Тёмный

ለምኖ መታረቅ እንጂ ሕይወት መምራት አይቻልም! |Melhk Media|መልሕቅ ሚዲያ @MelhkMediaOfficial 

Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ
Подписаться 91 тыс.
Просмотров 10 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 55   
@DegieMekashaw
@DegieMekashaw 8 месяцев назад
በጣም ሲበዛ የብዙ ሰዎች ትዳርንና ሂወትን እየቀየርክ ነው ።እግዚያብሄር ረዥምእድሜና ጤና ይስጥህ ።እኔ ላወራህ ላማክርህ ውስጤን የሚበላኝና የሚያቃጥለኝ ራሴን እንደጠላ ያደረገኝ ጉዳይ ነበረኝ እና እንደት ላግኝህ?????ምኖረው ስደት ነው
@MelhkMediaOfficial
@MelhkMediaOfficial 8 месяцев назад
ሰላም እህታችን የትዳር አማካሪ ፀጋዬ አሰፋን በኦንላይን አማራጮች ለመማከር በ +251970704050 በመደወል አልያም በቴሌግራም መልክት በማስቀመጥ ቀጠሮ ማስያዝ ይችላሉ። ስለመረጡን እናመሰግናለን!
@DegieMekashaw
@DegieMekashaw 8 месяцев назад
@@MelhkMediaOfficial እሽ አመሠግናለሁ
@bmm3152
@bmm3152 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤ መሸ አለህ አደበተቹ ምተወሩት ነገር ሁሉ በጠም ነዉ ምጠፍጠዉ አለህ ይጠብቀቹ❤❤❤❤❤❤
@tizitazetewahdo9777
@tizitazetewahdo9777 8 месяцев назад
እንኳን ደህና መጣችሁ በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ እናመሰግናለን ደስስስ ብሎኝ የምከታተለው ቻናል ነው ♥👌
@meremhusen1756
@meremhusen1756 8 месяцев назад
ምንም ቃላት የለኝም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 7 месяцев назад
ይሄ ምክር ለኔ ነው በውነት በሂወቴ በጣም ስለተጎዳሁ ወዶችን አወራና ፍቅር ካስያዝኩ በሗላ ተስፋ አርገው እያወሩኝ አልፈልግም እላቼዋለሁ እኔ ማውራት እጂ ማፍቀርም ሆነ ማግባት አላማውም የለኝ ግን ስለፍቅር ሲያወሩኝ ውስጤ የታደሰ ይመስለኛል አቤት አምላኬ የውነት ክፉ ነው የሆኩት መምህር ፀጋየ እናመሰግናለን ጊዜ የለኝምጂ በማዳም ቤት ሁኜ ሁሉንም ትምርትህን ብሰማው ደስታየ ነው በርታልኝ ወድሜ❤
@saeedahmaad5906
@saeedahmaad5906 28 дней назад
ባሁን ሠአት በጥፋት ጊዜም ይቅርታ ብትሉ ያው ልመና ነው የሚመስል በጠቅላላው ሴቶችየ እራሳቹን ጠብቁ
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN 8 месяцев назад
ሴቶችዬ ልመና ማለት በተዘዋዋሪ በተለያዩ ጥቅማ ጥቅም በገንዘብ ለማሳመንና የራሳችሁ ሰው ለማድረግ አትሞክሩ።
@JimmaworkWaktole
@JimmaworkWaktole 8 месяцев назад
ልመና በራሱ ደባሪ ነገር ነው::ጭራሽ አብሮ ለመኖር ልመና!? ሲጠላሽ ውይም ስትጠላክ በቂ ምክንያት አለው ወይም አላት::ስለዚህ በድርቅና ጊዜ ማጥፋት አስፈላጊ አይደለም::ሌላ መሞከር ነው የግድ መፈቀር የለብንም::አለመፈቀርም አንዱ የ ህይወት አካል ስለሆነ ሁሉንም እንደ ሁኔታው መቀበል ነው::ያ ሰው ግን ምናችንን እንደጠላ በጥበብ ጠይቀን ብንደርስበት ጥሩ ነው::ምክንያቱም ሌላ በርም እንዳይዘጋብን::
@shalomMK12
@shalomMK12 8 месяцев назад
👏👏👏
@saeedahmaad5906
@saeedahmaad5906 28 дней назад
አስተዋይነት የሞላበት ኮሜንት ይመቻቹ
@BetelhemAlemayehu-y6j
@BetelhemAlemayehu-y6j 4 месяца назад
Selam, metansachew hasaboch teruna abzagnawochachen ga misetewalu negroch nachew ena thank u malte eflgalew🙏 Lelaw Mansat meflgew hasab... Be relationship west.. Yetlye menkakat, kissing endet tayewalh... Menores alebet wey Bichalena ende 1res betansalen des yelgnal Amsegnalew🙏
@alesaalesa3518
@alesaalesa3518 8 месяцев назад
እናመሰግናለን ሁልግዜ እምታቀርቡልን ትምህርት በጣም አስተማሪዎች ናቸው እኔ ሁልግዜ እክታተላለሁ ወደፊት ጥሩ ትዳር ለመምራት እግዚአብሔር. ከዚህም በላይ እውቀቱን ያድላችሁ
@waleedadam4343
@waleedadam4343 8 месяцев назад
ፀገሸ በጣም ሚገረም ሐሳብ ነውየምታንሱት
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 8 месяцев назад
እንኳን በደህና መጣችሁ መልህቆች እውነት ድንቅ መልክት ነው እኔ ምለው እኔ የምክር አገልግሎት ወይም ስልጠና እፍልጋለሁ እኔ አሁን 21 ወደ 22 አመት ለመግባት እየተደረደርኩ ነው እናም ያለውት ስደት ነው የማወራው ሰው አለ ስለዚህ በኔ በኩል ጥሩ ሴት መሆን እፈልጋለሁ በትዳር ፀንቶ በመኖር ልክ እደምንኩስና አምላኬንም ባሌንም ማስደሰት እፍልጋለሁ
@MelhkMediaOfficial
@MelhkMediaOfficial 8 месяцев назад
ሰላም እህታችን የትዳር አማካሪ ፀጋዬ አሰፋን በኦንላይን አማራጮች ለመማከር በ +251970704050 በመደወል አልያም በቴሌግራም መልክት በማስቀመጥ ቀጠሮ ማስያዝ ይችላሉ። እናመሰግናለን!
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 8 месяцев назад
@@MelhkMediaOfficial እሺ እኔ ስደት ስለሆንኩ በኦላይን ቢሆን ደስ ይለኛል
@yrrt993
@yrrt993 8 месяцев назад
የእውነት በየጊዜው እምታነሷቸው ሀሳቦች በጣም ጥሩ ነው
@hibisttafese1921
@hibisttafese1921 8 месяцев назад
በርቱበት ሁሌም ለጥያቄ መልስ አገኛለሁ እና ቀጥሉበት
@jesusislove978mars2
@jesusislove978mars2 8 месяцев назад
ትምህርትህ ሁሌ ድንቅ ነው በጣም እናመሰግናለን ተባረኩ
@yeshitila5299
@yeshitila5299 8 месяцев назад
አመሠግናለሁ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍😍😍👏👏👏
@smeerasmeeraa1683
@smeerasmeeraa1683 8 месяцев назад
Amesginalew bexam desyemil makernew qexlubet❤❤❤❤❤❤
@Lila-sv1ne
@Lila-sv1ne Месяц назад
ፀግሽ እግዛ ቤሄር ይጠብቅ እድሜ ይስ ጥህ
@MadinaAbabewu
@MadinaAbabewu 8 месяцев назад
thinkuበጣም፣ምርጥትምህርት ፣ናው❤
@senaitgebremeskelberaki2654
@senaitgebremeskelberaki2654 8 месяцев назад
@SamSam-lk6zx
@SamSam-lk6zx 8 месяцев назад
እጥር ምጥን ግልፂ ትትክክልኛ ነው እንደዝህ ቀጥሉ ❤
@KIdistWouba
@KIdistWouba 2 месяца назад
ፀግሽ እግዚአብሄር ይባርክህ
@aumkhaledk2818
@aumkhaledk2818 5 месяцев назад
አው የምትለው ሁሉ ቦየቤቱ አለ❤❤❤❤❤
@MartaMarta-qh4tj
@MartaMarta-qh4tj 8 месяцев назад
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው አውቆ ለተገበረው
@selamademsung5995
@selamademsung5995 2 месяца назад
አብሮ መኖር በፍቅር ነው❤
@CanadianMedical-v9j
@CanadianMedical-v9j 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@tshaytshay9154
@tshaytshay9154 2 месяца назад
❤❤❤❤ዋው የምገርም ትምህርት
@MIMIDAD-y3o
@MIMIDAD-y3o 8 месяцев назад
በፍቅር የተጎዳ ሰው ሌላውን ይጎዳሉ ያልከው ልክ አይደለም:: ስንቱ ከተጎዳ በኋላ ሌላ አፍቅሮ ይኖራል ዋናው ልብን ማሳመን ነው
@yoditsolomon1141
@yoditsolomon1141 2 месяца назад
እኔ ትክክል ነው የምለው፣ የፀግሽ አባባል ሆን ተብሎ ሳይሆን ያለፈው ጊዜ ተመልሶ እንዳይመጣ ፍርሀት ስላለ ሳልጎዳ ልጉዳ አይነት ነው፣
@LetinaAlemseged
@LetinaAlemseged 8 месяцев назад
ewntnhe blmna tedarayhnem ❤❤
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 8 месяцев назад
ጠቃሚ ምከር ናው ከብሩልኝ
@Embete-b1t
@Embete-b1t 8 месяцев назад
እውነት ነው ❤❤❤❤
@ቲጅየ
@ቲጅየ 8 месяцев назад
❤tdar or yefkr godgna kefetare newu!
@AgYhu-l1s
@AgYhu-l1s 8 месяцев назад
ማሽአላህበጣምምርጥትምህርትነው❤❤❤❤❤❤
@DemelashiGete
@DemelashiGete 8 месяцев назад
ጥሩ ትምህርት ነው
@gernatfrayon7176
@gernatfrayon7176 8 месяцев назад
Ewunet new memirchen Ena mesgenlehne
@HhHh-n3c1n
@HhHh-n3c1n 8 месяцев назад
እንካን ደነመጠቹ
@Lila-sv1ne
@Lila-sv1ne Месяц назад
❤❤❤👌👌👌🙏🙏🙏
@kubraadem5062
@kubraadem5062 8 месяцев назад
yess👍👍❤❤🇦🇪
@ፅጌሮማንኣረፉይነ
@ፅጌሮማንኣረፉይነ Месяц назад
❤❤❤🙏🙏🙏
@tsahyayala3691
@tsahyayala3691 8 месяцев назад
ውውውውው በጣም አስጋራም ት /ት ነው ቃጥሉባት 👍👍👍👌😍
@ALHAMDULILAH-v9f
@ALHAMDULILAH-v9f 8 месяцев назад
Dear Tsegiye God protect you
@seraestephanos7488
@seraestephanos7488 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@WeyinshetGetachew-c5u
@WeyinshetGetachew-c5u 8 месяцев назад
🥰🥰🥰🥰🥰
@destaketama9955
@destaketama9955 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@HhHh-n3c1n
@HhHh-n3c1n 8 месяцев назад
ማሻ አለህ በጠም ደስ ያምል ፕሮግራም ነው ያዘጋጀችት እኔ በጠም ዌድጀለው በይዘም አድስ ነው ያታቃለቀልኩት በጣም ያብዙ ስው ህውት ይጠውጣል ብይ አስበለው 🎉እኔ አንድ ጥያቄ መጠያቅ እፈልገለው እኔ በፍት ፍቅርኝሞች ነበርን ከዘቡሀለ ኒካ አስርን ልጁ እኔ ስደውል ብቻ ነው ምያነው እሱ አይዳውልም እኔ እጣይቃለው ለምንድነው መደዊለኝ እለወለው ምን ችግር አሌ በንደውዊልም እኔ ብዚ ነኝ ይለኛል በይዘው ዱሮ እንደዛ አይዴለም እኔ ብዙ ግዜ በዘያታንስ በጠም እበስጫለው አንቴ ለኔ ግዜ አትስጣኝም እለ ውለው አንች አልታራደሽኝም ይለኛል. በምኑነው ያመልራደህ እለ ውለው እኔ ብዙ ነኝ ስልሽ ይለኝ እኔ በዝሁንታ መቃጣል አልችሊም እለውለው እሱ እኔ ፃበይነው እንዴት ሆኝነው ምቃይራው ይለኛል ልጅ በጠም አይን አፈር ነው በጠምም ዝምታ ነው አሁን በጠም ብሱበታል እሱ ደብቡ አፍሪከነው ያለው እኔ ሳውዲ አራብያነው ያለሁት በጠምነው ያምያስስበኛ
@MelhkMediaOfficial
@MelhkMediaOfficial 8 месяцев назад
አሺ ውድ ቤተሰባችን ጥያቄሽን በቪዲዮ ለመመለስ እንሞክራለን። እናመሰግናለን!
@HhHh-n3c1n
@HhHh-n3c1n 8 месяцев назад
@@MelhkMediaOfficial እሺ አመስግነው እጣብቃቹሀለው ፀጋዬ ክባርልኝ ሺ አመት ኑሪልን
Далее
ХОККЕЙНАЯ КЛЮШКА ИЗ БУДУЩЕГО?
00:29
#慧慧很努力#家庭搞笑#生活#亲子#记录
00:11
Свадьба Раяна Асланбекова ❤️
00:12
ХОККЕЙНАЯ КЛЮШКА ИЗ БУДУЩЕГО?
00:29