Тёмный

የይቅርታ ዋጋ በትዳር ውስጥ!: Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ | @MelhkMediaOfficial 

Gabcha Tube ጋብቻ ቲዩብ
Подписаться 16 тыс.
Просмотров 10 тыс.
50% 1

ጋብቻ ቲዩብ በትዳር እና ተያያዝ ጉዳዮች ላይ ትኩረት ያደረጉ ቪዲዮዎችን የሚያገገኙበት መድረክ ነው፡፡
አትርፈው እንዲዝናኑ እና የምንለቃቸው ቪዲዮዎች እንዲደርሶ ሰብስክራይብ ያድርጉ የደውል ምልክቱን ይጫኑ፡፡
ጋብቻ ክቡር ነው!!
አብራችሁን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን!!
✅youtube- @MelhkMediaOfficial
✅telegram-t.me/MelhkMediaOfficial
✅facebook- / melhekcenter

Кино

Опубликовано:

 

1 мар 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 44   
@kokiyloveee2706
@kokiyloveee2706 4 месяца назад
ሰብእና ፍቅረ ሰኬት የምፈልጉ ይሄን ሚድያ ተከታተሉ❤❤
@kidistkid4262
@kidistkid4262 3 месяца назад
አላጠፋም ብሎ የሚያስብን ሰው በተደጋጋሚ ይቅርታ መጠየቅ አግባብ ነዉ ያ ሰው የልብ ልብ እንዲሰማው አያረግም
@eimanlove
@eimanlove 4 месяца назад
ትክክልእናመሰግናል ይቅርታ ማለት ያለፈንነገርባይመልስም የወደፊት ሂወት ታቀናለች❤
@tegistkebede1986
@tegistkebede1986 2 месяца назад
ይቅርታ ልናደርግ እንችላለን ግን ነገሩ ሞተን አልተነሳንም እና አንረሳም ይቅርታ ማለት በቀልንና የቁጣውን ስሜት ማጥፈት ማለት እንጅ መርሳት አንችልም ስው የራሱ ተፈጥሮ እንደምትለው አይደለም
@ayalneshshuke6142
@ayalneshshuke6142 2 месяца назад
ብዙ እየጠቀማችሁን ነው እናመሰግናለን
@user-fs6nq5el2m
@user-fs6nq5el2m 3 месяца назад
በጣም ደስ የሚል ምክር ነው የበደለኩት ሠውአለ ይቅር ታ ብዬ ከልቤ ግን የሡ ይቅርታ ካንገት በላይ ነበር ይሄው ተለያየን ቢቻል የአንተ ምክር ያስፈልገኛል
@seraestephanos7488
@seraestephanos7488 4 месяца назад
በትክክል ጥሩ ትምህርት ነው እናመስግናለን ❤❤❤❤❤
@jihgyh9645
@jihgyh9645 4 месяца назад
ይቅርታ ማረግም መቀበልም ታላቅነት ነው እኔ እናተን በመከታተል ብዙ ነገር እያተረፍኩ ያለሁት ክበሩልኝ
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 4 месяца назад
እናመሰግናለን ዉዶች❤❤❤❤
@SmilingCaterpillar-qq5gl
@SmilingCaterpillar-qq5gl 4 месяца назад
ዛሬ የመጀመሪያ ነኝ❤
@hiwosami1952
@hiwosami1952 2 месяца назад
እናመሰግናለን ❤❤🙏🙏
@hiwosami1952
@hiwosami1952 2 месяца назад
ብዙ እየጠቀማችሁን ነው እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 4 месяца назад
እናመሰግናለን ክበሩልኝ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@MehariTeka-nh5sk
@MehariTeka-nh5sk 3 месяца назад
ኣምላክ ይባርኽካ መምህረይ ❤❤❤❤❤❤❤
@rutahagos1514
@rutahagos1514 3 месяца назад
🎉Thanks so much my best 👌 👑💎👈GBU all your family 🙏🏻 keep going ✌️
@welotube463
@welotube463 3 месяца назад
እንኳን ደህና መጣችሁ
@weletGabriel123
@weletGabriel123 4 месяца назад
Thank you❤❤
@kokiyloveee2706
@kokiyloveee2706 4 месяца назад
ሳህ ወላህ
@user-em3ny9go6j
@user-em3ny9go6j 3 месяца назад
Thank you🎉🎉🎉❤❤❤❤
@tegenenigussie8899
@tegenenigussie8899 3 месяца назад
Bravo tsegsh 🙏
@yassminnajumma1065
@yassminnajumma1065 3 месяца назад
Thanks Bro ❤🎉❤🎉❤🎉
@user-db4fk2sm9j
@user-db4fk2sm9j 4 месяца назад
ይቅርታ የህሊና እረፍትነው
@mihretababu8915
@mihretababu8915 4 месяца назад
Tsegsh ftar yakbreki bezhu temhire new eyagyew new bertu 🥰🥰❤️❤️🙏🏻
@abebayebizuwork7055
@abebayebizuwork7055 2 месяца назад
ሰላም ወንድሜ በተወሰነ መልኩ ንግግርህን አደምጣለሁ እና ብዙ ነገሮች ካንተ ለመማር እሞክራለሁ...ግን ደግሞ በራሴ ብቻ ልወጣው የማልችለው ነገር በውስጤ አለ...ግን ምን ብዬ ልነግርህ እንደምችል አላውቅም...ቢሮህም ለመምጣት እድሉ የለኝም! ግን ፈቃድህ ሆኖ ልታግዘኝ ከቻልክ እባክህ በስልክም ቢሆን ላውራህ! የምር በአሁኑ ሰአት የሆነ እንዲህ ነው ብዬ የማልለው ፈተና ውስጥ ነው ያለሁት! ችግሩ ሲገጥመኝ አንድ ሳምንት ጨጓራዬንና ማይግሬይን እታመማለሁ...አንድ ሳምንት ደግሞ ጤና እሆናለሁ ሆኖም በእንደዚህ አይነት መልኩ መቀጠል አልፈልግም...የማያዳግም መፍትሄ ላይ መድረስ እፈልጋለሁ ስለዚህ ወንድሜ ምን ትለኛለህ??? ስለምታደርግልኝ ነገር ከልብ አመሰግናለሁ::🙏🙏🙏
@user-tt2md1hi5u
@user-tt2md1hi5u 4 месяца назад
ማሻ አላህ ሚበር ቲቪ እና እሔ ሚድያ ብዙ ትምህርትን ተምሬበታለሁ
@sebleyic7667
@sebleyic7667 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤wow betam ewedachihalehu
@tatimulumulu4471
@tatimulumulu4471 3 месяца назад
Tekekel yekre yemile lebe yesten ❤
@user-zo2ry8mb9x
@user-zo2ry8mb9x 4 месяца назад
እንወዳችሁአለንበርቱ✅✅✅
@gernatfrayon7176
@gernatfrayon7176 3 месяца назад
Ewunet new Betam astemirt new Ena mesgenlehne memirchen wodemchen Egziabher edimena ten yasithnign
@user-lw3zk5ek5o
@user-lw3zk5ek5o 3 месяца назад
Ye yqrta qrbb negn esu dma endemimeslegn tebit alew enja ezgabiher yrdann
@alemtsehaykibret9368
@alemtsehaykibret9368 3 месяца назад
ይቅርታ መጠየቅ ትልቅ ነት ነዉ ።
@user-uc5nd4kl5x
@user-uc5nd4kl5x 27 дней назад
ወላሂ እኔ (2)ግዜ ማገጠብኝ ይቅሪ ብየው ኖረኩ3/ደገመው በቃ ተውኩት እደጂል አወጣኝ😢😢😢😢😢💔
@sofimoe2934
@sofimoe2934 3 месяца назад
Lik blehal
@tirhashagos26
@tirhashagos26 Месяц назад
ይቅር ይላል ባሌ መልሶ ይደግመዎል ምን ይሻላል
@user-uc5nd4kl5x
@user-uc5nd4kl5x 27 дней назад
እሪግፉ አረገሺ ተይው ከዛ ይገባዋል ወላሂ እኔ ቤታችንን አልቆ መቸ እንገናኝ የሆን እላለሁ እሱ ግን 2/ግዜ ማገጠ አለፉኩት በሶስትያው አልቻልኩም ተውኩት😢😢😢😢😢💔💔💔ግን በጣም ይከብዳል
@Nejat493
@Nejat493 3 месяца назад
ፀግሽ ሳልወድህ አልቀርም
@Ethiopia750
@Ethiopia750 3 месяца назад
Advertising to much atqrartu atsegebgebu.
@odadejene2417
@odadejene2417 4 месяца назад
ለምን፣ትሽኮረመማለህ።ወንዳ፣ወንድ፣ሆነሕ፣አውራ፧እንጅ።ለፕሮቶኮል፣በጣም፣ተጠንቅቀህና፣ተጨንቀህ፣ነው፣የሚታወራው።ለምን፧ነፃ፣ሁን።
@elenideme7598
@elenideme7598 4 месяца назад
wendma newe yawem jegna!bezu yetmare,bezu yemiyawk,astway,yetregaga!temhrtu laye tekurt adrgo memar ena metkem ayshalm?
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 2 месяца назад
እረ የተሳሳተ አመለካከት ነው እጅግ የተረጋጋ ወንዳወንድ ነው ።።።።
@mama-yz2iq
@mama-yz2iq 3 месяца назад
ጥያቄ አለኝ
@GabchaTubeOfficial
@GabchaTubeOfficial 3 месяца назад
መጠየቅ ይችላሉ።
@mama-yz2iq
@mama-yz2iq 3 месяца назад
ፈቺ መፍትሄ አደለም ለሚሉት ሰዎች ምን አስተያየት አለክ ? እሄ ሰላም ይሰጣል በተለይ ለልጆች እላለው
Далее
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Просмотров 577 тыс.
HUMAN BASKETBALL! 👀🏀🤣 | Triple Charm #Shorts
00:15
ራስን ማወቅ Self Awareness
13:11
Просмотров 12 тыс.
#фильм #кино #фильмы
0:55
Просмотров 3,1 млн