Тёмный

የዚህን ሰው ጩኸት ማነው ሚሰማው? ጀግና መፍጠር: Donkey Tube Comedian Eshetu 

Donkey Tube
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 510 тыс.
50% 1

Go Fund Me
gofund.me/b1e252da
an investor that started of nothing who has a diary factory in Adama region, who is loved by many is about to lose all his hard earned wealth, he tells us his amazing story.
ውድ ቤተሰቦቻችን በታሪኩ ልባችሁ ለተነካ እና አቶ እንዳልካቸው ንጋቱን ማግኘት ለምትፈልጉ በዚህ ስልክ ቁጥር ማግኘት እንደምትችሉ በአክብሮት እናሳስባለን
0932 27 92 55
0932 27 89 89
Endalkachew Nigatu
5269212497011 Dashen Bank
Commercial Bank Of Ethiopia
1000014816783
This show is a talk show, in which different guests will be invited and they will share their life experience with the host comedian Eshetu. so that the youth will take a lesson from their success and failure. from the prices they have paid in life and from the victories they have achieved in life . the theme of the show is to show the young generation how hard they have worked to be where they are today.
and we want to promote the culture of praising our heroes rather than insulting them on social media. furthermore, we are aiming to give the youth role models they can look up to.
we will invite different guests every week, guests like artists, experts, motivational speakers, sportsperson, authors … ESHETU MELESE
#Comedian​ Eshetu
#ethiopian
www.eshetumelese.com
comedys27@gmail.com
0938 21 2020 /0913 610673
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Приколы

Опубликовано:

 

5 авг 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,9 тыс.   
@solosheger5450
@solosheger5450 2 года назад
በጣም አርአያ የሚሆን ጠንካራ ሰው ነው ። ለምን የምንችለውን እዳቅማችን አክሲዮን የምንገዛበትን መንገድ ተመቻችቶ ይህ የሀገር ሀብት የሆነውን ፋብሪካ ከውድቀት መታደግ አለብን ይህ የእኔ ሀሳብ ነው ምን ይመስላችኋል ።
@senimikiru7376
@senimikiru7376 2 года назад
Enem edesu bihone kojo hasabe new
@manorfilms1987
@manorfilms1987 2 года назад
አንበሳ እሸቱ
@raskirubel8304
@raskirubel8304 2 года назад
Tru hasab new, tnsh gzie bisetew banku mesrat enchilalen
@dawitarsenal9587
@dawitarsenal9587 2 года назад
Great advice 👍
@hime5767
@hime5767 2 года назад
Great idea I can join
@melakugetachew19getachew32
@melakugetachew19getachew32 2 года назад
እባክህ እሼ የዚህን መልካም ሰው መጨረሻ አሳውቀን ።
@user-me3kh7rq1u
@user-me3kh7rq1u 2 года назад
አለህ የልብህን የሰከል ኡ የኘ ሰው አስቻገሪነው
@user-fe1oe5xs4n
@user-fe1oe5xs4n 2 года назад
የኛ አገር ሲሰርቁ ብቻ ነው የሚደግፈው አይዞክ ጤናክን ጠብቅ
@user-nq3eh8tm8l
@user-nq3eh8tm8l 2 года назад
እሼ ለምን እንዲህ አይደረግም በውጭ የምንገኝ ዲያስቦራ ቀስ ብሎ የሚመልሰው ገንዘብ እናበድረውም 1500 ሰው $300 ዶላር ቢያዋጣ መሸፈን ይቻላል ምን ይመስልሀል?
@mirafendalkachew6000
@mirafendalkachew6000 2 года назад
Biwenliggem
@meronethiopia4872
@meronethiopia4872 2 года назад
@@mirafendalkachew6000 ፈጣሪ ይርዳቹ
@kedriyajemal8925
@kedriyajemal8925 2 года назад
ዳመና የዉሀን ክብደት መሸከም ሲያቅተዉ ዝናብ ይጥላል ልብም የውስጥን ህመም መሸከም ሲሳነዉ ዐይን እንባ ያፈሳል እንባህን በደስታ ይቀይርልህ ለኛም ላንተም መልካሙን ዜና ያሰማን
@user-uq7zy9yw3l
@user-uq7zy9yw3l 2 года назад
ዋው ጊታ ይባርክሽ ማን ኣይነት ሃስብ ነው ኣሜን ይሁንለት ባያለው
@user-nw8lc2br8j
@user-nw8lc2br8j 2 года назад
🥺🥺
@gy8086
@gy8086 2 года назад
Amen 🙏!!
@tiyaamee3632
@tiyaamee3632 2 года назад
Amin amin amin 🙏
@jimmy4256
@jimmy4256 2 года назад
💯👏
@senayitsamuel3732
@senayitsamuel3732 2 года назад
ሀቅ የማይጥማት ምድር ሀገር ስታድግ የሚኮረኩም ህዝብ ባለበት ሀገር ሰው እንዴት ያድጋል ፈጣሪ ይርዳህ የሀቅ አምላክ ካንተ ጋር ይሁን
@yosefakatsukihokage4817
@yosefakatsukihokage4817 2 года назад
Amene
@nunuawake3358
@nunuawake3358 2 года назад
እኔሰ የጨቀኘል ኢትዮጲየ ለይከበዲነው አዲሰው ለመግሰጥረ አየወዱምየገረመል
@zomaasefa5196
@zomaasefa5196 8 месяцев назад
​@@nunuawake3358😊
@sophiamengesha2928
@sophiamengesha2928 Год назад
የኔ አባት ልብን ይሰብራል ልረዳ የሚገባ ቅንና ታታሪ ሰራተኛ ሽልማት የሚገባው ሰው ነው መረዳት ይኖርበታል
@tikdemlegesse3405
@tikdemlegesse3405 2 года назад
የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር የሚሳነው የሌለው እንደ ስምህ ፈጣሪ እንባህን አይቶ እንዳልክ ይሁንልህ ብሎ የጎደለውን በእጥፍ ይሙላልህ አይዞህ ወገናችን ከጎንህ ነን እኔ በፀሎት አግዝሀለው የኛ ጀግና ትጉ ሰው 🇪🇹🇪🇹
@gashu1127
@gashu1127 2 года назад
ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን እንደሚሳካልህ ተስፋ አደርጋለው 😥😥😥😥😥😥😥
@rayabisoberi
@rayabisoberi 2 года назад
በቅንነት እንደማመር ቅንነት ለራስ ነው
@gashu1127
@gashu1127 2 года назад
@@rayabisoberi እሺ
@hiwihiwi8550
@hiwihiwi8550 2 года назад
ጠላትህ ያልቅስልህ ወንድሜ
@rahmamohammed464
@rahmamohammed464 2 года назад
እዳልክ፣የፍጥረህ፣ድካምህንየሚያውቀው ይድረስልህ
@user-dp3jo9oo4n
@user-dp3jo9oo4n 2 года назад
እናዋጣለት የሚል ከኒጋር በላይክ
@DrkingTefera
@DrkingTefera Год назад
ይህ ሰዉ አለማድነቅ አይቻልም የእዉነት ጀግና ነዉ ወጣቶችን በጣም ያስተምራል እሼ ለምን ጀግና መፍጠር ተዉከዉ አረ ለወጣቶች በጣም ይጠቅማል እንደገና ይጀመርልን አሁን ያለበት ደረጃ ብታሳየን እሼ አመሰግናለሁ
@hamdiatehayoutube
@hamdiatehayoutube 2 года назад
እሼ እባክህን ለዚህ ጀግና እንባውን እናብስ አይዞህ ልንለው መላው የኢትዮጵያውያን በጋራ ልናግዘው ደስታው እንመልሰው ይገባል አይዞህ ህልምህ እውን ይሆናል
@rayabisoberi
@rayabisoberi 2 года назад
በቅንነት እንደማመር ቅንነት ለራስ ነው
@feteletilahun7072
@feteletilahun7072 2 года назад
እውነት ያለንን እንርዳው
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Год назад
በቅንነት ደምሪኝ❤
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Год назад
@@rayabisoberi ደምሪኝ ውዴ❤
@mareiove5779
@mareiove5779 2 года назад
በእውነት ልዑል እግዚአብሔር ይርዳህ ሁሉም ነገር መልካም ይሆናል አይዞህ በጣም ነው መደነቅ መደገፍ ያለብህ ለሌሎች የቆምክ ምርጥ ሰው ነህ መንግስታችን እባክህ ይህን አይተህ ዝም አትበል መስተካከል ያለበትን አስተካክላችው ቢሰራ ለተተኪው ትውልድ ጥሩ ነው !!!!
@rayabisoberi
@rayabisoberi 2 года назад
በቅንነት ደምሪኝ እህት አለም
@yengustube
@yengustube 2 года назад
ቤተሰብ እንሁን ውዶቸ
@gloriakassa6813
@gloriakassa6813 2 года назад
God will help you!!!
@haymanotdarga7170
@haymanotdarga7170 2 года назад
እንዳልክ እኔ ካወኩት ስምንት አመት ይሆነኛል እና እውነት እውነት ምርጥ ሰው ነው ተጫዋች ነው የስራ ሰው ነው እንዳልክየ አይዞህ ፈጣሪ ይርዳህ ከጎንህ ነን
@seyoumnaramo8026
@seyoumnaramo8026 2 года назад
ድርጅቱ እንድቀጥል መንግሥ አንድ እርምጃ መውሰድና የዚህን ታታሪ ወጣትን ማገዝ አለበት
@sofyabm2178
@sofyabm2178 2 года назад
ባንክ ያበድርና ይቀናል መሰል ሰው ሲለወጥ ይወርስና የሸረሪት ድር ማምረቻ ያደርገዋል ይህ ሰው በስሩ ያሉትንም ሰራተኞች ታሳቢ አርጎ ጊዜ ሊሰጠው ይገባል አሼ በርታ ጥሩ ዝግጅት ነው።
@user-nw8lc2br8j
@user-nw8lc2br8j 2 года назад
😂😂😂😂
@bem5477
@bem5477 2 года назад
My though exactly; jealousy is a disease. I am sure the bank manager and/or ppl familiar with the investment are losing their mind because the business is thriving or destine to thrive. An attitude that needs to be dismantled for the country to develop and citizens' lives change for the better.
@AvollaMedia
@AvollaMedia 2 года назад
አይዞህ እሼ ጋ መጦ አፍሮ የተመለሰ የለም። በቅርቡ ችግርህ መፍተሔ አግኝቶ በደስታ እንደማይህ ተስፋ አደርጋለሁ ።
@dawitdemeke5080
@dawitdemeke5080 2 года назад
You are lire
@AvollaMedia
@AvollaMedia 2 года назад
@@dawitdemeke5080 😁😁😁
@webalemwebalem7296
@webalemwebalem7296 2 года назад
ይሔ እኮ የሚረዳ ሳይሆን ለግዜው ያለው ቢያበድሩት ከፍሎ ሰርቶ መመለስ ይችላል
@rayabisoberi
@rayabisoberi 2 года назад
በቅንነት እንደማመር ቅንነት ለራስ ነው 😍
@webalemwebalem7296
@webalemwebalem7296 2 года назад
@@rayabisoberi እሺ
@semiraibrahim6454
@semiraibrahim6454 2 года назад
አላህ ይርዳህ እንዳልክዬ እስከማውቅህ በጣም ጠንካራ ነህ ምስክር ነኝ ይሄን ጊዜ ደሞ ታልፈዋለህ አይዞን
@bchanel5898
@bchanel5898 2 года назад
This man is a very strong man, some body has to help him to keep up his business and his worker, comedian Eshetu thank you for sharing, Great work keep it up. 👍
@hiwihiwi8550
@hiwihiwi8550 2 года назад
በጣም ይገርማል የኛ ሰው እኮ ሰው ልያልፍለት ኣይፈልጉም መንቀኛዎች !
@user-ps8jn7pc4w
@user-ps8jn7pc4w 2 года назад
በጣም ትክክል
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 2 года назад
በጣምይገርማልየኛሰውእኮሰውልያልፋለትአይፈልጉምምቀኛዎች፥
@rayabisoberi
@rayabisoberi 2 года назад
በቅንነት ደምሩኝ እህቶች ቅንነት ለራስ ነው 👏
@woldueyob7996
@woldueyob7996 2 года назад
Emamelak taGezek
@mohamedshagarai1370
@mohamedshagarai1370 2 года назад
Well said
@gotochurch5198
@gotochurch5198 2 года назад
ሰውዬው ከባድ ሚዛን ነው ይሄንንም ያልፈዋል እርግጡኛ ነኝ ትልቅ ሰው ነው ትልቅነቱ ይቀጥላል !!!
@helentesfaye1844
@helentesfaye1844 2 года назад
አይዞህ ወንድም አንተ ጅግና ነህ ።አገራችን ችግሩእሂ ነው ሰው ማንገላታት ይወዳሉ። መዝጋት አንጅ መክፈት አያቁም ድንግል ማርያም ትርዳህ አሽ ጥሮ ወሪ አሰማን።
@monamohammed9843
@monamohammed9843 2 года назад
አይዞህ የኔወንድም ሲጀመር የኢትዯጵያመንግስት እንደነዚህ አይነት ጀግኖች እንደማጀገን ሲኦል ይሰዳል👍👍👍
@zelman202
@zelman202 2 года назад
80 ቢሊየን ብር ከጅንታው ማስመለስ ያቃተው ድርጅት አንድ ስራ ፈጣሪ ወጣት 5 አመት እንኳን ያልሞላው ድርጅት ካልወረስኩ ማለቱ ያሳፍራል።
@meseretbegashaw7479
@meseretbegashaw7479 2 года назад
ትክክለኛ መልስ
@yengustube
@yengustube 2 года назад
ቤተሰብ እንሁን
@temesgenabera4984
@temesgenabera4984 2 года назад
Bravoo
@zufanetesfaye8894
@zufanetesfaye8894 2 года назад
ባንኩ እራሱ የጁንታው ነው
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 2 года назад
ብልፅግና
@belaykdubai2660
@belaykdubai2660 2 года назад
ከሱ ጋራ በሼር የሚሰራ ከተገኘ በጣም ጥሩ ነው፡ ግን ደሞ እንደኔ ሀሳብ ከሆነ ብንረዳው እና እዳውን ቢከፈል በጣም ነው ደስ የሚለኝ። ወድሜ አይዞህ እግዚአብሔር ካንተ ጋራ ነው።
@abelnews8804
@abelnews8804 2 года назад
በቅድሚያ እሸቱ እጅግ በጣም ሳላደንቅህ አላልፍም ጥሩ አርገህ ነበር የጠየከው እሱም በሚገባ ነበር የመለሰልህ እንዲህ ያለ ታሪክ ሚዛናዊ ከመሆን ይልቅ ስሜታዊ ቢያደርግም አንተ ግን ከስሜት መለስ እያልክ በየመሀሉ ተገቢ የሆኑ ጥያቄዎችን በማንሳትህ እና ሳይውል ሳያድር ሄደህ በማረጋገጥህ እንድገረም አድርጎኛል። በትክክል ስለጠየከው በትክክል አጋር ያገኛል እግዚአብሔር አምላክ ለሱ ፈጣን ምላሽ ላንተ እና ለባልደረቦችህ ጥበብን ጨምሮ ያድላችሁ።
@Jiy-ou8gu
@Jiy-ou8gu 2 месяца назад
አይዞህ አባታችን የምር ጀግና ነህ እና ጀግንነትህን አላህ በደግነት ይመለስልህ😢😢😢
@samimark9192
@samimark9192 2 года назад
እግዚአብሔር በነገሮች ሁሉ ጥልቃ ይግባልህ ወንድሜ
@Abdu_kedir.
@Abdu_kedir. 2 года назад
አብሽር አላህ ካንተ ጋር ነዉ! ጠንካራ ሰው ሁሌም ይፈተናል 💪💪💪
@sofiyaq4198
@sofiyaq4198 2 года назад
በትክክል
@emuesmailtube
@emuesmailtube 2 года назад
ዉዴ ቤተሰብ እንሁን
@jegnaserawit4477
@jegnaserawit4477 Год назад
እንዳንልካቸዉ ንጋቱ የምትባል ትልቅ ሠዉ ለሃገርህ ዓምላክ ያደረግከዉን ታላቅ ሥራዎች እግዜአብሄር ይባርክልህ ይህን ታላቅ ስምህን በሠዉ መርዳት ሥራ ለስዎች በ መፍጠር ለምታድርገዉ ጥረት የደብረብርሃን ሥላሤ ይጠብቁህ በርታ ውድ ወንድሜ አዳማ መጥቼ እስታይክ ድረስ !!!!!!!!!!!!
@meronz5962
@meronz5962 2 года назад
በሆነው ነገር በጣም ነው ልቤ ያዘነው ። ለቅንና እውነተኛ ሰው እግዚአብሔር ሁሌም መልስ አለው። ወገን እያንዳንዳችን ከማዘን ባሻገር ምን ማድረግ እንዳለብን ማሰብና ወደ ተግባር መሄድ አለብን ስለዚህ በተከፈተው የጎ ፈንድሚ አካውንት የበኩላችንን ድርሻችንን እንወጣ እላለሁ።በርታልን ወንድማችን ሊነጋ ሲል ይጨልማል ጨልሞ አይቀርም ዳግም ይነጋል።
@user-vq4kw6yh3r
@user-vq4kw6yh3r 2 года назад
አለን ያላችሁ ገብታችሁ እንባውን አብሲት ወገኖቼ መልካምነት ለራስ ነው ወገኔ እሼ እናመሰግናለን
@rayabisoberi
@rayabisoberi 2 года назад
በቅንነት ደምሪኝ እህት አለም ቅንነት ለራስ ነው
@Ethio-p
@Ethio-p 2 года назад
ጠንካራ ሰው ብርቱ ሰዎችን ይፈጥራል፣ ሁሉም ለመልካም ነው
@addisalemkebeta9831
@addisalemkebeta9831 2 года назад
አይዞ ወንድሜ እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል አንተ ጀግና ነህ
@user-ib2wh8vn5f
@user-ib2wh8vn5f 2 года назад
ጠንካራ ስው ነህ አባት አብሽር ሁሉም ለመልካም ነው
@EsaAbdela-mc4pj
@EsaAbdela-mc4pj 8 месяцев назад
አሣዛኝ ፊልምም ሆነ እውነተኛ ታሪክ በሚዲያ ስከታተል አዝኜም አልቅሼም አላውቅም ነገር ግን አንተ አስለቀስከኝ። አይዞህ እንዳልክ ያሰብክበት ትደርሳለህ ። ከ ድሬ በሀሳቤ ከጎን ነኝ።
@mariammariam9890
@mariammariam9890 2 года назад
ይህ የፈሰሰ እባሕ ደርቆ እየሳቅሕ ያሳቀኝ የኔ መልካም
@beletuadise8856
@beletuadise8856 2 года назад
በእውነት በእውነት የእንዳልክን መጨረሻ እማምላክ ተጨምራበት ለውደፊት እንደሚቀጥል ምንም ጥርጥር የለውም አምናለሁ የኢትዮጵያ ህዝብ የኸን ብሩህ ስራ አይቶ ዝም አይልም 💚💛❤️
@aynnaayy5726
@aynnaayy5726 2 года назад
ጀግና ነክ አባቴ ለራሱ ትቶ ለሀገሩ ለህዝቡ የሚኖር ጀግና አባት መንግስት የሆነ ነገር ማድረግ አለበት ግዴታው ነው አይዞህ ንፁህ እንቧ ውጤት አለው ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን 💚💛❤
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 2 года назад
አይዞህ በርከክ ብለህ ጌታ እየሱስ ሆይ እርዳኝ በለው መፍትሔ በእሱ ዘንድ ብቻ ነው ያለው።
@muleyetewlde4393
@muleyetewlde4393 Год назад
እንደዚ አይነት ጎበዝ ራሱን እና ህብረተሰብ ለመለወጥ የሚሰራ ጠንካራ ሰው መርዳት እና ማገዝ ያስፈልጋል እመኑኝ የሀ ሰው ከግዜ ባሃላ ቡዙ ሰዎች ያግዛል የሄ ሰው በልጦ ይወጣል ከወደቀው ብቻ እናንሳው ብቻ ጎቦዝ ነህ ኣይዞ
@hananhanan-pl3gr
@hananhanan-pl3gr 2 года назад
እንባህ በሳቅ ይተካል አይዞህ ጠንካራ እጅን መደገፍ ብዙ ጠንካራ እጅ ማፍራት ነውና ዝም አንበል
@user-sk3my5dh1m
@user-sk3my5dh1m 2 года назад
እንባህን በደስታ ቀይሮት ያሰየን የድንግል ማርያም ልጅ
@user-xz1df3nn9m
@user-xz1df3nn9m 2 года назад
የሚገርም ሰው ነው። እሸቱ እጅግ እናመሰግናለን
@hadiyasiedsied2466
@hadiyasiedsied2466 2 года назад
ብዙ ነጋዴዎች ሲያለቅሱ አይቻለው አላምንም ነበረ ግን በጣም ያሳዝናል አብሽር ወንድሜ እንባክ ይታበሳል ጀግናዬ ብዬ ካለው በርታልልልልልልልልልልኝ
@rabehcall3651
@rabehcall3651 2 года назад
ወንድ ልጅ ሲያለቅስ እንዴት ያሳዝናል😥አይዞህ እንባህ ይታበሳል ዝግብግቦች ያፍራሉ !!
@yodettareku1738
@yodettareku1738 2 года назад
እመብርሃን ትርዳህ አይዞህ ወንድማችን እግዚአብሔር ሁሉን ነገር ለበጎ ያርግልህ ይቅናህ
@senushikore7663
@senushikore7663 Год назад
I haven’t seen a strong and brilliant man like this man. His pain, his tears, and the love/care towards to his country is wonderful also do matches. However, Wendemy people can break you but they can’t stop or destroy you from what God holds for you. So stay strong as your past to receive more blessings from God into your future!🙏💪💚💛❤️
@senaygetanehe2664
@senaygetanehe2664 2 года назад
መደነቅ መደገፍ ያለብህ ለሌሎች የቆምክ ምርጥ ሰው ነህ ድካምህን ልፍትህን እግዚአብሔር ያይልሃል ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን እንደሚሳካልህ ተስፋ አደርጋለው::
@abrahamberta3473
@abrahamberta3473 2 года назад
ጠንካራ ሰው ስለሆነ ይህንንም ያልፈዋል bravo Eshetu!
@rehetmohammed6797
@rehetmohammed6797 2 года назад
የአርቲስት ገነት ንጋቱ ወንድም ነው መሰል ሰውየው አላህ ይርዳህ ወንድማችን አብሽር ይህም ቀን ያልፋል ሀገራችን የሚሰራ ሰው አይበረክትላትም ሰርቶ ከተለወጠ ይልቅ ሰርቆ የተለወጠን ያከብራሉ
@maranatamedia6825
@maranatamedia6825 2 года назад
አዎን እንዳልካቸው ንጋቱ ነው!
@melakugetachew19getachew32
@melakugetachew19getachew32 2 года назад
አቤት የሰው መመሳሰል ቁጪ የገኒን ወንድም ነው የሚመስለው።እርሱ ከጎኑ ይሁን።
@rehetmohammed6797
@rehetmohammed6797 2 года назад
ወንድሟ ነው እኮ
@4on592
@4on592 2 года назад
አይደለም ሸሁ ረድቷት ስትታገም እሄ ወንድሟ እያለ እንደት so አይደለም
@werkaferahusetotaw1904
@werkaferahusetotaw1904 2 года назад
አይዞህ ሁሉም ያልፋል። እንደመፍትሄ የሚሽጥ አክሲዮን አዘጋጅተህ እነዳቅሙ ገንዘብ ያለው ሰው ቢገዛና እዳው ተከፍሎ ሥራው ቢቀጥል። እግዚአብሔር ታሪክን ይቀይራል።
@adugnawalameneh4385
@adugnawalameneh4385 2 года назад
He is so special, may God help you for your goal.
@user-ik8xx3xv6h
@user-ik8xx3xv6h 2 года назад
አብሽር አላህ ይርዳህ የገነት ንጋቱ ወንድም ነው የስዋን አባት ይመስላል
@meronmeron9834
@meronmeron9834 2 года назад
አዎ ታላቅ ወድማ ነው
@sobrsobr3999
@sobrsobr3999 2 года назад
በዳግም ሁሉም ተስተካክሎ እደሚመጣ ተስፋ አላኝ ኢሻ አላህ
@adeyabebapublicrelation
@adeyabebapublicrelation 2 года назад
እንዳልክን በስራ አጋጣሚ በሆነ ወቅት ቀረብ ብዬ አውቀዋለው። ያኔ ላሞች ብቻ አስገብቶ አውላላ ሜዳ ላይ ውሃ በቦቴ እያስመጣ ማንም የማይደፍረውን ስራ እራእዩን ተከትሎ ሲታገል አይቼዋለው አንዱም ምስክር ነኝ። ዴይሪ ፋርም ፕሮሰሲንግ ስራ በጣም ሰፊ ብዙ ሰዎችን የሚያካትት ውስብስብ ስራ ነው። እንደዚህ አይነት ፕሮጀክት አዳማ አካባቢ መከፈት ለአዳማና አካባቢዋ ትልቅ አስተዋጽኦ አለው። በዚህ አይነት ፕሮጀክት በኢትዮጵያ ውስጥ መቀጠል የሚችሉት ብርቱ ልብ ያላቸው ጠንካራ ባለ ራእይ ሰዎች ብቻ ናቸው። በኤንጂኦና በፈንድ ተቁዋቁመው እንኩዋን ስንቱ ከስሮ ወቱዋል ወይም ደግሞ ምንም አይነት ማስፋፍያ ሳያደርግ ባለበት ቀርቱዋል። ዴይሪ ፕሮሰሲንግ ኢንስታሌሽን በጣም ብዙ ካፒታልና ዘመናዊ ሜኔጅመንት የሚጠይቅ ስራ ነው። ይህን ሰው መንግስት ሊደግፈው ይገባል ። ካልተደጋገፍን ሁሌም ትልልቅ ነገሮች ኢትዮጵያ ውስጥ መሰራት አይችሉም የውጭ ጥገኛ መሆናችን አይቀርም። ለምሳሌ ለግብርና ኮሌጆች ለ ማኑፋክቸሪንግ ቴክኖሎጂስቶች ማሽኑን ሀገር ውስጥ ለመስራት ለተለያዩ ምርምሮች ይሄ ግርም እጅግ ጠቃሚ ነው መንግስት ብር ገዝቶት ትውልድ መማርም ማድረግ ይችላል።
@mekonworku2305
@mekonworku2305 2 года назад
ልማት ባንክ ማለት በሙስና የተጨማለቀ የሀገሪቱን ገንዘብ ለሕወሓት ጀነራሎች አንድ አጠና ሳያቆመሙ በመቶዎች ሚሊዮኖች ያዘረፈ እንዲሁም ለህንዶችና ለፓኪስታች በቢሊዮን የሚቆጠር በር ያለበቂ ዋስትና ሰጥቶ አገሪቱን ያዘረፈ ሙሰኛ አመራር ነው በተለይ ለኢትዮጵያውያን ኮርኩም የሚያጠፋ እንጂ የሚያሳድግ ባንክ አይደለም መንግሥት በቅርበትተከታትሎሊያርመው ይገባል
@rebkakidane6200
@rebkakidane6200 2 года назад
ከይቅርታ ጋር እኛ አልጠግቡ ባይ ነን እንጅ ከዜሮ ተንስተህ በቂ ነበር የለህ እግዚአብሔር እያመሰገንክ አስራት በኩራት እያወጣህ ለነፍስም ለስጋ መኖር ነበረቡ ይህንንም ፕሮጅክር ልስራ ስትል ካለምንም በድር ተረጋግተህ የተወሰነውን ሽጠህ መስራት ነበር ሺ አመት አትኖር ተመስገን ቡለህ መኖር ነር ለማንኛውም እግዚአብሔር ከገባህበት ያውጣህ የምሰራው ስራ ሁሉ በፈረሀ እግዚአብሔር ነው ለስህ ነው ስራህ የተባረከልህ ።
@abiisweetnewlife
@abiisweetnewlife Месяц назад
ይቺ ሀገር ለሚሰራላት አትሆንም. ለሚያጠፍት እንጂ.ወንድሜ አንተ የብዙውን ኢትዬጲያዊ ወጣት.አደለም ለአፍሪካ ወጣት ምሳሌ ምትሆን ጀግና ነህ. ሁሉም ያልፍል.❤
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 2 года назад
አቶ እንዳልክ አይዞህ በደስታ በድጋሚ ለማየት ያብቃ እሼ ድንቁ በርታ
@meloniytetube8011
@meloniytetube8011 2 года назад
ሚሾ የኮመንት ንግስት❤🌷❤🌷
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 2 года назад
@@meloniytetube8011 😘😘😄
@estermekonnen8929
@estermekonnen8929 2 года назад
እሼ ይህ የተባረከ የተቀደሰ ስራህ ለብዙ ወገኖቻችን መፍትሄ ሰጪ ነውና ተባረክልን ♥ ባንተ ጥረት የወንድማችን የእንዳልክ ህልሙ ምኞቱ በአምላክ እርዳታ በቅርብ ቀን ውስጥ ስራ ሙሉ በሙሉ ጀምሯል ብለህ የምስራች እንደምታሰማን እርግጠኞች ነን ♥♥ ስለ ድንቅዬ ፕሮግራሞችህ ክልብ እናመሰግናለን በርታ በርታ እላለሁ♥♥
@sileshigelaneh6350
@sileshigelaneh6350 8 месяцев назад
❤❤❤፡ተባረክ፡እሸቱ። አይ፡ሀገራች!!፡እንደዚህ፡ያለውን፡ጠንካራ፡ሠራተኛ፡መከልከል፡መረገም፡ነው። ወንድሜ፡ዕድሜና፡ጤና፡ይስጥህ።አይዞህ!!፣ እግዚአብሔር፡ይረዳሃል። ጥረትህን፡ግን፡ቀጥል።❤❤❤።
@user-sq1yn3mn6i
@user-sq1yn3mn6i 2 года назад
እግዚአብሔር ያቃል አይዛህ
@netsanetspiritualtube6118
@netsanetspiritualtube6118 2 года назад
ወንድ ልጅ ሲያለቅስ ማየት እጅግ ይከብዳል ያውም ጀግና እረ እግዚአብሔር ይርዳህ እንባህን ያብስልህ ።
@abelgetachew126
@abelgetachew126 2 года назад
እሄን ሰውየ እነ ወርቁ አይተነው ቢያግዙት የሚል ስሜት አለኝ
@yengustube
@yengustube 2 года назад
ቤተሰብ እንሁን
@user-ez3qb6de1y
@user-ez3qb6de1y 2 года назад
@@yengustube እሺ
@user-ez3qb6de1y
@user-ez3qb6de1y 2 года назад
ወርቁ አይተነው መልካም ሰው ነው
@user-jj8bw2xl1s
@user-jj8bw2xl1s 2 года назад
ተስፋ አለኝ
@ghfghfhjhgh911
@ghfghfhjhgh911 2 года назад
Bitikill are
@ayeleabebe9330
@ayeleabebe9330 2 года назад
እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን!! ፈተናን ማየት ለበለጠ እድገት ያበቃል እንጂ ተስፋ አያስቆርጥም፡፡ የተነሳህበት መንገድ ለብዙዎች ትልቅ ትምህርት ነው!! እናም ይሄን ፈተና አይተህ ለበለጠ ውጤት እንደምትበቃ አምናለሁ፡፡ አሁን ካለህበት ደረጃ ብዙ እጥፍ ትደርሳለህ፡፡ በተቀነባበረ ሴራ ካልሆነ በስተቀር አንድ ድርጅት በቀላሉ አይዘጋም እናም የኢትዮጵያ ህዝብ ከጎንህ ነው፡፡
@habtamuhailemeskel6912
@habtamuhailemeskel6912 2 года назад
ፈጣሪ ይርዳህ አንተ ጀግና ነህ እግዚአብሄር ካንተ ጋር ነው በርታ አብረንህ ነን አይዘጋም ።
@imdrabiyahmad5380
@imdrabiyahmad5380 2 года назад
ወንድምዬ ሰዎች እንደመሰከሩልህ ፈጣሪም ይመስክርልህ !! መልካም መሆን ለራስ ነው !!
@lidiyazeleke4158
@lidiyazeleke4158 2 года назад
የኔ አባት እግዚአብሔር ታሪክህን ይቀይርልህ በጣም አሳዘንከኝ ሀገራችን ለሌባ እንጅ መች ለሚሰራ ይሆናል ግን አምናለሁ በደስታ ትመለሳለህ
@user-qh4et3pi1g
@user-qh4et3pi1g 8 месяцев назад
አላህ ይርዳህ የኔባይፍሰስ አባቴ ጡሩ ጡሩ ሰዉቺን የሀገር ዉለታወቺን ላሱግዱብነዉ😮😮😮
@belaynehs.delele5560
@belaynehs.delele5560 2 года назад
ስሜትህን እጋራዋለሁ ( heart touchingly ) !!!
@abitiaderajew7178
@abitiaderajew7178 2 года назад
እግዚአብሔር ይርዳህ አዞህ እማምላክ ካንተ ጋር ትሁን 😭
@mesigedefaw8013
@mesigedefaw8013 2 года назад
አይዞን ወንድሜ የኔ ጀግና ሁሉም ተስተካክሎ በደስታ እናይሀለን እሽየ ተባረክ ሁላችሁም ተባረኩ
@rayabisoberi
@rayabisoberi 2 года назад
በቅንነት ደምሪኝ እህት አለም ቅንነት ለራስ ነው
@ainiaini3794
@ainiaini3794 2 года назад
የኔጌታ እንባህን የሰማዮ ጌታ ያብስልክ ጠንካራ ሁን ሂወት ይቀጥላል
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 года назад
እንዳልክ ቅንልብ ያለክ አይዞክ ያንተ ጀግና ነት ለሌላው ያስተምራል ከብቶቹ ሲያምሩ የከብት እርባታው ፀዳያለነው ስራው በጣም ከባድነው ከጉን ክነን
@gesitmasebo3769
@gesitmasebo3769 2 года назад
I know him very well he is a model visioner business man in adama city and I hope any person who has a good heart and finance in his business will be a great thing for our adama society and he will make a great profit for his future success with himself. Finally our government should support him and his business not only for himself but also for our community as a government duties on it.
@user-gg5do7yp6e
@user-gg5do7yp6e 2 года назад
የገረመኝ ነገር ልጁ የተናገረውን ነገር ለማረጋገጥ ያደረከው ጥረት ነው። ምክንያቱም የሰውን ልብ ለማግኘት በውሸት የሚያለቅሱ የበዙበት ዘመን ነው። የልጁን እውነት በአሳማኝ መልኩ ስላሳየከን እናመሰግናለን። አንተን ትችላለህ የሚለው ቃል ብቻ አይገልፅህም። በርታ እሸ።
@msayeasefa8016
@msayeasefa8016 2 года назад
ሲጀመር ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰራ አይወደድም ፈጣሪ ይርዳ ትልቅ ሰው ነው
@Forcast700
@Forcast700 2 года назад
በጣም ጎበዝ ነህ ልፋትህ እና መልካም ሀሳብ አለመታገዝህ ስሜታዊ አድርጎሀል እይዞህ እግዚአብሔር ከጎንህ ነው
@zinetaliethiopia7355
@zinetaliethiopia7355 2 года назад
ዶክተር አብይ በፍጥነት መልስ መስጠት አለበት አብሽር ሊለው ይባል ድንቅ ሰው ነው ለአዳማ ብቻ ሳይሆን ለኢትዮጵያ በሙሉ ተምሳሌት የሚሆን ጀግና ነው በርታልን ፈተናዎች ሲከሰቱ ከጀርባቸው በጎ ነገር ይዞ ይመጣል ኢንሻአላህ 🇪🇹🇪🇹💪💪
@tinaye964
@tinaye964 2 года назад
ሰው የሚለውን ሙሉውን ቃል ያሟላ ማለት እሸቱ መለሰ ነው የድንግል ማሪያም ልጅ ሁሌ ከፍ ያርግህ አይዞክ የኔ አባት እግዚአብሔር እንባህን አብሶ ደስታህን ይሰጥሀል💕😘❤️
@mesfengemeda9417
@mesfengemeda9417 2 года назад
አቀዋለሁ አክቲፍ ወጣት ነው
@yohanneshabteyesus2960
@yohanneshabteyesus2960 2 года назад
የእንዳልክ ታሪክና ማንነቱን በተመስጦ አዳምጬ እስቲ ሰው ምናለ ብዬ አስተያየቶችን ማንበብ ጀመርኩ። በእውነት የህዝባችን አዛኝነት፣ አይዞህ ባይነት፣ የተቸገረን ለመርዳት ያለውን ተነሳሽነት አይቼ በጣም ኮራሁ። የወንድማችን ፋብሪካ በፍፁም አይወሰድበትም ብዬ አምናለሁ። እዳው 185 ሺህ ዶላር ብቻ ነው። 100 ሰው እያንዳንዱ $1800.00 ቢያወጣ የወተት ፋብሪካ ያለምንም ችግር ስራውን መቀጠል ይችላል። እንበርታበት
@user-od2pz8tu5s
@user-od2pz8tu5s 2 года назад
እኔ የምለው ዲስላይክ የምታደርጉ ሰዎች ጤነኞች ናችው አላህ አፊያ ይስጣችሁ
@selamhailu1990
@selamhailu1990 2 года назад
አቶ እንዳልክ እግዚአብሄር ይርዳህ ይህን የመስለ ድርጅት እንደማይዘጋ እርግጠኛ ነኝ ገንዘብ ያለው ስው ሼር አድርጎ የለመደ ድርጅት ውስጥ ቢገባ ይጠቀማል ብዬ አስባለሁ Good Luck !
@keedaw6764
@keedaw6764 2 года назад
የኔ አባት ልዑል እግዚአብሔር ይርዳህ … አይዞህ የኔ አባት እመብርሀን ካንተጋር ትሁን!
@saneitwodajo4261
@saneitwodajo4261 2 года назад
የኔ ጀግና ዘመንህ ይባረክ
@peacemonger2010
@peacemonger2010 2 года назад
i know this man very well. He is he is a motivation to the youth. He is deligent and passionate
@user-df1mc1jf8b
@user-df1mc1jf8b 2 года назад
ታታሪው እንዳልክ አይዞን ትሻገራልህ ይቺን ቀን ኪዳነ ምሕረት በዘርፋፋቀሚሷ ሽፈን አድርጋ ትድረስልህ
@mekdestaye9623
@mekdestaye9623 2 года назад
በዚህ ምክንያት ነው አትሌቶቻችንም ዜግነታቸዉን ቀይረዉ ያለቁ። አየ ሀገሬ ኢትዮጵያ ልኡል እግዚያብሄር ሃሳብህን ያሳካልህ እንባህ በደስታ ተቀይሮ ድጋሚ እዳይህ እመብርሃን ትርዳህ
@martakasaye7055
@martakasaye7055 2 года назад
Wow jegena neke Egzhibre yeredake ayezueke
@pomitekle4608
@pomitekle4608 2 года назад
What an amazing individual you are brother.Ethiopian government please encourage and help these amazing project. Ethiopians brothers and sister let’s come together and save this lifesaving project. Keep strong and don’t lose hope , individual like you are the one that will uplift our Ethiopia . Thank you is the least I can say sir .
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan 2 года назад
በጣም ጠንካራ ታታሪ ሰራተኛ ነክ ዋው ይገርማል አይዞ የኔ አባት አታልቅስ እግዚያቢኤር ይርዳክ አንተ በጣም ጀግናነክ 💪🏽
@rayabisoberi
@rayabisoberi 2 года назад
በቅንነት እንደማመር ቅንነት ለራስ ነው 😍
@user-el5fh1fe5k
@user-el5fh1fe5k 2 года назад
አይዞክ ጎበዝ ሰራተኛ ምቀኛ ይበዛበታል 😢😢 በእምነትህ ጠካራ ሁን መተት አያጣዉም ሀበሻ ከመፎካከር ይልቅ መመቅኘት ይቀናናል መልኩ ደግሞ የገኒ ንጋቱን አባት ይመስላል
@n.mohammed2682
@n.mohammed2682 Год назад
ውዱ ወንድሜ እሸቱ ትልቅ ስራ እየሠራሕ ነው ተባረክ
@weletasintayehu9428
@weletasintayehu9428 2 года назад
እንባህ በደጋግ ኢትዮጵያውያን ይታበሳል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ እገግዚአብሄር ይርዳህ...እሼ ተባረክ
@astertadeess9692
@astertadeess9692 2 года назад
ኡኡኡኡፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር እንባህን ያብስልህ አይዞህ እንዳልክ ጠንካራ ነህ ፈጣሪ ይርዳህ ችግርህን ማርያም ትፍታልህ
@Rahelmuleta
@Rahelmuleta 2 года назад
እውነትም ጀግና ነው ። ግን በቲቪን ብቀርብ የሚመልክተው አካል ይሰማ ይሆናል ጌታ የርዳክ
@mekdiyeakiyalij
@mekdiyeakiyalij 2 года назад
እውነት ትክክለኛ ቦታ ነው የመጣከው አባቴ አታልቅስ ሁሉም መልካም ይሆናል የ ኢትዮጵያ ህዝብ ልብ ሩሁሩህ ነው ዝም አንልም ሁላችንም የምንችለውን እናደርጋለን ፈጣሪ ይርዳህ🙏
@eyoeltamiru2680
@eyoeltamiru2680 2 года назад
አይዞህ ወንድምዓለም ብርቱ ጠንካራ ሰው ነህ፡፡ ለብዙ አርአያ የምትሆን ታታሪ ዜጋ ነህ መንገድ አይጠፋም፡፡ ስንቱ አጭበርባሪ አገር የሚጎዳ ትውልድ የሚያቀጭጭ ሥራ በሚሠራበት አገር ለስንቱ መከታ የሆነ ሀሳብ ወደ ተግባር ለውጠህ መንቀሳቀስህ በምድርም በሰማይም የሚያስመሰግንህ ነው፡፡ አይዞን ሁሉም ያልፋል!! ጠንካራ ኢትዮጵያዊ፡፡
@user-wg7pm7ok9j
@user-wg7pm7ok9j 2 года назад
ከባንክ እስከ ግለሰብ ምቀኛ የሆነባት ሐገር እግዚአብሔር የልፋትህን ዋጋ ይስጥህ ለእነሱም ማስተዋል ያድላቸው
@saraa.8672
@saraa.8672 2 года назад
Bravo! Honest and Hard working man.
@wasuminda2662
@wasuminda2662 Год назад
እዳልየ አይዞህ የድንግል ማርያም ልጅ ይከተልህ ከኮምቦልቻ ነኝ
@kidistseyoum4737
@kidistseyoum4737 2 года назад
መድሀኒያለም ለልፋትህ መፋትሄ ይሠጥሀል። የማያልፍ ቀን የለም። አይዞህ ተግተህ ፀልይ
Далее
Asus  VivoBook Винда за 8 часов!
01:00
Просмотров 252 тыс.
ИСПОЛНЯЮ МЕЧТУ Анастасиз
34:51
Просмотров 871 тыс.
Aka va Uka oqibati 1 qism 🫂♥️
1:01
Просмотров 2,7 млн
Comedy Moments 😂 #4
0:32
Просмотров 8 млн