Тёмный

ለእኔ ኦርቶዶክሰ እና ፕሮቴስታንት አንድ ናቸው - ሀይሉ ዮሐንስ - Kiya Talk Show - Interview - Hailu Yohanes 

Ecclesia Media - ኤክሌሲያ ሚዲያ
Подписаться 43 тыс.
Просмотров 30 тыс.
50% 1

ለእኔ ኦርቶዶክሰ እና ፕሮቴስታንት አንድ ናቸው - ሀይሉ ዮሐንስ - Kiya Talk Show - Interview - Hailu Yohanes
ይህን ቪዲዮ ሼር በማድረግ ለሌሎች እንዲደርስ ማድረግ አይርሱ።
#kiya_talk_show - TV Show on #GMM_TV Hosted By #ABIY_TADDELE
የተወደዳችሁ #የኪያ_ሾው ቤተሰቦች ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን።
ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ የደውል ምልክቱን መጫን አትርሱ።
This Video Clip is Dedicated Only to Kiya Talk Show Channel /Abiy Taddele/!
Subscribe today for latest Videos Here:- / kiyatalkshow
Facebook:- / kiyatalkshow
Instagram:- / abiy_kiya
Twitter:- / kiyatalkshow
Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel Song,Wongel,Gospel,Amharic,Mezmur,Protestant,Protestant song,Christian,Evangelical,church,Ephrem Alemu,Tekeste Getnet,Yoseph Ayalew,Kefa Mideksa,lily tilahun,Mesfin Gutu,Tesfaye Gabiso,Hana tekle,Jossy Kassa,Dagi,Dagimawi Tilahun,Samuel Tesfamicheal. Hanfre Aligaze,Tolosa Gudina,Teddy Tadesse,Yosef Bekele,Tesfaye Chala","Teddy Tadesse" "Bereket Tesfaye" frabek125 "Ephrem alemu" "Suraphel Demissie" "Presence Tv" "Holy Tv" "Cj Tv" "Aster Abebe" "feker tube" "MARDA TUBE" "Melkamu tube" "ETHIOPIAN PROPHET'S" "TST APP "yesuf app"
#Hosannamezmur #kiyatalkshow #EthiopianMezmur
© Copyright:- #AbiyTaddele /Kiya Talk Show/ 2019

Развлечения

Опубликовано:

 

9 дек 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 201   
@lidiaabrham4866
@lidiaabrham4866 4 года назад
በእውነት እላችሃለሁ ትክክለኛ ትምህርት ለመከተል ከጥፋት ለመዳን የእግዛ/ርን መንፈስ መስማት ኣለብን እግዛ/ር ከትልቅ ጥፋት ነው ያዳነኝ፣መክንያቱም ገና ጌታ እንደተቀበልኩ የምገለገልበት ቤተ ክርስቲያን እራሱ የእነዚህ ሰዎች ትምህርት ተከታዮች ናቸው፣ጌታ በመንፈሱ በጣም እየመከረኝ፣እየገሰፀኝ ወደ እውነት መራኝ፣እውነት ነው ብየ የያዝኩት ውሸት ሁሉ ኣስጣለኝ፣ኣስመለጠኝ እየሱስ ያድናል፣የሚሰሙ ሁሉ ይድናሉ፣ስሙይባረክ ኣምላኬ!!!!!!!!
@belimeku180
@belimeku180 2 года назад
Ye EgziABhair seme bachiru ayitsafim
@SamitoJesus1
@SamitoJesus1 4 года назад
If We say we all are the children of God , What is the difference of verse 12 & 13 “ ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤ እነርሱም ከእግዚአብሔር ተወለዱ እንጂ ከደም ወይም ከሥጋ ፈቃድ ወይም ከወንድ ፈቃድ አልተወለዱም።” የዮሐንስ ወንጌል 1:12-13 If We say we all are the children of God , What is the difference of verse 12 & 13
@beniyamworkneh4201
@beniyamworkneh4201 4 года назад
ሃይሉ አንዳንድ ግዚ ግራ ሚያጋባ ነገርን ሲናገር ሰማዋለሁ ላምሳሌ በእጄ ላይ ያለ የድምጽ መረጃ አለ ጌታን ያልተቀበለን ልጅ እንዲያውም ፈፅሞ ወንጌል ያልገባውን ልጅ አንተ ከፓስተሮች በላይ በእግዚሃብሄር ዘንድ የጸደቅክ ነህ ብሎ ያለው መረጃ አለኝ ደውዬም አውርተናል የልጁ ስራ በጣም መልካም ስለሆነ ነው ያልኩት ነበር ያለኝ ኦርቶዶክሶችን ሲያገኝ የጨከነ ወንጌልን አይናገርም ድናችሁዋል ነው ሚላቸው ይሄን አቁዋም ቢይዝበት ጥለ ነው እላለሁ
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 4 месяца назад
ኃይሉ ጴንጤ የጌታ ጠላት መሆኑን የተረዳ ሰው ይመስለኛል ። ባላንስ ጠብቆ ነው የሚናገረው ። ጴንጤ ኦርቶዶክስን በሀሠት ትምህርት የሚታገል ሀሠተኛ ድርጅት ነው። ጴንጤ ገንዘብ ምድራዊ ህይወትን የሚያመልክ መንፈስ ቅዱስ የሌለው ባዶ ድርጅት ነው ።
@lidiaabrham4866
@lidiaabrham4866 4 года назад
ስለ ዘመናዊው ትምህርት የሚመለከት ምክር ያለው ግጥም ልጋብዛችሁ፣ እውነት ያልሆነውን እውነት ሚያስመስሉ፣ የእግ/ርን ቃል በጣም ያቀለሉ፣ለሆዳቸው ብቻ ሚወጡ ሚወርዱ፣ሆዳቸው ኣምላካቸው እንዲሆን ፈቀዱ።ከእነዚህ ለመዳን ህይወት መርጫለሁ፣ኣምኬን ብቻውን ግዛኝ ብየዋለሁ።ኣምላኬን ሰምቼ እኔስ ኣምልጫለሁ፣መከራየን ሁሉ እረስቼዋለሁ ሃሌ ሉያያያያያያያ
@zenaberhanu4969
@zenaberhanu4969 4 года назад
በቀላሉ ሁሉም የእግዚአብሔር ልጅ ነው። ግን ከአዳም ውድቀት በኋላ የልጅነት ስልጣኑን አጣን። የእግዚአብሔር አላማ ልጆቹን ማጣት አይሆንለትም ፍቅር ስለሆነ ፨ የዮሐንስ ወንጌል 3 16፤ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። ልጁን ኢየሱስን ሲቀበሉት ብቻ የተወሰደባቸውን ስልጣን አገኙ፨ የዮሐንስ ወንጌል 1 12፤ ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤ በምድርም በሰማይም የስልጣኑ ባለቤት፨ የማቴዎስ ወንጌል 28 18፤ ኢየሱስም ቀረበና እንዲህ ብሎ ተናገራቸው፡- ሥልጣን ሁሉ በሰማይና በምድር ተሰጠኝ። የዮሐንስ ወንጌል 14 6፤ ኢየሱስም፡- እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም። 2ኛ ቆሮንቶስ 5 17፤ ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል። 18፤ ነገር ግን የሆነው ሁሉ፥ በክርስቶስ ከራሱ ጋር ካስታረቀን የማስታረቅም አገልግሎት ከሰጠን፥ ከእግዚአብሔር ነው፤ 19፤ እግዚአብሔር በክርስቶስ ሆኖ ዓለሙን ከራሱ ጋር ያስታርቅ ነበርና፥ በደላቸውን አይቆጥርባቸውም ነበር፤ በእኛም የማስታረቅ ቃል አኖረ። 20፤ እንግዲህ እግዚአብሔር በእኛ እንደሚማልድ ስለ ክርስቶስ መልክተኞች ነን፤ ከእግዚአብሔር ጋር ታረቁ ብለን ስለ ክርስቶስ እንለምናለን። 21፤ እኛ በእርሱ ሆነን የእግዚአብሔር ጽድቅ እንሆን ዘንድ ኃጢአት ያላወቀውን እርሱን ስለ እኛ ኃጢአት አደረገው።
@addisaddis7129
@addisaddis7129 4 года назад
በእውነት ሀይልሸ አንተ መልካም ሰው ባአንተ ትምህረት ቡዙ ተጠቅሜለው
@seblewongleshibeshi8515
@seblewongleshibeshi8515 4 года назад
አየ ሃይሉእየ እየሱስ ፀጉሩ እንደበግ ነጭ ነበር ይላል ራእይ 1:14 ይህ ሰማያዊ ( መንፈሳዊ )አካል
@wodehord7063
@wodehord7063 4 года назад
እኛ ሁላችን በመፈስ ነው የተወልድን ባጭር አማርኛ በመፈስ ወልደን ዩሐንስ 3;3-7 ወንድሜ ዩሐንስ ዘመን ይለምልም ወንድሜ አብይ ዘመን ሁሉ እባርክ በርታ ለላ ነግር ማድረግ ባልችልም በፅሎት እረዳህለሁ ተባረኩ
@samsamd4085
@samsamd4085 4 года назад
Wode Hord ከውሃስ አልተወለድሽም???
@sosina65
@sosina65 4 года назад
ዮሐንስ 1 (John) 12፤ ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤
@aronestifanosberhane947
@aronestifanosberhane947 Год назад
Genesis 1 (አማ) - ዘፍጥረት 26: እግዚአብሔርም አለ፦ ሰውን በመልካችን እንደ ምሳሌአችን እንፍጠር፤ የባሕር ዓሦችንና የሰማይ ወፎችን፥ እንስሳትንና ምድርን ሁሉ፥ በምድር ላይ የሚንቀሳቀሱትንም ሁሉ ይግዙ። 27: እግዚአብሔርም ሰውን በመልኩ ፈጠረ፤ በእግዚአብሔር መልክ ፈጠረው፤ ወንድና ሴት አድርጎ ፈጠራቸው።
@weleteyohanes2927
@weleteyohanes2927 2 года назад
ይሄልጅ ትክክል ይሁን አይሁን አላውቅም ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በ እሚጠየቅበት ሁሉ እንደዚህ መፅሀፍ ቅዱስሲብራራ አይቼ አላውቅም ይገርማል
@birukayalew4683
@birukayalew4683 2 года назад
Yes you're right
@astermekuria6938
@astermekuria6938 4 года назад
ሀይሉ ምክንያታዊ ነው አያመቻምችም፣አያጭበረብርም ሁሉን ይወዳል። ስለጋበዝከው ደስ ብሎኛል ኮራውብህ ማንነትህን ያየሁበት መድረክ ነውና። ተባረኩ! መፅሀፍህን ማንበብ እፈልጋለሁ ግን እንዴት ማግኘት እችላለሁ?
@ecclesiamedia316
@ecclesiamedia316 4 года назад
Email us kiyatalkshow@gmail.com or use viber or whatsup, 0911413433
@eyesusgetanew3346
@eyesusgetanew3346 4 года назад
ሐይሉሻ የወንጌል እወነት መረዳትሕን አደንቃለሁ፣መልካም ነው፣ምንም እንኳ የሬማ ተማሪ ብሖንና ብዙ መረዳቶችን ብአግኝም የአንተን ትምሕርቶች ሣዳምጥ መረዳቴን ይጨምርልኛል ወይም ግንዛቤየን ያድሥልኛል። ትልቅ አክብሮት አለኝ።
@SamitoJesus1
@SamitoJesus1 4 года назад
How can we be the children of God since from creation ? “በበደላችሁና በኃጢአታችሁ ሙታን ነበራችሁ፤ በእነርሱም፥ በዚህ ዓለም እንዳለው ኑሮ፥ በማይታዘዙትም ልጆች ላይ አሁን ለሚሠራው መንፈስ አለቃ እንደ ሆነው በአየር ላይ ሥልጣን እንዳለው አለቃ ፈቃድ፥ በፊት ተመላለሳችሁባቸው። በእነዚህም ልጆች መካከል እኛ ሁላችን ደግሞ፥ የሥጋችንንና የልቡናችንን ፈቃድ እያደረግን፥ በሥጋችን ምኞት በፊት እንኖር ነበርን እንደ ሌሎቹም ደግሞ ከፍጥረታችን የቁጣ ልጆች ነበርን።” ወደ ኤፌሶን 2 1-3 “ከፍጥረታችን የቁጣ ልጆች ነበርን።”??? “አዳምም ሁለት መቶ ሠላሳ ዓመት ኖረ፥ ልጅንም በምሳሌው እንደ መልኩ ወለደ፤ ስሙንም ሴት ብሎ ጠራው።” ኦሪት ዘፍጥረት 5:3 “አዳምም...ልጅንም በምሳሌው እንደ መልኩ ወለደ” ??? “ስለዚህ ምክንያት ኃጢአት በአንድ ሰው ወደ ዓለም ገባ በኃጢአትም ሞት፥ እንደዚሁም ሁሉ ኃጢአትን ስላደረጉ ሞት ለሰው ሁሉ ደረሰ፤ሕግ እስከ መጣ ድረስ ኃጢአት በዓለም ነበረና ነገር ግን ሕግ በሌለበት ጊዜ ኃጢአት አይቈጠርም፤....ነገር ግን ስጦታው እንደ በደሉ መጠን እንደዚያው አይደለም፤ በአንድ ሰው በደል ብዙዎቹ ሞተዋልና፥ ነገር ግን የእግዚአብሔር ጸጋና በአንድ ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የሆነው ስጦታ ከዚያ ይልቅ ለብዙዎች በዛ።” ወደ ሮሜ 5 12-13, & 15 “በአንድ ሰው ወደ ዓለም ገባ” ??? “ኢየሱስም አላቸው፡- እግዚአብሔርስ አባታችሁ ከሆነ በወደዳችሁኝ ነበር፤ እኔ ከእግዚአብሔር ወጥቼ መጥቻለሁና፤ እርሱ ላከኝ እንጂ ከራሴ አልመጣሁምና።” የዮሐንስ ወንጌል 8:42 “እግዚአብሔርስ አባታችሁ ከሆነ በወደዳችሁኝ ነበር” ???
@Lomi-Wuha
@Lomi-Wuha 4 года назад
"ሰው መንፈስ ነው" የሚለው አባባል ለእኔ ሎጂክ እንጂ ትክክል ነው ብዬ አላምንም:: ሰው ከሞተም በኃላ በእግዝያብሄር እቅፍ የሚለው አባባል ጀስት በክብሩ ዙሪያ ለመሆናችን እንጅ እ/ር እኛን ጭኑ ላይ አስቀምጦ አቅፎን አይኖርም እናም ሰው በስጋ ሲኖርና ሞቶ ሁለቱም "ሰው መንፈስ ነው" ሊባል አይችልም::መንፈስ አይጨበጥም አይዳሰስም መንፈስ በአንድ ጊዜ ሁሉም ቦታ ይገኛል በቦታ አይወሰንም::እባካችሁ እናስተውል ሃሳብን እንደ መንፈስ እያሰብነው ወይም እየቆጠርነው ከሆነ ክስረት ነው::
@birukbelay7582
@birukbelay7582 2 года назад
መንፈስ ሁሉ በአንድ ግዜ ሀሉም ቦታ መገኘት አይችልም ሁሉም ቦታ በአንድ ግዜ መገኘት የሚችለው መንፈስ ቅዱስ ብቻ ነዉ ።
@derartutola2579
@derartutola2579 4 года назад
ጌታ ይባርካችሁ እየሱስ ድንቅ ያደረጋችሁ ድንቆች እንቁዎች በርቱ ከሁሉ የሚበልጥ
@suzijeshwa1734
@suzijeshwa1734 4 года назад
I went to his church one day , and I love the way how they teach unfortunately I work every weekend please brother hailu pray for me to be off weekend. and attend to your church. Thank you and God bless you.
@ekpaul1386
@ekpaul1386 4 года назад
እኛ ስንፈጠር ብዙ ተባዙ ተብለን ነው የተፈጠርነው ስለዚህ ለመባዛት የሚያስፈልገን አካል ተሰቶናል ስለዚህም በዚህ ምክንያት ወንድ ወይም ሴት የሚባል ፆታ ተሰጥቶናል የሰማይ መላእክት ግን ይህ ትእዛዝ ተባዙ የሚለው ስለሌላቸው ፆታ የላቸውም ስለዚህ እንደመላእክት ስንባል ይህንን ማሰብ አለብን
@abenilemmi2515
@abenilemmi2515 3 года назад
ሀይሉ በትምህርትህ በጣም ደስተኛ ነኝ እሁድ ሁሌም እከታተለዋለሁ።
@weleteyohanes2927
@weleteyohanes2927 2 года назад
እኔ እንዴውም ጴንጤቆስጤ ኢትዮጵያውያን ሁሉ አይመስለኝም ነበር ብዙወችን ስለሀገር ስጠይቅ እኛ እኮ ዜና አንሰማም ያሉኝ ሁሉ አሉ ግን ሰወች በደሙባትና በሞቱላይ እንደልባቸው በነፃነት ይሆኖራሉ
@semhargulbet3143
@semhargulbet3143 4 года назад
Much respekt to Hailuye biruk sew nek!🙏🙏🙋‍♀️🙇‍♀️💎
@user-we9er7xh7v
@user-we9er7xh7v 4 месяца назад
Jesus's call for eternal life is louder and clearer than catchy titles and topics. And he is calling those who are in the darkness.
@eyesusgetanew3346
@eyesusgetanew3346 4 года назад
ሠላምሕ የበዛ ይሑን አቢዬ፣ በጣም መልካም ሠውና አዋቂም ነሕ፣ግንዛቤሕን አደንቃለሁ።
@lilytekleab1577
@lilytekleab1577 4 года назад
ወንድሜ ሃይሉ ጠቃሚም አወዛጋቢም ነገር አለህ። እንዴት ሆኖ ነው የሰው ዘር በሙሉ የእግዜብሄር ልጅ ነው የምትለው? ታድያ ኢየሱስ በከንቱ ነዋ የሞተው? As the same time ደሞ ሰው በጌታ ሞትና ትንሳኤ አምኖ ካልዳነ ዳግም አልተወለደም ትላለህ, የቱጋስ ነው bible ላይ የሰ ዘር በሙሉ የእግዚአብሄር ልጅ ነው የሚለው? አዎ እግዚአብሄር አምላክ ሰዉን በመልኩና በምሳሌው ፈጥሮታል።የሰው ልጅ ግን ከሰራው ሃጢያት የተነሳ የእግዚአብሄር ክብር እንደተለየውና በዚህ ምክንያት የሰው ዘር በሙሉ በሃጢያት እንደተወለደ ነው የሚነግረን ርህሩህ የሆነው ጌታ ግን የሰው ልጅ በሃጢያት እየተቅበዘበዘ ሲኖር ማየት ስላልሆነለት የቀደመውን ክብር ሊመልስለት ስለፈለገ ከምንም በለይ የሚወደውን አንድያ ልጁን ወደ አለም የሰውን ሃጢያት እንዲከፍል ላከው።እንግዲህ ይህን ትልቅ ዋጋ ስለኔ ተከፍሏል ብሎ ለሚያምን ሰው ነው የልጅነት ስልጣን የተሰጠው እንጂ አንተ እንደምታምነው የሰው ዘር በሙሉ የእግዚአብሄር ልጅ ነው አይልም። ሰው መንፈሱ ዳግም ካልተወልደ በቀር የእግዚአቤር ልጅ ሊባል አይችልም። You have a good things and you are a humble guy.Gud bless u.
@sectoralcouncel8996
@sectoralcouncel8996 4 года назад
Broad understanding REMAIN BLESSED the difference is a matter of knowledge and consciousness.
@suzijeshwa1734
@suzijeshwa1734 4 года назад
He is my favorite person.he is really Man of God tebareku
@hailukebede7396
@hailukebede7396 4 года назад
እንደመላእክት ይሆናሉ ነው ያለው ጌታ እየሱስ ስለዚህ መላእክት ጾታ የላቸውም። ከሞት ስንነሳ ደግሞ በስጋ ሳይሆን በሰማያዊ አካል ነው። ጳውሎስ ሲጽፍ ስጋና ደም መንግስተ ሰማይን አይወርስም ብሎ የሰጠው የአንድ ፍሬ ምሳሌ ከበሰበሰችና ስትበቅል አዲስ አካል እንዳላት አስተምሮአል። ጾታ ካለ ሙስሊሞች እንደሚሉት መጋባት መኖር አለበት ማለት ነው ምክንያቱም አምላካችን የማይሰራ አካል የሚፈጥርና ሰውን ያህል በመልኩና በምሳሌው የፈጠረውን ሰው በመንግስተ ሰማይ በዝሙት ሃጢያት እንዲሰቃይ የሚፈቅድ ይመስልሃል? ስለዚህ ከመናገራችን በፊት ቃሉን በደንብ እንመርምር አለዚያ ስተን እናስታለንና። ብዙዎች አስተማሪ አንሁን እንደሚል ቃሉን አንበሃል ብዬ አስባለሁ። ስለዚህ ሁሉን ማወቅ ስለማንችል የምናውቀውን ብቻ መልሰን የማናውቀውን አናውቅም ማለትን መለማመድ ትልቅነት ነውና። ከዚያ በተረፈ በእያንዳንዱ ሃሳብ ላይ መወያዬት ይቻል ነበር ላዛሬ ግን በዚሁ ላብቃ።ሰላም ሁንልኝ ጌታ ቃሉን ያብራልህ።
@ethiolover4930
@ethiolover4930 4 года назад
thank you Abiy!!!!! may God bless you!!!
@wgda2118
@wgda2118 4 года назад
Humanity have privilege to be born again through Christ Jesus only. But all human beings created by God Almighty through His hand.
@melloTech1
@melloTech1 4 года назад
WG DA Even Muslims or atheists. So we ain’t the same. We both believe in Jesus Christ but there is big difference the way we believe
@sosina65
@sosina65 4 года назад
ሮሜ 9 (Romans) 4፤ እነርሱ እስራኤላውያን ናቸውና፥ ልጅነትና ክብር ኪዳንም የሕግም መሰጠት የመቅደስም ሥርዓት የተስፋውም ቃላት ለእነርሱ ናቸውና፤ 5፤ አባቶችም ለእነርሱ ናቸውና፤ ከእነርሱም ክርስቶስ በሥጋ መጣ፥ እርሱም ከሁሉ በላይ ሆኖ ለዘላለም የተባረከ አምላክ ነው፤ አሜን። 6፤ ነገር ግን የእግዚአብሔር ቃል የተሻረ አይደለም። እነዚህ ከእስራኤል የሚወለዱ ሁሉ እስራኤል አይደሉምና፤ 7፤ የአብርሃምም ዘር ስለሆኑ ሁላቸው ልጆች አይደሉም፥ ነገር ግን፡- በይስሐቅ ዘር ይጠራልሃል፡ ተባለ። 8፤ ይህም፥ የተስፋ ቃል ልጆች ዘር ሆነው ይቆጠራሉ እንጂ እነዚህ የሥጋ ልጆች የሆኑ የእግዚአብሔር ልጆች አይደሉም ማለት ነው።
@bettybbc777
@bettybbc777 4 года назад
በአሁን ሰዕት ሁሉም ነገር ድብልቅልቅ ብሏል ኦርቶዶክስ በዳም ውልደት የማታምን 44 ቀርፃ ታቦት ብላ ስማቸው ከየት እንኳን እንደመጡ የማይታወቁት ሰዎች አምምላጅ ፃዴቅ ምናም እያለች እያነገሰች ቀን ሰጥታ ወር አመታትን መባቻ እያደረገች ያለች አይማኖት ከመፀሐፍ ቅዱስ ይልቅ ታምረ ተክለሃይማኖት ታምረ አቡነ አረጋይ ታምረ .....ምናምን እያለች ሰው በኢየሱስ አምኖ እንዳይድን አንቃ የያዘች ሐይማኖት .... ከጴንጤ ቆስጤ ሐይማኖት ጋር አንድ ናት ከተባለ .... ታዴያ እኛ የት ነን ? ብዙ ሰዎች ከዛ ቤት ወጥተው ብዙ መከራ የሚቀበሉት ለምንድን ነው አንድ ከሆነ ..... ለነገሩ እንደ እናንተ አይነት ናቸው አንድ ነን ስለዚህ በዚሁ ቀጥሉ እያላችው ሕዝቡ ለወንጌል ልቡ እንዳይከፈት የምታደርጉት ለማንኛውም .....ድጋሜ ቃሉን አንብብ መዳን በክርስቶስ በማመን ብቻ ነው!!!!!!
@user-xz3sp2bk4q
@user-xz3sp2bk4q 4 года назад
Exactly
@selmti6124
@selmti6124 4 года назад
Tebareku, Jhoni betam be ewiket nw mitasetemirew so I love it geta abezito yibarekih
@fesshatisonfantahun4075
@fesshatisonfantahun4075 4 года назад
ችግሩ የምንከተለው መንፈሳዊ ሎጂክ አንድ አለመሆኑ ነው። ሎጂክ የምትለዋ ቃል ምን አልባት ለአንዳንዶች አጉል ትመስላለች ነገር ግን በአጭሩ ለማስረዳት ጥቅሶችን በመገናኘት የምንሰራው ድምዳሜ ማለቴ ነው። የሄርማኖቲክስ ወይም ቃሉን አፈታታችን የመረዳታችንን አንድነትና ልዪነት ይወስናል። ዘፍጥረት የተጻፈላቸው የመጀመሪያዎቹ ታዳምያን እንዴት ነበር መልዕክቱን ይረዱት የነበረው? ጌታና ሃዋርያቱስ እንዴት ነበር የተረዱት? በቤተክርስቲያን ታሪክ ውስጥ ትምህርቱ እንዴት ነበር? ብሎ የመሳሰሉትን ጥያቄዎች ግምትውስጥ የከተተ መንፈሳዊ ሎጅግ ሊኖረን ይገባል።
@ezradejenealemu4088
@ezradejenealemu4088 4 года назад
እውነት ነው አመክንዮአዊ የአጠናን ዘዴ አለ
@atenafsemay6843
@atenafsemay6843 4 года назад
እኔ አገልጋይ ነኝ for about 32 years would like to have time with you መልእክቴ ለአዘጋጁ ነው
@b.mitiku1713
@b.mitiku1713 2 года назад
ከምትጠይቀው ጥያቄ ወጣ ብሎ ሌላ ነገር ሲያወራ ዝም አትበል። መልሰህ መልሰህ ጠይቀው እስኪመልስ ድረስ
@suzijeshwa1734
@suzijeshwa1734 4 года назад
O, my God you are so wonderful.
@elizabethhaile5051
@elizabethhaile5051 4 года назад
Thank you you are such a good teacher and I like you self confidence my God bless you
@samsamd4085
@samsamd4085 4 года назад
ከትምህርት ሁሉ ክፉ የሚሆነው ሰው መንፈስ ነው ብሎ ማስተማር ( ማመን ) ነው :: እግዚአብሔር ይርዳህ ክፉ ድንቁርና ነው
@user-hs9hs7et9l
@user-hs9hs7et9l 4 года назад
Lante newa
@aronhidray69
@aronhidray69 4 года назад
Tebarek abiy sele gelx Interview!
@alemituendrias2381
@alemituendrias2381 4 года назад
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ተባርኩ።።
@eristuergando6253
@eristuergando6253 4 года назад
hilesha be blessed!!!! ...do u have a church in Toronto Canada ... pleas let me known I want to attend
@martamarta5206
@martamarta5206 4 года назад
Hailu, purposely confuses people to get attention. He's attention sicker. Pride.
@wordoflifetv1882
@wordoflifetv1882 4 года назад
SEEKER NOT SICKER
@abrehamwolde8590
@abrehamwolde8590 4 года назад
Hailu wonderful teaching
@senentsara4008
@senentsara4008 4 года назад
ይቅርታ እኛም ለእንጨት አደለም የምንሰግደው ሁለተኛ ካማንም ከምንም በፊት አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ እናምናለን ኢየሱስ ክርስቶስንም በጣም እናምናለን ለማወቅ ኦርቶዶክስ ማወቅ ነው መጀመርያ ኦርቶዶክስ ምንድነው ብሎ ምስጥር ማወቅ ያስፈልጋል ስለ ኢትዮጰያ ያለክ አመሰግናለሁ መጸሐፍ ቅዶስ ተማር እንደፈለጉ መተርጎም ያስቀጣል
@ethiopia7544
@ethiopia7544 4 года назад
እየሱስን ማወቅና ማምለክ ይለያያል 44 አምላክ ያለው ሰው እንዴት እየሱስን ብቻ አመልካለሁ ይላል ? የኦርቶዶክስ ጣጣ
@sosina65
@sosina65 4 года назад
ሮሜ 10 (Romans) 17፤ እንግዲያስ እምነት ከመስማት ነው መስማትም በእግዚአብሔር ቃል ነው።
@barzilaietiho5736
@barzilaietiho5736 4 года назад
በዘፍጥረት፡ላይ፡ሰው፡ተፈጠረ፡እንጂ፡ተወለደ፡አይልም፡ይሔ፡ሰው፡ብስለት፡የሌለው፡ችኩል፡ነው፡ምንይገኝበታል፡ብለህ፡ነው፡ያቀረብከው?
@user-uu7uc5sb1y
@user-uu7uc5sb1y 4 года назад
ኪያዬ ይሄ ሰውየውኮ ከኢየሱስ ጋር እኩል ነኝ የሚል ሰው ነው አስተምህሮቶቹ የተሳሰታ ነው
@SamitoJesus1
@SamitoJesus1 4 года назад
Interesting enough with his all scholar knowledge about born again children of God. He never mentioned John chapter 3 and 2 Corinthians 5:17. Just wondering 🤔
@amanuelbeyene2340
@amanuelbeyene2340 4 года назад
ወንጌል ስለ ሰው ማንነት ማሀል(center) ኣድርጎ ነው የሚናገሮው ወይስ ስለ ክርስቶስ? ስለምንድኖው ብዙ ጊዘ በ ማስ መዲያ ስለ ሰው የምትናገሮው። ጊታ ያለው የስው ልጅ ሰው ምን ይልኛል ነው ያስተማረው እንጂ ስለ ሰው ምን ትላሉ ኣላለም።
@user-di2ft5gq6z
@user-di2ft5gq6z Месяц назад
“ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም
@Jesusislord265
@Jesusislord265 4 года назад
እኔምለው ከጳውሎስ በልጠን ነው በዚህ የምንጨቃጨቀው እነርሱ ያልተጨቃጨቁበትን
@Abenezer1100
@Abenezer1100 2 месяца назад
ሰው መንፈስ አለው እንጂ መንፈስ አይደለንም ሰው ነን እንጂ፤ ሰው ደግሞ ሁለንተናችንን ነው እርሱም መንፈሳችን ስጋችንና ነፍሳችን እያለ ነው ፡፡ አንተ ከየት አምጥተሀው ነው ሰው መንፈስ ነው በስጋው ያድራል የሚለውን ትምህርት ከየት ነው የቀዳሀው;
@liorayasni4283
@liorayasni4283 4 года назад
ምን አደረገ ፕህ ሰው ፐርፌክት የጌታ ሰው ነው መጀመርያ አዳምጡት እዩት ከዛ መፅሃፍቅዱስን በቃ ተባረክ
@henockkasa4052
@henockkasa4052 4 года назад
the best teacher in the world
@GenetBelay-ug7ou
@GenetBelay-ug7ou 6 месяцев назад
መንፈስ አንድ ነው ፀጋ ግን ልዩ ልዩ ነው የሚለው ታዲያ ፆታ እንዴት ይኖረዋል መንፈስ ስሙም መንፈስ ነው ፆታ የለውም
@kassayehussien8935
@kassayehussien8935 4 года назад
This man (Hailu) is confused.
@ekpaul1386
@ekpaul1386 4 года назад
ወንድሜ አንዳንዴ የምተሰጠው ምሳሌ በጣም ያስጨንቃል የመፅሀፍ ቅዱስ እውቀትህን አደንቃለሁ ግን ከራስህ የምትጨምረው ምሳሌበጣም የወረደ ነው ማህፀን ሚስት ስትል ምን ማለትህነው ማንም ክርስቲያን አንተ በምትለው ምሳሌ መሰረት አያስብም አያምንም ::ግንድ ቅርንጫፍ እነዚህ የተጠቀሱበት ሁኔታ ግልፅ ነው አንተ ያንተን የወረደ ሀሳብ ከመፅሀፍ ቅዱስ ምሳሌ ጋር አትቀይጥ የመፅሀፍ ቅዱሱን ትክክለኛ ሀሳብ በአውዱና በተባለበት ሀሳብ አብራራ::
@AhmadAhmad-bk8im
@AhmadAhmad-bk8im 4 года назад
አልገባኝም ሰው መፈስ ማለት ምን ማለት ነው? መፈስ እርኩስ አለ መፈስ ቅዱስ አለ ስለዚህ እኛ ስጋ ለባሾች ነን በስጋ ስለምንታይ መፈስ አንባልም መፈስ ማለት ከንፋስና ከእሳት የተሠሩ ስለሆኑ ከአፈርና ከውሀ አልተሠሩም የማታቀውን ዝም ብለህ አትቀባጥሩ ያልገባችሁን አባቶቻችንን ጠይቁ
@hannielthegamer2616
@hannielthegamer2616 4 года назад
I have no time to waste watching this guy
@sabawassihun1964
@sabawassihun1964 4 года назад
አንድ የሆኑበት አለ እሱም በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ሁለቱም ያምናሉ በተረፈ እኔ ሂወትም መንገድም ነኝ የሚለውን ኦርቶዶክስ ብዙም የተረዳው አይመስለኝም የመንግስተ ሰማያት ቁልፍ ያለው ወልድ ብቻ ነው ትዝ ይላችሁ ከሆነ የኖህ መርከብን ከውጪ ዘጋው አይደለ?ማንም ሊከፍተው ሊገባ ሊወጣ አይችልም ስልጣን ያለው እግዚአብሔር ብቻ ነው ስለዚህ መንግስተ ሰማያትም እንደዛ ነው አንድ ቁልፍ ብቻ ነው ያለው አንድ አማላጅ አንድ በር ሁሉ በሁሉ የሆነው ያለ የነበረ እሱ እና እሱ ብቻ ከሰማይ በታች ከምድር በላይ ለማናቸውም አትስገድ ይላል አይደል?ሌላ ደሞ በብሉ ኪዳን ውስጥ አንድ ታቦት ነበር አይደል እንዴ ?ታዲያ አሁን ኬት ነው የመጣው ይሄ ሁሉ ታቦት?በቃሉ እንራመድ ነው የፕሮቴስታንት እምነት በአዲስ ኪዳን ውስጥ ካየን ደሞ ፈርሳዊያን እና ሰዱቃዊያን ትዝ ይሏችኧል አብን ክታብ ይላል ጌታ አለባበሳችውን አያችሁ አንገታቸው ላይ የሚያንጠለጠሉት ሁሉ የሀይማኖት መሪወች ነን ለማለት ለመታየት የሚሞክሩ ናቸው እራሳችንን ተመልክተን እናቃለን? እኛ ማንን?እምነታችንን በትክክል እንከተላለን ወይስ ዝም ብለን ሀይማተኞች ነን እኔ ካቶሊክ ነኝ ኦርቶዶክስ ነኝ ፕሮቴስታት ነኝ ማለት አይጠቅምም በዚህ ምድር እስካለን በመልኩ በምሳሌአቸው እፍ ብሎ የፈጠረንን አምላካችንን በፍፁም ልባችን በፍፁም ህዝባችን በፍፁም ልባችን እናመልከው ይሆን ?ፕሮቴስታንት ደሞ ማርያምን አያመልክዋትም በጣም አክብሮት አላቸው አለምን በቃሉ የፈጠረ ፍጥራትን ሁሉ የፈጠረ አምላክን በማህፀንዋ ተሸክማ የዚህን አለም መከራ ከልጅዋ ጋር አሳልፋ እስዋ በመስቀል ላይ ባትሰቀልም ከልጅዋ ጋር ልብዋ ተሰቅሎ ነበር በጣም በብዙ መከራ አልፋለች ከትውልድ እስከ ሞቱ ያ እያውቁ የማያከብርዋት የመስልዋችህዋል?በጣምያከብርዋታል ግን ከኣንድ አምላክ በስተቀር የሚያመልኩት የለም እኔ ቀናተኛ አምላክ ነኝ ማለት በቃ ነኝ ነው ስለዚህ እግዚአብሔርን ብቻ በልባችን ካነገስን እሱ ሌላውን ሁሉ ይመራናል እስኪ በቀን አንድ ሰአት እንስጠው እሱ እራሱ ሂወታችንን ይመራዋል ።እስላም ወንድሞቼን አከብራችህዋለሁ በመንፈስ ስለምትሰግዱ እንደ ዳንኤል ሰአት ጠብቃችሁ ስለምትሰግዱ ማለዳ ተነስታችሁ አካባቢያችሁ ላይ አልህ ኩበር ብላችሁ ማለዳውን ስለምትባርኩ ኢሽ አላህ ስለምትሉ በየንግግራችሁ ላይ ፆማችሁ ቋጠሮን ይፈታል በብዙ ችግረኞችን ትረዳላችሁ በዚህ ምድር ስንኖር ዝቅ ብለን የተቸገረን ማየትን የመሰለ ደስታ የለም እና ያ አይን ስላላችሁ ለማንኛውም እጅ ለእጅ ሁላችንም ተያይዘን በመንፈስ ለአንድ ለአምላካችን እንስገድ አሜን 🔯🛐➕💠🌙🕌🕍አንድ እንሁን 11ደም ሰአት ላይ ነን አንድ እንሁን አሜን
@godisgood7395
@godisgood7395 4 года назад
Betam siketatel neberkut Ke Ametk Amste Wor zare Agenawut Hayilu tebarek bebizu tebarekulign
@demekegebremariam6926
@demekegebremariam6926 4 года назад
i havenever seen a christian misunderstood bible like hailu yohanes...
@emanuelnour2969
@emanuelnour2969 4 года назад
እኔ የምለው እንዲህ ያለ ቅዠት በህልም ነው የማዉቀው ከመቼ በእውን መታየት የጀመረው ወይጉዶ ዋናዉ ቁምነገሩ በእዉን ከሚቃዠ ሰዉ ጋር አብረን አንቃዥ ወደ ቁምነገሩ ስገባ ከመቼ ጀምሮ ነው ኦርቶድክስ እና ፕሮቴስታንት መቼም አንድ ሆኖ አያውቅምም ወደፉትም አንድ አይሆንም መቼምም አይሆንም አቅቀላቅሉት አንተ ስለምታምነው ርእዮተ አለም ማዉራት ትችላላችሁ ነገርግ ከኦርቶዶክስ ሀይማኖት ላይ ውረዱ ምንም የሚያገናኘው ነገር የለም እርግ ጠኛ ሆኜ ነው የምነግራችሁ አትቀላቅሉ እሺ ወሮኞች ከሁለታችሁም መልስ እፈልጋለሁ”
@beckyj6977
@beckyj6977 4 года назад
ኦርቶዶክስ ካለ ማሪያም አማላጅነት አለም አይድንም ስለሚል ,መፀሀፍ ቅድስ ላይ ይሔ ስለሌለለ ኦርቶዶክስ ኦርቶዶክስ እንጂ ክርስትያን አይደለም። አለመቀላቀላችሁ ይመረጣል።።
@nigatuagize7595
@nigatuagize7595 4 года назад
wow wonderful
@adamankind1onearthg
@adamankind1onearthg 4 года назад
ሰዉ+ነት = Body ሥጋ Flesh ሠዉ ብቻዉን መንፈስ ነዉ። ሠዉነቴ ሲባል ሁናቴ ነዉ። ሥጋና መንፈስ በ1 ላይ የሠዉ ሥብዕና መላበስን humanity መሆን I ሠዉ።
@yetemarechitafa3216
@yetemarechitafa3216 4 года назад
Yes thank you about urging people not to ran around after so called prophets God is no respector of persons. We can use their special anointing within biblical principle. Otherwise it will lead to spiritual decline, instead of Our Savior, we will be chasing people. God help us.
@abrehamwolde8590
@abrehamwolde8590 4 года назад
I love it
@dagimbemiretu913
@dagimbemiretu913 4 года назад
እንዴት እንደምወድህ ብርክ በል ።
@jss1027.
@jss1027. 4 года назад
wenderful teacher
@thedave9749
@thedave9749 4 года назад
A good philosopher
@atenafsemay6843
@atenafsemay6843 4 года назад
can i have your contact Mr. አዘጋጅ
@ecclesiamedia316
@ecclesiamedia316 4 года назад
kiyatalkshow@gmail.com
@muler_mulie4731
@muler_mulie4731 4 года назад
Yihen sew mesmatm alfeligm aymroye endaybelash. miknyatu kezih befit yastemarewn yeshtet timhrt ke RU-vid eyaswerede maninetun yemilewawt asachi new
@abrehamwolde8590
@abrehamwolde8590 4 года назад
Are ersk weshat
@suzijeshwa1734
@suzijeshwa1734 4 года назад
Thanks abiy
@SamitoJesus1
@SamitoJesus1 4 года назад
Did christ die for all the world ? Or only for sheeps ? “ ለእርሱ በረኛው ይከፍትለታል፤ በጎቹም ድምፁን ይሰሙታል፥ የራሱንም በጎች በየስማቸው ጠርቶ ይወስዳቸዋል። የራሱንም ሁሉ ካወጣቸው በኋላ በፊታቸው ይሄዳል፥ በጎቹም ድምፁን ያውቃሉና ይከተሉታል፤...መልካም እረኛ እኔ ነኝ። መልካም እረኛ ነፍሱን ስለ በጎቹ ያኖራል።” የዮሐንስ ወንጌል 10:3,4 & 11 If you say all are sheeps , why don’t they hear his voice ?
@praisetothelord6153
@praisetothelord6153 4 года назад
ዮሐንስ 3 (John) 16፤ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። 17፤ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና። አዎ። ክርስቶስ እየሱስ ጌታችን ለሰው ሁሉ ኃጢያት መስዋዕት ሆኖዋል። የሚድኑት ግን የተቀበሉት ብቻ ናቸው። በምድር ላይ አንድ ነፍስ እንኳን እንዲጠፋ የእግዚአብሔር ፈቃድ አይደለም። ለዚህም ነው ሰው ወንጌልን መስማት ያለበት።
@liorayasni4283
@liorayasni4283 4 года назад
ትክክል ዋው መማር ይሉካል ይሄ ነው ኦርቴዶክሱ ፔንጤ ይላል ፔንጤው ላላ ይላል ልክ እንደዚህ ምሁር ሰው ክቡር ነው እንግባና ሴይጣንን የሚያመልኩት ኦርቶዶክሶች መሃል እናድን በቃ ኦርቶዶክሱ ደግሞ መናፍቅ አትበል መናፍቁ አንተ ነህ ስላላነበብክ የሴይጣን ግዛት ገብተካል ስለዚህ አንብና ውጣ አንተ ግዞትህ ሴይጣን ግን የእግዝአብሔር ልጅ ዋውwow wow የተማረ ይግደለኝ
@mesikonjo905
@mesikonjo905 4 года назад
e/r yebarkachu
@b.mitiku1713
@b.mitiku1713 2 года назад
Is the Holy Spirit a "He," "She," or “It,” male, female, or neuter? A common mistake made with regard to the Holy Spirit is referring to the Spirit as "it," something most translations of the Bible are careful to avoid. The Holy Spirit is a person. He has the attributes of personhood, performs the actions of persons, and has personal relationships. He has insight (1 Corinthians 2:10-11). He knows things, which requires an intellect (Romans 8:27). He has a will (1 Corinthians 12:11). He convicts of sin (John 16:8). He performs miracles (Acts 8:39). He guides (John 16:13). He intercedes between persons (Romans 8:26). He is to be obeyed (Acts 10:19-20). He can be lied to (Acts 5:3), resisted (Acts 7:51), grieved (Ephesians 4:30), blasphemed (Matthew 12:31), even insulted (Hebrews 10:29). He relates to the apostles (Acts 15:28) and to each member of the Trinity (John 16:14; Matthew 28:19; 2 Corinthians 13:14). The personhood of the Holy Spirit is presented without question in the Bible, but what about gender? Linguistically, it is clear that masculine theistic terminology dominates the Scriptures. Throughout both testaments, references to God use masculine pronouns. Specific names for God (e.g., Yahweh, Elohim, Adonai, Kurios, Theos, etc.) are all in the masculine gender. God is never given a feminine name, or referred to using feminine pronouns. The Holy Spirit is referred to in the masculine throughout the New Testament, although the word for "spirit" by itself (pneuma) is actually gender-neutral. The Hebrew word for "spirit" (ruach) is feminine in Genesis 1:2. But the gender of a word in Greek or Hebrew has nothing to do with gender identity. Theologically speaking, since the Holy Spirit is God, we can make some statements about Him from general statements about God. God is spirit as opposed to physical or material. God is invisible and spirit (i.e., non-body) - (John 4:24; Luke 24:39; Romans 1:20; Colossians 1:15; 1 Timothy 1:17). This is why no material thing was ever to be used to represent God (Exodus 20:4). If gender is an attribute of the body, then a spirit does not have gender. God, in His essence, has no gender. Gender identifications of God in the Bible are not unanimous. Many people think that the Bible presents God in exclusively male terms, but this is not the case. God is said to give birth in the book of Job and portrays Himself as a mother in Isaiah. Jesus described the Father as being like a woman in search of a lost coin in Luke 15 (and Himself as a "mother hen" in Matthew 23:37). In Genesis 1:26-27 God said, "Let us make humankind in our image, after our likeness," and then "God created humankind in his own image, in the image of God he created them, male and female he created them." Thus, the image of God was male and female - not simply one or the other. This is further confirmed in Genesis 5:2, which can be literally translated as "He created them male and female; when they were created, he blessed them and named them Adam." The Hebrew term "adam" means "man" - the context showing whether it means "man" (as opposed to woman) or "mankind" (in the collective sense). Therefore, to whatever degree humanity is made in the image of God, gender is not an issue. Masculine imagery in revelation is not without significance, however. A second time that God was specifically said to be revealed via a physical image was when Jesus was asked to show the Father to the disciples in John chapter 14. He responds in verse 9 by saying, “The person who has seen me has seen the Father!" Paul makes it clear that Jesus was the exact image of God in Colossians 1:15 calling Jesus "the image of the invisible God." This verse is couched in a section that demonstrates Christ’s superiority over all creation. Most ancient religions believed in a pantheon - both gods and goddesses - that were worthy of worship. But one of Judeo-Christianity’s distinctives is its belief in a supreme Creator. Masculine language better relates this relationship of creator to creation. As a man comes into a woman from without to make her pregnant, so God creates the universe from without rather than birthing it from within . . . As a woman cannot impregnate herself, so the universe cannot create itself. Paul echoes this idea in 1 Timothy 2:12-14 when he refers to the creation order as a template for church order. In the end, whatever our theological explanation, the fact is that God used exclusively masculine terms to refer to Himself and almost exclusively masculine terminology even in metaphor. Through the Bible He taught us how to speak of Him, and it was in masculine relational terms. So, while the Holy Spirit is neither male nor female in His essence, He is properly referred to in the masculine by virtue of His relation to creation and biblical revelation. There is absolutely no biblical basis for viewing the Holy Spirit as the “female” member of the Trinity.
@raahprophetyes
@raahprophetyes Год назад
tnx man betam esmamalew
@evangelizethem1826
@evangelizethem1826 4 года назад
የሃይሉ የውሃንስ ትምህርት በኤርትራ ምድር በመከራ ተፈትኖ ውድቅ ሆኖ ተገኝቷል። የውሃንስም መከራ ባለበት ምድር ቢገባ ትምህርቱ ኣይደለም እምነቱም በካደ ነበር። እንጂ ይህ ይዞት ያለው ገለባ የሆነ ትምህርት በታቀጠለ ነበር። እና ይህ ሰው የውሽት ፍልስፍና የሚከተል ሰካራም ሰው ነው። ስለዚህ ይህ የምንሰማበት ግዜ የለንም። የዳነውን ከማደናገር ከቻልክ ወደ ገጠር ወጥተህ ያልዳነውን ሰው ስበክ።
@zewdihabtemariam6030
@zewdihabtemariam6030 4 года назад
HAILU YOHANNES DOUBLE FACE
@bokretesfayshow6490
@bokretesfayshow6490 4 года назад
Tebareku
@kmbbbb6458
@kmbbbb6458 3 года назад
Sewuyewu teweledku silale yesun meweled mamen yelebihim bemenfesawi eyita mayet alebih
@kmbbbb6458
@kmbbbb6458 3 года назад
Genzeb yasfeligegal kemalet yilik mebarekiya menvedun bitastemiru minimeslachuhal machem sewu be mesxet ende mibarek enakalen. Negergin mebarekiyaw mengedun yemiyastemir agelgayi xefa kemesxet yemikedimewu gin erasim mesexet yasfeligal
@tzetakasa5466
@tzetakasa5466 4 года назад
እንዴትምንፊቅና ከኦሪቶድክስጋ እንድትላላችሁ
@samsamd4085
@samsamd4085 4 года назад
ይብላኝ ለሚሰሙህና ለሚከተሉህ
@yoditgebrezgie9733
@yoditgebrezgie9733 3 года назад
Bravo Hailu !!
@paulostola9785
@paulostola9785 4 года назад
That's really nice show ! I'll learn a lot of things from this show!! Is there anyway I can get Hailus' contact number???
@mazzselassie9865
@mazzselassie9865 4 года назад
እስማማለሁ። በክርስቶስ አዳኝነት የማያምን ኦርቶዶክስ፣ በእመቤታችን ድንግል ማርያም የጌታችን የመድሀኒታችን እናትነት ርህሩህነት የማያምን ጴንጤ አላውቅም። የሀይማኖት ዲሲፕሊን ልዩነት ይኖራል። Fundamental የሆነ የስላሴዎች Trinity ልዩነት ግን የለም። በእየሩሳሌም ጉዞዬ አንድም ቦታ ላይ ጴንጤ ፣ ኦርቶዶክስ ወይም ካቶሊክ ነሽ ወይ የሚል ጥያቄ አልሰማሁም። ሁሉም ክርስቶስን አስቦ ሰገደ እንጂ።
@etyealemi2219
@etyealemi2219 4 года назад
በክርስቶስ አየሱስ አማላጅነት የሚያምን አንድ ኦርቶዶክ ካለ ይገርመኛል።ሀይሉ እብደት ከጀመረው ሰንብቷል።
@samsamd4085
@samsamd4085 4 года назад
Mazz Selassie ይህ ደግሞ ምን የሚሉት ቅዠት ነው ባክሽ ??? ኦርቶዶክስ እኮ በክርስቶስ ፅድቅ ብቻ መዳን አንችልም የሚሉ በራሳችንም ፅድቅ ጭምር ከሚል ጋር እንዴት እኩል ነን ትያለሽ ??? ኦርቶዶክስ እኮ የክርስቶስን ክህነት የማትቀበል ነች የክርስቶስን ማማለድ የማያምኑ እንዴት ሆነን ነው አንድ ምንሆነው ???
@thinkb4speak464
@thinkb4speak464 4 года назад
እሳትና ውሃን ቀላቅለህ ባሉበት ሲሆኑ አሳየን! ከዚያ በውኋላ ካህዲነትህን ያለማንም ተጽኖ ትረዳለህ"ኢደመነፍሳው አስተሳስብ ማለት ይህ ነው"
@joesaadsimongo818
@joesaadsimongo818 4 года назад
Tebarkuuuu 😘😘😘
@sameraetanshefneta8901
@sameraetanshefneta8901 4 года назад
አትቃዡ ኦርቶዶክስ እና ጴጢእናንት ቅዱሳንእና እናቱን ቅድስት ድንግል ማርያምን የከዳችሁእየሱስ ያማልዳልእያላችሁእምትውሉ የታውራችሁ እየሱስ ክርስቶስ ይፈርዳል አምላክነው ክብርምስጋና ይግባውእና እናቱቅድስት ድንግልማርያም ታማልዳለይ ያልተጠመቀ ስጋውን ደሙንያልበላ ፍፁምመንግስተሰማያት አይገባም ደግሞም ክብርለሚገባው ክብርስጡይላል ቅዱሳንን የከዳችሁናችሁ በመስቀሉያላመናሁ እናንተእንዴትነው ኦርቶዶክስ ክስጋር አንድም አትሆኑም ጌታሆይ ጌታሆይ የሚልሁሉ መንግስተሰማአት አይገባም ተብሎተፅፎን ወደኔሊመጣ የሚወድ ሁሉ እራሱን ይካድ መስቀሉንምይዞይከተለኝ ይላል ቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ያረግከኝ ድንግልማርያም ዛሬም ዘወትርምታማልደናለች
@delinatsehaye3649
@delinatsehaye3649 4 года назад
Samera Etanshefneta , tebsreki eyesus amlakachin ena fetariyachn enji amalaj aydelem
@godismain1958
@godismain1958 4 года назад
Sew ye hatiyaten kesera buhala ye dabilos lej honuwal like eyesusem enante yebatachu yedabilos lejochnachu yemilew geltse new
@JoyJoy-sy4kd
@JoyJoy-sy4kd 4 года назад
ሀይልሻዬ ድንቅ
@aserlevi8856
@aserlevi8856 4 года назад
Hagerachen wode tifate atamiru
@brhaneatsbahaabarha3079
@brhaneatsbahaabarha3079 4 года назад
እኔ ጌታን ተቀብያለው ግን ሱስ አስቸገረኝ ዛሬ ትልቁን ሱስ ለማቆም ወስኛለው ግን በምሱስ የተነሳ በጣም እጨነቃለው ብቻ ምክር ምንትለኛለህ።
@ecclesiamedia316
@ecclesiamedia316 4 года назад
email us at kiyatalkshow@gmail.com
@lifespirit4426
@lifespirit4426 4 года назад
የኬኔት ሀገን የስህተት ትምህርት አስፋፊ ነህ። ስለዚህ አስተርጓሚ ነኝ በል። አብይ በጣም አሳዛኝ ሰው ነህ። ጌታ ማስተዋል ይስጥህ!
@samuelkenenisa5125
@samuelkenenisa5125 4 года назад
ወንድሜ ኬነት ሃገንን ታውቀዋለህ ? ትምህርቱን ከራሱ ሰምተኸዋል? ። ብትሰማው እውነተኛውን እና ያልተደባለቀ ወንጌል ሰምተህ ነፃ ትወጣለህ፣ የእግዚአብሔርን ፍቅር ትረዳለህ፣ ወንድሜ ሰዎች ስለ ትምህርቱ እንደሚያወሩት አይደለም
@romangirma6854
@romangirma6854 3 года назад
Denk temhert new wow😘😘😘
@kalbr8454
@kalbr8454 4 года назад
ሞተክ አይተከዋል እራስክን እዴ....?? 😜ስንቶን እሰማለን ገና እድሜ ይስጠን እጄ
@abayarga9322
@abayarga9322 4 года назад
ሀይልሻ በጣም እወደሀለው ያባቴ ልጅ
@danieltekle479
@danieltekle479 4 года назад
GOD IS A SPIRIT DOES IT MEAN GOD HAS GOT A GENDER TOO?
@yishaktewolde5149
@yishaktewolde5149 4 года назад
ደምለዉ ቱርኩ ልዚህ ነዉ?
@kmbbbb6458
@kmbbbb6458 3 года назад
Wedime ate adu besidikna bekidisin kekomki bekineh sewu alkomem bileh ale mekom gin huletega xifat GETA bebizat ayidelem yemiserawu bexirat newu
Далее
Friends with Hailu Yohannes
29:35
Просмотров 26 тыс.
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
Просмотров 7 млн
Освежился в жаркий день
0:59
Просмотров 3,6 млн