Тёмный

"ለሚስቴ የምደብቃት አንዳንድ ነገሮች አሉ" (አቶ ክብሩ) በቅዳሜን ከሰዓት 

ebstv worldwide
Подписаться 2,6 млн
Просмотров 32 тыс.
50% 1

Kidamen Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music , cooking segment and many more…, every Saturday @3:00 PM only on EBS TV.
#SaturdayAfternoonShow_EBSTV
Subscribe to EBS worldwide
Follow EBS Worldwide: / ebstvworldwide
Telegram Channel: t.me/ebstvworldwide
Facebook: / ebstv
Watch EBS TV on NILESAT
Frequency: 10791, 10792,10793, 10794
Symbol rate: 27500
Polarization: Horizontal
EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
#Ethiopiantv #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService #Your#1choice

Развлечения

Опубликовано:

 

16 окт 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 38   
@user-pf6rp1rv1k
@user-pf6rp1rv1k 3 года назад
ከቅዳሜ ከስአት አንዱ ምርጥ ፕሮግራም በርቺ ቲጂ
@ebtsamenat7299
@ebtsamenat7299 3 года назад
ቲጂዬ የኔ ውድ በፍቅር ነው ምወድሽ ከእርቅ መዓድ ጀምሮ በፍቅር ነው ምሠማሽ
@anwarmohamed7095
@anwarmohamed7095 2 года назад
እኔ እቃ ስገዛ በተቻለኝ አቅም እርዳታ እሰጣለው በጎነት ለራስ ነው ፈጣሪ የሚወደው በጎነትን ነው ።
@mentesnothuruma.subscribe7364
@mentesnothuruma.subscribe7364 3 года назад
Tg 😍 ሁልጊዜም እጅግ ደስ የሚለኝ ፕሮግራም ነው ትምህርት ሰጪ ነው በርቺልን 👏👏👏
@tgsis979
@tgsis979 3 года назад
We missed you tigist yet teftesheben new betam tekami new programshe pls atetfiben
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 3 года назад
👌👌👌 እሳማማበታለሁ ሁሉም ነገር አይነገርም። በፈለገው ያህል ብትግባባ የራሰህ የሆነ ለብቻህ ይዘህው የምትኞረው እውነት ሊኞር ይገባል። አንዳንዲ አጉል ግልፅነት ግንኙነትን ችግር ውሰጥ ያሰገባል
@anwarmohamed7095
@anwarmohamed7095 2 года назад
ሁላችንም መቻቻልና መዋደድ አለብን
@family-hw5fp
@family-hw5fp 3 года назад
Tg እናመሰግናለን ካንቺ ፕሮግራም ብዙ ተማርን
@anwarmohamed7095
@anwarmohamed7095 2 года назад
ማመን ተግባር ነው አንድን ነገር በምናየው ተግባር ማወቅና ማመን እንችላለን ።
@anwarmohamed7095
@anwarmohamed7095 2 года назад
ከባልና ከሚስት መደባበቅ ካለ ይህ አለመተማመንን ያመለክታል የሚል አስተያየት አለኝ ።
@kulenikitessa9010
@kulenikitessa9010 3 года назад
Much respect!
@anwarmohamed7095
@anwarmohamed7095 2 года назад
" ጥሩ መሰረት ያለው ቤት አይፈርስም "
@edenmokenen9981
@edenmokenen9981 3 года назад
Betam Tru tmhrt new thnak you
@AZGZ-nh4dk
@AZGZ-nh4dk 3 года назад
I like it nice👌
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 3 года назад
የምወደው ፕሮግራም ነው :: TG I love you 💕 እኔም ባሌ #ወንፊት ስለሆነ ሁሉንም ነገር አልነግረውም
@user-nx8pe6lt6b
@user-nx8pe6lt6b 3 года назад
🤣🤣🤣🤣🤣👊👊
@anwarmohamed7095
@anwarmohamed7095 2 года назад
ለመኪና መሪ ለሃገር መሪ ለባልና ለሚስት እውነተኛ ፍቅር ጥሩ ነው ፍቅር አስተማሪ ነው ።
@addisalemedebele4870
@addisalemedebele4870 3 года назад
👌!!!
@bezaye8884
@bezaye8884 3 года назад
Ufffffaaa tebark
@abiyutesfaye4278
@abiyutesfaye4278 3 года назад
አቶ ክብረት በሚል ይስተካከል
@hikma9963
@hikma9963 3 года назад
Tdar nuro eji gzot aydelem 👌
@anwarmohamed7095
@anwarmohamed7095 2 года назад
ልጅትዋ እንደምትወደኝ ከፊትዋ ተርድቻለው እንዳላገባት ገንዘብና መኖሪይ ቤት ወሳኝ ነው ።
@tees1045
@tees1045 3 года назад
Lk new tedar ye Egziabehari hasbm new
@anwarmohamed7095
@anwarmohamed7095 2 года назад
እውነተኛ ፍቅርን ከአንበሳ ከነብር ማወቅ ይቻላል ።
@nounaphones3020
@nounaphones3020 3 года назад
ስልኬንማ እንኳን ሊነካ ቀርቶ በክፉ አይኑ ሊያየው አልፈቅድለትም
@theehfamily2939
@theehfamily2939 3 года назад
የምትደብቂው ነገር አለሽ ስልክሽ ውስጥ?
@beckyj6977
@beckyj6977 3 года назад
መኪና ሲገዛ ሳይነግራት እና ሳያማክራት ገዛሁ አላት?!? የብዙ ባሎች ባህሪ ነው አይመቸኚም።።።
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 3 года назад
ምክንያቱን ነገረሽ እኳ ለሷ ቅድሚያ ምትሰጠው እና እሱ ቅድሚያ የሰጠው ሁለት የተለያዬ ነገሮች ነበሩ በሱ መንገድ ሄዶ የሷን ህልም አሳካ ዋናው እሱ ነው
@aynalembejdo9682
@aynalembejdo9682 3 года назад
ወይ ጉድ ዩጉድ ውሉምጋ አለ
@dawitmelese9677
@dawitmelese9677 3 года назад
ትዳር ምንድነዉ
@ebtsamenat7299
@ebtsamenat7299 3 года назад
ትዳር ሁለት ወንድና ሴት ከተለያየ ቤተሠብ የመጡ ተሣስበው ተዛዝነው ተከባብረው በፍቅር ልጆችን ወልደው ሀገር ሚመሠረትበት ተቋም ነው በኔ እይታ።
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 3 года назад
የራሱ መመሪያ መኞርያ ህግ ያለው ተቆም። በአላማ የተቆቆመ ሰሪው እግዚአብሔር ነው።ወደዛ ተቆም መጀመርያ እራስን ለህግጋቶቹ ተገዠ ሆኞ መገኝት መረዳት ብቁ ሆኝ መገኝት ወሳኝ ነው ።
@user-xc9gd2el6v
@user-xc9gd2el6v 3 года назад
ትልቅ ተቋም ነው።
@masreshakassa7732
@masreshakassa7732 3 года назад
ጠያቂ ብዙ የምትናገሪው አንቺ ነሽ። ተጋባዡ እንግዳ ቁጭ አድርገሽ ስታወሪ አይደብርም? እባክሽ አሳጥሪ ንግግርሽን።
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 3 года назад
ታውቂያታለሽ?? ሀሳብ ስትሰጭ ማንንነቷ ያወቅሸ አልመሰለኝም
@godislovegodislove3546
@godislovegodislove3546 3 года назад
እናንተ አይጦች ለልብስና ለሜካብ ብላችሁ ማተባችሁን ትበጥሳላችሁ
Далее
Gere emun part 185 | ገሬ እሙን ክፋል 185
38:28
Drive through the color🚗❓
00:13
Просмотров 2,8 млн
Цены на iPhone и Жигули в ЕГИПТЕ!
50:12