Тёмный

በወላጆቼ ምክኒያት ሴተኛ አዳሪ እስከመሆን ደርሻለሁ ትለናለች/ሰያ ቲዩብ/seya tube 

Seya tube ሰያ ቲዩብ
Подписаться 185 тыс.
Просмотров 33 тыс.
50% 1

ካለችን ጥቂት ነገር ምንም ለሌላቸው መለገስ ለምትፈልጉ የኢስላም ልጆች
ዋትስ አፕ 1 chat.whatsapp.com/G5etEtksNKx...
ወትስ አፕ 2 chat.whatsapp.com/HP31yNWnyH6...
ይህን ባንክ መጠቀም ትችላላችሁ
Seid jemal
1000165378807
የቴሌግራም ቻናላችንንም ተቀላቀሉ
t.me/+lmyDyBUQVxs0NzE0

Развлечения

Опубликовано:

 

12 мар 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 274   
@SeyaTube1
@SeyaTube1 Год назад
ካለችን ጥቂት ነገር ምንም ለሌላቸው መለገስ ለምትፈልጉ የኢስላም ልጆች ዋትስ አፕ 1 chat.whatsapp.com/G5etEtksNKxDh7HR56FhfH ወትስ አፕ 2 chat.whatsapp.com/HP31yNWnyH6BmT4INQr1UZ ይህን ባንክ መጠቀም ትችላላችሁ Seid jemal 1000165378807 የቴሌግራም ቻናላችንንም ተቀላቀሉ t.me/+lmyDyBUQVxs0NzE0
@aisaabdulla7926
@aisaabdulla7926 Год назад
💔💔💔💔💔
@aqefjdkk
@aqefjdkk Год назад
ሠያበጣምነውእምወድክወላሒአላሕይውደድክ
@jnajna9703
@jnajna9703 Год назад
ሳህ👍
@utgh8528
@utgh8528 Год назад
As wr wb ሠላም
@user-gm5zh6el9d
@user-gm5zh6el9d Год назад
ነሰ
@user-io3jj9ib3o
@user-io3jj9ib3o Год назад
ወላሂ ሰያው በሶስት ስልክ ነው የምከተልህ ኮሜት መስጠት አልችልም ግን አቀራርብ 💯 አነጋግር 💯 ማሻአላህ መከተል ከጀመርኩህ ሁለት አመት ሞላኝ በረት ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@Toyba1234
@Toyba1234 Год назад
እኔ በሁለቱም 🤳
@sius7989
@sius7989 Год назад
እኔም በሁለት
@taybatube194
@taybatube194 Год назад
እኔም በሁለት
@user-dg6cp2kc9r
@user-dg6cp2kc9r Год назад
እኔም
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z Год назад
ቆይ 2.3ሰልክ ከየት አመጣችሁት ዳታ እንዴት ነው የምችሉት 😀😂2.3ያላችሁ ሰዎች አላምናችሁም
@user-vh2ov1dv8l
@user-vh2ov1dv8l Год назад
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወንድማችን እስኪ የሰያ አድናቂዋች በላይክ አሳዩኝ
@fatumaseid2419
@fatumaseid2419 Год назад
ባሁን ሰአት ሃቂቃ ገንዘብ እንጂ የሰው ልጅ አይፈለግም መሰል የኔም ቤተሰብ ገንዘቤን እንጅ እኔን አይፈልጉም አላህ መጨረሻየን አሳምርልኝ
@sadahussen620
@sadahussen620 Год назад
አይዞሽ እህቴ አላህ ለራሳችን ያሳውቀን
@Tube-co8rw
@Tube-co8rw Год назад
አብሺሪ እህት ራስሺን ጠብቅ ገንዘብሺን ያዡ አብሺሪ ጠንካራ ሁኔ
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k Год назад
አብሽሪ እህቴ ገንዘብሽን በአግባብ ያዥ ሀገርሽ ገብተሽ ሰርተሽ ትኖርያለሽ አላህ ኸይረኛውን ትዳር ይወፍቅሽ
@zeyinebayimer9445
@zeyinebayimer9445 Год назад
አይዞሽ እህቴ እኔም እንጃች ነው ከዛም ያልፋል የኔስ ግን እራሴን እንደጥፋተኛ እየቆጠርኩኝ ነው
@user-vw7sg5tm4u
@user-vw7sg5tm4u Год назад
አይዞሽ ውደ ሁላችንም ባኖንም እኔም አዳቺ ነኝ አሁን በረመዳን ቀን ለራሱ አልደወልኩም ምክኒቱም በጣም ልቤን ሰብረውኛል ብሬንም እየበሉ አየመሰግኑኝ ምሰራች ከሀደች እያሉ እዳውም ይቦጫጭቁኛል እህህህህ ብቻ አልሃምዱሊላህ
@bintahmed
@bintahmed Год назад
ስት ጨካኝ ወላጅ አለ በአላህ የኔ ሚስኪን አይዞሽ አላህ ከአችጋር ይሁን 😥
@hikimalove2507
@hikimalove2507 Год назад
አብሽርይ ውዴ የቤተሰብ ጫና እደሚሰሙት አደለም ከባድ ነው። ያለፍሽበትን ችግር የሚክስ ሀይረኛ ትዳር ይስጥሽ። ሀይረኛ ሷልህ ልጆች ይስጥሽ ውዴ❤️
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 11 месяцев назад
ከባድ ነው እኔም አልፌበታለሁ
@user-hq7ic5vr6p
@user-hq7ic5vr6p Год назад
ሱብሀን አላህ በጣም ልብ የሚሰብር ታሪክ እህቴ ያሁሉ ነገር አልፋን እና ትዳር ይዘሽ ልጆች ወልደሽ በልጆችሽ ተስፋ የመኖርን ትርጉም እንድታገኝ ዱአየ ነው አላህ ሳሊህ የሆነውን ባል ይስጥሽ ያረብ አብሽር ከችግር ቡሀላ ምችት አለ
@fgty4821
@fgty4821 Год назад
እርግጠኛ ነኝ እኔም ከተማ ብሆን የሷ እድል ነበር የሚደርሰኝ አያቴ በጣም ትወደኛለች ግን ቅጣቷ በጣም ከባድ ነበር ከማነቅ እሳት እላዬ ላይ እስከመጣል ከሁሉም በላይ ስድቧና እርግማኗ አጥንቴንም ልጅነቴንም ስብርብር ነበር የሚያደርገዉ በተለይ ሰዉ አጠገብ ስትሰድበኝ ስትመታኝ በጣም ይከፋኝ ነበር ምነዉ እናትና አባቴ ሞተዉ የቲም ተብዬ በታዘነልኝ እስከማለት እደርስ ነበር ግን ደሞ እኔን ለማሳደግ የከፈለችዉን መፅዋት ሳስታዉስ ኢሄን በደል ብዬ እሷን መዉቀስ ያሳፍረኛል እድሜ ልኬኔ ብከድማት የማልከፍለዉ እዳ አለብኝ ያንንም ያረገችዉ የክፋት ሳይሆን በብትርና ስድብ የምትቀጣኝ እየመሰላት ነዉ ልክ ልጆቿን ባሳደገችበት መንገድ
@user-pi2jp7ug9p
@user-pi2jp7ug9p Год назад
ወላጆች ለልጆች ዋና መሰረት ናቸው 😢
@sadajemal9030
@sadajemal9030 Год назад
ያአሏህ ይቺን እህቴን ባገኛት ደስስስ የለኝ ነበር ሁሌም ከኍኗ ብሆን አገናኙኝ እባካችሁ
@user-vb9lt6gc2g
@user-vb9lt6gc2g Год назад
ሰያ እውነት ነው ታሪኩ ግን ????😭😭😭😭😭አንጄቴ በላችኝ ሴት ላይ ማንኛውም ተፅዕኖ ትንሽ የተባለችው ለህይወት መበላሼት መንስኤ ይሆናል ያረብ በራህመትህ አንተ ከወላጅ የበለጠ አዛኝ የሆንክ ጌታ በሜዳ አትተውን ለነብሳችንም ትተህ ተሸናፊ አታድርገን ያረብብብብብ😭😭😭😭😭
@user-hd1ir4vo8v
@user-hd1ir4vo8v Год назад
አይ ሤትነት መከራችን ይህ ሁሉ ግን በራሣችንም ምክንያት ነዉ ድናችንንም ያለመገዘብ☝️☝️☝️መጨረሻችንን ያሣምረዉ
@rehematmuhammed8167
@rehematmuhammed8167 Год назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭ያረብ
@zamzammuhammed5829
@zamzammuhammed5829 Год назад
😢😢
@user-nq8um6oo4w
@user-nq8um6oo4w 4 месяца назад
አሚንን😢😢😢😢
@seniyasemantube
@seniyasemantube Год назад
ውዳ እህቴ ስውዲ ከሆንሽ አናግሪኝ 😢 በጣም ልብ የሚነካ ክስተት
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m Год назад
አጂብ ነው ያ አላህ እዘንልን እባካችሁ መውለድ ብቻ ዋጋ የለውም ትልቁ ቁም ነገር ልጂን በተርቢያ አሳድጎ ለአኼራ ጠቃሚ ማድረግ ነው እናስብበት በሁለቱም ሀገር ከመፀፀታችን በፊት ያረብ ከሚሰራውም ከሚሰማውም መጥፎ ሁሉ ሰትረን
@user-ti6mw8wq3j
@user-ti6mw8wq3j Год назад
ሡብሀን አላህ እህታችን አላህ ይጠብቅሺ ባለሺበት አላህ ካችጋይሁን አላህ ልቦናይሥጣቸዉ ለቤተሠቦችሺም ያሠላም የኔቤተሠቦች አላህይጠብቅልኝያረብ የኔቅብጠት ተደብቄ ሥደትየመጣሁት አላህ ሙሉጤናጋ በተዉሂድያቆይልኝ
@user-rv3ec6mt4r
@user-rv3ec6mt4r Год назад
ወአለይኩም እሰላም ወንዱማችን ጀዛከሏሁ ከይር እህታችን አይዞሽ አሏህ ከጎንሽ ይሁን ያረብ እኔ ግን እንደ አንዴት እህትነቴ አግቢ እና ውለጅ ሂወትሽን ምሬ ነገም አቅማችን ሲደክም ልጆቻችን ናቸው ከጎናችን የሚሆኑት ቢአንስ ዘር ለመፍጠር ስትይ ግዱ ነው ወደ ትዳር አለም መግባት እነሱን ለአላህ ስትይ ትተሽ ደውይላቸው ከዛ ቢተሰቦችሽን በማስጠየቅ ወደ ትዳር አለም ግቢ ከዛ ያው ራቅ ባለ ቦታ ሁነሽ ጠይቂቸው ያው ወላጅ ምንም ቢበዱሉ ወላጅ ናቸውና አይዞሽ እህት ቢያንስ ያን ሁሉ የሚያስረሳ አሏህ ሊወፍቅሽ ይችላል ምን ይሳነዋንና እነሱም ሁሉን ትተሽ ስጠይቂያቸ ይቆጫቸዋን አንችም በልጆችሽና በትዳር አጋሪሽ ሁሉን ትረሻለሽ የአሏህ ስጦታ ነው ትዳርና ልጅ በሀላሉ ሞክሪው ግዲለሽም እህት ሞክሪ አብሽሪ በዱአችንም አንረሳሽም ያረብ ይወፍቅሽ ሁሉን የሚስረሳውን
@sultanseid
@sultanseid Год назад
ሱብሃነላህ ሚገርም ታሪክ ነው ኣኣላህ ከትሩ ወላጆች ያድርገን
@kuki558
@kuki558 Год назад
ያአላህ ወላሂ አስለቀሰችኝ ከባድ ነው እኔም ከ4 አመት በፊት ብዙ ተሰቃይቻለሁ ለመርሳት ከባድ ነው አሁንም ድረስ እየተሰቃየሁ ነው ያኢላሂ ሶብር ስጠኝ ምድር ላይ ያልተሰቃየ ማን አለ ዱኒያ መፈተኛ ናት 💔😢
@Amina-kr2bw
@Amina-kr2bw 4 месяца назад
አይዞሽ እህቴ
@sofyamohamd1215
@sofyamohamd1215 Год назад
ጀዚኩም አሏሁ ኸይርን ወዲማችን ወይ ብተሠቦቼ እዴት እዴምገልፅላቼ ቃላት አጠረኝ ወላሂ ሀቃቼዉ በጣም ከብዶኛል ያረብ ብዙ ጥረዋል በኔ 😭😭😭😭 አላህ በአካል ያገናኜን ዉዶችየ
@hdxz7664
@hdxz7664 Год назад
እህት ኣይዞሽ ያወላጆችሽን ይቅር በያቸው እነሱ ባላቸው የእውቀት ልክ ነው ኣንቺን እንዲህ ያደረጉሽ ኣይዞሽ ኣብሽሪ ይቅር በይ ኣላህ ይቅር ባዮችን ይወዳል የትዳር እድሉን ካገኘሽ ኣግቢ ዕድሜ ከሰጠን እርጅና ኣለ ጉልበት መድከም ኣለ ልጆች ውለጅ ሃገር ከገባሽ ሳይካትሪክስ መታየት ኣለብሽ ውስጥሽ የተቀበረው ቂም እንዲለቅሽ ለህይወት ኣስፈላጊያችን ኣመስጋኝና ይቅርባይ መሆን ኣለብን ህይወት. ፈተና ነች ኣይዞሽ
@ZzZz-wq1hy
@ZzZz-wq1hy Год назад
እውነት ነው ❤❤❤በትክክል ልጂ ብዙገርይፈልጋሉ
@user-tt4xy1wf5y
@user-tt4xy1wf5y Год назад
እንኳን አደረሰህ ረመዳን ሙባረክ እንኳን ለተከበረው የረመዳን ወር እንኳን አደረሳችሁ
@hbebahb9603
@hbebahb9603 Год назад
ሱብሃናለህ ምን አይናት እናት አባት ናቸው ሰያ ኡስቷዛችን በርቷ ወላሂ የተን ትምርት ቀን ሙሉ ሰደምጥ ነው ሙውለው አላህ ይጠብቅልን ሰያችን ።እህቴ አይዞሽ ሙስልም ከሆሽ ተውበት አድርጊ አዱኛ የፈተና አጋር ነት አብሽሪ ለባት ለናትሽ አፈለልገሽ አናግርየቸው አላህ ቀልብ ይስጠቸው ምንም ብሆን ወልደውሸል በፍፁም አትራቂየቸው ጠኳራ ሁኚ
@mustejabakmel
@mustejabakmel 2 месяца назад
አለህ ያግዝሽ ኡኽቲ
@user-wk5nx5dn6z
@user-wk5nx5dn6z Год назад
እኔም እሱ አ/ያ. ነዉ እኔ ሳወዲ ነኝ መልካም ስነመግባር ያለዉና አስተሳሰቡ ጥሩ የሆነ ነዉ. በእህቱ በኩል ተዋወቅን. ከዚያ ቤተሰብ እናስተዋዉቅ ብለን አሰብን የኔ ቤተሰቦች አልተቀበሉም ገንዘብሽን ብሎ ነዉ የተጠጋሽ አሉኝ እኔም የነሱን ሰምቼ. ቤተሰብ አልተቀበለኝም አልኩት በጣም ተጎዳ ፣ አሏህ የቀልቡን ያዉቀዋልና. አሁን ደሞ ቤተሰብ ልላ እንዳሰቡልኝ. ሠማሁ. እሱን ነገርኩት ይህን አሰበዉነዉ አይሆንም ያሉት ስለዉ. አሁን. እንዲንጠባበቅ. ቃል ተገባባን. ቤተሰብ ይጎዳልም ይጠቅማልም
@fathimabh9198
@fathimabh9198 Год назад
አይዞሽ እማ የአላህ
@halfyatube
@halfyatube Год назад
ሱበሃን አላህ አላህ ይጠብቀን ሰያ ማሻ አላህ
@fdddvvcf7297
@fdddvvcf7297 Год назад
አይዞሽ እህቴ
@pleasewaou4834
@pleasewaou4834 Год назад
አይዞሺ አላህ ኸይሩን ይወፍቅሺ
@seniyasemantube
@seniyasemantube Год назад
ዋለይኩም አሰላም አህለን ውንድማችን
@user-nj2wy6ru4w
@user-nj2wy6ru4w Год назад
መሸአላህወዲሜአላህይጨምርልህ
@user-tb8oj2ss1t
@user-tb8oj2ss1t Год назад
ሰብሀን አላህ አብሽሪ እህቴ አላህ ይጠብቅሽ አይይይይይ ሰንት ሰው አለ በረቢ
@nice-gc1tm
@nice-gc1tm 5 месяцев назад
በርታ ሳያ እንወድሀለን ወድማችን❤❤
@seada538
@seada538 Год назад
አላህይጠብቀን
@fafitube8403
@fafitube8403 Год назад
ሰያ አላህ ይጠብቅልን ጥሩ ትምህርት ነው😥😥😥
@user-ne5xw5mi4h
@user-ne5xw5mi4h Год назад
ያረቢ አተው ጠግናት ጥሩውን ትዳረ ወፈቃት አንቸም እህቴየ አልሀምዱሊሊላህ እንኳን ከነበረሽበት ነገረ ተቆጠብሽ በአላህፈቃድ አብሽሪይ የአላህእረህመት ሰፊይነው ተስፈ አትቁረጭ አይዞሽ በዲይንሽ ጎበዝ ከሆንሽ ላሳለፈሸው ሂወት ትምረትይሰጥሻል
@yeheuotesrga1494
@yeheuotesrga1494 Год назад
አይዞሽ ባለታሪኮ በጣም💔ይሠብራል የደረሠበት ያቀዋል
@zeynumehdi2710
@zeynumehdi2710 Год назад
ሰለላሁ አለሂ ወሰለም ጀዛአከላህ ኸይር ወድም ሰያ
@ree7092
@ree7092 11 месяцев назад
አለህ ይጠብቃን
@user-me3tr3lh5t
@user-me3tr3lh5t Год назад
የኔውድ ስታሳዝን ሰያውወድሜ ልጅቱንግንምከራት ወላጆቿን ይቅርብላመቀላቀልአለባት እነሱም ተጠጥተውይሆናል አላዛልጅቱ መቸምደስታአይኖራትም የስነልቦናችግርይፈጥርባታል
@sadaaaliali4479
@sadaaaliali4479 Год назад
አህለን ወዲማችን ሰያ
@semirakasaw911
@semirakasaw911 Год назад
ሰብሀን አላህ መልካም ቤትብ ያደግን ጀዛከላህ ከይር ወንድሜችን አላህ ይጠብቀን
@mominamohamed5207
@mominamohamed5207 Год назад
ሡባሀን አሏህ ያረቢ መጨረሻየን አሳምርልኝ ያአሏህ እኛ አንችልልክ ጀዛክ አሏህ ኸይር፡ ሠያዉ
@tueb489
@tueb489 Год назад
🍁አንድ ቀን ከምትወዱት ሰውጋ ጓደኝነታችሁ ካበቃ ፍቅራቸውን በልባቹህ ውስጥ አኑሩት #ሚስጥራቸውንም,ታሪካቸውንም.. ደብቁላቸው! 🌸ምክኒያቱም፦ ጓደኝነት ማለት #መልካም_ስነ_ምግባር ማለት ነው:: መልካምነት አብሮ በመኖር ውስጥ ብቻ ሳይሆን አብሮ ባለመኖር ውስጥም መልካም መሆን! መልካሞች ርቀውም ቀርበውም ነው ያው'መልካም ናቸውና!!🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@nejadnejad5891
@nejadnejad5891 Год назад
wl wr wb aki fi allha bertaa ❤
@cf5682
@cf5682 Год назад
አይዞሺ እህት😢😢
@fatimayimam6022
@fatimayimam6022 5 дней назад
ሱባሀን አላህ እደዚህ አይነት በተሰብአለ እደ የኔ እኳን ሊመቱኚ ቀረቶ ተቆጥውኚ አያውቁም ሳጠፋ በምክር ነው የሚያርሞኚ
@qamuti1
@qamuti1 Год назад
ትክክል ቤተሰብ የሚቀጡ እያማሰለቻ ልጆችን በጠም ይጎደሉ የደራሰበት የዉቀወል
@maryamsaeed8970
@maryamsaeed8970 Год назад
😭😭😭😭😭😭💔💔💔በትክክል ወላሂ
@momina1149
@momina1149 Год назад
ያአላህ አተ ሰትረን
@Toyba1234
@Toyba1234 Год назад
ሱብሀን አላህ
@semutimohamed8744
@semutimohamed8744 Год назад
በተለይ ባሁን ሰአት ልጆቻችንን ልክ እንደ ወላጅም እንደ ጓደኛም ማቅረብ ነው ያለብን አዳዲስ ባህሪ ስናይባቸው ሳንቆጣ በጥበብ መጠየቅ መምከር ነው ምክንያት ሁሌም ሀይል ከተጠቀምን ልጆቻችንን ያልሆነ ቦታ ነው የምናገኛቸው በዃላ ከመፀፀት ልጆቻችንን በጥበብ መስመር ማስያዝ አለብን ወንድማችንን ሰይድ ደሞ ጀዛከሏህ ኸይር!
@utgh8528
@utgh8528 Год назад
As wr wb ሰያ ወንድሜ ጀዛ ከላህ ከይር ለምታሰላልፍልን ትምርቶች እና ታሪኮች ግን ፎቶ ባትለጥፍ ባይ ነኝ
@makbulhafiz2940
@makbulhafiz2940 Год назад
Wallaahii rabbiif jedheen si jaalladha... Jabaadhu seenaa barsiisaa ta'e nuuf dhiheessaa jirta. Waan baay'ee irraa baradhe. Rabbiin siwaliin haa ta'u.
@amina5368
@amina5368 Год назад
ሡባሀንአሏህ ሥትሠውአለ
@temimaseidele8608
@temimaseidele8608 Год назад
ወእሌኩም አሰለም አለሁመ ወብልግነ ረመን አሚን አሚን አሚን 🤲🤲
@nesriya2256
@nesriya2256 Год назад
ሱብሀን አላህ አላህ ይጠብቅህን ያረቢ ሰያ ሚትቃረብቻ ሁልም በጠም ጡሩ ትሚራት ነዉ ገን ኮሜት አልፃፊም በጠም ነዉ ሚክታትል አላህ ይጨሚሪልህ
@qazwsx7497
@qazwsx7497 Год назад
አላሀ ይጠብቅሽ አላሀ ደሰተኛ ትዳር ይሰጥሽ ውዲ አላሀ እንኩንም ከዛ ሰራ አውጣሽ
@user-nc1np6kv1k
@user-nc1np6kv1k 9 месяцев назад
እስላም. አለይኩ. እህቴ. አላህ ኽይሩን. ይምረጥልሺ ጠንካራ ሁኝ. አላህ መልካሙን ይምረጥልሺ
@Hafiza-ir5dp
@Hafiza-ir5dp Год назад
ሱባሀን አላህ
@bayanabdelhafez4405
@bayanabdelhafez4405 Год назад
Subahan allah
@taybatube194
@taybatube194 Год назад
ያረብ አላህ ይድረስልን አላህ መልከም እነት የድርገን
@zebibazebiba-ou7qm
@zebibazebiba-ou7qm Год назад
የአላህ ሳልጨርሰዉ እምባዩንመቆጣጠርአቃተኝ😭😭😭😭
@hbi2024
@hbi2024 Год назад
ሡብሀን አላህ😢😢😢
@ToybaAbdla-ps5ie
@ToybaAbdla-ps5ie 4 месяца назад
ሱብሃን አላህ የኔ እህት አላህ ከዚህ ተጭኖ ያዉጣሽ😢😢😢ያረብ🤲
@NejatIndris
@NejatIndris 4 дня назад
ያረብ አላህ ይዘንልሽ እህቴ
@zeyinebhamid5699
@zeyinebhamid5699 Год назад
ሰያ እረመዳን ከሪም ያረቢ የዛሬው የባሰ ነው አላህ አይዞሽ ለበጎ ነው እህቴቴ
@sabirina578
@sabirina578 Год назад
Subahan.allah😢😢😢
@user-kj3js7wy3y
@user-kj3js7wy3y Год назад
ሡብሀን አላህ ያርብ
@Kedir7715
@Kedir7715 Год назад
ይገርማል
@user-ns9xw7tx8d
@user-ns9xw7tx8d Год назад
ሱበሀንአለ አለሀ ይጠቢቀን አይሸይጠን
@rabeatrabeatt4471
@rabeatrabeatt4471 Год назад
ሡብሀን አላህ
@user-lm8zo9lg9v
@user-lm8zo9lg9v Год назад
ሱበሀን አላህ ያረብ ከዚህ በአላህ እንጠበቃለን
@bint4181
@bint4181 Год назад
ሱባሀናላህ
@user-xw6hd5yi8y
@user-xw6hd5yi8y Год назад
ያረብ መልካምወላጂ ያድርገን
@user-qe1ju2ms4f
@user-qe1ju2ms4f Год назад
ምን አይነት አውሬ ቤተሰብ ናቸው ወላሂ እንባየ ነው የመጣው😭
@medinayimer9924
@medinayimer9924 Год назад
ሱለላህአለይሂወሰለም ሱበሀንአላህ የሚያሳዝንታሪክ
@user-gi6ze9xo3r
@user-gi6ze9xo3r Год назад
ሱበሀንአላህ
@ilovefni7329
@ilovefni7329 Год назад
ሱበሃን አላህ
@sufiyyaayyob7331
@sufiyyaayyob7331 Год назад
ያአላህ
@Amina-kr2bw
@Amina-kr2bw 4 месяца назад
ወድ የኢስላም ልጆቺ አሰላም አለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ውድ እህቴ ባለሽበት አላህ ይጠብቅሽ
@ZD8679
@ZD8679 Год назад
ሱብሀን አላህ ከባድ ነው
@user-cd1ql9md2c
@user-cd1ql9md2c Год назад
Walkme salme warhmetlghe
@user-oc5fm1dl3d
@user-oc5fm1dl3d Год назад
Ahelin saya
@Z1861z
@Z1861z Год назад
ሱብሀን አለህ
@zyba-kb8ju
@zyba-kb8ju 5 месяцев назад
ያአላህ ያሳዝናል
@hihello9139
@hihello9139 Год назад
አጂብ ሱበሀን አላህ
@Leila-uc7jw
@Leila-uc7jw Месяц назад
ሡብሀንአላህ
@user-zp2iq1qj7g
@user-zp2iq1qj7g Год назад
አጀብነዉ ሡብሀንአላህ የጭካኔጥግማለትከባዱ ይኼነዉ
@user-kx3qj9ci9s
@user-kx3qj9ci9s Год назад
ሱብሃን አላህ 😭😭😭😭😭😭
@user-ii5bv3kb6r
@user-ii5bv3kb6r Год назад
ሱብሀን አለህ አለህ ይጠብቀን ያረብ
@zeynumehdi2710
@zeynumehdi2710 Год назад
የአይምሮ ህመሟን ሳይሆን ሰንሰለት በወለዱት ልጅ በጣም ይከብዳል ታድያ ምኑ ነው ወላጅነት
@meremseid8773
@meremseid8773 Год назад
የአላህ ማሳዝንታርክ ነው ወላሂ ሰዬው አተ እዳልከው ነውምመኝላት አላህ ይስጣት ያረብ
@user-yf5bq8dv1r
@user-yf5bq8dv1r Год назад
😢😢😢😢ያረቢ😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-yc4bh4yt1b
@user-yc4bh4yt1b Год назад
የኔ ትረካ
@user-ym7fw6pe1p
@user-ym7fw6pe1p 4 месяца назад
አይዝሸ
@user-ff5xt4xy2r
@user-ff5xt4xy2r Год назад
ቤተሰቦቻችን ብዙግዜ ተፅኖ ይፈጥራል ልክእንደልጅቱዋ በዚምክንያት በግልፅክማውራት ይልቅ በፍራትእንደብቃለን በሒዱት ያልሖነሒወትላይ ልንወድቅ እንችላለን አላሕይጠብቀን
@Leila-uc7jw
@Leila-uc7jw Месяц назад
ሡበህነአላህ
@seniyasemantube
@seniyasemantube Год назад
በጣም የሚያሳዝን 😢😢😢
@user-eu8xq5ql2v
@user-eu8xq5ql2v Год назад
ሱበሀንአላ
@ZubayedaZado
@ZubayedaZado 6 месяцев назад
Yalha❤❤❤❤
@hidayaa7171
@hidayaa7171 Год назад
እህቴአይዞሽ አቺጠካራነሽ ምንምየማይበግርሽ አብሽሪ አላህአዋቂነውና አላህ ተውባአርጊና ዱአአርጊ ዚናዘግናኝነው ወዱም ጨካኝሆኗል አይዞሽ መሽቶሣይነጋ አያቅም ያልፋል 😓😓😓
Далее
አስደናቂ የሴት ልጅ አባት ታሪክ
16:59
亲生女儿这样做合适吗?
00:14
Просмотров 2,3 млн
Фонтанчик с черным…
01:00
Просмотров 3,2 млн
የእህታችን//አሳዛኝ//ታሪክ
23:14
Просмотров 152 тыс.
Попалась за конфету 🍭🙃
0:20
Power of science !! #shorts #explore #fyp
1:01
Просмотров 58 млн
Ставь ❤️ и подписывайся 🔥
0:14