Тёмный

ለካ ባጠራቀምነው አይደለም ❗️በተፈቀደልን ነው አሁን ነው የገባኝ ❗️ተመስገን ቤቴ ገባሁ እንዴት ወደድኩት 

Zemenawit ዘመናዊት
Подписаться 216 тыс.
Просмотров 81 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

12 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 431   
@zemenawit
@zemenawit Год назад
እግዚአብሔር መልካም ነው በመከራም ቀን መሸሻ ነው ፣ መደገፊያዬ ፣ ኩራቴ ፣ የምተማመንበት የዘላለም ቤቴ ። ❣️🌸
@mahinurga6
@mahinurga6 Год назад
ድንግል ከነ ልጅዋ ትጠብቅሽ🙏
@martayohannes6242
@martayohannes6242 Год назад
Amen Egzabermelkam ena melkam becha new
@marshetsolomon6316
@marshetsolomon6316 Год назад
ቃልዬ እግዚአብሄርም ያክብርሽ እኔ ይህን ቪዲዮ ሳይ እንባ እየተናነቀኝ ነው የሰማውሽ እራሴን እንዳይ ነው ያደረግሺኝ እግዚአብሄር ይመስገን በሆነ ሚዲያ ቀርበሽ ሁሉም ሰው ቢሰማሽ እራሱን ቢያይ ደስ ይለኝ ነበር ቃል አመሰግናለሁ
@emebetmekuriyaw9392
@emebetmekuriyaw9392 Год назад
በትክክል የእኔ ቆንጆ
@egzihabermalkamnewu925
@egzihabermalkamnewu925 Год назад
Tabaraki 😍👌♥️
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሁሌም ባለኝ ነገር ደስተኛና አመስጋኝ ነኝ🙏 ለሁላችንም አመስጋኝ ልቦና ይስጠን🙏
@zemenawit
@zemenawit Год назад
ኦኦ ፍሪዬ በጣም አመሰግናለሁ አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ❣️
@aidabelay4749
@aidabelay4749 Год назад
powerful message more gearis thank you lord ተመስገን
@emebetfikadu5202
@emebetfikadu5202 Год назад
ክብሩ ይስፋ ለመዳህኒአለም በጣም እጨነቅ ነበር አሁን ግን ሁሉ ነገሬ ሙሉ ነው የተለየ ነገር አግኝቼ ሳይሆን ማመስገን ስጀምር ሁሉ ሙሉ ሆኖ ይታየኛል ጤነኛ ስለሆንን ብቻ ማመስገን አለብን።
@melatTUBE
@melatTUBE Год назад
Well said ... ማንም ሰው የቆመ ቢመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ
@zemenawit
@zemenawit Год назад
Oww thank you sister 💓 💖
@misrakbahiru9067
@misrakbahiru9067 Год назад
እውንትሽን ነው ትክክለኛ አባባል እና አመለካከት ነው :: ባለን እንደመደሰት ምንም ነገር የለም :: ጥዋት ከእንቅልፌ ስነቃ የሚሰማኝ ትልቅ ደስታና ምስጋና ነው:: ተመስገን ጌታዬ እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@martagrmay370
@martagrmay370 Год назад
🙏🙏🙏
@user-ht1rm9cs4k
@user-ht1rm9cs4k Год назад
ጠዋት ካልጋችን መነሳታችን በራሱ ትልቅ ስጦታ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ለኔ ለማይገባኝ ለ ሀጢያተኛዋ በህይወት እንድኖር ፈቅዶ በልጆች ባርኮ በክብር ያኖርኝ አምላክ ስሙ ይባርክ ተመስገን ከዚህም ቦሀላ እቅዴ እራሴን እና ልጆቼን እየተንከባከብኩ እንዳመሰግነው ብቻ ፍቃዱ ይሆን ዘንድ 😢
@atm5614
@atm5614 Год назад
በጣም ትልቅቅቅቅቅቅቅ መልእክት!!!! የአመቱ ምርጥ መልእክት ብዬዋለሁ 🙏🙏🙏🙏
@Abentheir6283
@Abentheir6283 Год назад
ዘጸአት 16 (Exodus) 18፤ በጎሞርም በሰፈሩት ጊዜ እጅግ ለለቀመ አልተረፈውም ጥቂትም ለለቀመ አልጐደለበትም፤ ሁሉ እያንዳንዱ የሚበላውን ያህል ለቀመ።
@ellenitassew6305
@ellenitassew6305 Год назад
ቃልዬ እኔ በበኩሌ እግዚአብሄር በሰጠኝም በከለከለኝም ነገር ሁሌ ደስተኛ ነኝ::ለኔ የሚበጀኝን የሚያውቅልኝ እግዚአብሔር ነውና🙏🙏🙏
@umbilal7482
@umbilal7482 Год назад
አመሰግናለሁ እህት እኔ አረብ ሀገር ሁሌ መንሬ ያበሳጨኝ ነበር ግን ለካ ትክክል ነሽ አልሀምዱሊላህ ምስጋና ይገባህ❤
@mekdesadefris3857
@mekdesadefris3857 Год назад
ሁል ጊዜም እግዚአብሔር በሰጠኝ ነገር ደስተኛ ነኝ።ከምንም በላይ የ እግዚአብሔር ስለሆንኩኝ ደስተኛነኝ። ሌላው ትርፍ ነው።
@semiranurnur2654
@semiranurnur2654 Год назад
ደስተኛ ለመሆን እየሞከርኩ ነው ግን ተመስገን አላሀምዱሊላ ረበል አለሚን የተሰጠኝ ነገር ይበልጣል እጅና እግር አለኝ ዛሬን በህይወት አለው በልቻለው ጠጥቻለው ምንም በሽታ የለብኝም ተመስገን ተመስገን
@yodittesfasion1935
@yodittesfasion1935 Год назад
ዘመናዊት ዘመንሽ ብዝት ይበል:: የልቤን ነው ያስተማርሽን:: በልጅነቲ ነው ስደት የወጣሁት ወደ ጡረታዬ እየደረስኩ ነው እግዝአብሄር በቂዬን ሰቱኛል ተመስገን🙏እኔም ቤቴን እወደዋለው አሮጌ አፓርትመንት ነው ቪጋስ ነው የምኖረው Smith የሚባል ምግብ ሱቅ አለ በ$15 የሚሸጥ አበባ Sale $2 ይሸጣል ለማታውቁ እንድታውቁ ብኜ ነው:: ለማንኛውም ሁሌ የበታቻችንን ማየት የየቀኑን ማመስገን🙏🙏🙏
@zemenawit
@zemenawit Год назад
Thank you my dear ❤️
@user-df7wl1cb3e
@user-df7wl1cb3e Год назад
ሰላምነሽ እህት እስኪ ከቻልሽ ተባበሪኝ በምክርም ቢሆን አሁን ያለሁት አሜሪካነው ከአሰሪዎቸ ጋር እና እነሱጋ መመለስ አልፈለኩም በዝሁ ልቅር እልና ምንም ዘመድ የለኝም ብጠፋ የት እገባለሁ ብየ አስባለሁ ምን ትይኛለሽ
@yodittesfasion1935
@yodittesfasion1935 Год назад
@@user-df7wl1cb3e የት state ነው ያለሽው
@user-df7wl1cb3e
@user-df7wl1cb3e Год назад
@@yodittesfasion1935 ኦሀዮ ነኝ
@kidistbogale6041
@kidistbogale6041 Год назад
@@user-df7wl1cb3e bemen lagegnsh? enelerdash ke fetari betach
@user-ss4ip8ce6b
@user-ss4ip8ce6b Год назад
እኔ ሙሉ ጥና አለኝ በአቅሜደሞ ስርች እናቴን አባቴን እረዳለሁ ባለኝነገር አመስጋኝነኝ የኔማር
@zemenawit
@zemenawit Год назад
Betam gobez yene konjo berchi yelbesh yemulalesh
@kasechmeka8878
@kasechmeka8878 Год назад
በቤታችን ደስተኛ ለመሆን በዙሪያችን ያሉ ሰዎች አስተዋፅኦ አላቸው ሆኖም እግዚአብሔር ያደረገልን ከሁሉ ስለሚበልጥ ደስተኛ ነኝ ክብሩን ይውሰድ
@user-qr4hi3zq5p
@user-qr4hi3zq5p Год назад
100%
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Год назад
ሙሉ ጤና አለኝ እሰራለው እናቴን አግዛለው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏 አምላኬ ሆይ ወይኩን ፍቃድከ 🙏
@babyflower5176
@babyflower5176 Год назад
ቃልዬ የኔ ሱስ ትክክለኛና ወቅቱን የጠበቀ በተለይ ለኔ አስተማሪ ነው እግዚያቢሄርን አመሰግናለሁ ተመሰገን የኔ ጌታ በብዙ ባርኮኛል በጣም በብዙ በልጆች ቢባል በቅንጡ ነገሮች ሁሉ ተደርጎልኛል ግን ብዙ አመሰጋኝ አደለሁም ተመስገን 🙏🙏🙏
@zemenawit
@zemenawit Год назад
Amen amen my dear 🙏 ❤️
@weyni8143
@weyni8143 Год назад
በውስጤ የሚመላለሰው ነገር ነው የመከገርሽኝ ሁሌ አልያዝኩም ምንም የለኝም እላለው ተመልሼ ደሞ ሙሉ ጤና አለኝ ቤተሰቦቼም ረድቻለው የረዳሁምነው ተመስገን ብየ አልፈዋለው የኔ የሚገርመኝ ግን ከኔ የተሻሉ አልመለከትም ፈጣሪ በሰጠኝ ቡዙ ነገር አለኝ ብየ ለራሴ አፅናናለው እና የምትሰጥን ምክር ይብለጥ ያበርታናል በዚ ቀጥይበት ዘመናዊትየ❤❤❤
@thetnajeru8940
@thetnajeru8940 Год назад
በእዉነት ትክክል ነሽ ብዙዎቻችን ገና ነገ ለመደሠት ቀጠሮ እንይዛለን ባለን ነገር አናመሰግንም የተሰጠን ቀን ዛሬ ብቻ ነዉ ተባረኪልን ሌላዉ ደሞ መስጠት ለሌሎች ማካፈል በጣም ትልቅ በረከት አለዉ እግዚአብሄር ኬት እንዳነሳን ያለፈዉ ታሪካችንን ማስታወስ ባለን ነገር እንድንረካ ያረገናል እንድናመሰግን ይረዳናል አመስጋኝ ያድርገን ምስጋና ከአንደበታችን አይታጣ ብሩክ ሀኚ
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p Год назад
እግዚአብሔር ሰለሰጠኸኝም ሰለአለከልከኝም ነገር ሁሉ ተመስገን ። በቃ ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እንድናመሰግን ምክነየት ሰለሆንሽ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ :: 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 """የሚያመሰግነኝ እርሱ የመከብረኛል ""ይላል የእግዚአብሔር ቃል አሁን አሁን ጥቅስ ፅፌ መኪናየ ላይና ;ከምኖርበት መኝታየ አካባቢ ፅፌ ማስቀመጥ ጀምሬአለሁ በዚህም ለውጥ አይቼበታለሁ ዛሬ ባንቺ ምክር ምክነየት """እግዚአብሔር ይመሰገን " ; የሚል ፅሁፍ ፃፍኩ ከዛም በየቀኑ ላነበው ነው ::አመሰግናለሁ ።
@lidiatasfay1997
@lidiatasfay1997 Год назад
ቃልዬ ሰላም ነሽ እኔ የምኖረው ኢሮፕ ነው ስመጣ በጭራሽ እደጠበቁት አይደለም ግን እኔ በሰላም ገብቼ ልጆች ውልጄ እየኖርኩ ነው የኔ ጓደኞች አብረን ወጥተ መገድ ላይ አለቁ አዳዴ ይከፋኛ ለምን እዳስብኩት አልሆነም ብዬ ውዲያውነ ጓደኞቼ ትዝ ይሉኛ እኔ በሰላም ገብቼ ደስተኛ ቤተስብ መስርቼ እኖራለሁ ከዚ በላይ ምን አለ ብዬ ተመስገን እላለሁ በጣም ውስጤን የሚነካኝ ነገር ነው የተናገርሽው ቃልዬ ተባረኪ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ባለኝ ነገር ደስተኛ ነኝ ቪዲዬውን ጨርሼ እመለሳለሁ ቃል ውብብብ እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት ምርጥ ምርጥ ነጥቦች ነው ያነሳሽው የሰው ልጅ ምንም ቢሆን ፍላጎቱ አያልቅም በመጠናችን ዬእየኖርን ዛሬአችንን ብናሳምር መልካም ነው ። የእግዚአብሔርን ቃል ማዘውተር ለዚህ አስተሳሰብ ይጠቅመናል ። ስለ ልብስ ያነሳሽው በጣም ትክክል ነሽ 👍👍👍👍👏👏👏 በተለይ ህፃናት ባሉበት ቤት ተለብሶ የታደረ ቢጃማ በዛው መዋል ፣በፒጃማ እና በጋዎን ልጆችን ትምህርት ቤት ማድረስ ውውውውውውው🙆🙆 ያሰኛል ባለፈው ኢትዮጵያ የሄድሁ ጊዜ ስላየሁ ብዙ ተመልካቾች እንዳላችሁ አውቃለሁ ቢስተካከል ። እንዳልሽው ልብሳችንን ቀያይረን እንዲህ ቅልል ያሉ ነገሮችን መልበስ ልጆችም ይማራሉ እነሱንም በፒጃማ መዋልን አናስለምዳቸውም ። ሁሉም ያልሽው 100%% ትክክል ነው ሌላ ብጨምር ማንዛዛት ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ ጥሩ ማነቃቂያ ነው 👏👏👏💐💐
@zemenawit
@zemenawit Год назад
በጣም አመሰግናለሁ ሀንዬ የኔ ቆንጆ
@netsuhgetachewzenebe1250
@netsuhgetachewzenebe1250 Год назад
ሁልጊዜም እግዚአብሔር መልካም ነው። ጎዶሎ ብቻ ነበር የሚታየኝ። አሁን ግን በምንም ውስጥ ደስ እሰኛለሁ። ለካ ሁሉም ሙሉነው አንዴት ሆነ ከተባለ እግዚአብሔር ስላለኝ ሁሉም አለኝ።
@zubest7326
@zubest7326 Год назад
ዘሚ ቆንጆ በጣም ትክክል ነሽ እኔም እንዳንቺ ቤቴን የምወድ ነኝ በጣም ንፁህ አድርጌ ፊልሜን መከስከስ ነው የምወደው ዝንጥ ብዬ ሊፒስቲክ ሳይቀረኝ ዘንጬ እንግዳም ሆነ ባለቤቴ ከውጭ ሲመጡ የት ልትሔጂ ነው ይሉኛል 😆😆😆😆😆
@MesrakeMesrake
@MesrakeMesrake Год назад
ሁሌ የምትናገሪው ነገር ለኔ የምትናገሪኝ ነው የሚመስለኝ ተባረኪ እቱ💞💞💞💞💞
@hellohoi1969
@hellohoi1969 Год назад
እኔ አሞኝ አያቅም ነበር ከዛ ሰሞኑን 2 ቀን መነሳት መተኛት የማያስችል ነገር አሞኝ ካዛ ግን ዛሬ ለቀቀኝ ሀኪም ቤትም አልሄድኩም። እውነት ፈጣሪየን አመሰገንኩት፣ ሌላ ቀንም አልፈራም ፈጣሪ አለልኝ ጤነኛ መሆን ለካ ትልቁ የፈጣሪ ስጦታ ነው ።
@waw3739
@waw3739 Год назад
እንደ ዛሬ ልቤን የነካዉ ነገር የለም🤔 ኣመስግኜ ኣላዉቅም ኡፍፍ, ቃሕ ገብቻለዉ ካሁን በኋላ 🥰 ኣመሰግናለሁ ቃልየ እግዚኣብሄር ካንቺጋራ ይሁን🙏 ኣማርኛየን ጥሩ ኣይደለም እህትሽ ከ 🇪🇷🇪🇹
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 Год назад
በስመአብ ስለ እኔ እምታወሪ መሰለኝ ቤት ሰውል አብዶ የዳነ ነው የምመስለው። ለማመስገን አመስጋኝ ነኝ ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገነ ። አመሰግናለሁ ዘመናዊት
@tsegiworku1990
@tsegiworku1990 Год назад
በአሁን ሰአት ከሚገባው በላይ ሰቶኛል ብዬ ነው የማስበው ተመስገን🙏
@zemenawit
@zemenawit Год назад
Temesgen ❤️❤️
@tigisttasfay46
@tigisttasfay46 Год назад
@@zemenawit end hatyatachin say hon endsu mehiret kemgban belay eysetn eynoren new temsgen amelka Zara Eli medhanyalem abatachin new kiber lesu Bemnem emnet yalen yeswe lijochi hula kebir leamelkachin yehun TEMSGEN 🙏🏽 Enam betam new emwedew batane
@mizanhailu1652
@mizanhailu1652 Год назад
❤Lenem🙏🏿
@Yabseratube
@Yabseratube Год назад
እኔ ሁሌም ደስተኛ ነኝ ለሰከድ እንዲከፋኝ አልፈልግም የሰዉ ልጅ በመዋል በማደሩ አመስጋኝ ከሆነ ሁሌም ደስተኛ ነዉ ያ ግን ስልሽ እንደ ቤትሽ ስትኖሪና ከአቺ በታች ያሉትን ሰዎች ስታይ ባለሽ አመስጋኝ መሆን ትችያለሽ እግዚአብሔር ይመሰገን ሁሉም ነገር ሰቶናል ያም በነፃ የምንተነፍሰዉ አየር በቀን ሶስቴ እንድበላ ፈቅዶልኛል ለኔ ከዚህ በላይ ደስተኛ ሊያደርገኝ የሚችል ምንም ነገር የለም መኪና ቤት ቁሳቁስ እኔን ደስተኛ ሊያደረገኝ አይችልም ጤንነቴን ነዉ ሁሌም ደስተኛ የሚያደረገኝ እናመሰግናለን ያቺን የቀን ዉሎ ሼር ስላደረግሽን🙏🙏😍😍😍😍
@zemenawit
@zemenawit Год назад
Thank you my dear ❤️
@bettygbermedhin4601
@bettygbermedhin4601 Год назад
እውነት ነው ማመስገን በራሱ መልካም ነው ዛሬ እራሱ የእሱ ነው ከእኛ የሆነ ምንም የለም ሁሌም አመስጋኝ ያድርገን በርችልን ቃልዬ ትልቅ መልእክት ነው😍🙏
@ketselahailu9187
@ketselahailu9187 Год назад
እግዚአብሔር ዘመንሽ ይባረክ እጅግ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው የሰጠሽን ቃልዬ
@user-hr9xp6ev1n
@user-hr9xp6ev1n Год назад
ያለሁት በስደት ነው ወላሂ አላህ በሚያውቅብኝ አይደለም ኢትዮጵያ ገብቼ በቤቴ ቀርቶ እናቷ ቤት ሂጀ እስክመለስ ነው የምቸኩለው በቃ ያየምኖርበት ቤት ቤታችን አድርገነዋል
@mmmsss9657
@mmmsss9657 Год назад
የኔ ማር ጥሩ አባባል ነው የእውነት ገራሚ ነው አስቤው አላቅም እውነት ተመስገን ከዛሬ ጀምሬ ይህን አባባል እጠቀም አለሁ
@letish3773
@letish3773 Год назад
ቃልየ የኔ ውድ ❤ እውነት ነው ኣምላኬ ስለ ኣደርክልኝ ህሉ ኣመስግናሃለው የምር እኔማ ኣንድ ኣንዴ ቃልየ ሳመሰገን ቃል ያጥረኛልና እንባየን ይቀድመኛል ተመስገን 🙏❤ ቃልየ ብጣዕሚ እየ ዝፈትወኪ ዛምቤተይ ❤❤
@misaliesolomon621
@misaliesolomon621 Год назад
የአምላክ ልጆች ሆይ፥ ለእግዚአብሔር አምጡ፥ ክብርንና ምስጋናን ለእግዚአብሔር አምጡ። መዝሙር 29:1
@Dubai825
@Dubai825 Год назад
ስለኔ የምታወሪ የሚመስለኝ ገና ዛሬ ነው ቪዲወሽ የደረሰኝ በተፈጥሮዬ ጭንቀታም ድብርታም ነኝ ሲበዛ አንድ ቀን ተመስገን ብዬ ነገ አልደግመውም ብቻ ተመስገን በብዙ ፈተና ታጂቤ ዛሬን አዳይ ስለረዳኝ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏
@deborahethio9999
@deborahethio9999 Год назад
ቃልዬ እኔ በበኩሌ አመሰግነዋለሁ ደግሞ ትንሽ ጎደል ሲል ምነዉ የተላክ እለዋለሁ እዉንታዉ ነዉ,ግን በሰጠኝ ነገር እጅግ አመስጋኝ ነኝ በጣም🙏እንደሰዉ ግን ነጭ ነጭ እላለሁ, ፈጣራችን ቻይ አማላክ ስለሆነ ይችለናል🙏ተመስገን እችን ቀን ስለሰጠን💚💛❤
@Abentheir6283
@Abentheir6283 Год назад
ዋዋዋውውው የኔ ቆንጆ ሰወድሽ የእውነት እኔ ሁል ግዜ መአምላኬ ደሰተኛ ነኝ እሱን ብቻ ሳሰብ ውሰጤ ደሰታ ይፈሳል ደሰተኛ ለመሆንና እግዚአብሔር ለማመሰገን ከኛ በታች ያለትን ማሰብ ብቻ በቄ ነው እኛ ሰዎች ፈላጎታችን ሰለማይሞላ እንጂ ከሌሌን ይልቅ ያለን ነገር ይበልጣል ተባረክልኝ ❤👈🙏የዘመናዊት ቤተሰብ ኑ ወደ ቤቴየሚያሳረፍ የሚያፅናና የሚበርክ የእግዚአብሔር ቃል እንማማር ባለችሁበት የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛላችው ከክፍ ሁሉ ይጠብቃችሁ እወዳችዋለሁ❤❤🌹👈🙏
@martaberhnu377
@martaberhnu377 Год назад
ባለኝ ነገር ሁሉ እግዚሐብሔር ይመስገን በዉነት ከሱ የጎደለብኝ የለም ተመስገን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ይመስገን ቸሩ አምላክ ይክበር ይመስገን
@merryathubia6332
@merryathubia6332 Год назад
እውነት ነው እህት አለም ስት አለ የምር ከልብ ነው ምልሽ ሁል ግዜ እማረር ነበር በስደት ለምን ብዬ ግን ያንንም ሙሉ አካል ስላለኝና ጤነኛ በመሆኔ ነው ያንንየሰጠኝ ደግሞ የአለሙ ቤዛ የድግል ማሪያም ልጅ ነው እናመሰግናለን ጥሩ መልክት ነው
@sebleeyos9206
@sebleeyos9206 Год назад
ቃል አንች ድንቅ ሴት ነሽ እኔ ባለኝ በጣም ደስተኛ ነኝ ደስታ ከእግዚአብሔር ነው ቃል ቤቴን ልጅን ባለቤቴን ሁልንም እወደዋለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ሲነጋልን ሁሌም እግዚአብሔር ይመስገን ቃል አመስግኘ አልጠግብም
@elsakebede8634
@elsakebede8634 Год назад
ውበት ከእምነት ጋር መድሀፍ ቅዱስ ላይ ሀዋርያው ጳውሎስ በሮም እስርቤት ሆኖ በጌታ ደስ ይበላችሁ ደግሜ እላለሁ በጌታ ደስ ይበላችሁ ያለንን ትዝ አለኝ ተባረኪ
@retasa7652
@retasa7652 Год назад
በጣም ትክክልልል እኔ የሚገርማችሁ ትልቅ ቤት ውስጥ ነበር የምኖረው ሰላም እንቅልፍ አልተኛም ነበረ ሌባ ሲያባርረኝ ነበር የሚታየኝ ሠቀቀኑ ተውኝ አሁን ፈልጌው መጠነኛ ጸዱ የሆነ የጊዜው የሚጠቅመኝን አደረኩ እረፍትትት የምን መሣቀቅቅ ነው ኢትዬጵያ እማ በስንት ዘበኛ የምንጠበቀው
@tsehaygwold
@tsehaygwold Год назад
እህቴ እውነት እ /ር ምስክሬ ይህ ለኔ ትልቅ ት/ር ነው እ /ር ሳላመስግን | አሰራ ስምንት አመት በትዳር አሰልፉ ኩ አሁን ግን ማመስገን እንዳለብኝ ገባኝ እር ለኔ መልካሙን ሁሉ አድር ጐልኝኛል አመሰግነዎ ለሁ አንቺንም እ/ር ይስጥልኝ ጥሩ እርዕስ ነው ያነሳ ሺ ው
@user-ig7yd1fj4f
@user-ig7yd1fj4f Год назад
በትክክክል አብሮን ሊሄዲ የሚችል ነገረ የለም ነገረ ግን መልምምሆነ መጥፎስራችን ብቻነዉ ለከተለን የሚችለዉ ወላሂ
@firehiwettesfemariam9713
@firehiwettesfemariam9713 Год назад
እጅግ በጣም ደስ የሚል ምክር ነው የመከርሽን እያዳመጥኩሽ በምናብ እራሴን እንዳይ ነው ያደረግሽኝ አመሰግናለሁ ባለን ነገር እግዚአብሔርን ማመስገን አለብን ።
@mekditube1830
@mekditube1830 Год назад
በእውነት ትልቅ ነገር እንድረዳ ነው ያደረግሽኝ እግዚአብሄር ይባርክሽ።
@ae7936
@ae7936 Год назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ እውነት ነው ያልሽው ሁሉ በሁሉ ማመስገን አለብን እግዚአብሔር ያልሰጠን ምን አለ ክብር ይሁንለት አስተዋይ ነሽ የምንኖረው ሁሉ ጌታ በፈቀደልን ነው🌷🌷👏
@wogayehubeyene6832
@wogayehubeyene6832 Год назад
በውነት ተባረኪ ኦህቴ በተለይ አረብ ሐገር ላለነው ትልቅ ትምህርት ነው በተሰጠን እግዚአብሔር ባስቀመጠን ቦታ እዳልሽው ደስተኛና ንፁህ ሆኖ መኖር
@ቢስቲማከነማ
@ቢስቲማከነማ Год назад
በጣም ሴት እወዳለሁ ሴት ማለት እንዳች ያለች ልቅም ያለች ሴት ጠካራ እኔም ቤቴን እወዳለሁ ከሚገባው በላይ በተለይ አትክልት የአላህ ምስጋና ይገባህ አሏሁ ተአላ አመሥግኑኝ እጨምርላችኋለሁ እና (አሽኩሩኒ አሽኩርኩም
@hellendolebo9434
@hellendolebo9434 Год назад
እውነት ነው እህቴ ባለን እና በተሰጠን በሁሉ ነገር እግዚአብሔርን ማመስገን አለብን ስናመሰግን ደግሞ ይጨመርልናል 🙏 ቃልዬ በጣም ጥሩ መልዕክት ነው ያስተላለፍሺው እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ ፤ ዘርሽ ይባረክ ❤🥰
@ffnatipg1811
@ffnatipg1811 Год назад
እናመሰግናለን ቃልዬ ሁሉም ትክክል ነው በተለይ በተለይ የቤት ልብስ ያልሽው የኔ ውድ የድንግል ማርያም ልጅ ብርክ ያድርግሽ❤️❤️❤️
@selammekonnen3781
@selammekonnen3781 Год назад
እግዚአብሔርን ማመስገን ከጀመርኩ በኋላ የደስታን ንሮን መኖር ጀመረኩ
@Tayetu19
@Tayetu19 Год назад
ዘመናዊት ትክክል አቤባል ነው ያጫወትሽን እናመሱግናለን እናትሽንም በጣም ኤወዳታለሁ ቤተሰቡ በጣም ደስ የምትሉ ና ችሁ እግዚኣብሄርን የምትዉዱ ❤❤❤
@Godgrace-lr1qr
@Godgrace-lr1qr Год назад
ጎበዝ አንችን ማየት እራሱ ያነቃቃል ቃልዬ አንዴ የሰራሽው ቪድዬ ሰለ ስዎች እስኪ ደግመሽ ስሪልን ውዴ ብዙ ተምሬበታለሁ
@sebelleteferaminas9875
@sebelleteferaminas9875 Год назад
ሁልግዜ በጌታ ደስ ይበላችው ይላል መፀሀፍ ቅዱስ በተሰጠን ሳይሆን በሰጪው ደስ እንዲለን ነው የታዘዝነው "" በእርሱ በፈጣሪ ደስ ሲለን"" ሌላውን ሁሉ እሱ ይጨምራል በሱ ደስ የሚለው ደሞ ነገሮች ደስታውን አይጨምሩበትም ፣አያጎሉበትም ደስ ትያለሽ ባለሽ አመስጋኝ ተባረኪ።
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k Год назад
ደስ ስትይ እግዚአብሔር ይመስገን ልጆቼ ተመርቀው ካንዴም ሁለት ጊዜ ሳላስበው በኪነጥበቡ ቤት ባለጋርደን ባለፓርኪን የሰጠኝ ይመስገን የቤት ልብስ ጉዳይ ግን ቅቀላ ሰላለ ሰለሚያሸተው ተራ ነገር ነው የምለብሰው
@hometube8205
@hometube8205 Год назад
ደስ ብሎናል እግዚአብሔር ይመስገን!!!!!!
@shewashitu5249
@shewashitu5249 Год назад
ፍጣሪ ይመስገን የምኖረው በህረቱ ነው የስጠን ብዙ ነው ግን እንዳልሽው ብዙዎቻችን የለለንን እናስባለን
@emebetmekuriyaw9392
@emebetmekuriyaw9392 Год назад
የእዉነት በጣም ቃል የለኒም ይህን ስነ ስራትሽን አገላለፅሽ እግዚአብሔር አምላክ የእዉቀትሽ ባለቤት ያርግልን
@adissbelete403
@adissbelete403 Год назад
እግዚአብሄር የምትፈራ ሴት እሷ ትመሰገናለች" ይላል የእግዚአብሄር ቃል ሲናገር በእውነት ቃልዬ አስተዋይ ሴት ነሽ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ሰው እግዚአብሄርን ካመሰገነ የተደረገለትን አግዝፎ ካየ እውነቴን ነው ከዚህ በላይ በረከት የለም። የሌላውን ትልቅ ነገር እየቆጠርን የራሳችንን አሳንሰን ስናይ እንደተስገበገብን እርካታ የሌለው ህይወት ይሆንብናል። እኔም አንቺ ያልሽውን እጋራለሁ ጤነኛ ነኝ የምወደው የልጅነት ባሌ አብሮኝ አለ አራት ወንድና ሴት ልጆች ተሰተውኛል ስለዚሀ ከዚህ በላይ ምን አለ ጌታ የተመሰገነ ይሁን።
@ayni5236
@ayni5236 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ባለኝ ነገር ሁሉ ደስተኛ ነኝ። ጥሩ ነገር ነው ያነሳሽው እናመሰግናለን❤❤
@belayneshsisay3269
@belayneshsisay3269 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን:: እንሞክራለን የብዝሆቻችን ችግር ነው!!
@elsafisaha3421
@elsafisaha3421 Год назад
ቃልየ እንዳልሽው ቪድዮውን ሳላይ ነው የፃፍኩት እግዚአብሄር በሰጠኝ ነገር እጅግ በጣም ደስተኛ ነኝ። ለኔ የሰጠኝ ከጠየቅኩት በላይ ነው ይከበር ይመስገን 🙏🙏🙏
@tsehayadugnaw5361
@tsehayadugnaw5361 Год назад
በጣም ትክክል ነሽ እህቴ እኔ የማደርገውን ነገር በሙሉ ነው የነገርሽን የኑሮ ሁኔታችንን እጅጉን ቢለያይም ባለሁበት ሁኔታ እ/ርን ከማማረር ወይንም የጐደለኝን ከመቁጠር የዘለለ እና የአለባበስ ሁኔታየም እጅጉን የወረደ ነው ግን ባለን ማመስገንን ተምሬበታለሁ ሀሣብሽን እንደአንች አይነቶችን ያብዛልን ፡፡
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix Год назад
ባለኝ ነገር በጣም አመሰግኜ ነው የምኖረው ቤቴንም በጣም እወዳለሁ እናመሰግናለን🙏❤
@tselatadnew4567
@tselatadnew4567 Год назад
ዘመን እንዴት አለሽ እኔ እግዚአብሔር ይመስገን በብዙ ፈተናዎች ታጅቤ እሱ በፈቀደ እዛህ ደርሻለሁ ሁሌም አመሰግነዋለሁ ሁሌም
@ethio-twinstube7694
@ethio-twinstube7694 Год назад
እህቴ ነው የምትመስይኝ፡ ሁሌም ቪዲዮችሽን እወዳቸዋለው፡ ጊዜን ማባከን ሳይሆን፡ ብርታትን እማርበታለው፡ በርትተሽ የምታበረቺ ወዳጅ ነሽ❤️
@abayabay3382
@abayabay3382 Год назад
እንኳን ደህና መጣሽ ምርጧ እህቴ የመዳም ስራ አላልቅም ብሎኝ አሁን ልብስ እየተኮስኩነው እማይሽ እህቴ አድናቂሽነኝ ቃልየ
@zemenawit
@zemenawit Год назад
በርቺ እህቴ ፣ እኔም አክባሪሽ ነኝ የኔ ውድ❣️❣️❣️
@konjeteweldemickael3453
@konjeteweldemickael3453 Год назад
ከተሰጠን ይልቅ ያልተሰጠን ይበልጣል በጣም አመስጋኝ ነኝ 🙏🙏🙏
@mekditube9733
@mekditube9733 Год назад
የዘመናዊትቤተሰቦች ሰላማችሁ ይብዛ መልካም ማድረግ ለራስ ነዉ መልካም እናድርጉ
@alemtadesse5560
@alemtadesse5560 Год назад
ቃልዬ የኛ ቅመም ውድድ ኑሪልን የታይቶቹን ሊንክ ብትፅፊልኝ ማማዬ በጣም ውድድድ አደረኳቸው please ❤
@user-yb6yv9nb3g
@user-yb6yv9nb3g Год назад
ማመስገን የበረከት እና የደስታ ምንጭ ነው ። ቤት ውስጥ የምንለብሰው ልብስ ላይ ትልቅ ነገር ነው የተናገርሽው ።
@sabatesfay1801
@sabatesfay1801 Год назад
You are right ✅ most of the time we live for someone else instead for our selfs. Thank you for you sharing this kind of advice and God bless you sister 🙏 ❤
@helenghirmay5401
@helenghirmay5401 Год назад
YOU BLESSED
@zemenawit
@zemenawit Год назад
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
@@helenghirmay5401 ደምሪኝ
@rahelmamo6197
@rahelmamo6197 Год назад
ቃልዬ በጣም ነው የምወድሽ ኮሜት መፃፉ አልወድም ግን ሳልከታተልሽ አምልጦኝ አያውቅም የዛሬው በጣም ብርታ ይሰጣል እግዛብሄር ይመስገን
@muluembetseyoum2769
@muluembetseyoum2769 Год назад
እህቴ ቃለህይወት ያስማልን ረጅም እድሜ ይስጥልን ለብዙ ሰው አስተማር ነው ለኔም
@ethiobelay1423
@ethiobelay1423 Год назад
አረ በጣም እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ነው ለኔ የሰጠውን ለማን ሰጠ ተመስገን አምላኬ
@yidenekaltadesse8508
@yidenekaltadesse8508 Год назад
እግዚአብሄር የሰጠኝማ ምን መሰለሽ ትንፋሽ ተንፍሼ እንድኖር አርጎኛል ተመስገን ሌላው ትርፍ ነው
@serkeabebe4919
@serkeabebe4919 Год назад
አንድ አንዴ ሳስበው እግዚአብሔር ለኔ የሚልክሽ ይመስለኛል ይገርምሻል ከደቂቃዋች በፊት የቤቴን ስራ ጨርሽ ፀሎቴን ሳደርግ የስላሴ ስዕል ፉትለፉት ሁኜ አንዳንድ ነገሮች አስቤ ስቅስቅ ብዬ አልቅሼ ፀሎቴን አድርሼ ልጆቼን ስሜ ወደ ስራ መጥቼ ኰንፒተሬን ስከፍት የአንችን መልክት አየሁ አትጥፉ በናትሽ ብርታቴ ነሺ
@senaitbeyene4828
@senaitbeyene4828 Год назад
ከተሰጠን ይልቅ ያልተሰጠን ይበልጣል በጣም አመስጋኝ ነኝ
@Mercy-sw1zi
@Mercy-sw1zi Год назад
Brilliant brilliant exhortation and advice. May God bless you my sweet sister! Our eternal dependency is solely on the Lord our God! There is none other beside Him; what we see or what we have here on this earth is temporary but He is everlasting! ኦሪት ዘዳግም 33 27፤ መኖሪያህ የዘላለም አምላክ ነው፥ የዘላለምም ክንዶች ከአንተ በታች ናቸው፤ ጠላትህን ከፊትህ አውጥቶ፦ አጥፋው፡ ይላል። ትንቢተ ኢሳይያስ 26 4፤ ጌታ እግዚአብሔር የዘላለም አምባ ነውና ለዘላለም በእግዚአብሔር ታመኑ።
@lovelynature3871
@lovelynature3871 Год назад
ስለማይነገር ስጦታው ስለማይከፈል ውለታው እግዚአብሔር ይመስገን:: ቃልዬ ሁሌም የምትነግሪን ነገር በጣም ነው ግርም!! የሚለኝ አንዳንዴ አብረን እያወራን ያለን እስኪመስለኝ ድረስ:: እግዚአብሔር እኮ ያላደረገልን ነገር የለም ወገኖቼ: አንዳንዴ የፈለግነው ነገር ያልሆነልን እኮ ለኛ እንደማይጠቅመን ስለሚያውቅ ነው:: እውነትሽን ነው አመስጋኝ እንሁን እንደ ሀጥያታችን ብዛት ያልከፈለን አምላክ ምስጉን ነው: ሰለሆነልን ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን:: አንቺም ተባረኪልን🌷🌷💕💕
@alemitube9257
@alemitube9257 Год назад
ይገርማል በጣም እከታተልሻለው ስምሽ ዘመናዊት አንቺ ግን በቃ የድሮ ጨዋ ሴት ዝብንን ያልሽ ብቻ ሞገስ አለሽ ከምር እወድሻለው እናትሽንም ተከታይና አክባሪዋ ነኝ እና ለናትሽ ያለሽ ክብርን አየሁልሽ ልጆችሽ ያክብሩሽ ደሞ ዛሬ ማመስገን አልሽ አዎ እኔ ባለኝ ነገር ሁሌም ደስተኛ ነኝ ፈጣሪንም በየሰአቱ አመሰግነዋለው
@selamawitworku1579
@selamawitworku1579 Год назад
እውነት ነው የኔ ቆንጆ እግዚአብሄር ይመስገን ለኔ ያደረገውን ለማንም አላደረገውም ተመስገን
@livelove6760
@livelove6760 Год назад
Wow wow wow! Today you were speaking to me. Thanks for the reminder. God bless you የኒ ቆንጀ.
@lelejejuliyagemechu3801
@lelejejuliyagemechu3801 Год назад
ቃልዬ ለምን ታሳጥሪዋለሽ ሱስ እኮ ነሽ ግን ልጠይቅሽ ኢቲዮጲያ ላለን ባልም ሚስትም ስራ ሲኖረን የሳምንት ፕሮግራም ልብስ ማጠብ ምግብ ማብሰል ህፃናትን መንከባከብ የመሰሉትን ሀሳቦች ብታካፍይን
@RoainaK
@RoainaK Год назад
OMG! I feel like GOD is talking to me directly! GOD bless you yenekonjo. It is a very wise advice. We should be grateful first with what we have now!!!💕💕💕🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@aidabelay4749
@aidabelay4749 Год назад
yes እዝግአብሄር በሰው በሌላ ይናገራል በቃል አልፎ ይናገራል ቃል ላከና ፈወሳቸው እንደስምዋ ❤
@ejesera
@ejesera Год назад
በሮጠ አይደለም ባንጋጠጠ ነው ቃልዬ
@zemenawit
@zemenawit Год назад
🤣🤣🤣
@fevenadiam6558
@fevenadiam6558 Год назад
Yenie konjo lbsesnie keytie nawe yegtaswe please ngerhie
@askalandargie9750
@askalandargie9750 Год назад
ሁሌ ከእንቅልፌ ስነቃ ፈጣሪዬን አመሰግናለሁ። እንቅልፍ ሞት ስለሚመስለኝ ነዉ
@edensetarge228
@edensetarge228 Год назад
ዓለም በጭራሸ ፍታዊ አይደለችም *ኑሮ ካሉት ፍሪጅም ይሞቃል አለች ኮካ ኮላ*እደዛ ነው የኛገር የአብዛኛው ኑሮ
@angianggi2266
@angianggi2266 Год назад
አግዚአብሔር ያወቃል እሱ ይመስገን በፈተና ወስጥ ብሆንም
@zeinebabdelkader9205
@zeinebabdelkader9205 Год назад
ማሻአላህ የኔ ደርባባ ተባረኪ "አላህ መልካም ነው መልካምንም ይወዳል" " አመስጋኝ ውን ይጨመርልሃል"
@absalatabsalat4880
@absalatabsalat4880 Год назад
እኔ ግን በጣም መሮኛል ያረብ ሀገር ኑሮ ሰልችቶኛል ፈጣሪም እረስቶኛል ፊቱን አዙሮብኛል እስቲ እባካችሁ ኢሮፕ ከፍዬ እሚወስድ ሰው ካወቃችሁ ጠቁሙኝ ፕሊስ🤲🤲🙏🙏🙏
@tigisttigist3735
@tigisttigist3735 Год назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ ትልቅ መልእክት ነው ያስተላለፍሽው ሁሌም ባለን ነገር አመስጋኝ መሆን አለብን
@tigist3240
@tigist3240 Год назад
እግዚአብሔር ይመሰገን እኔም በቅርብነዉ የገባኝ አርቦቸን መልካም ሰላረግልኝ ተመሰገን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን
@emutamiru2471
@emutamiru2471 Год назад
ይገርማል ቤቴ ስቱዱዩ ነዉ በጣም ትንሽ ናት ስወዳት ግን ማመን ያቅታል ጓደኞቸ ሙድ ይይዙብኛል
@zinashabraham4630
@zinashabraham4630 Год назад
በቀጥታ ለእኔ የመከርሽኝ ነው የመሰለኝ አመሰግናለሁ
@kedestmengestab597
@kedestmengestab597 Год назад
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃልዬ በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው እኔ በተፈጥሮዬ እጅግ በጣም አመስጋኝ ነኝ ብዙ ግዜ በምትሰሪያቸው እደመማለው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ።
@fekertcherent3986
@fekertcherent3986 Год назад
ቃልዬ የኔ ልዩ ስወድሽ እኮ እኔም ባለኝ ነገር እግዚያብሔርን አመሠግነዋለሁ
Далее
Как подписать? 😂 #shorts
00:10
Просмотров 649 тыс.
ቲጂ ላይ አደሙባት !!!
31:33
Просмотров 57 тыс.