Тёмный
Tedi & Tig - መባቻ ቲቪ
Tedi & Tig - መባቻ ቲቪ
Tedi & Tig - መባቻ ቲቪ
Подписаться
We are ethiopian best couple yuotubers. Our name is "Tedi & Tig". On this channel we make very amazing couples vlog, enjoyble couples challenge, travelling to historical place, prank videos and other additional amazing program.
you can SUBSCRIBE our channel for more...
እኛ "Tedi &Tig" እንባላለን።ኢትዮጵያውያን ዩቱዩበሮች እና ጥንድ ባለ ትዳሮች ነን። በቻናላችን አዝናኝ፣ አስተማሪዎች፣ ትዳርን የሚያጠነክሩና ብዙ ቁም ነገር አዘል ቪዲዮዎችና ፕሮግራሞች እየሰራን እናቀርባለን። ከምንሰራቸው ፕሮግራሞች በጥቂቱ... ጉዞዎች፣ ታሪካዊ ቦታ ጉብኝቶች፣ ፕራንክ ቪዲዮዎች፣ የበጎ አድራጎት ስራዎች፣ ለሰዎች በተለይ ደግሞ ለጥንዶች / ለባለ ትዳሮች የሚመቹና የፍቅር ህይወትን የሚያጣፍጡ ቪዲዮዎች መሰረት አድርገን እንሰራለን።
የዩቱዩብ ቻናላችንን "Tedi & Tig" ን Subscribe እና Like በማድረግ የቤተሰብ አባላችን እንድትሆኑ እንጋብዛለን።
Комментарии
@user-id5rc4of3b
@user-id5rc4of3b 2 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤❤💝💝🙏🙏🙏💚💛❤👆👆👆💞💞💞💞💞💪💪💪💪💪👌👌👌👌👌👌
@tegstebtalme2599
@tegstebtalme2599 2 дня назад
👍👍👍👍💪💪💪
@YokabedDemessie
@YokabedDemessie 4 дня назад
How much is #563?
@hanatadesse3635
@hanatadesse3635 4 дня назад
Betam betam tirat alew libsuwa lik edemitilew naw yemenenu tirat edegena double menen naw eskahun kazezikut kemisoch yetedesetikut besuwa kemis naw balechiwum ken naw yemitadersew ene ejig betam tedesichalew.
@TediTig-መባቻቲቪ
@TediTig-መባቻቲቪ 4 дня назад
ኦናመሰግናለን
@yosefninne5839
@yosefninne5839 6 дней назад
Yes I was calling many times but she didn’t answer that is not good 😮
@tirualemworkei249
@tirualemworkei249 9 дней назад
I like 7000 dress
@agerenewu8397
@agerenewu8397 10 дней назад
የት አካባብ ናችሁ?
@tsigeredatube440
@tsigeredatube440 11 дней назад
ልብሶቹ ጥሩ ነበሩ ችግሩ መልስ አትሰጭም ስንትናስት ቴክስት በዋትሳፕ ላኩልሽ ቮይስም አረኩልሽ እያዬሽዉ ግን መልስ የለም 🥺🙄
@NoneNone-zi3kz
@NoneNone-zi3kz 11 дней назад
ችግሩ መደወል አይደለም ችግርሽቀብድተቀብሎመጥፋትሽ ነው አረትንሽ እፈሪ በቃልመገኘት ትልቅነት ነው ባንችምክንያት ሌሎቹን ገበያአታሣጫቸው መታመንጥሩነገርነው
@wosengerema6408
@wosengerema6408 11 дней назад
የኔ ዉድ እንደምትይዉ አይነት ሰዉ አይደለንም በአካል ምጣት ወይም መደወል ትችተለያሽ
@fitsumhailu8729
@fitsumhailu8729 12 дней назад
የስራ ጥራት አንደኛ ነሽ አመሰግናለሁ እመሰክራለሁ ❤
@TediTig-መባቻቲቪ
@TediTig-መባቻቲቪ 12 дней назад
እናመሰግናለን
@elsahaptu9518
@elsahaptu9518 13 дней назад
Wow weseylesh betam ymral❤
@elenigetachew5330
@elenigetachew5330 13 дней назад
Wow ወሰንዪ ልዩ ነው በጣም ያማምራሉ በተለይ የደረጃውን በጣም ወድጀዎለሁ ትሰሪልኛለሽ ያንቺ ስራ በጣም ጥራት አለው የሰራሽልኝን ሁሉ በጣም ነው የምወዳቸው በርቺ ጉበዝ!!!
@TediTig-መባቻቲቪ
@TediTig-መባቻቲቪ 12 дней назад
እናመሰግናለን
@askalzemelake7946
@askalzemelake7946 13 дней назад
ምንድን ነወ ጥቅሙ ዋጋውን ካላወቀኘው
@TediTig-መባቻቲቪ
@TediTig-መባቻቲቪ 12 дней назад
ዋጋ እንናገራለን እኮ
@askalzemelake7946
@askalzemelake7946 13 дней назад
ላሊበላ ዋጋ አልተናጠርሽም
@avshalomhanoch1066
@avshalomhanoch1066 13 дней назад
ወሰን ሰላም ነሸ? ስልክ አታነሽ ለምን ነው?
@user-pw3vc3tb7c
@user-pw3vc3tb7c 13 дней назад
ውድ ነው
@mulu305
@mulu305 13 дней назад
ዋውውው
@TediTig-መባቻቲቪ
@TediTig-መባቻቲቪ 13 дней назад
አልባሳቱን ለማዘዝ +251920038146 ወይም +251918778636 ይደውሉልን።
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r 14 дней назад
የኔ እመቤት ደስ ትያለሽ ልብሱም ሲያዩት ደስ ይላል ግን የአንድ ጏደኛዬ ለግራጅዌሽን አንቺ ጋ አሰርታልን ለፎቶ ያምራል በጥራቱ ላይ ግን እምለው አለኝ ይቅርታ ይደረግልኝ :: ክብደቱ በጣም በዛ እህቴ የአሜሪካ ዌዘሩ አስቸጋሪ ነውና ለብሰን ለመረማመድ እንኳን ታሰርን ማለት እችላለሁ 😳😂... የነጠላው ጥበብንም ፊቱና ጀርባው የተለያየ እስኪመስል ድረስ 😳 😔በእውነት ሸማኔዎች ማስተካከል አለባቸው I’m not satisfied…. እህቴ እጀ ሰባራ እንዳታደርጉኝ አደራ ይባላል ... ደንበኞች ተመልሰው እሚመጡት ደስ ሲላቸው ነውና ...
@TediTig-መባቻቲቪ
@TediTig-መባቻቲቪ 13 дней назад
ማስተካከያ እያደረግን ነው። ለአስተያየትዎ ከልብ እናመሰግናለን
@hesnfish5010
@hesnfish5010 8 дней назад
እኔም አዝዣት ያላዘዝኩአትን የቆየ ያልተሸጠላትን ላከችልኝ ስታወራ ቅን ትመስላለች ብዙ ሰው ሸውዳለች የመረጥኩት ሌላ የላከችልኝ ኮተት የሆነ ልብስ ነው አልተለበሰም 14000 ብሬን እንደጣልኩት ነው የምቆጥረው
@user-cv1eh6ux6u
@user-cv1eh6ux6u 15 дней назад
ወንድም ሰላም ነው እባክህ ቤት ኣሳየን ጎንደር ከተማ ቆንጆ ቤት እፈልጋለሁ
@TediTig-መባቻቲቪ
@TediTig-መባቻቲቪ 14 дней назад
እሽ እናሳያለን ይጠብቁን
@BK-lc1ek
@BK-lc1ek 15 дней назад
Menem ayamerem
@frehiwotgurmu5373
@frehiwotgurmu5373 15 дней назад
WhatsApp laye massage techalihue meclise secheyen ehita❤
@ShewambetTesfaye
@ShewambetTesfaye 17 дней назад
የወገብ ላስቲክ አገባብ አሳየን።
@almaztesema5444
@almaztesema5444 19 дней назад
የመላኪያ ዋጋ ስንት ነው በስንት ቀን ይደርስል
@askask4815
@askask4815 19 дней назад
አይወሰንለኔየሰራሽውዉዉሐሰማያዊስልአችጥቁርሰራሽልኝዛሬስታሳይሳየዉገርሞነዉየፃፍኩት
@askask4815
@askask4815 19 дней назад
በፊሊተርእቀረፃችሑጥርአደለምእናተጋስናየዉያምራልእኛጋሲመጣሌላአይነትፊልተሩንትታችሑኖርማልካሜራቅረፁ
@ericasimms
@ericasimms 20 дней назад
የቆየውን ቪዲዯ ነው እንዳዲስ የምትፖስቱ ስራፈት ሁሉ
@abebudargeie8747
@abebudargeie8747 20 дней назад
7000 yalshej ውሃ ሰማያውው ፈልጊለሁ መች የላካል
@abebudargeie8747
@abebudargeie8747 20 дней назад
Hi
@TediTig-መባቻቲቪ
@TediTig-መባቻቲቪ 20 дней назад
አልባሳቱን ለማዘዝ :- +251920038146 ወይም +251918778636 ይደውሉልን።
@meserettilahun9929
@meserettilahun9929 23 дня назад
Ala 8000 atwekme
@genzebd8225
@genzebd8225 24 дня назад
ሲደወል ካልመለሳችሁ ለምን ይህን ቪዲዮ ትሰራላችሁ😂😂😂😂😂😂😂😂
@liyu401
@liyu401 24 дня назад
30,000 ወደ ሆሳዕና መላክ ይቻላል ??
@alexgirma4744
@alexgirma4744 27 дней назад
አድራሻ
@senaitbayesa6618
@senaitbayesa6618 27 дней назад
ሰላም ዉዶችዬ ወሰንዬ የለበሽዉ ቀሚስ ስንት አርብ ነው ሰውነታችን አንድ ይመስለኛል ከይቅርታ ጋር
@genzebd8225
@genzebd8225 28 дней назад
ቪዲዮ ብቻ ነው የሚሰሩት ምክንያቱም ደውይ ደውየ ማናቸውም አይመልሱም ውሸት ውሸት ውሸት!!!!!!!!!!
@rahelwondemagegnhu9980
@rahelwondemagegnhu9980 Месяц назад
በጣም ቆንጆ ነው ልብስሽ የት እናግኝሽ
@abrahamtilahun-vz7ye
@abrahamtilahun-vz7ye Месяц назад
ስልክ ቁጥር ላክልኝ ቦታውንም
@elenigetachew5330
@elenigetachew5330 Месяц назад
ወሰንዩ በጣም ያማምራሉ ቀዩን ጉንደረኛ ወድጀዎለሁ እደውልልሻለሁ ያንቺ ስራ በጣም ጥርት አለው የሰራሽልኝ ሁሉ በጣም ነው የምወዳቸው አመሰግናለሁ!!
@TediTig-መባቻቲቪ
@TediTig-መባቻቲቪ Месяц назад
ስራችንን ስለወደዱ እናመሰግናለን
@genzebd8225
@genzebd8225 Месяц назад
ቪዲዮ ነው የሚሰሩት እንጅ ስልክ አይመልሱም!!!!!!!!!!!!!????????
@user-hb4ys7em6r
@user-hb4ys7em6r Месяц назад
Please be careful dealing with this lady.
@eyellll14
@eyellll14 Месяц назад
Why what happened? I was about to contact her
@salamaa6623
@salamaa6623 Месяц назад
ምንዋጋለው ወሬንቻ ስልክ ሲደወል ያነሱ ድምጽ ስልክ በዋ ስትሆን ሞክሪያለውትሰብ አይሰሙ
@user-mo3wr2nv3m
@user-mo3wr2nv3m Месяц назад
ቆንጆ ነዉ በርች ❤❤❤
@Nardoszawudu
@Nardoszawudu Месяц назад
በርታ
@user-sw6nv6kb9t
@user-sw6nv6kb9t Месяц назад
ኢሞ አትመልሽም እህቴ 💚💛❤
@hirutgtekleyesus
@hirutgtekleyesus Месяц назад
Yete new yalachute Addis ababa wyese Gondere
@TediTig-መባቻቲቪ
@TediTig-መባቻቲቪ Месяц назад
አዲስ አበባ
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r Месяц назад
እህቴ ለሁለት ያገር ልብስ አሜሪካን አገር መላኪያው ስንት ነው ::
@user-ux9cg3mv5z
@user-ux9cg3mv5z Месяц назад
እዘዛት ታማኝ ናት በዛላይ ልብሶቾ ጥራት አላቸው
@TediTig-መባቻቲቪ
@TediTig-መባቻቲቪ Месяц назад
እናመሰግናለን
@tsigeredatube440
@tsigeredatube440 Месяц назад
ግን ጠላፊዉ መስቀሉ ከስር መዘቅዘቁን አስተዉሎት ይሆን😢
@eri100eritrawit9
@eri100eritrawit9 Месяц назад
So beautiful wow