Тёмный

ለስላሳ የጤፍና የኪንዋ እንጀራ ካለ አብሲት አሰራር / Ethiopian Food Soft Teff And Quinoa Injera Without Yeast Recipe 

Adanech Kitchen
Подписаться 28 тыс.
Просмотров 56 тыс.
50% 1

#recipe #food #ethiopianfood #injera #bahlie #seifuonebs #ebsworldwide #saraethiopian #viral

Опубликовано:

 

9 ноя 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 98   
@user-cf3yl3ww1t
@user-cf3yl3ww1t Месяц назад
በጣም ደስ የሚል እንጀራ አገጋገር ነው ያስተማርሽን ተባረኪልን ኅበዝ ለዛ ያለሽ ሴት ነሽ ግን ይቅርታ እና (አርግቼው)ሳይሆን አድርጌው ነው የሚባለው😊🎉❤
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 2 месяца назад
ዋዉ ምርጥ ነው ✅✅✅
@konjitwoldesenbet1465
@konjitwoldesenbet1465 27 дней назад
ተባረኪ እሞክረዋለሁ
@signaltune
@signaltune Месяц назад
በጣም ቆንጇ እንጀራ ተባረኪ።
@mariamichalidis8787
@mariamichalidis8787 Месяц назад
በጣም ጎቨዝ ተባረቂ
@tigistman6826
@tigistman6826 2 месяца назад
እግዛቤር ይባርክሽ ለኛ ለማስተማር በተግባር በማሳየትሽ በቺ ቀጥይበት እናመሰግናለን
@gonderc885
@gonderc885 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይስጥልን እህቴ 🥰🙏
@AlemeneshHabtewold
@AlemeneshHabtewold 11 дней назад
እህቴ አብዝቶ እግ/ር ይባርክሸ ከብዙ ልፋት ነው የገላገልሸኝ በፉት የምጠቀመዉ ማጎብጎበ አብሲት መጣል ያን ሁሉ አድርገሸ አለማማር አሁን ግን ነገርን ሁሉ አቀለልሸልን እጅሸ ይባረክ እኔማ ለማውቀዉ ሰው ሁሉ እየተናገርኩ ነዉ
@yeshimelaku5769
@yeshimelaku5769 15 дней назад
እናመስግናለን ተባረኪ
@nunuliben4113
@nunuliben4113 Месяц назад
I can’t wait to try this! Thank you
@hagereselamkiremi9916
@hagereselamkiremi9916 28 дней назад
እድ ልክ ነሽ ድሬዳዋ ማሽላ ፈንዲሻ እናድርግ ነበር አይኑ እንዲያምር
@2010nardos
@2010nardos 20 дней назад
ተባረኪ የኔ ቆንጆ
@genetabraha2794
@genetabraha2794 Месяц назад
God bless you. Will try it. Thank you. Mother, 80 years
@loveoromo1
@loveoromo1 29 дней назад
Thank you so much I can't wait to try this
@tigistmateb9116
@tigistmateb9116 20 дней назад
Geta yibarkish. Amazing.
@ayaamia2676
@ayaamia2676 10 дней назад
MashAllah bale moya nesh, thanks a lot. I'll give it a shot & I'll come back to comment. ❤
@alemabebe2674
@alemabebe2674 7 месяцев назад
እኔ ድምፅሽ ብቻ ያጠግበኛል❤
@AdanechKitchen
@AdanechKitchen 6 месяцев назад
🙏❤💞❤
@AseniaSolomon-nc7js
@AseniaSolomon-nc7js 27 дней назад
Amen🙏❤️❤️❤️
@Lgenemeti2011
@Lgenemeti2011 Месяц назад
በ ጣም ቆንጆ ነወረ;:
@luladaid9912
@luladaid9912 Месяц назад
Thankyau ❤❤❤
@fatimatube1902
@fatimatube1902 29 дней назад
ሰላም 💐 💐 💐 💐 💐
@AseniaSolomon-nc7js
@AseniaSolomon-nc7js 27 дней назад
አመሰግናለሁ❤️❤️❤️
@AseniaSolomon-nc7js
@AseniaSolomon-nc7js 27 дней назад
Thank you 🙏❤️❤️❤️
@fikertem.s.8586
@fikertem.s.8586 Месяц назад
❤❤❤THANKS SO ♥❤❤MUCH SISTER ❤❤❤
@derkowrricbankiki-bl9gj
@derkowrricbankiki-bl9gj 26 дней назад
በጣም ያምራል እናመሰግናለን ግን ኪኑዋና ሌላ ዱቄት ጤፍን በሚተካ ዱቄት ሰርታችሁ አሳዬን እባካችሁ ጤፍማ ምንም ብታረጊው ያምራል አመሰግናለሁ
@user-ob8ej8ih3f
@user-ob8ej8ih3f 2 месяца назад
10 cup ጤፍ 2 cup quinoa ከዚያ በደንብ እናቦካዋለን ከዚያ ለ 3 ቀን እናሳድረዋለን ከዚያ ነጭ ነጩን ከላይ እናንሳዋለን ከዚያ እናጠለዋለን ባጠለልነው ውሀ ሊጡን ወፈር አርገን እናቀጥነዋለን ከዚያ ምን እንደሚደረግ ቪዲዮዎን ከፍታችሁ እዩ ያለ አብሲት ምርጥ እንጀራ እጅሽን ቁርጥማት አይንካው 🙏
@tsegaanteneh5735
@tsegaanteneh5735 Месяц назад
ተባረኪ ከቻልሽ የ ኪንዋ ዳቦ አሳይን
@mariab9625
@mariab9625 2 месяца назад
Mn aynet tef new
@mulugebru2262
@mulugebru2262 Месяц назад
3 ቀን ውጭ ነው ሚሆነው ወይስ ፍሪጅ ውስጥ ነው እህቴ
@sabahaile5446
@sabahaile5446 2 месяца назад
Selam lanchi yehun ehetay ebackeshin tekurun teff semu man yeblalale Plese negerignhe Thank you
@tenubekele5553
@tenubekele5553 2 месяца назад
ይቅርታ አሁን ስልኬ ስገባ አጋጣሚ ስላየሁት ልንገርሽ ብዬ ነው ጥቁሩ ጤፍ "መስቀል" የሚባልና "ቤስት" የሚባሉ አሉ በተለይ ቤስት የሚባለው ቆንጆ ነው
@user-kz5bl5fj4d
@user-kz5bl5fj4d 3 месяца назад
የኔ ውድ ኪኑዋ ማሽላ ነው እንዴ?በአማርኛ ምንድነው
@elsaneguse857
@elsaneguse857 2 месяца назад
It looks the same but no it's not
@elsaneguse857
@elsaneguse857 2 месяца назад
I don't think we have it in Ethiopia
@senaitgemechu5460
@senaitgemechu5460 Месяц назад
የእኔ እህት ከማሽላ ጋር ይመሳሰላል እንጂ ማሽላ አይደለም በቅር ግዜ ነው ኢትዮጵያን መብቀል የጀመረው ወደ ዋግምራ አከባቢ ስሙ ግን ያው ኪነዋ ነው የሚሉት ካገኘሽው ግን ተጠቀሚው ለጤና ብዙ ጥቅም አለው❤❤❤
@demekechgonfa-is2yi
@demekechgonfa-is2yi Месяц назад
You can get big store in addis ababa the name is the same no amharic name
@mariamichalidis8787
@mariamichalidis8787 Месяц назад
Quinoa mashela new
@demekechgonfa-is2yi
@demekechgonfa-is2yi Месяц назад
Wow looking good & easy will try Sis.thanks for you sharing happy Easter ( fasika)
@tilahunreta5962
@tilahunreta5962 7 дней назад
ማሽላ sorghum ነው የሚባለው አታወናብዱ።
@tilahunreta5962
@tilahunreta5962 7 дней назад
ማሽላ Sorghum የሚባለው አታወናብዱ...
@tegestejade2671
@tegestejade2671 2 месяца назад
❤🤗👌
@user-rn3fi2fs1o
@user-rn3fi2fs1o 11 дней назад
ይቕርታ ጨው አድርገሻል?
@Sw-jz6kq
@Sw-jz6kq 2 месяца назад
የእንጀራውን ጀርባ ብታሳይን ጥሩ ነበር፣ ብዙ ጊዜ በዋስ ምጣድ ስጋግር አይኑ በጣም ያምራል ግን ጀርባው አያምርም፣ እና ኪነዋ ሲኖረው እንዴት እንደሆነ ማወቅ ስለፈለኩ ነው
@mehretwoldetsadik6420
@mehretwoldetsadik6420 2 месяца назад
14:14
@genetmoges3521
@genetmoges3521 2 месяца назад
❤❤❤
@Sophie580
@Sophie580 Месяц назад
ሲያድርስ አይደርቅም?
@fs-ul9tv
@fs-ul9tv 2 месяца назад
ተባረኪ እህታችን❤ኪንዋ ለሳላድ ዳቦ እንዲሁም እህታችን እንዳሳየችን ለእንጀራ ይጠቅማል አሜሪካ ለምትኖሩ ዱቄቱንም ማግኘት ትችላላችሁ
@rehaboth203
@rehaboth203 2 месяца назад
Where can buy quinoa flour
@user-yx5tm1tt9i
@user-yx5tm1tt9i 2 месяца назад
@@rehaboth203health store even on Costco some groceries store also they carry
@kidantekle2443
@kidantekle2443 Месяц назад
If you are living in Canada you can get Bulk Baren my sister
@CD-fu3mq
@CD-fu3mq Месяц назад
Costco
@godislovegodislove461
@godislovegodislove461 Месяц назад
You can get aldi
@almazwoldemichael7915
@almazwoldemichael7915 2 месяца назад
እኔም እንዳንቺ በኪነዋ እና በጤፍ ነው የምጋግረው የኔ ግን በጣም ቀቅ ውሃ ነው የምጠቀመው በ 24 ስዓት ምርጥ እንጀራ የወጣል አይሻግት ሳምንት ውጭ ቢቀመጥ
@samt586
@samt586 2 месяца назад
Recipe plz
@abebechmarcos3266
@abebechmarcos3266 Месяц назад
Min male new Kiki yale intera enate ???
@2010nardos
@2010nardos 20 дней назад
Kiki maletiwa kezkaza maletuwa yihon?
@WoiniWoldeyohannes
@WoiniWoldeyohannes Месяц назад
ኪንዋን የት ነው የሚሸጠው?
@FrewoineDires
@FrewoineDires 11 дней назад
ኪንዋ ምንድን ነው ዕሕት ትርጉሙ ❓
@user-gn7pz9rn6p
@user-gn7pz9rn6p 2 месяца назад
ኪነዋ፡ምንድን፡ነው፡በአማረኛ፡ንገሪኝ፡ማወቅ፡አልኩም፡፡
@zetamful
@zetamful Месяц назад
Quinoa Amazon € 28 36 per kilo so expensive
@tsehayabebe2973
@tsehayabebe2973 22 дня назад
Try Costco it is cheaper
@myhomeethio
@myhomeethio 2 месяца назад
ክኒዋ ድቄቱን ለምን አትገዥም። ዳቦ ደሞ በጣም ቆኖጆ ነው Tapioca substitute አድርገሽ ሞክሪው
@BisratGirma-dm4sm
@BisratGirma-dm4sm 2 месяца назад
ኪነዋ ምንድን ነው
@asterjesustadesse1002
@asterjesustadesse1002 2 месяца назад
Were did you buy it please?
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 2 месяца назад
Sprouts farmer Grocery store የተፈጨም ያልተፋጨም ድፍኑ አለ​@@asterjesustadesse1002
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 2 месяца назад
ለዳቦም አሪፍ ነው እንኳን ነገርሽን
@user-ez8gd8zx6x
@user-ez8gd8zx6x 2 месяца назад
Where can I get the quinoa flour pls
@user-gn7pz9rn6p
@user-gn7pz9rn6p 2 месяца назад
ኪነዋ፡ምንድን፡ነው፡ኢትዮያ፡ይገኛል፡
@zetamful
@zetamful Месяц назад
You can Google it Quinoa
@sarahabate3145
@sarahabate3145 2 месяца назад
ኪንዋ ዱቄት የምንድነው ገብስ ነው
@gonderc885
@gonderc885 2 месяца назад
አይደለም የተለየ ነው
@jjjhh4655
@jjjhh4655 Месяц назад
ከፍርኖ ዱቄት ጋር ቀላቅሎ ኪኑዋውን አይሆን
@Zionfree
@Zionfree 2 месяца назад
ኪንዋ የምትዪው አማርኛ ትርጉም የለውም ? ዘንጋዳ
@ot5698
@ot5698 Месяц назад
ዘንጋዳ አይደለም ኢትዮጵያ ያለ አየመስለኝም ግን የነጭ ዳጉሳ ፍሬ ነው የሚመስለው
@EdenFitsum-oz7ch
@EdenFitsum-oz7ch Месяц назад
እጅሽ ይባረክ በጣም ነው ሚያምረው እንጀራሽ ሞክሬ እነግርሻለሁኝ
@sabahaile5446
@sabahaile5446 2 месяца назад
Selam lanchi yehun Litun frgide weste new yematsekemechew Weyes wechi new yemetadergiw Plese melese schine Thank you🙏😅
@jjjhh4655
@jjjhh4655 Месяц назад
ጤፍ የሌለን
@MamaSyme
@MamaSyme Месяц назад
እባክሽ ኪኒዋ ማለት ምንድነው
@selamlehagere7692
@selamlehagere7692 Месяц назад
ማሽላ የመሰለ ግን አነስ ያለ የጥራጥሬ ዘር ነው ሌላ ስም የለውም Quinoa ብለው መግዛት ይችላሉ በሀገራችን ውስጥ ግን ብዙም የተለመደ ነገር አይመስለኝም
@seblegebreyes6251
@seblegebreyes6251 Месяц назад
በምንድነው ኪነዋውን የምንፈጨው?
@tigisttassaw1813
@tigisttassaw1813 22 дня назад
Coffee grinder
@senaittesfazgi9707
@senaittesfazgi9707 Месяц назад
It turns acid by 3 days
@WoiniWoldeyohannes
@WoiniWoldeyohannes Месяц назад
አፍሪካ ሱቅ ነው ወይስ አዝያቲሽ የት ነው የሚሸጠው?
@geriemelkama7059
@geriemelkama7059 Месяц назад
አሚሪካ ላለ ወልማርት አለ አልዲ ኦርጋኒኩ አለ
@geriemelkama7059
@geriemelkama7059 Месяц назад
ህንድ ሱቅም አለ
@user-gn7pz9rn6p
@user-gn7pz9rn6p Месяц назад
ኪንዋ፡ምንድን፡ነው፡በአማረኛ፡ንገሪን፡ኢትዮጲያ፡ይገኛል
@kidistlemma1016
@kidistlemma1016 Месяц назад
ዘንጋዳ ነው በእሜሪካን ሃገር ያለው ደቃቅ ነው:: የኢትዮጵያው ትንሽ ከፍ ይላል
@sarayemariam9458
@sarayemariam9458 2 месяца назад
ኪኒዋ ምድነው በአማርኛ?
@yarab4997
@yarab4997 2 месяца назад
ተባረኪ የኔም ጥያቄ ነው
@TM12015TM
@TM12015TM 2 месяца назад
ከኒዋ ምንድነው?
@fs-ul9tv
@fs-ul9tv 2 месяца назад
Amazon and Costco
@fs-ul9tv
@fs-ul9tv 2 месяца назад
ትንሽ ማሽላ ይመስላል ግን አይደለም በውጭ ሀገር ተቀቅሎ እንደ ሳላድ መደባለቂያ ይጠቀሙታ
@ethioletts9811
@ethioletts9811 Месяц назад
ስንቶቻቹ ኪኒዋ mini version of ዘንጋዳ ወይም ማሽላ መሆኑን የምታዉቁ ?? አትሸወዱ ማሽላ ወይም ዘንጋዳ ጨምሩ don’t waste your money 😂😢
@hannielthegamer2616
@hannielthegamer2616 Месяц назад
No it's not ማሽላ
@sewlesewyenet4349
@sewlesewyenet4349 Месяц назад
10ኩባያ የጤፍ ዱቄት ካለኝ ኪንዋ ምን ይሰራልኛል?እ? ዋናው ችግር እኮ ጤፍን የሚተካ ሆኖ ማንኛውም ቦታ ለሚኖር አበሻ መፍትሄ የሚሆን ማግኘት ነው ። ትገርሚያለሽ እንኳን 8እጅ ጤፍ ሆኖ 2እጅ ምንስ ብታደርጊበት እንጀራ ሆኖ ላይወጣ ነበር እንዴ?
@AbebuaynalemTeshale
@AbebuaynalemTeshale Месяц назад
ውጭ ሀገር እኮ ዓለም አንድ አይነት ሀሳብ እና ቁዋንቁዋ አያወሩም እና ባለሽበት ሀገር የሚወራው በሌሎች ስያሜው ሌላ ስለሆነ በአማርኛ እንዲህ ይባላል ወይንም ይመስላል በይን እስቲ😅 አረብ ሀገር ያሉ ሰዎች ለማስረዳት ጎበዞችናቸው አውሮፓ እና አሜሪካ ያሉ ግን ብዙም ባይወጡም ላሳውቁ የሚወጡ ሴቶች በጣልያንኛ በጀርመንኛ በፈረንሳይኛ እንዲህ የሚባለው በአማርኛ እሔነው አይሉም😅😅😢😅
Далее