Тёмный

ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ቴዲ ተሾመ ስም ጠርቶ እውነቱን አፈረጠው! Ethiopia | EthioInfo. 

EthioInfo
Подписаться 757 тыс.
Просмотров 703 тыс.
50% 1

EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below.
Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
Follow us also on
Telegram: t.me/EtInf
Facebook: / habeshacorner.real
#Ethiopia #EthioInfo

Опубликовано:

 

7 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 2 тыс.   
@kirubelcity9878
@kirubelcity9878 3 года назад
ሰው ቢጠላህ አትጨነቅ ጌታ ብቻ አይጥለህ ወሬኞቹ ይፈሩ አንተ ግን ለቅናተኛና ለምቀኛ ወሬኛ አትጨነቅ አንተ ሁል ጊዜ መልካም ሁን እግዚአብሔር ይህን መልካምነትህን ይጨምርልህ ተባረክ ጠላቶችህ ይበተኑ።
@hailunega7519
@hailunega7519 4 года назад
እቺን ሐገር የሚያጠፋት አንዱ መረን የለቀቀ የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም ነው።
@user-px3ny6ez9t
@user-px3ny6ez9t 3 года назад
ትክክል ውዴ
@yohaneszeray8889
@yohaneszeray8889 4 года назад
ፀሎት ማድረግ አለብህ በኑሮህ ላይ እሚፈታተንህ አለ
@rahel6463
@rahel6463 4 года назад
ትክክል 🙏🙏🙏
@LgG-sd6om
@LgG-sd6om 4 года назад
Awo... iminetih yemefetish neger yinoral Tsum,tseliy,siged nisha gebiteh telatihn dil mita. Ya new medihanitu.
@humble305
@humble305 4 года назад
Tikikl
@sultanmohammed1517
@sultanmohammed1517 3 года назад
-
@user-in2qm4xt4i
@user-in2qm4xt4i 3 года назад
.
@ferwtamirat1480
@ferwtamirat1480 3 года назад
አይዞን ቴዲሻ አሁንም መልካም ስራህን ቀጥል የምድሩን ሳይሆን የሰማዩን አባት እይ ምድርማ በክፉዎች የተሞላች ነች በርታ ወንድማችን
@birtucanmenbr9733
@birtucanmenbr9733 4 года назад
ከሁሉም የበለጠ ስራ ስለሠራህ ይሆናል ሚጠሉህ ግን ጠላት ሲበዛ ጠንካራ ትሆናለህ በርታ እውነት መውጣቷ አይቀርም
@almazotterbein2525
@almazotterbein2525 5 месяцев назад
ህዝቡ በማጋደል ፡ እርስ ፡ በርስ ፡ እዲጋደሉ ፡ ለማድረግ ፡
@kebelegese4034
@kebelegese4034 4 года назад
አንትን የመሰለ ስው እንኩዋን አልሞትክ ለሌላ ው የምትተርፍ ስው ነህ እንደራሳቸው ነው ሊያስቡ የሚችሉት ክብር ለ እግዚአብሔር ይሁን እንክዋን ሞትህን አልሰማሁ ሁሉ ያልፋል በርታ
@user-bf7hb3wq5w
@user-bf7hb3wq5w 4 года назад
ፍቅር ያሸንፋል እንደሚባል እውነትም እውነት ሆኖ ያረጃል ውሸት ይሞታል አላህ ሀቅ የሚያናግር ምላስ ይስጠን አሚን
@mesafntchernet5958
@mesafntchernet5958 4 года назад
መአትን እና ቁጣን ታቅፎ እሚሄድ ሰው ለምክንያት እማይደክም ሰው ነህ አጂህ የገንዘብ ማግኔት ሆነ። ነፃነትንና ሰላምን ምትፈልገ ቢሆን ኖሮ ወዲያውኑ ለሚመለከከተው ሰጥተተህ ነፃ ትሆን ነበር ለራስህ ሳታስብ ለሰው አሳቢ ሆንክ ስታወራ ብቻ አደለሞ ሳይህም ታደከመኛለህ።
@onelove6356
@onelove6356 4 года назад
አይዞህ ወንድሜ ስራህ ነው የሚከተልህ፣እውነት ያለው ከአንተ ከሆነ በቃ ለ ፈጣሪ ስጥ ፍርድ የፈጣሪ ነው ሐቅ ለራስ ነው ለተመልካች፣ለአሉቧልታ ቦታ አትስጥ ዳኛው ጌታ ነው።
@atsede7592
@atsede7592 4 года назад
It’s true
@user-iu3gf4eq2j
@user-iu3gf4eq2j 4 года назад
ትክክል
@hiretabirhanedengelemareya1929
@hiretabirhanedengelemareya1929 4 года назад
Wenati neu
@linekuwait4228
@linekuwait4228 4 года назад
P
@abwaan100
@abwaan100 4 года назад
ይሄ ሰዉዬ ራሱ በፈጠረዉ ትርምስና ድራማ ላይ ነዉ። እሱ ነዉ ነገር ሁሉ እዚያ እንዲደርስ ያደረገዉ። በሙያዉ ችሎታ ያለዉ ሰእዉ ነዉ። እኔ የማስታዉሰዉ የያኔ እብሪቱን ዛሬ በጉራ እንደቀየረዉ ነዉ።
@kakinadia7454
@kakinadia7454 4 года назад
ቴዲ አይዞህ እንወድሃለን እግዚአብሔር ካተ ጋር ይሀን
@betyfikr2807
@betyfikr2807 3 года назад
የልጆች አምላክ ይጠብቅህ አባታችን በጣም ነው ሚሳዝነው😭
@user-rw5ir8mh4r
@user-rw5ir8mh4r 4 года назад
ሆነ አትገኝም እንጂ ሰለመባሉ በ ፍጹም አትጨነቅ እውነት ለማወቅ ግዜ ብፈጅም መዉጣቱ አይቅርም
@almazjwana4789
@almazjwana4789 4 года назад
፡እውነት ትከራለች እንጂ አትበጠስም ወድሜ አንተ ልክ እንዳባቴ ነህ አባቴም እንኳን አግኝቶ ድህነቱንም ሲመለከቱ ደማቸው ይፈላል እጣ ክፍል ነው ምን ታረገዋለክ። አባቴ ለውነት ያደረ የው ገንዘብ የማይፈልግ በሐቅ የሚጒዝ ነው ግን እውነቱ የትም አሔድም ጭራሽ እነሱ ናቸው እየመነመኑ ያሉት። ታገስ ትግስት ጥሩ ነው አሳዘንከኝ።
@user-bf7hb3wq5w
@user-bf7hb3wq5w 4 года назад
እውነት ነው እውነትን እንጂ የማይቀየረው ውሸት ነገ እውነት ይሆንና ውሸታሞችን ያሳፍራል
@dionmfovous8408
@dionmfovous8408 4 года назад
The Money didn't given on time for the treatment, it is sad!!!
@igo1071
@igo1071 4 года назад
አልገባኝም ?? አንተ ቀጥታ አሁን አልስጥም በህግ ነው ከፍርድ በሗላ የምስጠው ማለት ትችላለህ በጊዜው ምንም ችግር አልነበረውም ከአለፈ ጊዜ ከፈጀ በሗላ አስቸጋሪ ነው
@fantayoutube8854
@fantayoutube8854 4 года назад
እኔም እዳተ ደሜ መራራ ነወ አድረጌ አደረግሺ አልባልም እህ ስሜ በጥሩ አይነሳም የጧት እድል ነወ 😭😭
@mesidesign12
@mesidesign12 4 года назад
እንደዚህ አታስቡ ወገኖቼ። ይህ የሰይጣን ስራ ነው ። እግዚአብሔር ፍቅር ነው ጥላቻ ከሰይጣን ነው። እግዚአብሔር አሸናፊ ነው። ፀሎት ስግደት እና ፀበል ሂዱ።
@HelloHello-vk3um
@HelloHello-vk3um 4 года назад
ትክክል ደመ መራራ
@user-dj9xu6mg2i
@user-dj9xu6mg2i 4 года назад
አይዞኝ እንየም እንደዛ ነኝ ግን ከነሱ በላይ ባለሀብት ሁኛለሁ 🤣🤣
@malefzewale8037
@malefzewale8037 4 года назад
እኔም
@user-bb1dn2vs5h
@user-bb1dn2vs5h 4 года назад
እኔ እራሱ የሰዉ እድል የለኝም ከናቴ በስተቀር ወላሂ ስሜ በሆነ ባልሆነዉ ነዉ የሚነሳ ከልጅነቴ ጀምሮ ለምን እደሁ አይገባኝም 😭💔
@xnmmxmfnjskdk9668
@xnmmxmfnjskdk9668 4 года назад
ልክ ነህ እንደኔ እኔ ለሰው መልካም እያረኩ ስሜን በመልካም አያዩትም ለነገሩ መልካም ሳረግ ለሰው ብዬ አይደለም እግዚአብሔር ማንነቴን ያቃል እሱ በቂ ነው ስለዚህ አይዞክ ወንድሜን እነሱ ያውሩ አንተ ስራክን
@sdt3004
@sdt3004 Год назад
በጣም እንጂ ደግሞ እኮ መልካም ማድረግሽ ለችግራቸው መድረስ ሳያንስ የሰው ነገር በመጥፎ ያማሻል ።
@meseretshewaye247
@meseretshewaye247 4 года назад
በነገራችላይ ደሀ ብቻ አይሰርቅም !!! የሀብታም አልጠግብ ባይ ሌባ አለ ስንት ደሀ የሰው ሀቅ የማይፈልግ በንፁህ ህሊና ከድህነቱጋር የሚኖር አለ ስንት ደሀ የሰው ሀቅ የማይፈልግአለ አንተም እግዚአብሔር እውነቱን እንኳን አወጣልህ
@gdhhd1684
@gdhhd1684 4 года назад
ደሀ እንደውም ኩሩ ነው ድሀ አይደለሁም እያለ ደሀ ሌባ ነው ለማለት ነው ድሀ በጉልበቱ በላቡ ነው የሚኖረው
@meryemali4042
@meryemali4042 4 года назад
እዳውም ዲሀ አይሰርቅም ድህነቱን አውቆ ስለሚቀመጥ ሀብታሞች ናቸውጂ ስለማይጠግቡ
@shalomkebede9452
@shalomkebede9452 4 года назад
ምቀኞች ደጋግሞ ለጉራ እዳልሆነ አስረዳቹ መርዳት ካልቻላቹ ገደል ግቡ ዘላለማቹን ሰውን ከመክሰስ አትፀዱም እግዚአብሔር ይህን እሳት ቤታቹ ያምጣው እዲግባቹ ምን ያርግ ይሄ ሰው እዴት ያስረዳቹ? የናንተ ቢጤውች ናቸው ስሙን በማጥፋት ነብሱን ሊያስጠፉት ነነበረው ነብሰ ገዳይ ሁላ እናንተ አላቹ አይደል የአይንሮ ደሃ ድሃ ከዚ በላይ ድህነት አለ
@ethio12
@ethio12 4 года назад
labnet lay deha habtam mibal neger yelm ye Denham ye habtam laba ale...wanaw astesasebachew new
@nunuhulegeb
@nunuhulegeb 4 года назад
ቴዎድሮስ እውነተኛ ለመሀኑ አልጠራጠርም። እግዚአብሔር ይጠብቅህ!!!
@alemayehushewandagn8874
@alemayehushewandagn8874 3 года назад
ታዲያስ ቴድይ አውነት አውነትነች አትሞትም (አለማየሁ)
@shahaleshifa5206
@shahaleshifa5206 3 года назад
እዉነተኛ ሰዉ ነህ አምላክ ይሪዳህ
@kalkidangebre1901
@kalkidangebre1901 4 года назад
ሲጀመር ደሀ የሰው ገንዘብ አይበላም:: ሀብት ወይም ድህነት ሳይሆን ህሊና እንጂ::
@segazabedibaba1965
@segazabedibaba1965 4 года назад
tekekele
@possible5728
@possible5728 4 года назад
Yes of course
@ribkam5764
@ribkam5764 4 года назад
Thankyou🙏
@ribkam5764
@ribkam5764 4 года назад
ድጋሚ አንተ የሚያበሳጭ ነገር አልፈልግም ግን ሌባ ባትሆንም ጉረኛ ነህ ያለህ ለራስህ ነው ድሃ ጾሙን ያድራል እንጂ አይሰርቅም ። ሌባ ላመሉ ዳቦ ይልሳል ነው ተረቱ ። እንዲያውም ሌብነት አንዱ በቀላሉ ሐብት የመሰብሰቢያ መንገድ ነው ለህሊና ቢስ !ሰለደጋገምከከው አአስተሳሰብ እንደዚህ ከሆነነ ታሳዝናለህ ድሃ እና እግዚአብሔር ን የየምትፈራ ታማኝ የየሰሰው የየማትፈፈልግ እናት ናት ያሳደገችኝ ለለሷ ክብር ነው የምፅፍልህ።ለታማኝነት የየሕሊና ጉዳይ ነው!!!!!!
@bizuayehulemi9143
@bizuayehulemi9143 4 года назад
Kalkidan Gebre yes!! Endewem ende deha hakegna yelem
@user-ou9ux9wf6e
@user-ou9ux9wf6e 4 года назад
አይዞህ ወንድማችን እዉነቱን አንተ ታውቀዋለህ ስለሰው አትጨነቅ
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 4 года назад
የኛ ህዝብ አስቸጋሪ ነው ትንሽ ፍንጪ ያግኝ እንጂ ለሰው ሞራል እንክዋን አይጠኘቀቅም አይዞህ ወንድም እውነት ከንተ ጋር ከሆነ ሁሌም አሸናፊ ነህ !!!
@haiethio9259
@haiethio9259 4 года назад
አይዞህ ሰው መልክን ያያል እግዚአብሔር ልብን ይመረምራል ሰው ያለውን ይበል በእውነት ነገር አንተ ብቻ ኑር።
@bi9813
@bi9813 4 года назад
ቴዲ የኛ አገር ሚዲያ በምን ልታወቅ ነው ስራቸው እንዴት አንተ ይሄን ትሰማለህ በል ፀሎት አርግ ባንተ የቀኑ ናቸው በርታ ወንድማችን የበለጠ ሰርተህ አሳያቸው እግዚአብሔር አንተንም ቤተሰቦችህንም ይጠብቃችሁ ✊✊✊💚💛❤
@selam2954
@selam2954 Год назад
Wow Tediye enkuwan yelegoheh Amlak Awetahe Egziabeher yetebekeh Tselot aderge
@elakidanekidane9558
@elakidanekidane9558 4 года назад
እግዚአብሔር ማመሰገን አለብህ ለዚች ቀን እንድትናገር ያበቃኸ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው
@eemaneeman8134
@eemaneeman8134 4 года назад
አይዞኝ ሆንድሜ ሞት ሳትፈልገዉ ጥሩጥሩ ዎገኖቻችንን እየነጠቀ ነው ደግነት ለራስ ነዉ አንተን እራስክን ነዉ መምሰል ያለብህ ለሰዉ አትጨነቅ
@missethiopia2117
@missethiopia2117 4 года назад
ሶሻል ሚዲያ ነው ሀገርንም የሚበጠብጠው!! እግዚያብሄር ልቦናን ይስጥልን! እንኳን ወተህ ተናገርክ ካንተ ትምርት ቢወስዱ ጥሩ ነው!!
@mitintewodros577
@mitintewodros577 4 года назад
ምንም ቢፈጠር ለልጆችህ መኖር አለብህ ወንድሜ....ሁሉም ያልፋል ህይወት ይቀጥላል!!!
@godislove1474
@godislove1474 4 года назад
ቴዲዬ ወንድሜ አንተ እኮ ውድ ነህ ማንም ምንም ቢል ቦታ አትስጥ በእግዚአብሔር የተወደድክ ነህ ሰነፍ የሚልህ አይደለህም እግዚአብሔር በአላማ የፈጠረህ መልካም ነህ ኩሩ ኢትዮጵያዊ ነህ በርታ።ኤርትራዊ ወንድምህ
@justfooty-editz
@justfooty-editz 4 года назад
ድሮም ስው ላይ መፍረድ አልወድም :: ቴዲዬ አልፈረድኩብህም ነበር ::
@onedaygodwilljudgeonus.9247
@onedaygodwilljudgeonus.9247 4 года назад
Betam tiru alemefredeh ,enie gin ferijalehu ahun yikirta teyikealehu sorry
@user-ce8zb6bc6m
@user-ce8zb6bc6m 4 года назад
እዚቤት በሞቴ ደምሩኝ
@user-ce8zb6bc6m
@user-ce8zb6bc6m 4 года назад
ውደ ደምሩኝ በቅንነት
@user-tm9kw1uv3b
@user-tm9kw1uv3b 4 года назад
ታድለሽ
@fatiyyerg3204
@fatiyyerg3204 4 года назад
ጎበዝልኽ
@marti6263
@marti6263 4 года назад
ስለ ሰው አትጨነቅ አንተ ጋር እውነት ካለ ፈጣሪ ካወቀልህ በቂ ነው
@user-jc1li2fb3i
@user-jc1li2fb3i 4 года назад
ወይይይ ፈጣሪ የስራቸውን ይዘስጣቸው የኔ ወንድም እውነት ብትዘገይም አንድ ቀን ትወጣለች
@amareaklog6931
@amareaklog6931 4 года назад
እውነት ይህችን ቀን አንድ ቀን እንደምትናገር አስብ ነበር የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ አቤት ኢትዮጵያዊ ልክ እንደአረብ ሀገር ወሬ ይወዳሉ እግዚአብሔር ይውደድህ ስለ ስው ተወዉዉዉ
@meskeremgeberhiwot7358
@meskeremgeberhiwot7358 4 года назад
Sorry teddy what happen to you but i respct you always God bless you.
@user-sg8ws8xr3b
@user-sg8ws8xr3b 4 года назад
በጣም ያሳዝናል የኔ ወንድም ፡ እንኩዋንም ለቤተሰብህና ለወዳጆችህ ኖርህልን ፡ እውነት ተደብቃ አትቀርም ፡
@hermelaasnake4721
@hermelaasnake4721 4 года назад
አነጋገርህ በጣም አሳማኝና ትክክልም ነህ፤ ግን ትንሽ ቅር ያለኝ እኔ ደሃ አይደለሁም ብሩን አልወስድም ያልከው አባባል ደስ አላለኝም ምክንያቱም ደሃ የሰው ብር አይሰርቅም፤ ደሃ እኮ ቆራጥ ነው፤ ደሃ ሌባ አይደለም፤ ድህነት ለኔ የአመለካከት ደሃ መሆን ነው፡፡ ለሁሉም ግን መጨረሻው ደስ አላለኝም፤ ገንዘቡ ለቤተሰቡ መሰጠት አልነበረበትም፤ ገንዘቡ የተሰበሰው ለፍቄ ህክምና ነበር ግን ሳይታክምበት አረፈ፤ ነብሱን ይማረውና ሳይሞት እኔ ሂወትን ኖሬያለው ህይወትን ምንም ያልኖረች ልጅ አለች ብሩን ለሷ ህክምና ይዋልልኝ ማለቱን አትረሱም፤ ስለዚህ የተለመነ ብር ለቤተሰብ ለምን ይሰጣል፤ በአሁኑ ወቅት ስንት ወገን አለ ብር አተው መታከም ያልቻሉ የኩላሊት ህመምተኞች፤ ለነሱ ቢውል መልካም ነበር፤ ቤተሰብም የተለመነን ብር ሲቀበሉ አያፍሩም ወይ፤
@hanamekete7604
@hanamekete7604 4 года назад
ሄርሜላ፤ ፈቃዱ ፍጹም መቀዬር ስላልፈለገ ነው ወደ ገዳም የሄደው። የኩላሊት ችግር ያለበት እና ዲያሌሲስ ማድረግ ያለበት ሰው ውሀ በቀን እጅግ ቢበዛ ከግማሽ ሊትር በላይ መጠጣት የለበትም። ፈቃዱ ግን ፀበል ይሁን እንጅ በብዙ ሊትር ውሀ ነው። (እስካስቀይር ያለፍኩት ስለሆነ የማውቀውን ነው የምናገው) ለልጅቱ ደግሞ 2መቶ ሽህ ብር ብሎ እራሱ ፈቃዱ ሰጥቷታል። ገንዘቡን የሰጠ ይመለስልን ካላሉ እና ገንዘቡ ለኩላሊት በሽተኞች ይዋል ካላለ፣ ቤተሰብ የመሰለውን መወሰን ይችላል። በተጎዱ ቤተሰቦችን ላይ መፍረድ አስፈላጊ አልመሰለኝም፤ "አትፍረድ ይፈረድብሃል!" ነው።
@user-mq5nb2yr7j
@user-mq5nb2yr7j 4 года назад
እና
@hannateklay1117
@hannateklay1117 4 года назад
I completely agree with u. Just because someone is poor, it doesn't mean they steal. We have seen and heard of 'habtam' people who embezzle money. Indewum mesreq be habtam yibisal. Just because they have money, they can pay anybody to get what they want and get away with crimes while yetebedele diha cannot get justice. Guregna neh.
@user-oc5rw1om1f
@user-oc5rw1om1f 4 года назад
የኔ ውድ አንተ ቃልህ ጠብቅ። ለእነሱም አምላክ ልቦና ይስጣቸው።
@ddddggcdd9926
@ddddggcdd9926 4 года назад
አረ ቴድሮስ ተሾመ በጣም ሞኝ ነክ ኢትዮጵያን ሲባል ያልበላውን የሚያክ ህዝብ ነው የሰይጣን ሥራ ነው እኔ እንኮአን በጥሩነትክ እና ለሰው ደራሽ መሆንክን ነው የማውቀው ሀራም ልጆችክ አያሳዝኑክም እኔም እንዳንተ ታዋቂም አይደለሁም አንድ ተራ ሰው ነኝ ግን ከምንም በላይ ስሜን እፈልገዋለው ብር ምን አባቱ ተሰርቶ ይመጣል ልክ ነክ ሥም ነው ዋናው ሞኝ አትሁን ብዙ ሚዲያዎችን ሥታ ሁሉም የውሸት ነው ከስንት አንዱ ነው ትክክለኛውን የሚናገረው
@sitinaabdu3024
@sitinaabdu3024 4 года назад
Eree tedii aydelakim anteh betasebochih jimma layh beqih gabi yalachew nachew silaziih yesaw waree ayas chenikh
@yerosansena6355
@yerosansena6355 4 года назад
Respect your self 👈ሰው ከማንም በታች ስላልሆነ ተራ ሰው ናኝ እንዳትል በፍፁም 😡
@ellenit64
@ellenit64 4 года назад
True 👍🏾🙏🏽
@selamsamueltube5490
@selamsamueltube5490 4 года назад
ዓይዙ ወድሜ ዕግዛቤር ካንተ ጋር ነው
@dinamillion1819
@dinamillion1819 4 года назад
ቴዲ ሞኝ ነህ ህይወትህን የምታጠፋው ብዙው የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ አቁአም የለውም ::ጠዋት የደገፈውን ከስአት ይቃወማል ::ዥዋዥዌ ህዝብ ነው::መለስን ይድፉልን ሲሉ ከርመው ለለቅሶ ግን ሳይጠራ ሲጋፋ የዋለው ያው ህዝብ ነው::በዚህ ምክንያት ነው ዘላለም የማይለወጠው::
@GGg-yt2tf
@GGg-yt2tf 4 года назад
kkkkkkkkkkk ትክክል
@Seb15
@Seb15 4 года назад
ኣስተዋይ
@helina3753
@helina3753 4 года назад
ተባረኪ እግዚያብሔርን ምን አይነት እንደሆንን ሳስበው ያሳፍረኛል ።ይቅርታ ይደረግልኝና የሆነ ነገርማ ጎሎናል 😏😏😏
@getachewhungnaw1886
@getachewhungnaw1886 4 года назад
ኮሚቴው ነው ስምህን ሲያጠፋው የነበረው ማለት ነው።ይህ ደግሞ ምንም ነገር ሊያሳስብህ አይገባም ሃበሻ ምቀኛ ስራ የማይወድ ስግብግብ ህዝብ ነው።
@bezawitkahsay4573
@bezawitkahsay4573 4 года назад
Ewnet nw
@yanetstudeo1702
@yanetstudeo1702 Год назад
እኛ ሰዎሽ በጣም አስቸጋሬዎች ነን አለምን ለማዳን ለመጣው ለክርስቶስ እንክዋን አልተመቸንም በጎ ስራ ሁሌም ዋጋ ያስከፍላል በርታልን ቴዲአችን
@seadakahsay6252
@seadakahsay6252 Год назад
Sew telah alteh atchenek
@sol-cg9ip
@sol-cg9ip Год назад
አንተንም ቤተሰብህን ስራህን ሁሉ ሊያመሰቃቅል ከመጣው ጨካኝ መከራ እንድታልፍ የረዳህ ቸር እግዚአብሔር ለዘላለም ይባረክ። ውርደት ለሴጣን ተላላኪዎች ይሁን።
@hanantube4346
@hanantube4346 4 года назад
ቴዲ ብዙ ጊዜ በጥሩ ስራህ ነዉ ማቅህ ግን ይህ ዘመን የዉነት የሚገዛ ሰዉ አያታመንም ለምን ይህ ሁላ መናደድ አስፈለገህ ላጨብጫቢ ህዝብ ብለህ ሳይሆን ለሂሌናህ ነዉ ቴዲ እዉነት ሳት እና ጊዜ ይፈጃል እንጂ ተደብቆ አይቀርም
@swqits2033
@swqits2033 4 года назад
ብትክክል
@rozayallou5348
@rozayallou5348 4 года назад
እግዚአብሔር አይጥላህ ስው ጠላኘ ብለህ አትጭነቅ ስው የሜጠላህ የቅናት መፍስ ያለው ሰው ነው ቴዲ እውነት እውነት ናት እነሱ ይፍሩ አተ አገትህን ቀና አርግህ ነው ምትሄደው❤❤
@aster696
@aster696 4 года назад
በሥመአብ አዳድዬ የሚዲያ ሠው መሆን በራሡ አሥቸጋሪ ነው አይዞህ አተ እውነቱን ታቃለህ
@yewonkeshtukidusgebralante8990
@yewonkeshtukidusgebralante8990 4 года назад
አይዞህ ወንድማችን ምን ግዜም እዉነትን የሚከተል ሰዉ መልካም ስራን የሚሰራ ሰዉ ፈተናዉ ብዙ ነዉ መሰናክሎች ይበዛሉ አይዞህ ሁሉም ያልፋል መልካም ስራን መስራት ለዘልአለም ኩራቴ ነዉ ። ይብላኝ ለነሱ ያለ ስም ስም ለሚሰጡት ያልታደሉ ናቸዉ
@lalemadis7932
@lalemadis7932 3 года назад
ያንተ እና የኔ ታሪክ በውስጡ የያዘው ነገር ያለያየው እንጂ አንድ በተለይ እራስክን ለማጥፋት ያደርክውን ሞከራ ስሰማው እምባይን መቆጣጠር አልቻኩም አይዞህ ወዳጂ ይቺ አለም እንደዚህ ናት አንተስ ቢያንስ ችግርህን ተርድቶ የሚርዳህ እና የሚያዳምጥህ ስው አለህ እንኳንስ ሰው ሊርዳኝ ቀርቶ ለራሴም ስነግረው ክራሴ ጋር እየተጣላሁ ነው ያለሁት አንተ እኮ እድለኛ ስው ነህ ቤተስብ መስርተህ ልጆች ወልድህ እየኖክ ነው በዛላይ ደግሞ እውነት ካንተ ጋር ክሆነች ምን አስጨነቀህ ስው እማ ስው ነው ስው ክንቱ ነን እኔ ባልሳሳት ገና የ10 አመት ልጂ እያለሁ ነው የምኖሪን ትርጉም የተነቅሁት ታሪኩ እጂግ በጣም ብዙ ነው ግን ያኔ ገና ምንም ስለ እጾታዊ ግንኙነት ሳላውቅ ነበር ባንድ ጉርምሳ ተታልየ የተደፈርኩት እናም እድሜ እየጨመረ ሲመጣ መቀመጫ መቆሚያ ያጣሁት የስድብና የሽሙጥ ናዳ ይወርድብኝ ጀመረ ክቤተስባችን ውስጥ እንኳን ለአንዲት እህቴ ውጭ ማንም አይርዳኝም ምግብም የምትስጠኝ እሷ ብቻ ነበረች ያንን ሁሉ ስቃይ ተሽክሚ እየኖርኩ ነበረ ግን ምን ዋጋ አለው እሷንም ሞት ነጠቅኝ እና እራሴን ለማጥፋት ሁለት ጊዜ ሙክራ አድርጌ ነበረ አሁን ሳሰበ ሁልጊዜም አምላክን ይቅር በለኝ እያልኩ እማጰነዋለሁ ምክንያቱም ጽድቅም ይሁን ኩነኔ በኛ መንገድ ተጉዘን አይደለም የምናገኝው እንስው ጥላቻ እማ ቢሆን እና እንደኔ ተስፋመቁርጥ እስካሁን እንዴት ነበር ነግሩ እናም 28 አመት አካባቢ ነው እድሜየ ደስተኛ የምልው አይነት ህይወት ባይሆንም አለሁ ሁሉንም እንዳአመጣጡ እየተቀበልኩ እንደ አካሒዱ እየሽኝሁ ብዙ ዘመናትን አሳልፊያለሁ የነገውን ደግሞ እሱ የፈጠርኝ ያውቃል እናም እራችንን እናጥፋ ብንል እንኳ እሱ ያለው ብቻ ነው የሚፈጸመው እኛ ከፈጣሪ ጋር መተዛዘብ እንጂ ሌላ የምናተርፈው ነገር የለም ያኔ ቤተሰቦቼ ችግሪን ሁሉ ተርድተውኝ ቢሆን ኖሮ ይህ ሁሉ ነገር ባልሆነ ነበረ ዛሬ የሚረዳኝም የሚርዳኝም በሌለበት በባይታዋር ከተማ አልገኝም ነበረ እናም አንተስ እድለኛ ነህ ወዳጄ
@senaysenayet775
@senaysenayet775 Год назад
አይዞሽ እህቴ እንኳንም በሕይወት ኖርሽ
@tsirhadesta1634
@tsirhadesta1634 4 года назад
ቴድሻ በጣም ነው የሚወድህ የማከብርህ እውነተኛ ሰው ተከታይው ትንሽ ነው ጠላቱው ብዙ ነው አይዞክ ክቡር ወንድማችን እግዚአብሔር ካንተ ጋራ ይሁን
@almazotterbein2525
@almazotterbein2525 5 месяцев назад
ባዳ
@gualasmara7770
@gualasmara7770 4 года назад
Very touching !! Story who cares about those people just cares about your beautiful family and friends
@rahelatube3781
@rahelatube3781 4 года назад
The TRUTH always let you FREE ...am happy for you brother..God keep blessing in you ...🙏🙏🙏
@helentadesse5963
@helentadesse5963 4 года назад
አይዞክ እውነት ጊዜውን ጠብቃ ትወጣለች
@user-tm9kw1uv3b
@user-tm9kw1uv3b 4 года назад
ሄኖክ ዘሀበሻ ነው ስሙን ሲያጠፋ የነበረው በእውነት አላህ የስራውን ይስጠው አሁንም እሄን ከሰማ ሌላ ስም ይሰጠዋል እንሰማለን እንድሜ ይስጠን
@almekteb7722
@almekteb7722 4 года назад
ለመሞት ወሰንኩ ምን ጉድ ነው መንፈስ አለብህ ተጠመቅ ምናልባት ፀባይህ ግትር ነው መሰለኝ ብዙ አርቲስቶችን ስትወቅስ እኔንም አጠራጠርከኝ ብዙ ጠላት አለኝ በፀጉሬ ልክ ካልክ ራስህን በደንብ ተመልከት
@user-yt1xw3kd9d
@user-yt1xw3kd9d 4 года назад
ውስጥ እንደተቃጠለህ ያስጠጣውቃል ሁሉ አላፊ ነው ገንዘብ አላፊ ነው ይሄዳል ይመጣል ሰውነት ይበልጣል
@yeshebezunhe4359
@yeshebezunhe4359 4 года назад
Aneta ahune eyagacake nawe wayase eraseken nasa eyawatake batame kabade nawe eyawerake yalakawe toerwe adalame
@yeshebezunhe4359
@yeshebezunhe4359 4 года назад
Atewash
@peacepeaceful9709
@peacepeaceful9709 4 года назад
Tedi Ayzoh you are brave man. You know what will come later. That’s why you was careful at all. Now we want from you as before open your Show we love you from Eritrea 🇪🇷.
@yemwodishalemayehu2645
@yemwodishalemayehu2645 4 года назад
እግዚአብሔር የሚወደውን ይፈትናልና! በርታ፡የኔ፡ ወንድም! እንኳን፡ለቤትህ ፡አበቃህ! 🙏👍😍❤️💕👍🙏🙏🙏
@jerusalem0811
@jerusalem0811 4 года назад
Dhfff
@mahletsb2741
@mahletsb2741 4 года назад
U have great personality, we Ethiopians need u!👍....don't worry👍
@ezedinahmed8530
@ezedinahmed8530 4 года назад
""አገሬ ኢትዮፕያ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ"" ውድ የአገሬ ህዝብ ሆይ አንድ ሰው ላይ ከመወሰንህ በፊት በሁለቱም ወገን ያለውን መረጃ አድምጥ ለውሳኔ አንቸኩል። ከአፍ የምትወጣ አንድ ቃል የሰውን መላ ሂወት ሊያበላሽ ይችላልና። ከመናገርህ በፊት አስብ። አስተውል።
@GalaxyA-zq3qy
@GalaxyA-zq3qy 4 года назад
እሽ ጥሩ ነዉ አንተ እዉነተኛ ከሆንክ ለሰዉ ወሬ አትጨነቅ በዚህ አጋጣሚ እስኪ እሄን ያክል ብር ካለህ አንድ ሁለት መቶ ሺ አበድረኝ ወደ አገሬ ልመለስና ስራ ልስራበት ስደት አስመረረኝ
@sifenkejela9205
@sifenkejela9205 4 года назад
Hhhhhh
@hawahabeshawait4085
@hawahabeshawait4085 4 года назад
Kkk
@haimihaimanot2890
@haimihaimanot2890 4 года назад
😉😀😀😀😂
@user-kp6mh8rq6i
@user-kp6mh8rq6i 4 года назад
ቀልድም ቦታ አለው ደስ አይልም
@tubechannal8457
@tubechannal8457 4 года назад
@@user-kp6mh8rq6i እኔም ያንቺ ሀሳብ እጋራለው ቀልድ ስንቀልድ የት እንደምንቀልድ ማወቅ አለብን
@genzebeabate2571
@genzebeabate2571 4 года назад
አትጨነቅ ወንድማችን ሰው በማያውቀው መፍረድ ይወዳል እግዚአብሔር የልብህን ያውቃል ድንግል ማርያም ትጠብቅህ
@solomonmulugeta5671
@solomonmulugeta5671 4 года назад
አንተ ሰው ሰይጣን ቀንቶብሐል ፀልይ እራስህን ምታውቀው አንተ ብቻ ነህ
@mamedida9228
@mamedida9228 3 года назад
ቴድ ተሾመ ወንድሜ አይዞክ አሁን አሁን እኮ ጥሩ የሠራ ሰዉ ጥሩዉ ስራ መደነቅ ወይም መማስገን ቀርቶ መተቻት ( መሰደብ) ካሆነ ብድራቱ ዉሎ አድሮዎል( ሰንብቶዋል) ወንድሜ ለውሸት እንደጉም ተኖ ለምጠፈ ነገር ብለክ ዉድ ሕዋትህን ለምን ተጠፈልህ ሁሉም ነገር አንተ ስትኖር ነዉ አንተ ከሌላህ እዉነቱም አይወጣም ነበረ ስለዚህ አንተ ብቻ ለይ አይደለም ይኽ ክፈት የምየደርጉት በምሰሩት ስራ በጠም የምወደዱ የምዲየ ሰዎች ለምሳሌ አንደ ጆስ ገብሬ የሉት ተወዳጅ ሰዎችን የስም መጥፋት ዘመቻ እየተደረገበችዉ ነዉ ስለዝህ እነተ ወሬዉን ተቋቅመችዉ አልፋችሁ እዉነቱን አዉጡ እና ደግሞ እግዚአብሔር የተረፈህ በአንተ አለማ ስላለው ነዉ በርታ እዉነት እና ብራሐን እየደር ነዉ ይበላል ።
@GodGod-pr9ni
@GodGod-pr9ni 4 года назад
የቆምንበት ዘመን እጅግ ክፉ ነው። በተቻለህ መጠን ወደ እግዚአብሔር ተጠጋ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@elesabetgezahin1765
@elesabetgezahin1765 3 года назад
የኢትዮጵያ ሰዉ ድሮ ወርኛ ነዉ ።።ለማን ብለክ ነዉ እራሰን የምታጠፋው ወይ ሞኝ ነት እንኳን እግዚአብሔር አተርፍ ወንዱማችን 🙏🙏🙏🙏🙏
@user-kn8oc5xn1g
@user-kn8oc5xn1g 4 года назад
ምስኪን በጣም አዘንኩ የእውነት ሞት እስከመመኘት በማይረቡ ሰዎች እንኳን ለልጆችህ ተረፍክ።
@user-vs8je4ie8y
@user-vs8je4ie8y 4 года назад
ወይ እንዴት እንዳሳዘንከኝ ጥሩ መስራት መጨረሻው ይሄ ነው ወይ የኛ ህዝብ ክፍ መናጋር ስንወድ የልበላን ለምን እናከለን እረ ፍጣሪን እንፍራ ስውን የለስሙ ስም እንስጥ
@user-qn3wj8mx7h
@user-qn3wj8mx7h 4 года назад
ጠላትህ ድፍት ይበል በስመ ሥላሴ። እንኳንም ያ ቀን አለፈ። ሰይጣንኮ ስለሚፈታተንህ ነው እውነት በሰው ምናምን እያደረ።እና አይዞን እግዚአብሔር ለሁሉም ቀን አለው።
@momlovedadshero8752
@momlovedadshero8752 4 года назад
አቤትትት እኛ በምላሳችን ስንት ሰው ገድለናል ይቅር በለን ጌታ ሆይይ ቴድዬ እግዝአብሔር ይወድሃልል
@yegorawdesalegn9871
@yegorawdesalegn9871 Год назад
ቴዎድሮስ ወንድማችን ድንግል ማርያም እንኳን አተረፈችህ የሰውን ተወው አንተ እንድትኖርና የበለጠ ሰርተህ ማየት ነው የምንፈልገው በርታ
@user-hz5po2fm3r
@user-hz5po2fm3r 4 года назад
ማንም ምንም ቢያወራ እውነት ካንተ ጋር ነው 😍
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 4 года назад
ውይ እኔም በዚህ ነገር በጣም አዝኜ ነበር ምነው ምን አሳሳተው ብዬ ማለት ነው ። አንተ እኮ ከገንዘብም በላይ ልፋትህ በጣም ያሳዝናል ያን የመሰለ ሠው ለሱ የተጨነቀ ያለ ይመስል አብጠለጠሉህ አይዞህ ። ክፍያው ከ እግዚአብሔር ነው ። ፍቃዱ ተክለማርያም ነብሱን ይማረው !!!
@konjokonjo392
@konjokonjo392 4 года назад
ቴይድየ አይዞህ አለንህ ደግሞ ማንም ንፁ የለም ያተን በሜድያ ስለተውራ እንጅ የማይተውህ አምላክ አለ ሰው እደሆነ ይዉዱሃል ፍተና ሴመጣ ጠላት ይሆኑብሃል
@YemiFeker
@YemiFeker 3 года назад
እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥልን ክፉ አይንካህ 😘😘💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@AdeNNoyzE
@AdeNNoyzE 4 года назад
እጅግ በጣም ጥሩ ሥራ ነዉ የሠራሃዉ። እግዝሐበር ዕድሜ ይስጥ።ልጆችህን አምላክ ይባርክልህ።
@alemabebe1795
@alemabebe1795 4 года назад
I'm so sorry to hear that,on the other side I'm so happy because God save your life.
@tediagape7895
@tediagape7895 4 года назад
ብዙ የሰራ ሰው ብዙ ይባላል በመጀመሪያ ታላቅ ሰ ው መሆንህን ለራስህ ደጋግመህ ንገረው ከዚያ ወ ሬን ለወረኞ ትተህ ወደ አቀምህ ተመለስ እሺ በል ቶሎ ተነስ ተነስ ተነስ ተነስ ብዙ ካንተ እንማራለን ለካ አርቱ ለዛ ያታው አንተ ዞር ብለህ ነው።
@batelhemmekonen4325
@batelhemmekonen4325 4 года назад
እንኳን የንጆችህ አምላክ ደረሰልክ አይዞህ ይሄም ያልፋል አሁንም ጠንካራ ሁን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ
@sualihnuru5083
@sualihnuru5083 4 года назад
ቴዶ እውነትን ይዘህ ተራመድ ኣንድ እኩል ነን የእኔ ደምም መራራ ነው ግን ዝም ብለህ የራስህን ኑሮ ኑር
@user-uv5ys3bp4l
@user-uv5ys3bp4l 4 года назад
በትክክል ጠላቶቻችን በራሳቸው ስአት ስው መሆን።ይጀምራሉ በዝምታ ስናልፋቸው
@tgsttgst5588
@tgsttgst5588 4 года назад
ምክንያቱ ምንድነው የገንዘቡ
@tesfayeabera9614
@tesfayeabera9614 3 года назад
አነተ የተወደድ የፍቅር ሰው ነህ በርታ በርታልንንን ወንድሜ
@hayminatan7238
@hayminatan7238 4 года назад
Omg 😱 I’m sorry dear I lern for it I was Jugend you that time but God is big with time all comes out 🙏🙏🙏❤️❤️❤️God bless you dear
@abraham9531
@abraham9531 4 года назад
አንተ ሕይወትህን ብታጠፋ የዛሬን እውነት ማን ቆሞ ይናገረው ነበር ።በመኖርህ ቀን ጠብቆ ቀን አወጣህ ስምህንም አነጻህ ቤተሰብህም ወደነበረበት ማንነት መለስክ ።ብትሞት የጠፋው ስምህ ነበር ሲነገር የሚኖር የነበረው ።መኖር ደጉ ለሁሉም ግዜ አለው አይዞን
@user-ce8zb6bc6m
@user-ce8zb6bc6m 4 года назад
አረ በሞቴ ደምሩኝ
@aklilmesele9384
@aklilmesele9384 4 года назад
በወንድምህ አካውንት የገባው የጎፈንድሚ ገንዘብ መግባት የነበረበት በአንተ አካውንት መሆን አልነበረበትም ፤ ያን ማድረግ ባለመቻልህ transparency የጎደለው አካሄድ እንድትሄድ አድርጎሀል ። በወቅቱ እንዳተው የፍቄ ህይወት ያሳሰባቸው ሰዎች እንደነበሩ ታውቅም ነበር ፤ ለምሳሌ አብረውህ የሚሰበሰቡ የነበሩ ። ሁለተኛ ስለልጅቷ እርዳታ የመደረጉ ሁኔታ ፦ ሀሳቡን አንተው አመንጭተህ በጣር ላይ ለነበረው ሰው ለውሳኔ አቀረብክለት። ከወለድየተገኘው ገንዘብ ጠቅላላ ከተሰበሰበው ላይ አብሮ ተደምሮ መሰላት አለበት ። የገንዘብ ችግር የለብኝም እዚህ ላይ ቦታ የለውም ። ሁሉን ነገር የመቆጣጠርና የመወሰን አካሄድህ ጎልቶ ታይቷል ፤ መከተል የነበረብህን basic financial ህጎች ጥሰሀል።
@mulsam2011
@mulsam2011 4 года назад
ወንድሜ እግዚአብሄር ይባርክህ ። ቢያንስ ኮሚቴው ትራንስፓረንሲን አሳይቱዋል። ብሩ አለ የለም አይደለም ዋናው ኢሹ። ብሩ የሄደበት መንገድ ነው ጥርጣሬን የሚያመጣው። ዝም ቢል ይሻለዋል። ብዙ በተናገረ ቁጥር ግልጽ የሆኑትን የኮሚቴ አባላትን ስም ሊያጎድፍ ስለሚችል ሌላ ነገር ይጎትታል። በህይወት የሌለን ሰው ምስክር ማድረግ ነውር ነው። ቢችል ዝምምምምምም ጥሩ ነው።
@aklilmesele9384
@aklilmesele9384 4 года назад
@@mulsam2011 ባልከው እስማማለሁ ፤ የፍቃዱን ነብስ እግዚአበሔር በአፀደ ገነቱ ያኑረው።
@mordecai4675
@mordecai4675 4 года назад
ጎበዝ.. you are very articulate
@user-ul7ub7gw3l
@user-ul7ub7gw3l 4 года назад
😭😭😭😭😭አይ የኛ ህዝብ አይዞክ ፈጣሪ አለ ❤🥰
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 года назад
አይዞህ ወንድሜ💐 ምንም እንኳ ብዙ የቆየ ጉዳይ ቢሆንም፣ ለበጎ ሰዎች መጽናኛ የእየሱስ ክርስቶስ በመስቀሉ ላይ መቸንከር ነዉ😥 የዘለአለም ህይወትን ሊሰጥ፣ እምባን ለዘለአለም ከአይን ሊያብስ የመጣዉን፣ እጆቹን በሚስማር ሲቸነክሩት፣ የጽድቅ ስራ የሰሩ እስኪመስላቸዉ ድረስ😥 ሰዉ ፊትን ያያል፣ እግዚአብሔር ግን ልብን ይመለከታል። እንግዲህ ከክርስቶስ አትበልጥምና፣ ሁሉንም በጸጋ ተቀበል። ለለጆችህ ቃሉን አስተምራቸዉ።እዉነት ከእዉቀት ጋር ሲጣመር ጠንካራ ይሆናል። ይመክታልም።
@abenetkibret4683
@abenetkibret4683 Год назад
ቴዲዬ የጥበብ ሰው ለሚጠሉህ መልካም ስራ በመሰራት ፍቅርን አሳያቸው. ለዚህ ለተብጠለጠለው ስምህ መካሻ የሚሆን አሪፍ ስራ እንጠብቃለን””ከሀሉም በላይ ያለምንም ሁኔታ የሚወድህ አምላክ አለ.ብዙ የሚወዱህ ወዳጆች አሉህ”” የሰዎችን ጥላቻ ለጥንካሬ እና ብርታት አድርገው””
@fiqerkonjo9790
@fiqerkonjo9790 4 года назад
ገደል ይግብ ቴዳዬ የኔ ምርጥ ሰው ሀበሻ ወሬ መፍጠር ይወዳሉ ሰው ግን ለምን ስለራሱ አይኖርም ለምን የሰው ሂወት የበጠብጣል እግዚአብሔር ደግ ነው ቴዴዬ አይዞን ዝም በላቸው
@sabawoldemariam8683
@sabawoldemariam8683 4 года назад
ሊባ አትርፍ ነው የመለስከው
@fiqerkonjo9790
@fiqerkonjo9790 4 года назад
@@sabawoldemariam8683 አይባልም
@zemenchaufoureau3289
@zemenchaufoureau3289 Год назад
😍😍😍 🙏🙏🙏Yeljoche amelake eytebkhe 🙏🙏
@hirutethioa828
@hirutethioa828 4 года назад
ኡፍፍፍ አይዞህ ቴዲዬ መቼም መልካም ሰዎ ብዙ ፈተና ይደርሰበታል ፈጣሪ አይጣልክ 💚💛❤️😘😘😘
@mesidesign12
@mesidesign12 4 года назад
አበሻ ከሰው ጭንቅላት አይወርድም። ጥሩ ተሰራ መጥፎ እንከን አይጠፋም።
@user-bo5th7ne3f
@user-bo5th7ne3f 4 года назад
ሐበሻ ብሎ መጠቅለል በጣም አይከብድም?! ለመሆኑ ስንቱን ኢትዮጵያዊ እናውቀዋለን??
@mesidesign12
@mesidesign12 4 года назад
@@user-bo5th7ne3f እሺ እውነት ነው ከስህተቴ እማራለው። ይህ ሰው ንፁህ ነበር ግን የደረሰበት ያሳዝናል
@MestawetAdane
@MestawetAdane Год назад
ተባረክ። ሰው ቢጠላህ አትጨነቅ ጌታ ብቻ አይጥለህ። ለእነሱም አምላክ ልቦና ይስጣቸው።
@goodguy2656
@goodguy2656 4 года назад
እውነት ተደብቃ አትቀርም! ያለውን ነገር በመናገርህ ደስብሎኛል ይመችህ።
@user-uo2jl7qr5l
@user-uo2jl7qr5l 4 года назад
እልህ መጋባት ጥሩ አይደለም ይሄን ያመጣው እልህ ነው እጂ ለዚህ ሁሉ ቤተሰብ ስም መነሳት ምክንያት ከምትሆን በወቅቱ ማሳየት ነበረብህ ይቅርታ ግን
@eyueyu6789
@eyueyu6789 4 года назад
ቴድዬ ለቤተሰብክ ኑር የኛን ሰው ተወው ክፋት የሞላብን ነን ግን ለልጆችክ ኑርላቸው ያለ አተ ቤትክ ባዶ ነውና የምር ስታወራ እንባ ተናነቀኝ አይዞን እሄም ያልፋል
@abyaby4137
@abyaby4137 4 года назад
ሌላ ግዜም ሌላ አረቲስት ቢታመም እንደ ቴዲ አይነት ሰወች እርዳታ ለማሰባሰብ እንዳይሮሩጡ ነው የተሰረው ሴራ ሌለው አረቲስት ነገ መዋጮ ሰብስብ ብትለው ሞቴን ዛሬ ያድረገው ነው የሚለው ኢትዮጵያዊያን ሳናጣራ ለወሬ ስም ለማጥፍት እንቸኩላለን ቴዲ አይዞህ በረታልን ወደ ፊት ካንተ እንዳለፈው ሁሉ ብዙ ስረወችን እንጠብቃለን
@alukonjo3561
@alukonjo3561 4 года назад
አይዞን ጌትየ የአሁኑ ሰአት ሰወች መልካሞችን ቀብረዉ የሚያወድሱ መጥፌወችን የሚያወድሱ ህዝቦች ነፋ ናቸው፡፡ አይዞን ከመልካሞች ጋር ፈተና አለ 💓💓💓💓
@hajiaesmael8155
@hajiaesmael8155 4 года назад
Unatish nawwww.
@zenebejigu4416
@zenebejigu4416 3 года назад
አይዞህ ቴዲ ይዘገያል እንጂ እውነቱን ስው አንድ ቀን ማወቁ ዓይቀርም ለበጎ ብለህ አድርገህ ስምህን ያጠፋሉ :: እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ፆለት ብታደርግ ጥሩ ነው ቴዲ ምቀኞችህን እግዚአብሔር ይያዝልህ አቅም ያሳጣቸው ላንተ ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ::
@amentube6132
@amentube6132 4 года назад
ቴዲሻ እሚጠላህ አለ ብዬ አላስብም እንደኔ ግን በጣም ነው የምወድህ።አይዞኝ ሁሉ ለበጎ ነው የሰው ልጅ ከሰው እራስ አይወርድም።
@alwafimerja
@alwafimerja 4 года назад
እውነት እና ንጋት እያደር ይጠራል ሹክሹክታ የሴጣኖች ስብስብ ነው እንኳን ለዛሬዋ ቀን አደረስህ እንኳንም በዒወት ኖርክ ተሼ በቅርበት አውቅህ ስለነበር አልጠረጠርኩህም እንኳን ለራስህ ለሰውም ትተርፋለህ በርትተህ ስራህ ላይ አተኩር
@user-uo2jl7qr5l
@user-uo2jl7qr5l 4 года назад
ይቅርታ ግን እውነቱ አተጋር እያለ እዴት ለመሞት ትወስናለህ? እዴ ብሩን እሺ አታስረክብ ግን ብሩያለበት አካውንት ለኮሚቴውም ለህዝቡም ማሳየት እየቻልክ ስምህስ እስኪጠፋ ምንአስጠበቀህ
@elsanegash9259
@elsanegash9259 4 года назад
Asaytowal eko
@gebreanbese2644
@gebreanbese2644 4 года назад
SO YOU THINK HE STOLE THE MONEY?
@askalwold4874
@askalwold4874 3 года назад
የኔ አድል ነው ያንተም ነገሰግን ሰዎች የሚጠሉት ሰዎች እግዛብሔር ይወዳቸዋል አይዞክ ወንድሜ ሰው ወደደክ ጠላክ የራሱ ጉዳይ
@aderajewejigu548
@aderajewejigu548 4 года назад
እኛ እንወድሀለን እናደቅሀለን ኑርልኝ!!! እውነቱን ፈጣሪ ስለሚያቀው አትፍራ!!!
@emanmediaforgirls9582
@emanmediaforgirls9582 4 года назад
ዊ የኔ ኣባት አይዞክ እውነት እኮ ትመራለች ድሮም እና ታገስ ቢዘገይም ህዝቡ ይረዳካል እረ ሲጀመር እንኳን የስርቆት የውሽታም ቆሌ እራሱ የልክም ሆነ ብልው እንዳቀናበሩት ግልፅ ነው
@mahi-fz5st
@mahi-fz5st 4 года назад
ኧረ ቴዲዬ ለኢትዮጵያውያ ኪነጥበብ እኮ ባለውለታ ነህ ያንተን ፊልሞች እያየሁ ነው ለ አርት ፍቅር ኖሮኝ ያደኩት አርት ውስጥም ለመስራት ፍላጎት ያሳደረብኝም እምጥረውም you ard my role model Teddy # respect
@lilydemoz5517
@lilydemoz5517 4 года назад
ይህንን ቢድዬ ሳየው በጣም ነው የገረመኝ፡ ወይ የኛ አገር ሹክሹክታ፡ ብለው አውርተው የስንት ሰው ሂወት እንደሚያበላሽ፡ በጭንቀት እንዴት፡ ሰዉን እንደሚያገሉ እኮ አየናቸው፡ ምን አለበት ይቱቤሮች ለነሱ እንኳን ባታዝኑ፡ ለልጆቻቸው ብታዝኑ፡ በውሸት፡ ሰው ቢሞት ምን ትጠቀማላቹ፡ አንተስ እራስህን ልታጠፋ ያልከው፡ ለማይረቡ፡ ለከርሳቸው ብለው የሰዉን ገመና ባደባባይ እያወጡ ለሚኖሩ ሳጋቱራዎች ብለህ፡ ለምን እራስህን ታጠፋ፡ እውነት እያደረች ነው ምትወጣው፡ ይብላኝ ሹክቹክታ ብሎ በውሸት የሚያምሰው የታመሰ ሰውዬ ነው ሚያናድደኝ፡ የኢትዮጲያ ዩቲበሮች፡ ያዳላሉ፡ በነፈሰበት ነው ሚነፍሱት፡ ህዝባችንን እያሳሳቱት ነው፡ ጨዋዎቹ ያገሬ ልጆች፡ በውሸት እያመሱን ነው፡ ያልተፈሳ ያልተሰማ እያቀነባበሩ፡ የስንቱን አይምሮ በረዙት፡ በጥላቻ ያልሆነዉን ሹክ የምትሉ፡ ፈጣሪ ይፍረድባቹ፡ በናንተ የተነሳ እራሱን ቢያጠፋ ደስ ይላቹኋል፡፡ ወይ ሹክሹክታ .... ለማንኛዉም እግዚአብሄት የልጅህን ድምፅ ባትሰማ በሂወት አትኖርም ነበር፡ እኛም እውነቱን ስላወቅን ደስ ብሎናል፡ ያገራችን ዩቱበሮች እባካቹ ህዝባችንን በጥላቻ አትበርዙብን፡ የድሮውን ህዝባችንን መልሱልን፡ እየዋሻቹ፡ ሰውን እንዳናገል አድርጉን በቀን 1ሺ ዶላር ለማግኘት ብለህ ያገርህን ህዝብ አትጉዳ፡ ምክንያቱም አንተ ዩትዩበር፡ በደላ በሞቀ ጎጆ ስለምትኖር፡ በፀሃይ ስለማትንገላታ፡ ህዝባችንን አታንገላታው፡ አታጣላው፡ ሹክሹክታ፡
@petrosesayas2633
@petrosesayas2633 4 года назад
Abaymedia
@samsonankoka164
@samsonankoka164 Год назад
ቴዎድሮስ ተሾመ በጣም እግዚአብሄር ከአንተ ጋር ይሁን በጣም ነው እምወድህ 🧑‍🎨ሪ ከአንተ ጋር ይሁን
@mahadereshenkute4136
@mahadereshenkute4136 4 года назад
ቴዲዬ አንተዋወቅም ግን አድናቂህ ነኝ እንኳን አልሞትክ ለልጆችህና ለባለቤትህ እንዲሁም ለወዳጅ ዘመዶችህ ሲል ተረፍክ በጣም ነው ያሳዘንከኝ አንዳንድ አበሾች አይሠሩ ወይ አያሠሩ እንዲሁ በቅናት ጊዜያቸውን ሲያጠፉ ይሰማሉ ያንተም ጉዳይ እንዲሁ በአንዳንድ ምቀኞች በአንተ ላይ ያንን ሁሉ ውርጅብኝ አንዳንድ የነሱ ቢጤ እንዲወርድብህ ያረጉት ጊዜና ምክንያት ጠብቀው በአንተ የሚቀኑ ጠላቶችህ ናቸው Anyways ይሄ ሁሉ ችግር የመጣብህ ወርቅ እሳት ውስጥ ገብቶ እንደሚፈተን ሁሉ አንተም እንድትጠነክር ነው አይዞህ ወንድሜ በርታ ብዙዎቻችን አንተን አምነንሃል ገጎንህ ነን እ/ር ካንተ ጋር ይሁን አሜን።
@gabrielconte7019
@gabrielconte7019 4 года назад
tedy great man be strong every day
@rona7755
@rona7755 4 года назад
ኣይዞህ ህይወት ፈተና ነች።ሰውም ሰይጣን ነው፡። ኣንተ በርታ እና ጣሰው።
@TheBex2007
@TheBex2007 4 года назад
What I understood from all the details since the beginning is Tedy you can be a good person with a good intention but I don’t think you can work together with people in a committee. I understand You can do a lot alone using your connections or your effort but try to develop the skill to work with people. I Understand there are challenges when working with people but sometimes unless things are going in the wrong direction you should also listen others idea. You know what the other committee might feel when you totally be against collecting the money into one account, yhey might think you are not trusting them. Then what do you think they will be thinking on their side? They will also start losing trust on you. Therefore either try to work with people or do things on your own.
@great-full3612
@great-full3612 4 года назад
What are u talking about?
@TheBex2007
@TheBex2007 4 года назад
This too shall Pass Read through the lines. If you don’t understand then you might have missed all the details of this matter since the beginning of these messes.
@yelekalmamo4427
@yelekalmamo4427 4 года назад
I fully agree with your suggestion. Tady, might have truths however, the way he has approached to do things with the committee has been totally wrong. He has dominant nature that is why this all problem has happened. He has stood up with his idea and thought only. He has not respected the other committee members idea and decisions. Tady could you please look in to yourself throughly, specially your attitude to work as a group. Try to see your weakness in details and work to improve it. Don't try to show your truths in dictator ways, instated, try to find many options to tell your truth for others. Try to see truths in different angles and perspectives. To find truths, you don't need to be dictator. Find truths behind the walls rather than collide with the wall directly. "Think out of the box" Finally, I would like to suggest you that respect everyone idea, be humble truly for all people, and then live everything for Almighty God.
@great-full3612
@great-full3612 4 года назад
A A ok I hear you! I really don’t know this story well so let me leave it alone but he sounds shady and annoying
@TheBex2007
@TheBex2007 4 года назад
YELEKAL MAMO , seems we are on the same page. You even explained well.
@annasmith3778
@annasmith3778 Год назад
My brother friend Teddyey we love you yene geta 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@emuyebelay970
@emuyebelay970 4 года назад
እውነት እና ንጋት እያደር ይጠራል ምርጥ ስው
Далее
Butch REACT to Creative way to fix damaged tile!
00:46
#ሰበር ዜና እሁድ ቓግሜ//2016//ዓ.ም
18:29