Тёмный

ለምን ከ9 አመት በኃላ ወደደችኝ? || እንተንፍስ #11 

Manyazewal Eshetu
Подписаться 334 тыс.
Просмотров 476 тыс.
50% 1

ይህ የሚጥም የፍቅር ታሪክ ነው::ማንም ሰው የመጀመርያ ፍቅሩን ማግባት ይፈልጋል::የታደሰ ታሪክ ግን ይለያል::እንዴት ከ11ኛ ክፍል ጀምሮ የሚያፈቅራትን ልጅ ለማግኘት ውጣ ውረድ እንዳዬ በዚህ ታሪክ እንመለከታለን::ግን መጨረሻው ያምራል::

Опубликовано:

 

15 янв 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 2,2 тыс.   
@hanademse6559
@hanademse6559 4 месяца назад
ማነው የልጁን አንደበት የወደደው👌❤🕊
@user-yt7qw7wb3j
@user-yt7qw7wb3j 4 месяца назад
Ene
@user-du1cf9us7d
@user-du1cf9us7d 4 месяца назад
አገላለፁ ዋው
@mesertabera1366
@mesertabera1366 23 дня назад
Tedeareaheue yebreake
@user-uz6gt5fb1b
@user-uz6gt5fb1b 4 месяца назад
ይህ ሰው ይህ ልጅ ለ ethiopan ወንዶች መምህር መሆን አለበት አባክህን አስተምርልን ቡዙ ወንዶች አሉ በ እኛ በሴቶች ነብሰ ስጋ የተጫወቱ
@user-kf9di9ef3k
@user-kf9di9ef3k 4 месяца назад
Jil min yasitemira demo chube yizo hido liwegat neber ayidel kkkkk
@user-nk1zw5vf6g
@user-nk1zw5vf6g 4 месяца назад
ባሁሠአትእደዚህ አይነት ሠው አለዴ ዴስ ትትል
@abyssiniabihonegn8707
@abyssiniabihonegn8707 4 месяца назад
ትክክል በጣም ያስፈልጋቸዋል አውሬ እራስ ወዳድ ናቸው ማስለቅ ብቻ ነው ስራቸው። እሱ መምህራቸው ነው መሆን ያለበት።
@abyssiniabihonegn8707
@abyssiniabihonegn8707 4 месяца назад
​​@@user-kf9di9ef3kሲጀመር ሊወጋት አይደለም ያወጣው ሊያስፈራት ነው ሙሉ ታሪኩን ስማው። ሲቀጥል የእናንተ ያለጩቤ ልብን ነው የምትቆርጡት።
@Enatnshwubet
@Enatnshwubet 4 месяца назад
እሱም እኬ እሳን ለመርሳት ሌላጋ ተጫወተ. አይሰማሽም እንዴ የሚያወራው እሳን ለመርሳት የማልፈልገው. ሂወት ውስጥ ነበርኩ አለኮ
@user-tv3do3wh4j
@user-tv3do3wh4j 4 месяца назад
ለካ እዉነተኛ ፍቅረ አልሞተም አለ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ትክክለኛ አፍቃሪነዉማሻላ❤
@HuluagershTeshale-hb6gc
@HuluagershTeshale-hb6gc 4 месяца назад
በጣም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-cj2hr3zn2g
@user-cj2hr3zn2g 4 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😢😢
@Tube-nv4el
@Tube-nv4el 4 месяца назад
ሳልጠግበው አለቀ ፣ግን ያተ እውነታ ከቃልህ እራሱ መረዳት ይቻላል ፣ወልዳችሁ ሳሙ❤❤❤
@user-zo6bi8zn6j
@user-zo6bi8zn6j 4 месяца назад
ያረብ ለኔም ጥሩውን ትዳር ወፍቀኝ የተሰበረውን ልቤን ጠግንልኝ 😢😢
@rabyarabya7111
@rabyarabya7111 4 месяца назад
😢😢😢አይዞን
@fatimamohammed6818
@fatimamohammed6818 4 месяца назад
😢😢አሚንንንአይዛሽብቻአላህአለን
@fatumawase
@fatumawase 4 месяца назад
​@@rabyarabya7111ደምሪኛ
@fatumawase
@fatumawase 4 месяца назад
​@@fatimamohammed6818ደምሪኛ
@user-tk6qs1qd7b
@user-tk6qs1qd7b 4 месяца назад
ይዞሽማማየበተሻለይተካሻል
@user-fg1zm9ex4l
@user-fg1zm9ex4l 5 месяцев назад
ማኔ ከሰርጉ በኋላ ልጅቷም ትቅረብልን።
@user-qg7wv9ce1g
@user-qg7wv9ce1g 4 месяца назад
አወ ተሰፍ ቤሆነነ 😔😔😔ማርያምን የሰው ሳይ የኔም እደዛ ሰው እሜሆንለኝ ነው እሜመሰለኝ መጥፎ ሲሆንም ይከፋኛል ልክ እደራሴ ነው እሜመሰለኝ የነዚህ ግን🙏😍
@totot2437
@totot2437 4 месяца назад
ትቅረብልን ልጂቶ
@user-fg1zm9ex4l
@user-fg1zm9ex4l 4 месяца назад
@@user-qg7wv9ce1g ለሁልችንም እውነተኛ አፍቃሪ ይስጠን እውነት ልጁ በጣምምም ነው ያሳዘነኝ ግን መጨረሻው በዛው ልክ ደስ አለኝ።
@user-fg1zm9ex4l
@user-fg1zm9ex4l 4 месяца назад
@@BirukTube445 አንቺው የመዳን ቅመም ሁኚ እኔ የእናቴ ነኝ።
@user-mt6qo9fl5t
@user-mt6qo9fl5t 4 месяца назад
​@@user-fg1zm9ex4l😂😂😂
@doratube9275
@doratube9275 4 месяца назад
ይሄን ልጅ አዲስ አበባ ዪኒቨርስቲ አብረን ተምረናል He is very smart
@hannademeredessie8108
@hannademeredessie8108 3 месяца назад
Wow Wndet metadel new
@Samitrghh
@Samitrghh 22 дня назад
እኔ ወታደር ነኝ አብይ እና ኢሳያስ በሰሜኑ ጦርነት አሁን በአማራው ጦርነት ቢኖሩም አይጠቅሙም ብለው25ሺ በላይ ቁስለኛ ወታደር እረሽነው ገለዋል ግማሹን በመርዝ ገለዋል ለወታደር ምንም ክብር የላቸውም ለጄኔራሎች ጥሩ ገንዘብ ሰተው ተራ ወታደር እዴት እደሚሰቃዩ እዴት እደሚስገድዱ የሚበላ የለም ምንም ዘርፈ ብላ ይላሉ ምሳ የሚሰጥ ስንት ስቢል ገደልክ ስንት ቤት አቃጠልክ የሚከሱ ለምን ትምርትቤት ሳታፈርሱ ማሳ ሳታቃጥሉ መጣቹ ነው የሚሉት ፍት ለመከላከያው ሰራዊት😢
@geemayle7969
@geemayle7969 21 день назад
Nice!👍but he must be crazy to?
@user-qc6sv6xz4m
@user-qc6sv6xz4m 18 дней назад
You can tell he is very smart
@tsehayturki
@tsehayturki 17 дней назад
​@@Samitrghhእግዚአብሔር ይርዳቹ ወንድሜ ወንድም እና ወንድም እያጫረሱ ያሉትንም ልቦና ይስጣቸው አንተም በር ትተህ ፀልይ
@aloyayimam8233
@aloyayimam8233 4 месяца назад
መጨረሻችሁ ይመር ፍቅር አላህ ከፈቀዴ ማንም አይለይም 🎉🎉🎉🎉 ሁለተኛ ቀርበዉ ዴስታዉቸዉን ይግለፁልን የምትሉ ላይክ 🎉from tik tok❤
@user-dl4ce9ck6e
@user-dl4ce9ck6e 4 месяца назад
ማነው እደኔ ከቲክቶክ አይቶ የመጣ😂😂😂
@mastewal8560
@mastewal8560 4 месяца назад
እኔ ማርያምን😅😂❤❤
@dvghhebdggh7877
@dvghhebdggh7877 4 месяца назад
እኔነኛ ጭራሽ ስማጣስ የኔዉ ሰዉ ነዉ
@AmanuelTeka
@AmanuelTeka 4 месяца назад
እኔም
@emanahmed-vb6fy
@emanahmed-vb6fy 4 месяца назад
​@@dvghhebdggh7877😮😮😮እእእ
@user-np7br4ro8o
@user-np7br4ro8o 4 месяца назад
እኔም ሥሮጥ መጣሁ
@gabi6813
@gabi6813 5 месяцев назад
እኔ ሴት ነኝ ያንተን ህይወት ይመስላል የወደደኩት ክዶኝ ከ10 አመት በሃላ አግኝቼው ተጋብተን የስስት ልጆች ቤተሰብ ሆነናል የይቅርታ ሀይል አይቻለሁ
@salamsalamababe6772
@salamsalamababe6772 4 месяца назад
ደስይላል
@eses143
@eses143 4 месяца назад
10 በሀላ ሳታገቢ ጠበቅሺዉ
@user-zo6bi8zn6j
@user-zo6bi8zn6j 4 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😢😢
@yasimenyasimen2482
@yasimenyasimen2482 4 месяца назад
Enymi ke8 amet behuala tegabiten 1lije wulden
@Sara-wi8on
@Sara-wi8on 4 месяца назад
እኔ ግን ከበደኝ ይቅር ማለት ዘጠኝ አመታችን እሱም አላገባ እኔም አላገባሁ እውደውዋለሁ ግን ያርገብኝ መርሳት አልችልኩም በርግጥ ቃል ብቻ ነው ያካል ንኪኪ የለንም ግን ክብዶኛል
@user-nw1yg8bt5h
@user-nw1yg8bt5h 4 месяца назад
ለኛም ከልቡ አፍቃሪ ስጠን አስመሳይ የበዛበት ዘመን ነው ታድለህ አፍቃሪ ልብ ያለው ወንድ እግዚአብሔርን የሚያቅ ነው !! ምክንያቱም እግዚአብሔር ፍቅር ነውና
@hayatbkewasa226
@hayatbkewasa226 4 месяца назад
እሷን የሚወዳት ቢሆን መጠበቅ ይችል አልነበር እንዴ ያቺኛዋ የሱ ግዜ ማሳለፊያ ነች እንዴ😊
@user-nw1yg8bt5h
@user-nw1yg8bt5h 4 месяца назад
​@@hayatbkewasa226 ወንድ ልጅ ነው 5 አመት ሙሉ አምኗት መጨረሻው አያምር ሲልስ መልሷ እኮነ ው ሌላ ቦታ እንድሄድ ያደረገው ጠብቅ ብትለው ሳይነካካ ይጠብቅ ነበር ፍቅር ፍቅርን ይፈልጋል እጅ ፍቅር ባንድ ሰው ይከብዳል እንዳረዳዳችን ቢሆንም
@FfgGgg-kn4tu
@FfgGgg-kn4tu 4 месяца назад
❤ 8:13
@user-tl6bw7qz9j
@user-tl6bw7qz9j 4 месяца назад
በጣም ፫🎉🎉🎉🎉
@hawi5630
@hawi5630 4 месяца назад
የኔ ታሪክ ነዉ የሚወደኝን ብዙ ዋጋ አስከፍየዋለሁ ከ2007 ጀምሮ አሁን የአላህ ፍቃድ ይሁን አብረን ለመሆን ተስማምቻለሁ ደሞሞ አፈቀርኩት አላህ ሰላም ያገናኘን
@hayathayat8684
@hayathayat8684 4 месяца назад
Mashealah tegabu
@romiooo0193
@romiooo0193 4 месяца назад
Alhe yasakaleh
@amaamm-bv5uk
@amaamm-bv5uk 4 месяца назад
ማሻአላህ ግን አሁንም ፍቅር ነፍስ አለው ማለት ነው ክክክ
@HshsHeu-es8rl
@HshsHeu-es8rl 4 месяца назад
​@@amaamm-bv5ukወይኔ በሳቅ
@DohaCity-tl1by
@DohaCity-tl1by 21 день назад
አዞሽየኔዉድያገናኝሽበቴሠብአርጊኝ
@newmobile227
@newmobile227 5 месяцев назад
አቤት ይሄን ቪድወ ስታይ ልጅቷ የምትደሰተው ደስታ ታየኝ መጨረሻችሁ ይመር
@genetkonjo
@genetkonjo 4 месяца назад
አሜን
@jehdheidjdie887
@jehdheidjdie887 4 месяца назад
አሜን❤❤❤
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 4 месяца назад
አሚን
@mehbobamahnooba
@mehbobamahnooba 4 месяца назад
በጣም አጅብ ነው
@fasikawande3558
@fasikawande3558 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@user-xx9el9hp6z
@user-xx9el9hp6z 5 месяцев назад
የራያ ወንድ ጀግና ነው የሰውም አይፈልግ የራሱንም አይሰጥ የወዜ ልጅ❤❤❤❤❤❤❤
@Yichalaltube
@Yichalaltube 5 месяцев назад
ደምሪኝ❤❤
@judjjd644
@judjjd644 5 месяцев назад
ትክክል. እኛ እራያውች ባህላችን ነው ❤❤❤❤
@user-es3xc5ts3p
@user-es3xc5ts3p 4 месяца назад
ክክክክ የኔ ውድ እራያደግሞ በስሚትማ እትታሙም መታመንማ እማይታመን ነው ድመትን ስጋ ጠብቄልኝ እደማለትነው
@marmymar5335
@marmymar5335 4 месяца назад
ደሞ እራያ አኡዝቢላ ሴት ወዱ ሁሉም ዝርክርኮች ናቸው እራያ ሲባሉ እሻ ነው ሲባል እሚሰማው
@emmaemma1250
@emmaemma1250 4 месяца назад
እኔ ግን የራያ ሴትም ወንድሙም አይረቡም ሲባል ነው የምሰማው😂😂
@Bezi21599
@Bezi21599 4 месяца назад
ልጁ ሲያወራ እራሡ አይኑላይ እዉነቱ ይናገራል በጣም አስተማሪ ታሪክነዉ ፈጣሪ በልጅ በትዳር ይባርካችሁ ለሁላችንም ይቅር ባይ ልብ ይስጠን❤❤❤❤❤
@meseretenyew5529
@meseretenyew5529 4 месяца назад
ዛሬ ጥር 19 ነው። መልካም ጋብቻ አፍቃሪው ልጅ👌👌👌 የእኔንም እንዳንተ ታሪክ አድርጎልኝ ይመልስልኝ በጣም ጨንቆኛል ግን ለእግዚአብሔር ሰጥቸዋለው 🙏🙏
@user-hz9ne8sx2w
@user-hz9ne8sx2w 4 месяца назад
ከወዶች እውነተኛ አፍቃሪ አተን አየሁ ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ🙏
@Saralove563
@Saralove563 4 месяца назад
Ewnetegna afkari wendoch alu lik ende bale 8 amet tebekegn ❤
@proudhabesha7963
@proudhabesha7963 4 месяца назад
አፍቃሪ ወይስ በግድ ካልወደድሽኝ እደብድብሻለሁ ባይ? ፍቅር በአንዱ ብቻ ፍላጎት የሚወሰን ሳይሆን ሁለቱም በፍላጎት የሚሳተፉበት ነው:
@abrahammatwos3806
@abrahammatwos3806 4 месяца назад
ሴቲቱ ትበልጣለች ጎበዝ ናት
@user-pw4bx2ek4hbirte
@user-pw4bx2ek4hbirte 4 месяца назад
እድለኛ ሴት ነች እንዲህ ያለ እውነተኛ አፍቃሪ ማግኜት ይከብዳል እሷም በነገራትን ላይ አስተዋይ ናት ትምህርትህ እንዳይሰተጎኦል ብላ አርቃ በማሰብ ሳይገባት ይሽ ብላ ተወምህርትህን እንድጨርስና ካሰብከበት እንድትደርስ አድርጋለች እዚህ ቀጥል ፈረረያ እግዚአብሔር አለህ❤ ይሙላላችህ የአብርሓምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ❤❤❤
@hayathayat-xj3zy
@hayathayat-xj3zy 4 месяца назад
የልጅ አንደበት ስሙኝ ስሙኝ ይላል ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ ቁስል አለው
@HhaallMm
@HhaallMm 4 месяца назад
እውነት ሰው የዘራውን ነው ሚጭደው አላህየ የልቤን አይተህ ምወደውጋ አኑረኝ😢😭
@Rahan-vi3mi
@Rahan-vi3mi 20 дней назад
አብሺሪውድ❤❤😢
@SelamHunde-ss6jk
@SelamHunde-ss6jk 4 месяца назад
ጀግና ነክ የኢትዮጵያ ወንዶች ከእሱ ተማሩ እንኳን ደስ አለክ ወንድሜ🎉
@icjdjhfjjdkdro1453
@icjdjhfjjdkdro1453 5 месяцев назад
ሁሉን ያስተካከለ እግዚአብሄር ይመስገን ለኛም እውነተኛውን አፍቃሪ ይስጠን አሜን ደስ የሚል ታሪክ ነዉ ❤
@user-lu3ye8wh4n
@user-lu3ye8wh4n 4 месяца назад
በመጨረሻም ተጋባችሁ ዋውውው ከምር በጣም ጀግና ነህ የራያው ቀብራራ እውነተኛ ፍቅር ካተ አየሁ❤❤❤❤❤የሚገርም ታሪክ ልጁ ውበት ትዕግስት ተስፋ 🙏🙏
@MezegebTslot
@MezegebTslot 4 месяца назад
Amhara ቢሳሳት ጥፋትንአምኖ ይቅርታ የሚጠይቅ ባህሉን አክባሪ ጨዋ በጣም የተማረ እውነት የሚያስደሰተውና አባወራ ሆኖ ደግሞ ትዳሩን የሚመራ ኩሪ ታማኝ ህዝብ ነው አቤት የአምሓራ አባወራ ግርማ ሞገሱ አምሓራዬ ❤❤❤❤❤
@user-th4zd1uk5n
@user-th4zd1uk5n 4 месяца назад
እውይ የኔ ወንድም አየ የራያ ልጅ ለፍቅር ሟች ነው ❤ ንግግርህን ገና ስስማ ነው የኛ ሃገር አማርኛ መሆኑን ያወኩት❤🎉
@user-dl3de7cy3t
@user-dl3de7cy3t 5 месяцев назад
በማርያም የመጨረሻውን ስሰማ እዴትደስእዳለኝ. ጋብቻችሁ የአብርሃምእና የሳራ ያድርግላችሁብየ ከወዲሁ ተመኘውላችሁ. ❤❤❤
@proudhabesha7963
@proudhabesha7963 4 месяца назад
መደብደብ የምትወጂ ጎጃሜ ነሽ?
@fase-man6355
@fase-man6355 4 месяца назад
@@proudhabesha7963 ጎጃሜ መደብደብ ይወዳል ያለህ ማን ነው?
@tirualemeyihuna1086
@tirualemeyihuna1086 4 месяца назад
ምን ማለት ነው ካነኩን አንነካም ከነኩን ግን 😂 ​@@proudhabesha7963
@fatumawase
@fatumawase 4 месяца назад
​@@proudhabesha7963ደምሪኛ
@alemwubetutube4218
@alemwubetutube4218 4 месяца назад
@@proudhabesha7963ስድ ሙሉ ጎጃሜን እሷ አትወክልም ባለጌ ምንስ አጠፉች መልክኡም ምኞት ተመኘች እጅ
@lamlamyoutube3827
@lamlamyoutube3827 4 месяца назад
አወራሩ ጌታን እውንተኛ አፍቃሪ ነው ፈጣሪ መጨርሻቹን ያሳምረው ❤❤❤
@hilamoo928
@hilamoo928 4 месяца назад
ተጋቡ እኮ ብታይ ሲምሩ ተለቆ አይቸዉ
@user-vy1ik6uu8h
@user-vy1ik6uu8h 4 месяца назад
ፍቅርየም ተስፋ አላት 😂😂
@hilamoo928
@hilamoo928 4 месяца назад
@@user-vy1ik6uu8h ማናት ፍቅረየ
@maragfasil4916
@maragfasil4916 4 месяца назад
😂😂​@@user-vy1ik6uu8h
@user-pv8ws9je1z
@user-pv8ws9je1z 4 месяца назад
ካንጄቱ ነው የሚያወራው
@haimikobo1071
@haimikobo1071 4 месяца назад
ማነው የሰርጉን ቪዲዮ አይቶ የመጣ❤❤❤🏃🏃
@user-hf4cf6km9h
@user-hf4cf6km9h 4 месяца назад
እኔ
@IbrahimK-kj9pu
@IbrahimK-kj9pu 4 месяца назад
እኔ
@mulumengesha415
@mulumengesha415 4 месяца назад
ከምር እኔ❤😂
@SikoSilo-ml9lt
@SikoSilo-ml9lt 4 месяца назад
እኔ
@medimekonan4512
@medimekonan4512 4 месяца назад
የት አለ ኧረ ላኩልኝ እኔም ልየው🤣
@trr1069
@trr1069 4 месяца назад
ትረካ በዚህ ልጂ ይተረክ አቤት ቃላቷቹ ሲአሳምራቸዉ👌👌👌
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 4 месяца назад
እንያት የምትሉ❤❤❤❤❤❤
@user-lw2hz5ww6v
@user-lw2hz5ww6v 4 месяца назад
ቲክቶክኮ በነሡ ሰርግ ቀውጧል እዛ ታያታለሽ ፈንድሻ ነች
@jmelamuhaba7242
@jmelamuhaba7242 4 месяца назад
ዩቱብ ላይ ከድራ ራያ ብለሺ ግቢ ሰርጋቼው አለ😂
@Ekranhassen
@Ekranhassen 4 месяца назад
ለልጀቱ ግን ጀግና ትምህረቱ እንደይጉላላ ያረገችው ጥረት❤
@user-dt1lw4hq3n
@user-dt1lw4hq3n 4 месяца назад
ቸሩ መድሀኒአለም መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ደግሞ የሀገሬ ልጆች ናችሁ
@drphone9773
@drphone9773 4 месяца назад
ዋው የምር የኔም ታሪክ ነው ለ8 አመት ያህል እየተዋደድን ተራርቀ😢ን ግን አሁን በቅርብ እንጋባለን❤❤❤❤❤❤
@user-ho7sj7db5z
@user-ho7sj7db5z 4 месяца назад
😢😢😢😢እኔ ከ7አመት ያህል ተራርቀን ኑረን ልንለያይነው
@hayahaya8686
@hayahaya8686 4 месяца назад
ዋው ደስ ሲል
@arsema194
@arsema194 4 месяца назад
ልጅቷን ሳላደንቅ አላልፍም ጠንካራ ናት
@user-vy9xd6py9m
@user-vy9xd6py9m 4 месяца назад
ወይኔ ቲቸርየ ዋው እንኳን ደስ አለህ የኮሌጅ መምህሬ ነበር በነገራችን ላይ ሳየው ደስ ይለኝ ነበር እሱ ግን ስሬስ የሆነ ሰው ነበር ለካ ስለተጎዳ ነው
@birhanjommy
@birhanjommy 3 месяца назад
ምን የሚጎዳ ነገር ደረሰበት? ልጅትዋ የማይሆን ሰው እንደነበረ አስቀድማ አውቃ ነበር። በዚያን ገዜ ልጁ የመንፈስ መረጋጋትገና ብዙ ይቀረው ነበር። መንፈሱ የሚራወጥና ለመረጋጋት የሚከብደው እንደነበር ልጅትዋ አውቃ ነበር። አንቺም ጩቤው ቀረልሽ። አሁን ከተለወጠ ሸጋ!
@user-yk9ez9uj6y
@user-yk9ez9uj6y 4 месяца назад
የወዜ ልጅ የኔ ጀግና የራያዉ ቀብራራ ፍቅር እስከ መቃብር ይሁንላችሁ የኔ ዉድድድድድድድድ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@tgstlssn6778
@tgstlssn6778 5 месяцев назад
በጣም እድለኛ ነህ የምትወዳትን ሴት ማግባትህ የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ
@zinashtekle1054
@zinashtekle1054 5 месяцев назад
ደስ የሚል ታሪክ ነው ።በህይወታቹ ሁሉ እግዚአብሔር ይቅደምላቹ በሰላም ድረሡ።
@tigistbekele
@tigistbekele 4 месяца назад
እውነት እኔም የእግዚአብሔርን ድንቅ ጥበብ ነው የቸረዳሁት።የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ🤲🙏❤❤❤❤❤❤
@fhhjshrgf8863
@fhhjshrgf8863 4 месяца назад
የሚገርም ታሪክ ነው ጋብቻቸውን አይቸ ታሪክህን ለማዻዳመጥ መጣሁ ❤🎉
@tube-yi8tg
@tube-yi8tg 4 месяца назад
እኔም
@lebabalebaba4889
@lebabalebaba4889 4 месяца назад
እኔም
@user-ty4mg3zx1z
@user-ty4mg3zx1z 4 месяца назад
ጋብቻዉ በየት ነዉ የተለቀቀዉ
@mulumengesha415
@mulumengesha415 4 месяца назад
እኔምሰርጉን አይቸነውየመጣሁት❤😊
@user-ty4mg3zx1z
@user-ty4mg3zx1z 4 месяца назад
@@mulumengesha415 እምን የሚል ላይ ነው ሰረጎ
@kenubicha2640
@kenubicha2640 5 месяцев назад
በጣም ቅን ሰው ነህ ወንድሜ የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@SeidYimam-tv3eb
@SeidYimam-tv3eb 4 месяца назад
ለዚህ ፍቅር ቃላቶች አንቆለጳጰስኩ ግን አጣሁለት አንተ ድንቅ ልጅ ነህ ያንተን ታሪክ ስሰማ የኔ ጉዳት ቀለለኝ ወንድ ልጅ አያፍቅር ካፈቀረ እስከጥግ ነው 😢😢😢😢😢
@memehirumadamo2803
@memehirumadamo2803 4 месяца назад
እኔ ግን ወንድ ልጅ የምያፍቅር አይመሰለኝም ብዙ ግዜ እህቶቻችን ሰያለቅሱ ተጓደው ሰሉ ነው የመውቀው
@SeidYimam-tv3eb
@SeidYimam-tv3eb 4 месяца назад
@@memehirumadamo2803 ሁሉም ወንድ ባይባልም ነገር ግን የኔም ታሪክ ከሱጋ ይመሣሠላል ደስ የሚለው ነገር መጨረሻ ላይ ሁለታችንም ተሳካልን የምንፈልገውን ሰው አገኘን
@mediatube3914
@mediatube3914 4 месяца назад
ያፈቅራሉ ግን አይናፋረቁም ስሜታቸው ዋጥ ያረጋሉ
@user-rk9gs1fh1g
@user-rk9gs1fh1g 4 месяца назад
አነጋገሩ ውይ እነተኛ ፍቅር እደዚህ አቤት ❤
@hana12261
@hana12261 4 месяца назад
ደምሪኝ ሁቢ ማሌሽ
@DohaCity-tl1by
@DohaCity-tl1by 21 день назад
ደምሪኝሁቤ
@user-jd8lq5vy4o
@user-jd8lq5vy4o 4 месяца назад
መታደልህ ምን አይነት ንፁህ ልብ ቢኖርህ ነው እመቤቴ ትጠብቅህ ወንድም❤❤❤
@Emu-zs4bm
@Emu-zs4bm 4 месяца назад
ደስ የሚል የህይወት ታሪክ እግዚያብሂር አምላክ የተቀረውን ዘመናችሁን በደስታ በሀሴት የምትኖሩ ያድርጋችሁ 🙏 የካሳ ህይወት ይስጣችሁ ተባረኩ ሁለታችሁም በጣም ልዩ ናችሁ የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ በልጅ በሀብት ብርክ በሉ ወንድሜ መልካም ጋብቻ 🥂🍾😍
@AddisuNigus-hs8ih
@AddisuNigus-hs8ih 5 месяцев назад
እሚገርም ነው ዋው እውነት ለመናገር ሁሉም ሰው ያላወራው ብዙ ታሪኮች አሉ እኔ ለ 8 አመት እየታገልኩ አለሁ አሁን ላይ ጥሩ እየሄደ ነው መጨረሻው እደሚያምር አልጠጋጠርም
@user-hr7pm1xb2r
@user-hr7pm1xb2r 4 месяца назад
እኔም እንዳች ነኝ አሏህ መጨረሻሽንን ያሣምረው
@user-wx9ov7gj9k
@user-wx9ov7gj9k 4 месяца назад
ቅዱስ ገብርኤል ፍፃሜው ያሳምርላቹሁ የኔ ወንድም እሰይይይይ ደስስስ የሚል ታርክ ነው 👏😍
@user-qg7wv9ce1g
@user-qg7wv9ce1g 4 месяца назад
ከጀመረኩት ቆይቸ ነበር ግን ተክቶክ ላይ አይቸ መጣሁ ለመጨርስ😂😂😂እድለኘች ናችሁ ማንም ከሜወደው ጋር አይሞሸረም መጨርሻችሁ ያማር ይሁን
@EhJ3-qj9fc
@EhJ3-qj9fc 4 месяца назад
እኔም ከትክተኩ ነው የመጣሁት
@user-pg7wj1bq2q
@user-pg7wj1bq2q 4 месяца назад
እኔ ከምወዴው ከሚወዴኝጋ ልሞሸርነው ከብዙ ስቃይ በኋላ
@user-qg7wv9ce1g
@user-qg7wv9ce1g 4 месяца назад
@@user-pg7wj1bq2q መታደል😔😔😔 ደስ ይላል ውዴ መሰቀየት ጥሩ ነው ምንም መስዋት ያልተከፈለበት እማ አይሰመረም😔
@madeenasiraj2479
@madeenasiraj2479 5 месяцев назад
መጨረሻችንን አሳምርልን ማለት እንደዚህ ነው አሁንም መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ❤❤❤❤❤ወልዳችሁ ሳሙ አይለያችሁ
@Nejat197
@Nejat197 5 месяцев назад
አሚንንን
@eheiueegeyeuueiwiww9835
@eheiueegeyeuueiwiww9835 5 месяцев назад
በጣም እድለኛነህ
@hanahagos7732
@hanahagos7732 5 месяцев назад
ይገርማል እግዚአብሄር የወደደው የፈቀደው ፍቅር ደስይላል. ኑሩአችሁ ትዳራችሁ እግዚአብሄር ይባርክ.
@user-gf4lm9np4d
@user-gf4lm9np4d 4 месяца назад
ግሩም ነው😮ልጅትማ አፍሰሽዋል😊በእውነት ይህን ፍቅር ለእኛም ያድለን❤የእናንተንም መጨረሻ ያሳምርላችሁ ውለዱ ክበዱ🎉
@birhanjommy
@birhanjommy 3 месяца назад
መጠፍጠፍና ጩቤ ማውጣት ለአበሻ ሴቶች የሚበጅ መድሃኒት ነው ለካስ! አዬ ጉድ! እኔስ አለውቅም ነበር። እንግዲህ ተነስቼ እኔም ጩቤ ልግዛ!
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm 21 день назад
​@@birhanjommyክክክክ ሰምተሻል ነይ ጉድሽን እይ ተፈቃሪዋ😂
@birhanjommy
@birhanjommy 21 день назад
@@FhfGnf-tn6sm ለእሷ ብቻ ሳይሆን ለሁሉም አበሻ ሴቶች ቡጢ መድሃኒት ነው መሰለኝ።
@user-ee4su6cd8z
@user-ee4su6cd8z 4 месяца назад
በእውነት ግሩም የሆነ የፍቅር ታርክ ነው ትዳራቹህ ይባረክ ፍቅር እስከ መቃብር ያድርግላቹህ 🙏💞💞💞
@pfoe4190
@pfoe4190 4 месяца назад
ደስ እሚል ታሪክ ነው እውነተኛ የህይወት ታሪክ ወደ ፊልም ቢቀየር ደስ ይላል🎉❤ያገር ልጅ እኴን አድ ሆናችሁ❤
@SelamKonjo-uu3eh
@SelamKonjo-uu3eh 4 месяца назад
በጣም😊
@melkamzena-yo9ou642
@melkamzena-yo9ou642 4 месяца назад
ፍልም አኮ ነው የ ፍቅር አምላክ ሁሉ ግዝየ በሰላም አና በፍቅር አንድትኖሩ ይርዳችሁ በልጆች ይባርካችሁ ለ ብዙዎች መካሪ ያርጋችሁ ዘመናችሁ ይባረክ 👍🙏
@tizutefr6131
@tizutefr6131 4 месяца назад
አርሴማን ጠይቃ እንደማታፍር ይታወቃል።ካንተ ህይወት ትዕግስት እንድማር ያደረገን ከፍላጎታችን ይልቅ እግዚሐአቤር የፈቀደው መልካም ነው።መጨረሻችውን ያሳምርላቸው።
@user-jp2up8sh2w
@user-jp2up8sh2w 4 месяца назад
😭😭😭😭😭 ያለሁበት ታሪክ ነው ወንድ ልጅ የእውነት ከአፈቀረ መቼም ቢሆን ተስፋ አይቆርጥም አንድ ቀን ከስደት መልስ እኛም ይሄን ታሪክ እናወራዋለን ብየ ተስፋ አደርጋለሁ ግን በቁርባን ቢጋቡ 😭ምክንያቱም በእግዚአብሔር ቤት ትዳራችንን ስንመሰርት ብዙ ነገሮችን የመቋቋም ሀይል አለን እና ደግሞ እሱ ለሷ ለራሱ ስጦታ ሲሰጣት የነበረው የእመነት ስጦታ ናቸው 👏👏👏ብቻ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ወልዳችሁ ሳሙ ፍፃሜያቸሁ ያሳምርላችሁ
@wasera09
@wasera09 4 месяца назад
በጣም እድለኛ ነች የወደዳትን ማግኘቶ ሲቀጥል የምታገባው የልጂነት አፍቃሪን ሌላ ሳያገባ ማግኘቶ :: ሰርጉ ላይ ብኖር ብየ ተመኘሁ :: እሷን አላየንም አንተግን ደስ ትላለህ እውነት ነህ አፍቅረሀል መልካም ዘመን ይሁንላቹሁ
@ritikamolla9555
@ritikamolla9555 4 месяца назад
የኔ አባት አወራሩ ደስ ሲል በነገራችን ላይ ፈታም ብያለሁ አዝኛለሁም ❤❤❤❤
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 4 месяца назад
የተማረ ስለሆነ ነው
@fatumawase
@fatumawase 4 месяца назад
​@@etanimhaile6475ደምሪኛ
@user-hp6bg3fu8g
@user-hp6bg3fu8g 4 месяца назад
❤❤መምህሬ ነበረ 2012
@ritikamolla9555
@ritikamolla9555 4 месяца назад
ልጅቱ እሺ ብላ ባያገባት እኔ ልጠናከር ነበር እረ እንድህ አይነት አፍቃሪንማ ማሳለፍ የለም
@genzebzenebe7868
@genzebzenebe7868 4 месяца назад
በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት አፍቃሪ ማግኝት መታደል ነው!❤❤ፍጻሜአችሁ ይመር
@birhanjommy
@birhanjommy 3 месяца назад
መጠፍጠፍና ጩቤ ማውጣት ለአበሻ ሴቶች የሚበጅ መድሃኒት ነው ለካስ! አዬ ጉድ! እኔስ አለውቅም ነበር። እንግዲህ ተነስቼ እኔም ጩቤ ልግዛ!
@selamselam6256
@selamselam6256 4 месяца назад
ሁሉም ለበጎ ነዉ እዉነት ያሸንፋል ጀግና እንኮን ደስአለህ 👍👍👍
@user-wb4fu8oz2b
@user-wb4fu8oz2b 4 месяца назад
አይይ ወሎየኮ ላመነበት ይሞታል እንኳን ደስ አለህ ወንድም አለም መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
@seadifkr12342
@seadifkr12342 5 месяцев назад
ምነበር ሁሉም ከወደደውጋ ቢኖር😢💔🥺🖤
@user-ec6rk5fr1y
@user-ec6rk5fr1y 5 месяцев назад
Melkam. Nebe Ra Y Be mo t y a t a tna c h e w inm melso biasme er I thi ten Yami r nebe r
@genetkonjo
@genetkonjo 4 месяца назад
ቢሆን ደስ ይል ነበር ግን የታደሉት ናቸው ይህን እድል ሚያገኙት 😔😔
@DAWiTAynalm
@DAWiTAynalm 4 месяца назад
አምላክ ምንአለ የወደድኩት ጨልጅ ባገባው
@mimi-16
@mimi-16 4 месяца назад
ደስ ይል ነበር ቢሆን 😔😔
@tigisthussen6844
@tigisthussen6844 4 месяца назад
እእህ ህ ህ ህ ..እንደነዚህ አይነትማ ከ100%=10እንኳ ከተገኙ እጅግ በጣም ጥሩ ነው?☝️🙏
@tinawolde9826
@tinawolde9826 4 месяца назад
ኢትዮጵያንና መለያዎ የሆነውን ባንዲራ የሚጠላ መሪ ሊመራን አይገባም, ኢትዮጵያ ሰሟ በመፅሐፍ ቅዱስ ባንዲራዋ በሰማይ አይጠፋምና ጠላቶቿ ሳይወዱ በገድ ሁሌም ከፍታዋን ያያሉ, 💚💛❤ አሜን ወንድም መልካም በአል ይሁንልን.
@user-vt8bo4dd3t
@user-vt8bo4dd3t 4 месяца назад
እግዚአብሔር የፈቀደው ሂዎት እንዲህ መጨረሻው ያማረ ይሆናል ❤❤❤
@user-hv1ze8dq1b
@user-hv1ze8dq1b 4 месяца назад
ጀጌና የወሎ ሸንበጥ ነህ እውነተኛ ፈቅር ይህ ነው ደግሞ ታምራለህ ፈቅር እሰከመቃብር መልካም ጋብቻ ያድርግላችሁ ያማረ የሰመረ በልጂ የምትከብሩ ያርግላችሁ ብያለሁ
@mrwamrwa9518
@mrwamrwa9518 5 месяцев назад
እሚገርም ታሪክ ነዉ መጨረሻቸዉን ያሳምረዉ ፈጣሪ 🙏 ደግሞ ተሞሽረዉ አንድ ላይ ሆነዉ አንተጋ እንድንሰማቸዉ እንጠብቃለን 🙏
@hilamoo928
@hilamoo928 4 месяца назад
በጣም ሱባህን አላህ አሚን
@bigT352
@bigT352 4 месяца назад
Wow ❤❤❤❤❤❤❤
@fatumawase
@fatumawase 4 месяца назад
ደምሪኛዋ
@fatumawase
@fatumawase 4 месяца назад
​@@hilamoo928ደምሪኛ
@fatumawase
@fatumawase 4 месяца назад
​@@bigT352ደምሪኛ
@asefelekealemu31
@asefelekealemu31 4 месяца назад
የእውነት ደስ ብሎኝ ነው የሰማሁት እንኳን ደስ አላችሁ የአብርሃም እና የሳራን ጋብቻ የባረከ አምላክ ጋብቻችሁን ይባርክላችሁ።
@AmarKhan-sv5om
@AmarKhan-sv5om 4 месяца назад
ታደሰ አያሌው ምርጥ ሰው እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ
@user-zi8zs4os5t
@user-zi8zs4os5t 4 месяца назад
በጣም በጣም በጣም እድለኛ ነህ ታድላለች ።እሷም አስተዋይና ራስዋን በጥልቀት የምታዳምጥ ጀግና ሴት ናት እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ።።
@abebayelema5176
@abebayelema5176 5 месяцев назад
እንዴት የተባረክ ልጅ ነህ። እውነትኛና እግዚአብሔርን የምትፈራ ጥሩ ሰው ነህ። እውነተኛ አፍቃሪ ነህ። ልጅቷም በጣም ጨዋ ልጅ ነች። ሳትነካካ በትዕግሥት መቆየቷ ያስከብራታል። እጅግ እድለኛ ነህ። የተባረከ የተቀደሰ በበረከት የሞላ ትዳር ይሁንላችሁ። ቅዱስ ገብርኤል በህይወት ዘመናችሁ ልል ህይወታችሁን ይምራላችሁ። ድንግል ማርያም አትለያችሁ።
@sabahabtemariam3846
@sabahabtemariam3846 4 месяца назад
Amen.Amen ❤❤❤❤❤
@fatumawase
@fatumawase 4 месяца назад
​@sabahabtemarደምሪኛiam3846
@HdKj-js4ro
@HdKj-js4ro 4 месяца назад
GGgGggGgggt😅😊😊😮😅​@@sabahabtemariam3846
@TadesechTeshome
@TadesechTeshome 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል በጣም ያስቀናል የፍቅር ታሪካቺሁ ፍፃሜያችሁ ይመርላችሁ
@genitube5211
@genitube5211 4 месяца назад
ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ልጁ የሚገርም እምነት አለው እውነተኛ ፍቅር ያድለን ለሁላችን❤❤🙏
@selamhaile5222
@selamhaile5222 4 месяца назад
በጣም ደስ ይላል እ/ር ያጣመረው ማንም ሊፈታው አይቸልም የአብርሀም የሳራ ያርግላቹበ እንኳን ደስአላቹ🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@user-kh9py1er2p
@user-kh9py1er2p 5 месяцев назад
የእውነት እግዚአብሔር ጥበብ ይስጠን ደስ ይላል❤❤❤
@user-qc8be5bx3d
@user-qc8be5bx3d 4 месяца назад
ያሠላም የልጁ አተራረክ በጣም ደስ ይላል ያለፈበት ቢያሳዝንም የ አላህ መጨረሻው ደግሞ ደስ የሚል ብቻ አላህ አይለያያችሁ ከማለት ውጭ ምን ይባላል እውነተኛ ፈቅር ከችግር ቡሀላ ምቾት ድሎት አለ ይላል የ አላህ ቃል !!
@futsumasgedom8946
@futsumasgedom8946 4 месяца назад
Woww that’s really amazing testimony, I can’t wait for the next part buddy.
@AbrhamMengesha-oy2ts
@AbrhamMengesha-oy2ts 4 месяца назад
ታዴዋ ትክክለኛ አፍቃሪ ነህ ደግሞም ለዚህ መስካሪ ነኝ ጓደኛየ የጩቤው ዛቻህ አስፈርቶኝ ቢሆንም አሁን ደግሞ ፈጣሪ የፈቀደውን አደረገ አንተም ጣርክ ተሳካ አይደል say congra my best ✍️🙏🙏🙏
@user-wv5mx7wy1s
@user-wv5mx7wy1s 4 месяца назад
ራያዬ የኛ ጀግና እድህ ነው ራያ መሆን😍❤ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ሰርጋችንን እንጠብቃለን❤
@user-ex5ew8ko5m
@user-ex5ew8ko5m 4 месяца назад
Zerga
@user-ex5ew8ko5m
@user-ex5ew8ko5m 4 месяца назад
Zerga
@fatumawase
@fatumawase 4 месяца назад
ደምሪኛ
@fatumawase
@fatumawase 4 месяца назад
​@@user-ex5ew8ko5mደምሪኛ
@user-tt7cw5me8i
@user-tt7cw5me8i 4 месяца назад
ዳሩኝ በቃ ራያወችን በጣም ነው የምወዳችሁ ❤😂
@yeshiworkfirew3852
@yeshiworkfirew3852 4 месяца назад
በመካከላችሁ እግዚአብሔር ስለነበረ ለዚህ ቀን በቃችሁ ወንድሜ እንኳን ደስ አለህ መልካም ጋብቻ እግዚአብሔር የአብርሃምና የሣራ ጋብቻ ያድርግላችሁ፡፡
@user-fu4if4ps5u
@user-fu4if4ps5u 4 месяца назад
እጅግ የሚገርም ታሪክ ነዉ።በዚህ ዘመን የዚህ አይነት ከንድን ማገኘት ከመታደልም በላይ ነዉ።እጅግ እድለኛ ሴት ነች እዉነተኚነቱ ከማንነቱ ይነበባል። የመጀመሪያ የልብ ስብራት ጡሩ ማንነትን ይቀይራል እዉነት ብለሃል። ፌክ የሆነ ማንነት ያላብሳል።ከዚህ በላይ የሚገርመዉ ከዚህ ሁሉ ልብ መሰበር ቡኋላ ደግሞ እርሷ በፈለገች ስዓት ስትመጣ መቀበልህ የማንነትህን ጥግ ይገልፃል።
@memeaddis7928
@memeaddis7928 4 месяца назад
Wow ደስ የሚል ታሪክ ነው ጋብቻችሁ የአብርሃም እና የሳራ ይሁንላችሁ
@sususeid4589
@sususeid4589 4 месяца назад
ወላሂ ሱመ ወላሂ ነው የምላችሁ ያንተ ህይወት እናም ጋ አለ መጀመሪያ በጣም ነው የምጠላው ከስድስት አመት በሆላ ከምላችሁ በላይ በፍቅሩ እየተጎዳሁ ነው 😢😢 ግን እሱ እስኪሁን እየጠበቀኝ ነው ስድስት አመት በአላህ ዱአ አድርጉልኝ እንዲንገናኝ በምታምኑት
@workelove3235
@workelove3235 4 месяца назад
በሰላም ያገናኝሽ
@sususeid4589
@sususeid4589 4 месяца назад
@@workelove3235 አሚንንንንን ያረብ
@seyana21
@seyana21 4 месяца назад
አላህ ያሳካልሽ ውዴ እኔም ብዙ ነገር አልፌለሁ ግን ተለያይተኝ እኔም ያልሆነ ሄወት ነኝ ያለሁት እሱም ያልሆነ ሄወት ነው ያለሁ ያም ሆኖ ግን አሁንም ፍቅር አለ በሁለታችንም መካከል ወላሂ አስራ አንድ አመታችን ሁለት ሺ አምስት የተጀመረ ሀቂቃ በጣም ደስ ይለኛል እንደዚህ አይነት ማየት የውስጤን ይገልፅልኛል
@sususeid4589
@sususeid4589 4 месяца назад
@@seyana21 ከባድ ነው ወላሂ እህቴ ወላሂ የኔውስ ወላሂ ምንም ህይወት አልጀመረም ግን እኔ በልክ የማልሆን ሰው ላይ ወደኩ የሰው ወሬ ሰምቸ በጣም እወደዋለሁ እሱ ደሞ ከኔ በላይ ይወደኛል
@mahlatsahmbel9400
@mahlatsahmbel9400 4 месяца назад
ሁለታችሁም ከተፋቀራችሁ ፈጣሪ ያጣምራችሁ አንችም ሂጅለት
@MohammedMohammed-gx5do
@MohammedMohammed-gx5do 4 месяца назад
የሚገርም ታሪክ ነው ታዴየ ዘመንህን እግዚአብሄር ይባርክልህ
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 23 дня назад
ለካ እውነተኛ ፍቅር አለ ተመስገን እንዳተ አፍቃሪ ወንድ ይስጠን ፈጣሪ❤❤❤❤
@HahuLelu-xn2wk
@HahuLelu-xn2wk 5 месяцев назад
መጨረሻችሁን፡ያሳምረው የአብረሀምና፡የሳራ፡ጋብቻ፡ይሁንላቹ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@ambasselmenelik7996
@ambasselmenelik7996 5 месяцев назад
በታዳጊነት እድሜ አንድ የማይረሳ ትዝታ የሃይ ሰኩል ትዝታ ከዓይን ፍቅር ጀምሮ እሰከተሳካለት ታዳጊ ይሄን ጣፋጭ የልጅነት ፍቅር ሁሉም አጣጥሞ :ቆዝሞ ያላለፈ አይኖርም !! ይሄን ሁሉ ነገር አልፎ በጋራ ፍላግት ስምምነት ላይ ደርሶ በጋብቻ መጠቃለል እጅግ መታደል ነው የልጅቷን አባት እጅግ የሚደነቁ አባት ናቸው እግዚአብሔርትዳራችሁን: ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክ🙏 🙏ማንያዘዋል Good job stay blessed 👌
@hhhu7846
@hhhu7846 4 месяца назад
በጣም ደስ ይላል ወንድሜ የአብርሀም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@L_E_M_I-12
@L_E_M_I-12 4 месяца назад
ግሩም ነው ለብን የሚገዛ አስተማሪ የፍቅር ታሪክ ነው🎉ጋብቻችሁ የአብርሃምና የሣራ ይሁን ወልዳችሁ ከብራችሁ ለቁም ነገር የሚበቁ 👨‍👩‍👧‍👦 ልጆች ያሳቅፋችሁ ።
@user-or4nf9ef7v
@user-or4nf9ef7v 5 месяцев назад
እውነተኛ ፍቅር ከእግዚአብሔር ነው እውነት እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤
@ENTube-vi5km
@ENTube-vi5km 4 месяца назад
እድለኛ ነህ በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ደስተኛ ስለሆናችሁ❤እንኳን ደስ አላችሁ
@HdhHdhrhdh-hj9mu
@HdhHdhrhdh-hj9mu 4 месяца назад
በጣም ደስ የሚል የፍቅር ህይወት አንተ ትለያለህ ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምር በሰላም በፍቅር በመተሳሰብ ኑሩ መጨረሻውን ስሰማ በጣም በጣም ደስ ብሎኛል ተባረኩ
@sitisitu3108
@sitisitu3108 4 месяца назад
እውነተኛ ፍቅር የምር ተመሰጬ የሰማሁ ሳይመስለኝ አለቀ መጨረሻቹ ያሳምርላቹ ደሞ ከቲክቶክ አይቼ ነው ወደዚ የመጣሁት ከ9አመት መከራ በዃላ ደስታቸው ማየት ኡፍፍፍ ደስ ሲል ወንድማችን አውነተኛ አፍቃሪ እንኳን ደስ አለክ
@tekestetedla732
@tekestetedla732 4 месяца назад
Thank you for sharing your life and wisdom.የሰው ልጅ በአምላክ ምስል መፈጠሩን ማወቅህ ከብዙ ችግር አድኖሀል። አምላክ ይባርክህ።
@user-ej5qj9qh8r
@user-ej5qj9qh8r 4 месяца назад
እዉይ ደሰ ብሎኝ የሰማሁት ታሪክ ያገር ልጅ ይመችህ ጀግና ነህ💪❤❤❤
@comceil7126
@comceil7126 4 месяца назад
ልጅ ራሱ አገላለፅ በእዉነት በጣም ደስ ይላል መጨረሻቹሁን ያሳምርራቹሁ
@BezawitSisay-he7xj
@BezawitSisay-he7xj 4 месяца назад
ከTik Tok አይቼ ነው የመጣሁት ደስ ሲል አንደበቱ ቃላቶቹ ዋው 🥰🥰🥰🥰
@birhanjommy
@birhanjommy 3 месяца назад
መጠፍጠፍና ጩቤ ማውጣት ለአበሻ ሴቶች የሚበጅ መድሃኒት ነው ለካስ! አዬ ጉድ! እኔስ አለውቅም ነበር። እንግዲህ ተነስቼ እኔም ጩቤ ልግዛ!
@MSKEREMZMEDKUN
@MSKEREMZMEDKUN 5 месяцев назад
ተነገሩ የማያልቅ ታሪክ አለኝ ከስደት መልስ እግዚአብሔር ከፈቀደ አንድ ቀን እተነፈሰዋለው
@Habeshwt
@Habeshwt 4 месяца назад
እኔም😢😢😢😢አለኝ ወላ
@user-li6pn6mg4s
@user-li6pn6mg4s 4 месяца назад
ጉድ በል ወሎ የኛንም መጨረሻ አላህ ያሳምርልን
@almanal3953
@almanal3953 4 месяца назад
ወይኔ ደስ ሲል እውነተኛ አፍቃሪ ሰው ስወድ እግዚብሄር አምላክ ይመስገን
@user-wt2rh2cr7s
@user-wt2rh2cr7s 4 месяца назад
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምሰርላችሁ
Далее
3 wheeler new bike fitting
00:19
Просмотров 14 млн