Тёмный

ለማግባት ረጅም ጊዜ የዘገየኸው ለምንድን ነው? ፡ Comedian Eshetu : Donkey Tube 

Donkey Tube
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 301 тыс.
50% 1

JEGNA MEFTER
This show is a talk show , in which different guests will be invited and they will share their life experience with the host comedian Eshetu. so that the youth will take a lesson from their success and failure. from the prices they have paid in life and from the victories they have achieved in life . the theme of the show is showing the young generation how hard they have worked to be where they are today.
and we want to promote the culture of praising our heroes rather than insulting them on social medias. further more we are aiming to give the youth role models they can look up to.
we will invite different guests every week , guests like artists, experts, motivational speakers, sports person, authors e.t.c.... ESHETU MELESE
dere's youtube channel: / @entoto_films
#comedianeshetu
#comediandereje
#derejeandhabete
www.eshetumelese.com
comedys27@gmail.com
0938 21 2020
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Приколы

Опубликовано:

 

8 окт 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 333   
@tsigeredahagos6214
@tsigeredahagos6214 Год назад
ደሬ በጣም የምታስቀኝ ኮሜዲያን ነህ በፊት ከሀብቴ ጋር የሰራሀቸው ቀልዶች ሁሌም ደጋግሜ አያቸዋለሁ ሁሌም እንዳዲስ በሳቅ ነው የሚገሉኝ ቀልድ በናተ ጊዜ ቀረ
@bezawitlondon5805
@bezawitlondon5805 3 года назад
*ሁለት ድንቅ ኮሜዲያን መከባበራችሁ እጅግ ግሩም ድንቅ ነው አርቲስቶች ሁላ መከባበርን እና መደናነቅን ከእናንተ በብዙ ሊማሩ ይገባል። በእውነት ስወዳችሁ ልክ የለኝም* ክበሩልኝ💜💜
@abdissamisrakeaa651
@abdissamisrakeaa651 3 года назад
Sex film
@user-ue1bf9dj8i
@user-ue1bf9dj8i 3 года назад
ሃሃሃ ደሬ በሳቅ ገደልከን ሶ ጅግና ብቻ ኣይገልጽህም እውነት ፍጹም ሰው ነክ ምክንያቱ ለቤተሰብ ስትል ያን ሁሉ ኣመት መስዋእት መሆን መታደል ነው እና ከነቤተሰቦችህ እድሜና ጤና እመኝልሃለሁ 🙏ሰብልየ ኣደራ ደሬ ተንከባከቢው ❤ የሳምንት ሰው ይበለን ::
@matanmedhane6963
@matanmedhane6963 3 года назад
I Love You Guys. From Eritrea 🇪🇷
@abeba2241
@abeba2241 3 года назад
How is Eritrea? hopefully i will visit it one day
@solsolrora7076
@solsolrora7076 3 года назад
@@abeba2241 Welcome በደስታ እንቀበላለን።
@genetromi6314
@genetromi6314 3 года назад
ሁለት ምርጥ ኢትዮጰያዊ ተባረኩ
@abrhamtesfay697
@abrhamtesfay697 3 года назад
Ni hemamay
@rahelamdetssiyonzewde9748
@rahelamdetssiyonzewde9748 3 года назад
@@solsolrora7076 v
@bereketmekonnen914
@bereketmekonnen914 3 года назад
ሁለት በጣም የማደንቃቸው ኮሜዲያንን አንድ ላይ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል።
@ekmaahmed5286
@ekmaahmed5286 3 года назад
ደርዬ እዴሜህን ያርዝመልን ስወድህ ስነምግባርህን ሀገር ወዳድነትህን የዎህነትን መልካምነትህ የማደቅልህ አላህ ይጠብቅህ ከነ ቤተሰቦችህ
@mytube2450
@mytube2450 3 года назад
ሁለታቹንም በጣም ነው ማከብራቹ👍👏። ደሬ እንደአንተ እና እንደ ክበበው የ ሚያስቀኝ ኮሜዲያን ማንም የለም።
@user-zh1cp8jr1v
@user-zh1cp8jr1v 3 года назад
ደሬ የኔ ምርጥ ውይ በጣም ነው ምወድክ እመብርሃን ትጠብቅህ ከነ ልጅህ ትዳርህ ደርዬ ሺ ዓመት ኑር
@titibirhanu5946
@titibirhanu5946 3 года назад
ደሬ ምርጥ ጓደኛዬ የማይረሱ ውብ ግዜያትን በሳቅ አሳልፈናል ረጅም እድሜናጤና ይስጥህ
@gezaemebrahatu2238
@gezaemebrahatu2238 3 года назад
Wow Dera I love you so much i appreciate you I'm always with you I wish all the best long live GM from Eritrea 🇪🇷
@tsehayhaile5418
@tsehayhaile5418 3 года назад
ክክክክክደሬ ቀልድህ ቁምነገር አለው
@tube-qm5di
@tube-qm5di 3 года назад
ዋው ስለትዳር የመከርከው ምክር የእውነት አሪፍ ነው ያላገቡት ዩት
@nunshamitku2722
@nunshamitku2722 3 года назад
ደርዬ ልጅህን እግዚአብሔር ያሳድግል ትዳርህን እግዚአብሔር ይባርክልኽ በፍቅር በመተሳሰብ በመከባበር ጌታዬ እመቤቴ የምትባባሉበት የአብርሃም የሳራ ይሁንላችሁ💐
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan 3 года назад
የቅድስት አርሴምዬ ወዳጆች🌿🌿🌿 እንኳን አደረሳቹ አደረሰን🤲🏽 እስኪ ማነው እንደኔ የደሬ አድናቂ 👍🏽
@sne1896
@sne1896 3 года назад
አሜን ማማየ
@werkineshhailemelekot64
@werkineshhailemelekot64 3 года назад
ይሄ ፕሮግራም ልጅ ነቴን ያስታውሰኛል ቡና እየተፈላ ታሪክ የሚያስቅ የሚያስፈራ የሚወራው ብቻ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ደሬ በልጅነቴ ቀልዶችክን ከሀብቴ ጋር እያየው እየሳኩ ነው ያደኩት ስለ ትዳር ያነሳቹት በጣም አስተማሪ ምክር ነው ደሬ እኔ እራሱ ኢትዮጵያ መሄድ ሳስብ አላገባችን አግቢ የኔ ልጅ አግባች ቀልብ ስላላት ስለሚሉኝ ጎረቤት የት ነክ ግጣሚ እያልኩ ነው እውነት ነው ትዳር ከእግዝያብሄር ነው እሱ ሲል ሁሉ የሚሆነው እና እሸቱ ቀጥልበት ይመችክ
@agmengistu7412
@agmengistu7412 3 года назад
ደረጀ ሃይሌና እሸቱ መለሰ በጣም እወዳችኋለሁ
@Yewellowa
@Yewellowa 3 года назад
Two lovely comedians 👍God blessed Ethiopia & Ethiopian 💚💛❤
@zolfa1313
@zolfa1313 Год назад
ደስ ስትሉ ክበሩልኝ እሼ ሳቅህ ደስ ይላል በጣም ደብሮኝ ነበር ፈታ ነው ያደረጋቹኝ
@abdiindris918habeshawi4
@abdiindris918habeshawi4 3 года назад
የእውነት ለመናገር ብዙ ጊዜ ኮሜንት መስጠት እየፈለኩ የምትለቀው ፕሮግራም ትኩረቴን በመሳብ እረሳለው ዛሬ ግን ልናገር ተገደድኩ እናም ስራዎችህ ምርጥ ናቸው ቀጥልበት በተለይ ቀደምቶችን በማክበር ሞያዊ ምክራቸው ተቀብለህ ለህዝብ የምታደርሰው እጅግ ታላቅ ስራ ነው በርታበት ቀጥልበት
@imlakmenessa3635
@imlakmenessa3635 3 года назад
Dere is the Legend of Ethiopian comedy!! I wish to have a picture with him. He, Dere by him self doesn't have the idea how much i really like and respect him. May God gives you a precious and long life!!
@ermiasheiy9747
@ermiasheiy9747 3 года назад
👍ደረጃ ሁሌም አዲስ ሁሌም ቅመም የሆነ ሰው ነው እድሜ ዘመኑን እግዚአብሔር ይባርክልን።💚💛💝
@firehiwotgetachew5846
@firehiwotgetachew5846 3 года назад
ወይ ደሬ ምርጥ ሰው ፡ቀኔን ነው ያደመከው ፡ክክክክክክክ ፡እውነትም የቀልድ ንጉስ ፡ኑርልን ፡
@hananhabshawit9811
@hananhabshawit9811 3 года назад
ስወዳችሁ ደሬ ምርጥ ሰው ረጅም እድሜ ይስጥህ እሸቱ ስምህ ለማቆላመጥ አይመችም😜 ግን ማሳቅ ብቻ ሳይሆን የምትሰራው ሁሉ ቁም ነገር አለበት የዘመኑ ጀግና ብየሀለሁ
@meklityedngllij4462
@meklityedngllij4462 3 года назад
ክክክክልክ ነሽ😂
@helensemere303
@helensemere303 Год назад
ደረጄ ምርጥ የአፍሪካ ኮሜድይ
@richodanny8826
@richodanny8826 3 года назад
I love you both Dere and Eshetu
@yum483
@yum483 3 года назад
ሠይፉ ፋንታሁን ጋብዘው please
@semadubai4801
@semadubai4801 3 года назад
እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ እናመሰግናለን
@sadienur852
@sadienur852 3 года назад
ደሪ ልጅህን አሳየን ሁለተኛው ሀፍቴ ማስታወሻችን ነው ኑርልን
@user-gl7rs4kp1w
@user-gl7rs4kp1w 3 года назад
ደሬ ረጅም ዕድሜ ይስጥህ🙏🙏 አድናቂህ ነኝ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@molamewa8549
@molamewa8549 3 года назад
@dawitwoubshet9435
@dawitwoubshet9435 3 года назад
ከደሬ ጋር አንድ ፊልም ሰርቻለው በጣም መልካም ሰው ነው ምሳ አብረን ስንበላ በመሳቅ ብቻ አያስበላንም ነበር።መጀመሪያ ቮልሷን እነደገዙ ያለውን ታሪክ ጠይቀው ሆድህን እስከሚያምህ ትስቃለህ ደሬ አክባሪህ ነኝ ተባረክ።
@user-me3kh7rq1u
@user-me3kh7rq1u 3 года назад
መሸአለህ ደረጄ የለገበበት ምክንየት ደስ ሲል የቤተሰው ፉቅር የለው ነው እንከን አገበህ ወለድክ ድሮም ደረጄም የገበል አበይ ይገደበል ብለህ ነበር እንኻን ተሰከልህ
@danielkidane6736
@danielkidane6736 3 года назад
eshe and dereje my favourite comedians am from eritrea and we love you so much ❤💙💚💛
@user-lg4sw9iq2w
@user-lg4sw9iq2w 3 года назад
እድሜ ይስጥህ ደሬ የኔም አንድ ጀግና ወንድም አለ ለወንድሞቹ እና ለኔ ለአንድ እህቱ ለአባታችንም ደስታ ሲኳትን እስካሁን አላገባም ታላቄ ስወድህኮ ደስታህን ያሳየኝ አምላኬ የኔ ጀግና ወንድም ኑርልኝ
@gidaygmichael1144
@gidaygmichael1144 3 года назад
ደሬ ለኰሜዲ የተሰጠ አሪፍ ባለሙያ ነዉ፡፡ አንድግዜ አራትኪሎ አካባቢ ቁርጥ ቤት በልተን መታጠቢያ ቤት ቧንቧዉን መደዳዉን ይዘን ወሬያችንን ስናወራ እሱ ለካ እርቦት ቸኩሎ ነበርና …በንዴት ምነዉ እንደ ኬንያ ፡ሯጮች ሆናችሁብኝ ብሎ በሁለታችን መሃል እጆቹን አሾልኮ ታጥቦ ሲሄድ የሳቅነው አይረሳኝም አድናቂህ ነኝ ከኤርትራ
@alemabebe1795
@alemabebe1795 3 года назад
I enjoyed a lot. Dere is making me so happy. God bless you and your family.
@suzimulat755
@suzimulat755 3 года назад
ዘግይቼም ቢሆን ያየሁት ሳዬው ግን የደሬ ምክር በጣም ደነቀኝ ቀልድ ብቻይመስለኝ ነበር የሚችለው ዋው ቁምነገር❤❤👌👌👌
@hakuna_matata
@hakuna_matata Год назад
Derye and eshetu selamachu yebzia 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@enumelese3036
@enumelese3036 3 года назад
እሸቱ መለሰ በጣም ምትገርም ሰው የጀህና መፍጠር ፕሮግራምህን ደጋግሜ እያየሁ ነው እራሴን እንድፈትሽ አድርገህኛል አመሰግናለሁ ።
@kedosemekaletebekege9083
@kedosemekaletebekege9083 3 года назад
Betame desie yelale ye zare kelede 👍👍👍
@TUBE-tv9sv
@TUBE-tv9sv 3 года назад
ጎሽ ጎበዝ ነህ እሺ 👍👍👍👍👍👍በጣም የምወዳችሁ ኮሜድያን ኑሩልኝ!
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 3 года назад
እንኳን ደና መጣቹ ምርጦቹ
@RajKumar-wv8nn
@RajKumar-wv8nn 3 года назад
ወየው.እሺዬ.በጣም.ነው.የከፋኝ.የነበረው.አሁን.ደስ.አለኝ.ወይ.እንደዚህ.ፈታ.የሚያረግ.ዘመን.ይሁንልህ.ደርዬ.ቤተስብ.ቅድሚያ.በጣም.ደስ.የሚል.ትምህርት.ነው.የምናገኘው.እሺዬ.እድሜና.ጤና.ይስጥህ.እግዚያቤር.
@abebeamha9519
@abebeamha9519 3 года назад
ደሬ ከልመንህ ጋር የሰራከው በጣም ደስ ይላል የሚደንቅ ነው እሸቱም በርታ ፈለግ ተከተል ጎበዝ ነህ ወደ ሊይ ከፍ አድርገው
@saudiksa7174
@saudiksa7174 3 года назад
በጣም ነው ያሳካቹኝ ደስ ይላል በርታ ደረጀ ለወግ ለማአርግ ለማድረስ ልጅህ ተመኘሁሉህ
@lizaliza4369
@lizaliza4369 3 года назад
True legendery derye I wish for him Happy life and Long live always god bless you
@endatresawteklehaimanot3979
@endatresawteklehaimanot3979 3 года назад
ደሬ ጥሩ አባባል ነው።ትዳር ከእግዚአብሔር ነው።ይኸ ነገር በተግባር የታዬ ነው ።ሰው በአቀደውማ ቢሆንማ ኖሮ መፋታት ማለትመለያየት አይኖርም ነበር።
@HhHhh-uo6ss
@HhHhh-uo6ss 3 года назад
Awo
@longride8875
@longride8875 3 года назад
አባቴ.......... ደሬ ስወደው እኮ ጤናውን ሰላሙን እድሜውን በረከቱን ይስጥልኝ ። 😀😀😀😀😀😀😜😜😜😅😅😅😅
@gilmangisto9282
@gilmangisto9282 3 года назад
ጎበዞች ቀጥሉበት
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 3 года назад
ወዮዮ 💤💤 ወፍ የለም 😢ደርዬ ስወድህ አባቴ ኑርልኝ💝 እሸ ሳቅልኝ ወንድሜ😂😂💚💛💝💪💪💪
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 года назад
አቦቦቦቦ ደርዳሬ ዘና ፈታ ነዉ ያረከኝ እሼ እናመሰግናለን ስላቀረብክልን 😍😍😍😍😍👌
@same300
@same300 3 года назад
በጉጉት ሲጠበቅ ነበረ ደረጃ ና እሸቱ my kind 😍😍😍😍😍
@TrendTalk156
@TrendTalk156 3 года назад
👈🏾ካላስቸገርኩህ/ሽ አንዴ ቻናሌን🏠 አየት ብታረገው/ጊው አሪፍ ስራ እየሰራው እየለፋው ነው 🖌ቤተሰብ በመሆን ተባበረኝ/ሪኝ🙏 💚💛❤
@deaconadanemedia
@deaconadanemedia 3 года назад
ኮሜድያን እሸቱ በጣም ታላቅ ሰው ነህ መምህርም ነህ በዚሁ ቀጥል በጥቂት ቃላት እልፍ መልዕክቶችን ታስተላልፋለህ ። ደሬም ይመቸኛል።
@emranemran7086
@emranemran7086 3 года назад
ከደሬ የሚገርመኝ ነገር አስቆ የማይስቀው ነገር መልሶ ያስቀኛል ፊቱ
@hananyet5860
@hananyet5860 3 года назад
ኮሜዲያን ደረጀ ሙያቸውን ከሚያከብሩ ባለሙያዎች ውስጥ ነው ። በጣም ተወዳጅ ስራዎችንም አበርክቷል አሁን ያሉ ወጣት ኮሜዲያን ሙያችሁና ህዝብን ማክበር ተማሩ፣ እሼ በርታልኝ ስራዎችህ ደስ ይላሉ !
@menetwabk4252
@menetwabk4252 Год назад
አደኝ 1😍😍😍😍😍
@betehamekonnen9800
@betehamekonnen9800 3 года назад
Wey Derej gedelkegne ........besak Betam kumengergna neh le betesebeh yehonekewn sesema des new yalegne geta yebeltewen yadergeleh tebark Nuroeh yebarek
@moketafara1087
@moketafara1087 3 года назад
ለደሬ ላይክ ገጭቻለሁ
@user-cm4kb9fi4v
@user-cm4kb9fi4v 3 года назад
እሽየ አንተ እራሱ ከደሬ ጋር የሳቀውን ሳቅ ስቀሀው የምታቅ አይመስለኝም አቦ ይመቻችሁ ውድድድ ነው እማረጋችሁ የምንግዜም አድናቂይልችሁ ነኝ
@yenebecha7099
@yenebecha7099 Год назад
ደሬ ከግራ ጎን የሚል የለም ዘፍጥረት 2;21 ላይ ለጠቅላላ እውቀት ይነበብ በተረፈ እንወድሀለን ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይሥጥልን
@eyuyemariyam
@eyuyemariyam Месяц назад
Dera &Esha sewdachu nurulen❤❤❤❤❤❤❤
@bezawitlondon5805
@bezawitlondon5805 3 года назад
በሳቅ ሞትኩኝ😂😂😂😂😂
@LucyTip
@LucyTip 3 года назад
ደሬ ወሳኝ ሰው አሪፍ ጥምረት ነው ኮሜዲያን በ ኮሜዲያን ስራ ሲስቅ ደስ ይላል
@DileTube
@DileTube 3 года назад
ቲፕ ቤተሰብ + ነኝ
@LucyTip
@LucyTip 3 года назад
@@DileTube እሺ
@berketfanta3748
@berketfanta3748 3 года назад
😂😂😂😂ውይ የሥደት ነገር ዛሬ ከፍቶኝ ነበር የዋልኩት ደሬ ግን በጣም ነው የሳቀኝ👌👌👌
@milkilion696
@milkilion696 3 года назад
La men abateshe nw mikefashe barechi 😆
@Future979
@Future979 3 года назад
አይዞሽ ማማዬ
@betselotyegoshu3476
@betselotyegoshu3476 3 года назад
ውሥጤ ናችሁ
@azabmenbere7528
@azabmenbere7528 3 года назад
እናመሰግናለን ተሼ ደርዬ ኑርልን
@user-fh8qx1pw3g
@user-fh8qx1pw3g 3 года назад
ውይ ስወዳችሁኮ ሺ አመት ኑሩልኝ።ግን ግን ድፍረት አይሁንብኝና ወንድሞቸ ሀሳብ ጣል ላድርግ። ተሽዬ ነገ ዛሬ ሳትል ፍቅረኛ ካለችክ አግባት እናም ወለዱ ምናልባት ይህንን ስል እንዴ ምን አይነት ደፋር ነች ትሉኝ ይሆናል ግን ትዳር አዎ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ግን ደሞ እሱ ስቴ እየሰጠን በራሳችን ውሳኔ የተሰጠንን እንደምናጣም ግልፅ ነው ምናልባትም እስካሁንም ካድም ሁለቴ የትዳር አጋርክን ሰቶክ ይሆናልኮ። በአባባል እሱ ሲፈቅድ እያልን አመታቶችን እናስቆጥራለን ግን ፈጣሪ ብዙ መልካም ነገሮችን ሲሰጠን እኛ የአለማዊው ነገር ይስበንና የፈጣሪን ስጦታ እናልፋለን ።ቆይ መኪና ይኑረኝ ቆይ ደና ስራ ይኑረኝ ቆይ ቤት ልስራ ምናምን ምናምን እያልን እንሄዳለን ግን እኛ እድሜአችንን እናቃለን ወይ????? አናቅም ዛሬን ማደራችንን እራሱ አናቅም ስለዚህ በግዚ ትዳር ይዘን ልጆችን ወልደን ባለችን እድሜ ደስተኛ መሆን የለብንም?? ልጆች የሱ ስጦታ ናቸው ያድጋሉ እኛ ሰዎች ትዳር ሲባል ልጅ ሲባል እንፈራለን ግን እውነቱ እንደ ትዳርና ልጆችን እንደመውለድ ትልቅ ስኬት ትልቅ ደስታ የለምኮ ። መልካም ትዳር ውሥጥ ከተጣለለ ቪላ ይልቅ ክፍፍል ቤት ውስጥ ደስተኛ እንሚሆን እናቃለንኮ መድፈር ነው እጅ ያቃተን።ብቻ ሀሳቤን ስጠቀልል ተሽዬ ወድም አለሜ አግባ ባለፍ 32 አመቴ ነው ስትል ነበር ታዲያ ምን ትጠብቃለክ ወድሜ??? አትፍራ እውነት ትዳር መያዝክ የበለጠ ያጠነክርካል ያበርታካል ያስደስትካል እጅ አያሳንስክም በውሳኔክ ትደሰታለክ ይህ መልእክት ላተ ብቻ ሳይሆን ይህንን ኮመንት ለሚያዬ ወንድሞችም እህቶችም ይሆናል።እንዴ እትም የልጅ ልጇን ባቀፍ ትፈልጋለች ቤተ ክርስቲያንም እንዳተ አይነት ልጅን እንድትሰጣት ትሻለች እኛም እህት ወድሞችክ አተን የመሰለ / ች. ልጅ እንሻለን ።ይህንን ስል ግን ለራሳችን ብቻ ሳይሆን ላተም ደስታ ነው ግን ይቅርታ ይቅርታ ከተሳሳትኩ
@yaseratljochiyoutubechanne898
@yaseratljochiyoutubechanne898 3 года назад
እሽ በናትህ ይሁንብህ ደሬን እና ሰይፉን ባንድ ጋብዝልን እባክህ በጣም ነው የምወዳቸው
@nunshamitku2722
@nunshamitku2722 3 года назад
ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ ደሬ ልጅ ባጠፋ ቤተሰብ አይወቀስም ላልከው መልካም በሰራው ልጅ ቤተሰብ ጎረቤቶች ያደገበትና የኖረበት ሰፈር ሁሉ እንደሚመሰገን በዛው ልክ ነው መጥፍ ሲሰራም እሚሆነው
@user-er9zn1fd7r
@user-er9zn1fd7r 3 года назад
የናዝሬት ልጅ ዘርና ቢሔር የለውም እሼ&ደሬ በርቱ
@user-dx9de1ss7w
@user-dx9de1ss7w 3 года назад
በሳቅ ገደላችሁ አባ ይመቻችሁ😅😅😅❤️❤️
@user-wd6xc8nd9c
@user-wd6xc8nd9c Год назад
ፈጣር ይስጠው የልጄ አባት ሁሉነገሬን ወሰደብኝ ሳቄን እካን ትቶልኝ በሒደኖሮ😥😥😥😥
@mengeshbekele9274
@mengeshbekele9274 3 года назад
እኔ የምለው ግን አግብቶ አብሮ መኖር ማደግም ይቻላል ልጅ በልጅነት ደስ ይላል ከአትላንታ
@user-bh2jj6cq7w
@user-bh2jj6cq7w 3 года назад
ድሬ መልካም ሰዉ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
@burte5621
@burte5621 3 года назад
Dare Best comedy long life for you
@massym2460
@massym2460 3 года назад
Well said about marriage 👍
@yasinali8476
@yasinali8476 Год назад
Dare Please open a consultancy office woow really you are great professional !
@user-sf6ns6ll7b
@user-sf6ns6ll7b 2 года назад
በጣም ነው እምወዳችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ኑሩልኝ ❤👏
@user-ge3mw7jh8f
@user-ge3mw7jh8f 3 года назад
ደርዬ ምርጥ ሰዉ😍😍
@kaleabnatti4511
@kaleabnatti4511 3 года назад
Both of wow I like you 👌
@zebibendale2107
@zebibendale2107 3 года назад
Des yemilew Dereje yelebun yeminagerebet agejne gen Interview sayehon comedy new. Eshetu sakena yeheyewet lemed eyekesrmk new 👍
@emanhabesha6357
@emanhabesha6357 3 года назад
𝐃𝐚𝐫𝐞 𝐦𝐚𝐧𝐠𝐚 𝐬𝐚𝐰 𝐞𝐤𝐨 𝐧𝐚𝐰 𝐚𝐛𝐮 𝐍𝐚𝐟𝐞 𝐚𝐦𝐚𝐭𝐞 𝐧𝐮𝐫𝐞❤️
@tarikwabiruk62
@tarikwabiruk62 3 года назад
eshe der mirt setamiru erejim edeme ketenaga fetari hagerachinin yebarkilimn.
@merongetachaw268
@merongetachaw268 3 года назад
ደርዬ ስወድህ እኮ
@friotestory2335
@friotestory2335 3 года назад
ተባረክ
@fevenjackson3964
@fevenjackson3964 3 года назад
Exactly deriye ,in 1 class like sardines
@aminacomedy50
@aminacomedy50 3 года назад
ተረገግቶ መግበት ጥሩ ነዉ ሁለት ኮሜሆች ይመቸቹ እችን ፁዑፍ የምተዩ ይበከቹ የቸነሌ ቤተሰብ ሁኑ
@selimayimer2330
@selimayimer2330 3 года назад
ወይ ስለትዳርየተነገራቸው በጣም ወሳኝነቸው
@babyman2310
@babyman2310 Год назад
ደሬ አንደኛ እኮነሽ
@user-tz4vt5gt2z
@user-tz4vt5gt2z 3 года назад
አሼ ስወድህ 🤔♥️
@limitless5690
@limitless5690 23 дня назад
ወይ ደሬ ለዩ ስብአና ነው ያለህ
@selamalemetu7254
@selamalemetu7254 3 года назад
ኧረ ደሪ ኣንሽ ኣንሽው ተመቸኝ ደሪ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@astertakilu6065
@astertakilu6065 3 года назад
Wow.dese.sitilu.edemen.tena.yistachu.🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@MaryMary-xp2lb
@MaryMary-xp2lb Год назад
እንዴት ደስ ይላል ታላቆችን በዚህ መንገድ አቅርቦ መጫወት አቤት ወደፊት አብራችሁ ብትሰሩ እንዴት እንደሚዋጣላችሁ ይታየኛል
@nebiyouzewdu9393
@nebiyouzewdu9393 3 года назад
He so funny 🤣 really comedy
@zaharlovemamatube5810
@zaharlovemamatube5810 3 года назад
ጀግናው ስወደው
@TrendTalk156
@TrendTalk156 3 года назад
👈🏾ካላስቸገርኩህ/ሽ አንዴ ቻናሌን🏠 አየት ብታረገው/ጊው አሪፍ ስራ እየሰራው እየለፋው ነው 🖌ቤተሰብ በመሆን ተባበረኝ/ሪኝ🙏 💚💛❤
@user-nj4ff1xw6s
@user-nj4ff1xw6s 3 года назад
እሽ ና ደሬ ስወዳችሁ
@danikebede2209
@danikebede2209 3 года назад
I love both
@hasenaman8920
@hasenaman8920 Год назад
Yemer enda dere 1st star commedian yelem
@misirasef9699
@misirasef9699 3 года назад
ደሬ እግዚያብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
@pinashalom9644
@pinashalom9644 3 года назад
Deryee❤️
@marymery4899
@marymery4899 3 года назад
Love you my brother's 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@user-wx7gz6iu4b
@user-wx7gz6iu4b 3 года назад
አቤት ሥወዳችሁ እሸ እና ደርዳሬ እናንተም ዉደዱኝ በህት በወንድምነት ማለት ነዉ የኔ የሣቅ ንጉሶች ኑሩልኝ
@user-oo2ns8jd4k
@user-oo2ns8jd4k 3 года назад
ሰላም ምርጦቼ መጣችሁ 😘😘
Далее
ПЕСЕНКА С ПОДВОХОМ 😉 ч.5
0:59
#boburmansurov #comedi #rek
1:00
Просмотров 2,1 млн
Comedy Moments 😂 #4
0:32
Просмотров 8 млн