Тёмный

ለተጎዳ, ለሚበጣጠስ, ለሚነቃቀል እና ለደረቅ ፀጉር ✅ በጣም ጠቃሚ 💯 የፀጉር ማዮኔዝ make hair mayonnaise at home 

Berry Tube21 ቤሪ ቲዩብ
Подписаться 70 тыс.
Просмотров 9 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

16 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 32   
@SendwDesay-gg8wc
@SendwDesay-gg8wc Месяц назад
ጠፋሽ ውዴ💚💚💚💚💚💚💚በጣም አሪፍ ነውበርቺልን👍👍👍👍👍👍
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r Месяц назад
ምነዉ ጠፋሽ ቢሬ የአቮካዶ የሙዝ ትሬትመንት በጣም ለዉጥ አይቸበታለሁ አመሰግናለሁ ማዮኔዙን እሞክረዋለሁ ያስቸገረኝ ዉህድ ስቀባዉ በጣም እረጅም ነዉ ከታጠብቁት ቡኃላ ፀጉሬ እየተሸበሸበ ነዉ እስኪመላበይኝ
@user-sq4np8zd9n
@user-sq4np8zd9n Месяц назад
❤❤❤እህትዋ እናመሰግናለን
@tigesttadiwose8798
@tigesttadiwose8798 Месяц назад
እንዴት እንደምውድሽ በርች አትጥፊ❤❤❤
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Месяц назад
ሠላም ብያለሁ ታድለሽ ሀገር ቤት ሆነሽ መኖር በዚህ መልኩ ❤❤❤❤❤
@tigesttigest75
@tigesttigest75 Месяц назад
ሰላምሽ ይብዛ የኔ ቆንጆ እኔ አንቺ ባሳየሺኝ መሰረት በጣም ተቀቅምአለሁ ❤️በጣም አመሰግናለሁ ❤️🙏
@user-kt1ok3cx1r
@user-kt1ok3cx1r Месяц назад
እሥኪእሞክረዋለሁ ሁቢ ፀጉሬ በጣም ቆጆነበር አሁንግን ተቀያየረብኝ
@LubabahAa8-xn6ei
@LubabahAa8-xn6ei Месяц назад
የኔዉደ አንችንእንደትእንደምወድሽ አንችያሣየሽኝንሁሉእየተጠቀምኩት ሀሪፍነዉ
@mariammariam1007
@mariammariam1007 Месяц назад
የኔ ቅመም እንኳን በደህና መጣሽ ምነዉ ጥፍት አልሽ እኮ በርች ስወድሽ ከልቤ ነዉ ❤❤
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Месяц назад
❤❤❤❤
@waskan5109
@waskan5109 Месяц назад
የሆነች አረብ ስትሰራውአይቸው በጣም ነው የሚያምርው
@zeinaashenafi3847
@zeinaashenafi3847 Месяц назад
❤️❤️❤️🙏
@WubiteWub
@WubiteWub Месяц назад
❤❤ልዮ ስለሆንሽ ያንቺን ሁሉን እጠቀማለሁ ለውጥ በሁለት ሳምንት ነው ያየሁኝ
@user-yi4ny8lw8u
@user-yi4ny8lw8u Месяц назад
ጠፈተሻል ውዴ 🙏
@MiramusiiSemumusii
@MiramusiiSemumusii Месяц назад
ሰላም እንዴት ነሽ ሁል ግዜ ፅጉሬን ሹሩፓ ልሰራው ስል ካክስ ብቻ ገብቼ ሹሩፓ ብሰራው ችግር አለው እባክሽ መልሽልኝ?
@user-rg6bp7up8b
@user-rg6bp7up8b Месяц назад
ዘይቱ የምን ዘይትነው
@user-px2tp4xq5d
@user-px2tp4xq5d Месяц назад
ሁሌም በትህትና ነው ምታወሪው እንደ እህቴ ነው ምሰማሽ ቀጥይበት ❤ ጥያቄ ያለኝ የምግብ ዘይት ለፀጉር አይከብድም ውዴ?
@BerryTube21
@BerryTube21 Месяц назад
Ayikebdm tiru new
@user-kt1ok3cx1r
@user-kt1ok3cx1r Месяц назад
እስኪ እሚያወፍርነገርም ሹክበይኝ የኔውድ ስንትደቂቃነው የምናቆየውተቀብተን
@user-ky6gs4pk8m
@user-ky6gs4pk8m Месяц назад
Yemn zeyt
@NardosNardi-bz2cn
@NardosNardi-bz2cn Месяц назад
ለልጆች ይሆናል?
@SebleMsganu
@SebleMsganu Месяц назад
በጣም አራፍ ነው እህቴ እሞክረዋለሁ ግን የአቦካዶና የሙዙ ውህድ ተመችቶኝ ነበረ ግን ስታጠበው አይለቅልኝም የበሰለ ነው የምጠቀመው በዛ ላይ ደም አጥልዬ ነው እስቲ ምን ትመክርኛለሽ
@BerryTube21
@BerryTube21 Месяц назад
ብዙ ሰአት አታቆይዉ
@MeskiLove-cn7mn
@MeskiLove-cn7mn Месяц назад
Be cherk ateleyw
@hayatyimer2344
@hayatyimer2344 Месяц назад
እንቁላሉ ግን ፀጉርሽን አያደርቀውም?
@user-fz3jl9kh4n
@user-fz3jl9kh4n Месяц назад
Wudeèe
@walansawaqgari
@walansawaqgari Месяц назад
ምነው ጠፋሽ ።
@Selamyemariyamlji
@Selamyemariyamlji Месяц назад
እቃውስጥ ስትፈጪው ትንሽ ነበር ሰሀኑ ላይ ደሞ ብዙነው ሁለት እንቁላል ብቻ እንዲህ አይበዛም።
@BerryTube21
@BerryTube21 Месяц назад
በእውነት ምንም አልጨመርኩበትም ማርያምን
@Selamyemariyamlji
@Selamyemariyamlji Месяц назад
@@BerryTube21 ኧረ አትማይ ውዴ🙏 ጭማሪ እንቁላል ካለው ብዬነው
@MadenaUae-lw9wy
@MadenaUae-lw9wy Месяц назад
​@@Selamyemariyamlji ብዙ ይሆናልኮ
@AsniEthiopia
@AsniEthiopia Месяц назад
❤❤❤❤
Далее
ЭТОТ ПЕНЁК ИЗ PLANTS VS ZOMBIES - ИМБА!
00:48
Batana hair oil.
24:44
Просмотров 31 тыс.