Тёмный

ለውድ ባለቤቴ የሰጠሁዋት የአመቱ ትልቅ ስጦታ  

Donkey Tube
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 723 тыс.
50% 1

Zion Physiotherapy Special Clinic is located on the ground floor of the Kidus Plaza building in front of 4 Kilo Barhan and Salam Printing House the services they provide, For back and waist pain, neck pain, headache Dizziness (loss of balance) pain For shoulder pain and joint stiffness, joint problems, hip bone pain, spinal cord injury, slipped disc, nerve problems, post-surgery joint pain, post-stroke problems, knee pain, physiotherapy for the elderly and children, as well as other ailments.
Tel 0111 26 59 26
ዛየን የፊዚዮቴራፒ ህክምና ልዩ ክሊኒክ 4ኪሎ ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ፊት ለፊት ቅዱስ ፕላዛ ህንፃ ምድር ላይ የሚገኝ ሲሆን የሚሰጧቸው አገልግሎቶች, ለጀርባ እና የወገብ ህመም,የአንገት ህመም,ለራስ ምታት የማዞር (ሚዛን የማጣት)ህመም ለትከሻ ህመምና መገጣጠሚያ መድረቅ ህመም,ለመገጣጠሚያ ችግሮች,ለዳሌ አጥንቶች ህመም,ለህበረ ሰረሰር መጎዳት,ለዲስክ መንሸራተት,ለነርቭ ችግሮች,ቀዶህክምና በሗላ ለሚኖር የመገጣጠሚያ ህመም,ከስትሮክ በሗላ ለሚመጡ ችግሮች,ለጉልበት ህመም,ለአዛውንቶችና ለህፃናት የሚሰጡ የፊዚዮቴራፒ ህክምና እንዲሁም ለሌሎች ህመሞች ህክምና ያገኛሉ።
Tel 0111 26 59 26
ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ።
/ @comedianeshetu
🌐 Our other profiles:
▶ Facebook - / comedianeshe
▶Telegram - t.me/donkeytube_official
▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese
⏩Other Related video
◼9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድድር • 9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድ...
◼40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደረገ ትንቅንቅ • 40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደ...
◼500,000 ብር ይሸለሙ! • 500,000 ብር ይሸለሙ!!! @co...
ለውድ ባለቤቴ የሰጠሁዋት የአመቱ ትልቅ ስጦታ #Physiotherapy #zion #Spinalcord #ዲስክመንሸራተት #ላሊበላ
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Приколы

Опубликовано:

 

14 ноя 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,4 тыс.   
@comedianeshetu
@comedianeshetu 6 месяцев назад
አድራሻ :- 4ኪሎ ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ፊት ለፊት ቅዱስ ፕላዛ ህንፃ ምድር ላይ እንገኛለን።
@haregmak1519
@haregmak1519 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይማርሽ
@hayathaya4597
@hayathaya4597 6 месяцев назад
ስልክ ቁጥራቸውን ፃፍልን
@phonetastic4013
@phonetastic4013 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይማርሽ
@sddggg4321
@sddggg4321 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራት አሼ የሁሉ ወንድም ፍፃሜህን ፈጣሪ የሰምርልህ ከነ ቤተሰብህ
@MMm-hq8pu
@MMm-hq8pu 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይማርሽ አይዞሽ በርቺ
@samiraali8482
@samiraali8482 6 месяцев назад
እረ በጣም አሞኛል በሰው ሀገር ፀጥ እዳልል ፀልዩልኝ😢😢😢💔💔💔
@lamlam6575
@lamlam6575 6 месяцев назад
እመብርሃን ትማርሽ አይዛን
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 6 месяцев назад
አይዞን እግዚአብሔር ይማረሸ❤🥰
@SignA-rw4qb
@SignA-rw4qb 6 месяцев назад
ቅዱስ ሚካኤል ይማርሽ
@qweqwe444
@qweqwe444 6 месяцев назад
አይዞሽ እማ እግዚአብሔር ይማርሽ ጧት የቅዱሳን ገድል ከፈተሽ ዉሀ ከጎኑአድርገሽ ፆሎት ሲያልቅ ጠጭ ተቂዉ ዉሀን እንደፀብል አድርግልኝ ብለሽ
@nigusieado8852
@nigusieado8852 6 месяцев назад
አምላክ ይማረሽ እህቴ ለሃገርሽ ያብቃሽ❤❤
@YemariamOrthodox
@YemariamOrthodox 6 месяцев назад
ነገ እኮ የእመቤታችን ከስደት የተመለሰችበት ቀን ነወ የእመቤታችን በረከት አየለን እኛም ከስደት በሰላም ተመልሰን አሜን
@user-me2uu1oj8v
@user-me2uu1oj8v 6 месяцев назад
Amen
@abebechtube3397
@abebechtube3397 6 месяцев назад
አሜን
@merieyob6828
@merieyob6828 6 месяцев назад
Amen Amen Amen
@Elsa-dq5yd
@Elsa-dq5yd 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@user-kp1mi1uk2h
@user-kp1mi1uk2h 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@r.love9569
@r.love9569 6 месяцев назад
ማስታወቂያ የምትሰራበት ወይም ደግሞ ደጋፊ ድርጅቶችህን ( Sponsor) የምታስተዋዉቅበት መንገድ ፈፅሞ ልዩ ነዉ ። ይህን አለማድነቅ ንፉግነት ነዉ ። 👌👌👌
@raddanitube
@raddanitube 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤ ይህንን ልብ ቅርፅ ለተመለከታቹት ብቻ❤❤የማያልቅ እንጀራ ይስጣቹ እንዲሁም ትዳር ይስጣቹ❤❤አሜን እያላቹ
@sususultan5018
@sususultan5018 5 месяцев назад
Ameeen
@raddanitube
@raddanitube 5 месяцев назад
@@mesigemechu8470 እግዚያብሄር ያክብርልኝ
@gshzgsg6220
@gshzgsg6220 5 месяцев назад
አሜን
@user-go5ed6ps8g
@user-go5ed6ps8g 5 месяцев назад
አሜን😢😢😢
@raddanitube
@raddanitube 3 месяца назад
@@sususultan5018 አመሰግናለው
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 6 месяцев назад
የስደት አስከፊነት መከራ የምታውቂ የጭንቅ አማላጇ ቅድስት ድንግል ማርያም በኖሮአችን ውስጥ አለሁ ትበለን
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 6 месяцев назад
አሜን❤❤❤
@mariyameinata5155
@mariyameinata5155 6 месяцев назад
አሜን🤲🤲🤲
@yemarayamsitota2845
@yemarayamsitota2845 5 месяцев назад
Ammeenn Ammeenn Ammeenn
@rehmaemam571
@rehmaemam571 6 месяцев назад
የኔ ሴት ደርባባ የእሸ ባለቤት አላህ ያሽርሽ
@user-fx8nq8wb6o
@user-fx8nq8wb6o 6 месяцев назад
እርግትትትት ያለች ናት እኔንም እውዳትአለሁ አላህ ያሽርሽ ሚሉ
@Birtukan21
@Birtukan21 5 месяцев назад
😊😊😊😊😊
@dirbelemma1377
@dirbelemma1377 6 месяцев назад
ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእመቤታችን ከስደት መመላሻዋ ለቁስቋም በዓል በሰላም አደርሳችሁ ተፈፀመ ተፈፀመ መሃለተ ፅጌ❤❤❤❤
@SebleAbraham-zt2hn
@SebleAbraham-zt2hn 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@tgabebetube4392
@tgabebetube4392 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@aftamaftam5505
@aftamaftam5505 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን 💝💝💝🤲🤲🤲❤️❤️❤️🌻🌿🌻🌿🌹
@AmsalMengistu-bo8fw
@AmsalMengistu-bo8fw 6 месяцев назад
የኔእህት መተዳደርያችን፣የኛሎጎ መፅሀፍቅድሥ አይደለ እባክሽ ሣሠድቢኝ በጨዋነት መልሺልኝ የቱጋር የመፅሀፍቅድሥ ክፍል ውሥጥነውያለው ላንብበውናልረዳ ከመፅሀፍቅድሥ ውሥጥብቻ።
@SofiaSofia-ni9sw
@SofiaSofia-ni9sw 6 месяцев назад
ደስስስ ስትሉ ኧራ ለኛም ለመደም ቅመሞች የማታ እንጀራ ይስጣን አቦ
@user-wu4kc9oq1p
@user-wu4kc9oq1p 6 месяцев назад
አሚን አቦ አሚን እፍፍፍፍፍፍፍፍ ስደት አቆሰለን አሏህ የተሻለ እጀራ ይስጠን😢😢
@user-wi3kq1yi7q
@user-wi3kq1yi7q 6 месяцев назад
Amen 🙏
@teferagetahun4208
@teferagetahun4208 6 месяцев назад
እሼ በጣም የምገርም ሰዉ ነህ ድራማ አስመስለህ ማስታወቂያ ትሰራለህ ከላይ ስትባረክ እንደዚህ ነዉ ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥህ "የፈጣሪ ስጦታ ሲሆን ያለ ገደብ ነዉ የሚሰጥህ"ይሄን ስፅፍልህ በተሰበረ ልብ ሆኝ ነዉ ተስፋ አለ ሁሉም አልፎ አወራዋለሁ
@bizu831
@bizu831 6 месяцев назад
አይዞሺ እማ የሁላቺንም የተሰበረ ነው😢
@Rafiysultan
@Rafiysultan 6 месяцев назад
አይዙሽ እህት ሁለችንም😢😢😢😢😢
@TesgaTesga
@TesgaTesga 6 месяцев назад
⛪️✝️✅ ነገ ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ናት እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ቤተሰቦች የአመት ሰው ትበለን ሰላም ለሀገራችን አምጣልን አሜን፫🙏❤️
@user-me2uu1oj8v
@user-me2uu1oj8v 6 месяцев назад
Amen 🙏🙏🙏
@Yasmina-hl3pq
@Yasmina-hl3pq 6 месяцев назад
amen
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@yohannesfeleke3748
@yohannesfeleke3748 6 месяцев назад
nage Iyesus aydelem ende?
@shawaye5579
@shawaye5579 6 месяцев назад
Amen Amen Amen ❤
@abuyetube
@abuyetube 6 месяцев назад
በጨነቃችሁ ጊዜ ሁሉ የነገዋ ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ አለው ትበላችሁ። ክፉ አይንካችሁ ❤🤲 ❤🎉 አበረታቱኝ ደምሩኝ
@user-gh7eh4yj9o
@user-gh7eh4yj9o 6 месяцев назад
አሜንአሜንአሜን
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን🤲
@nunesharsema6921
@nunesharsema6921 6 месяцев назад
አሜንን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@user-or7cd1eq6g
@user-or7cd1eq6g 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@lunaamor5354
@lunaamor5354 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@user-fe1kp8oj4g
@user-fe1kp8oj4g 6 месяцев назад
ለኛም ለመዳምቅመሞች ጥሩ ትዳር አላህ ይስጠን ስደት በቃችሁ ይበለን😢
@user-vq5jt3vg4d
@user-vq5jt3vg4d 6 месяцев назад
አሚንን
@keimamehomed7014
@keimamehomed7014 6 месяцев назад
አሚን ያአረብ
@fasikawande3558
@fasikawande3558 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 5 месяцев назад
Amen
@vxdgougf1707
@vxdgougf1707 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@ghanemcell5114
@ghanemcell5114 6 месяцев назад
ዛሬኮ ወላዲተ አምላክ ኢየሱስን ይዛ ከስደት የተመለሰችበት ቀነው እንኳን አደረሳችሁ የሀገራችንም የሰላሟን ስደት ይመልስልን እኛም ከስደት መልሶ ለቁም ነገር ያብቃን እንደኔ የሀገሬን ሰላም ከስደት መመለስ የናፈቀ ማነው በማርያም👍
@melkimelki1671
@melkimelki1671 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን❤
@hayatkumlachew8277
@hayatkumlachew8277 6 месяцев назад
እሼ ባለቤትህን የምታከብርበት መንገድ ደስሲል ።እንወዳችኋለን ።ትዳራችሁን አላህ ይባርክላችሁ።❤❤
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 6 месяцев назад
ገራሚ ማሰታወቂያ ፈጠራውን አለማድነቅ አይቻልም እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ😍
@hsshsshjw5942
@hsshsshjw5942 6 месяцев назад
ለኛም ለመዳም ቅመሞች ጥሩ ትዳር ፈጣሪ ይስጠን ስደት በቃችሁ ይበለን😢😢
@taralema6070
@taralema6070 6 месяцев назад
አሜን🙏❤
@alpz0alzkw707
@alpz0alzkw707 6 месяцев назад
አሚንንንን😢
@yemarayamsitota2845
@yemarayamsitota2845 5 месяцев назад
Ammeenn Ammeenn Ammeenn
@sarakonjo2971
@sarakonjo2971 6 месяцев назад
እንኳን አብሮ አደረሰን ቁስቋሟ ማርያም በምልጃዋ እኛንም የስደት ልጆቿን በሰላም ትመልሰን አሜን
@bakosbakos2764
@bakosbakos2764 6 месяцев назад
እሼ የአመቱ ምርጥ ባል ተባረክ የይትባረክ አባት የታደልሽ ሴት ሜሊ
@AdiFantaye
@AdiFantaye 5 месяцев назад
እሸቱዬ አንተን አለማድነቅ እኮ አይቻልም ሁሌ የስፖንሰሮችክን ማስታወቂያ የምንሠራበት መንገዶች ገራሚዎች ናቸው ። እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝላችዋለሁ
@user-wu4kc9oq1p
@user-wu4kc9oq1p 6 месяцев назад
ደስ ስትሉ ሚስትዋየ ቆጅየ ነኝ አላህዋየ እኛንም ዘውጀው ያሰሚኡል አሊም ያረበል አለሚን😢😢😢😢
@selamye.mariyamlij3886
@selamye.mariyamlij3886 6 месяцев назад
አሼ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ምርጥ ባል እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ትዳራችሁን🙏
@fifichbdvieucdj594
@fifichbdvieucdj594 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ለኛም የተባረከውን ትዳር ስጠን❤❤❤❤❤❤ ላገረችን አበቃን❤❤
@Sara-cq3tl
@Sara-cq3tl 6 месяцев назад
በጸሎት አስቡኝ ቅሞሞችዬ እግሬን አሞኛልኝ😢😢
@HabtamKindu
@HabtamKindu 6 месяцев назад
እመብርሀን ትርዳሽ እህቴ አይዞሽ❤
@zediyoutube7810
@zediyoutube7810 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይርዳሽ አይዞሽ
@heyatmelaku40
@heyatmelaku40 5 месяцев назад
እኔም እህቶቸ መዳኒት የምታቁ ንገሩን
@YemsrackDegaf
@YemsrackDegaf 6 месяцев назад
ድል ለአማራ ፋኖ ✊✊✊✊✊ ድል በግፍ በድሮን ለሚጨፈጨፉት ነፃነት ለፍልስጤማውያን ይሁን ✊✊✊✊
@mulumulu2138
@mulumulu2138 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@luckyseven7022
@luckyseven7022 6 месяцев назад
እኔ የሚገርመኝ የኢትዮጵያ ሴቶች እድሚያቸውን መደበቅ ለምን ይፈልጋሉ ግን እድሜ ስጠን ብላችሁ ትፅልያላችሁ አይደል ታድያ እድሜ ለስጠ አምላክ አመስግኑ
@mesretmulugeta7682
@mesretmulugeta7682 6 месяцев назад
የታደለ ምርጥ ባል አግብቶ relax ያረጋል እሼ ምርጥ ሰዉ ትዳርህ ይባረክ ሜሉ 🤌👌🥀
@fanatube196
@fanatube196 6 месяцев назад
መልካም ወድማችን እሸ መልካም ሁሉ ተመኝሁልህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ልጆችሁንም ፈጣሪ ያሳድግላችሁ ❤
@Mealkam
@Mealkam 6 месяцев назад
የመደመሪያው ተመልካች በመሆኔ በጣም ደስ ብሎኛል እሼ በጣም አድናቆቴን መግለፃ እፈልጋለሁ ሚስትህንም እግዛብሄር ይጠብቅልህ😮
@lubabaseid9897
@lubabaseid9897 6 месяцев назад
እኛን የመዳም ቅመሞችንም እየን ጌታዩ ዛሬስ የሰው ቤት ምርር ብሎኛል 😭😭😭
@rcffg6879
@rcffg6879 6 месяцев назад
አይዞሽ እህቴ
@dvghhebdggh7877
@dvghhebdggh7877 6 месяцев назад
አይዞን😢😢😢
@user-pc6cd9fp5j
@user-pc6cd9fp5j 5 месяцев назад
አይዞ ማማዬ እኔምከፍቶኛል😭😭😭
@freselamtube3414
@freselamtube3414 3 месяца назад
Ayzon nega lala ken new🙏🏿
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd 6 месяцев назад
እሼ የኛ ወሳኝ ሰው ብዛልን ከዚህ በላይ ባለቤትህ ስታምር ስርአቶ ልጃጅሁን አላህ ያሳድግላችሁ❤❤❤
@wgggaha290
@wgggaha290 6 месяцев назад
የእሼ ነግሰት እግዚአብሔር ይማርሸ በፍቅር በጤና በሰላም ለዘለአለሙ ያኑራችሁ
@beunique5993
@beunique5993 6 месяцев назад
ከልቤ ነው የምልህ እሼ ትዳርህን ጨምሮ ሁሉ ነገርህን እግዚአብሔር ያጣፍጥልህ!! በቃ መልካምና ምርጥ ሰው ነህ። brother🥰🥰🥰
@user-Weynua
@user-Weynua 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ልጃችሁን በጥበብና በሞገስ ያሳድግላችሁ ፍቅራችሁን ይባርክላችሁ
@user-tq7go4rw7e
@user-tq7go4rw7e 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ የአብርሃም እና የሣራን ትዳር የባረከ አምላክ የእናንተንም ይባክ እፃናችሁን በጥበብና በሞገስ ያሳድግላችሁ
@melkamk41
@melkamk41 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛው እሸ በእድሜ ታናሽ በስራ እና ቁምነገር ታላቅ ሰው ሰላማችሁ ይብዛ ታምራላችሁ❤❤❤
@user-um1qp3ej8x
@user-um1qp3ej8x 6 месяцев назад
እሼ እስከ ባለቤትህ ሰላማችሁ ይብዛ❤እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤🤲🤲🤲
@hanakebede282
@hanakebede282 6 месяцев назад
ጌታ ሑሌም ፍቅንና ሠላሙን ጤናውን ይሥጣችሑ ደሥ ሥትሉ💖💖💖💖💖💖💖💖💖
@user-ir5wq4wl8b
@user-ir5wq4wl8b 2 месяца назад
እሸቱ ጎበዝ ወንድ ነህ ለሚሥትህ ያለህ ክብር አድናቂህ ነኝ
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e 6 месяцев назад
ደስ ስቱሉ እግዚአብሔር ትዳራቹህ ይባርክላቹህ ልጃቹህ በጥበብ በሞጎስ ያሳድግላቹህ❤
@mishamisha8493
@mishamisha8493 6 месяцев назад
ትዳር እንደዚህ ሲሆን ደስ ሲል እኮ እሽዬ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ❤❤❤❤
@abebayoutube7089
@abebayoutube7089 6 месяцев назад
እሽ መልካም ወንድማችን ልጃችሁን እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ ፍውራችሁን ያብዛላችሁ❤
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 6 месяцев назад
እንኳን በሰላም መጣችሁ ትዳራችሁ እግዚአብሔር ይባርከላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigistayele5548
@tigistayele5548 6 месяцев назад
ጎበዝ እሸቱ በእግዚአብሔር ፊት የገባኸውን ቃል እየፈፀምክ ነው ❤
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 6 месяцев назад
የምር እኔ እዲህ ጉዋደኛ ሚሆን ባል እድኖረኝ ነው ምፈልገው ስታምሩ
@mathewosshifa5569
@mathewosshifa5569 6 месяцев назад
እሼ እግዚአብሔር በምህረት እጆቹ ስለዳሰሳት ይክበር ይመስገን!!
@EdenMulugeta-de2xz
@EdenMulugeta-de2xz 6 месяцев назад
እሼ የአመቱ ምርጥ ባል እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛው
@user-it5df5wx8o
@user-it5df5wx8o 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ እሼ በጣም ነው እማደንቅህ ከዚህም በላይ ለሀገርህ ለወገንህ እምተርፍ ያድርግህ❤
@self-possessed
@self-possessed 6 месяцев назад
Your marketing, advertising, and content creation strategy is always lively❤
@abebechtube3397
@abebechtube3397 6 месяцев назад
እኔ ማርያምን በጣም ነው እግሬ ሚያመኝ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልኝ
@user-kl1js3gv8w
@user-kl1js3gv8w 6 месяцев назад
ዋው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ልጃችሁንም በጥበቡ ያሳድግላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ethiohagere6671
@ethiohagere6671 6 месяцев назад
እሼ ምርጥ ባል ለሌሎች ባሎች ትልቅ ትምህርት እየሰጠህ ነው👏🏼👏🏼👏🏼
@heremelawesene
@heremelawesene 6 месяцев назад
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ❤❤❤❤
@lijfasikatube1322
@lijfasikatube1322 6 месяцев назад
እውይ እሽዬ ሜሉ ስታምሩ በመብርሀን ልጃችሁንም እግዚአብሔር በጥበቡ እና በሞገሱ ያሳድግላችሁ
@user-pl2ot7ls1n
@user-pl2ot7ls1n 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ላደረሰን እንኳን አደረሳችሁ መሐሊተ ፅጌ ተፈፀመ❤❤❤
@yeshieseta
@yeshieseta 5 месяцев назад
ፍቅራቸው ያስቀናል ልጃችሁን እግዚአብሔር በፀጋና በሞገስ ያሳድግላችሁ ጥሩ የባለትዳሮች ተምሣሌት ናችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@Agjkkgccnmkuyrrbbk
@Agjkkgccnmkuyrrbbk 6 месяцев назад
እሼ ምርጥ ሰዉ ሜሉ ቆንጆ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤
@balsyibalatim1095
@balsyibalatim1095 6 месяцев назад
እሸ ምርጥ ሠው ቅዱስ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ❤❤❤❤❤ይባርክላችሁ በእውነት ሚሊ ስነ ስርአቷ አደበቷ ሁል ጊዜ አንድ አይነት እመብርሐን መጨረሻችሁን ታሳምርላችሁ❤❤❤❤
@kiya-man
@kiya-man 6 месяцев назад
ደስ ትለለቹ ወንድሜ አለሀ እራጂም እድሜና ጤና ይስጣቸው
@tinaye964
@tinaye964 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ሁላቹሁንም ይጠብቃቹ እሼ ሜሉ እስክትጃጁ❤❤❤
@HannaH-cs5xc
@HannaH-cs5xc 6 месяцев назад
Lol ... very funny Eshe.. the story about you KALSI... You are a wonderful husband, father and human being. God also blessed you with a beautiful wife and an adorable son. . You deserve this and more. Hugs and Kisses
@makyamussa
@makyamussa 6 месяцев назад
አላህ ቤቴችሁን ሙሉ ጤናችሁን ሙሉ ቤተሰቦቻችሁን ሰላም አገራችሁንሰላም ያርግላችሁ ዘመንህይባርክ እሸቱ❤
@user-kr3eb3hx6t
@user-kr3eb3hx6t 6 месяцев назад
ግሩም ደስ የምትሉ ጥንዶች ኡፉ እሼ ማየንድክ ባለክ ለይ እመብርሐን ትጨምርልህ❤❤❤
@user-mt9rd8hh7g
@user-mt9rd8hh7g 6 месяцев назад
ስላምህ ይብዛ እሼ እንኳን ስላም መጣችሁ ዋው ደስ ይላል ♥♥♥❤♥አደዱየ ዛና ማለት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይማርሽ ውድ❤❤❤❤
@moamnamoha9270
@moamnamoha9270 6 месяцев назад
እሽዬ አንተ ልዩ ሰው እምገልፅበት ቃል ስሌለለኝ ኮሜንት አልፅፍም ግን አያለሁ ቪዲወችህን !!!!! ከምሬ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 6 месяцев назад
ሜሉዬ እንኳን እግዚአብሔር ማረሽ 🙏
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 6 месяцев назад
እሼ ምርጡ እንዲህ ነው ለሚስት መጨነቅ ተባረኩ ልጃችሁን በሞገስ ያሳድግላችሁ❤❤
@sheberehibrahim5279
@sheberehibrahim5279 6 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ ትዲራቹን ይባረክልቹሁ የኔ ወድቹ በጣም የምዉዳችሁ
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f 6 месяцев назад
የኔ ውዶች ደስ ስትሉ ሚሉ ሳቅሽን ስወደው እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ❤
@askidesta4271
@askidesta4271 6 месяцев назад
ደስ ስትሉ ሠላማችሁ ፍቅራችሁ ይብዛ ሠላም ለሠው ዘር በመሉ ❤❤
@bzuwerqabebe1232
@bzuwerqabebe1232 6 месяцев назад
ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤
@Helenafesshaye2575
@Helenafesshaye2575 6 месяцев назад
Esheye you have beautiful family! May God bless you and keep you 🥰
@MelkamTube-uy1dx
@MelkamTube-uy1dx 6 месяцев назад
ትዳራቹህ ይባረክ አይለያቹህ ❤❤❤❤
@qweqwe444
@qweqwe444 6 месяцев назад
እንኳን ሰላም መጣችሁ❤❤❤❤ ትዳራችሁ እግዚአብሔር ባርክ❤❤❤
@zelalemsebhat5132
@zelalemsebhat5132 3 месяца назад
እሼ ከነባለቤትህ በጣም ደስ ትላላችሁ ሲበላ ግን እንደዘመዶቼ ጭፈራ ሹካውን ወደላይ መያዝ ትንሽ ቅር ይላል ለዛውም ከናንተ ከብርቅዬ ልጆቻችን ብዙ ስለሚማሩ ይታሰብእበት❤
@user-ww7fq6dy1j
@user-ww7fq6dy1j 6 месяцев назад
እሼ ምርጥ ሰው. ❤❤❤❤❤❤❤❤. እግዚአብሔር. ፍቅራችውን. ብዝት. የድርግላችው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@maregewuneta5376
@maregewuneta5376 6 месяцев назад
እራቱ ይልመድብህ እሼ❤ እግዚአብሔር ፈጽሞ ይማርሽ ሜሉ❤
@user-bg5rh4ui4f
@user-bg5rh4ui4f 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛዉ ባባየን አሳዪን❤❤❤🥰🥰🥰🥰🙄
@sdetegewa3080
@sdetegewa3080 5 месяцев назад
እሼ በጣም ነዉ የምኖድህ ከነሚስትህ እግዚአብሔር ልቦናህን አይለዉጥብህ የኛ መልካም
@hayimanotbizuwork6036
@hayimanotbizuwork6036 6 месяцев назад
ውይ ተባረክ ምርጥ ባል ሁሌም ሁንላት❤
@asadaasada936
@asadaasada936 6 месяцев назад
እሺ ምርጥ የኦርቶዶክስ ልጅ አምላክ በብዙ ነገሮች ይባርክህ ከነመላ ቤተሰብህ👌💕👌💕
@mintamir4333
@mintamir4333 6 месяцев назад
እሼ ሰላም አችሁ ይብዛ እግዚአብሔር ልጃችሁን በጥበብ ያሳድግላችሁ
@emuethiopia2327
@emuethiopia2327 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርካቹ ደስ ትላላቹ
@MimiMimi-si1kv
@MimiMimi-si1kv 6 месяцев назад
Eshtu miseteh teru lje temeselalech seteseke demo tameralech she is beautiful in said and out said God bless you !!!!!!!!!!!
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 6 месяцев назад
እሼ እና ሜሉ በጣም ነው የምወዳችሁ ሜሉዬ እግዚአብሄር ይማርሽ the dinner 🥘 look delicious 😋 😊😊
@dinsefamehamud
@dinsefamehamud 6 месяцев назад
እሼ ባሌቤትህ በጣም ቆጆ ነች
@taebhsaed6404
@taebhsaed6404 6 месяцев назад
ደስ ስትሉ አላህ በፍቅርላይ ፍቅር በጤናላይ ጤና ይጨምርላችሁ
@user-gm3ub7bx7z
@user-gm3ub7bx7z 5 месяцев назад
እሼ አምላክ ይጠብቃችሁ ሜሉንም ጤናዋን ይስጣት
@hananhp4217
@hananhp4217 6 месяцев назад
እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ ሜሉዬ ምርጧ ሴት እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ❤😍🥰
@Tube-nv4el
@Tube-nv4el 6 месяцев назад
በስደት 10አመቴነው እስኪ ትዳርይስጥሽ ወልደሽ ሰሚበሉኝ ❤
@aishamohammed7804
@aishamohammed7804 6 месяцев назад
እረ ቶሎ ወደትዳር ሆ እዚሁ ጨረስን እኮ እድሜችንን እኔምእንዳችው ነኝ
@TihitnaAragaw
@TihitnaAragaw 6 месяцев назад
አሜን ይስጣችሁ በፀሎት ሆናችሁ ይህን ውድ የህይወት መንገድን እንድትኖሩት እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@emusara2016
@emusara2016 6 месяцев назад
ለሁላችሁም ይስጣችሁ
@heyatheyatmohammed7903
@heyatheyatmohammed7903 4 месяца назад
😢😢አይዞሽ አላህ ይስጥሽ
@hfhdhdgegge5289
@hfhdhdgegge5289 13 дней назад
አላህ ሀሳብሸን ያሳካልሸ
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 6 месяцев назад
እሼ የሂወቴ አረአያ ነህ አላህ ይጠብቃችሆ ሜሉ ክፎ አይንካሺ ተመሳሰላችሆብኝ ዛሬ ደሞ ማሻአላህ ሁሉም ነገር አላህ ሲስጥ ነዉ
@user-me3yg8cs2d
@user-me3yg8cs2d 6 месяцев назад
በጣም እንወዳችኋለን ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ
@user-gg7wc1je8d
@user-gg7wc1je8d 6 месяцев назад
የሸቱየ ወዳጆች ተቀማችኋን 🌹🌹🌹
@user-zz9zj5ns4r
@user-zz9zj5ns4r 6 месяцев назад
ሰላማችሁ ብዝዝት ይበል❤❤
@acjxjdshznxhsgaye7838
@acjxjdshznxhsgaye7838 6 месяцев назад
እሽዬ ምርጥ ሰው ልጂህን ያሳድግልህ
@meherat938
@meherat938 6 месяцев назад
ፍቅራቹ በክርስቶስ ያማረ የዘለቀ ይሁን እሜን❤
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 6 месяцев назад
አሼ መለካም ሰው እዳተ አይነቱን ለኛም ይሰጠን🎉🎉🎉❤❤
@sitinatamame6878
@sitinatamame6878 6 месяцев назад
ልዩናቸው በእውነት እወዳችዋለው❤
@user-tx9iu7hc2h
@user-tx9iu7hc2h 5 месяцев назад
Long life eshe I love the way u respect ur wife
@Hywot-vk9mm
@Hywot-vk9mm 6 месяцев назад
ፍቅር ጤና ሰላም ሁሌም በቤታችሁ ይሙላ ይትረፍረፍ ልጃሁን ያሳድግላችሁ❤❤❤
Далее
Мокрые шутки | Gazan и POLI
0:20
Просмотров 4,3 млн