Тёмный
No video :(

ለምን ሴቶች ስንለያያቸው ያምርባቸዋል? 🙄 

Seya tube ሰያ ቲዩብ
Подписаться 192 тыс.
Просмотров 20 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

27 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 292   
@fatehahussen2662
@fatehahussen2662 Год назад
ሚያሳዝነው ግን ወንዶች ይሄንን አያውቁም ከሳ ስትል አዲሷ ፍለጋ ይሄዳሉ ክብር ለሴቶች !!ሴት እኮ ሻማ ናት በሴትነቴ እኮራለሁ ምክንያቱም በእያንዳንዱ ፈተናዬ ዉስጥ የአላህ ምንዳ ስላለኝ!!
@bintahmed
@bintahmed Год назад
እህቴ ምንም ብታደርጊ ዕውነተኛ ደስታን አታገኚም ልብሽ በቁርዓን ብቻ ብትንጠለጠል እንጂ! ልብሽን ለጌታሽ ደብዳቤ እስካልከፈትሽ ድረስ _ጭንቅ ጭንቅ _ብሶት ብሶት_ መከፋት መከፋት_ ሶብር ማጣት_ በሙሃረማት በሆኑ ኸቢሶች ጊዜን ማቃጠል _የኢባዳ ጥፍጥና ማጣት_ ድብርት የነዚህ ሁሉ ተጠቂ ትሆኚያለሽ! ህይወት ጭልም ትልብሻለች! እህቴ ለጌታሽ ደብዳቤ (ለቁርዓን) ጊዜ ስጭ ባልሽ ወይንም ምትወጂው ሌላ አካል ደብዳቤ ቢልክልሽ ያንን ደብዳቤ ከፍቶ ለማንበብ ከምትጓጊለት በላይ ለሀያሉ ሁሉም ህያው ለሆነው ለጌታሽ ደብዳቤ ጓጊ! ኑፖሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኑ አብረን ድናችንን እንማማር
@hayatyimer7112
@hayatyimer7112 Год назад
ማሻአላህ አሚንንንያረብ
@fouzal1405
@fouzal1405 Год назад
ሳህ ወላህ
@user-mn7rt2cc3m
@user-mn7rt2cc3m Год назад
ትክክል እማየ ጀዛኪላህ ኸይር
@RehmetHagos-du1qx
@RehmetHagos-du1qx Год назад
ሀቅነው
@teyeba
@teyeba Год назад
አውነት ነው አላህ ጀዛህን yikfelh❤️👍
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 Год назад
ምክንያቱም ሴት ልጂ ግዜዋን ስለሚሻሞብን እንጂ *_ውብ ነን አውን ከእሱ ሲለዮ የሚያምሮት ለዛ ነው አሁን ላይ ደግሞ ላጤናትኮ ይለምልም ግዜየ ለራሴ ስለሆና አልሀምዱሊላ እኛ ሴቶች ሁላችንም ወብ ነን 💃😍💪👈_*
@user-oq7fn6yv8q
@user-oq7fn6yv8q Год назад
ችግሩ ወንዶች ኢሄን አይነት ሀዲስ አየደምጡም ሁሉም ሴቶች ነን እምነደምጠውም እምንኮምተውም ዬት አለቹ ወንዶች በለይክ አሰዬኝ👍👍
@ademtube4544
@ademtube4544 Год назад
አራ ኢናደምጠለን
@user-oq7fn6yv8q
@user-oq7fn6yv8q Год назад
@@ademtube4544 ከመቶ አምስት ፐርሰንት ነው ሌለው ሁለችንም ሴቶች ነን
@user-up2gm7vl3g
@user-up2gm7vl3g Год назад
@@user-oq7fn6yv8q ትክክልማር
@alhamdulihahalakulihal935
@alhamdulihahalakulihal935 Год назад
የት አሉና ከዱዚህ አይነት ቦታ
@fathemohmmed
@fathemohmmed Год назад
እህህ ሠያ እኮ የልብ አዲርስ ነህ አሏህ ይጠብቅህ
@zuzuyoutube9800
@zuzuyoutube9800 Год назад
ማነዉ ሳያን እደኔ የሚወደዉ አላህ ይጠብቅህ የኔ ወድም ጀዛህከላህ ከይር
@user-ms5hl1ll3l
@user-ms5hl1ll3l Год назад
እኔ
@hawaahmed7936
@hawaahmed7936 Год назад
✌️💐👌
@user-uh9uo2sk1j
@user-uh9uo2sk1j Год назад
ኣኔ አለሀ ይውዳዳው የራብ
@user-zf2kb8cm4p
@user-zf2kb8cm4p Год назад
እኔም እወዳዋለው ከኔ የበለጣ አላህ ይውዳደው
@user-zo6bi8zn6j
@user-zo6bi8zn6j Год назад
እኔ ወላ አቀራረቡ ራሡ ይማርካል አማረኛው ያገባችው ታዲላ
@firdoustube5078
@firdoustube5078 Год назад
ዘረኝነት ጥንብ ናት ተዋት"ረሱላችን ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ማሻ አላህ ሰያው ደምሩኝ ውዶች
@bestebeste448
@bestebeste448 Год назад
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@ttww9470
@ttww9470 Год назад
ሠለላሁ. ወአልሂ. ወሰለም
@fafitube8403
@fafitube8403 Год назад
ወለህ ለውንዶች በጣም ልብ የምነካ ምክር ነው😢🥰🥰🥰👍👍👍
@alhamdulihahalakulihal935
@alhamdulihahalakulihal935 Год назад
እሚገርም ነው የኔ ባለቤት ፈታኝና የሆነ ቦታ ከጓደኞቸ ጋር ሂደን ጓደኞቸ ሊገቡ ስለነበር ፎቶ እንነሳ ለማስታወሻ ተባባልን ተነሳን ፎቶ ቤት ስለነበር በዛን ግዜ ጀዋል ብዙ የለም ነበር ፎቶውን ያነሳን ወንድ ነበር ለዛሬ አይደርስላቺሁም ነገ አለን እኛ ደሞ መመለስ ስለነበረብን አናድርም አልነውና ደረሰኝ ተቀብለን ሄድን ትንሽ ስለሚርቅ ማምጣት አልቻልንም አንድኛይቱ ጓደኛየ ያገባቺበት ቅርብ ስለነበት ፋቶራውን ይዛው ሄዱች ሚዞቸ ያመጡታል ምላሽ ስመጣ ይዣው እመጣለሁ ስትል ያዘቺው ግን እሚገርመው የፈታኝን ልጅ ነበር አምጣልን ያለቺው ከሌሎቹ ትንሽ እሱን ስለምታቀው ፎቶ ቤት ሲሄድ ግን የገጠመው ሌላ ነበር ይቺ ልጅ ትዳር አላት በጣም ነው ደስ እምትለው ይለዋል ያነሳን ከዛም ሚስቴ ነበረይ ፈትቻታለሁ ሲለው እደት ይቺን የመሰለይ ልጅ ትፈታለህ ካየኋት ወድህ ማንን ልጠይቅ እያልኩኝ ነበር ይለዋል ያው የተፋታንበት ነገር ምንም ከዚህ ግባ አይባልም ግን እሱ እኔን ፈቶ ቶለነበር ያገባው መጨረሻ እርይ ይል ጀመር እኔም እቢኝ አልኩት በኔላይ ሌላ ደልድሎ ስለፈታኝ ባሁኑ ሰአት ቢሆን ከምንም አይቆጠር በዛን ግዜ ግን የተለመደ አልነበረም ቤተሰብም እሽ አይሉም ይሄው እኔም ሌላ አግብቸ እኖራለሁ እሱም ያቺንም ፈቶ ስንት ተሰቃይቶ አሁን ሌላ ትዳር ይዞ ይኖራል እና ወንዶችየ መጀመሪያ ከመፍታታቺሁ በፊት አሰብ አድርጉ
@fffffffffffrr
@fffffffffffrr Год назад
ወንድሜ ሰያ ይሄ ጣፋጭ አንደበትህ አሰለቀሰኝ አንዳተ ሀቅ ተናጋሪዎችን ያብዛልን ሁሉም ወንዶች እንዳተ የሴትን ልጂ ቢረዱ ኖሮ ሙሲባው ሁሉ ባልተሰፋፋ ነበር አይዞህ በርታልን አላህ ያግዝህለ
@user-kg9xc5fr9p
@user-kg9xc5fr9p Год назад
ጀዟከአሏህ ኸይር ሷህሂ የላ አድምጡ ውንዶች መሊእክቱ እነተን የመለክተል በረከላሁ ፊኩም
@zulfaabdulla105
@zulfaabdulla105 Год назад
ጀዛኩም አላህ ኽይረን
@hawaahmed7936
@hawaahmed7936 Год назад
አህለን ሰያ 💐👌,ዛሬ እኔነኝ የመጀመሪያ ተመልካቺ
@saadaahmed4731
@saadaahmed4731 Год назад
ተከተልኩሺ ክክ
@madee9794
@madee9794 Год назад
Kkkk
@hawaahmed7936
@hawaahmed7936 Год назад
ክክክክ💐👍
@fatemaa7263
@fatemaa7263 Год назад
ክክክ
@user-mj7dl9xe3m
@user-mj7dl9xe3m Год назад
@@saadaahmed4731 እኔ ቀጣይነኝ
@emuyasmin5283
@emuyasmin5283 Год назад
ትምህርትህ ልብ ላይ ነው ሚገባው
@user-ji6mo8lh6h
@user-ji6mo8lh6h Год назад
የአሏህ እኛንም ኸይረኛ አድርገህ ከኸይረኛው አገናኘን ያረብ አሚን. በሉ
@aidasaid6604
@aidasaid6604 Год назад
አሚንንንን
@ttww9470
@ttww9470 Год назад
አሚንንንንን
@user-dr8es2ef2f
@user-dr8es2ef2f Год назад
እኔ ዳእዋህን እከታተላለሁ ኮሜት ፅፌ አላውቅም ግንቅር እሚለኝ ነገር አለ እሱም ፎቶ አትጠቀም አንሻጉሊች ልብቅርፅ የመሳሰሉትን በተረፈ በርታ ወንድሜ
@user-cx3kw7rz7q
@user-cx3kw7rz7q Год назад
ትክክል ዐቃዳውም ትክክለኛ ሱኒይ አይመስለኝም
@user-cx3kw7rz7q
@user-cx3kw7rz7q Год назад
ትክክል ዐቃዳውም ትክክለኛ ሱኒይ አይመስለኝም
@susutube8643
@susutube8643 Год назад
@@user-cx3kw7rz7q ሡባሀን አላህ
@habibaha3139
@habibaha3139 Год назад
አህለን ወንድማችን ስያ ማሻ አሏህ አሏህ ይጨምርልህ አሏህ ይጠብቅህ ባረከሏሁ ፊክ ጀዛ ከሏሁ ኸይርን
@emureyantube2386
@emureyantube2386 Год назад
ያ አላህ ልቤን ጠግንልኝ ለ5አመታት አብሬው የነበርኩት ጮኛዬ ዛሬ ጥሎኝ ሄደ በራሴ ጥፋት💔😥 ግን ሀላሌ እስከሚመስለኝ ድረስ ነበር የማፈቅረው አሁንም ቢሆን አፈቅረዋለሁ ሀራም በሆነ ነገር ላይ መጎዳቴ መሄዱን አምኘ መቀበሌ የስንቱን ሀራም ልቻለው💔💔 ምን ላድርግ አቅም እያነሰኝ ማውራት ሁላ ይደክመኛል ይቅር የማይባል ነገር አለን??? 💔💔💔 አላህ ሆይ አተ ይቅር በለኝ
@nezihahusin7690
@nezihahusin7690 Год назад
እህቴ ስህተትሽን አትናገሪ ለሰው ለአላህ ንገሩው ወደአላህ ተውበት አድርጊ አላህ ተውበተኞችን ይወዳልና ወአላህ ተመለሺ እስቲግፋር አድርጊ አላህ የበለጠውን ይሰጥሻል
@FatmaMohamed-yf8yw
@FatmaMohamed-yf8yw Год назад
ጀዛክ አላህ ኸይር ሰያው ሀቂቃ የኔን ታሪክ ነው የገለፅከው 💔💔😢😢😢
@user-jg7ry5vm8z
@user-jg7ry5vm8z Год назад
ባሌን አጣሁ በሰዉ እጂ ልጀን የቲም አደረጎት 💔
@user-zo6bi8zn6j
@user-zo6bi8zn6j Год назад
ውይ የኔ እናት ኡፍ አላህ ያፅናሺ
@user-jf9ej8cb5z
@user-jf9ej8cb5z Год назад
ያአላህ አላህ ሶብር ይስጥሽ
@susuomekru4164
@susuomekru4164 Год назад
አብሽሪ እህቴ እኔም እንዳችውነኝ
@susuomekru4164
@susuomekru4164 Год назад
አላህ ሶብሩን ይስጥሽ
@fafyyoutubefafyyoutube8389
@fafyyoutubefafyyoutube8389 Год назад
የኔ እናት በምን ቃል ላጥናሽ እረበና የተሻለውን ይረስቅሽ እንጅ
@user-qh5ou9xu8u
@user-qh5ou9xu8u Год назад
መንከባከብ የማይችል የዎዲ አልጫ የሴት ብር ፈላጊ እሷ ዎጪውን እዲትሼፍንለት የሚያሥብ ጂላጂል አዎ ከዲህ አይነቱ ወዲ ሥትለይ ያምርባታል።።።
@zeynebaahmed2367
@zeynebaahmed2367 Год назад
በጣም
@MekiyaTube
@MekiyaTube Год назад
እውነት ነው አሁን ግዜ ግን እንዲህ አይነት ሴት አይወዱም ወንዶች ልብ ብላችሁ አዳምጡ ጀዛክአላህ ኸይር ሰያው
@user-dk6ic9yj7s
@user-dk6ic9yj7s Год назад
ዋሊኩምሰላም እናመሰግናለን
@user-hx7vt8mp7k
@user-hx7vt8mp7k Год назад
አሰለሙአለይኩም አህለን እህት በቅንነት ሰብስክራይብ
@mdvip3327
@mdvip3327 Год назад
አላህ፡ይጨምርልህ፡ሰያ፡ለዘመኑ፡ወዶች፡ነው፡የዛሬው፡፡ምክርህ
@aeshalove1539
@aeshalove1539 Год назад
እውነት ነው ያልከው ሁሉ ሰያ ምናልባት ቢሰሙት
@leylaahmed6688
@leylaahmed6688 Год назад
በትክክል የውጤን ነው ነተናገረክው
@kadijajuwhar7104
@kadijajuwhar7104 Год назад
ሹክረን ወንድማችን ጄዛከላህ ኸይር💚💛❤👍
@allahalrahman833
@allahalrahman833 Год назад
ትምረትህ ልብ ላይ ቁጨ ነው እሜለው
@hawaahmed7936
@hawaahmed7936 Год назад
ሳህ
@taybatube194
@taybatube194 Год назад
አሰለም አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱሁ አህለን ወድሜ ሰያ አላህ ይጫምርልህ ትክክል አላህ ኸይረኛዉን ትዳር ይወፍቀን👍
@bccgfsgg6841
@bccgfsgg6841 Год назад
ጀዛከ አላህ ኸይረ ወድማችን ሰያ
@aaaa7195
@aaaa7195 Год назад
ትክክል. ሳህ ሹኩረን
@askask9433
@askask9433 Год назад
ጀዛክ አላህ ከይር ኡስታዝ
@hadrabaduruso7709
@hadrabaduruso7709 Год назад
ትክክል ወላሂ ጀዛክ አሏህ ወድሜ
@n.youtube2552
@n.youtube2552 Год назад
ትክክል በጣም እናመሠግናለን ሠያ
@jamaljamal5935
@jamaljamal5935 Год назад
እኳን 3ወር እሱጋር ቁጭብልን ልነጨረስ ፈታሁሺ ካላት ሥአት ጀምሮ ለደቂቃ ማየት አይፈልግም እደዉም በፈታ በ3ኛዉ ቀን ሊላ ሤት ያገባል እረ ስነቱ ተዘርዝሮ ያበቃል ብቻ ሆድ ይፈጀዉ በተለይ በሥደት አለም የምነኖር ሰወች በጣም ከባድ ሄወትነዉ የምንኖረዉ የሠዉ ሺትቤት አጥበን ለምናመጣዉ ገዘባችን እኳን ለራሣችን ቀባት ያሥብናል
@hshs9013
@hshs9013 Год назад
ለምን መሰለህ ሚያምርባት ወንዶች ቡዙውን ጊዜ አታሰቡም ያላቀረባቹሁትን። ነገር እንድታቀርብላቹሁ ትጠይቃላሁ ባጠቃለይ አሏህ የመረቀው ካልሆነ ጨቅጫቃ ናቹሁ
@jamilaaalrawahi5807
@jamilaaalrawahi5807 Год назад
Waleku masalam wr wb Mashaa Allah ustaz Allah yatabekye kamulu batasabye yeghaa makarhi
@user-qx9xf1oh8q
@user-qx9xf1oh8q Год назад
ላጤነት ይለምልም ዛሬስ ትዳር ተስፋ አስቆረጠ ተጋቡ ገደላት የምንሰማዉ ኡፉፉፉ
@sitrazee13
@sitrazee13 Год назад
ሴት ልጅ ለራሷ መች ትኖራለች ። ዘንድሮ እንደ ወንድና ትዳር የፈራሁት የለም ። የኛ ሀገር ወንዶች ግን ብዙ ይቀራቸዋል።ግን አይፈረድባቸውም አስተዳደጋቸው ነው ። እናቱን እህቱን ሳያግዝ ካደገ እናቱ ከእህቱ እኩል አዛ ካላሰራችው አዲስ ነገር መልመድ ይከብዳል ።አሁን አሁን ወንዶች ህመም ብቻ ነው የሚመስሉኝ በዱዐ አግዙኝ ከባድ ነው የሚሰማው የሚታየው ።
@saddasaddaababa9221
@saddasaddaababa9221 Год назад
ትክክል
@saddasaddaababa9221
@saddasaddaababa9221 Год назад
ወላሂ በሩቅሲያዉት ደሰዪላልግንስገቢበትከባዲነዉ የሚቀለዉ አላህንለሚፈሩትሴቶቸናቸዉ
@Alhamdulilah-dt1gf
@Alhamdulilah-dt1gf Год назад
ትክክል ጀዛከላህ ኸይር
@user-ek2wk7lo4k
@user-ek2wk7lo4k Год назад
ላኢላሀኢለሏህ ወሏሒ እውነት ነው ሰያዬ ጀዛክ አሏህ ኸይረን አኺ ታሪኬን ያወራህ መሰለኝ አልሀምዱሊላህ በስ ትላንትን አሳልፎ ዛሬን በነፃነት ላኖረኝ አሏህ ሱመ አልሀምዱሊላህ
@sufiyyaayyob7331
@sufiyyaayyob7331 Год назад
ጀዛከላህኸይር ሰያ
@hayatmohamed4040
@hayatmohamed4040 Год назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ሰያችን ጀዛክ አላህ መሰሎችክን ያብዛልን ኢንሻአላህ
@user-uh7oj8ob2t
@user-uh7oj8ob2t Год назад
አላህ ይጠብቅህ 🌹🌹
@rabiadawood8963
@rabiadawood8963 Год назад
ጀዛክ አላህ ኸይር ወላሂ ሀቅ ነው ሱብሀን አላህ
@Ayshuti7056
@Ayshuti7056 Год назад
ዋሌኩም ሰላም ወራህመቱ ላሂ ወበረካቱ አህለን ወድማችን ጀዛ ከላህ ኽይር አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅህ የኔ አዋቂ
@memmem4421
@memmem4421 Год назад
Mashaa allah wendimachin 🥰🥰🥰
@user-tb8oj2ss1t
@user-tb8oj2ss1t Год назад
ወአሊኩም እሰላም ወራህመቱላ ወበረካቱ ጀዛካላህ ኸይር ሰያ
@ruqyaahmed7099
@ruqyaahmed7099 Год назад
ትክክል ጀዛካላሁኸይር ወድም
@nuraabdella5131
@nuraabdella5131 Год назад
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ ግን ምን ያደርጋል ወንዶች እዚህ ቤት የሉም አይመጡም ወደ እንደዚህ አይነት ቤት
@lubabalubba2480
@lubabalubba2480 Год назад
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@hawaseid1478
@hawaseid1478 Год назад
ጀዛከላህ ኸይረን ወንዲማችን ሰያ
@queenqueen73
@queenqueen73 Год назад
You're super hero bro.
@omrahimfohfff9312
@omrahimfohfff9312 Год назад
አሠላማልኳምምምም
@omrahimfohfff9312
@omrahimfohfff9312 Год назад
ጀዛኳምአላህህህከርርርር
@user-kb6ec9gf6y
@user-kb6ec9gf6y Год назад
ወንድም ሰያ ጀዛከ አላህ ኸይር
@madee9794
@madee9794 Год назад
አሚን
@user-kx8nt7fi9q
@user-kx8nt7fi9q Год назад
ጀዛከላህ ኸይር ሰያ ወባረከላሁፊክ በጣም ጥበበኛ ነህ አላህ ይጨምርልህ
@rukiya6481
@rukiya6481 Год назад
አህለን ሰያ ጊዜዉ ተቃራኒ ሆነ ሲጋቡ ነበር የሚያምርባቸዉ አጂብ
@saadaahmed4731
@saadaahmed4731 Год назад
ጀዛኩሙሏሁ ኸይር🌹🌹
@moridahrairah5633
@moridahrairah5633 Год назад
በጣም ትክክል ጀዛካላህ ህይረን ሁሉም በስማው ተጠቃሚ ያድርገው
@habibaal4299
@habibaal4299 Год назад
ጀዛኩሙላህ ኸይር
@user-rg8fv7wx7r
@user-rg8fv7wx7r Год назад
ቢስሚላህ ማሻአሏህ አለይክ ዳዕዋዎችህ በጣም ነው እሚመቸው በትንሽ ደቂቃ ብዙ እውቀት እንቀስማለን
@bsmalhtech9848
@bsmalhtech9848 Год назад
ጀዛኩሙላህህይርውድወድሜአላህይጨምርልህ👍👍👍👍🌹🌹🌹
@user-ms5hl1ll3l
@user-ms5hl1ll3l Год назад
ወአለይኩምሠላምወራህመቱላሂወበረካቱ አህለን ወንድማችን
@zburamohammed9929
@zburamohammed9929 Год назад
Meshalla Berta
@user-fg6fi3hq4i
@user-fg6fi3hq4i Год назад
ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ👍👍👍👍✅✅
@fatiya8477
@fatiya8477 Год назад
ማሻአላህ ኡስታዝ ባለቤትክ ምንኛ የታደለች ናት ጀዛኩም
@Danatube721
@Danatube721 Год назад
ማሻ አላህ ባረከላሁ ፊክ ወጀዛክ አላህ ኸይር ያ አኺ
@zinatawol775
@zinatawol775 Год назад
ያረህማንንን
@roziemuhammad3967
@roziemuhammad3967 Год назад
እውነት ነው ወድሜ👌👌❤❤❤❤❤
@fafiendris277
@fafiendris277 Год назад
አሰላሙአለይኩም ጀዛከላህ ከይር ወድሚ
@user-ov3mr5hs3g
@user-ov3mr5hs3g Год назад
ጀዛ ከላህ ኸይር ወንድሜ ሰያ
@user-dd6bz9sx3s
@user-dd6bz9sx3s Год назад
ወአሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወዲማቺን ሰያ ጀዛከላህይረ
@user-io5re1cw9w
@user-io5re1cw9w Год назад
ትክክልወንዲማችን
@user-kq3zt3ec3r
@user-kq3zt3ec3r Год назад
አህለን ሰያ ወንድማችን ይቅርታ ትምህርትክ ጡሩ ሆኖ ሰለ ፈቶ ግን አትለጥፍ
@gfg3633
@gfg3633 Год назад
ياربي ولله تبارك كلامك👌👌👌👌👌👌 الله يطول اومرك يارب
@user-wx6ec6xu1m
@user-wx6ec6xu1m Год назад
ከውነት ትክክል ነህ ሰያ ወዲማችን
@user-be7pz3tr9u
@user-be7pz3tr9u Год назад
ትክክክክልል ወላሂ በጣም የኔንሀሳብነውየገልፅክልኝ
@alimatwalgabzbd5379
@alimatwalgabzbd5379 Год назад
وعليكم اسلام ورحمته الله وبركاته say abshir wlhi baxm naw mikrhin yemdmixw
@user-yq5fr1nm6t
@user-yq5fr1nm6t Год назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛካሏህ
@rabiadawood8963
@rabiadawood8963 Год назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@MedinaSoalih
@MedinaSoalih 4 месяца назад
ጀዛ ከላህ ከይር አላህ ይጨሙርለህ
@GhHh-rq4st
@GhHh-rq4st Год назад
ጀዛክ አላሁ ኸይር
@TemrOumer-w8j
@TemrOumer-w8j Месяц назад
True!!!!
@Zahra-rc3vy
@Zahra-rc3vy Год назад
ወአለይኩም ሰላም ሰያ ዛሬ የየኔን ታሪክ ነዉ የጻፍከዉ አመሰግናለሁ
@user-fx6pp2ig2n
@user-fx6pp2ig2n Год назад
ኡፍፍ ወላሂ የልቤን ነዉ የወራህዉ ብዙ መሳወት እንካፍለለን ሴቶች ዉስጣችን እየተጎዳ አይነችን እየለቀሳ ከመጀመሪያዉ ላለመለየት ልጆችን ላለመተዉ አይይይይ
@medinaevryalley2246
@medinaevryalley2246 10 месяцев назад
ጀዛኪአላህ
@user-sx8vf5pd1t
@user-sx8vf5pd1t Год назад
አብሽሩ ሰያዉ ጠኪር
@saadahsaeed474
@saadahsaeed474 Год назад
ጀዛኩሙሏህ ኸይር
@fatisaeed7727
@fatisaeed7727 Год назад
አልሃምዱሊላህ 🥰🥰🥰
@sadaendris3806
@sadaendris3806 Год назад
አሰላምአላይኩምወንድማችንአላህይጠብቅህ
@HabsialazebHabsialazeb
@HabsialazebHabsialazeb Год назад
አሰለማለይከለም ወራህመቱላሒ ወበረካተሁ ወድሜ ወላሒ ብችል 1000 ግዜ ሸረ ባረኩህ ደስ ባለኝ የሆደን ነገረክልኝ ለሚልከሰከሱ ወዶች እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
@user-zn9ht3bi3s
@user-zn9ht3bi3s Год назад
ሰያ አተእኮ ፕራዲ ነህ ወለየም የምታነሳቸው ሀሳቦች በጣም ወሳኝነቸው የኔወዲም ትክክልነህ ሴትልጂ 🏵️🏵️አበባ ነች በእንክብካቤ ያብባሉ በግልባጭ ከሆነደሞ ይጠወልጋሉ
@user-gq3ss9qe2y
@user-gq3ss9qe2y Год назад
ጀዛካላህ ኸይር ወንድሜ በትክክል ግን ነፈዝ ወንዶች አይገባቸዉም ያልቅሱ እነሱ ሲበድሉንና ከነሱ ሆነን ስናለቅስ እነሱ ደስተኛ ይሆኑ የለዴ
@user-rm4cu4zz6d
@user-rm4cu4zz6d Год назад
አላህ ይጠብቅህ
@fathemohmmed
@fathemohmmed Год назад
ዋለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
@kmlkml7765
@kmlkml7765 Год назад
ያረብ🥰🥰🥰🥰
@hayatemuhammad4288
@hayatemuhammad4288 Год назад
ሰሂህ ወላ
@emuyasmin5283
@emuyasmin5283 Год назад
አህለን ሰያችን
@hawamohammed2571
@hawamohammed2571 Год назад
እውነት ነው እኔም ስፈታ አማረብኝ ወላሂ ብዝወቹ ተገረሙ አልሀምዱሊላህ ሁሉም ነገር አለፈ. ብቸኝነቴን ወደድኩት 😘😘😘😘
@-Ele
@-Ele Год назад
🌹ጥሩ ሰዉ ማለት አላህ ሱባሃነዉ ታለ 🌹ባዘዘዉ መልክ መታዘዝ ነዉና ሁሌም ጥሩ እንሁን 🌹👉 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ ።🌹🌹🌷🌷❤❤❤
@nazwadubai5158
@nazwadubai5158 Год назад
ጀዛኪላኸይር
@user-lt1ck1wj5z
@user-lt1ck1wj5z Год назад
ትክክል። ጄዛከላኸይር
@fdddvvcf7297
@fdddvvcf7297 Год назад
ጀዛኪላህ ሰያ አላህ ይጠብቅህ 👍👍👍👍👍
@alaykaalayka1912
@alaykaalayka1912 Год назад
አህለን ሰያ ጀዛ ከላህ ኸይረን
Далее
А ВЫ УМЕЕТЕ ПЛАВАТЬ?? #shorts
00:21
Просмотров 1,5 млн
🛑самое грустное видео
00:10
Просмотров 95 тыс.
መልካሟን ሴት ለምትፈልጉ ወንዶች
33:00
А ВЫ УМЕЕТЕ ПЛАВАТЬ?? #shorts
00:21
Просмотров 1,5 млн