Тёмный

Anchor በርካታ አከባቢዎች በፋኖ ቁጥጥር ስር ገቡ፥ አብያተ ክርስቲያናት በምዕመናን ድርቅ ተመቱ፥ የኦሮሚያ ብልጽግናና አዲስ አበባ፥ የአፍሪካው ቀንድ ቀውስ 

Anchor Media
Подписаться 278 тыс.
Просмотров 69 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @mesaymekonnen5
Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Опубликовано:

 

25 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 228   
@mesaymekonnen5
@mesaymekonnen5 13 часов назад
የደሬ ቲዩብ አዲስ ቻናልን ይቀላቀሉ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-IAEuscdZRL8.html
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 19 часов назад
ይህንን ፋሸሸት ጭራቅ አውሬ አብይ አህመድ እግዚአብሔር አምላክ እድሜውን ያሳጥርልን
@brhantsfaw9853
@brhantsfaw9853 14 часов назад
አሜን አሜን አሜን ስለኔ ነዉ
@ኢትዮጲያሀገሬ-ጘ9ሠ
@ኢትዮጲያሀገሬ-ጘ9ሠ 17 часов назад
🟢🟡🔴ዘውዱ የሚገርም ወኔ እና ቁጭት ነው የሚታይብህ 👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼 ደስ ይላል
@skyhighalexander8516
@skyhighalexander8516 20 часов назад
የኦሮሙማ መንጋዎች አያቶቻቸው በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ የፈፀሙትን ግፍ ሁሉ ይቅር ብለን አብረን ለመኖር ብንሞክርም ስልጣን ላይ ብናወጣቸውም like father like son ሆነና ልጆቻቸውም ያንኑ በ16ተኛው ክፍለ ዘመን የተፈፀመውን ግፍ በገሃድ በህዝብ ላይ እየደገሙት ይገኛሉ:: እህል ከማቃጠል እንስሳትን ከመረሸን ህፃናት ሽማግሌ አዛውንት ወይም ሴት ሳይሉ ያገኙትን ሁሉ ያለ ምንም ምክንያት ከማረድ የባሰ ግፈኝነትና አረመኔነት ምን አለ? ሆኖም ይህ የአማራ ብቻ ትግል ከመሆን ማለፍና ሁሉንም ኢትዮጵያዊ ያካተተ እንዲሆን በአራቱም ማእዘን ያሉ ኢትዮጵያውያን ሁሉ ሆ ብለው በአንድ ድምፅ ሊነሱ ይገባል:: ሰው ሁሉ ዝም ብሎ መገደልና ቤትና ንብረቱ በላዩ ላይ መናድ እንዴት አይከነክነውም? ከዚህ በላይ ሞት አለ እንዴ? ለዛውም በቁም መሞት::
@kebronakililu9613
@kebronakililu9613 10 часов назад
እስይ እስይ !!!! ደግ አደርገ ዶ/ር አብይ ፣የውንድ ወንድ ነው ፥ ኢኮኖሙ ዕድገት!!!!ኮሪደር ልማት ወዘተ ሽዋ፤ጎጃም፤ጎንዱር ፤ቤተ አማራ ያልቻለውን ደቡብና ምሥራቁን ተወው ወሬ ምንም አይጠቅምም እዚህ ደረስ አዚያ ደረስ ፥የትም እይደርስም ካለ ዶ/ር አብይ አይደለም ሽዋ፤አዲስ አበባ ባጠቃላይ ኢትዮጵያ ሕዝብ ሀሞት የለውም ፤ወኔውን ሽንቶታል የዶ/ር አብይ ወታደር አደለም ምንም የመሆን ብቃት የለውም!!!! ህግ ፤ስብዓዊ መብት ፤አሜሪካ፤ቱርክ ወዘተ ምክንያት አይደሉም መጨረሻው መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ለዶ/አብይ መገዛትና እጅ ምስጠት ነው ይህን ስናገር ልትጠሉኝ ትችላላችህ እውነታው የምናየው ነው!!! ከኔ ጀምሮ ምንም አይስማችሁም ዶ/ር አብይ ወንጀል እየፈፀመ አይደለም ህዝብ ፤ስው ውዶ ፈቅዶ እስይ ይሁን እያለ ነው ፤ እናንተ ትላላችህ እንጂ ምንም ይሚፈጠር ነገር የለም ሰላም ነው ብልፅግና እስይ !!!!! አበሳ!!!!!
@beletedebre2369
@beletedebre2369 7 часов назад
Sure
@AyechelumWoreku
@AyechelumWoreku 19 часов назад
የወያኔ ጉዳይ ሁለቱም ከዝንጀሮ ቆጆ እደመምረጥ ነው ።ደብረፂዮንም ሆነ ጌታቸው ሁለቱም ወያኔዎች የአብይ የኦነግ ሰው በላ አፍራሽ ብልፅግና ጭምር ፀረ ኢትዮጵያ ናቸው
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 19 часов назад
ድል ለአሳረኛው ፋኖ 👏👏👏 አይ የአብይ አራዊት ሰራዊት በፕሌን ሄዶ እንዴት ብሎ የአማራ ክፍለሀገር ተራሮችን ሊወጣ ሊወርደው ነው ??? ያው ተዝረክርኮ ተማርኮ ተገድጄ ነው ለማለትነው እንጂ ህዝብን ታግሎ ያሸነፈ የለም !!!!!!!!
@asnakechasress9088
@asnakechasress9088 18 часов назад
የአዲስ አበባ ህዝብ ከዚህ በላይ መታገስ የለበትም
@dollarbanana5843
@dollarbanana5843 20 часов назад
አዲስ አበባ ነዊሪዎችም ዝምታቸው ሰብረው መነሳት አለባቸው
@Awake.726
@Awake.726 18 часов назад
እነሱ በቁማቸው ሞተዋል! ገና ነገ እሬቻን ወጥተው ያከብራሉ!! ውስጥ ለውስጥ እንደመደራጀት አራጃቸውን እየለመኑ ነው!
@hellokids6335
@hellokids6335 17 часов назад
we are dead!!
@Abel-p9z
@Abel-p9z 15 часов назад
Bamin titik
@tgabay6007
@tgabay6007 19 часов назад
እስኪ የተከላቸው ችግኞች ሲዋጉለት እናያለን! መድሀኒአለም አብይን ድፍት ያርግልን🙏
@IyovEshete-gg1nb
@IyovEshete-gg1nb 19 часов назад
ችግኞች ኪኪኪኪኪኪኪ.....
@AbiyAhemdundected
@AbiyAhemdundected 18 часов назад
አሜን
@Alex-zv1ly
@Alex-zv1ly 18 часов назад
ፋኖ ይደፋዋል
@meskineway4162
@meskineway4162 18 часов назад
እውነት ነው
@belayneshkegnekegne
@belayneshkegnekegne 18 часов назад
ለኢሬቻ ገዴታ ህዝቡ ማዋጣተ የለበተም የተኛወም ባህል የማዋጣተ ገዴታየለበተም
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 19 часов назад
VICTORY To The AMAHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 17 часов назад
አቤቱ አምላካችን ሆይ ፈጥረህ አትጣለን🙏🏽
@AyechelumWoreku
@AyechelumWoreku 19 часов назад
በርቱልን እናመሰግናለን መሳይ እና ዘውዱ በእናተው እነተፍሳ ። ድል ለአማራ ፋኖ
@godgotthis5345
@godgotthis5345 20 часов назад
እግዚአብሔር አምላክ የአማራን ሕዝብ መከራና ስቃይ በቃ! ይበል! ድል ለአማራ ሕዝብ!
@AyechelumWoreku
@AyechelumWoreku 19 часов назад
ለአብይ አህመድ ችግኝና የኮሪደር ልማት እንጂ ኣንደድም ኢትዮጵያዊ ለሱ የሚዋጋለት ዜጋ የለም።
@yetinayeteshete5220
@yetinayeteshete5220 14 часов назад
አቡነ አብርሃምና የኒወርኩ ጳጳስ አንድ ላይ ሆነው ነው ያንን ሱናሚ የሆነ ተቃውሞ በረዶ ጨምረውበት ሃይማኖቱን በአብይ ጫማ ስር ጥለውታል ሌሎቹም ጳጳሳት የጥቅም ተገዢ ሆነው ሃይማኖትን አበላሽተውታል
@Tigist-ji5nu
@Tigist-ji5nu 18 часов назад
መስቀላችን እንዲህ በሰው ሀገር ደምቆ ሲከበር በሀገራችን አርቻን ለማድመቅ መስቀላችንን ለማኮሰስ ፅንፈኛና መንጋ ጋጋሎሎችች አየሰሩ ነው ግን አይሳካም አርቻ የሰይጣን አምልኮ ነው መስቀላችን ደግሞ የተቀደሰ ነው ስለዚህ መስቀላችን ከከፍ ይላል አይኮስስም የግዜ ገዳይ ነው ድል ለፋፋፋኖኖ
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 18 часов назад
እሪቻን በጣም የሚያከብሩበትን ምክኒያት ሽመልስ ተናግሯል በአዲስ አበባ ላይ ሰብረናቸው እርሱን እናከብራለን ሲል እርሱንም ጨምሮ ነው የሚያከብሩት የእሪቻ መንፈስ የሰውም የእንሰሳም ደም ነው የሚቀበላቸው ስለዚህ ይህን መንፈስ የሚያፈርሰው የእግዚአብሔር መንፈስ ስለሆነ ህዝበ ክርስቲያን በንስሀና በጸሎት በአምላካችን ፊት እን ውድቅ ሀያል ጌታ ይጥልልናል።
@TeferaBelachew-v2q
@TeferaBelachew-v2q 19 часов назад
መሣይ ዘዉዱ ጥሩ ገልፆታል እህል ማቃጠል እርሻ አለማሳረስ ገበያ አለማስቆም ያልተሞከረ ነገር ስለ ሌለ መንም ማድረግ ሰላልቻሉ ህዝብ ብዙ ፈተና ስላለፈ ግፋ ማለት ብቻ እንጂ ተስፋ አስቆራጭ መአት ማዉራት የለብንም ።
@Alex-zv1ly
@Alex-zv1ly 17 часов назад
ጀነራል አበባው ህዝብሕን አታስጨፍጭፍ! shame on you! የአህዴድ አባላት ወያኔን ለመጣል ቄሮን በህቡዕ ሢያግዙ ነበር::: እናንተስ?
@biniameshete9293
@biniameshete9293 16 часов назад
We are 100% sure about Fano victory and already established a committee of Ethiopian engineers to discuss and to make a plan how to transform the so called yechaka palace to a museum for all ethiopian victims of pp and tplf.
@TirsitGetachew-l2k
@TirsitGetachew-l2k 14 часов назад
Yes 👍
@eliasdesta52
@eliasdesta52 19 часов назад
If Fano takes action on four or five corners of the Abiy's military establishment, the government would likely be forced to get out of the Amhara region!
@samkuk420
@samkuk420 15 часов назад
ምስ ወለላው ለወጣቾች ጥሪ አድርግ በመላው አለም አዲስ አበባ ተነስ
@TirsitGetachew-l2k
@TirsitGetachew-l2k 14 часов назад
"Standup Addis Ababa"
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 15 часов назад
አዲስ አበቤ ማን መቶ ነፃ ሊያወጣህ ነዉ የምትፈልገዉ 😡ነፃነት በነፃ አይገኝም ቤቴ ፈረሰ ንሮ ተወደደ እያልክ ማልቀስ አቁም 😡
@addistadele6187
@addistadele6187 18 часов назад
መሣይ አዳመት ሙሉ እኮ አማራን ተሕርት ቤት ሠብሎን ቤቱን ሣቃጥሎት ነው የከረሙት እግዝሐብሔር ከአማራ ጋር ነው አማራ ፋኖ እውነት ይዟ ስለተነሣ እግዝሐብሔር ይረዳዋል
@demelashwoldegiorgis5663
@demelashwoldegiorgis5663 20 часов назад
Like adergu
@chiebelew8615
@chiebelew8615 20 часов назад
We want to know what Fano wants to do after victory now. Not after. It’s very shameful for the Amhara elites not to have a complete plan by now. Too much talk
@Alex-zv1ly
@Alex-zv1ly 18 часов назад
freedom, democracy, development, equality, and peace
@movielover6749
@movielover6749 17 часов назад
It is too dificult for you to understand...and to comprhend...Fano surprize the whole world...
@Altaye61388
@Altaye61388 19 часов назад
ይሄ የብልጽግና መንግሥት በኢትዮጵያ ሕዝብ ሃብት የቀጠራቸው ከ30 ሺህ በላይ እበላባዮች ናቸው report እያደርጉ የሚያዘጉት: እነዚህም በቀጥታ ከዓብይ አስተዳደር በሚሰጣቸው መመሪያ መሠረት እንዲዘጉ የሚደሩጉት ሁሉንም ቻነል በአንድ ጊዜ report. ያደርጋሉ ማለት ነው
@Tigist-ji5nu
@Tigist-ji5nu 18 часов назад
ትግሉ ከመቼውም የበለጠ ህዝባዊ መሆን አለበት ቤቱ ባለው ነገር የበሻሻውን አህዮች መደቆስ በበርበሬ ቤት ውስጥ ባለነገር ታገል በክልልህ ጋጋላላ ገብቶ አንድ ሰው መሞት የለበትም ጋጋላላ ወለጋ የጨፈጨፈው ይበቃል ወገኔ ተደራጅ ከፋኖ ጎን ሁን ይሄን አማራ ጠል መንጋ ጋጋላላ በቀየህ የመጣውን ዱቄት አድርገው ድድልል ለፋፋኖኖ
@robieri8415
@robieri8415 19 часов назад
Dear anchor media your guest has rich information but poor sound system.
@chalachewmelaku4547
@chalachewmelaku4547 13 часов назад
ህዝቡ ለፋኖወች ቅድሚያ ማሳቅ አለበት በደፈጣ እዲመቱት ለፋኖወች ማሳቅ አለበት ህዝቡ ትብብሩን ማሳየት አለበት የደፈጣ ውጊያ ነው ሚዋጣው ለፋኖ።
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 15 часов назад
አዲስ አበቤ ባርነት ወይስ ነፃነት ምርጫዉ በጃቹ ነዉ ማልቀስ አቁም ነፃነት በነፃ አይገኝም 💪💪💪
@asmara3973
@asmara3973 13 часов назад
መሳይ ማንም ምሥለኔ ያልሁነ አማራ ማወቅ ያለበት የአማራ ህዝብ ጠላት ዋናው ብአዴን የአማራ ጀረናሉች ናቸው አብይ ሁነ የኦሮም ባለሥልጣን ይታወቃል አማራን ለማጥፋት እደተነሱ ከድሮም የአማራ ህዝብ ጠካት ናቸው ዋና ነገር የአማራ ህዝብ ማወቅ ያለበት የአማራው ግድም ምሥለኔ ነው አማራን እያዋረደ ያለው።
@טטכ.ה
@טטכ.ה 20 часов назад
ወንደሞቼ ፉኖ የራሱን ትግል እያጧ ጠፉው ቀጠሎ አል ለምድነው ዲያሰኮራ የተኛው የአማራ ህዘብ በገዛ አገሩ በአገሩ ሠራዊት እንደጠለት በዓለም ላይ አለ በተበለ አውዳሚ መሳሪ ሲያል ቢሰሙነም በአይሰሙነም ለዓለም ህዘብ ማሰመት ያቆምነበት ምክንት እልቂቱን መደገፍ ነው ዝምታው በጣም የአሳዝና ከአንስተኞቹ ከህዋት ዲያስኮራ አንሰን መገኘት አችን ውቤ ነኝ መሳይ ከእስራኤል
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 15 часов назад
አማራ አንድ ከሆንን አንወድቅም አንድ እንሁን 💚💛❤️ 💪💪💪 ድል ለፋኖ 💪💪💪
@Biniyam-y5e
@Biniyam-y5e 17 часов назад
በትግራይ ጦርነት ጊዜ ጦርነቱ መቁም አለበት ብለው በየሳምንቱ ሲሰበሰቡ የነበሩት የምዕራብየዊን በተለየ አሜሪካ ለምን ፀጥ አሎ
@emebetyesfaye4853
@emebetyesfaye4853 16 часов назад
ኢትዮጵያ ዊ ንቃ ንቃ አብይ አገርህን ሊያጠፋ ነው በኋላ ይቆጭሀል ተው ንቃ
@user1996-x9c
@user1996-x9c 16 часов назад
ሕዝቡ ለምን ዝም አለ?መልሱ በጣም ግልጽ ነዉ!የኑሮ ዉድነቱ ጣራ ደርስዋል!በቀን አንድ ቀን መብላት አልቻለም!
@קאסיוואסי
@קאסיוואסי 11 часов назад
አዲስ አበባ ድሮም ማቆሳቆስና እንደ አይጥ መሸሸግያ ነው የሚፈልግ ታግሎ ነጻ ከወጣ ጥሩ ነጻነቱን በክፍለ ሀገር ህዝብ ደም ነጻነት አይገኝም ድሮ ቀረ ተነስ ወይም ተኛና ጥፋ
@febanlove2876
@febanlove2876 12 часов назад
ድል ለፍኖ🎉🎉🎉🎉
@jaredwassif1329
@jaredwassif1329 16 часов назад
Amen 🙏 Amen 🙏 God bless Ethiopia 🇪🇹
@hellokids6335
@hellokids6335 17 часов назад
Messy I know you are our hero , yet would you mind avoiding inviting so called Dr Yonas. He hates not only Amhara elites, but he detests Amhara people at heart!!!Thank you for your contribution to Amhara Fano survival struggle!!!!
@SamiraSame-pc5uw
@SamiraSame-pc5uw 16 часов назад
አብይ ኢትዮጵያ በተረት ተረት ሊያኖረት ፈልጎ ነው
@yoannessimegne9292
@yoannessimegne9292 15 часов назад
Del le jegnohu amhara fano demoha bertu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂❤😂😂😂😂😂😂😂😂❤😂😂
@halimaseif1091
@halimaseif1091 15 часов назад
በርቱ አገዛዙን አገቱን ቆርጠን ማባረር አለብን
@Sara-kr9xn
@Sara-kr9xn 12 часов назад
ብእዴኖች አማሮች እይደሉም !!እማራው ክልል ተወልደው ያደጉ ናቸው !!!ማንነት ሥነልቦናነው!!!!ሥነልቦናቸው ከርሣቸው የሆኑ አማሮች እይደሉም!!!ባንዳ! ነው ምንነታቸው
@HalenaberaHalenabera
@HalenaberaHalenabera 17 часов назад
እባካቹ ቪድዮ አታዉጡ
@helenabebe-jg2lg
@helenabebe-jg2lg 14 часов назад
Del Le Amhara Fano❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Fano Yashenfal ❤❤❤❤❤
@tilahunyimer25
@tilahunyimer25 15 часов назад
እናንተም አማራ ታግሎና ሞቶ???...ደቡብ ህፃን ነዉ?..አፋርን ሶማሌን ጋምቤላን?...ነፃ ያዋጣልን???...ሌላዉ ተኝቶ ያያል። መጨረሻ ላይ ግን ለኔም ስልጣን ስጠኝ ሊል ሊመጣ ነዉ??..
@saraahmed293
@saraahmed293 19 часов назад
ፋሽስቱ አብይ አህመድ በጦር ወንጀል በጄኖሳይድ መጠየቁ አይቀርም
@Vertaul
@Vertaul 19 часов назад
አዲስ አበቦች አታልቅሱ
@worededgier2604
@worededgier2604 9 часов назад
የአዲስ አበባ ህዝብ ተኝታችኃል ነቃ በሉ ፍኖ ነፃ ያወጣናል ብላችሁ ከሆነ ፍኖም እንደ እናንተ ቤተሰብ አለው ነፍስም አለው ተንቀሳቀሱ እና ይህንን አረመኔ ኦነግ አብረን እንታገል:: ቻው!!
@abebedagneolbamo6863
@abebedagneolbamo6863 17 часов назад
በእርግጥም በታሪክ እንደሚነገረው የአማራ ሕዝብ ጀግና ነው የተባለው በሚያደርገውን የሕልውና ትግሉ በተጨባጭ በተግባር አየነው ። ፈጣሪ እውነትን ይዞ ለእውነት ከሚታገል ሕዝብ ጎን እንዲቆም ምኞቴ ነው።
@dagmawimussie8764
@dagmawimussie8764 19 часов назад
Woy Ethiopia Tseb yalesh bedabo Zim bilo ke kome ketekemetew gat megachet hone ekko
@Dawit-z1m
@Dawit-z1m 20 часов назад
Yebbelew..😎
@EthioHanatube
@EthioHanatube 20 часов назад
Hi
@ፍልቅልቅሚዲያ
@ፍልቅልቅሚዲያ 20 часов назад
ድል ለአማራ ፋኖ
@Awake.726
@Awake.726 20 часов назад
ከዳዊት ፊት እየወጣ ጠላቶቹን በእጁ አሳልፎ የሚሰጠው እግዚአብሔር ከፋኖም ፊት እየወጣ ጠላቶቹን አሳልፎ ይስጠው!! አማራ ንቃ ሌላው ቢቀር ብርሀኑ ጁላ ዛሬ እንኳን የተናገረውን አስተውል!! የአእምሮ ድንዙዛን ሚሊሻና አድማ በታኝ ተብዬዎች የዛሬው ንግግሩ ካልገባችሀ‍ኡ እውነትም ተንቀሳቃሽ ሙታኖች ናችሁ! ድል ለፋኖ💪🏻🥰
@sulimanendris803
@sulimanendris803 17 часов назад
Thanks messay and Zewdu never give up God stands with us coz of the truth
@gebrebariaw4212
@gebrebariaw4212 19 часов назад
The guest said it right , TPLF is doing a drama for fano not to succeed. The best reporter is messay. More power to you.
@besonnegeri8685
@besonnegeri8685 19 часов назад
Messay yehe lehachun yazereberebe sewe le media ayemetinim
@מנגיסטוצאנה
@מנגיסטוצאנה 14 часов назад
አሁንም በድል ይቀጥል ፋኖ
@Adissab
@Adissab 20 часов назад
Mesay jegna asamagn akerareb
@HalenaberaHalenabera
@HalenaberaHalenabera 17 часов назад
ፈጣሪ አምላክ የመስቀሉ በዛችን አምላካችን አብይን ከነግብረአበሩ ከኢትዮጵያ ምድር ያሳልን አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏በሰራነው ሀጥያት ይቅርም ብሎ ሰላማችንን ያቅርብልን አሜን 🙏🙏🙏
@hanademse6559
@hanademse6559 20 часов назад
ድል ላአማራ🙏💪😘
@WalelignKetsela
@WalelignKetsela 10 часов назад
ዛሬ ደንበጫን ነገም ደንበጫን ደንበጫ........ መቼ ነዉ ባህርዳርን ሀምኮጣጠረው? አረቄም.
@justice4allmen
@justice4allmen 7 часов назад
አበባው አማራ ነው ብላቹ ነው አማራ ክልል የተወለደ ሁሉ አማራ አይደሉም እስከ ሰባት ቤት አጣሩ አማሮች
@zhanzhadethiopia8537
@zhanzhadethiopia8537 Час назад
መሳይ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ? -ኦሮሞ በአማራ ላይ አላማውን አንግቦ የተነሳ ማህበረስብ እንደሆነ እየታወቀ ለምንድነው የአማራ ተወላጆች በኦሮምያ ክልል እንደዚህ ሆኑ ጥቃት ተፈፀመባቸው እያላቹ የምትዘግቡት።ምን መሰለህ መሳይ ስለታጋዩ አማራው ሳይሆን ስለ ሆዳሙ ስለ ራስ ወዳዱ አማራ ነው የምነግርህ።መሳይ እነዚህ በኦሮምያ በየአመቱ በደል ደረሰብን እያሉ የሚጮሁ ሆዳም አማራዎች ምን አባታቸው ይሰራሉ እዛው እውነት አማራ ከሆኑ ለነሱና ለራሳቸው ብለው ወደተነሱት ወንድሞቻቸው አይሄዱም።ስንቱ ነው በገዛ ትውልድ መንደሩ ሀብት ንብረቱን ለነሱ ብሎ ወደ ትግል የገባው ። -ለምሳሌ ትግሬን ተመልከት መሳይ ። ብልፅግና ጋ በነበራቸው ጦርነት ከዳር እስከዳር የነበረው ትግሬ ነው ወደ ሀገሩ የገባው በጉልበት በገንዘቡ ለማገዝ።ታዲያ ሆዱን ወዶ ውጣልኝ እየተባለ እንደ ውሻ እየተረገጠ እየተገደለ ለተቀመጠ ማሰብ ተገቢ አይመስለኝም።ሆዱን ማይወድ ከሆነ ይውጣና ከወንድሞቹ ጋ ታግሎ ነፃነቱን አረጋግጦ መመለስ ይችላል።ግፍ ተፈፀመ ተገደለ እያላቹ ባትዘግቡ ደስ ይለኛል ።ለጥያቄ ሀሳቤ መልስ ብትሰጠኝ ደስ ይለኛል በዚሁ መስመር።አክብርሀለው።
@DanielGkore
@DanielGkore 15 часов назад
ድሬደዋ የማርያም ቤተ ክረስትያን ግነብ ለፈረስነው ፈረሳው ቀጥሏል ድምጸ ሀን
@ethio_salamtehun9955
@ethio_salamtehun9955 10 часов назад
ጀግኖቻችን አበሶች ፋኖ ወደፌት እግዚአብሔር ፌት ፌት ይቅደምላችሁ ድል ለፋኖ ድል ለአማራ 💚 💛 ❤️
@Gojjemelegnaw-p6z
@Gojjemelegnaw-p6z 18 часов назад
ፀረ-ኦርቶዶክሱ አብይ በአዲስ አበባ የፒያሣው ጊዮርጊስን ጨምሮ ቤተክርስቲያኖች ባዶአቸውን አስቀርቷል የሚፈልገው ይኸንን ነው
@yohanishabite
@yohanishabite 17 часов назад
ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤የአማራ ህዝብ ሁሉም ቦታው የወገኑን እልቂት ለመቀነስ መንገዶችን መዝጋት መስዋዕትነትን ይቀንሳል።
@gemorawgomera9222
@gemorawgomera9222 11 часов назад
ብዙዎች ምሁራን ተብዬዎች የዐቢይ አሕመድ የሳሎን ውሾች ናቸው ።
@NegusNegus-r6l
@NegusNegus-r6l 8 часов назад
አለም የሰላማዊያንን በድሮንና በከባድ መሣሪያ እልቂት እንዲረዳ መጮህ ያስፈልጋል። መንግስት ከፈለገ ይነጋገር፣ ካልሆነ ታጣቂዎችን ለይቶ ይዋጋ እንጂ ፣ በአቦ ሰጠኝ ህፃናትና ሴቶችን ጭምር ሰለባ ያደርጋል። ሊሆን አይገባም፣ አያቀባብርም!!!😢😢😢😢
@tofikmuktar1754
@tofikmuktar1754 7 часов назад
ውይይታቹን መስማት ፈልግ ነበር ነገር ግን ለንደን ያለው ሰው የድምጽ መታፈን አለበት ከተቻለ ይስተካከል በተረፈ መሳይ በርታ
@siyoumyeshitla746
@siyoumyeshitla746 17 часов назад
አማራን የቱንም ያህል ዛሬ ሊያደኸዩት ቢሞክሩም ነፃ በወጣ ማግስት ሰርቶ ወደ ቦታው ይመለሳል።
@Ja-yu7sg
@Ja-yu7sg 11 часов назад
🚩አማራን በዚህ በድሮን ይጨፈጭፉታል በዚያ በኩል እያፈሱ ያስሩታል ቤቱን ያፈርሱታል ዲያስፖራ ተኝቷል :: ትግል በህብረት ከያሉበት ካልሆነ ፓራሳይት ኦሮሙማው ሚኖርበት እድሜ ይረዝማል...
@BahreAbub
@BahreAbub 13 часов назад
ምነው መሳይ ቀባዠርክ ,አማራን ለማስፈጀት ነው እንዴ ኢሱ ሽሜው የቀጠረህ? ኪኖቶ ሆነህ ቀረህ ክክክክኵዃ
@user1996-x9c
@user1996-x9c 15 часов назад
ምዕራብዋን እንዲሁም የአረብ አገሮች ኢትዮጵየን ማዳከም ቢቻል ማጥፋት ነው!ለምን?የጠነከረች ኢትዮጵያ የእነሱን ፍላጓት በሚጎዳ geopolitical ለውጥ ታደርጋለች በሚል ነው!ለዚህ ደግሞ አማራዉ ስለሆነ ኢንዲጠፋ ተወስኖበታል!
@Useh58rpbs
@Useh58rpbs 10 часов назад
የህዝቡ ዝምታ ነው ታይት በማይታወቅ ጥጋብ እና እብሪት አብይ አመድን የመታው ይሄን ጨቅላ ሰውዬ በሞቶ ሃያ ሚሊየን ሲጨወት ማየት ግን እስከመቼ
@thomasergete3566
@thomasergete3566 10 часов назад
እውነት ነው በውጪ የምንኖር ኢትዮጵያዊያን በከባድ አቨልበናል ብዙ ማድረግ ስንችል በዚህ ስብሰባ ላይ አንድም ለተቃውሞ የጠራን ተደራጅቼአለሁ ከሚሉት የአማራ ድርጅቶች የሰማነው ነገር የለም ። እባካችሁ አደራጅ ሳያስፈልገን እራሳችን ወጥተን ለሚሞቱት እህት ወንድሞቻችን እንጩህ። ኢትዮጵያ ታሸንፋለች
@Ethiopiandream00
@Ethiopiandream00 18 часов назад
የአማሮ:ፋኖ: ትሰማለህ: የአለምን : ትኩረት: ማ ግኘት: የ ምትፈ ልጉ:ከሆነ: the train from Djibouti to Addis Ababa ያለውን :ያዙት::ወያኔ: በአፋር: በኩል :ሊመ ጣ:የ ፈለገው:ለምን :መሰላችሁ?!????that is the negotiation point? Trust me do that and see what you get
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 15 часов назад
ነፃነታችን በክንዳችን አማራ ወጥር ለልጆቻችን ነፃ አገር እንስጣቸዉ 💪💪💪💚💛❤️
@Tigist-ji5nu
@Tigist-ji5nu 18 часов назад
አፈሙዝህን ወደ በሻሻው ጋጋላላ እና ምርኮኛና ጫጫታም የጋጋላላ የሽንት ጨርቆች ላይ አዙር ፋፋኖኖ ስራላይ ነው ከገባህ አትወጣም ፋፋኖኖዬዬ ይደቁስሀል ድል ለፋፋኖኖ
@ethio_salamtehun9955
@ethio_salamtehun9955 9 часов назад
ወያኔ ሁለም አንድ ናቸው ደብሪቱ በለው ቮድካ ወያኔ ኦነግ ሸኔ ኢትዮጵያን ኢዚህ ያደረሰ ወደብ አልባ ያረጉ ኢትዮጵያ የሚባለውን አጥፍተው ኦነግም የሌለውን ሀገር በአብይ አማካኝነት ሊመሰርት ወያኔ ም ባንዳ የባንዳ ልጆች የራሳቸው ያልሆነውን ለመውሰድ አይቻልም የዘላለም ጀግናው የአማራ ፋኖ እያለ ድል ለፋኖ ድል ለአማራ 💚 💛 ❤️
@mimigirma7238
@mimigirma7238 10 часов назад
አብይ ሰው የመሰለ ሴጣን ነው, አገራችን በማይረባ ሰው ላይ ወደቀች።
@abebedagneolbamo6863
@abebedagneolbamo6863 17 часов назад
ታሪክ ይቅር የማይለው ዘግናኝ ተግባር ስልጣንን ለማስጠበቅ በሀገር ሀብትና ንብረት በሚመራው ሕዝብ ላይ እየተፈፀመ ነው። ፈጣሪ ሆይ በቃ በለን
@Gojjemelegnaw-p6z
@Gojjemelegnaw-p6z 18 часов назад
ትግሉ ለፋኖ ብቻ ተትቷል ለምን? በተለይ በውጭ ያለ አማራ እና ኢትዮጲያውያን የአብይ ደጋፊ አትሁኑ በተለይ የአማራ ኤሊት በውጭ ያለህ ድሮ ስትጮህ ነበር በወያኔ ዛሬ ከወያኔ የባሰ ጠላት ሲነሳ አብረህ ህዝብህን አታስወጋ ታገል?????
@MkyahSaada
@MkyahSaada 20 часов назад
ዘውዱ ምርጥ ሰው ነው መሳየ. በሳምንት 1 ቀን አቅርብልን ከቻለ
@ephesonzewdu690
@ephesonzewdu690 15 часов назад
አንተ መሳይመኮን የምትባል ሰውየ ልደቱ አያለውን አ44 ጊዜ የምታቀረበው ለምንድነው አልገባኝም እሱ የቆሎ ተማሪ ወደ አንድ ቤት ሄዶ ሰለመተማሪያ ም ሲል ውሻ የጮሀልእና እሱ ኢትዮጵያን የሚንከሰ ውሻ ነው ሰለኢትዮጵያ አያሰብም እና መሳይ እና ይሄን ሰውየ አታጬህብን ምንም አይጠቅምም እባክህ
@yenealemasefa3389
@yenealemasefa3389 17 часов назад
እውነት ለመናገር ባሁኑ ጊዜ አባቶች ማድረግ አለባቸው ብዬ የማስበው ታላቁ መጽሐፍ እንደሚነግረን ለሁሉም ጊዜ አለው የሚል ስለሆነ አሁን ሀገራችንና ሕዝቧ በመከራ ውስጥ ያለ በመሆኑ በዐል ማክበር ሳይሆን ምህልና ፀሎት መሆን ይገባ ነበር
@nardosmekonnen5481
@nardosmekonnen5481 18 часов назад
አማራ ክልል ሊጨፈጭፍ የመጣ የአብይ ሰራዊት መዉጣት የለበትም።የአማራ ህዝብ ከተሜዉም ገጠሬዉም ሴቱም በርበሬህን ወንዱም ገጀራህን ይዘህ ወተህ እዚያዉ አስቀረዉ ሊገልህ አይደል የመጣዉ? አዘኔታ አያሰፈልግም አለቀ በጣም በዛ
@mesfinasfaw2708
@mesfinasfaw2708 19 часов назад
ሌላውን ኢትዮጵያዊ ፋኖን በአንድነት ተነስቶ ይርዳ ትላለህ ፤ ሆኖም ግን እራሱ አንድ ሆኖ መታገል የማይፈልግን ፋኖ እንዴት አድርጎ ነው በውጪ ያለው ኢትዮጵያዊ ሊረዳ አልቻለም ብለህ የምትወቅሰው? በውጭ ያለው ኢትዮጵያዊ አንድ ሆኖ እንዳይሰባሰብ ዋነኛ እንቅፋት። የሆነው በሀገር ውስጥ ይምአማራውን ህዝብ። በአንድ ወጥነት አላደራጅም ያለው። እራሱ ፋኖ ነው ።
@belayneshkegnekegne
@belayneshkegnekegne 19 часов назад
ደናአደራቺህ ወድኢተጳያያን ወድየአማራልጆቺ ድልለተገፋወ አማራፋኖ ህዝብ እኔም ፋኖነኝ ከአፆወቺ አንድአማራ በወሉበሸዋ በጎንድ በጎጃም አዳራጎጠኛ አዳተሆኑ ሁሉም የሚክፋለወዋጋ ለአማራነወ ይህንአረመን ፋሸሸተ ይገላገለን ተልቅየኢተጲያጠላተ ማለተ ፋሸሸቱነወ በተለያዩሀገራተ ሊያሰወረረነወ ሊያሰጨሰነወ የምተፋረምበተእጀህበየሱሰም የተሰበረ ይሁን ከፋረመ ጎዳቺፋላ በዚህ መገድ ሰልጣን አያራዝምም ይነቅላል
@OneDay1say1
@OneDay1say1 19 часов назад
መሳይ የመጨረሻ ዙር ጥቃት የሚለውን በትንሹ 15 ጊዜ ጦርነቱ ከተጀመረ ጀምሮ ዜና እንደሠራህ ዩቱብህን ዞርብለህ እየው ሰልችቶኛል ድሮን ድሮን ወዘተ ብለህ ማጮሁን ለምን እንደፈልከው ባላውቅም ፋሽስቱ እቢይ አህመድ ሁሉንም አድርጎ ውድቀት ዋዜማ ላይ ስለሆነ ይህን ዜና ቁብ የሚሰጥ ፋኖ የለም መከላከያ ተብዬው ሸኔ እየተማረከ ይቀጥላል
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 19 часов назад
ድል ለፋኖ ሽንፈትን ውርደትን ለፋሸሸቱ ለጭራቁ አብይ አራዊት ሠራዊት
@Leyou-Fact
@Leyou-Fact 20 часов назад
ሰላም መሳይና ዘውዱ እንዴት ናቹ ። ምነው መስፍን አማን ጠፋ እሱም ቶሎ ቶሎ ይምጣ በጣም ይመቸኛል። ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ 💚💛❤️ 💪💪💪💚💛❤️
@sbahiru
@sbahiru 19 часов назад
መስፍንን እኔም እወደዋለሁ ግን ስልችት የሚያደርገኝ በንግግሩ ሁለት ነጥቡ "እንት ን ብሎ እንትን ፣እንትኑ የሚለው ልማድ በፍፁም ማስተካከል አልቻለም እሱ አባባል ሰልችቶኛል
@myboss6414
@myboss6414 17 часов назад
አማራን ያስቸገረው ሆዳም አማራ እንጂ አብይ አይደለም::
@etsegenetmeshesha2882
@etsegenetmeshesha2882 17 часов назад
የዘውዷ ድምፅ አስተካክሎ እባካቹህ
@marualemiye4161
@marualemiye4161 3 часа назад
በርታ መሣይዬ የአማራ እንባ ነህ እንወድሀለን
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 5 часов назад
VICTORY To The AMAHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!
Далее
Тонкости французской кухни🥰
00:48
повтори звуки животного 😱
00:52
/በስንቱ/ Besintu EP 54 "ሰው ምን ይላል"
45:24