Тёмный

ለቅምሻ ፡ በሳቅ የገደሉኝ ምርጥ ድንቅ ልጆች፡፡ 14 Donkey Tube Comedian ESHETU 

Donkey Tube
Подписаться 2,6 млн
Просмотров 927 тыс.
50% 1

Comedian eshetu believes parents should be very careful about what they speak, hear and do in front of their children. Because that’s how children learn about the world. If the parents are always talking and listening hate speeches, it’s obvious that the child is going to be affected. So the main purpose of this show is to wake up adults from the deep sleep they are in. So in this show, we want parents to hear what their children have to say about the nation, humanity, love, peace, morals, and the future of the world when the host comedian eshetu asks them something serious about the world.
The show is produced to teach adults how to raise their kids carefully, by protecting them from unnecessary information.
#dinklejoch
#dinklejoch
#dinqlejoch
#comedianeshetu
#father
#google
#tiktokers
#Blogging
#Twitter
#Ethiopiancomedy
#ebstv
#bbcnews
#Ethiopian
#ethiopianmusic
#paralyzed
#motivationalspeech
#amharicmovies2022
#መድረክ
#lovestory
#lovestorymovie
#official
#comedian
#drama
#ድንቅልጆች
#donkeytube
#ebssundayshow
#live
#lovesacrifice
#lovestory
Follow Us On :
/ comedianeshe
/ comedianeshetu0
/ comedian.eshetu
Join this channel to get access to perks:
/ @comedianeshetu
My other RU-vid Channel: Comedian Eshetu - official
+251913610673
+251938212020
unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Donkey Tube
Other Related Videos
====================
" ከትግራይ አደራ ብለዉ የላኩኝ መልእክት አለ አድምጡኝ"
• " ከትግራይ አደራ ብለዉ የላኩኝ ...
ብዙ ቋንቋ መናገር እችላለሁ
• 'ማስታወቂያ የሰራሁበትን ብር እናቴ...
ከጆርጂያ አዲስ አበባ ለድንቅ ልጆች
• " ከጆርጂያ አዲስ አበባ ለድንቅ ል... Dink lejoch is an Ethiopian RU-vid series created and produced by Comedian Eshetu Melese. The series features young adults who perform in such away that engages audience. Affiliate marketing is an advertising model in which a company compensates third-party publishers to generate traffic or leads to the company's products and services. The third-party publishers are affiliates, and the commission fee incentivizes them to find ways to promote the company. Message __________ • Feb 12 Live Streaming DONKEY TUBE'S SPONSORS ======================= Purpose black www.purposebla... ********************************** Ashewa Technology ፈጣን አስተማማኝ ትራንስፖርት ጋር ምቹ እና በርካታ የክፍያ አማራጮች አሉን። ለመገበያየት ፡ www.ashewa.com ለአክሲዮን ሽያጭ ፡ www.ashewatech... የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ ፡ t.me/ashewatec... ስልክ ፡ 0976005100/0976005500 *********************************** INFO ***** #ComedianEshetu #ethiopiantiktok #ethionews Join this channel to get access to perks: / @comedianeshetu #dinklijoch #comedian_eshetu #ComedianEshetu The creator and producer of this show is comedian Eshetu. contact :- comedys27@gmail.com Facebook: / comedianeshe tiktok : @comedianeshetu0 0913610673 0938212020 #Addis_Ababa #comedy #comedian eshetu #eshetumelese #ethiopiantiktok @Comedian Eshetu Melese - OFFICIAL
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Опубликовано:

 

25 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 649   
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
የኔ ጣፍጭ ፆሎት ምንድነው ሲላት በስመአም ወወልድ መንፍስ ቅዱስ አሀዶ አምላክ አሜን ስትል ልብ በደስታ ትዋጠ ስወድሽ ድብሽዬ እግዚአብሔር ያሳድግሽ
@A14-m1j
@A14-m1j 3 года назад
🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@miftahMekonen
@miftahMekonen 3 года назад
በቅንነት ደምሩኛ እህቶቸ
@zita3224
@zita3224 3 года назад
Amen...yene wd yostina
@selamnigatu2493
@selamnigatu2493 3 года назад
@@miftahMekonen ደምሬሻለው አንችም ደምሪኝ እህቴ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
@@selamnigatu2493 እሽ ውዴ
@ትንሳኢወርቅ
@ትንሳኢወርቅ 3 года назад
ካሁን ጌዚ ሽብር፡ አስደንጋጭ፡ ዜና እየሰማን ከምንባንን እንደዚህ ጣፋጭ ልጆችን እያቀረብክ አዝናናን ። ተባረክ ወልደህ ያንተን ልጅ ለማየት ያብቃን። ካለህም አቅርብልን😟
@zeki7603
@zeki7603 3 года назад
የልጆች መርሀ ግብር ቢያንስ በሳምት ሁለቴ ይሁን የምትሉ በ like
@mmedinamuhemadiali4328
@mmedinamuhemadiali4328 3 года назад
@yorditube9891
@yorditube9891 3 года назад
በኢትዮጵያ ምድር ብሩክ ልጆች ይብዙልን ❤❤❤❤
@ሀብታምነኝየአፄዎቹልጅ
አሜን ።
@ማርያምእናቴ-ተ6ለ
@ማርያምእናቴ-ተ6ለ 3 года назад
አሜን
@bezawitlondon5805
@bezawitlondon5805 3 года назад
ወይኔ በማርያም አንደበታቸው እንዴት ይጣፍጣል እናቴ ትሙት ብታምኑም ባታምኑም ሶስትጊዜ ደግሜ ደግሜ አይቻቸው እንኳን አልጠገብኳቸውም ገና ደግሜ አያቸዋለሁ በእውነት! እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በፀጋ በፍቅር ያሳድጋችሁ🙏💕💕💕
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 года назад
ደምሪኝ
@bezawitlondon5805
@bezawitlondon5805 3 года назад
@@hayatwollotube397 አብሽሪ ውዴ ደምሬሻለሁ!👌 በርቺ💪
@ማራናታ-ኀ7ጰ
@ማራናታ-ኀ7ጰ 3 года назад
የአሁን ትውልድ ስማቸው በቅዱሳን ስም ነው እንዴት ደስ ይላል አምላከ ቅዱሳን እንደስማቸው ግብራቸውም የቅዱሳኑን እንዲሆን ፈቃዱ ይሁን በጥበብ እና በሞገስ ያሳድጋችሁ 😍
@Nur-rc7sd
@Nur-rc7sd 3 года назад
Debtera
@omaalemayehu2343
@omaalemayehu2343 3 года назад
@@Nur-rc7sd የአይምሮ ደሀ ነሽ
@Nur-rc7sd
@Nur-rc7sd 3 года назад
@@omaalemayehu2343 metetam
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ዠ7የ
@@Nur-rc7sd ደብተራ ስድብ መስሎሽ ነወሰ ትርጉሙን አላወቅሽውም ሀሀሀሀሀ
@Nur-rc7sd
@Nur-rc7sd 3 года назад
@@ወለተማርያምየዛራውሚ-ዠ7የ metetam sewu yalhone malet nw anchi diakon
@እየሩስወለተኪዳንእናቴኪዳ
ወይኔ ስማችዉ ደስ ሲል አምላክ በጥበብ ያሰድጋችሁ አሜን💖💖💖
@መሲየገጠሯልጅነኝ-የ1ዐ
በቅንነት ደምሪኝ
@mahyabe9725
@mahyabe9725 3 года назад
ወይኔ እሼ በሣቅ ሞትኩ በቃ ድክም ብሎኝ ክፍሌ ስገባ ልጆቹን ሣይ ድካሜ ጠፋ እድግ ይበሉ እሼ ፈጣሪ ይባርክህ
@selamybfikadfiker6814
@selamybfikadfiker6814 3 года назад
አወ በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱሳንን እያወቅን ነው
@A14-m1j
@A14-m1j 3 года назад
🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@አታላነኝየአባቴልጅየወንድ
አወ በእውነት ደስ ሲል እየሩሴ 😍
@ኤማንዳቲናYouTube-s5y
@ኤማንዳቲናYouTube-s5y 3 года назад
ወይ ልጆች ደስስስ ሲሉ ልጅ የሚጠላ አይጠፋም ይሆናል እኮ 🤔🤔🤔🤔 ልጆችይ ❤️❤️❤️❤️ እኔ በጣም ነው የምወደው ልጅ 🤗🤗🤗🤗🤗
@nefisa3053
@nefisa3053 3 года назад
እየናፈቁኝ እሔ ፕሮግራም ሣይ ፍላጎቴ በጣም ይጨምራል ከሥደት ተመልሼ የምወልድ አይመሥለኝምሁሉም ነገር ይጨልሙበኛል
@ኤማንዳቲናYouTube-s5y
@ኤማንዳቲናYouTube-s5y 3 года назад
@@nefisa3053 አይዞሽ ፈጣሪ አያልቅበትም እኔም እንዳንቺ ነኝ 👍🙏🙏🙏
@rydy9731
@rydy9731 3 года назад
እኔ እራሱ በጣም ነው ነው እምወደው ግን መውለድ እቢ አለኚ
@ኤማንዳቲናYouTube-s5y
@ኤማንዳቲናYouTube-s5y 3 года назад
@@rydy9731 እግዚአብሔርሽን ተማፀኚ እህቴ አይዞሽ ከልብ ከለመኑት እቢ አይልም 🙏🙏🙏🙏
@neimaahmedin4180
@neimaahmedin4180 3 года назад
@@rydy9731 አላህ ይስጥሽ
@እናቴሒወቴ-ጠ3ፀ
@እናቴሒወቴ-ጠ3ፀ 3 года назад
የልጆቹ አፍ ሲጣፍጥ ማር ነው እድግ በሉ ልጆችየ። ደሞ በሳቅ ፍር ፍር አደረጋችሁን ሃሃሃሃሃሃ ድክም።
@ኩሩኢትዮጵያዊ-ኰ5መ
@ኩሩኢትዮጵያዊ-ኰ5መ 3 года назад
እንደ ህፃን እኮ ንፁህ ልብ የለም 😍
@hdhhdh1811
@hdhhdh1811 3 года назад
በጣም
@abaynishabaynish9087
@abaynishabaynish9087 3 года назад
eunt new
@mloveyou7466
@mloveyou7466 3 года назад
ትክክል
@mohammedjaffer6521
@mohammedjaffer6521 3 года назад
K ya really
@senetsenet332
@senetsenet332 3 года назад
@@abaynishabaynish9087 l
@እፁብድንቅየማርያምልጅ
ኬክና ቦቦ😂😂😂😂😂ጣፋጮች ኡፍ የናንተ የፃናቶች አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን😂😂😂😂❤🙏🇪🇹
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 года назад
አፀብ ደንቅ ደምሪኝ
@የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ
እፁብድንቅ አሜን ማር ደምሪኝ
@mdmohannad9769
@mdmohannad9769 3 года назад
👍👍👍👍🇪🇹😍❤🇪🇹🙏
@አቢቲነኝስደተኛዋ
@አቢቲነኝስደተኛዋ 3 года назад
እዉይ ልጂነትኮ ደስስስስስ ሲል ነፃ ሰዉ ደሞ ሲያማምሩ አላህ ያሳድጋችሁ
@Aነኝህልመኘዋ
@Aነኝህልመኘዋ 3 года назад
እንደኔ እሼን የምትወዱ እሼን ያላችሁ እስቲ እንያችሁ 👍👍👍👍
@qatar3046
@qatar3046 3 года назад
አሠላምአለይኩም
@Aነኝህልመኘዋ
@Aነኝህልመኘዋ 3 года назад
@@qatar3046 ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@mohammedjaffer6521
@mohammedjaffer6521 3 года назад
Ere comment
@እማዬእወድሽአለሁ
@እማዬእወድሽአለሁ 3 года назад
አገር ገብቶ ልጅ መዉለድ ያማረዉ ቤተሰብ ዘመድ የናፈቀዉ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍👍 የኔ ማሮችች አላህ ያሳድጋችሁ 💟💟💟💟❤💟💟💟❤❤
@cvf5013
@cvf5013 3 года назад
እኔ
@ፍቅርኢየሱስነው-ሸ3ገ
@@cvf5013 zsh65
@r6168
@r6168 2 года назад
እዛም ያሉት በዝተዋል 😂ወልዶ ለስዴት
@አልሀምዱሊላአለኩሌሀ-ኀ7ጀ
ለጅ ወልዶ ማሳደግ ነበር ወግ ማረጉ የኛ ነገር ወልዶ መሠደድ ወልዶ መላክ ወልዶ መሠደድ በጣም ከባድ ነው የደረሰበት ብቻ ነው እሚረዳው
@aschalewniguseroba3726
@aschalewniguseroba3726 3 года назад
ህፃናት ደስ ይላሉ ልባችን እንደ እነዚ ህፃናት ንፁህ ይሁን እሼ አሪፍ ነው ወደፊት ትልቅ የህፃናት Show እንደምትጀምር እና ለየት ያለ እስቱድዮ እንደምትገነባ ተስፋ አለኝ Stay blessed brother
@abdshukurmudasir2543
@abdshukurmudasir2543 2 года назад
set nash wandnaw malat lmin asfalga @
@Binyam2019
@Binyam2019 3 года назад
የንፁህ ህሊናና የእውነተኛ ደስታ ምስጢር ልጆች ናቸው እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ
@weyni7527
@weyni7527 3 года назад
የተዋዶ ልጆች በመቤቴ ስም ደንሩኝ
@saadsaad118
@saadsaad118 3 года назад
Yene mar afachew sitaft demo egzabhern kegna belay yawkutal tselot sibal yamatbalu edegu 😘😘
@የሸገሯልዕልትኢትዮጵያዊት
የኔ ፍቅር አፏ ሺጣፍጥ ማርርር 😁 በጣም የሚገርመኝ እሼ ልጆች ስለ ፀሎትና ስለ እግዚአብሄር ሲጠየቁ አይረሱም የምር በጣም ነው የሚያስደንቁኝ እግዚአብሄር በፍቅርና በፀጋው ያሳድጋቸው😘😘
@ቢንትሁሴንወሎየዋ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ 3 года назад
እኔ የኢትዬ ልጆች ደስ ይሉኛል ማሻ አላህ እድግ በሉ በመልካም አስተዳደግ ያደገ ልጂ የሀገር ብርሀን ነው! የአረብ ልጆች ባላያቸው ነፍሴ ነው! አላህ ለሀገራችን ሰላምን ይስጥልን
@elsaabera3837
@elsaabera3837 3 года назад
Bexam ye areb liji inde ine yamarerew lij ayimesilugnim
@miftahMekonen
@miftahMekonen 3 года назад
አሚን በቅንነት ደምሩኛ እህቶቸ
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 года назад
እንደማመር
@ሩሀማነኝየድንግልማርያምል
ዉይ የአረብ ልጅ እብድ ነው ሚያረገው ጭቅለት ያዞረል
@radi5772
@radi5772 2 года назад
Welahi ene rasu yareb lij balay weste nw
@blenyilma8070
@blenyilma8070 3 года назад
መዝሙር ዘምሪ ሲላት ዳስ አስነካቹ የኔ ጣፍጭ😁😁😁😃
@ነፍጠኛዋነኝያባቴልጅ
😂😂😂😂😂😂
@birhanmidea9158
@birhanmidea9158 3 года назад
@@ነፍጠኛዋነኝያባቴልጅ 😭😭😭
@sarasara-zx3gn
@sarasara-zx3gn 3 года назад
ክክክክክክ
@hirutwedajo8944
@hirutwedajo8944 3 года назад
ልጆች የኔ ጣፋጭ ልጆች የኔ ደሰታዎች ልጆች ተጫዋቾች ልጆች የፍቅር ውጤቶች ናቸው እድግ በልልኝ ❤️
@ቃልነኝስደተኛዋ
@ቃልነኝስደተኛዋ 3 года назад
ደብሮኛል የመዳምስራእደኔምርርያለዉ የስደትኑሮበጥቅሉያስጠላዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😣😢😢😣😣😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@aminanuredine4278
@aminanuredine4278 3 года назад
አይዞሽ እህቴ ጠንክሪ እንሻ አላህ ባገራችን አርፈን ምንበላዉን። እንጀራ ይሰጠናል❤
@kalikdankalikdan5645
@kalikdankalikdan5645 3 года назад
አይዞሽ እህት
@beranashebaya2073
@beranashebaya2073 3 года назад
Ayizoshi😪😪😪😥😥😥😥
@habeshawitnegn4505
@habeshawitnegn4505 3 года назад
የድንግል ልጅ በጥበብ ያሳድጋችው😍
@ወሎየዋአማራ
@ወሎየዋአማራ 3 года назад
እሸ ሁልጊዜ ህፃናትን ብታቀርብልን ደስታየ ነው ከድብርቴ ነው እምወጣው እነሱን ስሰማ ሳቄን ይመልሱልኛል በተለይ ከሁለት እስከ አምስት አመት ያሉት
@mimieska2802
@mimieska2802 3 года назад
ውይ እሼ ሰላምህ ብዝት ይበልልህ እስከ ጎደኞችህ ሀገር ወዳዶቹ ኑሩልን እንደእናንተ አይነቱን ያብዛልን እድግ በሉ ቆንጆዎቹ 💚💛❤️ 💚💛❤️ 💚💛❤️
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
ሰው ሁሉ ከልጆች ጋር ስውል እራሱን እደልጅ ያስባል ልጆች እኮ ፍቅር ናቸው
@ሜሪየተዋህዶልጅ-ጘ9አ
በጣም
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 3 года назад
አሼ ታድለሕ ከልጅ ማሳለፍሕ በጣም አውቀሕበታል ደስ ሲል ከልጅ መዋል እድሜና ጤና ይስጥሕ ጥሩ ስራ ነው ያንተ ሾው በጣም ያስደስታል አንተም ከነሱ ጋር በመዋልክ ደስተኛና እድሜሕም ያራዝምልሐል ሑሌም ስለምትደስት በልጆች
@harfegalraya8455
@harfegalraya8455 3 года назад
ውይ ደስ ስሉ ልጆች ፈጣሪ ያሳድጋችሁ የኔ ማሮች❤❤❤ እሼየ በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን🙏❤
@Selam-be9nk
@Selam-be9nk 3 года назад
Setameru egizabher yasdegchu weye des yemetelu lijoche ba ewunet amlka yebarkachu 😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤👈Eshetu enamesegenale selama bezet yebale
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ሸ6ዠ
እፋ እንዴት ደስ ይላሉ ፈጣሪ ያሳድጋቹ ለህፃናት ጋር መዋል እድሜ ይጨምራል ካለምንም አሳብ ከነሱ ጋር መዝናናት
@awassaethiopianbeauty2130
@awassaethiopianbeauty2130 3 года назад
You are so beautiful person God bless you brother 💚💛❤ true blue Ethiopian Love watching good job.
@ahlammohammed4902
@ahlammohammed4902 3 года назад
ህፃናት ጋ መዋል መታደል ነዉ ልባቸዉ ንፁህ ነዉ ቂም የለ ንፁህ ናቸዉ💓💓💓💓💓
@seadatube-cf1no
@seadatube-cf1no 3 года назад
የኔ ማር የአላህ ልጅ ስጠኝ የረብ ሁላችንም ልጅች ይስጠን
@selama716
@selama716 3 года назад
ኡፍፍፍ ሲጣፍጡ ቆንጆ ፕሮግራም ነው እሼ ይቀጥልልን😍❤😍
@alemgirma5530
@alemgirma5530 3 года назад
ምን አለ ልጅነት ተመልሶ ቢመጣ ንጹህ ጭንቅላት ከምንም የፀዳ ደስ ሲሉ እግዚአብሔር ያሳድጋችኩ ኡፍፍፍፍ
@rewdatube7270
@rewdatube7270 3 года назад
ወዴ ሰብ አድርጊኝ በቅንነት
@cvf5013
@cvf5013 3 года назад
በጣም
@sinkineshdemessie9862
@sinkineshdemessie9862 3 года назад
ይችን በጣም ነው ምወዳት በናትህ ስጦታ ልላክላት
@frwrwe3792
@frwrwe3792 3 года назад
አቤት ደስ ሲለኝ ይህፕሮግራም ሰላማችሁ ይብዛልን
@ezranati822
@ezranati822 3 года назад
I love you eshe
@genberegeleta2661
@genberegeleta2661 3 года назад
Eshetu you doing really amazing job with children. I loved the way you treat them which is like adult and not over praised. psychologically it will make them attention seekers and egoistic if they're overly praised. So thank you. They're lucky growing in Dr Abiy's Ethiopia. Blessings ❤️ to all the children and their families.
@Tabezu
@Tabezu 3 года назад
እንዲህ ሳቅ በሳቅ አርጉልኝ ደስ ሲሉ ጸሎት ና ዘፈኑ ግራ የተጋባን ሆነናል ትልቁም ትንሹም ግራ ተጋባ ተዋት እሼ በአሁን ግዜ ሁሉም የራሱን ነው የሚያወራው
@sa3adasa3ada45
@sa3adasa3ada45 3 года назад
ወይኔ ልጆች እኮ ብርሀንናቸው🐈🐈👍👍🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹
@beranashebaya2073
@beranashebaya2073 3 года назад
😍😘😘😘
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 года назад
@@beranashebaya2073 ደምሪኝ
@አብይውስጤነውለእናቴስልኖ
ፀሎት ፀልይ ሲላት የሕብይር ቤረስቦች ጭፍራ ፀሎት መሆኑ ነው 😁😁🤣🤣የኔ ጣፋጭ አላህ ያሳድግሽ ሁላቹንም አላህ ያሳድጋቹ ለቁም ነገር ያብቃቹ የኔ ጣፋጮች❤❤😘😘😘😘😘
@የቅድስትአርሴማፍቅርልዩነ
እህት ተሳስተሻል ፀልይ ሲላት በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን ።አለች ዘመሪልን ሁሉም ስው እየጠበቀሽ ነው ሲላት ደግሞ ጨፈረች ይህ ነው።
@buzaylove4748
@buzaylove4748 3 года назад
ከመሳቅሽ በፊት በመጀሙሪ አዳምጪ
@የቤትህቅናትአቃጠለኝሙክራ
ደስ ሲሉ እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ
@sarahernandez921
@sarahernandez921 2 года назад
I love this show.
@እመብርሀንአንችውጠብቂንእ
ስወደው ይሄን ፕሮግራም ❤❤❤🥰🥰🥰🥰
@meseretdibisa5311
@meseretdibisa5311 3 года назад
እንደልጅ ምን ደስ የሚል ነገር አለ ❤️❤️❤️❤️
@mohammedjaffer6521
@mohammedjaffer6521 3 года назад
Ya its like ur friend and child
@kayriyahabesisa5608
@kayriyahabesisa5608 2 года назад
ወላህ ዮስትናን ስንቴ መለልሼ እንደየዋት 😌😌😌😌😍😍😘😘😘
@ማኪየአቡሀይደርአድናቂነኝ
እሼዬ ምርጥ ሰው
@shamsmohammedshamsmohammed6174
@shamsmohammedshamsmohammed6174 3 года назад
Uuuuuuuupha gudadhu damaa koo♥️♥️
@birukefenie9423
@birukefenie9423 3 года назад
ድንቅ ልጅ እደግ ተመንደግ፤እናመሰግናለን ዶንኪ ትዩብ፡፡
@zenbworkbekele4448
@zenbworkbekele4448 2 года назад
Wow konjo nw egzhbher kenat gaer nw
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
እሼ እዴት እደምወድህ እኮ በቃ አተ ትለያለክ እሼ ሰላምክ ይብዛልኝ አላህ ከክፉ ይጠብቅህ የኔ ጣፋጮች ስማቸው እዴት ደስ ይላል አላህ ያሳድጋቹ
@sifansifan937
@sifansifan937 3 года назад
Uffff afe yikoret😂😂😂😂 des sitilu moroche💋💋💋🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@leyaleya4383
@leyaleya4383 3 года назад
ስታምሩ ፈጣሪ አምላክ ይባርካችሁ መልካሙን ቀን ያምጣላችሁ
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ዠ7የ
ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው እድግ በሉ እሼ በርታ
@bezaaberea9575
@bezaaberea9575 3 года назад
ወይኔ በሳቅ ገደላቹኝ 😂😂😂😂😂😂😂
@ወለተሚካኤልነኝ-ጠ4ዐ
ቆንጆ ልጅ እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ቤተሰቦቻችሁ የስማችሁን ትርጉም ቢያስተምሩን ጥሩ ነው
@selemonselemon928
@selemonselemon928 3 года назад
ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ይሁን 🙏
@hdhhdh1811
@hdhhdh1811 3 года назад
አሚን
@እዛውዋርካውስርነኝ
ከልጆቹ ይበልጥ አንተም ታስቀናለህኮ እሼ ስወድህ😘👈
@tsehay8941
@tsehay8941 3 года назад
ኡፍፍፍ እንደ ልጅ ግን ሁሉን የሚያስረሳ ምን አለ በሳቅ እኮ ትንፋሼ አጠረ ♥️😂😂😂😂♥️♥️♥️
@tayitutube6246
@tayitutube6246 3 года назад
Wow 💕💓 than you 😂😂😂 brother
@ፎዚየሀይቋ
@ፎዚየሀይቋ 3 года назад
የ3አመትከ3ወሯልጅ ስታስቅ ውይ የኔ የቆንጆ
@zenbworkbekele4448
@zenbworkbekele4448 3 года назад
Wry yeny konjo egzhber yebaerks
@eyerusalemayalew8111
@eyerusalemayalew8111 3 года назад
Fetare yebarekachu
@kalkidanwondmagnge2443
@kalkidanwondmagnge2443 3 года назад
እውነት ድንቅ ልጆች እግዚአብሔር ያሳድጋቹ😘
@hhxhdhhdhucuhchchf3860
@hhxhdhhdhucuhchchf3860 3 года назад
የወሥቲና ሀሀሀሀሀሀ የኔ አደበተ ጣፋጭ ሠረሀን አሣቅሽኝ
@zenbworkbekele4448
@zenbworkbekele4448 3 года назад
Yeny konjoh lejoh
@beranashebaya2073
@beranashebaya2073 3 года назад
😍😍😍😘😘
@heaventeshal1062
@heaventeshal1062 3 года назад
ኡፍ ህፃንነት ❤❤❤❤❤😘😘😘😘
@EmuArfat
@EmuArfat 3 года назад
የኔ ውድ 😍 እንደ እኔ ድመት 🐈🐈🐱🐱 አፍቃሪ አገኘች
@AloAlo-pj3vt
@AloAlo-pj3vt 3 года назад
ክክክክ
@Alem9287
@Alem9287 3 года назад
ልጆች የእግዚአብሔር ድንቅ ስጦታዎች ናቸው
@mahlettekeste3390
@mahlettekeste3390 3 года назад
yene wedeeeeeeeeee tadelaaa
@destakeremela3591
@destakeremela3591 3 года назад
ወይኔ ህፃናትን በጣም ነው የምወዳቸው እያየኋቸ እባየ ይፈሳል❤ እደጉ በሞገስ
@hayatmohammedmohammed631
@hayatmohammedmohammed631 3 года назад
የኔ ጣፍጭ
@Semiraasmara
@Semiraasmara 3 года назад
እግዚአብሔር ያሳድጋቹ ደስ ሲሉ
@የማርያምልጅቤዛማርያም
እፉ እንዴት ደስ ሲል እፉ በጣም አዝናኝ ፕሮግራም ነው እሼ እናመሰግናለን
@kiduseteshome830
@kiduseteshome830 3 года назад
wow,keep it up bro your programess are totaly nice this is what responsible citizen do
@emameydesalegn5478
@emameydesalegn5478 2 года назад
ስማቸው ደስ ሲል አርሴማ ድምያና ዮስቲና እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ተግባራችሁ እንደ ስማችሁ ይሁንላችሁ ❤❤❤
@friemsfen4545
@friemsfen4545 3 года назад
ልጆችዬ እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ 😍😘😂
@helentamru8768
@helentamru8768 3 года назад
እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ 👏👏👏👏👏
@GalaxyJ-mn7qr
@GalaxyJ-mn7qr 3 года назад
ወይ ደሥ ሢሉ እግዚአብሔር በጥበቡና በሞገሡ ያሣድጋቸው
@zenbworkbekele4448
@zenbworkbekele4448 3 года назад
Wow konjo
@haregaman2129
@haregaman2129 3 года назад
ውይ ቀኔን አሳመሩልኝ በሳቅ አፋቸው አይጠገብም ❤️❤️❤️
@eyerumoges7860
@eyerumoges7860 3 года назад
Wow God bless our kids😍🙏
@adanechworku3464
@adanechworku3464 3 года назад
ወይኔ እንዴት ደስ እደሚሉ በሳቅ ሞትሁ እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ😄😄😄😄😄😄😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@helenhalen6926
@helenhalen6926 3 года назад
ውይ ደስ ሲሉ ልጆ እሸቱዬ ልጆ ማጫወት በጣም በጣም ጎበዝ ነህ
@Hነኚገጠሬዋየመዳምቅመ-x6s
እዉነትም ድቀ ልጆች የኔቅመም እድግበሉ 😘😘😘😘😍😍
@ttate8973
@ttate8973 3 года назад
Fatar yasadigachu tafache yehonachu ❤️❤️❤️❤️
@rewdatube7270
@rewdatube7270 3 года назад
wed demiregn
@zenbworkbekele4448
@zenbworkbekele4448 2 года назад
Wey konjo wow
@1hagerachin
@1hagerachin 3 года назад
Eshetu, I really appreciate what you do. Working on kids is the best you can do for the country. We need to raise the next generation to be nationalist and do not worship the western world
@zenash4659
@zenash4659 3 года назад
ሰማእቷ ታሳድጋቹ👏👏👏😍😍😍
@weyni7527
@weyni7527 3 года назад
ደንሩኝ የተዋህዶ ልጆች በመቤቴ ስም
@zenash4659
@zenash4659 3 года назад
እሺ እማዬ እኔንም🥰
@amyam2368
@amyam2368 2 года назад
ፈጣሪ ያሳድጋችሁ
@ezanamamo2683
@ezanamamo2683 3 года назад
እግዚአብሔር ይጠብቃቹ የኔ ውዶች
@almazmongusu6231
@almazmongusu6231 2 года назад
So neic Schild 💙👍
@netsanetnetanet1233
@netsanetnetanet1233 3 года назад
ደስ ስትል ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹💛💜💕💕💜💛💛🇪🇹❤❤
@abebatewolde9201
@abebatewolde9201 3 года назад
አሼ አር እባክህ አግባና ውለድ ልጅ በልጅንት ደስ ይላል አንተ ደግሞ ልጅ የምትወድ ትምስላለህ
@nismasaker5567
@nismasaker5567 3 года назад
❤❤❤❤❤❤
@abaynishabaynish9087
@abaynishabaynish9087 3 года назад
betam des ylal
@አፀደማርያም-መ2ለ
@አፀደማርያም-መ2ለ 3 года назад
እግዚኣብሄር ይባርካቻሁ ያሳድጋችሁ እነ እሽየ በርቱልን
@mekememe4784
@mekememe4784 2 года назад
ወይ እሸቱ መታደልነው አልጅጋር ፍቅር ዋይ ህፃናትን ማሥደሰት
@salambisk8471
@salambisk8471 3 года назад
Ishee tinish vidio yirezemelen selxegebachawu newu malqewuuu indet dess indemiluu❤❤❤❤
Далее
AWAKENED THE UNKNOWN
00:17
Просмотров 2,3 млн
የሶስቱ ድቅ ድቅ ችሎታ
11:03
Просмотров 1,2 тыс.