUBE-zz5ji
@TUBE-zz5ji 3 месяца назад
ማሸአለህ ጆስ የልጅ አወቅ ታበረክ❤❤❤
@FgFg-hk9bs
@FgFg-hk9bs 3 месяца назад
ሞኛችሁን ፈልጉ ውሸት አንድ ደቂቃ አላይም እረእሡ በቂ ነው 😂😂😂 በውሸት የመጣ ገንዘብ እሳት ነው
@FddggGgghh
@FddggGgghh 3 месяца назад
ወላሂ በጣም እደኔ ደስ ያላዉ ብቻ በላክ አዮኝ👍👍❤❤❤😭
@Fatma2300-pt2mp
@Fatma2300-pt2mp 3 месяца назад
ድራማው ነው እዴ😂😂
@NasirHayat-cq6yp
@NasirHayat-cq6yp 3 месяца назад
ወላሂ ድራማ ነው
@ekramsayid5087
@ekramsayid5087 3 месяца назад
መሬዋ ድራማ ነዉ ወላ
@Zyneb-pw3cf
@Zyneb-pw3cf 3 месяца назад
የነአብርሽንም መጨረሻ አሣምርልኝ😢😢ሶፊ በመጣቷ ደሥ ብሎኛን❤❤❤❤
@fafitube2448
@fafitube2448 3 месяца назад
ድራማ እኮ ነዉ አተጣሉም😂😂😂😂አይ ኮሜታተሮች
@bcbc4993
@bcbc4993 3 месяца назад
🥰🥰🥰😢😢😢🙏🙏
@منالاحمد-ر3ح
@منالاحمد-ر3ح 3 месяца назад
​​@@fafitube2448አይ ደራማ ላይሆን ይችላል በትዳር ላይ ይህን ያህል ድራማ አይሰሩም ሶፊና ተዉፊቅ እኮ በስረአት ሽማግሌ ተልኮ በሀላል ነዉ የተጋቡት ሰርጉ ብቻ ነወ የቀራቸዉ
@sofiseid1904
@sofiseid1904 3 месяца назад
ምግቡ ግን ምንድን ነው የክተሥቴያን ውይሥየሙሥልም። ጥያቂው ይመለሥ
@الحمدالله-ث3ل5ح
@الحمدالله-ث3ل5ح 3 месяца назад
ወላሂ የኔም ጥያቄነወ????
@azeezaazeeza5825
@azeezaazeeza5825 3 месяца назад
ወላሂ የኔም ጥያቄነው
@accacc5974
@accacc5974 3 месяца назад
እኔም እንደዛው ጥያቄዬ ሁሉም ክርስትያኖች ናቸው የምን ይሆን
@AILK-z5f
@AILK-z5f 3 месяца назад
ለማሪና ላኩላት እና መል ካም መጨርጨር በሉልኛ በዛዉ😂😂😂😂 ለናተ እን ኩን ደስ እላች ሁብመገናኘታችሁ ደስብሉ ኛል አላህ በደስታ ያኑራችሁ❤❤❤❤❤
@Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
@Tነኝየወንድሞቼናፋቂ 3 месяца назад
ሰውን ያለጥፋቱ አትውቀሱ ጥፋተኛው ቶፊቅ ነው
@Acc-n4h
@Acc-n4h 3 месяца назад
ጆን ይሁሉ ባንተነዉ እኳን ዴስ አላቺሁየሚር
@Hayreiyamoges-bb6bh
@Hayreiyamoges-bb6bh 3 месяца назад
በቃ የነማርክንም እጠብቃለን
@rabiawali1915
@rabiawali1915 3 месяца назад
እልልልልልልል አልሀምዱሊላሂ ወላሂ በጣም ነዉ ደስ የሚለው ማሻአላህ እንኮን በሰላም ተገናኚችሁ 🎉🎉🎉❤❤❤በጣም ነበረ ያዘኩት 😢😢
@Ggg-fo7ul
@Ggg-fo7ul 26 дней назад
ሱባሀንአላ አንድየገረመኝነገር በስልምናቀልድ እንደትብትሉ ጂልባብለብሳ ሀጂነብይ ስትርቅ ከረመጂ ፍኪጋ አሁን አለበባሷንም ቀይራ ወንዶቹን እቅፍ ሱባሀንአላ
@አድስህይወትዩቱብ
@አድስህይወትዩቱብ 3 месяца назад
አልሃምዱሊላህ ፊልሙ አበቃ እኔም ዛሬ ኬክ እቆርሣለሁ
@Vut6-s9c
@Vut6-s9c 3 месяца назад
😂😂😂😂😂
@MekyaSeid-pn5cl
@MekyaSeid-pn5cl 3 месяца назад
ዋው በጣም ደስብሎኛል❤❤❤❤ እኳን ደስአላችሁ
@SelamAbaye-nm8lt
@SelamAbaye-nm8lt 3 месяца назад
ተመስገን
@SumayaSumaya-dp3dv
@SumayaSumaya-dp3dv 26 дней назад
በናታቹ አሰታርቋቸው አውንም ቢሆን ያለሶፊ ባዶነው እባካቹ😢
@alahamdullila
@alahamdullila 3 месяца назад
እኔ ያልገባኝ ስጋው እደትነው ማለቴ ሁለቱም ነው የሚበሉት
@ኡሙፉአድቲዩብ
@ኡሙፉአድቲዩብ 3 месяца назад
ወለህ ያኔም ጥየቅ ነዉ ?
@EmaHewotiy
@EmaHewotiy 3 месяца назад
የእኔም ጥያቄ ነው
@Ntube444
@Ntube444 3 месяца назад
ተዋዶ ያለበት እስላም ክርስቲያኑ ተዘነጋሽ እዴ ኢትዮጵያ መሆኑን 😂😂አለ ቴድ አፍሮ
@Suhair100-if1vz
@Suhair100-if1vz 3 месяца назад
ሶፊ ፈጣሪ ደስተኛ ያርግሽ አስተዋይ ሴት እንኳንም ታረቅሽዉ ተጎዳ በጣም
@rukykassa210
@rukykassa210 3 месяца назад
አልሃምዱሊላህ ያሰላም ወላሂ ደስታየ ወደር አጣ ማሻ አላህ
@rukykassa210
@rukykassa210 3 месяца назад
ቶፌቅኮ ግን እድለኛ ወንድ ነህ ይቺን ለዛ ሶብር እርጋታ ያላት ሴት በማግኘትክ አላህ እስከመጨረሻ ያዋዳችሁ አላህን አጥብቀህ አመስግን እሺ
@simbo8917
@simbo8917 3 месяца назад
ኡንኳን ዳስ አላቹ ግን እዳዝህ ቃልድ ባትቃልድ ጡሩናው🎉🎉
Далее
HA-HA-HA 👊  #countryball
00:15
Просмотров 1,4 млн
ሶፊ ደነገጠች
24:18
Просмотров 65 тыс.