Тёмный

ለአባቴ ይቅርታ አላደርግለትም መልካም ወጣት ወደተለወጠው ህይወት 2014 ምስክርነት @MARSIL TV WORLDWIDE 

MARSIL TV WORLDWIDE
Подписаться 747 тыс.
Просмотров 156 тыс.
50% 1

SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 217   
@መቅዲአባቴህይወቴአባወድሃ
😥😥😥😥ኡፍፍፍፍ አስለቀሱኝ አቤት የስንቱ ቤት ታከመ ዮኒዮ ተባረክ❤❤❤❤
@zenikabtiymer4167
@zenikabtiymer4167 2 года назад
አሜን
@obseefraaol9146
@obseefraaol9146 2 года назад
እኔ እሄን መልካም ወጣት ጸሮግራም ለመግለጥም ለማመስገንም ቃል አጣለዉ። !!! የምት ወዱት እንደኔ👍🥰
@hiwotabebe7231
@hiwotabebe7231 2 года назад
ቤተሰብ በብዛት ባደገበት አስተዳደግ ነው ልጆችን የሚያሳድገው😭😭 ጌታ አእምሮዎቻችንን ይፈውሰው የይቅርታ ልብ ያላቹ ቤተሰቦች ናቹ ጌታ ዘመናቹን ይባርክ ለምልሙ በብዙ።❤❤❤👏
@andualemmulat2702
@andualemmulat2702 2 года назад
ሁልግዜ በአንተ ውስጥ የሚሰራውን ጌታን አብዝቼ እባርከዋለው አመሰግናለውም።ዮኒዮ አሁንም የምትናግረው ቃል ይደመጥ ተባረክ አሜን
@FARESTUBEAN
@FARESTUBEAN 2 года назад
በጣም የምገርም ነው ዮኒዬ በጣም እንወድሃለን የዘመናችን ሙሴ ነህ 🥰
@manitimamo3618
@manitimamo3618 2 года назад
ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ተባረክ ተመስገን ሰለዚህ ቤተስብ ተባረክ ተመስገን ከፍ ክፍ በል የኔ ውዶች ተባተኩ ፍቅርቹ በኢየሱስ ደም የተሸፈነ ይሁን ዮኒ ዘመን ይለምልም
@konjitdsta6260
@konjitdsta6260 2 года назад
ይቅርታ የቅም መርከሻ የቃልኪዳን መደሻ ነው ዮንዬ ተባረኪልኝ ♥️🙏
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 2 года назад
በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ከምድራችን ላይ ያሉ በጠላት የተያዙ አባቶች ከታሰሩበት እሰራት የተፈቱ ይሁኑ የያዛቸው ጠላት ዲያቢሎስ ለቋቸው ወደ ጥልቁ ይውረድ ይህ ቤተሰብ እጅግ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላችሁ ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን !
@Adis-lh9zj7xs4i
@Adis-lh9zj7xs4i 2 года назад
ዮኒዬ አንተ አንደኛ ነህ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥህ we love you😍😍 እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏 ስለ እነዚህ ቤተሰብ ለውጥ
@benjamin518
@benjamin518 2 года назад
This man is lucky to be in Ethiopia, he would have been in Jail for 30 years if he was outside of his home land. The daughters are humble as well. Overall glory to God
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 2 года назад
እህቴ ጆሮሽን ጌታ ጨርሶ ይፈውስሽ ከምንም በላይ ይቅርታ መጠያየቃቹነው ጠላት አፍሯል ጌታ በፍቅር ያኑራቹ
@eldanajohn9419
@eldanajohn9419 2 года назад
Amen amen tesileyilegni
@saa8066
@saa8066 2 года назад
🥰💔🥰🥰
@Deborajesus-ts4jt
@Deborajesus-ts4jt Месяц назад
Ye​@@eldanajohn9419yen konjo ayizoshi ewinte hulachihum aslksachihugn getan abateshim wodo ayidlm minm hono abate fikre nowi ayizoshi geta eyesus wotatentachihun yibarkewi ye ehit
@Deborajesus-ts4jt
@Deborajesus-ts4jt Месяц назад
​@@eldanajohn9419 demo setamiru eko girumi ena denki adergo nowi yefterachiu tebarku
@Deborajesus-ts4jt
@Deborajesus-ts4jt Месяц назад
​@@eldanajohn9419betsbochishin yikrta bemadergishi dese bilognale mani ende betsb
@danielyilma1
@danielyilma1 2 года назад
ወላጅ ለልጁ ጥሩ የመሰለውን ያደርጋል😭 በዚህም ልጆቹን ሊያሳዝን ይችላል እናንተ ደግሞ ይቅርታ የሚጠይቅ አባት ስላላቹህ መልካም ነው አልረፈደም ይቅርታን የሚመስል ነገር የለም❤ ተባረኩ
@tamanechtafese2694
@tamanechtafese2694 2 года назад
እግዚአብሔር ምስክሬ ነው እባ በእባ ነው የሆንኩት 🥲🥲እንኩዋን እግዚአብሔር ደርሶላቹዋል የአባቱ ምስክርነቱ ስሰማ እንደገና አለቀስኩት 🥲የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን ዮን እግዚአብሔር ይባረክ ❤️❤️
@zenikabtiymer4167
@zenikabtiymer4167 2 года назад
አሜን
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
አባዬን አስታወሰችኝ ይቺ ልጅ የ11 አመት ልጅ እያለው ቸርች መሄዴን ሲሰማ ከአልጋ እግር ጋር አስሮ የገረፈኝን ዛሬም ድረስ አረሳውም ደግሞ እኮ እጁ ሲደክመው እጂ መግረፉን የሚያቆመው መቼ አሟታል ብሎ ውይ አባዬ ምህረት ይብዛልክ ሌላ ምለው የለኝም
@zufan1wubu724
@zufan1wubu724 2 года назад
እግዚአብሔር መልካም ነው ይለውጣል ዮኒዬ ምን ልበል ስላንተ ተባረክ
@wesensileshi4142
@wesensileshi4142 2 года назад
ፈገግታሽ እራሱ ሲያምር Yoniyeeeeeeeee My Blessing ለምልምልንንንንን አቦ.
@eldanajohn9419
@eldanajohn9419 2 года назад
Amesegenalew
@godisgood1338
@godisgood1338 2 года назад
የኔ ወዶች እግዚአብሔር መልካም አባት ነውና እስይ እንኳን ወደተለወጠው በስላም መጣችው !!
@haanaabacha7823
@haanaabacha7823 2 года назад
Yesus goftadhaa Ameen ameen ebifamaa 🙏 yoniyee
@wintatenna672
@wintatenna672 2 года назад
እግዚአብሔር ፉቅር ነው ተብሎ እንደተጻፈ እግዚአብሔር ከናተ ጋ ይሁንንን
@elsafekadu3743
@elsafekadu3743 2 года назад
አቤት😭😍❤ የፉቅር መንፈሰ የማይሸረው የለም ጌታ ሆይ ተመሰገን 🙏
@Mom2023new
@Mom2023new 2 года назад
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ3፣14, ንገሪአቸው በሎኛል። የያህዌ/ኤሎሂም አፍ ይህንን ተናግሯል!!አዋጅ!!አዋጅ!! ጆሮ ያለው ሁሉ ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ች
@ዜድየኪዳንልጅ
@ዜድየኪዳንልጅ 2 года назад
ሰላም ለናንተ ይሁን ቂዱሳን ሰላም ለ ኢትዮጵያ ሀገራችን አግዚአብሔር ኢትዮጵያ ይባርካት ☝️☝️☝️☝️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙌🙌🙌
@selamasgedom6183
@selamasgedom6183 8 месяцев назад
ዬናታን ዘርክና ዘርማንዘርክ ዬባረክ
@senaitdesa7927
@senaitdesa7927 2 года назад
ጀግናው ኢየሱስ እኮ ነው ማምለጫ ሰሙ ይባረክ ዮኒ ኢየሱስ በስሙ አጥር በደሙ እሳት ይሸፍንህ የጠላት እሳት ያድርግህ. ምድርን ያስወርስህ. ተባረክልኝ ክብሩ ኢየሱስ ጠቅልለው ይውሰድ
@Natural1827
@Natural1827 2 года назад
ወንጌል ይለውጣል! በጌታ ፍቅር ልለምናችሁ ተማሪ ነኝ ኑሮ ስለከበደኝ RU-vid ከፍቻለሁ አግዙኝ!
@Sami_Hab_Ethio
@Sami_Hab_Ethio 2 года назад
እረዳሻለሁ subscribe😪😪
@asmaitawetu390
@asmaitawetu390 2 года назад
👍
@rrr1599
@rrr1599 2 года назад
@@Sami_Hab_Ethioeshi
@bt3738
@bt3738 2 года назад
እኔንም🙏
@Natural1827
@Natural1827 2 года назад
ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹ ያባቴ ልጆች
@mulusewumotivation
@mulusewumotivation 2 года назад
የሚደርስብን ሁሉ የሚያስተምረኝ እግዝአብሔር ወዳየልኝ ቦታ የሚያደርሰን ነው። በሚደርስብን ነገር ተስፋ ቆርጠን ከጀመርነው መንገድ የሚንሰናከል ሰነፎች አይደለንም። ምክኒያቱም መንገዱን ያስጀመረን እግዚአብሔር ነው💥
@nardos9255
@nardos9255 2 года назад
ወንጌል ይለውጣል 🙏
@Iyesusigoda
@Iyesusigoda 2 года назад
ኢየሱስ እኮ ፍቅር ነው ፣ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ጆሮሽን ፈፅሞ ይፈውስ
@amine4019
@amine4019 2 года назад
ያሳዝናል ከልጆቹ ፍቅር ሳያሳልፍ ኣቅመ ኣዳም ደረሱ ይሄ ማ ትምህርት ለ ኣባቶች ያስፈልጋል ማለቴ "መልካም ኣብት " የሚል ።ምናልባት ኣቅም ኣጥቶት እንዳይሆን ግን ስልኩ .....
@saronkifle434
@saronkifle434 2 года назад
I'm proud of you girls!!❤🥰
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 года назад
የኔ ቆንጆዎች ስታምሩ ደሞ
@netsantemulatu4332
@netsantemulatu4332 2 года назад
አይ ጌታ ትገርማለህ ስለ ሰጠኸን ዮኒ እናመሰግንሃለን
@senaithailom3322
@senaithailom3322 2 года назад
Yoni tebarek 🙏🇪🇷
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 года назад
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ትውልድ እያመለጠ ነው ዮዬ ተሳክቶልሃል ለምልም
@heusihsisjw8143
@heusihsisjw8143 2 года назад
😥😥😥😥😭😭😭😭😭😭 uuuuffff የጌታ ስም ለዘላለም የተባረከ ይሁን
@fefekeke-hg2zv
@fefekeke-hg2zv 2 года назад
ኤልዳናዬ በጣም ጌታ ይባርክህ ምን ማድረግ ይችላል ይቅርታ ትልቅ ፈውስ ጌታ ይባርካችሁ ዪኒ ተባረክ
@eldanajohn9419
@eldanajohn9419 2 года назад
Amen amen wenedme /ehete tesileyulegni hulem endefewese
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 2 года назад
አቤት አባት 😭😭😭 ወድዱት
@berhanuabebe8152
@berhanuabebe8152 2 года назад
ይቅርታ መቀበልም መስጠት እንዴት መታደል ነው ❤👈
@user-eq6to1rg7c
@user-eq6to1rg7c 2 года назад
Very powerful 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ
ት/ቱን ይለቀቅ በዚህ ዪኒ ፕሊስ #ቢራቢሮዋን ይቅርታ ፈውስ ነው ይሄን ይቅርታ በምድራችን ላይ ይፍስስ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 года назад
ወይ ጉድ ምን አይነት መንፈስ ነው ያለበት ሆሆይ ጌታ ረዳው መዳኑ ጠቀማቹ
@fasiltadesse5667
@fasiltadesse5667 2 года назад
Wondeerful
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 года назад
ኡኡፍፍ የኔ ዉቦች አስለቀሳቹኝ ሄልድዬ ተባረኪ የኔ ቆንጆ ይቅርታ ለሁላችንም ይሁን 🥰
@Kingdom15591
@Kingdom15591 2 года назад
የእግዚአብሔር ስም በሰማይ በምድር ከፍ ይበልልኝ
@ኢየሱስለዘላለምያድናል
የእግዚአብሔር ፍቅር ሁሉን ያሸንፋል እህቶቼ አይዛችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ዮንዬዬዬዬ ዘመንክ ሁሉ በኢየሱስም ይለመልም
@kukulu99
@kukulu99 2 года назад
እንዴት ደስ የሚሉ ልጆች ናቸው
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 2 года назад
WOW PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
@gracem3690
@gracem3690 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይቅርታመስጠትና መቀበል ትልቅ መድሃኒትና ፈውስ ነው እግዚአብሔር ይክበርበት ❤️❤️❤️🙏
@lemu2459
@lemu2459 2 года назад
Uffeufe.imbayen.Alchalkum😍😭
@misrakroyer234
@misrakroyer234 2 года назад
Egizabher melkam new !!!
@lemeja6589
@lemeja6589 2 года назад
የያለም ወሰን ልጆች ስለአየኋችሁ ደስ ብሎኛል እናታችሁ ጓደኛዬ ነበረች ናዝሬት ሙሉ ወንጌል ምስክር ጓድ አብረን እናገለግል ነበር ሰላም በሉልኝ ሳባ ነኝ። ደስ የምትሉ ናችሁ ተባረኩ
@eldanajohn9419
@eldanajohn9419 2 года назад
Wow selam elelshalew ehete
@dagmawitwakeyo3181
@dagmawitwakeyo3181 2 года назад
O God 🙏🙏😭😭😭😭 blessed them
@shobisodemisie3681
@shobisodemisie3681 2 года назад
ይቅርታ ከምንም በለይ ነው እግዝአብሔር ዬነንቴንም ይቅር ይበለችው
@tigistnicola3301
@tigistnicola3301 2 года назад
ምን አባቴ ልሁን ተንሰፈሰፍኩ😭😭😭 ጌታን ዮኒዬ በእጥፍ ፀጋ ተባረክልኝ
@እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ
አስለቀሳቹኝ ጆሮሽ ይፈወስ ለጌታ ሁሉ ይቻላል
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 2 года назад
አይዞሽ እህቴ እንደ እኔ አባት ነው አባታችሁ አሁን ግን ተለውጦሃል ክብር ለጌታ ይሁን ተባረክ ዮኒ ለሰዎቸ ይቅርታ አላማን ማንነቱ አሰያቾ
@ምህረት-ኰ1ቨ
@ምህረት-ኰ1ቨ 2 года назад
ጌታ ሆይ ተመሰገን 🙏🙏❤❤❤ ዮኒዬዬዬ ዘመን ይባረክ ❤❤❤❤😘😘😘😘😘
@absalatyejoni971
@absalatyejoni971 2 года назад
Betam des bilognal abaten anchinm yikirta sileteyekugn betam edilegna negn 1 neger libelachu kalefe behala endaykochen ebakachum Tamo kememakek askedimo metenkek yibalal
@bekitilahun2450
@bekitilahun2450 2 года назад
Yene konjo ayzosh
@meronhusen1975
@meronhusen1975 2 года назад
ቸርች ቦታ ሄጀ እቅልፌን አጣሁ እባክህ በምን መገዲ ነዉ እምትመልሱልኝ
@عبداللهجنوبية
@عبداللهجنوبية 2 года назад
Yoniye ilove 💖 ❤ 💕 💗 💓 ♥ 💖 ❤ 💕 💗 💓 you ❤ ♥
@hewanambaye5259
@hewanambaye5259 2 года назад
#kalye yena yewha lzi nw betam ymwedsh
@meriyyoutube6153
@meriyyoutube6153 2 года назад
ኡኡኡኡኡ እንዴት ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤😪😪😪😪
@meethameetha8269
@meethameetha8269 2 года назад
በጠም ጠከራ ስት ኔሽ ጌታ ይበርክሽ እኔም ከአበቴና በቁጡር በምቆጠሩ ቤታሰቦቼ ጠቤኛ ኔኝ አንችንና በጥይት ታውግቶ ይቅርታ በለዉ ዉንድመችን ዉስጤ እየታሰበር ማቶል ይቅር ማለትን ታምራለዉ።
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 2 года назад
WHAT AN AMAZING, POWERFUL, GREAT, BLESSED, FORTUNATE, WONDERFUL, MARVELOUS, SHARP, DEEP, MIGHTY, STRONG, TANGIBLE, SPIRIT FILLED, BEAUTIFUL, EFFECTIVE, EFFECTUAL, TEACHABLE AND UNIQUE TESTIMONY AND ENCOUNTER PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
@dimahe143
@dimahe143 2 года назад
የእኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ የጆሮሽን ጤና ይመልስልሽ።
@bizunashtasfaye4483
@bizunashtasfaye4483 2 года назад
Wowwwww kiber le Geta le Eyesus yihune...Geta Eyesus yexabikachew fikerunem yabizelachew.....wudi ye Abate Biruke N/Yoniyyy Tebareki Geta Eyesus fatsimo chariso yebarek zemanek yelamalem ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 2 года назад
ግን እኔ ብቻ ነው እንደ ያስለቀሱኝ 😭😭😭
@Hassan-ry4ye
@Hassan-ry4ye 2 года назад
ጌታ ይባርካችሁ ደስ የሚሉ ልጆች ለበጎ ነው ጌታ የሚለውጥላችሁ
@elsaelsa2760
@elsaelsa2760 2 года назад
😭😭የእግዚአብሔር ስም በሰማይ በምድር ከፍ ይበልልኝ 🙏👏ዮኒያችን የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ይብዛ ተባረክልኝ 😍❤❤
@eyarusnuguse1601
@eyarusnuguse1601 2 года назад
እግዚአብሔር ጆሮሽን የፈውስልሽ የኔ ቆንጆ
@Yabseratube
@Yabseratube 2 года назад
ይግርማል የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ዮኒዬዬዬ ተባረክ❤❤❤🙏🙏🙏❤
@syehehhe5537
@syehehhe5537 2 года назад
እኔ ግን ይቅርታ አላውቅም ብዙ ሰው አለ ይቅር ማልለው
@zenikabtiymer4167
@zenikabtiymer4167 2 года назад
ጌታ ሣይመጣ እባክህ ይቅርታ ሥጥ የኔ ወዳጅ::
@GenetNgus2992
@GenetNgus2992 2 года назад
እዉነት የሚመስል ስህተት ብርሀን የሚመስል ጨለማ አቤቱ ጌታሆይ ልቦና ስጠን😭😭😭
@Wudeeee
@Wudeeee Год назад
አበቴም እንደዝ ነበር ሁላችንንም ምህረት የለላው መግረፍ ነው የምገረፍ እህቴን ወደ ለይ ወርዊሮአት ለ3 ዓመት ደም ከሆዷ ይፈስ ነበር እኔም እስካሁን ይቅር ሰልል በውጤ ይዤው ነበር ዛሬ ግን ይቅር ብየላታለው እወደለው አባቴ 🙏 ተበርክ ዪኒ
@emuye10
@emuye10 2 года назад
💕💕💕
@jojolove791
@jojolove791 2 года назад
ይሄ መርገም ነው ሀይለኝነት ከዘር የሚተላለፍ ጌታ ልባችሁን ይፈውስ❤🙏
@ganatgant1278
@ganatgant1278 2 года назад
❤❤❤❤❤❤❤
@beshirabdi4795
@beshirabdi4795 2 года назад
የባት ቅጣት ለራሳችነው ምናለበት ሚዲያለይ ባታወጡት ወይ የዘንድሮ ልጆች
@J.AYDEN_
@J.AYDEN_ 2 года назад
በዙ ገራፌ አባቱች እንዲማሩበት ነው!!
@radaayoub6349
@radaayoub6349 Год назад
♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏
@gannetgannet3590
@gannetgannet3590 2 года назад
Ameeen
@DeborahBelongsToJesus
@DeborahBelongsToJesus 2 года назад
ይቅርታ የጽድቅ ህይወት ጋሻ የቅም ማርከሻ ነው ሰይጣን እሪሪ ይባል እህታቼ😍😍😍
@dinknesh3524
@dinknesh3524 2 года назад
Yoniya Tabraki ❤
@selamademsung5995
@selamademsung5995 2 года назад
በጣም ይገርማል ጌታ መልካም ነው
@tigistitube3520
@tigistitube3520 2 года назад
እግዚአብሔር ይቅርታ ያርግልችሁ አልቅሳቁ 😰😭😭😭😭😭😭
@tesfanshiwdagenw7144
@tesfanshiwdagenw7144 2 года назад
ኦፎፎፎፎ አስለቀሳችሁኝ ስንት ነገር አለ በእየቤቱ እርሱም ወዱ አይደለም አስተዳደጉ ነው
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 2 года назад
YEAH::
@emuabebe3797
@emuabebe3797 2 года назад
ድሆችን አፈናቅሎ አምልኮ? ዮናታን እግዚአብሔር አለ በዙፋኑ።ድራማ
@hiwotina26
@hiwotina26 2 года назад
ወይኔ የሚገርም ፈውስ ጌታ ይመስገን
@geniyeselam4375
@geniyeselam4375 2 года назад
እግዚአብሔር ቀን አለው አባቴ እኔንም ምን ያክል እንደበደለኝ ይገባው ይሆናል ተስፋ አለኝ 😭😭😭
@meseretsisay6716
@meseretsisay6716 2 года назад
በዚኽ ምስክርነት ተባርካለሁ ተባረኩ
@fefekeke-hg2zv
@fefekeke-hg2zv 2 года назад
ሰይጣን ጌታ ይገስፅህ
@abdullahabdi7546
@abdullahabdi7546 2 года назад
የናቴ ይቅርታ ለሁሉም ትምርህት ሆኖልናል በጣም በደስታ ነው የሰማሁት ደስ ይባላችሁ በጣም ታወደቹሃል ዮኒ ታበራክ እንወዳለን 👍
@herilove4545
@herilove4545 2 года назад
የ ዮኒ ሲራ ትልቕ ምስክርነት ነው ። ሰውዮው ዮናታን ጋ መጦ ተምሮ ሲቀየር በጣም ደስ ይላል
@maranataadmasu5854
@maranataadmasu5854 2 года назад
Uuuuuffff 😭😭😭😭
@etalemorcho8118
@etalemorcho8118 2 года назад
የኔ አባት አይዞኝ የማይሳሳት የለም
@sureshjanardhanan5222
@sureshjanardhanan5222 2 года назад
Amen.Amen.❤💕💔🙏🙌🙌🙌🙏🙏🙏😘😘😘❤❤❤👏
@elsa9940
@elsa9940 2 года назад
😍😍😍😍😍😘😥😥
@zarirose4470
@zarirose4470 2 года назад
የኔምር ሰታምሩ
@jeshurun2746
@jeshurun2746 2 года назад
ውይ የኢትዮጵያ አባቾች!!! አስካሁን እንዲህ ያደርጋሉ?
@ethiopiaislove734
@ethiopiaislove734 2 года назад
Uuuuffffff 😭😭batam yegrimali kibir hulu la eyesus yhuni ba geta simi tabareku
Далее