Тёмный
No video :(

ለማግባት፣ ለመውጣት፣ ለመግባትና ተረጋግቶ መኖር ላቃታችሁ። Kesis Ashenafi 

AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Просмотров 52 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

29 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 170   
@user-ti5oz7lj4n
@user-ti5oz7lj4n 4 года назад
🌹🌹 #ታላቅ_የፍቅር_ቀን🌹🌹 እኔ የማከብረው ሁሌ ምዘክረው አለኝ #የፍቅር ቀን አለኝ የማረሳው ልቤን አሸንፎት በእንባ የማወሳው የኔ ውድ አፍቃሪ በቀጠሮው ሠአት በቀጠሮው ቦታ ሳያረፍድ ተገኝቶ በዛች በከፍታ በደሙ ቀለበት ገብቶልኝ ቃልኪዳን #በእውነተኛ_ፍቅር_ለውነተኛ_መዳን ✝ልሙትልሽ ብሎ በፅኑ መሀላ መውደዱን ገልጦልኝ እንድኖር በተድላ በዛች በለተ #አርብ በፍቅር ቀናችን ✝💘ፍቅሩን ገልጦልኛል ቀይ አበባ ሳይሆን ቀዩን ደም ሠቶኛል ✝ስለዚህ ያችናት እርሷ ናት የኛ ቀን የኔና የውዴ ለአለም የታየበት በርሱ መወደዴ። ✝✝✝✝❤🙏
@betibeti904
@betibeti904 4 года назад
Wow des ylal geta tedareklg
@jeryyimulugeta7310
@jeryyimulugeta7310 4 года назад
እንኳን ለሠማዕቷ ቅድስት አርሴማ በሠላም አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች የሠማዕቷ ረድኤት በረከቷ ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን
@henokwagari7795
@henokwagari7795 4 года назад
አሜን
@almightlord1579
@almightlord1579 4 года назад
አሜን
@user-wy8ge6wr5y
@user-wy8ge6wr5y 4 года назад
አጥንትን ሰንጥቆ ይገባል ትምህርትህ የእርስዎን ትምህርት በሰማሁ ግዜ የመኖሬ ተስፋዬን ይጨምርልኛል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር
@softlife5208
@softlife5208 4 года назад
ቀስስ እግዚአብሔር ዘሮቱን ይባርክልኝ በጣም ነው እምፅናናው እምማአረው በትምርቶት ትዳሮቶን ልጆጆህን እግዚአብሔር ይባርክ ምክሮት ዘውተር አይለየን
@user-xl3sg7pj2k
@user-xl3sg7pj2k 4 месяца назад
ወድሜ ቃለህይወት ያሰማልን እኔ በአረብ ሀገር የምኖር ሴት ነኝ አድቀን የከፋኝ ቀን ይቱብ ገብቼ ያንተን ትምህርት ሰማው 👂እውነትእልሁ ተቀየርኩ በጣም አመሰግናለሁ አሁን ሁሉንም ትምህርቶች እከታተላለሁ እግዚያብሄር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ🙏🙏🙏🙏
@genethana1145
@genethana1145 4 года назад
Thank you very very much Kesses. I love your lessons/video. It Touched my soul everyday . All your video is going to change my life for better Place.
@user-ut6jr1mk1c
@user-ut6jr1mk1c 3 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አመሰግናለሁ ወንድም እግዛሐቤህር ይስጥልኝ ተባረክ
@elizabettesfaye2451
@elizabettesfaye2451 4 года назад
አሜን ታመኛ አወጣለሁ መመሐር የመላኩተን ተመሄርቶች በሰራየም ቦታ ሆኘ በጣም አሰላሰለዋለሁ አኔ አንደተጠቀምኩ ሁሉም ሰው የጠቀም ለመመሔራቸን አደመና ጠና የስተለን ያገልግሎት ዘመኖተን ይባረክ
@meronkidane8661
@meronkidane8661 3 года назад
መምህር ያንተ ትምህርቶች በሰማሁ ቁጥር እጽናናለሁ ቃለ ህይወት ያሰማልህ
@meneberegebere7101
@meneberegebere7101 4 года назад
በብዙ ተምሬበታለው እግዚአብሔር እምነት ይጨምርልን አሜን ተባረክ ወንድም
@user-fx2dj8qj4i
@user-fx2dj8qj4i 4 месяца назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜ ና ጤና ይሰጥህ ❤❤❤❤
@mihretayalew520
@mihretayalew520 4 года назад
ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ያገልግሎዎትን ዘመን ያብዛልን እሜን አሜን አሜን
@urud8496
@urud8496 Год назад
አባታች በዕድሜ በጤና ያኑርልን የርሶ ትምህርት ብዙ ግዜ አጥቴ ሰብሮ ይገባል ቃለህይወት ያሰማልን
@bizenyemaryamleji431
@bizenyemaryamleji431 4 года назад
መምህር መድሃኒያለም ክርስቶስ ይባርክህ ስትመርቀን ምን እንደሚሰማኝ ልንገርህ አባታችን ኤሊ በደከመ መንፈሱ ሲመርቃት አሜን አለች ያልከውን እያሰብኩ በጣም አሜን እላለሁ ይስማን
@aaff755
@aaff755 4 года назад
እነተውድ እህቶች እነ ውንድሞች ይህ የሚስተምረን ትምህርት መነፍቃን ነው የምታዳምጡትን ትምህር መርምር ያለድንግል ማርያም ያለቅዱሳን የምታስተምርው ትምህርት ሁልጌዜ ባዶ ነህ እግዚአብሔር ውድ ቤቱ ይመልስህ
@user-nw7mj4xk9e
@user-nw7mj4xk9e 4 года назад
እረ እህቴ የሰውየውን ትምህርት አዳምጭ ዝም ብለሽ አትኮንኒሰውየውን እውነት የሆነ ትምህርትነው የሚያስተምረው እየሱስም እኩ ህዱ ለአለም ወንጌልን ስበኩ ነው እንጂ ስለቅዱሳን ስበኩ አላለም
@freegetcho9663
@freegetcho9663 4 года назад
ሲጀመር እስከ መጨረሻው ብትሰሚው ኦርቶዶክስ መሆኑን ትረጂ ነበር አስተያየት ለመስጠት አትችኩዬ ትምህርቱን ባለ መስማት ትልቅ ነገር ነው የቀረብሽ ለሃይማኖት መቆርቆር አያድንም ሃይማኖትሽን ኑሪው እግዚአብሔር ያስብሽ ልሁሉም
@user-wh3fq8te4k
@user-wh3fq8te4k 4 года назад
እግዚአሄቤር ይመስገን አሜን ፫ ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋወን ያብዛልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥♥💛💛💚💚
@webet2273
@webet2273 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቀሲስ ቃለህይወት ያስማልን የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልዎ
@yidenekaltadesse8508
@yidenekaltadesse8508 4 года назад
መምህር ዛሬ ደሞ ስለኔ ነው ያስተማርከው ያልከው ነገር ሁሉ በኔ ህይወት ውስጥ የሚያተራምሰኝ ነው ብዙ ነገር አስተማርከኝ በሰው ሀገር ላይ ሆኜ በጣም የተቸገርኩበት ጉዳይ ነው
@anamarana5944
@anamarana5944 4 года назад
Like NSW Ainme gare gbhane Amilake houye mstwailne sethne ekire bilne
@user-oy1wz7sn7u
@user-oy1wz7sn7u Год назад
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን
@samsunga10saow22
@samsunga10saow22 4 года назад
ለመምህረ እድሜ ጤና ፀጋ አምላክ ቅድሰ ይስጣልን ቃል ህውትን ይስማልን
@bettyt9714
@bettyt9714 Год назад
እንተን ስሰማ ውስጤ በጣም ይረጋጋል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ 🙏
@user-ok5gs3qh8o
@user-ok5gs3qh8o 4 года назад
አሜን አሜን አሜን የህወትን ቃል ያስማልን ወንድማችን ፅግል በርክቱን ያብዛልህ በስማነው ቃል ፍሬ እድናፍራ አምላክ ቅዱሳን ልኡል እግዚአብሔር ይርዳን
@user-vk9no2qh4h
@user-vk9no2qh4h 3 года назад
በጣም ነው የሚ ገረመኝ እግዚአብሔር በትምህርት ሁልጊዜ ይናገረኛል በጣም ነው የምገረመወ እግዚአብሔር ለቃሉ ታማኝ ነው ተባረክ እግዚአብሔር ፀጋ ውን ያብዛልህ🙏🙏🙏
@user-fv8zq2sv8v
@user-fv8zq2sv8v 4 года назад
AMEN AMEN AMEN 🙏🙏🙏 kale Hiwot Yasmalen Memhrachen. 🙏❤️🙏❤️🙏❤️
@zinashteshome2764
@zinashteshome2764 4 года назад
አሜን አሜን አሜን አግዚአብሔር ይመስገን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️
@mastewalmastimastewalmasti4899
@mastewalmastimastewalmasti4899 3 года назад
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን መምህራችን
@user-ey2wp4er9t
@user-ey2wp4er9t 4 года назад
እግዛብሔር እድሜውን እና ጤናውን አብዝቶ ይስትዎት አባቴ ኡፍፍፍ ልቤ ተረጋጋ ሥራ ልቀይር ፈልግ ስወቼ ፅባያችውም ሥራችውም ልገለኝ ነው ግን ፍራው ወትቸ ሥራ ባታስ በየ ብድርም ስላልብኝ እወነት ነው እግዛብሄር አለ ...ISU YAWKAL
@muktharalhayer4950
@muktharalhayer4950 3 года назад
Amen amen amen
@tigistsiyoum5339
@tigistsiyoum5339 4 года назад
አሜን እንዲሕ ተስፋችን ሙሉ እንዲሆን እንደምታደርገን አንተንም ሙሉ የድርግህ
@kalereta1504
@kalereta1504 3 года назад
Amen Amen Amen
@user-hu9qv5ph1f
@user-hu9qv5ph1f 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@astekastek1000
@astekastek1000 4 года назад
አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን
@mesiyedeneglijsalamebatenw4190
@mesiyedeneglijsalamebatenw4190 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምራችን
@sisayterefe1333
@sisayterefe1333 3 года назад
ብሰማው የማይሰለቸኝ የእርሶ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ ትምህርቶት ሁሌም ልብ ውስጥ ፅርፆ የሚገባ ነው
@user-vm9vj7uo9u
@user-vm9vj7uo9u 3 года назад
ቃል ህይወት ያሰማልን👏 አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏
@yabseraashagre3338
@yabseraashagre3338 4 года назад
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን ድንቅ ትምህርት ነው
@user-jp2rj1kf5h
@user-jp2rj1kf5h 4 года назад
በሂወቴ ደሰ የሚለኝ ቃለሂወት ሰማሁት እልልልልልልልልልልልልል ዕድሜ ጤና ይሰጥልኝ
@elshadaynwgetacell240
@elshadaynwgetacell240 4 года назад
አሜን!!! የኔ አንደኛ ቃለ ሒወትን ያሠማልን የሠራዊት አምላክ ልዑል እግዚዓብሔር አንተንም ቤሪዬንም ያችን ጣፋጭ የሆነች ልጅ ይጠብቃችሁ ወንድምዬ ቀሪ ዘመንክንም አግዚዓብሔር ይባርክልህ እኳንስ ትምህርትህ ግሳፄህ ቀርቶ የረቀቀዉ ንግግርህ ሆድ ይበረብራል ፡እንተን ምክንያት አድርጎ ያስተማረን ኤልሻዳዩ ጌታ ልዑል እግዚዓብሔር ስሙ ይመስገንልኝ አሜን!!!
@user-pt7sn9lp5z
@user-pt7sn9lp5z 4 года назад
አሜን አሜን አሜን 💚💛❤🙏🙏🙏🙏
@AliAli-mz5bg
@AliAli-mz5bg 4 года назад
ቃል ሂወት ያሰማልን አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@bitaniaawt6074
@bitaniaawt6074 4 года назад
That’s very true, with out God we can’t lead our life.
@nigatkassa7120
@nigatkassa7120 3 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@berhane9561
@berhane9561 4 года назад
መምህር ቄሲስ አሸናፊ ስለትምህርትሆ ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጠና እግዚአብሄር ይጠብቅልን አሜን🙏ማስተዋል ያለበት ትምህርት ነው
@meleytsegaye2529
@meleytsegaye2529 4 года назад
God bless you thank you so much 🙌🇪🇹🙌
@mdaaadam5868
@mdaaadam5868 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን
@user-td9yt5kr3b
@user-td9yt5kr3b 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይዉት ያሠማልን መምህራችን ብዙ ተምሬአለሁ በዉነቱ
@ghenetbelay5080
@ghenetbelay5080 4 года назад
Amen Amen Amen🙏🏽🙏🏽🙏🏽🤲🤲🤲❤❤❤
@fwzm7311
@fwzm7311 3 года назад
amen🙏amenamen
@temesgenfetari376
@temesgenfetari376 3 года назад
Amen amen kale hiwet yasemaln.
@user-ug3sf2yj7c
@user-ug3sf2yj7c 4 года назад
አሜን፫ ቃለህይወት ያሰማልን አሜን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አንሜን ፫ ♦የተዋህዶ ልጆች የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን ።አሜን ♦ ♥ ሰላም ለሃገራችን
@mekoninmekonin1138
@mekoninmekonin1138 4 года назад
Amen Egziabher yimesgen kale hiwoten yasemalen memher
@edltigebre5040
@edltigebre5040 4 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን
@yetwohdolij4263
@yetwohdolij4263 4 года назад
Amen🙏♥️ Abatachen kalehewot yasemalen geta🙏
@helinagezahegn3594
@helinagezahegn3594 3 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ቃለህይወትን ያሰማዎት
@user-td9yt5kr3b
@user-td9yt5kr3b 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይዉት ያሠማልን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ
@samrisamri9676
@samrisamri9676 4 года назад
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት እድሜዎት ይርዘምልን፡፡
@burtukanmegisitu7105
@burtukanmegisitu7105 4 года назад
Ameen Ameen Ameen kale hiweti yasemalin abatachin
@hayathayat7055
@hayathayat7055 4 года назад
አሜን አሜን አሜን እድሜ እና ጤና ይስጥህ መምህራችን
@fanaabraha2222
@fanaabraha2222 4 года назад
Amen.amen.amen.amen kelehwot Yesmalen ygelegelet zemenh.yetbrk yehewn edmaen tana yestlen Mehmehrcin
@tmsgnamlake7349
@tmsgnamlake7349 4 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዝአብሄር አምላካችን ቃለሂወት ያስማልን
@haymanottamerat8159
@haymanottamerat8159 4 года назад
Amen🤲🤲🤲kale hiwet yasemalen yeagelgelot zemno yebark
@berhanewcell8871
@berhanewcell8871 4 года назад
ቀላል አዎት የሰማልን አባታቸን አሜን አሜን
@maryamare6411
@maryamare6411 4 года назад
ቃለ ህይወትንያሰማልን
@bezatarekegn8177
@bezatarekegn8177 4 года назад
መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@shewithidru8226
@shewithidru8226 5 месяцев назад
Amen Amen Amen 🙌❤
@user-kv5cr5gs5x
@user-kv5cr5gs5x 4 года назад
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ቃለ ሂወት ያሰማን
@marthabirhanu696
@marthabirhanu696 4 года назад
አሜን አሜን አሜን እንናመሰግናለን ቀሲስ እድሜ ከጤና ይስጥልን።
@adismasrshaadismasrsha8254
@adismasrshaadismasrsha8254 4 года назад
ቀሲስ ከልብ እናመሰግናለን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥክ
@user-zf7jd6qb7f
@user-zf7jd6qb7f 4 года назад
መምህርችን አሜን አሜን አሜንቃላሂውትን ያስማልን🙏🙏🙏
@user-hs8qz9wu9n
@user-hs8qz9wu9n 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ግሩም ትምህርት ነው
@user-re5ej4nb7b
@user-re5ej4nb7b 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህር
@muluabeba4416
@muluabeba4416 4 года назад
ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@user-mb8ky2ik2r
@user-mb8ky2ik2r 4 года назад
የኔ አባት ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛሎት
@aaaguttueee8694
@aaaguttueee8694 4 года назад
Kesis ye erswo temehert eko be bereha yemetegeng menche weha eko new betam yarekangal AMEN AMEN AMEN haleluja
@alemawel7581
@alemawel7581 4 года назад
Amen AME amennnnn menfesen adash yehone timhirt yemtseten antem memihirachin tebarekeln kale hiwot yasemalen nurlen
@godadawebite2360
@godadawebite2360 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክ አባታችን
@user-cs8ir9lz4i
@user-cs8ir9lz4i 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አገልግሎት ዘማንህ ይባረክ ማምህረችን
@orlyashata4976
@orlyashata4976 4 года назад
እግዚአብሄር እድሜዎትን ያርዝምልን ቃለሂወት ይሰማልን
@meserettefera6882
@meserettefera6882 4 года назад
አንደበትህን ይባርከው አዕምሮን የሚያድስ ትምህርት ነው፡፡
@mahlets.abegaz209
@mahlets.abegaz209 3 года назад
Amen 🙏 God blessed you and your family
@Sara-lb6zy
@Sara-lb6zy 4 года назад
Amen Amen Amen kale heywot yasemalen.
@user-hg4qg1mb9b
@user-hg4qg1mb9b 4 года назад
በውነት መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን!!
@zahra...9789
@zahra...9789 4 года назад
እግዚአብሔር ይመሥገን ሠላመወይብዛ ቃለሕይወት ያሠማልን አሜን
@selensele
@selensele 4 года назад
እግዚያብሄር ይስጥልኝ
@AbiAbi-sj8bk
@AbiAbi-sj8bk 4 года назад
Amen Amen Amen kalehiwoti yasemalen 💚💛❤
@mezemireshete3454
@mezemireshete3454 4 года назад
ቃለ ሂዎትን ያሰማልን።
@user-or3uh7co4n
@user-or3uh7co4n 4 года назад
ቃለህወት ያሰማልን።
@makdeskhoury5048
@makdeskhoury5048 4 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ የተባረከ ትምህርት ነው በእውነት
@wqrdww942
@wqrdww942 4 года назад
እምታስተምረዉ ስብከትህ ልብይነካል አድ ቀን ማርያምን ጠርተህ አታቅም ለምድነዉ ላስተማርከዉ ቃለህይወት ያሰማልን
@mekdasa1045
@mekdasa1045 4 года назад
እንደናተ አይነት አተራማሽ ነው ሀገርና ሀይማኖት እያባላ እና እያፍረሰ ያለው
@saragezahg9181
@saragezahg9181 4 года назад
Ameen Ameen Ameen kale hiwot yasmalen memerachn Egezabehar ye barke
@Godisgood-fv6fg
@Godisgood-fv6fg 4 года назад
Amen amen Egzabhir kena gar new . ye Egzabhir Sew zemenut yebark
@marthagelaye6157
@marthagelaye6157 4 года назад
እጅግ ድንቅ ድምፅ ነው ያሎዋት ቀሲስ ስለእርሶ አምላኬን አመሰግናለው እጅግ ብበዙ ተጠቅሜበዋታለው ተፅናንቼአለው አክብሮቴ ከፍ ያለ ነው ቤተሰቦን ይባርክልኝ
@user-gh2vy7ll3o
@user-gh2vy7ll3o 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@bertukan1516
@bertukan1516 4 года назад
Amen
@liyab3730
@liyab3730 4 года назад
♥️♥️♥️Amen Amen Amen Amen kalehiwet yasemaln abatachin yageligilot edmewotin yarizimilin betam des yemil tmrt nw yesemanewn belbonachen yaskerlen yenegercenen hulu endnfetsem fetari yrdan Ufffffffff haymanote metsenagnaye♥️♥️♥️
@alemayagebremichael4619
@alemayagebremichael4619 4 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማን
@liduuaddis818
@liduuaddis818 4 года назад
Amen amen
@milenrufta5283
@milenrufta5283 4 года назад
Kale hiwet yasemalen memeher bebzu tebarek
@samrawitembay3169
@samrawitembay3169 Год назад
Amen qalehiwet yesmealna
@asgedemesghna9820
@asgedemesghna9820 4 года назад
Kesis bewenet sebkethen sesemaw erasen betam emremerwalhu. Egzeabher yetbekh.
@samriyekerstoslije3234
@samriyekerstoslije3234 4 года назад
Amen Amen Amen Tebarek wendimchn
Далее
የመባረክ ሕይወት ሩት
29:41