Тёмный

ለኔ እውነታ ነጠላ ዜማ ዘፈን ሳይሆን የእንባ ልመና ነው" ድምፃዊ ዝናሽ ውቤ /በእሁድን በኢቢኤስ / 

ebstv worldwide
Подписаться 2,7 млн
Просмотров 189 тыс.
50% 1

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’s own Asfaw Meshesha, Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane.
It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
The program is engaging which keeps the viewer right at the other side for the whole three hours.
It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking, and many more.
#EhudenBeEBS​​​​​​​ #SundayAfternoonShow_EBSTV​​​​​​​ #InfotainmentShow_EBSTV​​​​​ #AsfawMeshesha_EBSTV​​​​​
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ​
#EBS

Опубликовано:

 

4 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 331   
@mesiyabatelji5385
@mesiyabatelji5385 3 года назад
የኔ እናት ደርባባ የቃልዬ እናት እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥሽ የሁሉም እናቶች በደስታ አኑርልን እግዚአብሔር ሰወድሽ ልክ እደልጅሽ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@kkkk-pd9rh
@kkkk-pd9rh Год назад
ደምሪኝ ውዴ
@cedarscell6342
@cedarscell6342 Год назад
የኔ፣እናት፣አችንም፣ልጅሽንም፣በጣም፣እወዳችሆአለሁ፣የኔ፣የዋህ፣ሽ፣አመት፣ኑሪልኝ
@tenad7309
@tenad7309 3 года назад
መልካም ሴት ነሽ መልካም ልብ ያለሽ እናት ነሽ:: እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🏾
@asmatube3177
@asmatube3177 3 года назад
ውድ እንደማመር
@ztubeznegn8106
@ztubeznegn8106 3 года назад
Nu endemamer
@aneshamood6033
@aneshamood6033 Год назад
በእውነት በእውነት በትክክል አልሸ ወይ ዘመን እባክህ ታረቀን በጣም ያሰለቅሳል እድሜ ይሰጥሸ ጥሩ መልክት ነው ምንም ይዘን እንሄድ ባዶ ተወለድን ባዶ እንሄዳለን ይዘን የምንሄደው ሰራችንን ብቻ ነው ይህ ዘር የሚሉት ነገር ይጥፋ ኢትዮጵያ ነኝ ብቻ ይበቃል አላህ ጥቁር ነጭ አላለም ሁላችንም አንድ ነ ን የሱ ይህ ዘፈን ለገባው ትልቅ መልህክት ነው ዘፈንሸው በጣም እናመሰግናለን ኢቢኤሰ ሁሌም ሳላመሰግናችሁ አላልፍም የደሃ ቤት ናችሂ ሁሌም አንደኛ ናችሁ በ ብሮግራማችሁ መሸለም አለባችሁ እድሜ ጤና ይሰጣችሁ አንቺ ጀግና እናት ነሸ የአንቺ አይነት መቶ ይወለድ በርግጥም ወልደሻል ጀግና ልጆች ቢታይ ቢታይ አይጠገብም ይህ ለኢትዮጵያ ህዝብ ትልቅ ቅርሰ ነው ሁሌም ኑሪልን ጀግና እናት ነሸ እንኮራብሻለን
@tube3507
@tube3507 3 года назад
ዝንዬ እያለቀስኩ ነው ያየሁት እውነታ የሚለውን ስራሽን አሁን ነው ሂጄ ያየሁት ❤❤ መልእክት አለው 👉አላህ ያክብርልን ኢትዮጵያን ነው የገለፅሽ የኢትዮጵያ እናት ብየሻለሁ ❤እድሜሽን ያርዝምልን እናታችን❤
@mariyammariyam9402
@mariyammariyam9402 3 года назад
ያረብ የአላህ የሀገሬን ሰላም መልስልን ማነው እደኔ ስለኢትዮጵያ ሲነሳ እንባው የሚቀድመው 😭😭😭🇪🇹🇪🇹💔👌👌
@tenatena5566
@tenatena5566 3 года назад
😭😭😭😭😭😭😭
@bkentertainment6384
@bkentertainment6384 3 года назад
ዝኑዬ የኛ ውብ!! እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥሽ. ቃልየን የመሰለች ምርጥ ጨዋ ተወዳጅ አርቲስት ስለወለድሽልን እናመሰግናለን::
@rahmaksa4978
@rahmaksa4978 3 года назад
በትክክል
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 года назад
የኔ ናት እኔ ልንበርከክልሽ አንቺ ኢትዮጵያዊ ልዩ ሴት ነሽ ተባረኪ ፈጣሪ ዘመንሽን ይባርክ አቦቦቦቦቦቦ 😍😍😍😍😍
@የትናየትበቀለ
@የትናየትበቀለ 3 года назад
በእውነት እናትነት እውነት ነው ስወድሽ እረጅም እድሜ ጤና ሰላም የድንግል ማርያም ልጅ ይስጥሽ በርቺልኝ
@mekedestessema5379
@mekedestessema5379 3 года назад
💚💛❤ 😢 ኢትዮጵያ ህዝብን ፈጣሪ. ሰላም በቃቹ በለን 😢😢 ልብ የሚነካ ዘፈን😭
@eekubraeeali1697
@eekubraeeali1697 3 года назад
እሥኪ እናተ የሚድያ ሠወች ሥደተኛው ነው ባብዛሀኛው የሚከታተላችሁ በሥር ቤት የሚኖሩ እህት ወንድማችን ወደሀገር እድመለመለሥ ድምፅ ሁኑን
@ummusumayya4580
@ummusumayya4580 3 года назад
የኔ ደርባባ እውነት ነው ይሄ ዘፈን አይደለም መልእክት ነው እባካችሁ ወገኖቸ በዘር መባላታችን የትም አያደርሰንም አንድነታችን ነው የሚያምርብን አንድ እንሁን
@asmatube3177
@asmatube3177 3 года назад
እንዛመድ
@abunigussie1576
@abunigussie1576 3 года назад
የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ ከህሊናው ያለ ሰው ወገኔ ስማ እንዳይቆጨን ጥሩ መልእክት ነው እድሜ ይስጥሽ
@selamawitdesalgenselamawit591
@selamawitdesalgenselamawit591 3 года назад
👸የኔ ደርባባ ልዮ ኢትዮጰያዊ ልብ ያለው ልብ ይበል በዚ መልክት አዘል ሙዚቃ የኔ መልካም እንባሽን አምላክ ይስማል ሁፉፉ!!! ልዮ እናት እረጅም እድሜ ጤናን ይስጥሽ ኢትዮጰያ ለዘለአለም ትሩርልን ፉቅር ሰላም አንድነትን ይስጠን🙏🙏💚💛❤️🙏🙏🌹🌹🌹🌹
@abebaadisu9951
@abebaadisu9951 Год назад
ጀግና እናት ልጇን ጀግና ታደርጋለች ዝናሽዬ የኔ ደርባባ የቃልዬ እናት ሺ አመት ኑሪ❤
@emebetwledegebriel9657
@emebetwledegebriel9657 Год назад
እረጅም እድሜ ጤናን ይስጥሽ ኢትዮጰያ ለዘለአለም ትሩርልን ፍቅር ሰላም አንድነትን ይስጠን🙏🙏💚💛❤🙏🙏🌹🌹🌹🌹
@ክፋትንጥሉ
@ክፋትንጥሉ 3 года назад
እውነትም የንባ ልመና ከዘመኑ ዘፈን ዘፈን ከሚሸቱ መዝሙሮች እጥፍ ይበልጣል መለእክቱ መፅሀፍ ቅዱሳዊ ነው በዚህ ጥበብሽ ብትዘምሪበት ዋውውውው ምን ያምርርር ጌታ ሆይ በቃ በለን ፍቅር ስጠን
@merya1514
@merya1514 3 года назад
God bless you.You are really great mother and real person.
@rohemayemaryam9753
@rohemayemaryam9753 3 года назад
የኔ ደርባባ እናት እድሜና ጤና ይስጥሽ አይዞን ሀገራችንን እግዚአብሔር ወቀድሞው ሰላም ይመልስልን
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 года назад
እውነት ነው በሰውነት እንመን በዘር ትተን አሁንም አረፈደም ወደ ራሳችን እንመለስ
@ያምባሰሏማርነኝ
@ያምባሰሏማርነኝ 3 года назад
እረሙቀት አልተቻለም እህቶቸ በተለይ በሰር ለሚገላቱ ፍትህ
@ztubeznegn8106
@ztubeznegn8106 3 года назад
Demrign jemari negn enem emelesalehu
@robeldesta1443
@robeldesta1443 Год назад
Yenweb chiotashen adinklshalew fetari yebarkesh
@-tube7723
@-tube7723 3 года назад
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን እህት ወንድሞች ይህ አካውንት ለገዳም አባቶች እሚውል አካውንት ነው ሰብስክራይብ በማድረግ ለበረከት እንሳተፍ በማምላክ አይታችሁ እንዳታልፉ
@almazalmaz8478
@almazalmaz8478 3 года назад
ምን ላማለት ነው ምንም የለም እኮ
@zid9265
@zid9265 3 года назад
ነይ እንደማመር ወደ
@senayetedema7725
@senayetedema7725 3 года назад
@@almazalmaz8478 አንድ ብር እንዳትልኪ እንደዚህ እያሉ ሌብነት ጀምረዋል
@senayetedema7725
@senayetedema7725 3 года назад
ሰውን ባትፈሩ እግዚአብሔርን ፍሩ ምን አይነት ዘምን ላይ ደረስን
@zid9265
@zid9265 3 года назад
@@senayetedema7725 ወዲ የሜሰማወ እኮነወ የማናዲደወ
@somiaaaa3654
@somiaaaa3654 3 года назад
የቃል እናት የታሪኩ ባባ አማት ድርባባ እረጂም እድሜ እርጋታሽን ስወድልሽ እስከልጂሽ
@hagaryhagry6890
@hagaryhagry6890 3 года назад
የቃልየ እናት መልካም ሰው ነሽ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ
@ወይኗየላቅዬልጂ
@ወይኗየላቅዬልጂ 3 года назад
የኔ እናት ደስ ስትል ምርጥ ኢትዮጵያዊ እናት❤
@zuzuali1491
@zuzuali1491 Год назад
ምርጥ እናት ደርባባዬ እናቶች ሽ አመት ይኑሩልን ቃልዬ እናትሽ ሽመት አላሕ ያኑርልሽ
@tenad7309
@tenad7309 3 года назад
እኔ ግን? ዝናሽን ያየሁዋት? ባለፈው ነጠላ ዜማ ማንን ነው? በሚለው ዜማ ነው ያወቅኩዋት:: በእርግጥ? ከሀገር ውጭ ነው ያለሁት:: በጣም ምርጥ ድምፅ ነው ያለሽ ዝንዬ 🙏🏾
@seyamohammed3893
@seyamohammed3893 3 года назад
የአላህ ፍቅር ሰጠን ኢትዮጵያን የፍቅር ሀገር አርግልን ያረብ የአላህ
@selenaethiopia8078
@selenaethiopia8078 3 года назад
እረጅም እድሜ ተመኛሁልሽ እግዚአብሔር መልእክተኛ አድርጉሻል የሚስማ ይስማ ተባርኪ❤️❤️❤️
@tgabebetube4392
@tgabebetube4392 3 года назад
በጣም ልብ የሚነካ ሙዚቃ ነው እፍፍፍ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ እናቴ የኔ ደርባባ
@አይዞሽሀገሬ-ጠ4ረ
@አይዞሽሀገሬ-ጠ4ረ 3 года назад
ፈጣሪ ልማነችን ሰምቶ አገረችን እና ህዝቦቻችን ሰላም የድርግልን አገር ውስጥ መለቀችን ሰያንስ ስዳት ለይ እያለቅን ነው
@asteraster7374
@asteraster7374 3 года назад
የቃል እናት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 2 года назад
የኔ እናት ተባረኪ እንዳንቺ ያብዛልን የሰው ማኛ እድሜና ከጤና ጋ ያብዛልሽ አሜን ልቦና ይስጠን ❤🇪🇹❤🇪🇷❤
@fayzamohammed3179
@fayzamohammed3179 3 года назад
ትክክል እጀምእድሜናጤናይሁልሺ ሀሪፍስራነው ሀገራችንንም ሰላምያርግልን በርች
@alganeshe4053
@alganeshe4053 3 года назад
አሜን በጣም ነው ያሰለቀሸኘ እዳዉም ብሶተኛ ነይ ጭራሽ አሰባሽኝ አዕድሜሸን ያርዝመዉ
@munirfeyisel1022
@munirfeyisel1022 3 года назад
Zinuye you are real Habesha Ethiopian blood we love you!!
@daftagahahau1629
@daftagahahau1629 3 года назад
የቃልዬ እናት በጣም ጥሩ ድምፅ አለሺ ቀጣይ በሲዲ እንጠብቃለን በርቺ ማሚ
@tesfayearegahegn4688
@tesfayearegahegn4688 2 года назад
ደርባባ ውብ ኢትዮጵያዊት ነሽ ዝንዬ 🥰🥰🥰 💚 💛 ❤️
@zuzuali1491
@zuzuali1491 Год назад
ኢትዬ ሀገሬ ሰላም ሽ ይብዛ አላሕ ሆይ በቃ በለን ያረብ😥
@sebeletessema3914
@sebeletessema3914 3 года назад
እግዚአብሔር ያክብርልን እናመሰግናለን እናታችን ክብር ይስጥልን !!!
@ትግራይትስዕር-ፀ7ሰ
ያሳዝናል አነዲህ ሁነን ሰነቀር
@emuarega5225
@emuarega5225 3 года назад
ፀሎትሽን እግዝያብሄር ይስማሽ በጣም ጥሩ ሰዉ ነሽ በርቺ
@shewayedebessa9642
@shewayedebessa9642 Год назад
የእናት። እደሜቨን ያረዘምለን❤❤❤🎉
@hannahanna826
@hannahanna826 3 года назад
ተባረኪ የቃልይ እናት እናትነሽ ደስ ይላል
@asmatube3177
@asmatube3177 3 года назад
እንዛመድ እህት
@ወለተሰንበት-ሠ8ፐ
@ወለተሰንበት-ሠ8ፐ 3 года назад
በዚህ ድምፀሽ መዝሙር ተጠቀሚበት
@kardon4996
@kardon4996 3 года назад
Lemin ? Le huletum ayonim ....... Nigus Dawit zefen (artist) Endenebere atawikim ? Leloch zefagnocgim neberu .....
@senayetedema7725
@senayetedema7725 3 года назад
@@kardon4996 ማን ፈራጅ አረገሽ
@የወሎልጅዘሬ
@የወሎልጅዘሬ 3 года назад
እውነት በዚህ ድምፅሽ እግዚአብሔርንበፀጋ አገልግይበት
@በእምነትበእምነት-ጐ8ቸ
የኔ ደርባባ ሰላምሽ ይብዛ የኔ እናት 🙏🙏🙏
@sadiyaabdu620
@sadiyaabdu620 3 года назад
አላህ ሀገሬን ሰላም ያዲርጋት
@rahmaksa4978
@rahmaksa4978 3 года назад
አሚን ያረብ!!!ሰላም ለሀገራችን🇪🇹
@asmatube3177
@asmatube3177 3 года назад
ውድ እንዛመድ
@aberrashelegese8478
@aberrashelegese8478 3 года назад
አሜን ልቦና ይሰጠን።
@mekdeswevyvg1300
@mekdeswevyvg1300 3 года назад
እውነት ነው እድሜና ጤና ይስጥሽ የቃልዬ እናት
@ራህማቱየብ
@ራህማቱየብ 3 года назад
ወላሂ ትክክል ቃሉ እያወክን አበላሸለው በጥቻ በዝር በሀይመኖት ስኪ ሰላሙን ያምጣልንን
@kkkk-pd9rh
@kkkk-pd9rh Год назад
እንደማመር እህቴ
@ade5677
@ade5677 3 года назад
So touching aslekeshign Tebarekin fetarim Yitareken
@አይናለምአበራ
@አይናለምአበራ 3 года назад
ጌታ ሆይ ከሀገሬና ከህዝቦቿ መከራን አስወግድ አስበን አቤቱ🙏🙏🙏
@የወሎልጅዘሬ
@የወሎልጅዘሬ 3 года назад
እግዚአብሔር እድሜይስጥሽ ልባችንን ወዴ ይቅርታ አምላክ ይመልስልን።
@ethiopianlucia
@ethiopianlucia 3 года назад
ምርጥ ሙዚቃ እጅግ ድንቅ ከሆነ መልእክት ጋር
@bezuyewondesen5643
@bezuyewondesen5643 3 года назад
እኔንም አስለቀሽኝ የሀገር ነገር ልባችንን እያደማ ነው
@abebagebreargay178
@abebagebreargay178 3 года назад
የእኔ መልካም ሰው ነሸ እድሜ ከጤና ይስጥሽ ፈጣሪ እዉነት ነው የእኔ እናት ሰለመልሰልን ፈጣሪ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@نجماعدمالحمدلله
በዝች ትን ምድር በዝች ከቱ አለም መዋደድ አቅቶን ከፍቅር ይልቅን መረጠን እየኖርን የጥላቻን ምገድ ካከበትን ሁሉ ይዘን የምጓዘዉ ላይኖር በዝች ምድር ወገን በወገኑ መጨካከን በዛ አጅብ ነዉ መክበዱ እደዉ የሠዉ ነገር ምነዉ ላጭር እድሜ ሸ አመት ላንኖረዉ ምን ለማትረፍ ይሆን እደህ የምንባላዉ
@kgj4916
@kgj4916 3 года назад
ውይ የእኔ እናት አዝንናናሽኝ ዘና እዳልሽ ኑሪ
@fikirleethiophia5219
@fikirleethiophia5219 3 года назад
ኡናት ኛው መፈጠር አስጠላን እኮ እናቴ ረጅም እድሜ ኑርልን
@asmatube3177
@asmatube3177 3 года назад
ውድ እንደማመር
@mekdaskebede4912
@mekdaskebede4912 3 года назад
zinya tebarekilgn edmesh yirzem yene derbaba
@messiaboumhaya3064
@messiaboumhaya3064 Год назад
ዋዉ ደስ ስትይ ❤❤❤❤❤❤❤❤ ደርባባ ቆጆ ሴት በጣም ነዉ የምወድሽ
@s0lomon150
@s0lomon150 Год назад
ዝንዬ ሥወድሽ ቃልዬ ታድላ 💚💛❤🙏
@Razan-vlog-k1d
@Razan-vlog-k1d 3 года назад
እማ ዝናሽዬ በዕርግጥ የእናት መጥፎ የለውም ያንች ልጅ ግን እጅግ በጣም እድለኛ ነች ይህች አለም 9 ናት ይባላል ለቃል ኪዳን ግን አለም አስር ሆና ሙሉ ናት ብዬ ነው የማስበው ምክንያቱም አንችን የመሰለች ደግ እናት ስላላት❤ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላሙን ያውርድላት🇪🇹❤
@kkkk-pd9rh
@kkkk-pd9rh Год назад
እንደማመር እህቴ
@zainasied615
@zainasied615 Год назад
እድሜና ጤና የኔየ እናት ሰላም ላሀገራችን😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏
@cvg8293
@cvg8293 Год назад
እህ. በቃቹ በለን. ያረብ
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 года назад
የቃልዬ እናት ዝንዬ የትዉልድ ሀገሬሬሬ እትብቴ የተቀበረበት የሐረር ልጅ ነሽ ያዉ የሀረር ልጅ መሆን ልዩ እንደሆንን ማንም ያዉቃል አይደልልልልል 😍😍😍😍😍👌👌👌👌ዉድድ ነዉ የማደርግሽ
@fedibintabrar2736
@fedibintabrar2736 Год назад
ሰላም እህት የሀረር ልጅ ነሽ የየት ሰፈር እኔ የአራተኛ ልጅ ነኝ ሁሌ ሀረርዬን ሳስበው በጣም ነው እምባ የሚተናነቀኝ
@askidesta4271
@askidesta4271 3 года назад
እድሜና ጤናውን ያብዛልሽ ለመዘመርም ፈጣሪ ይፍቀድልሽ የቃዬ እናት ደርባባ
@heyablisan4214
@heyablisan4214 3 года назад
God protects Ethiopian 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@መሬምመሬም-ደ2ወ
@መሬምመሬም-ደ2ወ 3 года назад
የኔ እናት የአመቱ ምርጥ ሙዚቃ ነዉ በርች
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Год назад
ውብ እናት ውብ ልብ ሁለነገርሽ አነጋገርሽ በጨዋነት የተሞላ ዝናሽ ውቤ የቃልኪዳን እናት ኑሪልን እግዚአብሄር ጤናና እድሜ ይስጥሽ 🙏🙏🙏
@footballhighlight5677
@footballhighlight5677 3 года назад
ሰላም ተስፋዬ: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ::ከህይወት ወንዝ ጋር ፍሰሱ:: ላይክ፡ ሰብስክራይብ እና የደወል ምልክቱን በመጫን ቤተሠብ ይሁኑ!!!!!!
@سميرهسميره-و2ك
@سميرهسميره-و2ك 2 года назад
የእኔእናት በጣምልብይነካንአይዞን የኔቆንጆ እረጅምእድሜእና ጤናይስጥልን
@girmabekere1281
@girmabekere1281 3 года назад
ድምፃውት ዝናሽ እግዚአብሔር። ያክብርሽ አስፋው ምነው ባትበረከኩም ምናለ ብትቆሙ። አስፋው አገር ስትኖርነው የምትሰራው
@queenzuzu710
@queenzuzu710 3 года назад
Woow I love u voice dear mommy 🇪🇹🇪🇹
@fikert2915
@fikert2915 3 года назад
መልካም ሴት ነሽ መልካም እናት ነሽ
@kevinjohnson1568
@kevinjohnson1568 3 года назад
ትልቅ ሰው ነሽ እናታችን 💒💒💒
@jaja-ln1hl
@jaja-ln1hl 3 года назад
የኔ እናት ግርማ ሞገሶ ❤️❤️❤️❤️
@asmatube3177
@asmatube3177 3 года назад
ውድ እንደማመር
@fatmaadem860
@fatmaadem860 3 года назад
ደስ የምትይ ደረባባ እናትነሽ በረች መሽአላህ
@ኢክራምወለየዋ-ቐ5ከ
@ኢክራምወለየዋ-ቐ5ከ 3 года назад
እእእ አረ አይባልም
@ኢክራምወለየዋ-ቐ5ከ
@ኢክራምወለየዋ-ቐ5ከ 3 года назад
@መኪያ ሁሴን አረ ተይ ግን አይባልምምምም በጎ ስራ አይዴለም እኮ ለኛ ለሙስሊሞች
@asmatube3177
@asmatube3177 3 года назад
እንደማመር
@Mነኝስደተኛዋተስፋያደከመ
ደስ የምትል እናት እድሜ ይስጥሽ ማማየ እባካችሁ በስር ቤት ያሉ ወገኖቻችን ማን ይያቸው ከቶ ነገ የኛ እጣ ነው ፍፍ ትትትት ህህህ
@asmatube3177
@asmatube3177 3 года назад
ውድ እንደማመር
@gebrikidanabraha7437
@gebrikidanabraha7437 3 года назад
ፈጣሪ ይባርክሺ
@saraweleyawayawemyemarsawa6171
@saraweleyawayawemyemarsawa6171 3 года назад
እግዚአብሔር ሀገራችንን ስላም ይድርግልን
@hannabeyene7440
@hannabeyene7440 3 года назад
God bless you 🙏
@senaitabat601
@senaitabat601 Год назад
መልካም እናት ውይም ደርባባ ደስ ስትይ
@merya1514
@merya1514 3 года назад
Today I see real person on EBS who worry and think for all ethiopian people but EBS always try to cover up the reality and scared to speak the reality that happening in Ethiopia. God bless you Mother and long live.
@merya1514
@merya1514 3 года назад
@@sofenbeseat4346 can you google and read in detail what happing in every single day and well observe it then you might understand ( if you are open minded person) what happing in every single day.
@abebagetachew968
@abebagetachew968 3 года назад
Anchi melikam sew nesh gobez yene deribaba le hizib dimst huneshal 🥰🥰🥰
@wow.setamrudiab1037
@wow.setamrudiab1037 3 года назад
Geta.edme.ena.tena yabzalshe mamaye🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🥰
@yemar1635
@yemar1635 3 года назад
እንደው ግን ምን አለ በዚህ ድምፅ ቢዘምሩበት የቃልዬ እናት በዚህ እድሜ ዞጥ ዞጥ ዘፈን ላይ የዊጉ የሜካቡ ክብር እሚባል ነገር እየጠፋ መጣ ወደ ቤቱ ይምራዎት ዘመኖት በቤቱ እንዲያልቅ ፀሎቴ ነው
@bekibelay4906
@bekibelay4906 Год назад
ድምፃዊት የትነበርሽ ውቤ የተዋናይት ክስተት ጥበቡ እናት
@አዩየማርያምልጂስደተኛዋ
የኔ ደርባባ አልቅሰሺ አስለቀሺኝ እዉነት ነዉ የህል ዘር ነበር የሚመርጠዉ አሁን የሰዉ ዘር ሆነ
@Mነኝስደተኛዋተስፋያደከመ
ትክክል
@amirebrihm4668
@amirebrihm4668 3 года назад
Uff yene mirte derbab einte abo eirjem eideme Nurelne yene sekutekut long life😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@hagoswelday381
@hagoswelday381 3 года назад
Xelashi eynba znashiye besu fkad selam yhonal ayzoshi yene enat🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@mesamesa9968
@mesamesa9968 3 года назад
fexari erjem edema yesexesh ewnet beleshal tebarki
@genetwondifraw7552
@genetwondifraw7552 3 года назад
Ewenet belesha Egeziyabier Ethiopianena ezebochuan yebarek
@sendege7397
@sendege7397 3 года назад
ኢቢኤሶች ዛሬ ፕሮግራማችሁ አንደኛ ነበር ይመቻችሁ
@enulina10
@enulina10 3 года назад
Wow egzer yebarkesh enata bewnet lebe mineka sera new enamesegenalen
@Deriyo21
@Deriyo21 Год назад
በርች በርች 🙏💕💕💕😘
@zainasied615
@zainasied615 Год назад
ኡፍፍፍፍ አስለቀሺኝ የኔየ ውድ እናት😭😭😭😭😭😭😭
@Max-ek9mp
@Max-ek9mp 3 года назад
እግዚአብሔር ይጠብቅሸ
@kebede91
@kebede91 3 года назад
ሀረር በወለዳችን ኮራን በልጅነት ምስራቅ እዝ በእነ ንግስት አበበ ዘፈን ነው ያደግነው አንድ ነገር ለወይዘሮ ዝናሽ ጎራው እስከ ቅርብ ጌዜ ድረስ በህይወት አለ እነ መላኩ አበበ ኅይሌ ሲሞቱ ጎራው ኢህአዴግ ከገባ በኃላ በሊዝ ጊታር መቺነት ስሙን የማላስታውስው ባንድ ውስጥ ይቅር ነበር የሀረር ቀላድ አንባ ልጅ ነው
@lookmob1177
@lookmob1177 3 года назад
Ye kalye ente sodachew😘❤🇪🇹
@zermariammedhani5448
@zermariammedhani5448 3 года назад
Blessed you my sister and family 🙏🙏🙏🇪🇷🇧🇻
Далее
КОГДА НАКРОШИЛ НА ПОЛ #shorts
00:19
HA-HA-HA-HA 👫 #countryhumans
00:15
Просмотров 4,6 млн
This mother's baby is too unreliable.
00:13
Просмотров 11 млн
Blue vs Green Emoji Eating Challenge
00:33
Просмотров 2,3 млн
КОГДА НАКРОШИЛ НА ПОЛ #shorts
00:19