Тёмный
No video :(

Ethiopia - የጠቅላይ ሚንስትሩ የጎንደር ጉዞና ውጊያው፣ የኤርትራ ጦር በተጠንቀቅ፣ የአቡሽ ዘለቀ አነጋጋሪ ፖለቲካዊ ዘፈን፣ የትግራዩ ወርቅ ማውጫ ትርምስ 

Feta Daily News
Подписаться 838 тыс.
Просмотров 153 тыс.
50% 1

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Опубликовано:

 

12 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 193   
@SureSureefel-pq2pp
@SureSureefel-pq2pp Месяц назад
ቡሼ የኔ ማር ምላርግህ ተባረክ እ/ር ይጠብቅህ ከድሬድዋ ሱራፌል።
@User_19967
@User_19967 Месяц назад
ውይ አምላኬ እባክህን ጦርነትን ከሀገራችን ላይ አጥፋው አምላኬ ጌታዬ አባቴ እባክህን ያገሬ ሰዎች በሰላም ወጥተው በሰላም ይግቡ ክፉዎችን ከሀገራችን አውጣልን አሜን
@dagmawisamson2101
@dagmawisamson2101 Месяц назад
#ድል ለሰፊው የአማራ ህዝባዊ ሠራዊት ፋኖ ይሁን። ❤❤❤
@aregahailu2487
@aregahailu2487 Месяц назад
አቡሸ በርታ እነመሰግናለን
@badhesaabduraman
@badhesaabduraman Месяц назад
One
@almazshiferaw1016
@almazshiferaw1016 Месяц назад
ሁሉን ለእግዚአብሔር መስጠት። ፍርዱን እናያለን
@segededemissie3505
@segededemissie3505 Месяц назад
ትክክል !!!!!
@WXY7007
@WXY7007 Месяц назад
የምተስተለልፉት ዜናዎች ቀኑ ብጣቀስባት ቆንጆ ይሆነል አስቡበት
@eexx8265
@eexx8265 Месяц назад
አፌ ቁርጥ ይበልለት እደናተ ለሆዱ ያደረ አይደለም እናተ ሆዳም
@JemalZeynu-lz3yu
@JemalZeynu-lz3yu Месяц назад
Abichu Jegna
@Fikru1948
@Fikru1948 Месяц назад
Duryew❓️
@user-sv3ev6ee3g
@user-sv3ev6ee3g Месяц назад
@JemalZeynu-lz3yu ye jegnam jegna new, atayim inde wela fanon ,weyanen, shenen etc sayley hulunim be dur be gedelu abaro ina be findid akumoachew irsu Gonder ina gorgora gebto ke amara hizb gar sle limat yiweyayal.
@JemalZeynu-lz3yu
@JemalZeynu-lz3yu Месяц назад
@@user-sv3ev6ee3g erasu Jegna wetader nw manenem aysemam 1000 (shi) amet yinges
@jffhjhgfghjjj2188
@jffhjhgfghjjj2188 Месяц назад
የኛወጀል ብዙያሳየናል አላህይማርን
@zenbumer.yutube
@zenbumer.yutube Месяц назад
Gonder. Nw. Ygabw. Andyiwoxa
@mussiedebrezion554
@mussiedebrezion554 Месяц назад
🇪🇷🇪🇷🙏🙏🇪🇷🇪🇷
@adgolignfanta7289
@adgolignfanta7289 Месяц назад
።እኔ የምለው ሰበር ዜና ይላል ሁሉም የምታቀርቡት ዜና ላይ ግን ምንም ሰበር ዜና የለውም ኖርማል ነው ምንድነው ነገሩ ፋና መሰለኝ እኮ በቃ
@songohan7170
@songohan7170 Месяц назад
ኢትዮጵያ ለዘመናት ሰትላላክ ሰራ ሰታሰፈጽም የዘለቀች ሀገር ናት ጠ/ሚ ወደስልጣን ከመጡ በሗላ ተላላኪ ከምሗን አንገቴን ለቢላ ብለው ነበር በተወስነ መንገድ ላለመላላክ ጥረው ነበር ነገር ግን የ ኢትዮጵያ መዋቅር የተገነባው በተላላኪነት ሰለሗነ የውሀ ሽታ ሗኖ ቀረ :: እራስህን መሰለሕ መኖር እና ማስተዳደረ መተዳደረ ከነጻነት በላይ ነጻ ያደርገሀል ::
@AlamYlima
@AlamYlima Месяц назад
እረ ጎንደር እባካችሁእዛው አስቀሩት
@user-so2ew9ii2c
@user-so2ew9ii2c Месяц назад
😂😂😂አይወሬ
@Jonny-z9n
@Jonny-z9n Месяц назад
ጎርጎራ ጎንደር አይደለም ከባህር ዳር 98 ኪሎ ሜትር ላይ ነው
@selamawitwondie8148
@selamawitwondie8148 Месяц назад
​@@Jonny-z9nምን ለማለት ፈልገህ/ሽ ነው ጎርጎራ ከጎንደር ደሞ 61ኪሜ ነው
@Jonny-z9n
@Jonny-z9n Месяц назад
@@selamawitwondie8148 ምንም ለማለት አይደለም በጎንደር ና በባህር ዳር አዋሳኝ መሆኑን ጥቁምት ነው ከላይ የተፃፈውን ተመልከች ያኔ ይገባሻል
@mistreselassie3163
@mistreselassie3163 Месяц назад
አሳቀኝ 😅😅​@@Jonny-z9n
@user-sv3ev6ee3g
@user-sv3ev6ee3g Месяц назад
Abiy wedefit , and lenatu yehone wend new.Berta gizew ahun new Ethiopian lemalmat. Jegnaw Abiy Fesamun fano kuatin le kuatin aruwruwatew.indih new meri malet maninim ye sefer duriye yemayfera.Viva Abichu!!!
@Fikru1948
@Fikru1948 Месяц назад
@user-sv3ev6ee3g ❗️⚠️Astaxqie Julaa Yet Xefa ? AMHARA has 4.5 million FANO Militias all over the region‼️ Thanks for Julaa.
@dejenemideksa8208
@dejenemideksa8208 Месяц назад
ፋኖ ምን እያላችሁ ነበር ጎንደር ከመጣ ማርከን እናስቀረዋለን ብለው አልተቦተረፉም እንዴ?
@Jonny-z9n
@Jonny-z9n Месяц назад
ጎርጎራ ጎንደር ሳይሆን ከባህር ዳር 98 ኪሎ ሜትር ላይ ያለ ነው
@teka1528
@teka1528 Месяц назад
Ante denkoro, gonder bihonesa!! Fokare , hodam , sebseb!
@planettube23
@planettube23 Месяц назад
​@@teka1528 poop poop aleh aydel
@Biftuu.wara.walloo
@Biftuu.wara.walloo Месяц назад
😂😂😂ፋኖ ወሬ እና ፉከራ ብቻ ነው
@Fikru1948
@Fikru1948 Месяц назад
Qizenun nw YeLeqeqew‼️
@danielgonitie3075
@danielgonitie3075 Месяц назад
Zone 3 ቃሊቲ ሰሞኑን እንጠብቅሀለን
@user-ry7vt7db6l
@user-ry7vt7db6l Месяц назад
ማሰርን የሚያኮራ ሙያ አድርገኸዋል።
@tesfutsegay9236
@tesfutsegay9236 Месяц назад
ድሮም ኢትዮጵያ የምዕራባውያ ባርያ ናት የሄ ሁሉ ትርምስ በማይክ ሃመር የመጣ ነው የኢዮ ህዝብ ቀናህ በል ❤❤
@dawitMontreal3706
@dawitMontreal3706 Месяц назад
This is non of your businesses..
@MaleseyohannesGetiso-dx7ts
@MaleseyohannesGetiso-dx7ts Месяц назад
እትዮጵያ..በሉአላዊነት..ጉዳይ..ለይ..ውሳኔ..ከመስጣት..ወደ
@Tybatube
@Tybatube Месяц назад
እስላም አሌኩም ወድ የአግሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ ቅንነት የራስ ነወ😢😢😢
@dagmawisamson2101
@dagmawisamson2101 Месяц назад
#ከንቲባ ዓብይ አህመድ እመኑኝ በቅርቡ ከስልጣኑ ይለቃል!! ይወርዳል። ❤❤❤ አሜን።
@demismuktar
@demismuktar Месяц назад
አብይ=666። ❤😂❤
@MaleseyohannesGetiso-dx7ts
@MaleseyohannesGetiso-dx7ts Месяц назад
እትየጽያ..ከኤርትራ..በሰጥቶ..ኸመቀበል..መሪህ..የአሰብ..ወደብ..የራሷ..የመድረግ..ሰለማዊ.እና..ቀዳማዊ..አጀንዳ..ይሁን..የሶማሌ...ላንድ..የበህር..በር..ጉዳይ..የለቀለት..ጉዳይ ይሁን..በዝህ
@MaleseyohannesGetiso-dx7ts
@MaleseyohannesGetiso-dx7ts Месяц назад
ሶኸማልያ..የግብፅ..ፍሽካ..ናት..ቸይናና..ሩስያ..የምስራቅ..አፍረካ...ጠንካራ..ኃይል..እና..ወደአፍርካ..መግብያ..በር..መሆንዋን..የውቃሉ..የእትዮጵያን..የእኮኖሚ..መፈርጠም..ይፈልጋሉ..ግብፅ..እርግጠኛ..ነኝ..ከሶማልያ..ጋር..ርቃ..አትሔድም..ስለዝህ..ጠነንካራ..እና..በራሪ..አገር..አፍቃሪ..የጦር..ኀይል..መገምባት..ጦርን..በጦር..መስፈራራት..አማራጭ.. የሌሌለው..ነው..ጅቡቲ..ተው..አዋሽ ወንዝና..የጅቡቲ..ወደብ..ይመጣጠናሉ..ያለክፍያ..መጠቀም..ነው..ሶማሌ..ላንድ..አገር..የመሆንዋ..ጉዳይ..ያለቃ..የሞታ..ነው..አሜርካ..ለዶላሯ..ስትል..ወስናለች..የአሰብ..ወደብ..ለእትዮጵያ..እንድሆን..አሜርካ..ትፈልጋለች..ምክንያቱም..ግብፅና..ኤርትራ..BRCS..ናቸው..
@RahaelYhdego
@RahaelYhdego Месяц назад
አመሪካን የኤርትራን ሉዎላዊ ባሕርዋን መወሰን አትችልም ኢትዮጵያም አድ ስንዝር መንካት አትችልም 1950 አሜሪካን ኤርትራን የበደለችው ይበቃል ​@@MaleseyohannesGetiso-dx7ts
@RahaelYhdego
@RahaelYhdego Месяц назад
ማነው የሰውን ባሕር ያለ ሳማሊያ ፈቃድ ወደብ ወስዳቹ መርከቦቻቹ በሰላም ይመላለሳሉ ያለክ😅😅 የመን በቂናት ለግብሮ ሳዶማዊት ኢትዮጵያ4::
@user-sv3ev6ee3g
@user-sv3ev6ee3g Месяц назад
@@RahaelYhdego melkam tikoma new wendime . ingidiyawis inantem yebahir hayil alachihu. Minim inkuwa le bahir hayl derejanet batibekum, inde akimachihu ybekachihuwal.
@destaergano3121
@destaergano3121 Месяц назад
የሶማሌ ወታደር ወደ ኤርትራ ሄደው መሰልጠን ፅድቅ የሶማሌ ላንድ ወታደሮች ወደ ኢትዮጵያ በመሄድ ሀጢያት የሚሆነው እንዴት ነው?
@RahaelYhdego
@RahaelYhdego Месяц назад
እኔ የሚገርመኒ የሳማሊያ ወታደሮች ኤርትራየሚሰለጡንት ኤርትራ ሳማሊያ ኢትዮጵያ መንግስታት የዛሬ 5አመት የተፈራረሙት ነው ኤርትራና ሳማል በውሉ መሰረት ፀንተው እየሰሩ ነው ኢትዮጵያ ነች ያፈነገጠችው የናተ ድድብና ይገርማል
@user-sv3ev6ee3g
@user-sv3ev6ee3g Месяц назад
@RahaelYhdego wendime Ethiopia talak ina tilik hager nat.ke inante melakekuwa bejat inji algodatim. Yebahir ber guday kehone, ke teleyayu ye gorebet hagerat gar beselam ina bemegbabat indihum seto be mekebel merih meseret yale torinet chigruwan meftat tichilalech .le Ethiopia torinet aybejatim. Ethiopia bizu yalteneku habit ina lem meretoch bizu yesew hailim aluwat. Ahun Mesrat bicha new yemiyasfeligat.selam le Ethiopia ina le gorebetochiwa
@JacfarbadrudiinYuusuflobi
@JacfarbadrudiinYuusuflobi Месяц назад
ትክክል ነው የሌላ ሀገሪ ሰው ማዲናችን ከሚሆስድ የሀገራችን ሽፉታ ብያወጣው ይሻላል
@AbdurezakKedir-cg5dh
@AbdurezakKedir-cg5dh Месяц назад
Ene Abiy Al amachew dihan
@bamlakunegatu
@bamlakunegatu Месяц назад
ጠቅላዩ ለሁለት ግዜ በጥቁር ልብስ መርቀዋል በስማቸው የተፃፈውን መሠረተ ድንጋይና ሪቫን ለመንካት ርቀታቸውን ጠብቀዋል
@UsmanFati-n5g
@UsmanFati-n5g Месяц назад
Hin sobiin
@MulugetaRegassa-z1b
@MulugetaRegassa-z1b Месяц назад
Horibuli ulradhu 4:35
@teka1528
@teka1528 Месяц назад
FETA!! TOR YEWUGAH, WITH YOUR NEWS
@Atifra1532
@Atifra1532 Месяц назад
ከዚህ ወዲያ ከኤርትራም፣ከትግራይም፣ከአማራም ጋ የሚዋጋ ሞኝ የለም የፉየል ቀንድ ያለው ብልጥና ገገማው (ብልጥግና) ከፈለገ ከራሱጋ ይዋጋ
@negamekonnen8056
@negamekonnen8056 Месяц назад
አብይ አህመድ የኢትዮጵያ በረከት
@EmyaShataw-lp3tc
@EmyaShataw-lp3tc Месяц назад
😂😂😂😂😂
@DestaMasebo
@DestaMasebo Месяц назад
ሀገርን ከሀገር ጋር አተጣሉ የደም ነገዴወች
@AkaluGebere-b2x
@AkaluGebere-b2x Месяц назад
Hi
@mimiabebe5564
@mimiabebe5564 Месяц назад
123
@sultanbushira7786
@sultanbushira7786 Месяц назад
ፋኖ እኮ ምድር ላይ የለም ምድር ላይ ቢኖርም እናየው ነበር ፈታ ዴይሊ Ems ላይ ብቻ ነው ሽለላሰውን የሚያሰሙን
@SS-no5bu
@SS-no5bu Месяц назад
እኮ😂
@tube-yn2ul
@tube-yn2ul Месяц назад
ባርያዎቾ
@EmyaShataw-lp3tc
@EmyaShataw-lp3tc Месяц назад
ይገርማል ንቀት ነው ጎደር ሄዶ በሰላም ተመለሰ እግዚአብሔር ይወደዋል ማለትነው የንስሐ ጊዜ እየሰጠው ነው አልገባውም እጅ
@yeshambeltadele6612
@yeshambeltadele6612 Месяц назад
Banda!!!
@aberabeyene3802
@aberabeyene3802 Месяц назад
አቡሽ ማለት እኮ እነ እገሌ የሚጋልቡት ፈረስ ነው።
@tube-yn2ul
@tube-yn2ul Месяц назад
ጋላ
@AshagriaTekle
@AshagriaTekle Месяц назад
አቡሽ ዘለቀ ምርጥ አፍሪካዊ ኢትዮጵያዊ በመንደርና በጎሳ ጥበት ያልተጨማለቀ ጥልቅ እውቀት ያለው ጀግና የኦሮሞ ልጅ
@user-kc4zo3nx8b
@user-kc4zo3nx8b Месяц назад
ኮሜት ህዋ ናዛ ገለመሌ በል መጽሐፍ ቅዱስ እሳት እንደሚዘንብ ነግሮሀል ምልክት ነው
@durimohammed5282
@durimohammed5282 Месяц назад
Your updates are outdated. Pls keep up with new developments
@user-kr2ne3gn2p
@user-kr2ne3gn2p Месяц назад
😂😂😂😂 ውሼት በግሩ ቆመ 😂😂😂. ፋሽሽቱ ጎንደር ገባ 😂😂😂😂 💚💛❤😂😂💪💪💪ሽጦ በሼመተው የበሬውን ቀጃ ማንም አያስፈታው የፋኖን ጠበጃ አድ እኩል ካልሆነ ያድአገር ችሎቱ ክድላይ ብቻነው ያለው መዳኒቱ አለ ዳኘ ዋለ 💪💪💪💪👍👍💚💛❤✅✅✅✅. አማራ ያሼንፋል ፋሽሽቱ ይጠፋል
@Zufannigatu-ii1wf
@Zufannigatu-ii1wf Месяц назад
ገና ምን አይተን እሳት ነዉ የሚዘብብን የፈጣሪ ቁጣ ነዉ
@DawitEthiopia4391
@DawitEthiopia4391 Месяц назад
ባለህ ሰራዊት ብቃት የፀና መተማመን ሲኖርህ ሳታስፈቅድ ሱማሊያ ልትገባ ድንገት ፖርት ሱዳን ብቅ ልትል ትችላለህ ወለጋ ና ጎንደር መጓዝ የሚያስገርመው ፈሪ ብቻ ነው
@DawitEthiopia4391
@DawitEthiopia4391 Месяц назад
አቡሽ ዘለቀ ከትኩረት ማጣት ብዛት ሊሞት ስለሆነ እባካችው እሰሩትና ለአንድ ሳምንት ጀግና ይባል የዘንባባ ዛፍ መተከል ምንም ከኢትዮጲያ ሁኔታ የሚያገናኘው ነገር የለም ዛፍ ባይተከል የኢ/ያ ችግር የሚፈታ ነው የሚመስለው እኮ መንግስት ሆኖ ሀገርና ከተማውን ካላለማ ምን ሊሰራ ነበር የአቡሽን ዘፈን ሊያዳምጥ ነው
@merawit2074
@merawit2074 Месяц назад
አቡሽ ሰው ሰው የሚሸት
@LemmaOfola
@LemmaOfola Месяц назад
ፈረስማ መልካም ነው አህያ ነው
@bekevivakalebak1009
@bekevivakalebak1009 Месяц назад
Zegw sew
@maqdasmokonin810
@maqdasmokonin810 Месяц назад
❤አቡቹ ጀግና የጀመረውን ጨረሰ ምድራ ወረኛ እሳያስ ምቀኛ እያባላን እስከመቸ ነው ወገን
@Fikru1948
@Fikru1948 Месяц назад
Confuse and convince. An old tactic.😂😂
@alexkomata2327
@alexkomata2327 Месяц назад
አቡሽ አማራ ነው ድርቅ እንጂ ዛፍ አይ ውደም😂
@tesfayedarsema415
@tesfayedarsema415 Месяц назад
አዎ ሁሉም እውነት ነው። ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ ያለበለዚያ ድንጋ ነው ተብለህ ትጣላለህ። እንደተባለው ፋኖ በወያኔ ሴራ የአማራን ወጣት ደም ከምታፈስ የህዝቡን ንብረት ከምታፈርስና ከምትዘርፍ የህፃናትን ተስፋ ከምታጨልም ቆም ብለህ ጊዜ ወስደህ ደጋግመህ አስበህ ለዕድገት ተነሳ። ታሪክ ስራ። ወያኔ እንኳን ለአማራ ለትግራይ ሕዝብ ውሽትና ጥፋት በስተቀር ያመጣለት ትርፍ የለምና። አትጃጃል። ወንድማዊ ምክሬን ለመግለፅ ነው።
@abebekesete
@abebekesete Месяц назад
ጎንደርን ምን ያህልን ሲንቀው ነው አብይ ጎንደር የገባው
@user-cc5cq4jz1h
@user-cc5cq4jz1h Месяц назад
ትግራይን ከኢትዮፕያ ተገንጥላ ሃገር ለመሆን ሶማልያ እውቅና እንድትሰጠን እንጠይቃለን
@user-to2mg1gj3l
@user-to2mg1gj3l Месяц назад
ትገንጠል ትግሬ ግን ወልቃይት ራያ ይዛ አትገነጠልም የራሶን ብቻ ትግሬ ክፍለ ሃገርን ይዛችሁ ተገንጠሉ
@nuyohanatube1312
@nuyohanatube1312 Месяц назад
ይሄን ያክል ሰው ለምን እንደሚከታተላችሁ ይገርማል
@user-lj7jv3ye4t
@user-lj7jv3ye4t Месяц назад
በጎንደር ዙሪያ ከባድም ቀላልም ውጊያ አልነበረም።
@Workiyeworkalem
@Workiyeworkalem Месяц назад
Abush wondime ante besew demm kemeteyek dinekal ,Yehitsanatin anget eyaredu demmachewin kemitetut mehakel aydelekim nebsik behitsanat demm kemeteyek dinalech manim bikawem lerasu new lenebau
@mebratufentahun4316
@mebratufentahun4316 Месяц назад
አማራ ክልል ዳታ ተለቋል የአብይን ጉድ በየቀኑ እናጋራለን
@user-od8gc6vj5z
@user-od8gc6vj5z Месяц назад
አይ ጉድ የአማራ ደም እደጅረት በፈሰሰባት ኦረሞ ፈጣሪ የመጀመሪያ የማስጠ ቀቂያ ምልከቱ ማሰየቱን ልብ እንበል በፈሮን ላያ የሳየው መጀመሪ ምልክት እዲህ ነው እንጂ የጀመረው መፃፍ ቅዲስ ትቢተ ይሳያስን አብቡ
@jamelamohammed3212
@jamelamohammed3212 Месяц назад
ምእራባውያን አሁንም ሀገራችንም እያመሱነው በፋኖ በኩል
@dagmawisamson2101
@dagmawisamson2101 Месяц назад
#ድል ለሰፊው የአማራ ህዝባዊ ሠራዊት ፋኖ ይሁን። ❤❤❤
@rahelakilelu4994
@rahelakilelu4994 Месяц назад
የሌላ ሀገር ወታደር ማሰልጠን በምን ሂሳብ ነው ኤርትራና ኢትዮጵያን ሊያጋጭ የሚችለው ሆ ይልቅ ከገባንበት አዙሪት ሳንወጣ ስለሌላ ጤርነት እያወራችሁ ልባችንን አታሳምሙት
@megapackagetube1084
@megapackagetube1084 Месяц назад
የመኖር እና ያለመኖር ሁኔታዎች ፖለቲካዊ ይዘት ያስብላቸዋል ካልክ የሚሞተው ሁሉ ፖለለቲኬካ ነው እያልከን ነው
@aberadabi1617
@aberadabi1617 Месяц назад
ከባድ ውጊያ አልክ?ሲያምርህ ይቅር?
@be-liever
@be-liever Месяц назад
አቢቹ ይለያል ጀግና ነው💪💪 ከቢቹ ዛሬ ደግሞ ጎነደር ወስጥ ፈታ ፏ ፈሽ ብሏል 🤣😂😂😂 ውሾች ይጮሃሉ ግመሎች ይጓዛሉ🤭
@beretukanMeles
@beretukanMeles Месяц назад
እረቦቱ አብይ አህመድ ነው ወይስ ትክክተኛው🥰🥺🥺🥺🥺
@edenkidane1625
@edenkidane1625 Месяц назад
አንተ ለምንድነዉ በማታቀዉ ገብተህ የምትፈተፍት የምን ተጠንቀቅ የሰልጣኝ ምረቃ ነዉ ጌና 37ኛ ይሄዳሉ ኤርትራ ሁሉ ግዜ ጥንቁቅ ነች ዉሸታም አልያም በአገርህ ያለ ችግር ጨርስ😂
@teka1528
@teka1528 Месяц назад
Ante wusha, feta! Sele tornet becha tawerale! Tornet kebethe ayetefa! ANTE wushetam!
@biriktihaile5499
@biriktihaile5499 Месяц назад
ንስሃ ይቅርታ ያስፈልጋቹሃል ሌላም እናያለን
@MehamediSiragi-nz9tr
@MehamediSiragi-nz9tr Месяц назад
ለመሆኑ ፋኖ የት ነው አብይ ጎንደር ከገባ
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf Месяц назад
አየር ላይ።
@MehamediSiragi-nz9tr
@MehamediSiragi-nz9tr Месяц назад
@@InnocentGuitar-yv4hf እኮ ከላይ 🤣🤣🤣🤣
@aidatadesse2203
@aidatadesse2203 Месяц назад
ABUSH...Shebeen gebehataaaaa😅
@user-op8xm9bx4b
@user-op8xm9bx4b Месяц назад
ጠቅላዩ ጎንደር ከመጣ እጅለመስጠት ነዉ ሲሉ አልነበረም እንዴ? ምነው ወሬያቸው እና ተግባራቸው አልተገናኝቶም እነፋኖ😂😂😂😂😂
@Sara-kr9xn
@Sara-kr9xn Месяц назад
መረጃህን እጥና እብቹ ጎንደርእልህደም!!!!የጎንደር!ህዝብእልሠማም እቀባበልም እልተደረገም!!!ወይ በድብቅ ሄዶይሆን ??
@aidatadesse2203
@aidatadesse2203 Месяц назад
GUDEH FELAAAAA😂😂😂
@bayisagada684
@bayisagada684 Месяц назад
አዝማሩዎቻቺንም ሰላም ብዛምሩ ጥሩ ነው?
@AbdurezakKedir-cg5dh
@AbdurezakKedir-cg5dh Месяц назад
Ene Abiy Alamachew ye Addis Ababan hizb masekayet new Allah Ayasakalachew.
@user-us5nu5vj7d
@user-us5nu5vj7d Месяц назад
Yih jezbaa.....ye Tigray hizbi sichefechefe belew belew sil yeneber zeregna zare degmo...leyito yaleksal... Yane Ethiopia atfersiim...eyale sifokor alneber...
@user-ry7vt7db6l
@user-ry7vt7db6l Месяц назад
ወየ አንተ እኮ መከላከያን ወግተህ ነው ችግር የጋበዝከው።
@samuelmehari5188
@samuelmehari5188 Месяц назад
ፈታ አንተ ጡንቻ ራስ ጭንቅላትህን ፈታ አድርገው በስም ብቻ አይደለም፡ፈታ ማለት። የኤርትራ ሰራዊት በተጠንቀቅ እያልክ ስንት ዓመት ነገድክ የኤርትራ ሰራዊት ሁሌም እንደንስር በተጠንቀቅ ነው ተፋታን አቦ
@biriktihaile5499
@biriktihaile5499 Месяц назад
ሶማልን ማሰልጠን ኣሁን ኣይደለም ታውቃላቹ ከውግያ በፊት ነው ወያነ እራቆታቹ ኣውጥቶ ቂጣቹ ሲገርፋቹ ኣቁፎ ፍልብሶ ኣጠጥቶ ትንፋስ ሰጣቹ ሻብያ ኣሁን ይህን ተረስቶ ጉራ እያበዛቹ ነው ውግያ ለራሳቹ ያድርግላቹ ውግያ ጉዳቱን እናውቀዋለን የመጣ ደግሞ ለነባጫ ጠይቁት ያለውግያ መግደል መስረቅ ልመና ሌላ ኣታውቁም እኛ በደስታ ሃገራችን እያለማን ነን ያለነው ይምንን ሁሉ ግፍ ኣምላክን እጃቹ እየሰጣቹ ነው ጌና እናያለን
@tedrostedla620
@tedrostedla620 Месяц назад
ወዳጀ እስከመቸ ትልቅ ሐገር እያላቹሕ እራሳችሑን የምሞኝት 😂😂😂😂😂😂
@robeltube8014
@robeltube8014 Месяц назад
ጎንደር ሳይሆን ጎርጎራ ነው የሔደው ከባህርዳር 98ኪሎሜትር
@selamawitwondie8148
@selamawitwondie8148 Месяц назад
ከጎንደር ደሞ 61ኪሜ
@user-gg6cg1oo8c
@user-gg6cg1oo8c Месяц назад
ጎርጎራ እኮ ጎንደር ዉስጥ ነዉ ሚገኘዉ🤔🤔🤔🤔
@user-rm4mp9ne6x
@user-rm4mp9ne6x Месяц назад
😂😂😂
@semiralagas4112
@semiralagas4112 Месяц назад
​@@user-rm4mp9ne6x አዳሜ ዞሮባችኋል እንዴ አንድ እኮ ነው ጎንደር ከዛ አዘዞ ከዛ ጎርጎራ ነው
@GelilaSisay-jt2ij
@GelilaSisay-jt2ij Месяц назад
Kiiii 666 and garden men he work fanoo government lead ethiopa soon.god do this
@user-wz2qk3pr1l
@user-wz2qk3pr1l Месяц назад
ወይዘሮ ፍንዶ የት ሂዳ ነው 😮🤣አብይ ጎርጎራ እስኪ ገባ ምን እየሰራች ነው ፍንዶ 😂በባዶ ፍከራችሁ ጀሯችንን አደማ እኮ ዘንድሮ አይወዘሮ ፍንዶ😆😆
@Mesfin23216
@Mesfin23216 Месяц назад
አንተ ለምን እስካሁን ከፍተኛ የተጋሩ ጥላቻ አምቀህ ቁጭ አልክ?????እስካሁን አንድም ቀን ስለትግራይ አዎንታዊ ዘገባ ዘግበህ አታውቅም። ሁለም አሉታዊና ስለትግራይ ችግርና negative መረጃ ብቻ ታቀርባለህ ትዘግባለህ።
@user-zv9yt4gh9q
@user-zv9yt4gh9q Месяц назад
ወሬ ብቻ
@tirunehnuru8733
@tirunehnuru8733 Месяц назад
ፈታ አባክህን በ21ኛው ክ/ዘመን ላይ መሆንህን አትርሳ።ሙያዊ ፕሮፌሺናል ጋዜጠኛ ሁኑ አታስመስሉ አትዋሹ የግድ አትደግፉ የሚታይ የሚጨበጥ ነገር ላይ ካላመንክ አንተ ተወው ልጅህ የኢትዮጵያን ታሪክ አና የዛሬውን የጎርጎራ ሪዞልት ከጅምሩ እስከዛሬ ድረስ አንተ እንዳልከው3ሳይሆን 17ጊዜ ሥራው ክትትል ያደረጉትን እሳቸውን አለማድነቅህ መብትህ ነው ይህንን ሥራ አለማድነቅ ድንቁርና ነው። ወንድሜ የ17ኛው ክ/ዘመን እሳቤ ጭንቅላትህ ላይ እንደሸረሪት ድር ዃላ ቀርነት ፣ዘረኝነት ወሮሀል።
@user-iw2ks6pc4u
@user-iw2ks6pc4u Месяц назад
RU-vidrecho enanite leqiso mezegeb endemitiqexilu huluyahil le hager yemisewu sile alu atasib aliqisu egnam enaniten banda eyasileqesinachu yehager ginibati kefita eniqexixilalen mikantum banda yetim ale ayixefamina.
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf Месяц назад
አብይ ጎንደር ነበር የዋለው ። የፋኖ ፉከራ የት ገባ?
@BasazinewBayih
@BasazinewBayih Месяц назад
Kedada
@user-dm1wi6jd7s
@user-dm1wi6jd7s Месяц назад
የኸን ሚድያ ባንድ ወቅት በውሸት ሲቀደድ ሥለሠማሁት አሁን የሚያዳምጠውም የአብይ ግሩፕ ነው
@tesfayegirma6270
@tesfayegirma6270 Месяц назад
ኤርትራ ለመጀመረያ ጊዜዋ ነው ወታደር ያሰለጠነችው ወሬውን አጣፍተህ ለማውራት የምትሯሯጠው
@durimohammed5282
@durimohammed5282 Месяц назад
Eritrean forces are always ready for any eventualities. There is no need to make story out of it unless you need it to fulfil your daily intakes 😂
@teka1528
@teka1528 Месяц назад
Alamylima!! Ante yegered, YEWUSHA, YESHERMUTA lig ! Abich begeru keGonder wuche! Fesam neftegna, min leb, alachu, sanba bicha! FANDYA, KOMOKER, KOSHASHA, serafet!!
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 Месяц назад
Abush is a child abush for real and then he tries to be a fake amhara fano would crucify him the frist time they see him.
@user-xc2uh2km6b
@user-xc2uh2km6b Месяц назад
የሻዕቢያ ሚድያ በኢትዮጵያ
@Tekulaw
@Tekulaw Месяц назад
Watew👈👈👈👈
@wariosara1069
@wariosara1069 Месяц назад
ODUU GAMMACHUU GUDDAA WARRA RABBII KAFFAAREE GADII TAHEE FARHOONI TOKKOFFA Fi UMMAATTA ISA Akkaa oduu miliqee dhuffee tokko jettuutti EOC warra waan rabbii maale jirra ollantuma barbaaduu hundii gadii tahee jirra jedhanii waan kana irratti hundee marsaa lammaffa farhooni lammaffa guyyaa farhooni tokkoffa gadii tahee guyyaa kibxaatta dhuffuu 1/10/1446 akkaa lakkofsaa hajirati farhooni lammaffa gadii tahuu dhagenne jirra waan kana irratti hundee haqaa ergamtota rabbii guddaa Muse fi Iisaa ykn Jesus hangaa ergama rabbii nabi Muhammad SAW hundii musilm ergama rabbii nabi Muhammad SAW guyyaa tokko yuuddaa guyyaa kudhanii 10 sommuu argee fallaa kana ummaatta musilm gammachuu farhooni fi fakkaatta farhooni gadii tahee kana ummaatta musilm guyyaa lammaa waggaa dhuftuu yoo rabbii fedhee inshallah sommaa jedhee ergama rabbii nabi Muhammad SAW guyyaa 9 fi 10 kudhanii sommuu niyyaattee fedhii rabbii guddaa tatee amarii tahee kana irratti hundee dubartota musilm kaa humnaa warana Ethiopia kaa ardii rabbii zinnaa balleessuu jirtuu ummaatta somalia hubbaattee munifiqaa Somaliland dhukkee tolchuu irratti xiiyyeeffattee jirra inshallah murtadii Islamuma irratti olli hintanuu waan tateeffii ummaatta Muslim kaa ardiille 7 kammuu Yemen fi houth hangaa Iraq hangaa turkey Othman alshababii birra dhaabbaachuu cimse kabajjanii isaan gaaffadhaa sababii sababii biyyootta Africa baha kessaa humnaa mormiittuu hedduu jirra warra dhugaa gubbaa jirruu ABO fi Alshababii qofa waan tateeffii waligalte tolchuu qabdanii jedhaa Dabaltaa Akkumaa barbaadee fannoo fashion dabree jirra waan tateeffii ummaatta kessaa balleessuu qabeenya ummaatta kessanii balleessuu dhiissaa Kabajamtota ummaatta addunyaa kana warra offi dhaaddaatte rabbii xiiqqeessuu maale hindhiissuu akkumaa beekkamuu ummaatta hadii faa ummaatta farhooni tokkoffa faa warra ummaatta suratul kaffii 18 kessattii rabbii dubbaatte faa rabbii xiiqqeessee jirra waan tateeffii inshallah kanalee xiiqqeessee nuu garsiisaa waan tateeffii mee waan farhooni tokkoffa jedhee rabbii quran Isa kabajjama kessattii suratul nazaata 79:24 gubbaatii laallaa jedhee kabajjanii isaan gaaffadhaa فَقَالَ أَنَا رَبُّكُمُ الْأَعْلَىٰ “Ani gooftaa keessan isa ol aanaadha” jedhe. Akkasumsi yeroo farhooni warra tollaa ummaatta yaadduu tahee ergama rabbii nabi Muse fi haruunii Obbolleessa Isa warra ummaatta Kara qajeellaa irra jallissuu kaa Addaa farhooni kaa hayyaa rabbii kijibsissu balleessaa jedhee dubbaatte mee xiixxalla laallaa suratul gaflril 40:25_33 Mee xiixxalla laallaa وَقَالَ فِرْعَوْنُ ذَرُونِي أَقْتُلْ مُوسَىٰ وَلْيَدْعُ رَبَّهُ ۖ إِنِّي أَخَافُ أَن يُبَدِّلَ دِينَكُمْ أَوْ أَن يُظْهِرَ فِي الْأَرْضِ الْفَسَادَ Fir’awnis “Muusaa nan ajjeesaa na dhiisaa, Gooftaa isaa haa waammatuu.” “Ani amantii keessan jijjiruu yookiin dachii keessatti badii mul’isuu isaan sodaadha” jedhe. وَقَالَ مُوسَىٰ إِنِّي عُذْتُ بِرَبِّي وَرَبِّكُم مِّن كُلِّ مُتَكَبِّرٍ لَّا يُؤْمِنُ بِيَوْمِ الْحِسَابِ Muusaanis ni jedhe: “ani nama boonaa guyyaa herregaatti hin amanne hunda irraa Rabbii kiyyaafi Rabbii keessanittiin maganfadhe.” Kabajamtota ummaatta addunyaa kaa ardiille 7 hundaa kessannuu naga rabbii guddaa bakkuma isaan jirtaniiti isaan gahu jechaa namitichii dandii idammuu kaa dubartota addunyaa kaa ardiille 7 kammuu xiiqqeessuu qama salaa dubartota gurgurraattee gallii argaachuu kaa guyyaa barbaadee gadantuma tabootta tolchuu irra warra duranii senna Ethiopia sabbaaffi sabballamtoota 85 kessattii ollantuma amantii kirsattana beekkamuu naannoo tigray sanyii balleessuu dhiiyyaattee sababuma tolchee sababuma ergama rabbii nabi Muhammad SAW furmaatta argaattee Alhuhamdullahi galata rabbii guddattii warra xa'ootaa gullaa demmuu kaa nuu sanyii Suleiman jedhee ergamtota rabbii guddaa derrejja guddaa qabduu xiiqqeessee yeroo amma kana dubbii fannoo Ahmara yuuddaa fi Nasaara kaa waan birra dhiissii waqaa sadii jechuu qofa irratti waligalte hinqabnee waan anii ummaatta kenna kaa naannoo Amhara kana yaaddaachiissu barbaadee beektota hedduu qabdanii Kara furmaatta kessanii amantii Islam falmii tolchuu qofa waan tateeffii amantii Islam ballaa ardiille 7 kammuu birrattii waliqixxaa waan rakkoo kaa dangeeffame kana rakkaachuu dhiissaa isaan sillaa ummaatta derrejja guddaa qabu yoo Kara qajeellaa gubbaa jirrattee tatee garuu hortodoksii wayyaa warra dubartota hortodoksii xiiqqeessee serraa kittabbaa qulqulluu kijibsisse serraa kessaa deebii boqonna 22:5 5 Uffata dhiiraa dubartiin hin uffatin! Uffata dubartii dhiirri hin uffatin! Eenyumti illee wanta akkasii yoo godhe Waaqayyo gooftaa kee biratti ciigga'amaa in ta'a. 6 Muka tokko irratti yookiis lafatti mann'ee simbirroo ilmaan yookiis anqaaq Akkasumsi warra kittabbaa qulqulluu xiiqqeessee dubartota wangella laallaabuu dhoowwaa osoo kittabbaa qulqulluu qoraxosii 1 boqonna 14:34 gubbaatii dubartii wangella laallaabuu dhoowwaa jedhaa 34 dubartoonni walga'ii waldoota kristiyaanaa keessatti hin dubbatin2. Dubbachuun isaaniif hin ta'u; akkuma seerri jedhutti haa abboomaman*. 35 Wanti isaan baruu barbaadan yoo jiraate garuu, manatti abbaa manaa isaanii haa gaafatan, dubartiin walga'ii waldaa kristiyaanaa keessatti dubbachuun isheedhaaf yeelloo dha. 36 Attam inni? Dubbiin Waaqayyoo isin biraa ba'e moo? Yookiis isinuma duwwaa bira ga'ee ree? Akkasumsi serraa qoraxosii 1 boqonna 11 lakkofsaa11:5_6 salphisa. 5 Dubartiin waldaa keessatti yommuu Waaqayyoon kadhattu yookiis yommuu waan Waaqayyo itti mul'ise himtu, yoo haguuggachuu dhaabaatte garuu, mataa ishee in salphifti; isheen kun dubartii mataa haaddattee wajjin wal hin caaltu. 6 Egaa dubartiin yoo haguuggachuu dhaabaatte, rifeensa mataa ishee murachuu iyyuu hin yeellaatu, dubartiin sababii malee rifeensa mataa ishee muratte yookiis haaddatte salphachuu yoo jibbite immoo haa haguuggattu. Waluma kabajamtota ummaatta addunyaa kana warra kunii kittabbaa qulqulluu itti ajaje dhiissee waan kittabbaa qulqulluu dhoowwuu fayyaddama akkaa oduu miliqee dhuffee tokko jettuutti akkaa ummaatta Shi'a guyyaa gammachuu kaa rabbii ergama rabbii Muse farhooni tokkoffa jallaa baassee kaa warra rabbii guddattii ammannee gammachuu guddaa Nasaara GADAA guddaa jedhanii Alhuhamdullahi galata rabbii guddattii farhooni lammaffa gadii tahuu dhiiyyaattee jirra bara motumma America xiiqqaattee Alshababii ollantuma argaattee ollantuma ummaatta Muslim dhiiyyaattee jirra sababii waan kana jibbaa kaffaarra musilm qabu ummaatta Muslim bakkuma jirruu hundaa hubbaachuu dandaa waan tateeffii waan rabbii quran Isa kabajjama kessattii suratul mutahina 60:1 fkn jedhee bakkuma hundaa dubbaatte laallaa يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا لَا تَتَّخِذُوا عَدُوِّي وَعَدُوَّكُمْ أَوْلِيَاءَ تُلْقُونَ إِلَيْهِم بِالْمَوَدَّةِ وَقَدْ كَفَرُوا بِمَا جَاءَكُم مِّنَ الْحَقِّ يُخْرِجُونَ الرَّسُولَ وَإِيَّاكُمْ ۙ أَن تُؤْمِنُوا بِاللَّهِ رَبِّكُمْ إِن كُنتُمْ خَرَجْتُمْ جِهَادًا فِي سَبِيلِي وَابْتِغَاءَ مَرْضَاتِي ۚ تُسِرُّونَ إِلَيْهِم بِالْمَوَدَّةِ وَأَنَا أَعْلَمُ بِمَا أَخْفَيْتُمْ وَمَا أَعْلَنتُمْ ۚ وَمَن يَفْعَلْهُ مِنكُمْ فَقَدْ ضَلَّ سَوَاءَ السَّبِيلِ Yaa warra amantan! Diina kiyyaafi diina keessan jaalallee hin godhatinaaOdoo isaan dhugaa irraa waan isinitti dhufetti kafaranii, sababa isin Rabbii Gooftaa keessan ta'etti amantaniif qofa Ergamichaafi isinis baasanii jiranuu isin gara isaaniitti jaalala dhaqqabsiiftuYoo karaa Kiyya keessatti qabsaa'uufi jaalala Kiyya barbaacha kan baatan taataniif (jaalalloo hin godhatinaa)Odoo ani waan isin dhoksitaniifi waan isin ifa gootan beekuu gara isaaniitti iccitiin jaalala dhaqqabsiiftuIsin irraa namni kana hojjate dhugumatti karaa qajeelaa irraa jallateera.
@zenebetessema8518
@zenebetessema8518 Месяц назад
አብይጎንደር የሄደበት ምን መረጃ አለህ ?
@admasuaddisalem4597
@admasuaddisalem4597 Месяц назад
Abushe tedin lemakel yemetadergwen teret ......
@YtB-nl8oq
@YtB-nl8oq Месяц назад
ቆይ ፋኖ የጫካ ጅብ በላቸው እዲ እግረኛው አብይ ይሮጣል😂
Далее