Тёмный

ለሰርግ አዳዲስ ቀሚሶችና ወቅታዊ ዋጋቸው habesha dress price |habesha kemis 

Tedi & Tig - መባቻ ቲቪ
Подписаться 11 тыс.
Просмотров 16 тыс.
50% 1

ለሰርግ... አዳዲስ ቀሚሶች ከነ ወቅታዊ ዋጋቸው habesha dress price | habesha kemis
We are ethiopian best couple youtubers. Our name is "Tedi & Tig". On this channel we make very amazing couples vlog, enjoyble couples challenge, travelling to historical place, prank videos and other additional amazing program.
you can SUBSCRIBE, LIKE and SHARE our channel for more...
እኛ "Tedi &Tig" እንባላለን።ኢትዮጵያውያን ዩቱዩበሮች እና ጥንድ ባለ ትዳሮች ነን። በቻናላችን አዝናኝ፣ አስተማሪዎች፣ ቁም ነገር አዘል ቪዲዮዎችና ፕሮግራሞች እየሰራን እናቀርባለን። ከምንሰራቸው ፕሮግራሞች በጥቂቱ... ጉዞዎች፣ ታሪካዊ ቦታ ጉብኝቶች፣ ፕራንክ ቪዲዮዎች፣ የበጎ አድራጎት ስራዎች፣ ለሰዎች በተለይ ደግሞ ለጥንዶች / ለባለ ትዳሮች የሚመቹና የፍቅር ህይወትን የሚያጣፍጡ ቪዲዮዎች መሰረት አድርገን እንሰራለን።
የዩቱዩብ ቻናላችንን "Tedi & Tig" ን SUBSCRIBE, LIKE እና SHARE በማድረግ የቤተሰብ አባላችን እንድትሆኑ እንጋብዛለን።
#ethiopia
#habeshakemis
#የጥበብልብስዋጋ
#timket
#amhara
#gonder
#ethiopiantraditionaldress
#traditional
#የባህልልብስ
#ጥምቀትበጎንደር
#tediandtig
#የልብስዋጋ
#timketgondar
#forwedding
RU-vid ( ዩቲዩብ )
👇
/ @teditig-መባቻቲቪ
Facebook ( ፌስቡክ )
👇 www.facebook.c...
Tiktok ( ቲክቶክ )
👇 tiktok.com/@teditigst
Telegram ( ቴሌግራም )
👇 t.me/TediXTig
ሃሳብ አስተያየት:- 0988515756

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 36   
@TediTig-መባቻቲቪ
@TediTig-መባቻቲቪ 10 месяцев назад
አልባሳቱን ለማዘዝ :- +251920038146 | +251710770303 ወይም +251988515756 ይደውሉልን።
@zgrmay
@zgrmay 9 месяцев назад
Hi
@totit_t1445
@totit_t1445 9 месяцев назад
ጎንደር ከሆንክ ወደ አዲስ አበባ ለመላክ ቀሚስ ወይም ጨርቅ እንዴት እከፍላለሁ? የገዛሁትን እስካገኝ ድረስ እስከ መቼ ነው?
@TediTig-መባቻቲቪ
@TediTig-መባቻቲቪ 9 месяцев назад
0988515756 ይደዉሉልኝ
@HannahIbrahim-h8n
@HannahIbrahim-h8n 8 месяцев назад
Hi, please don’t advertise for Wessen Hasha Kemis, because she collected $305 from me then she started ignoring my messages and she never send me my clothes.
@tubeethiopiafertetube719
@tubeethiopiafertetube719 9 месяцев назад
በጣም ያምራል ግን እኔ እምወደው ቀጭን ጥበብ ያለው ነው በቃጣይ ቀንጭን ጥበብ ያለው አቅርቡልን እኔ ብዛት እፈልጋለሁ
@TediTig-መባቻቲቪ
@TediTig-መባቻቲቪ 9 месяцев назад
እናቀርባለን...
@Aynalove3382
@Aynalove3382 8 месяцев назад
እኔም
@AbebechAlemu-g1g
@AbebechAlemu-g1g 9 месяцев назад
Ene yewodedkut ezih lay anchi yelebesshiwun new kale bigezaw des yilegnal
@TediTig-መባቻቲቪ
@TediTig-መባቻቲቪ 9 месяцев назад
Ale... Ydewluln
@Godissogood2me
@Godissogood2me 9 месяцев назад
ወይ 40ሺ 🤔🤔
@mnaatyobi1395
@mnaatyobi1395 5 месяцев назад
እኔም
@akberetfikroy4552
@akberetfikroy4552 10 месяцев назад
ብምታርጉት ሁሉ እነተኛ የራ ሰው ኣክባሪ ነሽ አና እግዛብሄር ከናንተ ጋ❤❤
@yeshwabekele937
@yeshwabekele937 8 месяцев назад
ወስን እንደምነሽ ከእሜሪካነው የምፅፍልሽ የእዲሳባውን ስልክበዚህ በልኩበት ቁጥር ላኪልኝ በቴሌ ግራም ብዋት ሳፕ እሽ
@HannahIbrahim-h8n
@HannahIbrahim-h8n 8 месяцев назад
Hi, just letting you know, I order a dress from Wessen and I send her $305 Then she started ignoring me, and I never received my order.
@TediTig-መባቻቲቪ
@TediTig-መባቻቲቪ 8 месяцев назад
+251988515756 contact us on whatsapp
@Mehret-m5c
@Mehret-m5c 9 месяцев назад
ወድ ነው
@elizabethassefa957
@elizabethassefa957 6 месяцев назад
Uh
@akberetfikroy4552
@akberetfikroy4552 10 месяцев назад
ወሰንየ ደስ ትሉ ቀጥልበት ጎድ ኣይድያ❤
@AaAa-h2g2c
@AaAa-h2g2c 10 месяцев назад
Hi ለምን ቁጥር ኣላዳረጋችም በዙርያው እንደ በፊቱ ለሞዘዝ ይመቻል. Thanks
@TediTig-መባቻቲቪ
@TediTig-መባቻቲቪ 10 месяцев назад
internet ይሰራል። የመረጡትን ይላኩልን
@edenz7956
@edenz7956 8 месяцев назад
እዚ ባስቀመጣቹት ስልክ ቁጥር በጥም ብዙ ግዜ ደወልኩኝ እታነሱም በቴሌግራምም አትመልሱም በምንድነው የምትገኙት
@elenigetachew5330
@elenigetachew5330 9 месяцев назад
Wow ወሰንዩ እንካን ደና መጣሽ በጣም አምሮብሻል አዲስ አበባ ተስማምቶሻል የለበሽው በጣም ያምራል ሁሉም ያምራል!!
@mekdi542
@mekdi542 10 месяцев назад
በጣም የሚያምር ቀሚስ ነዉ በርታ🥰🥰🥰🥰
@rahelgetahun9795
@rahelgetahun9795 10 месяцев назад
አጀግ እሚያምር ነው
@tubeethiopiafertetube719
@tubeethiopiafertetube719 9 месяцев назад
ቀጭን ጥብብ አቅርቢልን የኔ ማር ወለላ ደርባባ
@tubeethiopiafertetube719
@tubeethiopiafertetube719 9 месяцев назад
@HappyLacrosse-jb9qo
@HappyLacrosse-jb9qo 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@asmaruchekole2993
@asmaruchekole2993 10 месяцев назад
ሰንደዉል አታነሱም
@ermiaszewdie7413
@ermiaszewdie7413 9 месяцев назад
Betam yameralu
@melkamendale844
@melkamendale844 9 месяцев назад
የት ነውአገሮን አልቨነገረሽም እኮ
@TediTig-መባቻቲቪ
@TediTig-መባቻቲቪ 9 месяцев назад
አዲስ አበባ ወይም ጎንደር ባሉበትም እናደርሳለን ይደውሉልን
@kudusanmehari3052
@kudusanmehari3052 10 месяцев назад
Beautiful keep doing the great job 💯👍
@TediTig-መባቻቲቪ
@TediTig-መባቻቲቪ 10 месяцев назад
Thank you
Далее
ХОККЕЙНАЯ КЛЮШКА ИЗ БУДУЩЕГО?
00:29
እውነታው ይሄ ነው.ዳኒና ሩታ😱
22:22
ХОККЕЙНАЯ КЛЮШКА ИЗ БУДУЩЕГО?
00:29