Тёмный

እኔ ኃጢአተኛ ነኝ በዲ/ን አሸናፊ መኮንን Ene hatiategna negn Deacon Ashenafi Mekonnen 

ፍኖተ ወንጌል Finote Wongel - Path of the Gospel
Просмотров 12 тыс.
50% 1

እኔ ኃጢአተኛ ነኝ
በዲ/ን አሸናፊ መኮንን
በዲ/ን አሸናፊ መኮንን

Кино

Опубликовано:

 

22 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 51   
@user-yv5fs6fm6x
@user-yv5fs6fm6x 3 года назад
አባትሆይ ጌታሆይ ክርህ ይስፋ ፀጋህ አይጋደል ፈጣ አምላካች እግዚህአብሄር አብ እግዚህአብሄር ወልድ እግዚህአብሄር መንፈስቅዱስ አድ አምላክ ምስጋናህ ክብርህን ተቀበለኝ የኔጌታ እዴት እደማመስግንህ ግራገባኝ አተግን በጨድ ቃል ተመስገን በሚለዉ ተመስግህ አነስሳትል አብተህ አትረፍርፈህ የምትቀበል ጌታዬ ተመስገን ተመስገን ተመስገን ጌታ ባለዉለታዬ መምህሬ ወገኔ ዲያቆን አሽናፊ መኮንን እግዚህአቦሄር ፀዉን ደርቦ ደራርቦ ያልብሶት ተባረኩልኝ
@masreshaawegechewtadesse7904
@masreshaawegechewtadesse7904 4 года назад
አሜን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን በነብስ በስጋ ይጠብቅልን አሜን
@halimam0hamede991
@halimam0hamede991 4 года назад
እረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን አሜን ከሞት ወደ ህይወት ለቀዬሩኝ አባቴ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥ ልዩ አባት
@user-we3bq4uh5m
@user-we3bq4uh5m 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው
@fereweyninegash5051
@fereweyninegash5051 2 года назад
አሜን! እግዚአብሔር በእቅፉ ያኑረን! መምህር ቃለሕይወትን ያሰማልን!
@halimam0hamede991
@halimam0hamede991 4 года назад
በእውነት ምን እንደምል አላውቅም እግዚያብሄር እረዥም እድሜና ጤና ይስጠዎተረ አሜን
@nigistmelesse7512
@nigistmelesse7512 5 лет назад
ስለ ቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን :: የእገልግሎት ዘመንህ ይባረክ🙏🏽
@derejeabdissa6825
@derejeabdissa6825 2 года назад
የቃሉን መገላጥ የሰጤ እግዚአብሔር ይበራክ መጽሐፊቶችህን ማንበብ የጀመርኩ አስር ዓመት ይሆናል ይህ ናው የማይበል እውቀት አገኝቼዋለሁ ዘመንህ ይበራክ
@mesertmengesha4944
@mesertmengesha4944 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን በዉነት እግዚአብሔር ያመስገን በቃሎ ያፅናናን ያስተማረን የመከረን ጌታየተመሰገነ ያሁን ለአባታችን እድሜና ጤና ፀጋዉን ያብዛልን አሜንአሜንአሜንእግዚአብሔርየበዉያመስገንበቃሎያፅናናንያስተማረንየመከረንጌታየተመሰገነያሁንለአባታችንእድሜናጤናፀጋዉንያብዛልን ።
@yohanneslemma1323
@yohanneslemma1323 3 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልዎት ፣ ጤናና እድሜ ይስጥዎት።
@eeoj4141
@eeoj4141 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።የመንግስቱ ወራሽ ያድርግልን አባታችን ለእኛም የሰማነውን በልቦና ያሳድርብን ።አሜን አሜን አሜን
@csrffgddggdrt4180
@csrffgddggdrt4180 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን በአባታችን ላይ አድሮ ያስተማረን የገሰፀን ያፅናናን የአባቶቻችን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሀኒዓለም ይክበር ይመስገን በእውነት ከማርና ከወተት የሚጥመውን የእግዚአብሔርን ቃል ለመገቡን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንወትን ይባርክ እኛም ሰሚ ጆሮ ብቻ ሳይሆን አስተዋይ ልቦናን አምላክ ይስጠን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን በሰማነው 30 60 100 መልካም ያማረ ፍሬ አፍርተን የመንግስቱ ወራሾች እንድንሆን እግዚአብሔር ይርዳን አወ እኔ እጅግ ሀጥያተኛ ነኝ ጌታ ሆይ ከሀጥያቴ መልሰኝ ማረኝ ይቅር በለኝ አሜን !!
@user-gu2fw9yg5u
@user-gu2fw9yg5u 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ለመህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን እንኳን ለእናታችን ለእመቤታችን ለቅድስተ ቅዱሳን ለድንግል ማርያም አመታዊ የእረፍት ባዓል በሰላም አደረሳችሁ የእመቤታችን ፍቅሯ ጣዕሟ ይብዛልን አሜን "እስኪ ስለአምላክ እናት ትምህርት ስጠን አባታችን "
@csrffgddggdrt4180
@csrffgddggdrt4180 5 лет назад
አሜን እማ
@user-qj7hv4cw6r
@user-qj7hv4cw6r 5 лет назад
ኢትዮጵያየ ትቅደም እናቴ ናትና!!! እኔ ይህን መምህር በጣም ነበር የምወደው ለኮም መናፍቅ ነው ተጠንቀቁ ጉድ ነው!። መናፍቃን ስለድንግል ማርያም ማስተማር አይወዱም!!
@user-gu2fw9yg5u
@user-gu2fw9yg5u 5 лет назад
@@user-qj7hv4cw6r ቃሉ ግን እውነት ነው ከፍሬያቸው ታቋቸዋላችሁ ተብለናል የብዙ መምህራንን ትምህርት አዳምጫለው ምንጩ አንድ ነው ። እመቤታችን የጌታችንና የአምላካችን የኢየሱስ ክርስቶስ እናት እንደሆነች ይናገራሉ ያስተምሩማል ያለእርሷ ሚስጥረ ስጋዊ (አምላክ ሰው ሆነ ሰው አምላክ ሆነ)ብሎ ማስተማር ስለማይቻል ከሚነሳበት ቦታ ግዴታው ነው ድንግል ማርያምን ያነሳታል ስታዳምጭ ሙሉውን አዳምጭ ሰው ስላለ አይደለም ቃሉ ምን ይላል እውነተኛ አባቶችስ ምን ይላሉ ቸክ ማድረግ ነው እኛ ሰውን አንከተል ህይወት የሚሰጠውን የእግዚአብሔርን ቃል መከተል አለብን የፀኑትን አስቡ አይደል የተባልን ስለዚህ ቅዱሳንን የሄዱበትን መንገድ የሚያሳየኝ ከሆነ ይህ ምኑ ነው መናፍቅ?አለምን አትውደዱ ሰማያዊን መንግስ እሹ እያለ የሚያስተምር መምህር ይህ ምኑ ነው መናፍቅ?? ኢየሱስ ክርስቶስ የአብ የባህሪ ልጅ የማርያም ልጅ ከአብ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር የሚተካል አምልልክ ወልድ አምላክ ብሎ የሚያስተምር ይህ ምኑ ነው መናፍቅ??? ሰው አለ እያልን ቃሉን መግፋት በእውነት ሞኝነት ነው ። የመናፍቅ መለያ መስፈርቱ ምንድን ነው ???
@user-gu2fw9yg5u
@user-gu2fw9yg5u 5 лет назад
@@user-qj7hv4cw6r ስለድንግል ማርያም ባያስተምር ቢያስተምር ክብሯን አይቀንስ አይጨምርላትም እርሱ ሰማይና ምድር የማይችሉትን አምላክ በሆዷ የተሸከመች የድንግልና ጡቶቿን ያጠባች የአምላክ እናት ናት ለእኔ ድንግል ማርያም የደም ስሬ ናት ከደሜ ውስጥ ደግሞ ፈልቅቆ ማውጣት አይችልም ስለዚህ ስለእማአምላክ ተናግረው የማይጠግቡ አባቶች አሉልን ለእርሱ ይወርበታል እንጅ እርሷስ አንድ ግዜ እግዚአብሔር አክብሯታል እናቱም ናት ። ትምህርቱን ስናዳምጥ ግን ሙሉውን እናዳምጥ አንድ አንድ ቦታ ያነሳታል ።
@yordanosakele3736
@yordanosakele3736 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን 🙏💐⛪💐🙏💐⛪
@semeneshfeleke9413
@semeneshfeleke9413 4 года назад
አሜን ቀለ ህይወት ያሰማልን
@embetwubuset4443
@embetwubuset4443 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@mariyamariya8192
@mariyamariya8192 2 года назад
Amen Amen Amen
@yordanosakele3736
@yordanosakele3736 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@geteambaw7655
@geteambaw7655 5 лет назад
ቃል ሕይወት ያሠማልን
@milenrufta5283
@milenrufta5283 3 года назад
Amen bebzu tebarek memher
@frehiwotasres925
@frehiwotasres925 3 года назад
Egziabher yibarkh memhr
@tsionassefa3781
@tsionassefa3781 3 года назад
Amen
@almas1235
@almas1235 3 года назад
ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን የክርስቶስ ቤተሰቦች የእመቤታችን ወደጆች ለአባታችን እድሜ ና ጤና ይሰጥልን አሜን፫ ቤተሰቦቼ የአባታችን ትምህርት ለመከታተል በቴሌ ግራም ፈልጌ ነበር የምታውቁ ጠቁሙኝ✋✋✋✋
@Tube-kr6yo
@Tube-kr6yo 5 лет назад
መምህር እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ
@woinshetseifu9941
@woinshetseifu9941 2 года назад
Amen!!!
@user-ut3rw8hw2l
@user-ut3rw8hw2l 5 месяцев назад
መምህሬ
@abiyottesfaye3512
@abiyottesfaye3512 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@tinamaragkoudaki1094
@tinamaragkoudaki1094 5 лет назад
Kale hiwote yasmlen
@zaidzeru2086
@zaidzeru2086 5 лет назад
Kale hiwet yasemalen yaedma zemanone yarzemelen 🙏🙏🙏
@jesusistleben8389
@jesusistleben8389 5 лет назад
Amen Amen
@halimam0hamede991
@halimam0hamede991 4 года назад
አባትዋ
@akwelebo3558
@akwelebo3558 5 лет назад
Kale hyiwet yasemaln.
@atsedeaddisu9004
@atsedeaddisu9004 5 лет назад
ጤና ይስጥልኝ ዲ/ን አሸናፊ ለምን አንዳንዴ በአካል አትሰብክም?
@emabetadmas9949
@emabetadmas9949 5 лет назад
የቴሌግራም ቻናሉን ከዚጋ ብታሥቀምጡልን ከይቅርታ ጋር
@finotewongel
@finotewongel 5 лет назад
t.me/Nolawii
@almas1235
@almas1235 3 года назад
በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይመስጥልን
@ashenafinebebe6713
@ashenafinebebe6713 5 лет назад
አሸናፊ መኮንን ማለት ታናሹ አርዮስ የጭቃ እሾሁህ በመርዝ የተለወሰ ማር የአማርኛ ቃላት ሰንቃጭ ማለት ነውና እባካችሁ ከዚህ ሰው ትምህርት ተጠበቁ
@Tube-kr6yo
@Tube-kr6yo 5 лет назад
ይቅር ይበልህ ክፉ ምን ያህል በምክራቹው ህይወታችን እንደቀየሩት
@Tube-kr6yo
@Tube-kr6yo 5 лет назад
ክፉ
@abebatafesse1515
@abebatafesse1515 5 лет назад
Egzeabher ke aganint gar kemetebaber yadinih. Yilikun yihin yeneterewn wengel bitikawem beante yibisal ena wede Kiristos wengel temeles.
@nigistmelesse7512
@nigistmelesse7512 5 лет назад
Egziabher Yikir Yibelih!!! Evil!!!
@user-ep3mv4ec1z
@user-ep3mv4ec1z 5 лет назад
አሸናፊ ገብረ ማርያም ነው ተኩላ
@zedtafese6402
@zedtafese6402 5 лет назад
Amen
Далее
18 August 2023
5:03
Просмотров 35 тыс.
Yetemarku Negn
8:27
Просмотров 1 тыс.
Хилые отмазы не прошли😂
1:00
Просмотров 1,1 млн