Тёмный

ለምን አትከራከሩም⁉️ክፍል3 

Faruq media
Подписаться 19 тыс.
Просмотров 20 тыс.
50% 1

subscribe ower channel • Video
@ኡመር_ኮምቦልቻ @MuaZ @alfarukmultimediaproduction
@minbertv1 @nesihatv

Развлечения

Опубликовано:

 

9 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 224   
@user-zy8em6jd1r
@user-zy8em6jd1r Месяц назад
ኡስታዝ ኢልያስ አላህ ያቆይልን
@user-vs8kq4zi4p
@user-vs8kq4zi4p Месяц назад
ሽህኤልያስ ረጅምእድሜአላህይስጥህ
@IbrahimAbdelsemed
@IbrahimAbdelsemed Месяц назад
ዑስታዝ ዒልያስ አህመድ الله እድሜ ይስጥክ
@user-vs8kq4zi4p
@user-vs8kq4zi4p Месяц назад
አሚን
@Rahmajemal-cx5wd
@Rahmajemal-cx5wd Месяц назад
አሚን ያረብ
@user-ok1lf3mj6j
@user-ok1lf3mj6j Месяц назад
Amin
@user-fz2gn5hf7y
@user-fz2gn5hf7y Месяц назад
አሚን😢😢😢
@hudasultan5099
@hudasultan5099 Месяц назад
አለህን የማለወቅ ቢሆን እንኳን የሞተን ማንኛውንም አከል እርዱታ አልጠይቅም አቅም ቢኖረው አይሞትነበር
@SofaSeid
@SofaSeid Месяц назад
በጣም ወላሒ አቅም ቢኖረውማ እራሱን ያድንነበር
@user-mt5mr5id5d
@user-mt5mr5id5d 4 дня назад
ትክክል አላህ ይሂዳ በስ
@JemalHussen-ns8eb
@JemalHussen-ns8eb Месяц назад
ከላህ ከሚመራዉና ከሚምረዉ ይስጠን አሚን በሉ ወድሞቸ
@osmanosmanendirs-mc2ul
@osmanosmanendirs-mc2ul Месяц назад
ኡዝታዝ ኤሊያስ አላህ ይጨምርልህ❤❤❤❤
@SofiaHusen-fh5gm
@SofiaHusen-fh5gm Месяц назад
አላህሁላችንንም ከጥሜት ይጠብቀን ትክክለኛውን መንገድይምራን ያረብ❤
@ahmedabdela3590
@ahmedabdela3590 Месяц назад
አላህእድሜና ጤና ይስጥልኝ ኡስታዝኤሊያስ
@osmanosmanendirs-mc2ul
@osmanosmanendirs-mc2ul Месяц назад
አህባሾችኮ አስተሳሰባቸዉ አይገባኝም አላህ ከአርሽ በላይ ነዉ ሲባል አላህ ሰማይ ላይ ቁጭ ብሏል ወንበር ላይ ማለት አይደለም እስኪ ንገሩኝ ዱአ ስናደርግ ለምን እጃችንን ወደላይ እንዘረጋለን
@user-nq3ux6mw5k
@user-nq3ux6mw5k Месяц назад
ማይረባ ነገር አትናገር ለምን ወደ ካዕባ ዞረህ ትሰግዳለህ በአንተ ሎጅክ እኮ አላህን ካእባ ያለ አደረከው
@kurulusosmanamharicc
@kurulusosmanamharicc Месяц назад
ራህመት ሚመጣው ከሰማይ ስለሆነ እንደዛ ከሆነማ ስንሰግድ ለምን ወደ ካዕባ ትዞራለህ እና ደግሞ አሏህ ቁርዐን ላይ አሏህ ከዐለማት የተብቃቃ ነው ይላል እሺ ይሄ እንዴት ነው አንተ እንደምትለው አሏህ ከዐርሽ በላይ ነው ከሚለው ጋር አይጋጭብህም
@user-tp6fh4jo4s
@user-tp6fh4jo4s Месяц назад
አው አይጋጭም አላህ በቁራን የነገረንን እነምናለን የነብዩን ሀዲስ እነምናለን አህበሾች አላህ ህደያ ይስጠቹ
@nuzefamurid
@nuzefamurid Месяц назад
የሰላት አቅጣጫ ካአባ እንደሆነ ሁሉ የዱአ አቅጣጫ ወደ ሰማይ ነው
@SeyabeyaSeyabeya-ik7qk
@SeyabeyaSeyabeya-ik7qk Месяц назад
Rahemat kelaye selamimeta nw
@nebiyatsherif7429
@nebiyatsherif7429 Месяц назад
እኔ ምለዉ በምድር ላይ እንደሱ መጥፎ የለም የተባለው ፊርዐዉን የተረዳውን እንዴት መረዳት ያቀተን ማለት ፊርዐውን ለሀማን መሠላል ስራልኝ የሙሣ ጌታን ወጥቼ ልየው እኔ ዉሸታም ነው ብዬ አስባለው ያለው ሙሣ ምን ብሎ ቢያስተምረው ነው!؟
@user-gm7ey1tn6z
@user-gm7ey1tn6z Месяц назад
Allah yiqabalik ustaz ilyas
@user-oq5xs7rr5u
@user-oq5xs7rr5u 28 дней назад
ኡስታዝኢላስአላህእረጅምእድሜ አላህይጠብቃቸወ
@AbdelSemed
@AbdelSemed Месяц назад
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ለሁሉም
@AbdulbasitHiyar
@AbdulbasitHiyar Месяц назад
ሸይኽ ኤሊያስ ትልቅ ዕድሜ ከሙሉ ጤና ጋር እሰቸውን ሰምተህ (0ዉቀት ትጠላለህህህህህህህ
@ustasarewda-tu1gi
@ustasarewda-tu1gi Месяц назад
አሕባሽ እኮ የሺዓ ፈለስ ናቸው ትንሽ ቆይቶው ሳሓባዎች እና እናታችን ዐሻ ለመሳደብ ነው አላህ ያወረደው ቁርኣንን ሽምጥጥ አድርጎ ክዷል እነኝህ ሰዎች ጠመው አጥማሚ ናቸው አላህ ይጠብቅህን❤ሼኽ ኤልያስ ❤አላህ ይጨምርልህ ከምቀኛ ይጠብቅህ ዕድሜና ጤና ይስጥህ ❤እንወድህ እለን❤
@user-Yerewduaw
@user-Yerewduaw Месяц назад
አያተል ሙህከማ ከሆነ አያ ይናገር አ አያተል ሙተሻቢሀን ነው ሁሌ ሚያቀርብ ሲጀመር መጀመርያ ዐሻ እሚልና አኢሻ ሚል አማረኛን፩እንኳን ለዩ ሰለፍ ነኝ ስላላችሁ ሰለፍነት አይገኝም
@zmm9058
@zmm9058 Месяц назад
ሂድያ ይስጣችሁ በስ ስድብ ብቻ ነው የምታውቁት ሲጀመር ለምን እዛ እላይእታች ወከዛ ወከዛ ለፍጡራን እጅ ለአሏህ አይገባውም ሰማችሁ ለነገሩመሥሚያልሁ ተደፍኖ መችትሰማላችሁ
@user-Yerewduaw
@user-Yerewduaw Месяц назад
@@zmm9058 በትክክል ያኡህቲ እንደፈለገ በራሱ አንደበት የሚፈስር ሰው የመሠለውን ነው ሚተረጉመው
@user-jb8em4zw1n
@user-jb8em4zw1n 7 дней назад
ወላሂ ከስደብ በስተቀር ሊላ አልሰማሁም 🙄🙄🙄🙄
@nuruadem123
@nuruadem123 Месяц назад
ክርስቲያን እና አህባሽ አንድ የሚያደርጋቸው ነገር በግልፅ የተቀመጠን ነገር አይቀበሉም ለምሳሌ እየሱስ ሰው ነኝ ይላል ክርስቲያኖች አይደለም ይላሉ ነቢይ ነኝ ይላል እነሱ አይደለም ይላሉ አምላክ አይደለሁም ይላል እነሱ አምላክ ነው ይላሉ አህባሽ ደግሞ ነቢዩ አላህ ሰማይ ነው ሲሉ እነሱ አይደለም ይላሉ አላህ ከአርሽ በላይ ነው ይላል እነሱ ግን ላ ይላሉ
@SedruAman
@SedruAman Месяц назад
ላ እቺንፍደል የለ አራተኘ /4 ፍደል ናት የሚልክርክር ቢመጣየምኑነበርይሁን?
@zmm9058
@zmm9058 Месяц назад
ሀቢብቲ ውሀብዮቹምኮ አምላካችን ሠማይላይነው ይላሉ አርሽላይነው ይላሉ ክርስቲያኖችም እሰማይላይነው ይላሉ እና ከግርስቲያን በምንተለዩ ፈጣሪን በቦታ እያስቀመጡ ለይሰከሚስሊሂ ሸይኡን የሚለውን የትልታደርጉትነው እኔፉጡራንን አይመሥልም ብሏል ልትክዱነውደ
@Radwa-fb3gg
@Radwa-fb3gg 7 дней назад
​betkkl wude
@hhgf-gx3om
@hhgf-gx3om 13 дней назад
የኛ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ የሞተ እራሱንም አይጠቅምም እካን ለእኛ ቀርቆ አህባሽ በደርቅ ክርክር
@ahmedyasinyasin8093
@ahmedyasinyasin8093 Месяц назад
Masha Allaha ustazi
@user-bm9vy5dm4v
@user-bm9vy5dm4v Месяц назад
አላህ ይነውር ቀልበህ ወአህለህ ወመሻኢኸል አክበሪግ
@AlpnAsd
@AlpnAsd 21 день назад
እረጂምእድሜና ጤና ይስጣችሁ ኡስታዝ ሸህ ኤልያስ❤❤❤❤❤❤ጀዛከላህ ኸይር🩷🩷🩷🩷
@bekri78
@bekri78 5 дней назад
Jezakellahu kheyren sheh Elias ahmed haku yihew new awkoyetegnan ahbashi bikesekisut aysemam allah hidaya yistachew
@HayatBaba-qb1fj
@HayatBaba-qb1fj Месяц назад
ሼህ ኢሊያስ አላህ እዴሜያቸዉ ያርዝምልን አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹህ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍✅✅✅✅✅✅
@Imaan-sc3rw
@Imaan-sc3rw Месяц назад
Mashaa Allha Allha ye tabkachu ❤❤❤Us Elyas
@fhdrgf2412
@fhdrgf2412 Месяц назад
الله يزد يبارك.لك..في توحيد
@YasinMuhamed-ce4km
@YasinMuhamed-ce4km Месяц назад
❤❤
@Zinet-wi9lt
@Zinet-wi9lt 9 дней назад
mashaallah !!!!!
@Osman-by8sh
@Osman-by8sh Месяц назад
እባካቹ አላህን ፍሮ ኡመቱን አትከፋፍሉ። ሉይነት ብቻ ወይም ሽብሃ ብቻ አትግቡ
@ahmedabdullahi1896
@ahmedabdullahi1896 Месяц назад
Ka wehabi allah yitabekan
@nfisa2992
@nfisa2992 Месяц назад
ኡስታስኢሊያስጀዛክአላህኸይርአላህይጠብቅህ
@jemalmammo6241
@jemalmammo6241 Месяц назад
ሸህ ኢልያስ እዉነት ሀቁ እንዲወጣ ከፈለክ በአካል ተወያዩ፡በመጅሊሱ በኩል ፕሮግራም ይያዝላችሁና ፡ከቁርአንና ሀዲስ፡ከሰለፍና ኸለፍ አቂዳዊ ትምርት ምንይመስል እንደሁ በኡማዉ መሀል ተወያይ ማስረጃህን ይዘህ፡ያኔ ይታያል እዉነታዉ፡ካለበለዚያ ቪዶ እየቆራረጥክ የምትለቀዉ፡እዉቀት አለመኖርህን፡ያሳያል፡ጃሂሎችን ማታለል ነዉ፡ጀግና ፊትለፊት ሲጋፈጥ ፈሪ በጀርባ ተሸጉጡ ያወራል፡ከነዶ/ር አቡበክር ሱለይማን ጋር እንዲትወያዩ በመጅሊሱ ፕሮግራም እንዲያዝ እና እንድትወያዩ እፈልጋለሁ፡ለሙስሊሙ መከፋፈል መንስኤ አትሁኑ፡ተወያዩና ወደአንድ አቃርቡት፡ከአሁን በሗላ ቪዶ እየቆራረጥክ ማቅረብ እንዳንሰማህ እኛ ማንም ይሁን ማን ሀቅን መከተል እንፈልጋለን በመጅሊሱ ፕሮግራም እንዲያዝ አድርጉ ሀቁ ይዉጣ፡ አንዱ 3-2=2 ሲል ሌላኛዉ ደግሞ 3-2=1 እያሉ ሲከራከሩ መልሱን ለማወቅ አዋቂወች ባሉበት ቢወያዩ መልሱንና ስተቱን ያገኙታል ካለበለዚያ እስከለተሞቱ እየተከራከረ ይቀራል
@Faruqmedia
@Faruqmedia Месяц назад
በቅርቡ ይወያያሉ
@user-cf6bw3oi3l
@user-cf6bw3oi3l Месяц назад
ማሥፈራሪያ ጭምረ ነው መለክቱ ስኳረህ ተነሳ ስትሰማው ሃሃሃሃሃሃ
@AaAa-ty2hp
@AaAa-ty2hp Месяц назад
ይሄ የእናንተውሸሀችን የምትሉት አቡበክር ትክክለኛ ሀድሶችን አልቀበልም ብሏል ስለዚህ ለምን ይከራከራሉ ሰሂህ ሀድስ የማይቀበል ከሆነ እኔ አይደለሁም እራሱ ነው ያለው ስለዚህ አቡበክር ሰሂህ ሀድሶችን ካልተቀበል የሱ አስተሳሰብ ዉሀ ቢወቅጡት ርቦጭ ይልል ያገሬ ሰው በደረቁ መከራከሩ ጥሩ አይደለም መጀመሪያ ይማር ።
@zmm9058
@zmm9058 Месяц назад
ሳህ መሆን አለበት በአካል ካልሆነ አንቀበልም💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@user-kw6mz9qz4r
@user-kw6mz9qz4r 22 дня назад
ኣንድላያ ለመቅረብ ለምን ኣስፈለገህ ኣንት በግልፅህ ኣርጎ እዬገለፀልህ የለ
@djhddjhdhhshdhnd5835
@djhddjhdhhshdhnd5835 Месяц назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@AbduzyenuAbduzyenu-ir1ss
@AbduzyenuAbduzyenu-ir1ss 22 дня назад
ስወድህ
@jemalmammo6241
@jemalmammo6241 Месяц назад
ሱረቱል አልኢምራን 7ኛዉን አያ ሙተሻቢህ የሆኑ የቁርአን አያወችን አላህ ብቻ እንደሆነ የሚያቀዉ ማናዉን ፡በልባቸዉ ጥመት ያለባቸዉ ሙተሻቢሁን ይከተላሉ የሚለዉን አያ ምን ልታደርገዉ ነዉ፡በልባቸዉ ጥመት ያለባቸዉ የሚለዉ እነማንን ነዉ?ምን ለማለት ተፈልጎ ነው?
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n Месяц назад
ማነው ታድያ ሚከተለው
@YankeeSerra
@YankeeSerra Месяц назад
ወገናዊ የሆነ አቀራረብ ለማንም አይጠቅምም ማንንም አጎዳም ። የአንዱን ከንግግር በመቀንጠብ ሌላው አለገደብ በመሰለው እንዲያብራራ መፍቀድ ክፍተት ማስፋት እንጂ አያቀራርብም ፣ ስለዚህ ሁሉም በተመጣጣኝና በበቂ ጊዜ እንዲናገሩ ማድረግ ይሻላል ።
@HikmaEndris-el7ku
@HikmaEndris-el7ku 23 дня назад
Enezih wishetamochi zm blew ydenaberalu yetewhid tetariwechi allah ytebkachihu
@Nuradinhalaba
@Nuradinhalaba Месяц назад
ኡስተዜ አለህ ይጠብቆት ኤልያስ ❤❤
@jjamila542
@jjamila542 Месяц назад
ግን ጭቅለታቹሁ እያሰረነው እንዴትነው ነቢዩ ልጅ ያሚሰጡት አረ አኡዙቢላህ
@user-Yerewduaw
@user-Yerewduaw Месяц назад
መጀመሪያ ሰጭው አሏህ መሆኑን እናውቃል ግን ከኔ የተሻሉ ሰዎች አሉ ነቢ ጋ እኩል ነኝ አትሉም መቸም እና በነቢ ይሁንብህ ልጅ ስጠኝ ብል ምንድን ነው ሽርኩ
@jjamila542
@jjamila542 Месяц назад
@@user-Yerewduaw በቁርአን ወይም በሀዲስ ነቢያችን ጠይቁኝ እሰጠቹሀለው ያሉበት ማስራጀ አምጪ
@jjamila542
@jjamila542 Месяц назад
@@user-Yerewduaw ሽርክ ማለት ያልተዘዝነውን ነጋር ማስረት ማለትነው ስለዚህ ይሄንን ደሞ አልተዘዝነም
@user-Yerewduaw
@user-Yerewduaw Месяц назад
በሶብር እና በሶላት ታገዙ ብሎናል ይሄ ማለት ከሱ ውጭ ባለ ነገርመታገዝ ነው እናም በተላቁት ነቢይ ይሁንብህ ብል ሽርክ አይደለም
@jjamila542
@jjamila542 Месяц назад
@@user-Yerewduaw kkkk አኡዙቢለህ ይህነ ማስረጀው
@HalimaMuhammad-zi3ou
@HalimaMuhammad-zi3ou Месяц назад
ጀዛከላህ. ኽይርሸይኽኢልያስአህመድ
@user-fr7zv9sg8w
@user-fr7zv9sg8w Месяц назад
Muluwn ye elyasn bcha asgebteh video serteh stanetsasr endew tnsh atawfrm ende hakega kehonk hulunm eko eko new madreg yalebh
@nuzefamurid
@nuzefamurid Месяц назад
ከውሀቢያ ሸይጣናዊ እውቀት ለማርከስ የአሏህን የጠራ ሃያልነትና ልቅና ለማስረዳት የምትለፉ እነ ዶ/አቡበክር አሏህ ይርዳቹ ሀቁ ቀልባችን የተቀበለው የሳበው የናንተን ነው ኢሊያስ ሚባለው እነሱ እነሱ እያለ ያልተፃፈ በማንበብ የቻለውን ያክል በማጥመም ትግል ላይ ነው በአሏህ ዛት ላይ ከሚቀጥፉት ድፍረት አሏህ እንዲጠብቀን እንማፀነዋለን
@HiraMurae-mk5xp
@HiraMurae-mk5xp Месяц назад
ሆዳም የአረብ ብር አሰከራችሁ ቀደምት አባቶቾስንት ኪሎሜትር በጨለማ በባዶእግር ያለምንም እየሄዱ ዲኑን አስጨብጠውህ አሁ ን አ ንተ
@temirmuhammad1853
@temirmuhammad1853 Месяц назад
ያረብ ከአህባሽ ጥመት ጠብቀን ያረብ
@ZekiAbdi-xr5ol
@ZekiAbdi-xr5ol Месяц назад
አሚን እነዚህ የአይሁድ ትርፍራፊ
@user-zb9iv1ml8q
@user-zb9iv1ml8q Месяц назад
አይሁዳ እስቲ እምነታቹ በደንብ እየቱ
@zmm9058
@zmm9058 Месяц назад
ያረብ ከውሀብያ ከሙሸቢሆች አተጠብቀን🙅🙅🙅🙅
@shegarameto706
@shegarameto706 Месяц назад
​@@zmm9058😂😂ህጅና የቀብር ጪቀ ብያ የነብዩን ሱና መከተል ወሀብያ ከሆና አው እኔ ሀብያ ነኝ አህበሾች አለህ ልቦና ይስጠቹ ይስጠን
@zmm9058
@zmm9058 Месяц назад
@@shegarameto706 አወ ልቦና ይስጣችሁ ከስድብውጭመችታውቁና
@used-uj2wk
@used-uj2wk Месяц назад
ኡስታዝ ኤሊያስ አህመድ አላህ ይጠብቀው የተውሂድ አርበኛ ሁሉንም በማስረጃ ከቁረአንና ከሀድስ አህባሾች አላህ ሂዳ ይስጣቸው በስ
@sSSy-hn8gm
@sSSy-hn8gm Месяц назад
እኔ፡እሚገሮመኘ፡ሠው፡ከሞተ፡ሥራው፡ይቋረጣል፡እየተባለ፡ያማልዳል፡ይላል፡እንደ፡ሡበሀን፡አላህ፡፡ጃሂሉን፡ገደሉት፡እነሡን፡እየተከተሉ፡ነው፡ሾሆቺመጀን፡እያሉነው፡ከነሡምክናየት
@ayshamasafi1107
@ayshamasafi1107 Месяц назад
ኡሰታዝ እልያሰ እራሜና ጤና ይሰጥህ
@OuweysZeynu
@OuweysZeynu Месяц назад
Sheh elyas lay comment lemestet mtchekulu. Enae mlachu. Bezi agatami huja dersuachuwal teregagu
@TofikMurid
@TofikMurid Месяц назад
ኧረጉድ እንደዚሕም ጀመሩ ጅብሪል ልጅ ይሠጣል ወሏሂ አበቃላቸው
@user-dz9qq5oh6v
@user-dz9qq5oh6v Месяц назад
አጀትአረሥዉሥጣዝእድሜህይርዘም👏👏👏👏👏👏👍
@cgf8399
@cgf8399 17 дней назад
አስላሙአሊይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ እንድህ መወያይቱይሻላል በስሜታችሁከምትጎዞ አህባሹች በጫትእናበድቢአዕሞሮችሁተደፍኖል አላህሂዳይስጣችሁ። ለራሳችሁጠማችሁማህበርስብምአታጥሙ እባካችሁ።እንደትበቁራአንትክዳላችሁ አኡዙቢላሂ
@user-xg2oe3fy3t
@user-xg2oe3fy3t Месяц назад
Ustaz elias ahmed Allah idime ena ewuketi yichemerilat ustazachichin inewedechuwaleni ante ye you tube tebaqi betignawu iweqati isachawuni mizelefawu yewuqet balbet Allah nawu isu yasawakechawu ye hone
@Fatma-yw7ye
@Fatma-yw7ye Месяц назад
አሰላማለይኩም
@فاطمهفاطمهعلي
@فاطمهفاطمهعلي День назад
الله ይጥበቅህ
@user-tr7sq9oy8k
@user-tr7sq9oy8k Месяц назад
በእዱ ሱፍያ አላህ ከአርሽ በላይ መህኑን እንደሚያምኑ ታውቃላችሁ?
@user-tx4tc1ln9l
@user-tx4tc1ln9l Месяц назад
ጀግናነህ ኡሰታዝ ኢሊያሰ ✅✅✅✅
@zmm9058
@zmm9058 Месяц назад
እኔምለው ክርስቲያኖቹ ፈጣሪያችን እሰማይላይ ነው ይላሉ ውሀብዮችም ቦታሰተው አርሽላይነው ይወርዳል ይወጣል ይላሉ እና ከክርስቲያን በምድነው ልዩነታቸው አሏህ በቁረአን ለይሰከሚስሊሂ ሸይኡን እኔፍጡራኖችን አልመስልም ብሏል ይሄን ቁረአን የትልታደርጉትነው አቅራቢውደሞ ለፈጣሪህ ብለህስራ ነብያችን አለይሂሶላቱ ወሰለም እናትና አባትህኳን ቢሆኑ ለእውነት ቁም ይላሉ ስለዚህ በደምብ አቅርብ የውሀብዮችንብቻ ብቻ አታብዛ እሽ እኩልአድርግ አህባሾችኮ የሚያወሩበት ሰአት አሳጣችሁ አስተካክሉ ካጠፋሁ አፍወን ይቅርታ
@maju6926
@maju6926 Месяц назад
ባለ ቻናሉ ክርክርን እያቀርብ አይደለህም የእልያሰን መልስ እያሰማህን ነው። ይህ ደግሞ ወገንተኝነት ነው
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n Месяц назад
ማለት
@user-ch7yn8mp5r
@user-ch7yn8mp5r 3 дня назад
ጀዛከላህ ከይር ዑስታዝ ኢሊያስ 🌹🌹🌹🌹
@FadilSefa
@FadilSefa Месяц назад
Defense hula netsetser lemn feru
@HiraMurae-mk5xp
@HiraMurae-mk5xp Месяц назад
አባትህ እናትህን ትንሽ እውቀትይዘህ የምትሠድብ ሙስሊም አይደለህም
@fatumaahmed4763
@fatumaahmed4763 Месяц назад
😂😂😂😂😂ግን አትዋሺ ውይይት እኔ አልችልም ብሏል እሊያዝ አህመድ ቪድዮው አለኝ ይሄ አተ ቆራርጠህ ያመጣሀው ነው
@user-Yerewduaw
@user-Yerewduaw Месяц назад
ኑሩልኝ🙏💚
@user-eo5mt8dx4h
@user-eo5mt8dx4h Месяц назад
አሏህ ከዉሀብያ እምነት እሏህይጠብቀን የኛጋት የናተምጋታ ተብታአይፈልግም አተተምር እሺ
@user-if1kc2po9o
@user-if1kc2po9o Месяц назад
አንተ ቀብር አምላኪ አህባሽ
@cgf8399
@cgf8399 17 дней назад
ዉሀይዉስዳችሁየሚወስድ ለራሳችሁጠማችሁ ማህበረስብንአታጥሙ!!!!አላህሂዳይስጣችሁ
@user-tp6fh4jo4s
@user-tp6fh4jo4s Месяц назад
አትራዱም አህበሾች አለህ ህደያ ይስጠቹ ሚገርማኝ የሞተ ሰው ምን ብለቹ ነው ምትለምኑት እና ግን ወሀብዮች አላህን እንጂ ማንንም እንለምን አልሃምዱሊላህ
@JuharMaham-wz4ic
@JuharMaham-wz4ic Месяц назад
በኡነት የሓቂ ሰዎች ኣለመሆናቹ ሰነድ የሌለው የዑላማእ ኒጊጊር ኢያላቹ ቁርኣን ሆነ ሓዲስ ኣላግባብ ኣለ ቦታውና ላልተፈለገበት መልክት ቲፈሲሩት ኣላቹ ኣሻሚ ካልሆነ በቁርኣን ውስጥ ኢስተዋ በማለት ለሢንት ነገሮች ተገለፀበት????
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n Месяц назад
አላህ ከአርሽ በላይ አይደለም ብሎ የፈሰረ ኡለማ አለዴ ግን
@AmmaFikr-by3xc
@AmmaFikr-by3xc Месяц назад
Dr ustaz abubaker rajim idme🎉🎉
@KeyeAlo
@KeyeAlo Месяц назад
Lemen eweket kalachehu bemedrek lay lemen atawerume
@user-oq5xs7rr5u
@user-oq5xs7rr5u 28 дней назад
እደየምገርሙዶክተርአቡበከር ይሚባለወ አህባሽአይበቃወም ማለቴዶክተርሲባል ቀላልአደለምብየነወ ነወየአህባሽዶክተርነወ
@user-fz2gn5hf7y
@user-fz2gn5hf7y Месяц назад
ሸህ ኢሊያስ አህመድ አላህ ይጠብቅህ የተውይድ ጀግና አህባሽን ንገርልንማ😢😢😢😢
@user-tp6fh4jo4s
@user-tp6fh4jo4s Месяц назад
የኔ ጀግና አላህ በተውሂድ የፅነቹ
@user-if1kc2po9o
@user-if1kc2po9o Месяц назад
አህባሾችንን አሏህ ያጥፋቸው
@user-yf4fd2bv4m
@user-yf4fd2bv4m Месяц назад
ኣቡበክ ዶክተሪ ማን ኣረገዉ ድያቆን ነዉ እንጅ
@user-ry3hj2yl9p
@user-ry3hj2yl9p 27 дней назад
ሸህ ኤልያስን አላህ ይጠብቅልን
@HalalMereja-vs4rk
@HalalMereja-vs4rk Месяц назад
ke Abubeker gn Dr milew bixefa ayshalm
@awelarebo6693
@awelarebo6693 Месяц назад
ውስታዝ ኤልያስ አላህ በጥበቡ ይጠብቅህ።
@kedirmohammed1973
@kedirmohammed1973 Месяц назад
Please do not give lables to Muslims like Selefi or Ahbash. Do not focus on points which has difference of opinion. Work on points which have no opinion of difference. We have great gaps of knowledge on our religion. Hence, we have to work on our knowledge gaps first. For the time being it is better to accept the existance of Allah and worship him alone with out associating anything with him. If we agree on this point it is enough. We need to work hard to bring the vast majority to accept this idea and worship Allah alone. Hence, our scholars and activists should work hard to bring the vast majority to the common ground. Giving different names will not benefit the Muslim community.
@Faruqmedia
@Faruqmedia Месяц назад
i acept your coment...
@kedirmohammed1973
@kedirmohammed1973 Месяц назад
@@Faruqmedia Thank you. Allah bless you.
@HusseinJemal-uo3lv
@HusseinJemal-uo3lv Месяц назад
በጣም ሚገርመው ተእዊል እያሉ ቁርአንንና ሀዲስን መካዳቸው ነው
@user-Yerewduaw
@user-Yerewduaw Месяц назад
ተዕዊል ታደርጉ የለ እናንተስ እ ስንት አያ አለ ትክክለኛውን ከወሰድን አሏህ እሁሉም ቦታ አለ እሚል አሏህ ሰማይ ላይ ነው የሚል አለ
@jjamila542
@jjamila542 Месяц назад
@@user-Yerewduaw አለህ ከአርሽ በለይነኝ ከለ እነንታ ምን አጋበቹሁ ቦታ ምትሰጡት ምንስ ስልጠን ኖረቹሁነው አለህ ረሱ ያለውን ምትቃይሩት አለህ ሂዲያውን ይስጠቹሁ
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n Месяц назад
​@@user-Yerewduawከአህባሽ አረዳድ ሳይሆን ከሰሃቦች ንግግር ውሰዱት
@user-Yerewduaw
@user-Yerewduaw Месяц назад
@@user-kc6ny6lu4n እና አርሽ ላይ ነው ያለ ሶሀባ ማነው
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n Месяц назад
@@user-Yerewduaw ዘይነብ ቢንት ጀህሽ ከ7 ሰማያት በላይ ያለው ዘወጀኝ ስትል ምን ማለቷ ነዉ
@hhgf-gx3om
@hhgf-gx3om 13 дней назад
ክርስትያን ሶፊይ አንድ ነቸው
@osmanosmanendirs-mc2ul
@osmanosmanendirs-mc2ul Месяц назад
ጂብሪና ሸህ ፉላን አንዲናቸዉደ
@hhgf-gx3om
@hhgf-gx3om 13 дней назад
ዲያቆን ነው አቡበከር
@ShBilla-wt2bn
@ShBilla-wt2bn Месяц назад
መገን አህባሽ 😂😂😂😂
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm Месяц назад
ኡዝታዝ ኤልያስ ጀግና
@zmm9058
@zmm9058 Месяц назад
ሢጀመር እናተ ምንአፈላሰፋችሁ አላህ እዚህእዛ ከላይከታች ሌሽሽ ይሄኮ አይገባውም ለረቡል ኢዛ ለፍጡራንነው እደ ምንሁናችሁነው እረጉድ ዘድሮ የማይሰማ የለም ኢህድነሲሯጦል ሙስጠቂም አላህ ሆይ ቀጥተኛውን መገድ ምራን መጨረሻችንን አሳምርልን ያረብ ያረብ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-if1kc2po9o
@user-if1kc2po9o Месяц назад
በሽታ
@user-dz9qq5oh6v
@user-dz9qq5oh6v Месяц назад
እናጅብሪልመላክተኛመሆኑንምአያምኑጉድ
@user-gc9hz7zc1j
@user-gc9hz7zc1j Месяц назад
አይ አህባሽ ዝለለው የሚባል በሙስሊም የለም ሼህ ኢልያስ አላህ ይጠብቅህ
@No_one0963
@No_one0963 Месяц назад
አህባሾችንማ በክርክር አትችልም አርፋችሁ ብትቀመጡ ይሻላል😅
@esmaelhayru4688
@esmaelhayru4688 Месяц назад
ante demo yebasebh
@MubarikEbrahim-us1qn
@MubarikEbrahim-us1qn Месяц назад
ኢልያስ😅😮😮😮😮😮
@medinaendris-ky2tv
@medinaendris-ky2tv Месяц назад
እስኪልጠይቃችሁ አላህ ከአርሽበላይነዉ ካላችሁ አርሽ ሳይፈጥ በፊት የትነበር አሏሁመጁዉዱ ቢላ መካን አላህ ፍጡር አካል አደለም ፍጣሪጂ ደሞ ከቦታቦታ የሚዟዟረዉ አካል ፍጡር ብቻነዉ
@Zulu-4Z
@Zulu-4Z Месяц назад
ኧረ. አስተውይ. አላህ. እኮ. ሁሉንም. የፈጠረ. መሆኑ. አታምኚም. አርሽስ. ማን ፈጠረው. ልትይ. ነው. አላህ. በቁረአን በግልጽ. አርሽ እደፈጠረው. ይናገራል. እና. ٌ ያለው. ለምንድነው እዳይመሳሰልብን. እኮ. ነው. ባሀሪው. ከፍጡራን. አይመሳሰልም. ليس. كميثهي. شء
@AbdulShkur-xy6gw
@AbdulShkur-xy6gw Месяц назад
አርሽ ከመፈጠሩም በፊት አላህ ነበረ
@Zulu-4Z
@Zulu-4Z Месяц назад
መች. ከፍጡር. አመሳስል. አለህ. እሱ. የሚመስል. የለም. አለህ. አበቃ. ስለሱ. እደተነገረን. የነገረኑን. ማስበት ነው. ለምን. ካልን. ከፍጡራን. ይህን. ይመስላል. ሳንል. ለምን. ለይሰ. ከሚስሊሂ. ሸይእ . ብሎናል. ስናሰብት . ስለዚህ እዳንወዛገብ. በፍጡር. አልመሳሰልም. አለህ አለቀ
@Zulu-4Z
@Zulu-4Z Месяц назад
@@AbdulShkur-xy6gw ያልነገረኝን. ያልነገረንን. ማን. ተፈላሰፉ. አለን. የነገረንን. ብቻ. የሊቁ. ቢኢጅላሊሂ. እናፀድቃለን. በአቅሌ. ሳይሆን. በነቅል. አስቀድም. ስለፈጣሪህ. ያልነገረህን. ባላወከው. አትለጣጥፍ. አትፈለሰፍ.
@AbdulShkur-xy6gw
@AbdulShkur-xy6gw Месяц назад
@@Zulu-4Z አልነበረም እያልከ ነው?
@Fatma-yw7ye
@Fatma-yw7ye Месяц назад
እነዚህአባሾች ደነቁሩ
@user-vs8kq4zi4p
@user-vs8kq4zi4p Месяц назад
አወሙታንንመጠየቅአይቻልም
@user-Yerewduaw
@user-Yerewduaw Месяц назад
አሏህ አርሽን ከፈጠረ በሗላ ከዛ በላይ ከፍ አለ ካላችሁ እና አርሽን ሳይፈጥርስ የት ነበር የአሏህ ባህሪ አዘልይ ነው አይቀያየርም
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n Месяц назад
እኛ ከአርሽ በላይ አላልንም አላህ ራሱ ነዉ ያለው አላህን አታውቅም በሉታ ታድያ
@user-Yerewduaw
@user-Yerewduaw Месяц назад
እሱማ አያተል ሙተሻቢሀ ብዙ አለ አርሽ ላይ ብቻ ሳይሆን እሁሉም ቦታ ሚል አለ ሰማይ ላይ ሚል አለ ነው ወይስ አርሹ ይሻልሀል ብላችሁ ?
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n Месяц назад
@@user-Yerewduaw እና የት ነዉ ብለን እንመን ከሁሉም ውጭ
@user-Yerewduaw
@user-Yerewduaw Месяц назад
@@user-kc6ny6lu4n እኔ ማምነው ይሄንን ሁሉ አለም ሳይፈጥር ያለ ቦታ ነበረ ደሞ የሱ ሲፋ አይቀያየርም ከፈጠረ በሗላ በቦታም በአቅጣጫም አይወሰንም ደሞ እኔ ከአለማት የተብቃቃሁ ጌታ ነኝ አለ ከአለማት ከተብቃቃ አርሽም አያስፈልገውም
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n Месяц назад
@@user-Yerewduaw እስኪ ስንተኛው ጁዝእ ላይ እንደሚገኝ ላክልኝ
@abdrezaqkedr7514
@abdrezaqkedr7514 Месяц назад
ሸይኽ ኢልያስ አህመድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@selma5801
@selma5801 Месяц назад
የሞተ ሰውን እርዳታ መጠየቅ የፈለጉት እነሱ በቁማቸው ስለሞቱ ነው አየ አህባሽ
@fatumaahmed4763
@fatumaahmed4763 Месяц назад
የሚጠየቀው አሏህ ነው
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n Месяц назад
ምኑን ነዉ ሚጠየቀው
@fatumaahmed4763
@fatumaahmed4763 Месяц назад
​@@user-kc6ny6lu4nየምን ፈልገውን ነዋ
@HiraMurae-mk5xp
@HiraMurae-mk5xp Месяц назад
እስልምና ምነው ስንቱ ያልደረሠው የኢትዬ ጫፍ አለ ተንቀሳቀሱና አስተምሩ እርስ በርስ አትባሉ ተጎልታችሁ አሳፋሪዎች ቀደምት ይህን ያረጉ ነበርን ሜዲያው ለብሩ አዋቂነኝ ባዩ ለሆዱ በጣም ያሳፍራል
@jemalmohamed-wj8is
@jemalmohamed-wj8is Месяц назад
ከአህባሽ ጥመት አላህ ይጠብቀን
@user-dm5lz6fb4w
@user-dm5lz6fb4w Месяц назад
አላህ ሂዳያ ይስጣቸው ነው ሚባለው አሂ ( ምንም ቢሆን ወንድሞችን ናቸው)
@HdhdhdDjhdud-uj1mw
@HdhdhdDjhdud-uj1mw Месяц назад
ወላሂ አህባሽ ወንድሜ ሊሆን አይችልም​@@user-dm5lz6fb4w
@fatumaahmed4763
@fatumaahmed4763 Месяц назад
አልሃምዱሊሏህ ከውሀብያ የጠበቀኝ አሏህ አያተል ሙተሻቢህ የሚከታተሉም በልባቸው ጥመት ያለባቸው ነው ብሎናል
@user-cf6bw3oi3l
@user-cf6bw3oi3l Месяц назад
ወሀብያ ማለት ምን ማለት ነው
@fatumaahmed4763
@fatumaahmed4763 Месяц назад
@@user-cf6bw3oi3l የነብዬ ተከታይ ሳይሆኑ የሙሀመድ አብደል ወሃብ ተከታይ ማለት ነው
@IbrahimAhmed-je8ee
@IbrahimAhmed-je8ee Месяц назад
ትክክል ወድሜ ወደፊትም ከእነሡ ጥመት አላሕ የይጠብቀን ያረብ ከጥመት መገድ ከዉሀቢያዎች ጉድ አላሕ ይጠብቀን እነሡኮ ቢዳምጧቸዉ ብዙ ያወራሉ
@IbrahimAhmed-je8ee
@IbrahimAhmed-je8ee Месяц назад
አሰ ሡናዎች አሏሕ ሐያት ይሥጣችሑ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@jjamila542
@jjamila542 Месяц назад
@@fatumaahmed4763 አይደለም ውሸት አታውሩ ተቁተለቹሁ እነንታ አለህ ያለውን ተሰስቶዋል እያለቹሁ ያፊያልን ሀቅ እያበለቹ ያዱዐ ማሰሪያነው ምትሉት እውነት ነቢዩን ምትወዱ ከሆነ ነቢያችን እነ አለህ ያሉትን ሰትቃንሱ ሰትጨምሩ ታጋዙ አልሀምዱሊለህ ከአህበሽ ያጠበቃኝ አለህ
@maju6926
@maju6926 Месяц назад
ኢልያስ ቁርኣን ሙታሻቢህ የለም እንዴት ትላለህ? የለም ከማለትህ በፊት ተማር። ሱረት ኣል ዒምራንን ተመልከት
@user-mt1iv2gd7r
@user-mt1iv2gd7r Месяц назад
አህባሽ ጋር መከራከር ከብት እንደ ማውራት
@nuruadem123
@nuruadem123 Месяц назад
ከብት ብለህ አሳመርካቸው
@MubarikEbrahim-us1qn
@MubarikEbrahim-us1qn Месяц назад
ኢልያስ አፍህን አዘግተውሀል እፈር
@SedruAman
@SedruAman Месяц назад
ልጅልሰጥሽ አረ አለህሂዳያናተውበት ይስጥህ
Далее
Ummmm We "HAIR" You!
00:59
Просмотров 14 млн
My little bro is funny😁  @artur-boy
00:18
Просмотров 11 млн