Тёмный
No video :(

ለበጎ እንኳ ዝም አልሁ በዲ/ን አሸናፊ መኮንን Lebego enkua Zim Alku Deacon Ashenafi Mekonnen 

ፍኖተ ወንጌል Finote Wongel - Path of the Gospel
Просмотров 2,2 тыс.
50% 1

መዝ 38:1
በአንደበቴ እንዳልስት መንገዴን እጠብቃለሁ፤ ኃጢአተኛ በፊቴ በተቃወመኝ ጊዜ በአፌ ላይ ጠባቂ አኖራለሁ አልሁ።
ከዝምታ የተነሣ እንደ ዲዳ ሆንሁ፥ ለበጎ እንኳ ዝም አልሁ፥ ቍስሌም ታደሰብኝ።
ልቤም በውስጤ ሞቀብኝ፤ ከማሰቤም የተነሣ እሳት ነደደ፥ በአንደበቴም ተናገርሁ።

Опубликовано:

 

22 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 15   
@hana967
@hana967 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ በእውነቱ ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምሕራችን የሰማነውን በልቡናችን ጽላት ይጻፍልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ፫➕
@user-qj8yq7fk1j
@user-qj8yq7fk1j 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሳማልን አባታችን በጣም አመሰግናለዉ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@aberashyimer1097
@aberashyimer1097 2 года назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ለአንተ የሚያስተምረን አንደበትን የሰጠህ ለኛም የሚያዳምጥ ልቦና የሊድያን ጆሮ ይስጠን
@zaidkubrom709
@zaidkubrom709 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ጌታ አንደበታችን የመቆጣጠር ሃይሉን ይስጠን !!!
@fereweyninegash5051
@fereweyninegash5051 2 года назад
አሜን! ያስተማረን የመከረን እግዚአብሔር ይመስገን! መምህራችን ቃለሕይወትን ያሰማልን!
@nigistmelesse7512
@nigistmelesse7512 2 года назад
Amen Amen Amen !! May God bless you abundantly Deacon Ashenafi!!
@raptors583
@raptors583 2 года назад
Amen Amen God blessed 🙏
@marthaberhe2033
@marthaberhe2033 2 года назад
ነፍሴ በጌታ ቃል ታደሰች!!!
@teshomedagne4172
@teshomedagne4172 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጂም ዕድሜ ጤና ይሰጥልን
@heluk596
@heluk596 2 года назад
Amen, as always thank you for your wonderful teachings it’s very helpful.
@M198020
@M198020 2 года назад
ተባረክ ወንድሜ
@mariamasmara649
@mariamasmara649 2 года назад
Egazbher yemesgin wow great speeches for ever
@hailehaile5918
@hailehaile5918 2 года назад
Bebzu tebareklen memher
@user-ut3rw8hw2l
@user-ut3rw8hw2l 5 месяцев назад
መምህሬ
@halimam0hamede991
@halimam0hamede991 Год назад
መምህሬ
Далее
18 August 2023
5:03
Просмотров 35 тыс.