Тёмный

ለምን ስለቀብር ኒዕማ(نعمة)አይነግሩንም? Seid jemal ሰያ ቱብ 

Seya tube ሰያ ቲዩብ
Подписаться 185 тыс.
Просмотров 45 тыс.
50% 1

ልዩ❤ከኛ🎤ለኛ👂ክፍል 2 ሊንክ
• ልዩ ከኛ🎤ለኛ👂 ክፍል 2 (ሰያ ቱብ)
ልዩ❤ከኛ🎤ለኛ👂ክፍል 1 ሊንክ
• አዲስና ለየት ያለ(ልዩ❤ከኛ🎤ለኛ👂)...
ሰያ ቱብን በመጎብኘት ትልርት ይውሰዱ

Опубликовано:

 

4 сен 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 455   
@SeyaTube1
@SeyaTube1 4 года назад
ልዩ❤ከኛ🎤ለኛ👂ክፍል 2 ሊንክ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-sfokuOJ1y04.html ልዩ❤ከኛ🎤ለኛ👂ክፍል 1 ሊንክ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-pRL5-U5k2jA.html ሰያ ቱብን በመጎብኘት ትልርት ይውሰዱ
@user-dz8mw6xb6z
@user-dz8mw6xb6z 4 года назад
አላህ 😭😭😭😭😭☝️☝️☝️☝️
@adrabm523
@adrabm523 4 года назад
ከይር
@mamihubi9594
@mamihubi9594 4 года назад
ወድሜ ሠላምታ ሥታቀርብ አሟልተህ ጨርሠው ለምሣሌ አሠላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ ✔✔ጨርሰው ወጀዛከላህ ኸይረን
@cell7994
@cell7994 4 года назад
as wr wb ማሽአላሕሠምኑን በቀን በቀን እየደርሠን ነዉ ጀዛሕን አላሕ ይክፈልሕከጀነት ሠወች ይበለን ሡብሀን አላ ሕ የምድር ፈተና አላፊ ነዉ የቀብር ምን ማምለጫለ ከወደዳቸዉ ባሮቹ ያድርገን
@user-qp4dk4bv6b
@user-qp4dk4bv6b 4 года назад
ጀዛሁላን ኸይር። ወንድም። አላህ። ቀጥተኝውን መንገድ ይምራኝ ያርቡ
@naimatube6216
@naimatube6216 4 года назад
😭😭ያረብ መጨራሸችንን አሰምርልን ከቃብር እነ ከያኦማል ቂያማ ቅጠት ፋርጃን
@senyashmsu6033
@senyashmsu6033 4 года назад
አላህ ይጨምርልህ ኡስታዝ ሰየድ ሁላችንም ከዱንያ ፈተና ከቀብር ቅጣት አላህ ይጠብቀን
@kadijakadija4064
@kadijakadija4064 4 года назад
አላህ ሆዬ ከቃብር ቃጠት ጠብቃን ቃጥታኛውን መንገድ ምራን ወድሜ አላህ እውቀት በእውቀት ጨምሮ ጨመምሮ ይስጥህ እኛንም በሰመናው ታጠቃም ያድርገን ጃዛከላ😥😥😥🙏🙏🙏
@user-tb6xm9xp9e
@user-tb6xm9xp9e 4 года назад
ጌታዬ አሏህዬ እኔ ከቅጣትክ ነፃ የሚያደርግ መልካም ስራ የለኝም እዝነትህን ምህረትህን ለግሰኝ መጨረሻየን አሳምርልኝ ያረህማኑ እኔስ ፈራሁ
@faezaib4843
@faezaib4843 4 года назад
ወአለይኪም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አላህ ሀላችንንም ከቀብር ቅጣት የጠብቀን!!!
@mashumashu9238
@mashumashu9238 4 года назад
Ameen
@ale..9487
@ale..9487 4 года назад
አምን
@user-fk5fq7gz9o
@user-fk5fq7gz9o 4 года назад
አሚን
@sofyasofia2626
@sofyasofia2626 4 года назад
ወአለዲኪም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ
@user-xi7oc2ie2o
@user-xi7oc2ie2o 4 года назад
😭😭😭😭😭 አላህ ሆይ የመጨረሻችንን ነገር አደራ አላህ ይዘንልን የረብብ ጀዛከላ ኸይር ሰያ ወንድማችን ትንሹ ያሲን ኑሩ አላህ ይጨምርልህ ያረብብብ
@mashumashu9238
@mashumashu9238 4 года назад
Ameeen
@user-ey2cd1pr4l
@user-ey2cd1pr4l 4 года назад
W.a.wb..alleh.kkber.ktte.yetbkn.
@user-rm6wm2lm8v
@user-rm6wm2lm8v 4 года назад
አሚንንን
@user-fk5fq7gz9o
@user-fk5fq7gz9o 4 года назад
አሚን
@zinetadem9310
@zinetadem9310 4 года назад
አሚንንንን ያረብ
@seidmohammed63
@seidmohammed63 4 года назад
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝና አላህ ይጠብቅህ ያረብ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረቢ ልባችን ደረቀ በአዱኒያ ሠመጥ ያረቢ አንተርዳን እስኪ እንደዝህ እንትሀዲስ ያስፈልገና ያረበና አላህ ያሣምርልን ሠለሏህ አለይሂ ወሠለም
@user-iv9nn8dc5k
@user-iv9nn8dc5k 4 года назад
ሰያ ደጋግሜ ነው የማዳምጠው ያተን ትምህርት ወላሂ ከልቤ ነው የሚገባው ትምህርትህ አላህ ኸይር ጅዛህን ይክፈልህ
@user-ps1uj2jx4s
@user-ps1uj2jx4s 3 года назад
ያረብ መጨረሻችንን አሳምረልን😭😭😭 ጀነተል ፈርዶሰንም ወፍቀን አሚንንንንንን ከአዛብል ቀብር በአላህ አንጠበቀለን ሡለላህ 🌹🌹🌹አለይሂ🌹🌹🌹 ወሠለም🌹🌹🌹
@user-gs2yw9zu7m
@user-gs2yw9zu7m 3 года назад
ያረብ ከቀብር ቅጣት አላህ ይጠብቀን አላህየ ከደጋግ ባሪያወቹ ያድርገን ያአሏህ።
@user-cn3kp5ir3j
@user-cn3kp5ir3j 3 года назад
ماشاءالله تبارك الله ياكي الله ياحفذك ወሏሂ አደበትህ ጣፋጭ ቢደመጥ ቢደመጥ የማይጠገብ ሡባሀናሏህ
@RrRr-co9tf
@RrRr-co9tf 6 месяцев назад
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን ሰያ አላህ ይጨምርልህ
@hawahawa7767
@hawahawa7767 4 года назад
ዋሊኩም እሠላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ማሻአላህ ሠያው ጀዛኪ አላህ ከይር ወንድሜ ምርጥ ትምህርት ነው አላህ ይጠብቀን እና
@mohammednur5035
@mohammednur5035 4 года назад
ከጀሐነብ እሳት አላሕ ይጠብቀን ያረብ ጀነተል ፍርደወስ እምንገናኝ አላሕ ያድርገን የነብዩ ሠለላሕ አለሂ ወሰለም ጎረቤት አላሕ ያድረገን ያረብ ያረሕማን/ ሠ/ አ/ ወ😭😭😭😭አላሕ እዱሊያ አኬራችንን አላሕ ያሳምረንን ያረብ
@mohammednur5035
@mohammednur5035 4 года назад
በጀነተል ፍርደውስ ያረብ
@user-xc6ui4gf6e
@user-xc6ui4gf6e 4 года назад
ጀዛክሏህ ኸይር አላህ መጨረሻችን ያሰምርልን አሚን ያረብ
@user-rq8jt3jt3n
@user-rq8jt3jt3n 4 года назад
ወአለይኩም ሠላምወረህመቱላሂ ወበረካቱ አሏህ ሆይ ከቀብር ቅጣት ይጠብቀን ያኡመተል ሙሐመድ ሰ, አ ወ
@MM-eu8mj
@MM-eu8mj 4 года назад
ያርብ አላህ ካቲማችንን ያሳምርልን ጀዛ ኩም አላህ ኸይር ሰያ አላህ ይጨምርልህ ካንተ ብዙ እየተማርን ነው
@user-lf8er8tp3o
@user-lf8er8tp3o 4 года назад
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ጀዛከላህ ኸይር ወንድማችን በሰማናው ተጠቃሚ ያድርገን الله ከጀሀነብ እሳት ቅጣት ይጠብቀን እስከቤተሰቦቻችን ያረብ ዱኒያ ላይ ስንኖር በሱ መንገድ እሱን ፈርተን ከይር ሰርተን የምንሞት ያድርገን ካቲማችንን ያሳምርልን ኢላሂ አንተ እንደኔ እንደሰው ያልሆንከው ጌታየ ሆይ እዘንልን ....
@zinetadem9310
@zinetadem9310 4 года назад
አሚንንን ያረብ
@zdneg9508
@zdneg9508 3 года назад
ሱብሀነክ ያረብ መጨረሻችን አሳምርልን ከቀብርም ፈተና አተ ጠብቀን
@zahramobarak4298
@zahramobarak4298 4 года назад
ዋሌይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ወንድም ሰዐዒድ ምሰጠው ትምርት መሣጭ ነው ማሻላ ማሻላ ማሻላ አላህ ይጨምርልክ እኛንም በሰማነው ተጠቃሚ አላህ ያድርገን አሚን አሚን 🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀 ⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐ ⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐ 🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
@user-eh7zr6fo8c
@user-eh7zr6fo8c 3 года назад
አላህ ከቀብር ቅጣት ሁላችንንም ይጠብቀን አማንንን
@fftr6025
@fftr6025 4 года назад
ሰያው ደንድሜ ጥሩ ትምህርቶችን ጠቃሚ እውቀትን እደምንማር ተስፏ አለኝ አንተም ኢንሻአላህ ጥሩ እና ጠቃሚ ናቸው ብለህ እምትላቸውን ትምህርቶች ደስ በሚለው አንደበትህ እደምታስተምረን ተስፏ አለኝ ግን ውዱ ወንድሜ ሆይ ተውሂድን አስተምረኝ ተውሂድን የሁሉም ነብያት ጥሪ ነው ተውሂድን እንማር አስተምረን እባክህ ምርጥ ሰለፍያ ሁንልኝ አኹዬ ዳውኣዎችህ ውስጥ ያንተን ድምፅ ብቻ ልቀቅ ማጣፈጫ አታቀናብር
@user-le5xk7zh5u
@user-le5xk7zh5u 4 года назад
አሏሁመ አኡዙ ቢከሚን አዘቢል ቀብር ወሚን አዛቢ ጃሀነም አሳአሉከል ጀና ያረብ
@user-bz8iq7rt5r
@user-bz8iq7rt5r 4 года назад
ጀዛከላህይር አላህ ወዶን ከሚወዳቸው ባሪያ ያርገን ያረብር
@user-nz8qk8qz1g
@user-nz8qk8qz1g 4 года назад
አለህ ጥሩ ስሪ ሰርተው ጀነትን ከሚወፈቃቸው በሪያዎቹ ያድርግን
@user-ge9yn1ge2p
@user-ge9yn1ge2p 4 года назад
አሏሁመ ኢኒ አኡዙቢከ ሚን አዛቢል ቀብር ወሚን ዛቢል ጀኸነም ወሚን ፊትነቲል መህያ ወሚን መማቲ ወሚን ሸሪ ፊትነቲል ደጃል ጀዛክ አሏህ ወንድማችን
@mohammednur5035
@mohammednur5035 4 года назад
ወአለይኩም ሠላም ወረሕመቱላሂ ወበረከአትሁ ኡሰታዝ ጀዛከላሁ ኸይር በሰማነው ተጠቃሚ አላሕ ያድርገን ያረብ መጨረሳችንን አላሕ ያሳምርልን
@sameratubes.5231
@sameratubes.5231 4 года назад
ወለኩምዉረመቱለህዉበረከቱ ሰያ ቱብ ጅዘከለአ አላህ መጨረሸችንን የሰምርልን ከቀብር ቅጠት ከየመልቅየማ ፈተና አላህ ይጠብቀን😭😭😭😭😭😭
@seada538
@seada538 Год назад
አላህመጨርሻችንንያሳምርልን. የአላህከይርንወፊቀን. ከመጥፎነገርጠብቀን
@fatumawalloyadassalejifatu5571
@fatumawalloyadassalejifatu5571 3 года назад
አላህ መጨረሻችንንያሳምርን ከቀብርቅጣትአላህይጠብቀን
@zeynabamohammed9714
@zeynabamohammed9714 4 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ማሻ አላህ አላህ ከቅጣቱ ይጠብቀን ጀነተል ፍርዶሰ ይወፍቀን ኢንሻ አላህ ጀዛከላሁ ኸይረን
@amanakkkk5251
@amanakkkk5251 Год назад
ዋነብሴ መቸናት የኔቀን አካካዴን አሣምርልኝ ያረብ እኔ አልችልልህም የቀብር ጭቀትን ነይ እስካልከኝ ዲረስ በከይስራላይ እዲበረታ እገዛህን እሻለሁ ያረህማን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@sadesade3686
@sadesade3686 4 года назад
ወድም ሠያ ጀዛከላህ ኸይር ወድም አዱኒያ ወል አኸያራ ምድህን ይክፈልህ ወድም
@user-qz8hx4cb2b
@user-qz8hx4cb2b 4 года назад
ኡስታዝ ሰኢድ በአላህ ይሁንብህ ከልብህ ዱአ አድርግልኝ ልክ ለራስህ እንደምታደርገው አድርገህ። ኸይረን ጀዛ
@wahamobile3479
@wahamobile3479 4 года назад
ወሊኩምሰላም እረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጌታየሆይ መጨረሻችንን አሳምረልን ከቀብረ ቅጣት ጠብቀን
@hadramohammed9834
@hadramohammed9834 4 года назад
አላህ ሱበነው ታኣላ መጫራሸቺንን የሰሚርልን የራቢቢቢቢ ወንድሜ አንታን አይነቱን ታቆጥሮ የማየልቁትን አላህ የብዘልን እንሸ አላህ የራቢቢቢቢ
@fafibntimuhmed6254
@fafibntimuhmed6254 4 года назад
Masha allah masha allah masha allah jzakalahi yallah allahi hiri jzahin ykflhi wndimchin yrbiii
@hmidhhmidh3121
@hmidhhmidh3121 4 года назад
አለህ ማጫረሻችንን የሰምርልን ቀጥታኘውን ማንገድ ይምረን
@jemanishahmed4032
@jemanishahmed4032 4 года назад
አላህሆይ መጨረሻችንን አሳምርልን ከቀብር ቅጣት ጠብቀን ያአሏህ ጀዛኸሏሁ ኸይረን ኡዝታዝ ሰኢድ አሏህ ምዳህን ከፍ ያርግልህ
@FatmaFatma-ky1xz
@FatmaFatma-ky1xz 4 года назад
ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላ ጀዛከላህ ከይር ኡስታዙና
@user-ez8gg6mp3v
@user-ez8gg6mp3v 4 года назад
ያርብመጨርሻየን አሳምርልን ጥያቂ አንድሰውሞቶ ባሀገራችንባህል ሰስት ቀን እስኪ ሆነው ሰውች ቁርአን ይቀራሉ ታዳእንደት ይታያል በእስልምና አደራ አይታችሁ ዝምእንዳትሎኚ
@user-qr5jx9zg5z
@user-qr5jx9zg5z 4 года назад
ከቀብር ቅእጣት አላህ ይጠብቀን ያረብ እዝነትህን አላህ 😭😭😭😭😭😭
@user-ec9zl3ls5u
@user-ec9zl3ls5u 4 года назад
ያረብ ቀብራችነን አስፋልን እዘንልን ያረሂም 😢😢
@sasd6904
@sasd6904 3 года назад
ወአለይኩም ሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ያአላህ መጨረሻችንን አላህ አሳምርልን ያረብ ሰያዉ ጀዛክላህ ከይር አላህ ይጠብቅልን ጠክርልን
@user-sf9mx6wm9f
@user-sf9mx6wm9f 4 года назад
ዋልይኩም ሰላም ወራህመትሎህ ወበረካቱ ሱበሀን አላህ ያረብ ኸቲማየን አሳምርልኝ ያረብ ጀዛሁም አላህ ኽይር s.a.w
@zdtubezd8348
@zdtubezd8348 4 года назад
ለሁለችንም አለህ ያ 8 ቱ ያጄናት በሮች ይክፈትልን በረህመቱ ያአለህ የራብ አሚን
@zenebmuhe9352
@zenebmuhe9352 4 года назад
ያረብአላህይዘንእልን
@inaamabubeker3382
@inaamabubeker3382 4 года назад
Subhan allah kale resuselelahualeyhi weselm zenab sezenb ena Azan sdereg yetederge Dua aymelesem blewal
@user-fk5fq7gz9o
@user-fk5fq7gz9o 4 года назад
ጀዛከላህ ኸይር አላህጨምርልህ ኡሥታዝ ሠያ ቱብ
@Eman-ql8yv
@Eman-ql8yv 4 года назад
ያረብ ወንድም አላህ ይዘንልህ አላህ ሆይ ለሙሥሊሞች እዘንላቸው
@user-iv9nn8dc5k
@user-iv9nn8dc5k 4 года назад
መጨራሻችንን አላህ ያሳምርልን ጅዛክ አላህ ኸይር ሰያ
@user-xo5bj7gg2u
@user-xo5bj7gg2u 4 года назад
ዋሊኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካቱ ጀዛኩላህኸይርውድም አላህከጀሀነምእሳትይጠብቀን ሁላችንም ያረብ
@user-hb7ru1oq6w
@user-hb7ru1oq6w 4 года назад
ወአለይኩምአሰለም ወረህመቱለህ ወበረከቱአለህ ሁለቺንም ከቀቢር ቅጠት ይጠቢቀን ጀዘክአለህ ከይር ሰያ
@user-jt9cn2vl2d
@user-jt9cn2vl2d 4 года назад
ያረቢ ጥሩሰራተን የሚንሆድአላህያድርገን ያረቢ
@NaniNani-tv2rg
@NaniNani-tv2rg 4 года назад
አሚንንንን
@user-vg8zo6dg5m
@user-vg8zo6dg5m 4 года назад
ጀዛከላኸይር ወድማችን ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን
@user-ku8fo2xb3y
@user-ku8fo2xb3y 8 месяцев назад
ያረብብብ
@Ahmed-or3mz
@Ahmed-or3mz 4 года назад
ወድሜ ጀዛክ አላህ ኸይር አላህ ይጠብቅህ አሏህ ሱብሀነወ ትአላ ሁላችንንም ከቀብር ቅጣት ከጅሀነብ እሳት ይጠብቀን ያረብብብብ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-pw8if8dm4l
@user-pw8if8dm4l 3 года назад
ጀዛክላህ ኸይር ወንድም አላህ ጀንትን ይዉፍቅን መችም አቅርም እገዚችን ደርስናዉ መጨርሻችን አላህ ያሳምርልን ያርብ
@ommhafsatube5564
@ommhafsatube5564 3 года назад
አላህ ይጠብቅህ ኡሰታዝ ሰያ
@alhamdulillahforeverything7356
@alhamdulillahforeverything7356 4 года назад
ጀዛክ ኢላህ ከ ኸይር 😭😭😭😭😭😭😭 ኸትማችን ያሳምር ቀብርንም አሳምረን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@seadasaeed8428
@seadasaeed8428 4 года назад
ያረብ
@user-tb8gd2im2p
@user-tb8gd2im2p Год назад
አላሁመኢኒ አኡዙቢከ ሚንአዛቢል ቀብር ወሚን አዛቢንናር
@abdulkarimkml4092
@abdulkarimkml4092 4 года назад
(ያረቢ) ከቀብር ቅጣት ነጃ በለን
@zakiyamuhammad5820
@zakiyamuhammad5820 4 года назад
አሏህ ከቀብር ቅጣት ይጠብቀን አሏሁመኢኒ እሰሉከ ሁስነልሀቲማ
@fyjgh1066
@fyjgh1066 4 года назад
ያረብ ከቀብር፡ቅጠት፡አለህ፡ሱቡሀነው፡ተአለ፡አተው፡ጠብቀን፡መጨረሸችን፡ሁለችንም፡አሰምሪን፡ከቅየመ፡ጊዜ፡ጭቅአተው፡ጠብቀን
@drsami762
@drsami762 4 года назад
ዋእለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሃቢቢ ሰኢድ ጀዛክ አላህ ኸይር። አላህ ቐብራችንን- ኑር በኑር - ገር በገር ያድርግልን። ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን።
@user-rm6wm2lm8v
@user-rm6wm2lm8v 4 года назад
አሚንንን
@user-mk3dd8jw4k
@user-mk3dd8jw4k 4 года назад
አሚንንንንንንንያረብ
@hossen4924
@hossen4924 4 года назад
ጀዛካ አላህ ጀይረን ሰያ አላህ ሰምተው ተምጠቀምት ተምተከቡሩት እቀብር ውስጥም መልካምን ተምያገኙት ያርገን ያረብብብብብ😭😭😭😭😭
@hayat8748
@hayat8748 4 года назад
ወአለይኩምሰላም ሰያ ጀዛከላህ የኛ ምርጥ የወጣቱ አርአያ ነህ አላህ ይጠብቅህ በርታልን ሰላምህ ይብዛ ባለህበት አላህ ሆይ ሀቲማችንን አሳምርልን
@rabiahussien9574
@rabiahussien9574 4 года назад
ጀዛ ከላህ ኸይር ኡስታዙና
@tiba1270
@tiba1270 4 года назад
ጀዛከሏህ ኸይር ሰያ ወላሂ ትክክል ነህ ሁሌም ቅጣትን ነው እምንፈራው አላህ እኮ ማር ነው ወላሂ ትንሽ አስደሳሀኝ ምክኒያቱም እኔ ሞትን ሳስብ ቀብርን ሳስብ ይጭንቀኛል ወላሂ
@tube5199
@tube5199 4 года назад
ያረቢ ቀብራችንን ጨፌ አድርግልን ዝናቡ ደስ ይላል
@user-gs5rd8wd5d
@user-gs5rd8wd5d 4 года назад
ሰያው ጀዛክ አላህ ኸይርን ሙሀደራወችህ ማሻ አላህ
@aneenamoosa7272
@aneenamoosa7272 Год назад
ያረብ ከቀብር ቅጣጥ ጠብቀን😢😢😢
@siedjemal7949
@siedjemal7949 4 года назад
ጀዛከላህ ሀቢቢ ግዜህን የተጠቀምክበት አተነህ
@shitunasir4917
@shitunasir4917 4 года назад
ያአላህ መጨረሻችን አሣምርልን ያረብ አላህ ኸይር ጀዛህ ይክፈልህ ውድ ኡስታዛችን አላህ ይጨምርልህ እኛም በሠማነው የምንጠቀም ያድርገን
@lobabalobaba7006
@lobabalobaba7006 4 года назад
Woalykum slam worahemtulahe wobrkathu subhan allha allha hoy eznthen enshaln yarhemu sllhu alyhe woslm wondmachen jzakmulha kayer😭😭😭
@sadaasadaa3615
@sadaasadaa3615 Год назад
ያረብ🤲🤲🤲
@mahidadino638
@mahidadino638 4 года назад
yare Mechereshachn Asamrln Berahmeth Jezakalah Heyren Seya
@user-ys9iv4gy4t
@user-ys9iv4gy4t 4 года назад
ከቀብር ቅጣት አላህ ይጠብቀን መጨረሻችንን አላ ሡበሀነወሁ ተአላ ያሣምርልን ጀዛከሏሁ ኸይርን ወድማችን
@King-xh7xh
@King-xh7xh 4 года назад
ያረብ። መጨረሻችንን። አሣምርልን
@King-xh7xh
@King-xh7xh 4 года назад
ያረብ። ያረብ መጨረሻችንን።
@ummumuaaztawakkaltuualalla8158
@ummumuaaztawakkaltuualalla8158 4 года назад
Jazaa kallaahu keyraan Barakallhu fikum fii duniyaa wal Akiraa jazaa kallaahu keyraan
@ahmed-uj8hm
@ahmed-uj8hm 4 года назад
ዋአልይኩም እሰላም ወራሂመቱላህ ወበረካትሁ። ሱብሃን አላሀ። አላሀ ሆይ አንተ። ጀነተል ፉርዱስ ወፍቅን ያረቢ። ክጀሂነም እሳት ክቅብር ቅጣት። አንተ ጠብቅን። ያረቢ አንተ ካዛኝች ሁሉ። አዛኝ የሁክዉ ጌታ ሆይ። እዘንለን። ያረቢ አንተ መጨረሻችን አሳምርልን። ያረቢ ማርን። ምሀሪ ነሂ። ጅዛኩላህ አላሀ። አላሀ በዉቅት ላይ እወቅት የጨምረለሂ። ማአሻ አላሀ
@user-ke5ux4jp5w
@user-ke5ux4jp5w 3 года назад
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ወድም አላሁመ እርዙቅኒ ተውበተን ተሡሀተን ቀብለል መውት
@selenaakhter9694
@selenaakhter9694 4 года назад
ማሽ አላህ ውዱ ወንድማችን ኡሥታዛችን አላህይጠብቅህ ባለህበትቦታ ክፎ አይካህ መልካምሥራህንንግግርህን እጥፈድርብ ያርግልህ መሠናክልህ ሁሉ ለወጥመድይሁን
@medinaridwan4171
@medinaridwan4171 4 года назад
ዋአሌኩመሰላም ወራመቱላሂ ወበረካቱ ሰለላህ ወአለሂ ወሰለም ያረቢ ከቀብር ቅጣት ባተ እጠበቃለው ጄዛኩሙላህ
@ummumuaaztawakkaltuualalla8158
@ummumuaaztawakkaltuualalla8158 4 года назад
Salaallaahu Aleeyii wasalliim salaallaahu Aleeyii wasalliim salaallaahu Aleeyii wasalliim salaallaahu Aleeyii wasalliim salaallaahu Aleeyii wasalliim salaallaahu Aleeyii wasalliim salaallaahu Aleeyii wasalliim salaallaahu Aleeyii wasalliim
@zizizmohammedsysgsf2974
@zizizmohammedsysgsf2974 4 года назад
Jzakelah sayaw
@user-vz3km4tx1l
@user-vz3km4tx1l 4 года назад
ያረብ መጨረሻችንን ያሳምርልን ጀዛከላ ኽይረን
@rakrak5903
@rakrak5903 4 года назад
ኡስታዜ ጀዛኩአላህከያርን
@user-om2td4hy4g
@user-om2td4hy4g 4 года назад
ጀዛከላህኸይር በሰማነው ተጠቃሚአላህያድርገን
@zed.bintahmed2290
@zed.bintahmed2290 4 года назад
ያረብ. አላህ. ከቀበር. ቅጣት. ይጠብቀን. ያረብ
@gxjogdddiooygjk8654
@gxjogdddiooygjk8654 4 года назад
ጅዛክላህ ህይረ ሠይድ
@user-mu3or1ub3k
@user-mu3or1ub3k 4 года назад
ወአለይኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ መጨረሻችነን ያሳመርለን ጀዛክላህ ኸይር
@sameraa1928
@sameraa1928 4 года назад
ጃዛክ አላህ ኸይር seye
@tutiwatikader1652
@tutiwatikader1652 4 года назад
የአላህ ከምወዳቸዉባሮቹህ አተአርገን ሱለላሁአሊህወሰለም አላህ ይጠብቀን አላሁአኡዙቢላሂ፣አዛብልቀበር ወአኡዙቢከ ፣አዛብልጁሀነብ ፣ወኡዙቢከ አዛብል ፍትነቲንመህያወልመማመዘጃድ ዊሊኩምእሰላም ወራህመቱላህ ጀዛከላህኸይር
@user-pv6zj6lw1b
@user-pv6zj6lw1b 4 года назад
ያረቢ መጨረሻችንን አሳምረልን ያአላህ የመጨረሻችን እሥቲፉሳችን ለኢለሀ ኢለላህን ወፍቀን አላህ ይዘንልን ወልሚኢሚኑና ወልሙእሚናት አለዚና ሰበቁና በልኢማን ያረቢ እራህም እሙሀትና ወአባአና ሁሉንም ሙሥሊሞችን እራህመትህን እንሻለን ወሰላወቱወሰላም ያሀቢአላህ ፉዳከ አቡ ወኡሚ ያረሱላላህ ያረቢ አላህ ጀነተ ፉረደውሰል አእለ ይወፍቀን ከነቢ ጎረቢት ያድረገን
@amen_tube3637
@amen_tube3637 4 года назад
ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን !! አኹና
@fetraidris7545
@fetraidris7545 4 года назад
Maashaa Allaah jzk
@azezajimma7669
@azezajimma7669 4 года назад
Was war wab maasha.allah allah kheyr sirahn yiqabalilh Ustaze jazak allah kheyr اللهم ارذقنا حسن الختمه يا رب
@rabiaeshetu1997
@rabiaeshetu1997 4 года назад
ጀዛክ አላህ ኸይር ያኡስታዝ
Далее
▼ЕГО БОЯЛИСЬ МОНГОЛЫ 🍣
32:51
Просмотров 451 тыс.
ሚስቱን ፈታት🫢ምን ሰርታ ይሆን?
13:37