Тёмный

ብዙዎች የፈሩትን የሚስጥራዊው ቡድን ጉድ አጋለጠ ሳሙኤል ቤንኦኒ  

BERHAN TUBE
Подписаться 18 тыс.
Просмотров 80 тыс.
50% 1

This video was really a blessing, I hope you like it :)
My name is Samuel Benoni, I grew up in Addis Ababa, the capital of Ethiopia, I grew up in the church, So, when I was growing up serving, my father suddenly fell ill with cancer and died in my childhood. After this, the responsibility of the family fell on me because after my father's death, there was no one to manage the family, and as the first child, I was forced to work, so by chance I started working under people I knew closely, but because my work and service could not continue together, I chose to quit my service. In the meantime, my business client, whom I met at work, saw my anxiety and restlessness and started questioning us. I told her about many things as a friend. My problem was nothing to her. She got the money I needed and then she wanted us to continue our past friendship, so she promised to be together and be with me in everything I needed.
In the middle of this, I found myself in a life that I didn't expect and didn't think about, and then I started doing a lot of work. Being the main manager of the night club, I handled many dark house operations. To tell the truth, I can't explain what I experienced in this written word, but I can say one thing: Jesus saved me from the brink of death, from the edge of hell. All glory forever and ever to the lamb that was slain for the king who washed us with his blood and saved us. Amen Please share this program with at least 100000 people and let's save a generation
አዘጋጅ : #ዮሴፍ መኳንንት
" ጉድ አጋለጠ " እነሆ ተጋበዙልኝ ። 🙏
ሳሙኤል ቤንኦኒ እባላለሁ እድገቴ በኢትዮጵያ ዋና ከተማ አዲስ አበባ ጎተራ አካባቢ ነው ፤ በቤተክርስቲያን ውስጥ ነው ያደኩት ፤ ታዲያ በማገልገል እያደኩ ባለሁበት በልጅነት ጊዜዬ ድንገት አባቴ በካንሰር በሽታ ታሞ ሞተ ፡፡ በዚህ በኋላ የቤተሰብ ሃላፊነት እኔ ላይ ወደቀ ምክንያቱም አባቴ ከሞተ በኋላ ቤተሰቡን የሚያስተዳደር ማንም ስለሌለ የመጀመሪያ ልጅም እንደመሆኔ ስራ ለመስራት ተገደድኩ ታዲያ እንደ አንጋጣሚ ሆኖ በቅርበት በማውቃቸው ሰዎች ስር ሆኜ ስራ መስራት ጀመርኩ ይሁን እንጂ እስራዬ እና አገልግሎቴ አብረው ሊቀጥሉ ስለልቻሉ አገልግሎቴን ማቆም መረጥኩ ታዲያ በዚህ መሀል በስራ አጋጣሚ የማውቃት የስራ ደንበኛዬ እኔ ላይ ባየችው መረበሽና አለመረጋጋቴን አይታ ትጠይቀን ጀመር እኔም እንደወዳጅ ብዙ ነገሮቼን አማከርኳት ለካ የኔ ችግር ለሷ ምንም አልነበረም ምፈልገውን ገንዘብና ከዚያም ያለፉ ጓደኝነታችንን እንድናስቀጥል ስለፈለገች አብረን እንድንሆንና በሚያስፈልገኝ ነገር ሁሉ ከእኔ ጋር ልትሆን ቃል ገብታ የሚያስፈልገኝን ገንዘብ ሰጠችኝ ለካ በዚህ መሃል ሳላውቀው ያልጠበኩትና ያላሰብኩት ህይወት ውስጥ ገብቼ እራሴን አገኘሁት ከዚያም አልፎ ብዙ ስራዎችን መስራት ጀመርኩ የnight ክለብ ዋና አስተዳደር በመሆን የብዙ የጨለማ ቤት ስራዎችን አስተናገድኩ በዚህ መሃል ከባድ የገጠመኝ ነገር እውነት ለመናገር በዚህ የጽሁፍ ቃል ልገልፀው አልችልም አንድ ነገር ግን እላለሁ እኔን ከሞት ጫፍ ከሲኦል አፋፍ እየሱስ አድኖኛል ክብር ሁሉ ከዘላለም እስከ ለዘላለም ለንጉሡ ለታረደው በግ በደሙ አጥቦ ላዳንን ለእሱ ይሁን አሜን ይህን ፕሮግራም እባካችሁ ቢያንስ ለ100000 ሰው ሼር በማድረግ ትውልድ እንታደግ
• የእግዚአብሔር ፀጋን ለመካፈል ተዘጋጅታችኋል?
ውድ የብርሃን ቲዩብ ቤተሰቦቻችን PARADIGM SHIFT ፕሮግራማችንን በድጋሜ እነሆ!!! የዛሬ ፕሮግራም እንግዳችን ________________________ በቤተክርስቲያን ውስጥ ባለው አገልግሎት እና እጅን በአፍ የሚያስጭን የእግዚአብሔር ፀጋ የተገለጠበት ክፍል : በቪዲዮ ላይ ቀረበ :: PARADIGM SHIF ። በዚህ ቪዲዮ እጅግ አስደናቂ የሆኑ የእግዚአብሔር ፀጋን ታገኙበታላችሁ ። ተባረኩ ::
ቻናላችሁን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን
ብርሃን ቲዩብ ፕሮግራምን ማገዝ ምትፈልጉ ፦Ethiopia:- CBE 1000341228011 ዮሴፍ መኳንንት
contact : +251 946 745 905
በብርሃን ቲዩብ የሚለቀቁ እንደነዚ ያሉ ምስክርነቶች ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ Share, Like, Subscriber በማድረግ አብረን ወንጌልን እናገልግል።
#awetaru kebede #berekettesfaye #testimony #christiantube #testimony #paradigmshift ##yidenekachewteka #ደም አስተፋኝ #ሞት የፈተነዉ ፍቅር #የቆሸሸዉ ደሜን ሰጠሁት #ኢየሱስ_ክርስቶስ #ኢየሱስ #berhan #encounter #new_song, #babi_and_grace #Lawedelehhagerun #protestant_mezmur #ምስጋና #ሞት #berhantube #ethiopia #habesha #newprotestantmezmur #oromo #amhara #manyazewaleshetu #gmmtv #councillor
For more information Ethiopian
Telegram +251 946 745 905
Whats Up +251 946 745 905
call us +251 946 745 905
#lowofattraction #gmmtvethiopia #paradigmshift #testimony #ebs #ethiopia #berekettesfaye #habesha #councillor #marriage #love #paradigmshift52 #encounter
Links
www.facebook.c...
www.tiktok.com...

Опубликовано:

 

9 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 490   
@genetbogale2544
@genetbogale2544 Месяц назад
የዚህ ልጅ መሳት ምክንያት የሆኑበት የአባቱ ሞት ሳይሆን ምክንያት የእናቱ ከችግር የተነሳ የሚያሳዩት ለቅሶ እና መከራ ልጁ ውስጥ ያመጣው ተፅእኖ የመጀመሪያ ልጅ እንደመሆኑ መጠን ይመለከተኛል ብሎ አስቦ ጭንቀት ውስጥ ገባ ንፁህ አእምሮ ስለሆነ ፓስተሩን አማከረው ፓስተሩ የመከረው መጥፎ ምክር አገልግሎትህን አቁምና ስራ ስራ አለው ምን ልስራ ሲለው አጫጭር ኮርሶችን እንዲወስድ ነገረው ምስኪን ፀጉር ቤት ጤናማ ስራ ነው መስራት ጀመረ ስራው ቢዚ አደረገው አገልግሎትህን አቁመህ ስለተባለ አገልግሎት የሚባለው ሁሉ ቅልል አለበት እንደዚህ የእግዚአብሔር ፕሮግራም ያለባቸውን ሰዎች ጠላትም ስለሚፈልጋቸው ፈጣን አቅርቦት መጣለት ይሄ ልጅ የተሰጠውን ብር ይዞ ለቸርች ልጅ ለሚቀርበው አማከረው ይሄ ልጅ ለበሰሉ አባቶች በሚስጥር ነግሮ እንዲፀልዩለት አላደረገም ልጁ በቅን ልብ ፀልዩልኝ ብሎ መምጣቱ ነበር ጎደኛው ግን ወሬውን ያረገውንም ያላደረገውንም ተጨማምሮ እንዲወራ ሆነበት እናቱጋ ወሬው ደረሰ እናቱም ከማፀለይ ይልቅ በክስ አጣደፉት አሁንም ይሄ ልጅ የሚረዳው ቢያገኝ ስር ሳይሰድ በተመለሰ ነበር ልቡ ቅን ነው የዋህም ነው የሚመለስም ማንነት ነበረው በወቅቱ ለእሱ ከአቅሙ በላይ ነበር ግን ጌታ በምህረቱ ባለፀጋ ስለሆነ መነሻውንም የሚያውቅ አምላክ ነው እንደሰው አይደለም እኛስ ከዚህ ምን እንማር? ከእናቱ ከፓስተሩ ከጓደኛው ከቤተክርስቲያን በዚህ ልጅ ላይ ከራሱም በተጨማሪ እነዚህ ሁሉ አልነቁለትም ነበር ጌታ ማስተዋልን ይስጠን
@Berhantube52
@Berhantube52 Месяц назад
አንቺ ድንቅ ሴት እግዚአብሔር ዘመንሽን የአለም ልመው ምንም ቃል የለንም ተባረኪ
@abayneshgudisa8310
@abayneshgudisa8310 Месяц назад
እየሱስ ጌታ ነው
@mamaalem3891
@mamaalem3891 Месяц назад
ልጄ እንኳ ጌታ ረዳሕ ቅኖች የእ/ር ፊት ያያሉ ያለማደግሕን የቤተሰብሕን ችግር ማጣትን አይቶ የተጠነቀቀልሕ የናዝሪቱ ኢየሱስ ሥሙ ይባረክ አሁንም በኢየሱስ በደሙ ሸፍኖ በአንተላይ ያለው አጀዳ በክብር ይፈፀም ልጄ የእ\ር ፀጋ እለት እለት ይጨመርሕ ልጄ ለትውልድ የምትተርፍበት አቅም ይጨመርልሕ ዛሬም ኢየሱስ ጌታ ነው
@mesk_erem
@mesk_erem Месяц назад
አሜን አቅም ይጨምርለት
@teklubirru5780
@teklubirru5780 Месяц назад
​​@mamaalem3891 50:58 አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው። አንድ ነገር ላስቸግር? እግዚአብሔር የሚለውን ቃል እ/ር ብለን አንፃፍ። ምክንያቱም እስራኤላውያን ጂሆቫ፣ ያህዌ የመሣሠሉትን የእግዚአብሔርን ስሞች ሲፅፉ እጃቸውን ታጥበው ሲፅፉበት የነበረውን ላባ ቀይረው ነው፤ ይሄን የሚያደርጉት ለስሙ ካላቸው ክብር የተነሳ ነው። እኛም ለእግዚአብሔር ለአምላካችን ክብር ስንል ሙሉውን ስሙን እየፈራነውና እያከበርነው እንፃፍ። እግር ማለት እግዚአብሔር ማለት ስላልሆነ። ተባረኩ።
@Nardosabe
@Nardosabe Месяц назад
“ለእኔ ያሳየሃት ምሕረት ታላቅ ናትና፤ ነፍሴንም ከሲኦል ጥልቀት አውጥተሃል።” መዝ86፥13
@Berhantube52
@Berhantube52 Месяц назад
Amen geta eysus yebarkish
@user-ob2zw8nx5i
@user-ob2zw8nx5i Месяц назад
በዚህ ዘመን ላሉ ወጣት ፈተናው ተግዳሮቱ በበዛበት ዘመን መልካም ወጣት የሚል ራዕይን ለባርያው የሠጠ የእናቶችን እንባ ያበሰ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
@Berhantube52
@Berhantube52 Месяц назад
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@isrealbekele7396
@isrealbekele7396 Месяц назад
አሜን አሜን ክብር ለኢየሱስ ይሁን❤❤
@user-lz8mp4dy8b
@user-lz8mp4dy8b 28 дней назад
ዮዮናታን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛለት እግዚአብሔር ይጠብቀው ከክፉ ሁሉ በሱ ብዙ ወጣቶች እያመለጡ ነው ።አቅራቢዎች እና ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏🙏
@Berhantube52
@Berhantube52 28 дней назад
አሜን
@selamawit8579
@selamawit8579 Месяц назад
በእውነት ቃላት ያጥረኛል ምን እንደምል ክብር ሁሉ ይሁን ለናዝሪቱ እየሱስ ❤ወንድሜ ሳሚ እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ❤
@Berhantube52
@Berhantube52 Месяц назад
አሜን ዘመንሽ ይባረክ
@ashemanall
@ashemanall Месяц назад
“ጠላቴ እልል አይልብኝምና ስለዚህ እንደ ወደድኸኝ አወቅሁ።” - መዝሙር 41፥11 እንኳን እግዚአብሔር ነጠቀህ !!!
@Berhantube52
@Berhantube52 Месяц назад
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@emebetwondimu7143
@emebetwondimu7143 Месяц назад
ልጅነትህን የሰጠህለት አምላክህ እንኳን ከአንበሳው አፍ አስጣለክ ሳሚ፣ እንኳን ዳግም ዕድል ሰጠህ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን🎉🎉🎉🎉❤
@getutolla4312
@getutolla4312 Месяц назад
ሳሚ በእውነት ጌታ ለደቂቃም አልተለየህም እንጂ አደገኛ ወጥመድ ውስጥ ነበርክ ያንተ አይነት አጋጣሚ ያጋጠመቸው ወጣቶች ብዙ ናቸው እንዳንተ ወደጌታ ሳይሆን የተመለሱት ላይፋቸው ተበላሽቶ ጌይ የሆኑ እንዳሉ ይታወቃል ሰይጣን ወጣቶች ላይበጣም ይተጋል ታዋቂው የብሄራዊ ቡድን ተጫዋች የነበረውን በረከት አዲሱንም ከጌታ ቤት በሱስ አስኮብልሎ እንዴት እንደተጫወተበት በዘንድሮው የመልካም ወጣት ላይ ምስክርነቱን ሰምተነዋል ወንድሜ በፀሎት በርትተህ ትጋ አሁንም ወጣት ስለሆንክ ፈተናው የዋዛ አይሆንም እኔም እፀልይልሃለሁ
@Berhantube52
@Berhantube52 Месяц назад
ይህ ምስክርነት እንደዚህ ላሉት መመለስ ይሆን ዘንድ ጌታ በዚህ video ሃሳቡን ይፈጽም ጌታ የሁሉንም ልብ ያቅና ወደ ቤቱ ይመልሳቸው ተባረክ
@tadumeshesha2027
@tadumeshesha2027 Месяц назад
የራራልህ የማረህ የሰማይና ምድር ፈጣሪ እግዚአብሔር ይባረክ!!!ዕድለኛ ነህ!!!ጌታ አደራንም አይበላም የእናትህ ዕንባ ጌታን አራርቶልህ እናትህም በብዙ ትባረክ!!!አግዚአብሔር ይመስገን!!!
@Berhantube52
@Berhantube52 Месяц назад
አሜን ጌታ ይባረክ
@amanuelmeresa1358
@amanuelmeresa1358 Месяц назад
ሳሚዬ የልጅነትህ ጌታ ያገለገልከው ጌታ በቅንነት ተግተህ የፈለከው ጌታ አልጣለህም አልተወኽም ማንን እንደጣለ ይጥልሃል ። እንኳን ወደ አባትህ ቤት ተመለስክ
@Berhantube52
@Berhantube52 Месяц назад
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@enuenu8202
@enuenu8202 Месяц назад
ይህ ታሪክ አስታማሪ ነው እውነቱን ነው ያወራው እኔም ያየውትን የደረሰብኝን አንድ ቀን አጫውታችሐለው
@aynikedan
@aynikedan Месяц назад
እንዴት ያለ ምስክርነት ነው ❤❤🎉🎉🎉 ተባረክ ወዳጄ ብርሃን ቲዩብዎች ❤❤❤❤❤ love ናችሁ
@Berhantube52
@Berhantube52 Месяц назад
KIBER HULU LESU YEHUN Haleluja
@shallomandegna1720
@shallomandegna1720 Месяц назад
ቤተክርስትያን ያንተ የእኔ አይነት ስብስብ ናት ወደ ፍፅምና የሚያደርሳት ጌታ ነው ለእኔ ውድቀት ምክንያት ራሴ ና ራሴ ብቻ ነኝ ጌታ ግን ታማኝ ስለሆነ ስለኪዳኑ ሲል ከገባንበት የጭቃ ረግረግ አረንቅዋ ያወጣናል።
@Berhantube52
@Berhantube52 Месяц назад
አሜን ጌታ ይባርክልኝ
@abrahamsisay7337
@abrahamsisay7337 Месяц назад
እንድህማ አይባልም። ታዲያ ቤቴክርስትያን ስራዋ ምንድነው??? መንጋዋን መጠበቅ የማን ኃላፍነት ነው???በውድቀቴ ጊዜ የት ነበረች!!!? ወሬ እንድህ አይነቱ አመለካከት ባላቸው ምዕመን በመሞሏቷ ነው።የአንዱን ቁስል ለላውን የማያመዉ። ወንድምህን ፈልገኸዋል ???አብረኸው ታመሃል??ጌታ ጌታ so what??? ልጆቿን በተኩላ እያስበላች ነው ቤቴክርስትያን የማንንም ወሬ እየሰማች ፀም ፀሎት ተይዞ በአእግዝያብሔር ፍት አልቅሰዋል ነቀርሳ ሆነውበት ከአእግዝያሔር አለያዩት ጌታ እንደሆነ የሁሉ ጌታ ነው።ከፈለክ እውነቱ ይህ ነው።
@user-lx8ds5ck6e
@user-lx8ds5ck6e Месяц назад
Geta yebarki xagaun yabezlshi ❤❤❤❤
@shallomandegna1720
@shallomandegna1720 Месяц назад
@@abrahamsisay7337 ቤተክርስትያን 1) ነቀርሳ 2)ሀሜተኛ ምዕመን የሞላት 3) በተኩልዋ ምዕመናን የምታስበላ የመሳሰሉት ሀሳቦች ሁሉ የሀሰት ክሶች ናቸው ሁሌ መታዘል የለም በመንፈስ ማደግ አለብን ዳዴ ብለን ሆነ እየወደቅን እየተነሳን መራመድ ከዛ ቀጥ ብሎ መሄድ ሳናወላውል በሁለት ልብ ሳናነክስ መቆም አለብን በዚህ ሁሉ የሚረዳንና የሚረዳን ጌታ እየሱስ ከእኛ ጋር ነው። አዋ ጌታ ጌታ ጌታ እንላለን ጌታ ቅርብ ነው ጠበቃችን ነው የእግዚአብሔር ቃል ፣ቅድስ መንፈስ፣የልጅ ደም፣ ፀሎት፣ፃም ፣ፀጋ ከእግዚአብሔር ያልተሰጠን ለሕይወት የማይሆን ምን ነገር አለ ?!????? እስቲ ተናገር🤔🤔🤔🤔ፊልጵስዩስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹² ስለዚህ፥ ወዳጆቼ ሆይ፥ ሁልጊዜ እንደ ታዘዛችሁ፥ በእናንተ ዘንድ በመኖሬ ብቻ ሳይሆን ይልቁን አሁን ስርቅ፥ በፍርሃትና በመንቀጥቀጥ የራሳችሁን መዳን ፈጽሙ፤ ¹³ ስለ በጎ ፈቃዱ መፈለግንም ማድረግንም በእናንተ የሚሠራ እግዚአብሔር ነውና። ¹⁴-¹⁵ በመጥፎና በጠማማ ትውልድ መካከል ያለ ነቀፋ የዋሆችም ነውርም የሌለባቸው የእግዚአብሔር ልጆች እንድትሆኑ ሳታንጐራጉሩ ክፉም ሳታስቡ ሁሉን አድርጉ፤ በዛ ላይ መዳናችንን እለት በእለት ፈፅሙ የተባለው ሀላፊነት የተሰጠው ለራሳችን ነው እየሱስ ጌታ ነው እውነቱ ይሄ ነው ሌላ እውነት የለም የተናገርከው በከንቱ ቤተክርስቲያን ማጠልሸት እንደልብ እንደአለም እንደስጋ እንደ አጋንንት ሀሳብ ለመኖር የሚደረግ ከንቱ ገዳይ ከዘላለም የሚያስቀር አለምን መጎምጀት አጥፊ እውቀትና አንቱ ወቀሳ ነው።
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 Месяц назад
Wonderful Testimony, this is my Jesus who Deliver& forgive!! Glory to you my Saviour❤
@Berhantube52
@Berhantube52 Месяц назад
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@ruthfersha1717
@ruthfersha1717 Месяц назад
ውይይ ቅጭብዬ እንድሰማ እድሉን የሰጣኛ እግዚአብሔር ይመስገን እየሱ ትልቅ ትልቅ ...... ነው ማን ይችለዋል ስራው ግሩም ነው አብሬህ ሰሳልቅስ ነበር ግን በቃ የተባለን ማሃተሙን የፈታ የይሁዳ አንበሳ ኡኡ ......... ሃሌሉያ እንዴህ ነው የኛ ጌታ ክብር ይገባዋል የኛ ያንተ ጌታ ስሙ ሃያል ነው የሚፈውስ ክብሩ ሁሉ ስግደት ሁሉ ለሱይሁን ብሩክ ሆን በቡዙ ገለጥከው ጌታም ይወድሃል እኛም እንወድሃለን ❤
@Berhantube52
@Berhantube52 Месяц назад
ጌታ ይባርክሽ ሩትዬ በዚህ ምድር ስንኖር ራሳችንን ሳይሆን ጌታን አሳይተን ማለፍ ይሆንልን ዘንድ ጌታ ይርዳን
@mesiyemekditube7240
@mesiyemekditube7240 Месяц назад
እየሱ ማነው????
@AbrhamAfework
@AbrhamAfework 15 дней назад
ኢየሱስ ያሻግራል ጌታዬና መድሀኒቴ እንኳን ደረሰልህ አይጥልም አይተውህም ክብር ለኢየሱስ ይሁን
@ZirtuZirtu
@ZirtuZirtu Месяц назад
እየሱስ ጌታ ነው ምን እንበለው ይሄንን አምላክ ሳሚ ወንድሜ እንኩዋን ጌታ እረዳክ በ ቀጣይ ስለሚኖርክ አገልግሎት እራስክን አዘጋጅ እግዚአብሔር እንደተናገረው እንደዛው ይሆናል የ እዚህ ሚዲያ አቅራቢዎች ተባረኩልኝ 🥰🥰🥰
@Berhantube52
@Berhantube52 Месяц назад
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@fruityegeta2248
@fruityegeta2248 Месяц назад
በሰው ሲፈርዱ እና በሙቅ ውሃ ሲታጠቡ ደስ ደስ ደስ ይላል እንደሚባል እንደ ሰው ያልሆነ ጌታ የእንደገና አምላክ እንካን በምህረቱ አሰበህ ድህነት አይኑ ይጥፋ ከምድር ላይ
@Berhantube52
@Berhantube52 Месяц назад
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@hannge7073
@hannge7073 Месяц назад
ያ ያሳደደህ ዋጋውን ይከፍላታል እግዚአብሔር ፍቅር ነው ።በእውነት አንዳንድ አገልጋዮች አጥፊ ናቸው ግን እግዚአብሔር ለቤቱ ይቅና
@Berhantube52
@Berhantube52 Месяц назад
ክብር ሁሉ ስለ ኃጢአታችን ለሞተው ስለኛ ለሚማለደው ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ሁሉን ያረገው እርሱ ነው የጠፉትን የሚፈልግ በምህረቱ ወደ ቤቱ ይመልስ ተባረኪ
@tesjij8484
@tesjij8484 Месяц назад
አባታችን ርሁሩህ ነው እንኳንም ጌታ ደረስልህ
@abelyes
@abelyes Месяц назад
ሳሚ ጌታ በአንተ ላይ ስላበዛው ምህረት ጌታ የተመሰገነ ይሁን የየሱስ ምህረቱ ብዙ ትግስቱ ብዙ መቻሉ ብዙ ብዙ ብዙ ነው በርታ ፅና በብዙ የተማረ ሰው ብዙ ፍቅርን ይገልፃል
@Berhantube52
@Berhantube52 Месяц назад
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@seblefeisa5566
@seblefeisa5566 Месяц назад
እግዚአብሔር ነው የስመለጠህ አይዞህ ኢየሱስ ክርስቶስን የሙጥኝ በል የኛ ጌታ ከለመንከው በላይ አትረፍርፎ የሚሰጥ ነው
@Berhantube52
@Berhantube52 Месяц назад
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@TigistGebresilass-mh6ir
@TigistGebresilass-mh6ir 29 дней назад
እውነት ነዉ እየሱስ ልዩ ነው ተወዳዳር የሌለው ታላቅ አምላክ እርሱ ነው ሃሌ ሉያ❤❤ወንድሜ እንኩዋን ጌታ ደረሰልህ።
@Berhantube52
@Berhantube52 29 дней назад
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@ufaysemenza9622
@ufaysemenza9622 Месяц назад
ኢየሱስዬ እወድሃለሁ
@Berhantube52
@Berhantube52 Месяц назад
ክብር ሁሉ ያለ ምክንያት ለወደደን ለኢየሱስ ይሁን ብርክ ያርግል
@Berhantube52
@Berhantube52 Месяц назад
This video was really a blessing, I hope you like it :) My name is Samuel Benoni, I grew up in Addis Ababa, the capital of Ethiopia, I grew up in the church, So, when I was growing up serving, my father suddenly fell ill with cancer and died in my childhood. After this, the responsibility of the family fell on me because after my father's death, there was no one to manage the family, and as the first child, I was forced to work, so by chance I started working under people I knew closely, but because my work and service could not continue together, I chose to quit my service. In the meantime, my business client, whom I met at work, saw my anxiety and restlessness and started questioning us. I told her about many things as a friend. My problem was nothing to her. She got the money I needed and then she wanted us to continue our past friendship, so she promised to be together and be with me in everything I needed. In the middle of this, I found myself in a life that I didn't expect and didn't think about, and then I started doing a lot of work. Being the main manager of the night club, I handled many dark house operations. To tell the truth, I can't explain what I experienced in this written word, but I can say one thing: Jesus saved me from the brink of death, from the edge of hell. All glory forever and ever to the lamb that was slain for the king who washed us with his blood and saved us. Amen Please share this program with at least 100000 people and let's save a generation
@AmenImmanuelMedia
@AmenImmanuelMedia Месяц назад
እንዴት ሳሙኤልን ማግኝት ይቻላል
@Berhantube52
@Berhantube52 Месяц назад
@@AmenImmanuelMedia 0946745905 0924346435
@kiyyaahassan7139
@kiyyaahassan7139 Месяц назад
እንኳን ጌታ ኢየሱስ አስመለጠህ ወንድሜ አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ🙏
@Berhantube52
@Berhantube52 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ያክብርልኝ
@AmenImmanuelMedia
@AmenImmanuelMedia Месяц назад
@@Berhantube52 thanks
@user-tu6ii1td2r
@user-tu6ii1td2r 24 дня назад
ብዙ ብዙ ብዙ ብዙ ሚለው ቃል ከገለፀው የምህረቱን ብዛት እናገራለሁ፣፣፣፣፣፣፣
@Berhantube52
@Berhantube52 21 день назад
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@user-mk8kn2hm3o
@user-mk8kn2hm3o 26 дней назад
የምለው የለኝም ያወጣክ ጌታ ኢየሱስ ክብሩን ይውሰድ ምን እላለሁ ተባረክ
@Berhantube52
@Berhantube52 26 дней назад
ሁሉን ያደረገው እግዚአብሔር ነው ክብር አዳነን ለኢየሱስ ይሁን
@goodshepered429
@goodshepered429 Месяц назад
በጣም የሚያሳዝን ምስክርነት ነው ::ሌላው ከዚህ ምስክርነት የተረዳሁት እግዚአብሔር ለልጆቹ ምን ያህል እንደሚጠነቀቅ ነው!
@Roza-fl2wf
@Roza-fl2wf Месяц назад
ምን ይባላል የረዳህ ጌታ ስሙ ይባረክ ኢየሱስ ደግ አባት መልካም እረኛ ስሙ ይባረክ ለዘላለም ።።።
@Berhantube52
@Berhantube52 Месяц назад
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 Месяц назад
እናንተ አስመሣይ የአህዛብ መንጋዎች ወዮላችሁ መጥፊያቹሁ ቀን አፍንጫቹሁ ስር ደርሷል ተዘጋጁ
@mesk_erem
@mesk_erem Месяц назад
ከነገሮቻችን ሁሉ በላይ የሆነው እግዚአብሔር ትልቅ ነው!!!!!❤ ኦ ኢየሱስ ተባረክ ወንድሜ ጌታ እንኳን ደረሰልህ ደግሞም አንድ ስለ ሁሉ እንደሞተ ሁሉ ለበጎና ለሌሎች መዳን አንተን በዚህ ውስጥ እንድታልፍ ግድ ሆነ ተባረክ❤❤
@Berhantube52
@Berhantube52 Месяц назад
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@user-pm5so5uu8t
@user-pm5so5uu8t Месяц назад
እውነት ነው ወንድማችን ኢየሱስ ክርስቶ ልዩ ነው! አይዞህ በርታ እድለኛ ነህ እንኳን እግዚአብሔር ረዳህና አስመለጠህ! ፀጋው ይብዛልህ
@Berhantube52
@Berhantube52 Месяц назад
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@firehiwotabebe8254
@firehiwotabebe8254 Месяц назад
ማህበሩ የፈለገ ሺህ ጊዜ ቢጠበብ እየሱስ ጌታ ነው አሸናፊ ነው :: ሰው ከእየሱስ በላይ ገንዘብን የወደደና ያመለከ ቀን ነው በጠላት እጅ የሚወድቀው አለቀ! ለሁለት ጌታ መገዛት አይቻልም ይላል ቃሉ :: ብዙ አገልጋዮችም እየሳቱ ያሉት በገንዘብ ጥማት ነው :: ለሀሰተኛ ነብያቶች መፈልፈልም ምክንያት ትልቁ ገንዘብ ነው:: ማንኛውም ክርስቲያን በጣም ጠንቅቆ ማወቅ ያለበት ይህንን ነው :: መጽሐፍ ቅዱስ አለም ትጠፋለች እያለህ በግልጽ እየተናገረ ማንም ነብይ ተብዬ ትከብራለህ ገና አለምን ትገዛለህ እያለ የመኪናና የቤት ቁልፍ በነፃ ሲያሽር ሰው እንዴት አይጠረጥርም? እየሱስ እኮ ገንዘብን አለምን ንቆ አሳይቶናል:: ሐዋርያቱ እኮ እንኳን ሊሰበስቡ ይቅርና ያላቸውንም ጥለው ነው የተከተሉት :: ወንድሜ ጌታ እንኳን አስመለጠህ! ጠላት ግን ሁሌም የሚገባው እኛው በከፈትንለት በር ነው :: እኔም ከሰውም ከራሴም ህይወት ብዙ ተምሬያለዉ ::
@Berhantube52
@Berhantube52 Месяц назад
ልክ ብለሻል ፍሬ ለገዛ አእምሮአችን አሳልፎ አይስጠን ጌታ ይባርክሽ
@firehiwotabebe8254
@firehiwotabebe8254 Месяц назад
@@Berhantube52 እግዚያብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ የምታቀርቡት ሁሉ አስተማሪ ነው በርቱ ::
@user-gm8gv5kr8q
@user-gm8gv5kr8q Месяц назад
Tebareki bedenbi gelisthwal.
@user-ku8dg4bz4o
@user-ku8dg4bz4o Месяц назад
ጌታ ይባርክህ ለዝህ ትውልድ በእንግሊዝኛው ብተረጉም እንዴት መልካም ነበር ጌታ ኣብዝቶ ይባርክህ ውረስ ትውልዱን ተባረክ ❤
@Berhantube52
@Berhantube52 Месяц назад
ወደፊት ጌታ ቢረዳን እና አቅም ካገኘን አይቀርም ጌታ ይባርክልኝ My name is Samuel Benoni, I grew up in Addis Ababa, the capital of Ethiopia, I grew up in the church, So, when I was growing up serving, my father suddenly fell ill with cancer and died in my childhood. After this, the responsibility of the family fell on me because after my father's death, there was no one to manage the family, and as the first child, I was forced to work, so by chance I started working under people I knew closely, but because my work and service could not continue together, I chose to quit my service. In the meantime, my business client, whom I met at work, saw my anxiety and restlessness and started questioning us. I told her about many things as a friend. My problem was nothing to her. She got the money I needed and then she wanted us to continue our past friendship, so she promised to be together and be with me in everything I needed. In the middle of this, I found myself in a life that I didn't expect and didn't think about, and then I started doing a lot of work. Being the main manager of the night club, I handled many dark house operations. To tell the truth, I can't explain what I experienced in this written word, but I can say one thing: Jesus saved me from the brink of death, from the edge of hell. All glory forever and ever to the lamb that was slain for the king who washed us with his blood and saved us. Amen Please share this program with at least 100000 people and let's save a generation
@betypos1003
@betypos1003 Месяц назад
እዴት እደሚያድን ያውቃል እግዚአብሔር ለሞት አድ እርምጃ ሲቀን የሚያድን አምላክ ነዉ ያለን እንኳን ያተ ሆኩ አባት ሆይ ክብር ላተ ይሁን
@Berhantube52
@Berhantube52 Месяц назад
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@zainadfiekt3465
@zainadfiekt3465 Месяц назад
እግዚአብሔር እኮ መልካም ነው ይራራል ይቅር ባይ ነው የህ የአምላክነቱ በሀሪ ነዉ ጭቃ ዉስጥ ገብተን ተጨማልቀን እቅፍ ድግህ አድርጎ አጥቦ ያፀዳናል እሱ ሰላም ነዉ እሱ ፍቅር እሱ ሁሉን ቻይ ሺህ ቃል ቢደረደር የሱን መልካምነት አይገልፀዉም ብቻ ጌታ ሆይ አንተ ትልቅ አምላክ ነህ 🙏🙏🙏
@Berhantube52
@Berhantube52 Месяц назад
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@kifledamite4577
@kifledamite4577 Месяц назад
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም::!!!
@Berhantube52
@Berhantube52 Месяц назад
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 Месяц назад
ጌታ የተመስገነ ይሁን ከዚያ አስከፊ ግዜ አውጥቶ ለዚህ ያበቃህ ክብርና ምስጋና ለዘላለም ለእሱ ብቻ ይሁን አሜን አሜን አሜን እየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ጌታ ነዉ ለብዙዎች ትልቅ ትምህርት የሚስጥ ምስክርነት ተባረኩ
@jeyegetachew6380
@jeyegetachew6380 15 дней назад
ኢየሱስ ምሕረትክ ይገርመኛል በምን አይነት ፍቅር እንደወደድከን እውነት ነው አለም ለይ ያሉ ቃላቶች ቢሰበሰቡ ኢየሱስን መግለጥ አይችሉም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Berhantube52
@Berhantube52 9 дней назад
አሜን ጌታ ኢየሱስ ብርክክክክክክክክክ ያድርግልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-dd7bd3mt4s
@user-dd7bd3mt4s Месяц назад
ሉስፈር ግን 😂😂ፍትህ የ ሚያመጣ ከሆነ ራሱ ወደ ጎደለበት ክብር አይመለስም ነበር 🤣🤣
@tseliD
@tseliD Месяц назад
😂😂😂thank u benath
@menberechali3882
@menberechali3882 Месяц назад
ድንቅ ትምህርት ያለበት ምስክርነት ነው ወንድሜ አይተህ እንድታስመልጥ የትሬኒንግ ስፍራ ነው የሆነልህ አንዴ በእጁ የያዘህ ጌታ እንኳንም አለቀቀህ ተባረክ
@Berhantube52
@Berhantube52 Месяц назад
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@azeeketsela514
@azeeketsela514 Месяц назад
AMEN!!! there is no word we can find in the world to define the kindness of our LORD and SAVIOR JESUS!!! I am so happy for you brother how the LORD saved you and bring you back home!!!
@yeshua3058
@yeshua3058 Месяц назад
'2 ቆሮንቶስ 1:3 - የርኅራኄ አባት፣ የመጽናናትም ሁሉ አምላክ የሆነው የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።'
@Berhantube52
@Berhantube52 Месяц назад
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@ayantug4082
@ayantug4082 Месяц назад
እንኳን እግዚአብሔር እረዳህ
@Berhantube52
@Berhantube52 Месяц назад
አሜን
@HelenGetachew-l8r
@HelenGetachew-l8r Месяц назад
ሳሚዬ እንኳን ጌታ እረዳህ አስመለጠህ ላይለቀን የያዘን ጌታ ለዘለአለም ስሙ ይባረክ ቀሪህ ዘመን በቤቱ ይለቅ
@Berhantube52
@Berhantube52 Месяц назад
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@Tinay-l5h
@Tinay-l5h Месяц назад
ኡፍፍፍ ፍቅር የእንደገና አባት ነው እርሱ ስሙ ይባረክ ወንድሜ እንኳን ጌታ ከፉዎች መህበር አስመለጠ በጣም ደስ ብሎኛል
@Berhantube52
@Berhantube52 Месяц назад
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@tsegenettsegenetalemu5294
@tsegenettsegenetalemu5294 Месяц назад
ሳሚዬ በእውነት ጌታ ሰላደረገልህ ምህረትና ቸርነት ለመናገር እኔም ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል የወደቀን የሚያነሳ የሳተን የሚመልሰ በሰው ዘንድ የተረሳን የተጣለን እንደገና የሚያሰብ የሚያከብር እውነተኛ የፍቅር አምላክ ሰሙ ለዘላለም የተባረከ ይሁን
@Berhantube52
@Berhantube52 Месяц назад
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@JuRi-p5x
@JuRi-p5x 22 дня назад
ሳሚ የረዳህ እግዝአብሄር ይባረክ
@Berhantube52
@Berhantube52 21 день назад
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@hamereassefa9541
@hamereassefa9541 Месяц назад
እግዚአብሔር መሃሪ ነው በምህረቱና በቸርነቱ እየተከተለን ነው አብረነው ያለነው
@Berhantube52
@Berhantube52 Месяц назад
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@HappyGiraffes-mw7hv
@HappyGiraffes-mw7hv Месяц назад
እግዚአብሄር ይባረክ ምስጉን ነው ነፍስን የተቤዣት የታደጋት መቼም ዛሬም እግዚአብሔር መልካም ከሆነ ብለው ፅንፍ ሰተው ችግራቸውን መከራቸውን መሰደዳቸውን እንደ መጥፎና አምላክ እንደማይኖርበት አርገው ለሚቆጥሩ ተግሳፅም ትምህርትም እየሰጠን ስለሆነ ጌታ ይባረክ
@Berhantube52
@Berhantube52 Месяц назад
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@serkalemlegasion855
@serkalemlegasion855 19 дней назад
God Bless you Berhan Tube and Samiye. Our God is Merciful.
@almazsolomon165
@almazsolomon165 Месяц назад
ወዳጅ በዘመኑ ሁሉ ይወዳል ጌታ በመልካም ጊዜ ይወዳል ጌታ በክፉ ጊዜ ይወዳል ወንድሜ እንኳን ጌታ ታደገህ
@Berhantube52
@Berhantube52 Месяц назад
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@elsakebede8634
@elsakebede8634 Месяц назад
የተማረ ሰው ብዙ የተተወለት መተላለፋ ሀጢያቱ የተረሳችለት አንተቢያመሰግንህ ቢልስ ጎበስ ቀና አሳነሰብህ መቼ በቃና
@Berhantube52
@Berhantube52 Месяц назад
ጌታ ስሙ ይባረክ ተባረኪ ኤልሲ
@lemlemgzgaber5982
@lemlemgzgaber5982 27 дней назад
ደስ የሚለዉ ነገር ላይተወን ላይጥለን ነዉ ጌታ ከያለንበት ጉድገድ የሚያወጣ እጅ የያዘን እንጂ እንደሚደርስብን ነገሮችማ እራሳቸዉ ክርስቲያን ነን የሚሉ ናቸዉ አሳልፈዉ የሚሰጡን 😢ደግነቱ የጠራን ጌታ ታማኝ ስለሆነ! ሲጠራም በራሱ ተማምኖ! ባይሆንማ 😮😮ሆድ ይፍጀዉ ጌታ ግን ለሁሉም ይፈርዳል😢ስላንተ ወንድሜ ጌታ ክብሩን ይዉሰድ ❤❤❤
@Berhantube52
@Berhantube52 27 дней назад
Amenn
@MamieZewdie
@MamieZewdie 25 дней назад
ሳሚዬ እግዚአብሔር ይመስገን ላይለቅህ ስለያዘህ ስላንተ በጣም አዝን ነበር ጌታ የእንደገና አምላክ ነው
@Berhantube52
@Berhantube52 21 день назад
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@sarayohannes180
@sarayohannes180 Месяц назад
This is amazing and very touching Testament. God bless you.
@user-tc1wo7io3c
@user-tc1wo7io3c Месяц назад
መዝሙር 16 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁶ ገመድ ባማረ ስፍራ ወደቀችልኝ፥ ርስቴም ተዋበችልኝ። ⁷ የመከረኝን እግዚአብሔርን እባርካለሁ፤ ደግሞም በሌሊት ኵላሊቶቼ ይገሥጹኛል። ⁸ ሁልጊዜ እግዚአብሔርን በፊቴ አየዋለሁ፤ በቀኜ ነውና አልታወክም።
@Berhantube52
@Berhantube52 Месяц назад
አሜን
@karizmakarizma4964
@karizmakarizma4964 12 дней назад
እንኳን ጌታ ኢየሱስ ረዳክ የኔ ዉድ ኢየሱስ እወድሃለሁ ስም ይባረክ 😢😢😥😥🙌🙏
@Berhantube52
@Berhantube52 9 дней назад
አሜን ጌታ ኢየሱስ ብርክክክክክክክክክ ያድርግልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@amanuelokbu506
@amanuelokbu506 Месяц назад
Powerful testimony! May God give you more grace bro.❤🎉❤
@Berhantube52
@Berhantube52 Месяц назад
አሜን አማን ተባረክ
@user-wf7ce1yd7e
@user-wf7ce1yd7e 28 дней назад
እግዚእብሔር ይመስገን እየሱስ መሃሪና ይቅር ባይ እምላክ ነው ሥሙ ለዘለዓለም ይባረክ
@Berhantube52
@Berhantube52 28 дней назад
Amennn
@tsegahailu9947
@tsegahailu9947 29 дней назад
አልቻልኩም በእንባ ነዉ የሰማሁት እንኳን ጌታ ረዳህ ጌታ የሱስ ይወደሀል ቀሪዉ ዘመንህን ይባርክልህ ፀጋዉ ይብዛልህ።🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@Berhantube52
@Berhantube52 29 дней назад
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@bayushegame5760
@bayushegame5760 Месяц назад
አመለጥኩት አመለጥኩት አመለጥኩት መሀላውን ቃል ኪዳኑን አፈረስኩት አዲስ ኪዳን አደረኩኝ ከየሱስ ጋራ በጎልጎታ ቀራንዩ በዚያ ተራራ❤❤
@Berhantube52
@Berhantube52 Месяц назад
ንገሩለት መርዶ ለዚያ ለጠላቴ ወጥመዱ ተሰብሮ ማምለጥ መፈታቴ ዳግም ላያገኘኝ ላልገባ በእጁ እግዚአብሔር አዳነኝ በልጁ
@sungetahun6311
@sungetahun6311 24 дня назад
💕‼️Don’t worry Jesus Christ understands you exactly ‼️💕 - God bless you 🙏🏼💕 ! You are so brave ‼️🥰 Thank you God for your love for our brother and all of us ♥️🙏🏼🙏🏼♥️
@Berhantube52
@Berhantube52 21 день назад
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@aynalemmegerisa
@aynalemmegerisa Месяц назад
ያሳደገህ አባትህ በጉያው ሸሸገህ ስሙ ብሩክ ይሁንንንንንንንንንንን
@Berhantube52
@Berhantube52 Месяц назад
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@Truth-wb5nk
@Truth-wb5nk Месяц назад
እንኳን ጌታ ረዳህ ወንድም አሳልፎ ጨርሶ የማይሰጥ አምላክህ አውጥቶሀል እድለኛ ነህ
@Berhantube52
@Berhantube52 Месяц назад
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@Biniam_Kelbesa
@Biniam_Kelbesa 29 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አሜን::
@Berhantube52
@Berhantube52 28 дней назад
አሜን ተባረክ
@lidettsegaye6034
@lidettsegaye6034 27 дней назад
ወድሜ እ/ር ደርሶልናል እየሱስ ጌታ ነው የኔም ታሪክ ነው ወድሜ ጌታ እየሱስ ለኔም ደርሶልኞል ነዛ የሚያወጣው እየሱስዬ ስምህ ለዘላለም ይባረክ ታሪክ ቀያሪ እይሱስ ወድሜ እኞ ጌታ ደርሶልናል የእውነት የኔ ታሪክ ንው
@Berhantube52
@Berhantube52 27 дней назад
አሜን ስሙ የተባረከ ይሁን
@bayushegame5760
@bayushegame5760 Месяц назад
ቅጥር ሰርተህ እኔ ከበህ እነዳይነህ ብሌን ተጠንቅቀህ አቤት ጥበቃህ ያስደንቀኛል ከክፊ ሁሉ ከልለኸኛል።❤
@Berhantube52
@Berhantube52 Месяц назад
በምህረቱ ቤቱ ለጠበቀን በፍቅር አይኑ ለሚያየን ክብር ይሁንለት
@Ela-ct8ox
@Ela-ct8ox Месяц назад
አባ አንተ እኮ ልዩ ነህ የኔ ጌታ እንኳንም ያንተ ሆንኩ ወንድሜ ስላንተ ጌታ የተባረከ ይሁን
@Berhantube52
@Berhantube52 Месяц назад
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@nanimengstu2118
@nanimengstu2118 22 дня назад
አግዚያብሔር ይመስገን
@Berhantube52
@Berhantube52 21 день назад
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@user-st7nl5zi3n
@user-st7nl5zi3n Месяц назад
እንኳንም የጌታዬ ምህረቱ በዛልህ ዛሬም በዚሂ እሥራት ውስጥ በተለያዩ ምክንያቶች የተያዛችሁ የእኛ ጌታ ዘጠና ዘጠኙን አስቀምጦ ለአንዲቱ የሚንከራተት የፍቅር አባት ነውና ኑ ወደ ኢየሱስ ይጠብቃችኋል ድግሱን አዘጋጅቶ ኑልን አብረን ተያይዘን እንሩጥ
@Berhantube52
@Berhantube52 Месяц назад
ፍቅሩ ማይለወጥ የዘላለም ወዳጅ እርሱ ብቻ ነው ጌታ ይባረክ
@birtukanbelongtojesus29.
@birtukanbelongtojesus29. Месяц назад
አሜን ኢየሱስ እወድሃለሁ❤የሚገርም ታሪክ ነው ዓለም ብሞላ ዓለም ባይሞላ አይጨንቀኝም ከኢየሱስ የትም መሄጃ የለኝም የዓለም ብልጭልጭ አይስበኝም እንደ ኢየሱስ ያለ ማንም የለም ❤ወንድሜ የእንደገና አምላክ የእንደ ገናዬ መእጅህ መዳፍ ቀረጽከኝ ሆንከኝ ጌታዬ ብለህ ዘምር እሄን ምስጥር ሁሉም ሰው መስማት አለበት ሰይጣን እንደት ከአዳም ጀምሮ እስከ አሁን በየእግዚአብሔር ላይ እየሸነገለ ሰዎችን እንደምያታልል።
@Berhantube52
@Berhantube52 Месяц назад
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@kebedeKedir-w8l
@kebedeKedir-w8l 28 дней назад
ጌታ ለዘላልም የተባረክ በእወነት ድንቅ አምላክ ነው የሞቼ ሞት ማይፍቅድ አምላክ ይባረክ እንኳን ጌታ ከአንሶ አፍ አሰትረፍ😢😢😂😂ድንቅ ነው ጌታ
@Berhantube52
@Berhantube52 28 дней назад
አሜን
@abebayelema5176
@abebayelema5176 14 дней назад
እኔ እንዳንተ በጌታ ነበርኩ፣ ግን በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ሄጄ ከበሽታዬ ድኜ እውነት የት እንዳለች ተምሬ መጥቻለሁ። አሁን ይልቅ ዳግም ግዜህን አታጥፋ። እስቲ ሂድና ተጸበል። ለብዙ ተልኮ ይመርጥህ ይሆናል። የብዙ ሰው መዳኛ ልትሆን ትችላለህ። እግዚአብሔር ይርዳህ።
@HenokMekonen-p1s
@HenokMekonen-p1s 8 дней назад
Atet alyazeki
@laveleable
@laveleable Месяц назад
ጌታ እንዳዘዘገን ሳታቃርጡ ፀልዩ ወደፈተና አታግባን እያልን መዋል እና ማደር አለብን። ከሁሉ በፈት መፅሐፍ ቅዱስ እናንብብ እግዚአብሔር የማይወደደውን ነገር አንመን አንፈልግ 🙏✝️✝️🙏
@Berhantube52
@Berhantube52 Месяц назад
ልክ ነው ደግሞ ጌታን በፀጋው ያግዘናል
@user-eq3ci7zp9j
@user-eq3ci7zp9j Месяц назад
ኦ እንዴት ያለ ድንቅ ምስክርነት ነው ለእናትህ ያለህን ከበሬታና ፍቅር አደንቃለሁ ዘመንህ ይባረክ
@Berhantube52
@Berhantube52 Месяц назад
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@tseganeshgodabo7660
@tseganeshgodabo7660 Месяц назад
የረዳክ ጌታ ይክበር ክብሩን ጌታ ይውሰድ
@Berhantube52
@Berhantube52 Месяц назад
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@EliasHelena-k5v
@EliasHelena-k5v 24 дня назад
ድንቅ ምስክርነት ነው ወንድሜ ስለአንቴ ጌታ ይባረክ እናትህም የእውነት ጎበዝ እናት ናት ዮን የትውልድ አባት ተባረክ::
@Berhantube52
@Berhantube52 21 день назад
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@TigistTLule
@TigistTLule Месяц назад
እንኳን ጌታ እረዳህ ወንድሜ እንደእግዚአብሔር ያለ ማንም የለም!!!
@Berhantube52
@Berhantube52 Месяц назад
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@keen3610
@keen3610 Месяц назад
ዮንዬ ታድለህ መክሊትህ
@Berhantube52
@Berhantube52 Месяц назад
Geta eysus yekeber
@shallomandegna1720
@shallomandegna1720 Месяц назад
የህይወት ምንጭ የሰው የፍጥረት እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው።
@Berhantube52
@Berhantube52 Месяц назад
እየሱስ ጌታ ነው ብቻውን ይሰራል
@kidiJesus-vv7pi
@kidiJesus-vv7pi Месяц назад
❤❤ እንኳን በልጅነትክ በውስጥክ የተሳለው ኢየሱስ እረዳክ❤❤
@Berhantube52
@Berhantube52 Месяц назад
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@rb2782
@rb2782 Месяц назад
ክቡር ሁሉ ለልኡል እግዚአብሔር አምላክ ይሁን. እኔ ብዙ ምስክርነት ሰምቻለው እንደ እዚህ ምስክርነት ግን ያስለቀሰኝ የለም. ጌታ ኢየሱስ እንዳልከው በሕይወትህ ደምቆ ይታይ . እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ 🙏🏽
@Berhantube52
@Berhantube52 Месяц назад
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@rb2782
@rb2782 Месяц назад
@@Berhantube52 sure I'll
@GirmaDana-qy9hd
@GirmaDana-qy9hd Месяц назад
አምላካችን እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ነው:: አሁንም በእጥፍ ቅባት ያቁምህ::❤
@Berhantube52
@Berhantube52 Месяц назад
አሜን
@jesus-lp8vn
@jesus-lp8vn Месяц назад
ወንድሜ አንኩዋን ጌታ ረዳህ. ሰይጣን ብዙ ጊዜ በጎደለን ነገር ነው የሚያባብለን. ጨክነን ችግራችንን ካለፍን ግን በሁሉ ድል አናደርጋለን. ተመስገን.
@Berhantube52
@Berhantube52 Месяц назад
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@martalegesse2161
@martalegesse2161 Месяц назад
GOD is good all the time. We are so blessed. My brother I am so happy for you
@Berhantube52
@Berhantube52 Месяц назад
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@mulualemhaile2929
@mulualemhaile2929 23 часа назад
አሁን ወንድሜ ተባርክ በምን ልረዳህ ነገረኛ ጌታን ይወድሀል
@selamwondimu5568
@selamwondimu5568 25 дней назад
Amezing testimony, brother. I am touched by your love for Jesus. በርታ ታድጎሀልና ።
@Berhantube52
@Berhantube52 25 дней назад
🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@MekedesMelese-gj9gx
@MekedesMelese-gj9gx 27 дней назад
የዘለአለም አምላክ እግዚአብኤር ሆይ ክብር ምሰጋና ይገባሃል ጌታ እየሱሰ ሰሙ ይባረክ ዙፋኑ ይባረክ ማደሪያዉ ይባረክ ይሄንን ወንድም ከብዙ መከራ እና ፈተና ሰላሰመለጥክ እጂግ አድርገን እናመሰግንሃለን ተመሰገን 🙏🙏
@Berhantube52
@Berhantube52 27 дней назад
አሜን
@hiwotkidus1163
@hiwotkidus1163 27 дней назад
❤Yes no enough words for our lord Jesus❤ i love you lord!!!!!!!!
@smoothdejavu
@smoothdejavu 26 дней назад
ድራማ የማይሰለቸው ሕዝብ። ከመስራት ይልቅ ቁጭ ብሎ ተአምር ጠባቂ!
@Berhantube52
@Berhantube52 26 дней назад
የማይሰለች ተአምራታችን ኢየሱስ ብቻ ነው
@senayitmelese8806
@senayitmelese8806 Месяц назад
My brother we love you and I am so happy for you.thank you jesus
@Berhantube52
@Berhantube52 Месяц назад
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@geni4jesusparsagrace436
@geni4jesusparsagrace436 Месяц назад
😭😭😭😭😭😭 የረዳህ አምላክ ይባርካል። በአጠቃላይ ባለፈፈፈፍክበት ያለፍከው የ 6:53 የእየሱስን ስም በበለጠ እንድት ገልጠው ነው። ተባረክ።❤❤
@Berhantube52
@Berhantube52 Месяц назад
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@user-xz3jl8uc8w
@user-xz3jl8uc8w 21 день назад
ሰለ ምህረቱ ጌታ ክብሩን ይውሰድ🙏🏽
@Berhantube52
@Berhantube52 21 день назад
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@aynikedan
@aynikedan Месяц назад
wowwwwww elelelelelele❤❤❤❤❤
@Berhantube52
@Berhantube52 Месяц назад
THANK YOU SO MUCH OUR FAM
@FelekeAsefa-tb2dz
@FelekeAsefa-tb2dz 24 дня назад
God bless you same❤❤❤
@Berhantube52
@Berhantube52 21 день назад
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@senaitabate6133
@senaitabate6133 Месяц назад
እርሱ ልዩ ነው አስመለጠህ ስሙ ይባረክ
@Berhantube52
@Berhantube52 Месяц назад
አሜን ለጠላት ንክሻ አሳልፎ የማይሰጠን ጌታ እየሱስ ይባረክ ተባረኪ ሰኒ
@shewayesiyoum145
@shewayesiyoum145 Месяц назад
እግዚአብሔር ትልቅ ነው!!!🙌🙌🙌 ድንቅና አስተማሪ ምስክርነት ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ። ጌታን በመውደድና በታማኝነት ጌታን አገልግለው ያ የውሸት አባት ሰይጣንን የምትበቀለው በመጽናትና በመታተር ለወንጌል ነው በርታ !!!😇😇😇😇 😇😭❤
@Berhantube52
@Berhantube52 Месяц назад
ጌታ ይባረክ በራሳችን አቅም ሳይሆን በጸጋው በቤቱ መጽናት ይሁንልን
@EliasHelena-k5v
@EliasHelena-k5v 24 дня назад
ጌታ ትልቅ ነው ኢየሱስ ያድናል
@Berhantube52
@Berhantube52 21 день назад
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@lebufgc6614
@lebufgc6614 Месяц назад
ኢየሱስ ይባረክ፣ ምህረቱ፣ የልጅነትህ አምላክ የእናትህ ምልጃ ጸሎት... " እግዚአብሔር፥ ቅዱሳንን ስላገለገላችሁ እስከ አሁንም ስለምታገለግሉአቸው፥ ያደረጋችሁትን ሥራ ለስሙም ያሳያችሁትን ፍቅር ይረሳ ዘንድ ዓመፀኛ አይደለምና።" (ወደ ዕብራውያን 6፥10)
@Berhantube52
@Berhantube52 Месяц назад
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@destakeremela5137
@destakeremela5137 13 дней назад
ከኢየሱስ በላይ ጥበበኛ የለም እንኳን ጌታ ረዳህ ወንድሜ🎉
@Berhantube52
@Berhantube52 9 дней назад
አሜን ጌታ ኢየሱስ ብርክክክክክክክክክ ያድርግልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@zadigreketta3315
@zadigreketta3315 29 дней назад
God bless you for the testimony. Thank you
@Berhantube52
@Berhantube52 29 дней назад
Amen
Далее