Тёмный
No video :(

ሴቶች ለምን እንደዚህ አይነት ወንድ ይወዳሉ? 

Seya tube ሰያ ቲዩብ
Подписаться 192 тыс.
Просмотров 27 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

26 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 313   
@naemanaema6710
@naemanaema6710 Год назад
ኧረ ሰያ አሁን ብር አላት ወይ ነው እሚሉት ወንዶቹ
@user-bo8zj1rb5b
@user-bo8zj1rb5b Год назад
kkkkkkkkkkkkkkk
@mlekaali
@mlekaali Год назад
በትክክል እደዛ ነው የሚጠይቁ ግን ሁሉም ውድ አይደለም
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj Год назад
አዉ የልጃቸዉ እናት ስደት እየላኩ እነሱ ቁጭ ብለዉ እናትና ልጅ አለያይተዉ ይቀለባሉ😅
@bedrianesru6973
@bedrianesru6973 Год назад
በትክክል ቤት አላት ብር አላት ነው ሚሉት አብዛኸኛው ወንዶች ናቸው ይህን ዱኒያ ሚፈልጉት አላህ ይዘንልን
@user-bo8zj1rb5b
@user-bo8zj1rb5b Год назад
@@bedrianesru6973 fit lewondochi
@user-wt2us3rk2m
@user-wt2us3rk2m Год назад
እኔ አለህ በሚያቀዉ ሀብታም ወንድ ታመኝቼ አለቅም ለሴት ክብር የለዉ አለሀን ያምፈረ አለህ ይስጣኝ ያረብብብብ
@rabiaseidaa642
@rabiaseidaa642 Год назад
አልሀምዱሊላ ከባህሪየ ሑሉ ደስ እሚለኝ ለአዱኒያ ገዘብ ግድ የለኝም ሀብታም መሆን እፈልጋለሑ ግን ለራሴ ሳይሆን ብዙ ከይር የምሰራበት ነው እስኪ ዱአ አርጉልኝ አላህ እድወፍቀኝ
@AminaAmina-ps9qo
@AminaAmina-ps9qo Год назад
ማሻአላ ለሁላችንም
@user-up2gm7vl3g
@user-up2gm7vl3g Год назад
የኔቢጤ
@oumumuitesim
@oumumuitesim Год назад
አላህ ይወፍቅሽ
@user-rk6yy4pv5n
@user-rk6yy4pv5n Год назад
ኢሻአላህ ያሣካልሺ
@resalaahmad2214
@resalaahmad2214 Год назад
አለህ ያሰከልሽ
@seida3443
@seida3443 Год назад
As wr wb አላህ ሆይ መጨረሻችን ያሳምረው ማለት አሁን ነው እኛስ የአረብ ሀገር ሴቶች የመዳም ቅመሞች ሀብታም ወንድ ሳይሆን ከልብ ሚያፈቅረንና የሚያከብረን እጅ ሌላው እደሚሚመጣና እደሚሄድ ከተረዳን ቆየን እድሜ ለስደት
@sofyabintali8759
@sofyabintali8759 Год назад
ሳህ አልሀምዱሊላህ
@aassh590
@aassh590 Год назад
ሙሹሪት ትክክክል
@seada9327
@seada9327 Год назад
👍
@user-br4ee9kv6i
@user-br4ee9kv6i Год назад
እህቴ አሠ ወረ ወበ ማለት ምን ማለት ነው አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ብለሽ አሟልተሽ ሰልሚ ትርጉም የሌለው ቃላት አትፃፊ
@seida3443
@seida3443 Год назад
@@user-br4ee9kv6i ኢንሻላህ ኡስታዛ
@user-bl2cx6vc8g
@user-bl2cx6vc8g Год назад
ማን ነው እንደ እኔ የድሃ ልጅ ዲን ያለው ባል እንዲሰጠው የሚመኝ የኔ የሁሉጊዜ ምኞቴ ነው ብቻ በዲኑ ጠንካራ ይሁን 🌹
@samiarberekabereka7542
@samiarberekabereka7542 Год назад
Alaw ena maraaa amiiiiiiiiin amiiiiiiiiin yewofkan
@seada9327
@seada9327 Год назад
የምርሽን ነው 🤔
@nuriya8577
@nuriya8577 Год назад
hy
@saadaahmed4731
@saadaahmed4731 Год назад
እኔም
@saadaahmed4731
@saadaahmed4731 Год назад
@@seada9327 ምን ችግር አለዉ ዋናዋ አሊም ከሆነ
@Alhamdulillah1g
@Alhamdulillah1g Год назад
ኤኔ የደሀ ቤተሰብ ነኝ ግን ድህነቴን እወዳለሁኝ ምክኛቱም ሀብታሞች ማይደሰቱት ደስታ ኤኔ እደሰታለሁኝ ሀብታሞች ማይሰሩትም ኸይር ስራ ኤኔ እሰራለሁኝ ዝቅ ብዬ ከኔ ዝቅ ያሉትን ኢያየሁኝ አላህን ኢያመሰገንኩኝ እኖራለሁኝ አላሀምዲሊላ
@user-ej3yq3eu8p
@user-ej3yq3eu8p Год назад
አባት እና ባል እንደ ሰማይና መረት ርቀት አላቸው ወንድሜ አባት ቢደሀይም እንኳ ለልጆቹ የማይፈነቅለው ድንጋይ የማይሰራው ስራ የለም ልጆቹን ለማስደሰት እጅጉን ይጥራል ባል ግን እያለቃቀሰ እሷን ማስለቀስ ብቻ ነው ሚፈልገው
@user-up2gm7vl3g
@user-up2gm7vl3g Год назад
ክክክ ከባድነው
@halimaaman4963
@halimaaman4963 Год назад
አባትሺእኮታዳ የናትሺባልነው ያችምባልደሞ ስትወልዱ የልጆችሺአባትነውየሚሆነው ገባሺ
@zekiya7868
@zekiya7868 Год назад
​@@halimaaman4963 አባት መሆን የሚችል ባል ከቀድሞዉ ለሚሥቱ ከአባት በላይ ክብር አለው ግን ከሞላጎደል እደዚህ አይነት ባል የሚገኘዉ ሆኖም ባል የኔ ምርጫ አባትነትነቱ ለልጀነው እኔ ከመረጥኩት ነው ለልጀ አባት የሚሆነው
@seada9327
@seada9327 Год назад
@@halimaaman4963 እ 😄
@madinaanhem845
@madinaanhem845 Год назад
ባልኮነዉ አባት የሚሆነዉ።
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 Год назад
*_ወላሂ እኔ በዚች በ15 ቀን ኢትዮጵያ ላይ ያየሁት ንብርታቸው ሀይ ነው ፍቅር ግን ዝቅ ያለ ነው ሀያቲ ሀቢቢ ለማለት ይተፍፍራሎ ምክንያቱም ያለ እኩያት ጋብቻ ስለሆና እኔ እድሜየን ሞሎ ያለእኩያቴ ከምደስት እኩያቴ ጋር ግማሽ ብልተን ተሳስብን ብንኖር ይሻለኛል እህቶች በተለይ አሁን ዘመኖች መኪና ያለው ባል እያልሽ እድሜሽ እንዳይሮጥ ተጠንቀቄ።ሀብታም ቤት ፍቅር የለም ።_*
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Год назад
ትክክል ነሽ ውዴ።
@Lube9398
@Lube9398 Год назад
ትክክል
@user-tg9dd5gh3e
@user-tg9dd5gh3e Год назад
😂😂😂😂😂😂እኮ፣
@muhajeryoutube512
@muhajeryoutube512 Год назад
ትክክል እህቴ ሽማግሌሀብታም ተማግባት የቀረውይሻላል
@user-ue3tz2ks7t
@user-ue3tz2ks7t Год назад
ዛሬ በወድ ብሷል ብር ከሴት መጠበቅ ለገዘብ ብለው የብዙውን ሴት ህይወት እያመሳቀሉ ያሉ ወዶች ነቸው
@ethiokuwaittube5566
@ethiokuwaittube5566 Год назад
እኔ እራሴ ሰርቸ አላህየ ባርኮልኝ ለሌሎች መድረስ ነው እምፈልገው ለሌሎች የስራ እድል መፍጠር ነው ፍላጌቴ ኢንሻ አሏህ ዱአ አድርጉልኝ የወንድ ገንዘብ አሻ ቶባ
@Nezihatube
@Nezihatube Год назад
ልብህን ለቀው የሄዱትን፣ የጎዱህን፣ ወይም የናቁህን ሰዎች አትለማመጥ፡፡ እነርሱ ያለፈ ታሪክህ አካል ሆነዋል፡፡ እይታህን አስፋ፣ በነገሮች ዉስጥህን አትያዝ፡፡ ደስታም ይሁን ሐዘን ሁሉም ያልፋሉ፡፡ የሚቀረው በደረትህ ዉስጥ ያለው ልብ ብቻ ነው፡፡ ነፃ ይሁን ይታሰር፣ ይመርም ያስቀይም እሱ ብቻ ይቀራል፡ ሰዎች ስለሚሉት ነገር ምንም አትጨነቅ፡፡ አንዳንዴ ያወድሱሃል፤ ሌላ ጊዜ ይተቹፃል፡፡ እነኚህ ሁሉ ነገሮች ይደበዝዛሉ፡፡ በመጨረሻም አላህ ነገሮችን ሁሉ ፍፁም በሆነ መልኩ በአግባቡ ይከወናቸዋል፡፡ ውድ የሀገሬ ልጆች ፕሮፊይሌን ተጭናቹ ኑ
@sofiTube949
@sofiTube949 Год назад
#የልብ ድርቀት መድሀኒት!! #ቀልብህ እንዲለሰልስ ከፈለግክ #ድሃ አብላ #የየቲምን) ራስ ደባብስ” ብለዋል!! #ረሱል ﷺ ➦ነብዩ #መሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ገና እናታቸው ሆድ ውስጥ እያሉ ወላጅ #አባታቸውን አጡ #በስድስት አመታቸው የአባታቸውን ቀብር ቦታ ለማየት እናታቸው ጋር እንደሄዱ በዛው #እናታቸውን_አሚና ወደ አኺራ ሄደች ከመቀጠል ሲያሳድጋቸው የነበረው አያቱን #አብዱልሙጠልብን በሞት አጡ!!😭💔 أَلَمْ يَجِدْكَ يَتِيمًا فَآوَىٰ (ሱረቱ አል ዱሃ - 6) የቲም ኾነህ አላገኘህምና አላስጠጋህምን? (አስጠግቶሃል)፡፡
@zaharalnam8503
@zaharalnam8503 Год назад
ሱባሀንአላህ ገዘብም እኮያልቃን መልክምእኮ የረግፋን አይይይ እኛ ብንአደም ወላሂ እኔ የራሴን ምርጫ የ ኢንሻአላህ አላህ በዱኑላይ ጠካራ እና ሲወጣ ሲገባ ፈገግታዉን ነዉ የምመኘዉ ኢንሻአላህ የዘወትር ዱአየነዉ በአላህፈቃድ የደሚሳካልኝ ተስፋአለኝ ለኔ ገዘብምኔምአይደል መልክም አደዛዉ በራግጥ ገዘብ ቢኖረዉም ደስይላን ግንባይኖረዉም እሱ ደሀአረገኝ ብሎአለዱአአላረገም ክብርምቢሆን አላህ ከበርአርገኝአላለም ሁሉም በአላህዉሳኔነዉ እና ሴቶቺየ ሀገዘባላይእና ከመልክላይ ትኩረትአናርግ ልብያለዉልቤየበል
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt Год назад
ሰያው ብዙ ጊዜ ምክርህ ጥሩነው የዛሬ ርዕስ ስለሴቶች ነው እስኪ በቀጣይ ደሞ ሀብቷ ገዘቧን ብቻ አይተው ስለሚያገቡ ወዶቾም ጠቀስ አርግልን
@bintahmed
@bintahmed Год назад
እርዚቅ በአላህ እጅ ነው ምን ይታወቃል ያንን ሀብታም አግብታ አላህ ሊወስድበት ይችላል ህብቱን ድሀው ደግሞ ሀብታም ሊሆን ይችላል እረዚቅ እደት እደሚመጣ አይታወቅም እህቶቸ የሱህብት ጥርግ ብሎ ይቅር ወላሂ የአላህን ቃል አቆ በረሱል ሱና የሚኖርሽን ይሁን ምርጫሽ እህቴ ሆይ ህብት ነገ ይመጣል ዛሬ ይሄዳል ።
@user-kr2kq8zj8v
@user-kr2kq8zj8v Год назад
አልሀምዱሊላህ እኔም ሆነ ባልተቤቴ ንፁህ ፍቅርን እንጂ ከሡ ሀብትም ፈልጌ አይደለም እሡም በተመሣሣይ አልሀምዱሊላህ ተሣሥበን ተዛዝነን እየኖርን ነው አልሀምዱሊላህ
@SadahAomar
@SadahAomar День назад
ማሻ አላህ ተባረክ እረህማን በዱኒያም በአኼራም አይለያችሁ ያረብ
@user-rh7gv6gp3e
@user-rh7gv6gp3e Год назад
ክክክክ ሀብታም አባት ። የኔውዲ አባት የደሀልጂ እኮ መሆን አሳፍርም ❤❤❤😭
@kabetube
@kabetube Год назад
አወእህቴአያሳፋርም ሩቅቤተሰብአድርጊኝ
@user-gu4rx5iz4z
@user-gu4rx5iz4z Год назад
ልክነው
@ekruweloyewa3066
@ekruweloyewa3066 Год назад
አልሃምዱሊላህ እኔስ ምን አለው አልልም ብቻ ድን ይኑረው አብረን ሰርተን እንኖራለን ጅሉ መስራት እየቻለ ለመስራት ፍላጎት የሌለው የሆነ ሰው ነው ሳይሞክረው የወደቀ ማለት ነው
@hadyam8794
@hadyam8794 Год назад
ማርእሲውድሚንልዴረሽ
@hayatyimer7112
@hayatyimer7112 Год назад
እኔም ምርጫየነው ወላሒማግባትየዲሀልጂ
@l.habeshawit2709
@l.habeshawit2709 Год назад
ድን አላቸው የሚባሉትም ከስንት አንዳንድ ነው
@dohadoha8116
@dohadoha8116 Год назад
አሰላም አለይኩም የማከብርህ ወንድማችን ሰያው በርግጥ ካንተ በላይ አዋቂ ሁኜ ሳይሆን ግን ከ100 አሰር ኘርሰንት ናቸው ሀብታም ባል የሚፈልጉት እነሱም ወጣ ብለው ያላዩ እኛ ሰደተኞች ግን ሀብቱን ሳይሆን አህላቁን ብለን ሰንገባ ይቀባረረሩብናል አረ እንደውም አረብ አገር ሂደሸ ብር አምጭ እሚሉ ሰንቶቹ ናቸው ሳገቡ ላሰተዳድሩ ቃል ይገቡና ካሰገቡ በሃላ አንችም ሰርተሸ እኔም ሰርቼ ላሰተዳድርሸ አይደለም ያገባሁሸ እሚሉ ሞልተዋል ታዳ ሀብታም ባል አይመኙ ምን ያድርጉ ሰያው በርግጥ እኔ ሳገባው አህላቁን መርጨ አገባሁት ግን ሲቸግረኝ አረብ ሀገር ሊሂድ ሰለው የሰራሸውን ቤት በሰሜ ካላረግሸ አለኝ ሞኝህን ፈልግ ብዬ አልሀምዱሊላህ ተገላገልኩ ጓደኛው ሚሰቱን 4 አመት አሰርቶ ደከመኝ ብላ ልታርፈ ሰትመጣ ገንዘቧን ቀምቶ ቤቷን ሁሉ ባዶ አሰቀርቶ ሌላ ላገባ እዬተዘጋጀ ነው እሷ ሰሰቅ ብላ ሰታለቅሰ ብታይ አራት አመት ሸንት ቤት አጥቤ እያለች ሰታለቅሰ እኔ በግዜ ተገላገልኩ እሷ ግን እያለቀሰች ነው ወንድማችን ሰያው ተውማ ልባችን ደማ ወንድን ሁላ አላህ ይፈረደን ደሞኮ ያረብ አገር ሰደተኞች ሳገቡ ዝብለው አይደለም በደካማ ጎኗ ይመጣል ድን አለኝ እያለ እውሰጥ ሰትገባ ግን ምሰጥ ናቸው ባለፈውም ጎረቤቴ 2 አመት ሰርታ ሰትመጣ አግብቶ ጠበቃት ከዛ ፈች ሰጠይቀው እና ልጄን ሰጠኝ ሰትለው ልጇን ሀለት አመት ያሳደኩበትንና እሷን ሁለት አመት የጠበኩበትን ወር 26 ሺ ደሞወዝ ትበላለይ ብሎ በሁለት አመት ሰምት መቶሺ ብር እካፈላለሁ እሄን ካላረገች አልፈታትም አለ አረ አላህ ይፈረድ የወንዶችን ነገር ሰያው እኔሰ ለወንድ ልጂ እጂ እምሰጥ አይደለሁም ግን ለሌሎቹ እህቶቼ አዘንኩ አረ ወንዶችን አላህ ያሰለቅሳቸው ሰያው ወላሂ ልባችን ደማ ውይይይይይይይ
@user-rm9mo1dq1c
@user-rm9mo1dq1c Год назад
እኔ ወላሂ ሀብት አይቼ አላውቅም ከሰለምኩ 9ወር ሆነኝ አልሀምዱሊላህ ላገባው ያሰብኩትም ልጅ ሰለምቴ ነው እኔና እሱየሳምንት ልዩነትነው ያለን እሱ ወደኒካህ ጋብዞኛል እኔግን ፈራሁ በአላህ እምላለሁ እስከዛሬ ምንአለክ ብዬጠይቄው አላውቅም ግን በእስልምናው ምን ያክል ፅናት እንዳለው እጠይቀዋለሀ አሁንም ግን ኒቃብበጣምእወዳለሁ ስለኒቃብ ሳወራውበመጀመሪያ ደስተኛአልነበረም ደሊል ሰጠሁት ከዛም እሺአለ እኔግን ፈራሁ ካገባኝ በሆአላ ቢከለክኝስብዬ እስኪምን ትመክሩኛላቹህ
@aminamolla6017
@aminamolla6017 Год назад
ማሻአላህአላህያበርታሽጠንክሪለሱምአስረጅው
@user-rm9mo1dq1c
@user-rm9mo1dq1c Год назад
@@aminamolla6017 ኢንሸአላህ እኔ አልሀምዱሊላህ ሳልሰልም በፊት ቃኢአክትሜነበር አሁን ግን በራሴ ሁለቴ አክትሜአለሁ ቁረአን አልሀምዱሊላህ እሱም አማርኛ ተፍሲሩን እየቀራሁነው አለኝ ወላሁአህለም
@saadasaada3030
@saadasaada3030 Год назад
እህቴ አሳምረሽ አጣሪስለሱ ወዶች አይታመኑም ።ደሞበኒቃብሽ እሱነበር ልበሽ ማለትያለበት እሰቢበት
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k Год назад
አላህ ይጨምርልሽ እህቴ አላህም መርጦሽ ነው እስልምናን ያደለሽ
@amitt244
@amitt244 Год назад
@@user-rm9mo1dq1cማሻ አላህ ዉደ አላህ ይጨምርልሽ የአላህ እራህመት አይለይሽ ላንቺ መልካም የሆነዉን አላህ ይምረጥልሽ
@zinatawol775
@zinatawol775 Год назад
እኔን ያሳሰበኝ የስደት እድሜየን መግፋቴነዉ አሏህ ሶሊህ የሆነዉን ከወፈቀኝ ሀብትን አላስታዉሰዉም ካለም አሏህ አሞልቶ ከሠጠ ሰላምነዉ
@mekiyahassen8981
@mekiyahassen8981 Год назад
አሰላሙአለይኪ
@zinatawol775
@zinatawol775 Год назад
@@mekiyahassen8981 ወአለይኩም ሰላም
@mominamohamme7140
@mominamohamme7140 Год назад
አልሃምዱሊላህ አላህ ጥሩ ልብ ያለውና ንፁህ ፍቅር የሚሰጥ ይሁን እንጅ ገንዘብ አብሮ ሰርቶ መቀየር ይቻላል አላህ በሰጠን እንብቃቃለን
@user-ir1ob3yk5y
@user-ir1ob3yk5y Год назад
አላህ ባለህበት ይጠብቅህ እኛም በሰማነው ተጠቃሚ ያረገን
@fatoomabdu1483
@fatoomabdu1483 Год назад
ወይጉድ ድህነቴ ዉበቴ አልሀምዱሊላህ የሰላም ኑርወ
@Rak-lu7cx
@Rak-lu7cx Год назад
ያረብ ሷሊህ የሆነው ስጠኝ
@user-tt4xy1wf5y
@user-tt4xy1wf5y Год назад
አህለን ወንድሜ ግን እኮ ሴት ብቻ ሳትሆን ወንዶችም ቤት ከሌላት አያገቡም ሁሉም ማለቴ አይደለም ወንዶችም አረብ አገር ያሉ ሴቶችን እያደኑ ነው እኮ እንጅ ገንዘብ ሀብት በትዳር ይመጣል እኔ ባሌ ሙልጭ ያለ ደሀ ነበር ስንጋባ አሁን ግን አልሀምዱሊላህ ልጆችንም ሀብትንም አላህ ሰጠን እኔ ሳላገባ በፊት አረብ አገር አረብ ሲያገቡ ሳይ ሀበሻዎች ያረብ ያገሬን ልጅ ሊስትሮ ጠራጊ ስጠኝ እያልኩ ዱአ አረግ ነበር የአላህ ስራው ደሀ የአገርን ልጅ ሰጠኝ ግን ሱብሀንአላህ ሰርተን ተለወጥን ሶስት ልጆች ወለድን ርዚቅ በትዳር ውስጥ ፈልጉት ሰደቀሏህ ረሱላችን
@sofyamohamd1215
@sofyamohamd1215 Год назад
ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበረካትሂ ጀዛኩም አሏሁ ኸይርን ወዲም ሠያ አይ ዲህነት አየ ሀብት እህቶቼ ዲንን ምረጡ ሀባይቦች ወዲልጂ ኪሡ ሢሞላ መከራነዉ ሢገኝ ያለበትን ይረሣል ይህን ልል የቻልኩት እኔ ወሎሂ ሣገባ ምንም የለዉም ነበር ወሏሂ በጡሩ ሁኔታ ነበር ያሠዴጉኝ ወለኪን እሡናኔ ሠርተን ተለወጥን ግን ማግኜት ሢመጣ ልቡ ሸፈተ ተለያየን ከዚያም አላህን የሚፈራወፈቀኝ ብቻ ሧሊህ ልጆችን እዲሠጠኝ በዱአችሁ አትርሡኝ ብቻ አላህ ለኛ ያለዉን ሢሠጥነዉ መሙኝትም ሄይርነዉ ባአሁን ሠአት ሥትፐርሠት ነዉ ትዳር የሚፀናዉ ያረብ አላህ ያግዘን
@user-sv1he2zi3c
@user-sv1he2zi3c Год назад
አላህ አደራህን ዱኒያን ከማባረር ጠብቀኝ 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😢😢😢😢😢😢😢😢
@aminamohammed3808
@aminamohammed3808 Год назад
ዛሬ 1 እንኳ ሀብት ፈልጋ የምኬድ ሴት የለችም ጊዜው ተገልብጦ ወንዱ ነው ገንዘብ እየፈለገ የብዙ ሴት እህቶች እያመሰቃቀሉ ነው
@rukiya6481
@rukiya6481 Год назад
አይ ሰያዉ እህታችን የሚመጡላት ወንዶች ነሲቧ ስላልሆኑ ነዉ ደምሞ ብዙ እድሜያቸዉ የሔዴ አለና
@oneallahbcha
@oneallahbcha Год назад
ግባርህ ላይ ያለችዋ ፀጉርህ እዴት ደስ እደምትለኝ ማሻ አላህ
@user-on3fv8yn7d
@user-on3fv8yn7d Год назад
ወይ. አለማወቅ. ነው. ድን. ካለው. ፀባዩ ካማረ. አላህ ያብቃቃቸዋል. ሤቶችየ. ትዳር ሥታሥቡ በአሏህ ተመኩ
@KsaSaudi-d6f
@KsaSaudi-d6f 12 дней назад
አሰለሙ አለይኩሙ ወረህመቱለሂ ወበረከቱ ኡስተዝ ጀዘህ አለሀ ይክፈል ትልቅ እውቀት ነው የስተመርከን ነው ግን እኔ በቀን ሁለት ሱረ የሚየቀረኘ ከመትፎ የሚከለክለኘ ከይር የምየመለክተኘ በል ይወፍቀሽ በሉኘ እነም ለሁለችንም ይወፍቀን
@Murida-hb5so
@Murida-hb5so 14 дней назад
አላሀምዱሊላህ አሏህ ዱአኤን ሰምቶ የምመኘውን አይነት ባልነው የሰጠኝ ድህነት ውስጥ በጣም ጣፋጭ ፍቅርና መተዛዘን አለ ድካሜ የሚደክመው እኔን ለማስደሰት ምንም ነገር ያደርጋል እኔም ደሞ በጣም እረዳዋለሁ ግንየገንዘብ ብቻ ድህነት በትዳርላይ ችግር አይፈጥር ዋናው አላህን መፍራትነው የትምብንሆን አላህ ትራችንን ከመጥፎነገር ይጠብቅል ውድ ኢስላም ልጆች🎉🎉🎉🎉🎉
@Mdridwan-ft6nm
@Mdridwan-ft6nm 10 месяцев назад
አጅብ ነዉ ከላይ እስከታች ሁሉንም ኮሜንት አነበብኩት በቁጥር ናቸዉ ትዳር አለን የሚሉ ወላሂ እደዛሬ ተገርሜ አላዉቅም ለካ ሴቱ ሁሉም ትዳር የላቸዉም ማለት ይቻላል አሳዘኑኝ በጣም ለካ እህቶቻችን እንድህ ትዳር ጠምቷቸዋል ያአሏህ አሏህ ሆይ ሁሉንም ዘዉጃቸዉ ያረብብብብብብብ
@user-xl3vk7ph2k
@user-xl3vk7ph2k Год назад
ድህነት ትዳርን አይከለክልም ትዳር የሚያፈርሠው የአይምሮ ድህነት ነው
@tube-vj8cr
@tube-vj8cr Год назад
አሰላም አለኩም ዉድ ያገሬ ልጆች ሰላም ላገራችን 🇪🇹በያላችሁበት (አላህ) ይጠብቃችሁ ሰብ ላይክ በማድረግ ቤተሰብይሁኑ🇪🇹👍 ሰያ ወድማችን እመሰግናለን👌👍
@adiyaadiya1702
@adiyaadiya1702 Год назад
አየ ሰው ሱብሀን አላህ አላህ መጨረሻውን ያሳምርላት
@user-ue3tz2ks7t
@user-ue3tz2ks7t Год назад
እህቴ ጊዜሺን አታሳልፊ ዱአ አድርገሺ ወደ ትዳርሺ ግቢ
@mululove6277
@mululove6277 11 месяцев назад
ዋአ ሊኩም ወራ ህመ ቱላሂ ወበ ረካቱ ጂዛክ አላህ ከይር ለምክርህ ሁሉ
@user-bf6ef1jk8u
@user-bf6ef1jk8u Год назад
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته እህቶች ብር ያለው ምንናም አበሉ መጀመሪያ አህላቁን አጣሩ ገዘብ እቃን እንጅ ፍቅርን አይገዛም መተዛዘንን አይገዛም ስለዚህ ድህነት ምንም አይደል ያልፋል እኔ ባሌጋር ስንጋባ ምንም የለን ነበር እንጀራ እምጋግረው እንኳን በድንጋይ ጉልቻ ነበር አሁላይ ከዚያ ሂወት ተቀይረን በቂ የሚባል ሀብትን አፍርተናል አንድት ልጅ ወልደናል እሱ በድሜው እኔን 13አመት ይበልጠኛል እኔ ግን አምኘበት ወድጀው ነው የተጋባነው አሁላይ ሀብት ሞልቶ ሲፈስ ፍቅር ጠፋ በቃ መግባባት አልቻልንም ስለዚህ ፍቅር እንጅ ሀብትን አትዪ
@user-zg6hq7su3f
@user-zg6hq7su3f Год назад
ጀዛክ አላህ ኸይረን ሰያ የምታቀርባቸው ዳአዎች በጣም ጠቃሚዎች ናቸው
@user-jh9yh2yq7w
@user-jh9yh2yq7w 4 месяца назад
በትክክል ኡስታዝ
@tube9426
@tube9426 Год назад
ወንድም ኡስታዝ ሰያ ለሌሎች ትምህርት የሚሆን የማናግርህ ነበረኝ ግን በምን ላግኝህ
@keymobile3913
@keymobile3913 Год назад
እኔም እፈልግ ነበር ግን በምን ነው የምናገኘው
@nasrugalato2051
@nasrugalato2051 Год назад
ሰያ ወንድሜ አላህ ይጣብቅይ ምርጥ ምክር ነው በጣም ነው ምወድክ ❤
@kedjihabedrutube4740
@kedjihabedrutube4740 Год назад
አሰላማለይኩም ወረህመቱሂ ወበረካትሁ ሰያ አንድ ምጠይቅህ ጥያቄ አለኝ አንዲት እህታችን በጣም እውዳታለሁ በጣም ጥሩ እና አኽላቅ ያላት ሁሌም ለቁርሃን ያላት ፍቅር በጣም እጅግ የላቀ ነው ግን ለወንድሜ ፈለኳት ጠየኳት እኔ የኛ ቤተስብ እንድትሆኚ እፈልጋለሁ አልኳት ይህን በመጠየቄ ምን ትመክረኛለህ ለእኔ እሷም የመለሰችልኝ መልስ በጣም ከሷ የማልጠብቀው መልስ ሰጠችኝ መልሷም በጣም የምወደው እና በጣም የሚወደኝ ፍቅረኛ አለኝ አለችኝ ለሷስ ምን ትመክራታለህ እኔ በርግጥ በኒካ ነበር የፈለኳት ሳያ በጣም ወሳኝ ጥያቄ ስለሆነ ነው ጀዛከላህ ኸይር
@mariyamm2314
@mariyamm2314 Год назад
ኧረ ሴት ባሏ ገንዘብ እደለው አውቃ አግብታው ሀብት ሲገኝ እሚቀየርም ወንድ አለ ብቻ አልሀምዱሊላ ስለሁሉም ነገር
@madinamadina4749
@madinamadina4749 Год назад
ሱባሀንአላህ የኔ ቤተሠቦቺ ሀብታምናቸዉ ግን የነሱ ሀብት ለኔ ምንም የጠቀመኚ የለም ይሔዉ ሰደትላይነኚ እና ሀብታም ባል አግቢ ሲሉኚ አልወዲም ወላሒ ገዘብ ሲገኚም ሲታጣምነዉ አላህ ሒዲያይሰጠን አላህን የሚፈራ ባል ይወፍቀን እኛም ጥሩ ሚሰት ያዲረገንያረብ
@amiratube3467
@amiratube3467 Год назад
ወላሂ እኔ በሀብት ሰውን መዝኜ አላቅም እንደውም ሀቢቢጋ ኒካህ ስናስር ምንም ብር አልነበረውም ስራ አልነበረውም እኔ ደሞ ስደት ነበርኩ እና ኒካህ እንሰር አልኩት እሱ ግን ተጨነቀ ምንም የለኝም ብሎ አንተ ካለህልኝ ሁሉም ነገር ይስተካከላል አብሽር አልኩት ኒካህ አሰርን አልሃምዱሊላህ አሁን ጠንክሮ እየሰራ ነው እኔም እንደዛው እና በአላህ ተወክሎ መድፈር ጥሩ ነው ዋናው ነገር አኽላቁ ማማሩ ነው
@user-mo9hz5wv1n
@user-mo9hz5wv1n Год назад
ጀዛክሏሁ ኸይር ያኹየ ጋሊ !
@Susu-ie2if
@Susu-ie2if Год назад
እናመሰግናለን ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ
@user-sz1pu9tu2p
@user-sz1pu9tu2p Год назад
እኔ አንድም ቀን ሀብታም ባል ተመኝቸ አላውቅም እኔ የተመኝሁት ጥሩ ልብ ያለው የሚወደኝ የምወደው ለኔም ለቤቸሠቦቸም ክብር ያለው ድህነት ተሰርቶ ይለወጣል ዋናው መተሳሰብ ነው በድሀ ቤት ነው ፍቅር ያለው በድኑ ጠንካራ የሆነውን አላህ ይስጠኝ ይስጠን ውዶችየ እኛንም ያጠንክረን
@umubekri
@umubekri Год назад
Aww habt yefelg yagba blwal Resul S w w
@hikmuhika5306
@hikmuhika5306 Год назад
be allhe bemn lageyhe tarikan lemnagr nber benatacu mekr falga nber endat lageyawe aytacu endatlfug
@user-ej3yq3eu8p
@user-ej3yq3eu8p Год назад
ሞኝ ሚስት ከባሏ እህት ጋር እኩል አርገኝ ትላለች አሉ እና አባቴ ደሀ ሆነ ብየ የት ትቸው ልሂድ ጉድኮ ነው ።
@MedinaSoalih
@MedinaSoalih 4 месяца назад
ሰያ አሁን ግዜዉ ተቀይር ቡር አላት ነው የሚሉ ወላሂ ግን እኔ እራሠን ለመከብ ሣየሀን ወላሂ ሀፍትም አልወደም ግን እኔ ደነኝ ነው የመፈለገዉ ግን እኔ እደመፈለገዉ አላገኝሀም የሚጠይቀኝ ሁሉ ሀፈትም ነው በዱናቸዉ ዘቅ ያለ ነው ግን እሻአላህ አላህ ያሰጠኝል
@user-fd4vo7ne6w
@user-fd4vo7ne6w Год назад
ያሁን ወዶች ምን አላት ሁኗል ጥያቄ አቸዉ ማስተዳደር ከቻለ እዳልከዉም አሏህ ከፈራ ከተዋደዱ በቃ አተ ናግረኸዋል ኡስታዝ
@fatmaabdu2132
@fatmaabdu2132 Год назад
እኔ የመጀመሪያምርጫየ አቂዳና መንሀጁነው ከዛውጭ ዶሮምአይኑረው ብቻ በድኑጠካራይሁን። ሁሉም በባላህፍቃድነው ከሰራደግሞያገኛል በኢዝኒላህ ,,ግን ሀብትእምፈልጉ እህቶችካላችሁ እድሁም ወንድሞች አስቡበት
@fatmaabdu2132
@fatmaabdu2132 Год назад
ሀብታም ፈስፈርታችን ሊሆንአይገባም።
@user-oq7fn6yv8q
@user-oq7fn6yv8q Год назад
ወአሌኩም መሠለም ሰየው በጠም ደስ ያሚል ተሪክ ነው አሁን ግን ነገሩ ተገልብጦ እሱወን ነው ምን አለት እሚሉት አሏህ ያስቱርነ በርተ ጀግነዬ👍
@user-od8gg7yr3u
@user-od8gg7yr3u 8 месяцев назад
የኔ መልአ አላህ ሚፈራ ንፁህ ፍቅር ያለው የማይዋሽ የሚያከብረኝ የማከብረው
@user-dl4pf5jr6h
@user-dl4pf5jr6h Год назад
ሱብሀን አላህ ያለማወቅ እኮነው አላህ የቀልብ ኢማን ይሥጠን
@HundgnawTesfa
@HundgnawTesfa Месяц назад
ዋዉ ደስ የሚል አቀራረብ
@tawakaltualahii9852
@tawakaltualahii9852 Год назад
Waleekum salaam warhmaatulaahi wabarakatuhuu
@Rabi179
@Rabi179 Год назад
ማሻ አላህ ተባረከላህ እኔ ምንም የለዉ ሳገባ አሁን ግን አልሀምዱሊላህ አላህ ሷሊህ ልጆች እንዲሰጠኝ ዱዐ አርጉልኝ
@hayatyimer7112
@hayatyimer7112 Год назад
አላህ ይወፍቅሽ
@DhhFhj-sy3se
@DhhFhj-sy3se 3 месяца назад
ትክክል ናት
@Malik-d4h
@Malik-d4h Месяц назад
ትክክል ነው ወላ
@Zahra-rc3vy
@Zahra-rc3vy Год назад
ወአለይኩምምላም ሰያ እኔ ግን ድኑን ነዉ የምመርጠዉ
@rukiya6481
@rukiya6481 Год назад
አላህ ሁሉን ያሞላ ባል ይስጠን ሀብትም ድንም አስፈላጊ ነዉ ድን ካለዉ በቂ ነዉ እንላለን ግን ሀብትም ከለለዉ አስቸጋሪ ነዉ በጣምም ሳይበዛ ግድ ነዉ
@fantayedawd
@fantayedawd Год назад
ትክክል ነው ኡስትዝና
@user-jm5lc7um9k
@user-jm5lc7um9k Год назад
ላይክሸር ሰብስክረያብ በማድረግ ሀላፊነታችንን እነወጣ ጀዛከላህኽይረሰያ
@sweetjamil7977
@sweetjamil7977 Год назад
ትክክል
@frdos5319
@frdos5319 24 дня назад
ጀዘክክለሀ ከይረን ጀዘ
@user-rb1qy7vc6k
@user-rb1qy7vc6k Год назад
ሠያ እኔመችም ስመኝም ሀብታም ባል አልተመኘሁም አንዲምቀን ያገባሁትም ምንምየለዉምነበር አሁንግን አልሃምዱሊላህ እራሣቺንችለነዉ የምንኖረዉ ለአላህ ምሥጋና ይገባዉ ዲሀባል በብዛት በክብር በፍቅር አላህበመፍራት የተሻለ ይመሥለኛል ምርጭየምትክክልዉ ለብትጤዛናት!!
@user-vf5lb4ru5h
@user-vf5lb4ru5h Год назад
ወአለኩም አሰለም ወረህመቱለሂ ወበረከቱሁ አህለን ያዛሬ በጣም ገርም ታረክ ነዉ ሱበሀንለ ሀለሊ ያሆነ ሀብታ አለህ ይስጣን ያራብ ስንት ሀብትም አሉ በዱንየ ለይ ግን ሀብት ኖሮ ጤንነትን ያጡ ቡዙ ነቸዉ
@mdgdgddh
@mdgdgddh Год назад
ሠያው አላህ ይጠብቅህ የኛመካሪ ወዶቹ ገንዘብ ነው እሚፈልጉት
@muhajeryoutube512
@muhajeryoutube512 Год назад
አላህ ሂዳ ይስጣት ሀብትኮ ጠፊነው ደሀሆኖ በኩያብታገባ ይሻላል ሀብታም ሽማግሌ ከምታገባ ደሞበድሜየገፍካልሆነ ወጣትአታገኝም ይላእቡሀትላኢቡን የሚጫውታትየምታጫውተውእጅ የፈለገቢሆን ሀብትአለውተብሎ አይገባም ያላገባችሁ ተዘወጁ አላህይረዝቃችሃል
@user-rk5rn7vv5s
@user-rk5rn7vv5s Год назад
ጉድኮነው ኧረሏህዋ የሰውገዘብ አታስከጅልኝ ወሏሂ አድምቀን ባሌም ቢሆን በጋራ ለፍተን ያላገኘንውን ገዘብ ገዘብ አገኘሁ ብየም እምደሰት አይመስለኝም በሱገዘብ በመጀመሪያ ለዱኒያ ገዘብ ደታም የለኝ አሏህንም የምለምነው ሀብታም አድርገኝ ብየ ሳይሆን የምበላው የምጠጣውና የምለብሰው የምኖርበት እዳታሳጣኝጅ ለዱኒያ ኖሩ አደለም ይዚህን ያህል ላስብ ይቅርና በርግጥ አሏህ ከረዘቀኝም አልጠላም ከዛውጭ ለፍቸ በላቤ የምበላበት ጤና ከሰጠኝ ክብረቱን በአኼራየ ያድርግልኝ እላለሁ ለገዘብ አትስገብገቡ ሰወች ዱኒያነው ቆም ብለን እናስብ
@user-fb4wc3sh8n
@user-fb4wc3sh8n 3 месяца назад
ሱበሀን አሏህ❤
@hanun14
@hanun14 Год назад
ለምድነዉ ግን ብር ያለዉ ቤትና መኪና ያለዉ ሰዉ ሀብታም የሚባለዉ?😡 ለምድነዉ ብር ቤትና መኪና የሌለዉ ደሀ የሚባለዉ?😭 አወ በተጋባን በ 15,, ወይም በ 1 ወር ትዳራችን ፈርሷል ይህ የሆነዉ ግን የብር ድሀ ስለሆነ ሳይሆን የአመለካከት የአስተሳሰብ ደሀ ስለሆነብኝ ነዉ ተምሮ እዳልተማረ ሲሆን ነዉ የፍቅር ደሀ ስለሆነብኝ ነዉ ለሚስቱ ክብር ስለሌለዉ እናትና እህት አለኝ ብሎ ስለማያዝንልኝ ነዉ وجعلنا بينكم موده ورحمه እያለ አላህ ሱብሀነ ወተአላ በኛ መካከል ግን ምንም አይነት እዝነትም ዉዴታም የለም አወ ለኔ ደሀ ማለት ይህ ነዉ ሁላችንም እኩል አይምሮ ተሰቶን ሳለ ግን አይምሮዉን አሳንሶ የሚያስብ ይሄ ነዉ ደሀዉ ኪሱንማ አምኘዉ ተቀብየዉ ነበር ምክንያቱም እኔም እደሱዉ ስለሆንኩ ግን የአመለካከት ደሀ በጣም ያስጠላል ይህ የኔ አስተሳሰብ ነዉ እህቶቸ በሀብት አትታለሉ እኛ ሴቶችኮ ንፁህ ፍቅር ብቻ ነዉ የምንፈልገዉ🥺🥺🥺🥺🥺እናመሰግናለን ሰያ ገና ዛሬ ኮመትኩኝ መፃፍ አልወድም ነበር ትንሺ ስለተሰማኝ ነዉ
@shadiakaki9818
@shadiakaki9818 Год назад
ማሻአላህ ውድም ሰያ
@zuzutube1454
@zuzutube1454 Год назад
Wealaykum aselam warematulahi wabarakatu ሰያቺን አንቴ እኮ ትለያለክ ጃዘከለህ ከይር
@hawamohammed7786
@hawamohammed7786 3 месяца назад
አላህ ይጨምርልህ
@user-dy2mn6ut6q
@user-dy2mn6ut6q Год назад
አላህ ሆይ አሀላለቄን እዳሳመርከው ስነመገባሬንም አሳምርልኝ
@AhmedA-i1r
@AhmedA-i1r 2 дня назад
ሱብሐንአላሕ
@ms-gq7yu
@ms-gq7yu Год назад
ሳያ ወሏሂ ምክርህ ሲመቸኝ ግን እኔ ጠግቢአለሁ ምከረኝሰያ ወሏሂ ጮኛየ 8አመት ሊሆነዉ ነዉ ላኪን እኔ አልፈልግም እያልኩኝ በስደት አምስት አመቴ ግንፍቅርየለኘም ምንይሻለኝ ደሞ እኮ አዝናለሁኝ ሲደዉልግን ያአሏህ መግረጭረጭስራየ
@fjfvmvmj4762
@fjfvmvmj4762 4 месяца назад
አሏህ ሆይ መልካም ባል አተ ስጠኝ ያረቢ
@Alhamdulillah1g
@Alhamdulillah1g Год назад
ኤኔ ብር ሀብት ምኔም አይደለም ወላሂ ባል አለኝ አላሀምዲሊላ ምንም ሳይኖረው ነው ያገባሁት ግን አሁን ሁለታችንም አብረን ሁነን ቤታችን ኑሮዋችን ኢያመቻቸን ነው
@frahf243
@frahf243 Год назад
ኡስታስ ጥያቄ ነበረኝ ቁጥርህን እንትደት እናግኝ
@aminakonjooo220
@aminakonjooo220 Год назад
ሰያውእኔም አሰላምአለይኩም ወራሕመቱላወበረካትሁ እኔም እኔቦታብትሆኑምንታረጋላችሁ የሚልታሪክአለኝ ግንብንንነውእማገኝሕ
@ekramhamza8600
@ekramhamza8600 Год назад
አሰላሙ አልኩም ወራህመቱላሂ ወብረካቱ ወንዴሜችን እንዴት ነህ ፍቅርኛ ነበርኝ እኔ በጣም ነው ሜዌድው እና እሱ ግን በጣም ያላግጥብኝ ነው ነካ እንሰር ብሎኝ ነበር እኔ ግን ቤትሰብ ልረዳ አሉኩት እሺ እጥብቅሻልሁ አልኝ እሱ ግን ቦጋዴኞቹ ፊት የሳድባል ምን ማድረግ አልብኝ ካይህው በአላህ ምልሰለኝ እኔ ብጣም ነው ሜውዴው ጨነቅኝል እወዴሻል አፈቅረሻልሁ እያል ነው በሰው ፊት ሰድውል ይቃሸሸኛል
@user-ce7dg5js3w
@user-ce7dg5js3w Год назад
አጃኢብ ነው በርታ ወንድሜ
@user-tz1yq2tb8w
@user-tz1yq2tb8w Год назад
ሱበሀን አላህ ሪዝቂ በአላህ እጀ ነው በድህነት ውስጥ ነው እውነተኛ ፍቅር ያለው አላህ ልብ ይስጠን
@user-hi1to5ur4k
@user-hi1to5ur4k Год назад
አልሀምዱሊላህ እኔስ ዱኑን መርጨነው ያገባሁት
@hayatmohamed4040
@hayatmohamed4040 Год назад
ወአለይኩም ሰላም ወአለይኩምሰላምወራ ህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛክ አላህ ኸይር ሰያችን
@ketfowatube3093
@ketfowatube3093 Год назад
ይገርማል
@rahmaala9945
@rahmaala9945 Год назад
ጀዛክ አላህ ኸይር
@user-ox6oy5pe3s
@user-ox6oy5pe3s 2 месяца назад
ማሻአላህ
@user-eg3xl6et7z
@user-eg3xl6et7z 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉በትክክክልልልልል
@madass826
@madass826 Год назад
ማሻ አልላህ እስኪ የቁረኣኑን አያና አንቀፅ ንገሩኝ እህቶቺ ጀዛከልላህ ኸይረን ወንድማቺን
@NaimaNaima-ss7ft
@NaimaNaima-ss7ft Год назад
ጀዛኪላሁ ኸይረን ወንድሜ ማሻአላህ
@NoorNoor-mp4ox
@NoorNoor-mp4ox Год назад
ማሻላህ. ጀዛከላህ አሪፍ ምክር ነው
Далее
ያላገባህ ላንተ ነው ስማው!
12:32
Просмотров 51 тыс.