Тёмный

የ'4 4' የሙስሊሙ የአንድነት ማነቆ የተጋለጠበት ታላቅ የ'ሰለፊ' እና የ'ሱፊ' ዑለሞች የውይይት መድረክ በከፊል 

ዙል፟ ከረም | Dhul-Kerem
Подписаться 2,6 тыс.
Просмотров 106 тыс.
50% 1

በተለምዶ 4ለ4 ተብሎ የሚጠራው ውይይት ሲሆን የውይይቱ መነሻ አሽዓሪያ ማቱሪዲያ እንዲሁም ሱፍያ የሚሉ ቃላት ኢስላማዊ መሰረት ሥለሌላቸው ሰነድ ውሥጥ እንዳይገቡ ለማድረግ በ'ሰለፊ' ዑለሞችና የ17 ኮሚቴ አባላት ለ6 ወር ከቆዬ ያልተሳካ ጥረት በኋላ ጉዳዩ በዑለሞች ውይይት እንዲፈታ ተወስኖ በ9ኙ ኮሚቴ የተመራው የሱፊ/ሰለፊ ዑለሞች የውይይት መድረክ አዘጋጅቶ አወያይቶ ነበር። ውይይቱ ላይ ያልተጠበቀ አስደንጋጭ፣ አሳዛኝና አስገራሚ ነገሮች ታይተዋል።
----------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
በውይይቱ የተሳተፉት የሱፍያ ዑለሞች ሸህ ሙሐመድ ዑመር (ሶብዩ) ሸህ ቃሲም ሙሐመድ ታጁዲን ኡስታዝ ሐሰን ታጁ ሸይኽ ጧሐ ሙሐመድ ሐሩን ሲሆኑ ሸህ ሙሐመድ ሐሚዲን ሸህ ሰኢድ አሕመድ ዶክተር ጀይላን ከድር ዶክተር ከማል ገለታ ከሰለፊ ወገን ተገኝተዋል።
በተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጅ ዑመር ኢድሪስ፣ ዶክተር ኢድሪስ ሙሐመድና ሸይኽ ሙሐመድ ጀማል አጎናፍር አወያይነት የተካሄደ ታሪካዊ የውይይት መድረክ ሆኖ አልፏል።

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 389   
@ismaelabdi3469
@ismaelabdi3469 7 месяцев назад
ነገሩ በጣም ከባድና ውስብስብ ይመስላል ስለእንደዚ አይነት ነገር ለመወያየት በጣም ብዙ ማወቅ ያስፈልጋል ስለነዚ ሰዋች ብዙ ባላቅም እነዚ ሰዎች ሀላፊነታቸው ምን ያህል ከባድ እንደሆነ በደንብ የተረዱት አይመስለኝም ለማንኛውም አላህ ትክክለኛዉን መንገድ ያሲዘን
@FufuFufu-wg4cp
@FufuFufu-wg4cp 3 месяца назад
ወድ ማግባት ወድ ነው እሚያገባ እሷ ሴት አነተ ቂጥህን እምተበዳ አተላ
@ሀያቲየከላላዋ
@ሀያቲየከላላዋ 8 дней назад
​@@FufuFufu-wg4cp አህባሹች ስድብ ነዉ ኤዉቃታችዉ
@haylumos7144
@haylumos7144 2 года назад
አላህ ይረዳቹ እንደዚህ ቁጭ ብሎ መነጋገር እና መወያየት ትክክል ነው ልንደግፋቸው ይገባል አለበለዚያ ዝም ብለን ማዳመጥ ነው ነገር ግን እነሱን የምንሰድብ ከሆነ ጡሩ አይደለም ከነሱ አንበልጥም አሊሞቻችን ናቸው
@abdlselamselman5295
@abdlselamselman5295 2 года назад
ወሏሂ ልዩነት ተመልከቱ
@abdulmelik3468
@abdulmelik3468 2 года назад
Mashallah
@sudeyssultan8516
@sudeyssultan8516 3 года назад
ማሻ አላህ
@سعيدبنمحمد-ض2س
@سعيدبنمحمد-ض2س 2 года назад
كن مع الحق ولاتكن مع الشباب
@nasirhayredin9943
@nasirhayredin9943 2 года назад
እባካቹ ስታቀርቡ ሙሉውን አቅርቡ ?
@jemalsis6836
@jemalsis6836 2 года назад
አንድ ቀን ብቻ ነው እንደ ውይይቱ ቀጣይ የለውም
@abuyusufkemal906
@abuyusufkemal906 2 года назад
በአላህ ይሁንብህ አቶ ቃሲም አትበጥብጥ ይጨርሱ
@اممحمدزمزمعلي
@اممحمدزمزمعلي 7 месяцев назад
ምን ጉድ ነው ምንም ግለፅ አልሁነለኝም ።እኔ ከናንተ እውቀት ባይኖረውም ።እከሌ አለ እከሌ አለ አበሉ ቁረዓን እና ሰሂሂህ ሃደስ እየጠቀሳሁ ለኡማው ብትናገሩ ነው ጥሩው። እንደኔ ግር ያለው አለ በአሁን ግዜ የማንን ደዓዋ ማደመጥ እየቻልን ።አይደለም ።ያአላህ ።
@maruftahir3721
@maruftahir3721 2 года назад
صحيح والله
@asmikawex2078
@asmikawex2078 2 года назад
Ye Dr.jeilan hasab betam desbilognal
@UmmZahara-t7t
@UmmZahara-t7t 20 дней назад
ሲሰቀጥጡኝ መርዝ ሊረጩ ምራቁ እስኪደርቅ በዱኒያ ጥቅም ጢቢራው እስኪዞር
@Alfiyabintabdla
@Alfiyabintabdla 3 месяца назад
እነ ጫትና ዲቤ ነው እዴ ሥብሥብ
@abduselamshamil3119
@abduselamshamil3119 2 года назад
bedemb lemayet mulu data benorachu arif neber
@urdihe3587
@urdihe3587 4 месяца назад
የኢቶ ሙስሊሞች ባይረስ ነዉ ተሀድስ ተቁርአንና ተሀድስ ነጥብ አያነሳም ተሸህ ብቻ ነዉ እሚጠለጠለዉ
@ldteregna8527
@ldteregna8527 2 года назад
Mulu yelem?
@kimukimu4726
@kimukimu4726 2 года назад
Antum alaela lw kuntum muminin. Enante neberachu yebelay betamnut nero
@m.s.f6570
@m.s.f6570 2 года назад
አቢብና አቡኬ እንድኔ ጭንቆሀል
@LayL793
@LayL793 2 года назад
አላህ አይዳ ይስጣችሁ ትክክለኛዉንም ኢማን ይመራችሁ ግን እኛ እንበልጥ ሳይሆን ትክክለኛ ዉን የቁራአንና የነቡያችንን ሃድስ መከተልነዉ የሚሻለዉ አህለልል ሱና ወልጀመአ
@mehbubabilal2834
@mehbubabilal2834 2 года назад
እንደዚህ በሰለጠነ መንገድ መወያየት አንድ ትልቅ እርምጃ ነው ማሻአላህ። በጋራ የምንስማማበትን ነገር የግድ መፈለግ አለብን።እናንተ አንድ ስትሆኑ ህዝቡ አንድ ይሆናል።
@JoseJose-lr1zf
@JoseJose-lr1zf 2 года назад
የለቀቀው. ሀሰን ታጁ ነው እውነተኛ ከሆንክ ሙሉውን ለምን አትለቀውም. የአንተ ንግግር. እውነት ይሁን. ተረት ተረት የምናቀው. ሙሉውን ስትለቀው ነው. ግን በታምር. አታደርገውም እውነቱ. ይወጣላ
@hussentube2251
@hussentube2251 2 года назад
አዳሜ ድባቅ የተመታችሁበት ነው ቆራርጣችሁ ለመልቀቅ ማን ችሏችሁ ነበር ግን አፋችሁን ሥለተያዛችሁ ነው
@kedirmuhamed5934
@kedirmuhamed5934 2 года назад
ጀላን ታዋረደ
@mamila6092
@mamila6092 2 года назад
ለምን ሀቅ ከፈለጋችሁ ሙሉ ቪድዮውን አትለቁትም ???? ለናንተ የሚመቻችሁን እና የናንተን ሀሳብ የሚደግፉትን ኡለማዎች ንግግር ትለቃላችሁ ??? አንዱን ጥሎ አንዱን አንጠልጥሎ ከሚሆን ሰው ሀቅን አድምጦ እንዲያገናዝብ ወንድ ከሆናችሁ ሙሉውን ልቀቁት ???
@sikosilo215
@sikosilo215 2 года назад
ሸህ ታጁ ሀቁን ዘረገፉት
@SirajUdDin-ws4bw
@SirajUdDin-ws4bw 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@አላሁመአዛቢሚነናርረቢዚድ
አይ አቡበክር አትገርምምሱብሀነክ ተውሂድንተምራቹህአታስተምሩምከቦለቲካርቃቹህ
@Eነኝየረሱልወዳጅ
@Eነኝየረሱልወዳጅ 2 года назад
😃😄😅😅😂😂
@abdidetamo4878
@abdidetamo4878 2 года назад
እዉነት እናንተ ሃቀኛ ሙስሊም ከሆነችሁ ቪዲዮዉን ሙሉዉን ሊቀቁትና ህዝባ ሙስሊሙ ይፍረድ። ለምን እናንተ የምትፈልጉትን ሰዉ ብቻ ንግግር ለሚመቻችሁ አላማ ተቀርበለችሁ? የት አለ የእና ሼህ መሀመድ ሀሚዲንና የሌሎች ንግግር?
@sofysofy4093
@sofysofy4093 3 года назад
አድርሱልኝ ለሣዳት እንደዚህ ተወያይ በሉት
@ayishahulekon3314
@ayishahulekon3314 2 года назад
አላህ ሳዳትን በሀቅ ላይ ያበርታው አላህ ለኛ የላከልን ውዱ ውስታዛችን ነው ኸይር ስራውን አላህ ይውደድለት ያረብብብብብብ አህለ ሱኖችን አንተ አብዛልን አበርታልን ካንተ የሆነን ጥንካሬ ስጥልን ኢላሂ አሚንንንንንን
@jdkddoox9s99sosossp
@jdkddoox9s99sosossp 2 года назад
@@ayishahulekon3314 አሚን አላህ ይጠብቅልን እነ ሳዳትን እነይህንም አላህ ከስሜታቸው አላህ ይመልሳቸው አላህ ቀጥተ ኛውን መገድ ይምራቸው
@vyivg257
@vyivg257 2 года назад
እና ምን ይጠበስ ?ሳዳት እኮ በተውሂድ ብቻ እና ብቻ የሚያምን ሰው ነው
@jdkddoox9s99sosossp
@jdkddoox9s99sosossp 2 года назад
@@vyivg257 አዎ አላህ ይጠብቀው ያረብ
@ሙሥሊምነኝ-ወ3ቈ
@ሙሥሊምነኝ-ወ3ቈ 2 года назад
@@ayishahulekon3314 አሚንንንንን ያረብ
@zyoutube7602
@zyoutube7602 2 года назад
ኢናሊላሒወኢናኢላሒ ራጂኡ ያሰፈራል ተከፋፊሎ ኑሮ ያረብ።ትክክለኛ ሀቅ አንተጋ ነዉ አንተዉ በእዝነት እዉነትላይ አፀናን
@اللتلل-ق8ط
@اللتلل-ق8ط 3 года назад
አለህ ዎይ ከነዚህ መርዝ ሰዎች አህለልሱነዎችን ጣብቂልን አለህ ዎይ ሂዳያ ሲጣቻው ከሎነ አጥፈቻው ያራህም
@dwaynecollin4669
@dwaynecollin4669 3 года назад
I realize it's kinda randomly asking but do anyone know of a good site to watch newly released movies online ?
@jdkddoox9s99sosossp
@jdkddoox9s99sosossp 2 года назад
አላህ ቀጥተኛውን መገድ ይምራችሁ
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 2 года назад
አሚንን
@ezadinaliyiabduletif9747
@ezadinaliyiabduletif9747 2 года назад
Amiiiin
@Ahmedomer-o7j
@Ahmedomer-o7j 5 месяцев назад
አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ለሃሠን ጠጆ እና ለባልደረቦቹ ያረብ
@zxczxc6000
@zxczxc6000 3 года назад
ሌባ የመንግሥት ካድሬዎች ጭምብላም
@esmaelawol3193
@esmaelawol3193 2 года назад
አቂዳ ያረጃል (እምነት ያረጃል ) የዶ/ር ጀይላን ኸድር ጉድ እንዲህ ይላል قيل ዶር ጀይላን ኸድር በኡለሞች 4/4 ዉይይት ላይ ‹‹በመጅሊስ ሰነድ ውስጥ አሽዓሪያን እና “አቡ-መንሱር አል-ማቱሪዲ”ን መጨመር ከፈለግን እኛም ደግሞ በበኩላችን .. ‹ሸይኹል-ኢስላም ኢብኑ-ተይሚያህ›፣ ‹ሸይኹል-ኢስላም ኢብኑል-ቀዪም› እና (የወሃቢያው መስራች) ‹ሸኽ ሙሐመድ ኢብኑ ዐብዱል-ወሃብ› በሰነዱ ውስጥ ይጨመሩልን እንላለን፡፡ ምክንያቱም በአሁኑ ወቅት የዚህች ሀገር አብዛኛው ሕዝብ ‹አቡል-ሐሰን አል-አሽዓሪ›ን አይደለም ሚከተለው፡፡ አብዛኛው ሕዝብ የሚከተለው (የወሃቢያውን መስራች) ‹ሸኽ ሙሐመድ ኢብኑ ዐብዱል-ወሃብ›ን ነው፡፡ ዕውነታውን የግድ ልናውቅ ይገባል፡፡ (አሽዓሪያን በተመለከተ) አሁን እየተነጋገርን ያለው እኮ ጊዜ-ስላለፈበት እና ስላበቃለት ተጨባጭ ነው፡፡ አዎ በእርግጥ ከ50 አመታት በፊት ‹አስ-ሰኑሲያ› (የተባለው የአሽዓሪያ ዐቂዳ ኪታብ) በሀገራችን ይቀራ ነበር፡፡ እኔም ይህን ኪታብ ከቀሩት ውስጥ ነኝ፡፡ ‹በድኡል-አማሊ› እና ‹ጀውሃራ› (የተባሉትን የአሽዓሪያ) ኪታቦችን ከቀሩት ውስጥ ነኝ፡፡ አውቃቸዋለሁ፡፡ እኛ ሁሉንም ዕውቀቶች አካተናል፡፡ አልሓምዱሊላህ፡፡ ጉራ አይደለም፡፡ ያለፉትን ዕውቀቶች እና ዘመናዊ ዕውቀቶችንም አካተናል፡፡ (እንዳልኳችሁ) እነዚህን ኪታቦች ቀርተናል፡፡ እነዚህ ኪታቦች በሙሉ ለዚህ ዘመን አይበጁም፡፡ ምክንያቱም ዘመኑ ተሻሽሏልና፡፡ (እነዚህን የአሽዓሪያ ዐቂዳዎች እንከተል የሚል ሰው) ልክ በአህያ እና በበቅሎ እንሄዳለን እንጂ በመኪና እና በአውሮፕላን አንሳፈርም እንደሚል ዓይነት ሰው ነው፡፡ (ከ50 ዓመት በፊት ወደነበረው) ጊዜ-ወዳለፈበት (የአሽዓሪያ ዐቂዳ) ታሪክ መመለስ የሚፈልግ ሰው “መደመር”ን አይፈልግም ማለት፡፡ ዶ/ር ዐብይ ‹ሐፊዘሁላሁ ወሃዳሁ› ያወጀውን “መደመር”ን አልፈልግም የሚል ሰው ነው ወደ ኋላ እና ከ50 ዓመት በፊት ወደነበረው እንመለስ የሚለው›› ትርጉም በ #hamsa_hamsa
@abdulaziznesredin9061
@abdulaziznesredin9061 3 года назад
እነ ሀሰን ታጁ ከኢልም ኢልም ከትምህርት ትምህርት አላህ ይጨምርላቹ (ሳዳት የትገበሰህ)
@yasinredi1523
@yasinredi1523 2 года назад
ቲክ ቶክ ላይ ተጥዷል አይመቸውም
@vyivg257
@vyivg257 2 года назад
@@yasinredi1523 ሚስኪኖቼ ሳዳት መቼ የግብስብስ አንድነት ፈለገ ? የተውሂድ አንድነት እንጂ በቃ ሸሆቻችሁንም እናንተንም ሳዳት እንቅልፍ ነሳችሁ ?ክክክክ ሚስኪኖች ሀቅን የያዘ እንድ ብቻውን ቢሆን እራሱ ያስፈራቸዋል
@اللهالله-ش2ث
@اللهالله-ش2ث 2 года назад
@@vyivg257 ለምን ካዳ ሀቅ ላይ ነኝ ካለ አይወያይም ችግሩ ምንድን ነው ያለበት ሀቅ ከሆነ ሀቅን ማስፋፋት አይፈልግም ?????
@vyivg257
@vyivg257 2 года назад
@@اللهالله-ش2ث ምኑን ይወያያቸው ሽርክን እና እስልምናን አብረው ይዘን እንሂድ ከሚሉ ሰዎች ጋር ምኑንን ይወያይ ? ማንስ እንወያይ አለው?
@اللهالله-ش2ث
@اللهالله-ش2ث 2 года назад
@@vyivg257 አረ ውሸት ጭራሽ አይን ባይን ትዋሻላችሁ በአይኔ ነው ያየሁት በቴሌግራም በFb ተለቆ ነበር ይወያዩ እየተባለ አሁንም መድረኩ ክፍት ነው መወያየት ከቻለ ሽርክ ሽርክ እምትሉት የሽርክን ትርጉም ታውቁታላችሁ ????ምነው አፋችሁ ላይ ቀለላችሁ ለነገሩ ተሸክማችሁታል እንኩዋን መናገር።
@muhammedousman3098
@muhammedousman3098 3 года назад
الا ترى شباب أديس كيف يحتفلون بمولد رسول الله
@mercytube408
@mercytube408 2 года назад
መሃይብና ዋንጫ ከአፉ ይሰፋል! ይል ነበር ወዳጄ። ቃሲም ነው ብላቹ ደግሞ እንዳታጣሉኝ። እኔ አልወጣኝም።
@sikosilo215
@sikosilo215 2 года назад
ሀሰን ታጁ እንዲህ አርገህ ታዋርዳቸው ሀያት ሀያት
@sosinakelemework9336
@sosinakelemework9336 3 года назад
Begilst Endezih Menager tiru new.Wuhabiy yifa wota
@mifetaabdulkadr3560
@mifetaabdulkadr3560 3 года назад
ማዘ ፋከር
@SeidAIi
@SeidAIi 6 месяцев назад
አላህይጠብቃችሁ አህለልሱናወች ከነዝህ አላህ ይሸፍናችሁ
@ሶፋኡልቀልብ
@ሶፋኡልቀልብ 2 года назад
من المقولات الوهابي الصبي دكتور جلان،(الذي يريد إسلام القديم ما يبغا يتطور) والإسلام الجديد أصبح دين الخوارج والعياذ بالله.
@AaAa-ur3lb
@AaAa-ur3lb 3 года назад
እናንተ ሀገር አጥፊዎች ያለ እውቀት መቀባዥር አሏህንፍሩ አሁን ተነቅቶባችኌል ጃሂሎች
@አዒሸትይማም
@አዒሸትይማም 2 года назад
አለማወቅ ዴዴም 😏😏😏
@Eነኝየረሱልወዳጅ
@Eነኝየረሱልወዳጅ 2 года назад
አሕሰቱም ቀጡልበት ጀግኖች😍
@DanielAwetehey
@DanielAwetehey 6 месяцев назад
እሽ ጥንብር
@MustejabJemal-s1s
@MustejabJemal-s1s 6 дней назад
ማሻአላህ ይህ ዝግጂት ላዘጋጃቹህ ውንድሞች አላህ ይጠብቃቹህ ኡለማዎች እንደዚህ ተገናኝተው መውያየታቸው ለኡማው ማሰባቸው ነው ሁላችሁም አላህ ይጠብቃቹህ
@jemalseid3734
@jemalseid3734 2 года назад
ከናንተ ጥመት አሏህ ይጠብቀን ፣አላህ ይምራችሁ ፣አላህን አተፈራም ጀይላኒ አሻኢራን እና ማትሩዲያን በአህለ ሱና ስም ማስተማር አለብን ስትል ኧረ አላህን ፍሩ ነገ የውመል ቂያማ አላህ ፊት መቆም አለ
@RukuyaDawud
@RukuyaDawud 7 месяцев назад
አውቅባይ ሲያዝ ቀውቀት ነፃ ማለት እዳተያለ ቂልነው አሁን ከነሰበላይ ነኝ ብለህ አፍህን ስትከፍት አለማፋርህ ደሞየመልቂማ ትላለህ እነሱ እግዳ ለዱኒያቸው ስራአተው ወይምየሚበሉት አተው ይመስልሀል ኡማውን እደት አስተምረን ከየወልቂማ ጭቀት እናውጣው በለውጅ
@MohammedHassen-u3y
@MohammedHassen-u3y 10 месяцев назад
የዚህን ውይይት ለመረዳት ሙሉውን ማየት እና ማዳመጥ ያስፈልጋል ።ስለዚህ ቆራርጣችሁ ሳይሆን ሙሉውን ልቀቁት ካልሆነ ይህን አንሱት ።መቼም አሽዓሪያና ማቱርዲያ አህለል ሱና ወልጁምዓ ሆኖ አያውቅም።ስሙም አንድ አይደለም።
@TofikKemal-n6e
@TofikKemal-n6e 10 месяцев назад
ሐሰን ታጁ ያለውን ኪታብ የዶክተር ፎውዛንን ፈልጎ ማየት ነው መልሱ
@alehhsantube5519
@alehhsantube5519 2 года назад
አረቆይ ለትክክለኛነቱ መረጃውን አንብቡት አሻአሪያና ማቱሪድያሕ በዳአይሰራሉ ሱረቱ አእራፍን እስከመጨረሻው አንብቡት እራሳችሁን ፈትሹ
@foziyayassin2627
@foziyayassin2627 3 года назад
ለምን ሙሉውን ቪዲዩ አትለቁም ሌብነት ከዚህ ይጀምራል እነ ቃሲምና ሀሰን ታጁ እስኪአቅለሸልሸን አወሩ ለምን ሌሎቹ ያወሩት አትለቁም እየተመረጠ ለምን
@tahirnuri5985
@tahirnuri5985 2 года назад
WUHABI ket ameteto yawura nesta
@ሙሥሊምነኝ-ወ3ቈ
@ሙሥሊምነኝ-ወ3ቈ 2 года назад
@@tahirnuri5985 ወሃ ይብላሽ😠
@elehemahmed2617
@elehemahmed2617 2 года назад
ይገርማሉ በጣም
@jujunegi3996
@jujunegi3996 2 года назад
ዉሀብያ ምን ያዉሩ ኢልም ይጠይቃል እክወ አፊቸዉን ከፍተዉ ያዳምጡ ቱ አለይኩም ያሙሸቢህ
@helimahelima5706
@helimahelima5706 2 года назад
ሣህ ሌብነት ከዚህ ይጀምራል የታለ ሙሉ ቪድወ
@jujunegi3996
@jujunegi3996 2 года назад
እየመረራችሁ ዋጡት አትቀልቀሉ ዉሀብያወች አህመዲን ጀበልአፊ ተዘጋ 🙄 መሻይሆች ሶፍዮች አሏህ ከናተጋ ይሁን🙏 ሁሌም ተጎናችሁ ነነን አበሶቸ ❤️❤️❤️❤️
@Eነኝየረሱልወዳጅ
@Eነኝየረሱልወዳጅ 2 года назад
አሚን💔💕😒😘
@zamzamali5191
@zamzamali5191 2 года назад
ከከከከ አይ ጂህልና ውሀብይ ምን እደሁ ታቄአለሺ
@Ginalyn-ol1ly
@Ginalyn-ol1ly Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@mudesirjemal9472
@mudesirjemal9472 Месяц назад
መወያየት ከሆነ እናንተ እንደምትሉት የከፋፈሉአቸው ሁሉ ሰለፊ ሱፍያ ወሃብያ አሽአሪ የመሳሰሉት ሁሉ መገኘት አለባቸው ግም ለግም አብረህ አዝግም አሉ በሉ እውቀቱ የለንም ሙስሊም አንድ መሆኑን ብቻ እናውቃለን
@abumohammed8274
@abumohammed8274 7 месяцев назад
ሀሰን,ታጁ,አላህ,ይጨምርልህ,ዶ,ር,ቃሲም,በርቱ
@Fatma-vc1jv
@Fatma-vc1jv 3 месяца назад
አላህይጨምርልህንገራቸውለኚህወዳሞችያቁታልሆዳቸውእንዲይቀርነው
@asmikawex2078
@asmikawex2078 2 года назад
Hulachnm Allah yetebikachiw
@jasonlove6544
@jasonlove6544 2 года назад
እነ ዶክተር ጄይላኒ እና መሀመድ ሀሚዲን እነ ሸህ ሰኢድ ሙስጠፋ ባሉት እንስማማለን ድምፅችን ይሰማ !!!!‼‼‼
@fadeselman6288
@fadeselman6288 2 года назад
Hahahaha
@hussentube2251
@hussentube2251 2 года назад
😁😁 ሀቅን ሲዘጋ ለኬ እንድህ ነው ሰው መከተል ይቅርብህ
@Hነኝእናቷንናፋቂ
@Hነኝእናቷንናፋቂ 2 года назад
ዲን በድምፅ ብልጫ መሰለሽደ
@muhammedousman3098
@muhammedousman3098 3 года назад
يا جيلان لم يكن للوهابية غلبة ولن يكن
@muhidinahmed6345
@muhidinahmed6345 2 года назад
Hasen taju allah edmehn yarzmew
@sumeyahabib2010
@sumeyahabib2010 2 месяца назад
መጅልሱ የሙስልሞች (የእስልምና ) እንጂ ሌላ ስም አያስፈልገዉም. ግን የወሎ አጭበርባሪ ሁላ ዉረዱ አሁን ተነቅቶባችዋል
@Alfiyabintabdla
@Alfiyabintabdla 3 месяца назад
የኔ ውጅ ዶክተር ጅላን ጊዜው የደሊልነው ያለደሊል አይሆንም ሢሉ ዲቤዎቹ ተንጫጩ😂😂😂
@TheFuthure
@TheFuthure 2 года назад
እነ ሃሰን ታጁ አላህ ይምራቹ
@imam-e7775
@imam-e7775 2 года назад
lerasehi fra bro
@BirtukanDemissie-v2r
@BirtukanDemissie-v2r 5 месяцев назад
አውቀው ነው በደንብ ትክክለኛውን የስልምናን መንገድ ማወናበድ ሰለፈለጉ ብቻ ነው አላህ ካሉበት ስልጣናቸው ከህዝብ ጫንቃ በጥበብ ብድግ ያረጋቸው አሏህ አዋቂ ነው ህዝቡን እያሳሳቱ አህባሾን ያስፋፉ ነበር አሏህ ገላገን ሃቁን አሏህ ይምራቸው ውይይቱ አይከፍም
@SeidShifa-dz4ng
@SeidShifa-dz4ng 5 месяцев назад
አረመጀመሪያ እስቲ ተማሩ ቁርአንና ሀዲስን በሰለፎች ግንዛቤ እናንተ ማንነዉ እስልምናላይ ፈትዋሰጪ የመጨመር የመቀነስ መብት የሰጣቹ አላህን ፍሩት እባካቹ ያ አያያዙ ብርቱ የሆነዉ ጌታችን ከመያዙ በፊት እስቲ ለነብሳቹ ፍሩት ኢሄንን ሚስኪን ህዝብን እያወቃቹ አታጥሙት ያራህማን አላህ ምንድነዉ ያለዉ በቁርአኑ አልየዉመ አክመልቱ ለኩም ዲነኩም ወአለይኩም ኒእመቲ ወረዲቱ ለኩምዲና አላለምንዴ ነቢያችን ሰላትና ሰላም በሳቸዉላይ ይዉረድና ምናሉ መከተልን የሻሰዉ የኔንና የኔባልደረቦች መንገድ ይከተል ከዛዉጪያለዉ መንገድ የሼጣነዉ ወደ ጀሀነም ነዉ የሚመራቹ ተጠንቀቁ አረእያወቅን እራሳችን ጠመን ሰዉን አናጥምም ቢያንስ በራሳችን ይብቃ
@ahmedsherif6054
@ahmedsherif6054 2 года назад
سبحان الله عقيدة الوهابية تتطور مع الزمن وعوام الناس تتحكم على العلماء حسب قول د.جيلان عجبا والله عجبا ولا يعرفون أنه لا يضرنك كثرة الهالكين
@LuqeMax
@LuqeMax 2 года назад
بس سؤال من هم الوهابية؟؟ دعني أحزر هم أتباع محمد بن عبدالوهاب
@ሶፋኡልቀልብ
@ሶፋኡልቀልብ 2 года назад
الذين يكفرون أهل القبلة جميعا.
@ሶፋኡልቀልብ
@ሶፋኡልቀልብ 2 года назад
تتطور كفايرس لأنهم سرطان لدين الله سبحانه وتعالى.
@abduselamreshid8324
@abduselamreshid8324 2 года назад
@@ሶፋኡልቀልብ نحن لا نكفر أحدا من أهل القبلة، ونحن علي مذهب السلف في العقيدة ومناوئة الصوفية
@ሶፋኡልቀልብ
@ሶፋኡልቀልብ 2 года назад
@@abduselamreshid8324 ورب البيت كذبت، الوهابية فرقة مكفرة لمن خاصمهم، ومن أراد أن يقرء كتاب محمد ابن عبد الوهاب النجدي، قرن الشيطان. إنه يكفر كل من خاصمه. إقرء كل كتبه بعد ذالك تعال ناقش،
@JoseJose-lr1zf
@JoseJose-lr1zf 2 года назад
ለአላህ ብሎ የሚሰራና. ለሆዱ የሚሰራ እንዴት 4-4. ይሆናል ፍትህ ቢኖር ሀቅ ያሸንፋል አይቀርም ኢንሻላህ. ሀቅ የበላይሆናል
@leomessi2442
@leomessi2442 2 года назад
ሸክ ሰኢድ አህመድ ሙስጠፋ ናቸው ትክክለኛ ሰው
@ezadinaliyiabduletif9747
@ezadinaliyiabduletif9747 2 года назад
Min malet nw lelochus yetasasta sw nachw ababalhin astekakl
@Ffgggg555fff
@Ffgggg555fff 4 месяца назад
አጃኢብ ነዉ ከኢኽዋንች ዉሸትጅ ሌላምን ይታወቃል
@Be.happy232
@Be.happy232 2 года назад
አይ ወሀቢያ አላህ ሂዳያ ይስጣችሁ። ይህንን የመሰለ ያማረ ዲን የቁስ አካላዊያን መፈንጫ አደረጉት። ሰለ እስልምና የሱፊይ ኡለሞች ሲናገሩ መስማት ቢቻ የደረቀን ቀልብ ያረጥባል።
@muhammedousman3098
@muhammedousman3098 3 года назад
الحمد لله لقد ظهر الحق وزهق الباطل
@أمزكريا-س9خ
@أمزكريا-س9خ 2 года назад
✅✅✅✅🌹
@seidoumer8621
@seidoumer8621 2 года назад
ለምን ሙሉውን አትለቁም ሀቂቃ ከሆነ ውይይቱ የራሳችሁን ሀሳብ ብቻ ነው ማስረፅ የፈለጋችሁት ቢሆንም ግን ዶ/ር ጀይላን የነገራችሁ ብቻ በቂ ነው ኡማን ለማጠቃለል ከፈለጋችሁ
@ስምለምኔሙስሊምነኝእ-ጸ6ቀ
የነሱን ነው እሚፈልጉትሀ
@kemalabdulaziz1661
@kemalabdulaziz1661 2 года назад
ከ 41:30 ደቂቃ ጀምሮ የሚያወራው ሰዉየ ከኢራን የመጣ አሸባሪ ነው ይባላል፤ አጣሩ እስቺ?
@bjdvzj
@bjdvzj 9 месяцев назад
ያአላህ ኢህድነ ሲሯ ጦል ሙስተቂም ያረብ እውነት ያለው አንተ ዘንድ ነው
@muhammedousman3098
@muhammedousman3098 3 года назад
قال فضيل لا يغرنك كثر الهالكين
@AsmaAli-ro3xd
@AsmaAli-ro3xd 2 года назад
ጫት ቃሚ እየሰበበቹ አናንተ አኮ ማሕበረ ቅዱሳን ጋር የቆማቹ ናቹ መናገር እንኳ ከቃቶት
@rahmamustafa7108
@rahmamustafa7108 13 дней назад
Sadat izii balemanoru das bilonyal isuu yezii umaa fatann new
@alihassen7632
@alihassen7632 2 года назад
ዶክተር ጀይላኒ ባሉት እንሰማማለን !!!!!!!!!
@SirajUdDin-ws4bw
@SirajUdDin-ws4bw 5 месяцев назад
Lba.
@muhammedousman3098
@muhammedousman3098 3 года назад
الحق أحق أن يقال سواء قبله الناس أم كرههوه
@abdelnegibseman7598
@abdelnegibseman7598 5 месяцев назад
I think this conversation is good for the Muslim community in general. Islam is way of life for human. no limitation at All. the differences coms from the knowledge gap. Any Shah in the world may not have fool of knowledge Islam. tray to understand way of teaching in any Akida and learn each other. Mak Ejema over the way of teaching and the kitab that Should be thought in the grass root level especially after Kuran hitema or completion of Hafez. That will limit the gap of uma especially the youngsters. Also the way we teach the Muslim Uma Should be critically considered . Inshallah Organization Well be accepted by any Akida followers. Avoid Chaos, Look Our model should be Nebyu Mohammed P.B.O.H
@Faruqmedia
@Faruqmedia 3 года назад
ሙሉውን የት እናግኘው??
@AyB-t2w
@AyB-t2w 9 месяцев назад
አብይን ተከተሉ እያለነዉ 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅ጂላኔ. ገመዳ
@muhammedousman3098
@muhammedousman3098 3 года назад
ثم إذا كان الشباب على خلاف العلماء ليس عليك موافقتهم عليك بموافقة العلماء لأنهم ورثة الأنبياء
@سعيدبنمحمد-ض2س
@سعيدبنمحمد-ض2س 2 года назад
أحسنت
@ahmedsherif6054
@ahmedsherif6054 2 года назад
تفكيرهم تفكير سياسي ثم إذا كانو على الحق لماذا يحاولون الإتحاد مع من يرَونهم على ضلال د.وجماعته *سروريين*
@ahmedsherif6054
@ahmedsherif6054 2 года назад
كلامك معقول
@abduljebaryassin6813
@abduljebaryassin6813 2 года назад
The first guy and the second guy are Bullshit. They don’t even have the sign of a Muslim. Just because you know how to read Arabic. It doesn’t mean the know the religion oaf Islam. The 2nd guy. You are talking about Shekh Fawzan? Wow Turinafa
@shaybabdurezak8425
@shaybabdurezak8425 2 года назад
Please most of sheik, your age nearly above 60, or you live at least 20 years without disease after that all are forgotten. So please afraid Allah makes goodness for next generation & yourselves. Please avoid hasen taju & abubeker, they are not finish their loves of duniya, if you gave them one big factory they will sell Islam, how can took muslims problems who travel by 5 millions car, we know them before they are friends but today's they change their party's for their business
@HasnaHasna-nr2vi
@HasnaHasna-nr2vi 2 года назад
አሏሁ አክበር ምን እየሆናቹ ነዉ አሏህን ፋሩ ሙስሊም በሙስሊም ላይ ዱአ ያደርጋል ኮሜንታተሮች ተዉ ሙስሊም ሁሉ አንድ ነዉ ንፋስ አታስገቡብን ተረጋጉ ስድቡን አቁሙ
@zekrabntyiemr6291
@zekrabntyiemr6291 2 года назад
ሲጀመር እነሱ ቀድሞ ነፍሶባቸውል እህት አትሸወጂ
@DanielAwetehey
@DanielAwetehey 6 месяцев назад
ጂንጀና መሆኑ ነው​@@zekrabntyiemr6291
@20AA766
@20AA766 2 года назад
ይሄ የነጋዴ ምላስን አላህ ይቆልፈው ክፍት አፍ አህባሽ ጫታም ርካሽ እንደዚህ አይነቱ ትንሽ ሙስሊሞችን ሚያሰድቡት ቅጫማም ይዘላብዳል ከእውቀት ነፃ
@mahii0993
@mahii0993 2 года назад
Welahi dr ጄላን lay lemders betam yakerachuhale Allha hayton yarezemalen
@beniabdu5071
@beniabdu5071 2 года назад
በአረበኘ የምይራው ውሸቱን ነው አትስሙት
@عمرعمر-ج1ج5م
@عمرعمر-ج1ج5م 5 месяцев назад
መጅልሡን ለአህለልሱና ወልጀምአ አሥረክቡልን አላህን ፍሩ የሀቅ ባለቤቶች ቅዋዉንም እዉቀቱንም አላህየሥጣችሁ
@የሱመያየእናት
@የሱመያየእናት 8 месяцев назад
ጫቱ ምላሳቸው ይዞቸዋል አይ
@muazmahamud5570
@muazmahamud5570 2 года назад
ሱፍያው ብቻ ነው ያወራው ሌሎቹ ሰለፍያው ለምን አያወሩም ልክ ልክካቸውን አይነግሩዋቸውም የቢድዐ ጥርቅም።
@seyanur5398
@seyanur5398 2 года назад
4 mezhab serzo mohamed wehan inn teymeya eyalu islamna leytefu nw
@KamilFereja-ix5ud
@KamilFereja-ix5ud 5 месяцев назад
👍👍👍👍👍👍
@saedasadik3283
@saedasadik3283 2 года назад
La raseh yefalakawen makatal mabteh new neger gen shek mahamad abdelwahab yastamarut tawehed new.. endanta aynet gatame fekreya yehona sew selanasu managar ayechelem... ..isis antan yemasalu enje tawheden tanqeqo yawaqa sew aygadlem endanta aynet la hodu ena la semetu yadara new sew yemegadlew... .alah yetasasaveh حسبي الله ونعم الوكيل الله ينتقم منكم
@sekinamedia
@sekinamedia 2 года назад
ማነህ አስተናጋጅ .......... ምነው ዳር ላይ ቁጭ አልክ አየናችሁ እኮ ሚዲያ ላይ በመጮህ እና በማስጮህ ኢስላም አይመራም ቦታውን ለባለቤቱ ተውላቸው ሙሉውን video ደብዛውን ያጠፋችሁት ወዳችሁ ነው እንዴ ወራዳ ሁላ
@saedasadik3283
@saedasadik3283 2 года назад
Ulamaa belah atetra ulamaa keber alaw endanazeh aynet sewoch ulamaa endatel alah ye serachewen yestachew hasbe alah wanemal wakel...sahaboch sufeyaa aydalum......الله ينتقم منكم يا مفسدين في الارض
@yasinredi1523
@yasinredi1523 2 года назад
ሙሉውን እንዴት ማግኘት እንችላለን
@ZubidaAhmad-nb7mn
@ZubidaAhmad-nb7mn 8 месяцев назад
እና ተ ኮማቾች የሚምርብን ማዳመጥ ነው አትጫጩ በማናቀው ነገር ሀድስ
@دلوني-خ7ك
@دلوني-خ7ك 2 года назад
የአለምን ሙስሊም ወይም እስላምን የምትመሩ ይመስል ለ6 ወር ተብላችሁ 3 አመት አለፋችሁ ይበቃችሇል አስጨነቃችሁን ቁርአንን የሀፈዘ በተለይ በአላህ ላይ መጋራትን የሚቃወም የሚጠላ ማይክ ሲይዝ ሱፊ ሱፊ እያለ ነገር ነገር የማይለው ሙስሊሙን አንድ አድርጎ የሚመራ እንፈልጋለን ለነዚህ ኡለማ ወንበሩን አስረክቡ በፈጠራችሁ በአላህ እንለምናችሁ ይብቃችሁ
@saeedsaeed7378
@saeedsaeed7378 2 года назад
አይ ቃሲም ጫት ልተፋ ምን ቀረህ
@nabilhussennab6279
@nabilhussennab6279 2 года назад
አለም ላይ ባለው ሁኔታ ሳይበከል የቆየው የኢትዮጵያዉያን ሙስሊም ሀይማኖት ያልተበከለ አንድ ሙስሊም አትለያዩ በአላህ መንገድ ወንድማማቾች ሆናቹህ ሙቱ ለመጪው አዲስ ትዉልድ ማስረከብ ያለብን አሽሀዱ አንላኢላሀ ኢላህ ወአሽሀዱ አነ መሃመድ ረሡሉላ ሸሀዳ አንድ እስልምና በቃ
@m.s.f6570
@m.s.f6570 2 года назад
የአላህ ቃል አጥሁ የአረብ የአላህ ሙሠሊሞን እሞ አንድ አድረግን 😭😭😭😭😭😭😭
@Ginalyn-ol1ly
@Ginalyn-ol1ly Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 2 года назад
የዘመናችን የዲን ፈተናዎች ናችሁ ተነቅቶባችኃል አትልፉ አላህ ሆይ የአህለል ሱናን መንገድ የሚያስተምሩንን ጠብቅልን ከነኝ ፊትና ደግሞ ጠብቀን
@hussentube2251
@hussentube2251 2 года назад
ያለሽበትን ፊርቃ መደገፍ ሣይሆን ለሀቅ ቁሚ ገለቴ
@SeidIbrahim-rj4xp
@SeidIbrahim-rj4xp 7 месяцев назад
والله تعلمت من جيلان بأفضل من حوله
@አዒሸትይማም
@አዒሸትይማም 2 года назад
ሀያትትትትትትትትትትትትትትትት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Далее
КОТЯТА В ОПАСНОСТИ?#cat
00:36
Просмотров 1,1 млн
መንዙማ እና መውሊድ
39:05
Просмотров 9 тыс.