Тёмный

ዲያስፖራው ፍቅረኛዋ ሲመጣ ያልጠበቀችው ገጠማት 

AFTA TUBE
Подписаться 11 тыс.
Просмотров 59 тыс.
50% 1

SUBSCRIBE #ebstvworldwide #seifuonebs #donkeytube #eyohameadia #ebstv #Hope #ZEMENTV #Seifu #Sunday #tenaadam #ሀሁ #Amharictube #bc #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia #Amarignafilm2024 #አማርኛፊልም #አማርኛድራማ #ጉድ #እውነተኛታሪክ
#Ethiopiandrama #eyoha #eritrea #oromiya #amhara #wollo #adisfilm, #adisdrama, #Ethiopiannewdrama,
#AMHARICETHIOPIANFILMMSIC,
#ERITREANFILM NEW,
#ERITREANMOVIE,
#ERITREANCOMEDY,
#ERITREAN2024ጉድ - ኩላሊቱን የሰጣትን ፍቅረኛዋን… | እውነተኛ ታሪክ አሁኑኑ SUBSCRIBE ያድርጉ እንጂ @afta @ebstvworldwide @seifuonebs @donkeytube @abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope #ZEMENTV #Seifu #Sunday #tenaadam #ሀሁ #Amharictube #Betoch #Topia #ESATtv #Shebella #Dj #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia #Amarignafilm2024 #አማርኛፊልም #አማርኛድራማ #ጉድ #እውነተኛታሪክ
#Ethiopiandrama #eyoha #eritrea #oromiya #amhara #wollo #adisfilm, #adisdrama, #Ethiopiannewdrama,
#AMHARICETHIOPIANFILMMSIC,
#ERITREANFILM NEW,
#ERITREANMOVIE,
#ERITREANCOMEDY,
#ERITREAN2024

Опубликовано:

 

25 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 224   
@Mulufikr
@Mulufikr 3 дня назад
መቸም በፍቅር ዉስጥ ገዘብን ልናወዳደር አችልም ፍቅር ሁሌም አሸናፊነዉ❤❤❤❤❤❤
@ZebinaNuru
@ZebinaNuru 3 дня назад
እውነት
@tamirrayehubenti493
@tamirrayehubenti493 2 дня назад
ትልቅ ትምህርት ነው ከተረዳነው። ብልጥ ልንሆን ስንሞክር ከእኛ የሚልቅ ብልጥ እንደሚያጋጥመን አንርሳ። በርቱ ምርጥ ድራማ ነው።❤❤❤❤
@NdhnNsbsb
@NdhnNsbsb 3 дня назад
ወይኔ ማነው እንደኔ መጨረሻው በጣም ያስደሰተው❤እስክ በላይክ ኣሳዩኝ ❤❤የኔ እንደዝ መደሰት ምን የሙሉት ነው🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@lovelove-tx5zw
@lovelove-tx5zw 3 дня назад
እኔም እንደት ደስ እንዳለኝ መጨረሻው 😅😅
@rcgtgg5133
@rcgtgg5133 3 дня назад
እኔም በጣም😂😂😂😂
@NdhnNsbsb
@NdhnNsbsb 3 дня назад
@@rcgtgg5133 እኔ እንጃ እንደኔግን ያለ ኣይመስለኝም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ወይኔ ምን የምሉት ነው ግን የኔ
@Amsale-z4c
@Amsale-z4c 3 дня назад
ደምርኝ❤❤❤❤❤❤
@hadyahajjhadyahajj6762
@hadyahajjhadyahajj6762 2 дня назад
ደግ ሆነች ይቺ እርኩስ
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 4 дня назад
በርቱ ❤ ቆንጆ ስራ ነው ለየት ያለና አጠር መጠን ያለ 😊😊
@zemnaygetu-gl3cw
@zemnaygetu-gl3cw День назад
በጣም አስተማሪ ነዉ እህትቸ ለኛ ነዉ ትምህርቱ
@የማርያምነኝ-ነ5ዸ
@የማርያምነኝ-ነ5ዸ 2 дня назад
በእውነቱ በጣም ደስስስስ ስል ሁሌም ፍቅር አሸናፊ ነው ምክንያቱም ፍቅር እራሱ እግዚአብሔር ስለ ሆና እናመሰግናለን ❤
@Fikirte-ry4mm
@Fikirte-ry4mm 2 дня назад
ምርጥ አስተማሪ ❤❤👌
@romangedeye9684
@romangedeye9684 День назад
አውቄሎህ ሊታዘባት መሆኑ በጣም ደስ ይላል አግባት ጓደኛዋ ጨርቅሽ ቅደጂ በጣም ደስ ይላል ይቺ ባለጌ ውጭ አገር አካል ጉዳተኛ አክብረን ተንከባክብን ነው እምንስራው ገንዘብ ያልቃል
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 4 дня назад
በእውነት ማገጠች ማገጠ ስልችቶን ነበር😂😂😂
@netsant9957
@netsant9957 3 дня назад
😂😂😂😂
@Aberumusgun12345
@Aberumusgun12345 День назад
😂😂😂😂😂
@amarech1945
@amarech1945 3 дня назад
ምንም ይሁን ምን ግን የሷ በጣም ከፋ መጨረሻ በጣም ደስ ይላል
@OumerAhmed-e7y
@OumerAhmed-e7y 4 дня назад
በጣም ጥሩ. አስተማሪ ነው ሴቶቺ ጥሎባቸው ገንዘብ መኪና ያለው ሠው የወዳሉ
@Hayal-B
@Hayal-B 3 дня назад
Speak about the men with sugar mommies too zelachihu "setoch" malet stewdu😏
@Semera-od3pg
@Semera-od3pg 2 дня назад
በጣም ኣሪፍ ነዉ መልካምነት በልባችን ሙልት ትርፍ ይበልልን
@gdggg2692
@gdggg2692 3 дня назад
መሄድ የሚቸል ለፈተና የመሠለኝ እኔን ብቻነው መጨረሻውን እንደዛ መሠለኝ ዞሮ ልጨርሰው
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq День назад
100% የተጨበጨበለት ድራማ ነው በርቱ❤
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 4 дня назад
ክፉት መጥፎ ነው ለራስ ይጎዳል መልካምነት ለራስ ነው😊
@merem8803
@merem8803 4 дня назад
ዋው በጣም አስተማሪ ነው ብረቱ 👍👍👍👍👍
@merong-g6w
@merong-g6w День назад
ነገደግሞ ም ዝሙት ብቻ የተሞላበት ድራማ ይዘዉ ይመጣሉ 😏
@ktube8920
@ktube8920 4 дня назад
በጣም ደስ ይላል
@GenetWende
@GenetWende 3 дня назад
ዋውውው ደስ ይላል በርቱ ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤
@yab-w8e
@yab-w8e 4 дня назад
ሀሌ ሉያ ሁሌም ምርጥ ተዋናይ ነህ ተባረክ በርታልን የሰለ ሂወት ፕሮግራም ድምቀት ነበርክ
@ፎዝነኝየእሙቲሲስ
እሱ ነውዴ ስለ ህይወት ላይ እሚተርከው የተዘጋው ዶሴንም እሱነው አደል በድምፅ እሚያቀርበው ታዳ ለምን ዘጉት
@JerrySemi
@JerrySemi День назад
ዋዋዋዋዋዋ❤❤❤ በጣም አስተማሪ በርቱ
@ayshamohamed7756
@ayshamohamed7756 2 дня назад
ኪኪኪኪ ሊበላ ነበር 😂😂😂😂😂
@የረሱልወዳጅነኝሀቢቢያረሱ
ክክክክክክክ ወይኔ መጨረሻው ሲያስደስትም ሲያስቅም 😂😂😂😂😂😂😊
@ferenjutuber3y
@ferenjutuber3y 2 дня назад
መጨርሽው የስደነገጠው እንደንየ😂😂❤
@FfguFgh-sv5hl
@FfguFgh-sv5hl 4 дня назад
ዋው
@ያባቷ-ጨ8አ
@ያባቷ-ጨ8አ 4 дня назад
እፍ ወላሂ እዴት ደስ እዳለኝ❤🥰🥰
@JsjsjsjNxnxjdj
@JsjsjsjNxnxjdj 3 дня назад
🥰🥰🥰🙏🙏
@ساراهمحمد-ز6ن
@ساراهمحمد-ز6ن 3 дня назад
ከራስ ጋር ጸብ እንደት ይደክማል ያማል ልጅቷ በሰራቸው ስራ ከራሷ ጋር ትጣላለች
@علحمدلله
@علحمدلله 2 дня назад
የመጨረሻዉነገርስ😂😂😂😂
@fantanpsualifan632
@fantanpsualifan632 3 дня назад
ከቲክቶክ አይቸ ነው የመጣሁት😊
@GenetWende
@GenetWende 3 дня назад
እረ ቀጣይ ተመችታችሁኛል
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 4 дня назад
ግን ርዕሱ ያገባችው ሳይሆን ልታገባው የነበረ ቢሆን😊
@FFbBነኝየአለህበሪያ
በኢትዬጵያ በጠም ትህምርት ያዋሰድኩበት ድረማ ብኖር እሄ ብቻ ነዉ በታለይ በታለያዩ ሀገር ታበታትኖ በፍቅር ህይወት ለለዉ ሰዉ በጣም ደስስስ ያምል ነበረ በርታልን በዝህ ቃጥሊ😊😊😊😊🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@haymanotgrmay5185
@haymanotgrmay5185 2 дня назад
ዋዉ መጨረሻው ደስ ሲል😊
@SaadaMohammad-we7st
@SaadaMohammad-we7st 2 дня назад
ገምቸ ነበር😂😂እኔም እሶ የፈለገችው ሀብቱን ከሆነ አካሉ ምን ያርግላታል
@noufkahn2995
@noufkahn2995 3 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤❤የሠው ልጂነው የሚቀድመው
@Rahi-x1k
@Rahi-x1k 3 дня назад
ማነዉ እደኔመጨረሻዉ እየደገመ ያየ😂😂❤❤❤
@ኤማንዳቲናYouTube
@ኤማንዳቲናYouTube 4 дня назад
መጨረሻው👌👌👌👏👏ገምቼ ነበር እውነት እንደዚ እንደሚሆን❤❤
@ayishaatisha8475
@ayishaatisha8475 3 дня назад
ወላሂ እኔም ሀገር ስገባ ባሌን እደዚህ ፋታኩት ግን ፈታናውን አልፋ ❤ከዛም ተጋባን 💍💍❤❤👌ፈጣሪ ይቅር ይብላኝ 😢
@user-ni3qf7xw4u
@user-ni3qf7xw4u 3 дня назад
ምንበልሽ
@hayatahmed30
@hayatahmed30 3 дня назад
ሀሳብሽን አጋሪን
@ayishaatisha8475
@ayishaatisha8475 3 дня назад
​@@hayatahmed30ሀገር ስገባ አገላ ጎዶሎ ነኝ ብዬው በውልቻር ሆኜ ከ ፍቅራኛዬ ታጋነኛን ግን ትንሽ በድንጋጤ ፌንት ናቀላ እንጂ ከኔ አልሸሽም በጣም ነው ያጋራመኝ ግን ይህ ሁሉም ተንኮል የጓደኛዬ ናበር ግን በደንብ አሪፍ ናበር
@HbdcXbxh
@HbdcXbxh 3 дня назад
እኔም ታልፈትን አላገባም
@سادةسادة-ر4ح
@سادةسادة-ر4ح 3 дня назад
እኔም ልሞክር እዴ ሀገር ስገበ أستغفر ألله
@DinkeAbebe
@DinkeAbebe 3 дня назад
ዋዉ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ መጨረሻዉ😂💃💃💞💞💞
@AlemAlem-h6c
@AlemAlem-h6c 3 дня назад
ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ደስ የሚያሰኝ ድራማ ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤ደስስስስስ ሲል እግዚአብሔር እሚፈቅደው ይሄን ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤ መጀመሪያህን አይቶ ለከዳህ ሳይሆን መጨረሻህን አይቶ ለተረዳህ ክብር ስጥ ❤❤🎉🎉🎉
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 4 дня назад
❤❤❤ መጨረሻው እንደተጠበቀ አስተማሪ ነው በርቱ
@ahmedylmer
@ahmedylmer 3 дня назад
ዋው በጣም ደስ ይላል ገዘብ ተሰርቶ ይገኛል
@zamzamzamu-iw8yq
@zamzamzamu-iw8yq 3 дня назад
😂😂😂😂😢😢ለምተቤት አላስወጣሀትም❤❤❤❤❤
@Suhair100-if1vz
@Suhair100-if1vz 2 дня назад
በጣም ጥሩ ነበር
@hanateshome3723
@hanateshome3723 2 дня назад
ደሰ የሚል ድራማ
@nafkwt8283
@nafkwt8283 2 дня назад
Etam dase yemel tekekelega wesane❤❤❤❤❤
@Abibich-dd3pv
@Abibich-dd3pv 4 дня назад
ዋውው በጣም ጥሩ ነው❤❤❤❤❤
@HanaTh-ez9jj
@HanaTh-ez9jj 3 дня назад
ሀሊሎያ ግን ድምፅክ ያምራል በጣም❤❤❤❤
@JgudjrYdyrhh
@JgudjrYdyrhh 3 дня назад
ይገባታል የምር አስተማሪ ነዉ❤🥰🥰
@zabibakonjo.5471
@zabibakonjo.5471 2 дня назад
ግን ለምን እራሳችንን በሱ ባታ ብናስቀምጥ ምን አለበት ውይ የሰው ጭካኔ
@sanchoafrica9365
@sanchoafrica9365 2 дня назад
በመጨረሻም እሷ ሆነች የአካል ጉዳተኛ😂😂😂😂😂😂😂
@YeshiTesema-c4b
@YeshiTesema-c4b 4 дня назад
ሲያምር ለየት ይላል
@max1-n7y
@max1-n7y 3 дня назад
እጅግ በጣም ደስ ይላል
@eett1683
@eett1683 4 дня назад
በጣም ይመቻል😂❤
@Jhsggjg
@Jhsggjg 3 дня назад
ገራሚ ነዉ አስተማሪ ነዉ❤❤❤
@Emu-v3s
@Emu-v3s День назад
Wow 1degna❤❤
@HgcTfhj
@HgcTfhj 3 дня назад
ደስ ይላል😂😮
@ለምለምወርቁየማታው
በጣምደስየሚልፈተና❤❤❤❤ውዶቸደምሩኝ
@አልፍያመሀመድ
@አልፍያመሀመድ 3 дня назад
በጣም ደስ ይላል መጨረሻዉ❤❤❤❤
@hata-j1n
@hata-j1n 4 дня назад
setochu gobez nachew tewena i think❤❤❤❤❤
@ፎዝነኝየእሙቲሲስ
እሲ አሜሪካ ውሰዱኝ ለግሊዘኛ አያሳስባችሁ እችላለሁ አፍጥኑት እድመርቃችሁ✋
@mamush6230
@mamush6230 3 дня назад
😂😂😂😂 ሱዳን ልውሰድሽ
@martaalyalew1816
@martaalyalew1816 3 дня назад
😂😂😂😂😂😂😅😅😅​@@mamush6230
@Aalahwek
@Aalahwek 4 дня назад
ዋው በጣም ጥሩ ና አስተማሪነው 👍👍👍👍👍👍👍
@KiyaDevafikr
@KiyaDevafikr 3 дня назад
ህይወት እንደዚህ ናት ሰዉን አትናቁ ኒቄት አደጋ አለው
@UoOp-t1x
@UoOp-t1x 3 дня назад
Wowww❤❤መጨረሻው ሢምር
@BelayneshSeid
@BelayneshSeid 3 дня назад
ማርያምን በጣም ደስይላል
@romangedeye9684
@romangedeye9684 День назад
በጣም ያሳዝናል እንኳን አካል ጉዳተኛ ማንኛውም ስው ለትዳር ብለን መርዳት ይገባናል ባለጌ ክብር የላላት መቸም ከመጀመሪያውም ለገንዘብ ብላ ነው እግዚአብሔር ያድነዋል ካሀዲ መቸም ሴቶች ስንባል አንዳንድ መስብ ይሳነናል ክብር የሌላት ለጥቅም ብቻ አለመቅረብ እግዚአብሔር መፉራት ጓደኛዋ አግባት ሀበሻ ለስው ይጨነቃል ጨካኝ ሴት ናት መልካም መስራት ለራስ ነው
@alemalemgtgh8282
@alemalemgtgh8282 4 дня назад
❤❤❤❤❤❤woww
@m.e-c3g
@m.e-c3g 3 дня назад
😮 ምርጥ❤❤❤
@KK-xc3zn
@KK-xc3zn День назад
Nice ending ❤❤❤
@ZanshYakup
@ZanshYakup 2 дня назад
Wowow dase yelalee ❤❤❤❤❤❤❤❤
@እግዚያብሄርእረኛዬነዉ
ድሮም ገንዘብ የሚወዱ ሠዎች መጨረሻቸዉ እደዚህ ነዉ ለምትወዱት ሠዉ ደግሞ በደሥታዉ ብቻ ሣይሆን በሀዘንም ጊዜ አብሮ መሆን ግድነዉ ❤❤❤❤❤❤
@Yesubichewa
@Yesubichewa 3 дня назад
በጣም ምርጥ 🥰
@ዘማሪታዱውየሱስ
@ዘማሪታዱውየሱስ 3 дня назад
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ፍርድ ይሰጣል በጣም ደስ ይላል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MasaratDarajje
@MasaratDarajje 2 дня назад
Wow 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
@Teguest-s1v
@Teguest-s1v 3 дня назад
በጣም ደስሲል❤❤❤❤
@userasnakech
@userasnakech 3 дня назад
በርቱ
@Tete1234-x1y
@Tete1234-x1y 2 дня назад
Yes 💯💯💯💯👌👌👌👌👌👌👌👌
@rsrs8270
@rsrs8270 День назад
❤❤❤❤❤
@ብርዬ-k2
@ብርዬ-k2 4 дня назад
መጨረሻው ዋው ❤
@BetiDa-p4y
@BetiDa-p4y 4 дня назад
❤❤❤❤❤❤👏👏👍
@YakemachuShewaye
@YakemachuShewaye 3 дня назад
ዊዊዊዊ ደስስል
@AseelMadab
@AseelMadab 2 дня назад
መጨረሻው ያምራል🥰🥰🥰🥰🥰
@hawaabdalkader947
@hawaabdalkader947 4 дня назад
❤❤❤❤❤❤
@HHoo-s6n
@HHoo-s6n 3 дня назад
Yes.❤❤❤❤
@ayishaatisha8475
@ayishaatisha8475 3 дня назад
እውነት ላውራ ፍቅር ብቻ ዳቦ አይሆንም ?
@Imissyoumom-z9p
@Imissyoumom-z9p 3 дня назад
ገንዘብ ብቻ ፍቅር ኣይሆንም😊
@ZamzamMuhammed-d5g
@ZamzamMuhammed-d5g 3 дня назад
ትኪኪል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ELizaAmharaOsa
@ELizaAmharaOsa 2 дня назад
ጠርጥሬ ነበር ለፈተና እንደሆነ አብዘሀኛዉ ዲያስፖራ ይሄን ያደርጋል መጠርጠር ልመዱ እንጂ ሴቶቸ ድራማ እየሰራብን ቢሆንስ ብላችሁ ሲሆን ሲሆን ልባችሁ ቅን ቢሆን መልካም ነዉ ❤🎉
@ahlamhussain1864
@ahlamhussain1864 День назад
አወእኔም ወድቂያለሁ ዳለፔራ መሆኑን ካለፈ ሰማሁቅን መሆን እንዳለብኝ ተምሬያለሁ
@om_Ryane
@om_Ryane День назад
ፈትኖሽ ነው እደ ገዘብ እደለለው ወይስ ምን ነበር የወሬ ጥማት አሲያሽኝ😅 ​@@ahlamhussain1864
@روان-ح6ن2ج
@روان-ح6ن2ج 3 дня назад
ዋውው በጣም አስተማሪ ነው❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@aynalemh9590
@aynalemh9590 2 дня назад
Wow very nice 👌
@amenadajane7501
@amenadajane7501 2 дня назад
😂😂😂😂😂😂😂Yes 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉Yessok ❤❤❤❤❤❤❤
@NaNa-g3u1n
@NaNa-g3u1n 2 дня назад
Wow please prt2
@RehimaR-g6m
@RehimaR-g6m 3 дня назад
Wow mirx film❤❤
@ለምለምወርቁየማታው
መጨረሻውበጣምደስይላል🎉🎉🎉🎉
@HikemaWorkuden
@HikemaWorkuden 3 дня назад
መጨረሻዉ እዴት እደሚያስደስት
@fantanpsualifan632
@fantanpsualifan632 3 дня назад
ዋው ደስ ሲል❤❤❤😂😂
@RB00000
@RB00000 3 дня назад
ኢደኒ መጨረሸዉ ደሲ የለዉ👍
@MakthsLpu
@MakthsLpu 3 дня назад
ዋውውውውውው መጨረሸው ሳምር
@hayat905m
@hayat905m 3 дня назад
😂ጎበዝ ሀሎልያ ጥሩ መልክት አለው ግን አደራ የምንለው ከዝሙት የራቀ ስራ ስሩልን ዝሙት አንገሽግሾናን ማገጠች ማገጠ ደፈረ ሆኖብናል ሶሻል ሚዳያው ሁሉ
@MartiLove-k7d
@MartiLove-k7d 3 дня назад
አስተማሪ ነው ዋውውው
@ሙሉአለም-ረ6ኘ
@ሙሉአለም-ረ6ኘ 3 дня назад
በጣም ቆንጆ አስተማሪ ነው
@husabe5441
@husabe5441 3 дня назад
መጨረሻውበጣምደስይላል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
Далее
ዮአዳን (ክፍል 30)
29:52
Просмотров 329 тыс.
Тонкости французской кухни🥰
00:48
/በስንቱ/ Besintu EP 54 "ሰው ምን ይላል"
45:24
ቅጣት ክፍል 171 | Kitat episode 171
45:48
Просмотров 20 тыс.
ትንሽ ወንድሟ // እህ በፀሴትዮ
50:16
Просмотров 199 тыс.