Тёмный

ለውጥን አትሽሽ!!! Dr. Eyob Mamo || በዶ/ር ኢዮብ ማሞ || ...አስፈላጊ ትኩረት በመስጠት ለውጥን ለማስተናገድ ጥረት አድርግ! 

Dr. Eyob Mamo
Подписаться 34 тыс.
Просмотров 7 тыс.
50% 1

በዚህ ትምህርት "ለውጥን አትሽሽ" በሚል ሃሳብ 10 መጠይቆች
1. መለወጥ የሚገባህን ጤና ቢስ ልማድ “ያን ያህል መጥፎ አይደለም” በሚል ሰበብ ለማለፍ ትሞክራለህ?
2. የለመድከውን አጉል ነገር ለመለወጥ ስታስብ ትጨናነቃለህ?
3. በመበላሸት ላይ ያለን አንድ ሁኔታ ለማስተካከል ለውጥ ብታደርግ ሁኔታው የበለጠ የሚባባስ ስለሚመስልህ ትፈራለህ?
4. ለውጥን ስታመጣ በዚያ ለውጥ የመቆየት ነገር ያስቸግርሃል?
5. በቅርብህ ያሉ ሰዎች አንተን የሚነካ ለውጥ ሲያደርጉ ለውጡ ትክክል ቢሆንም እንኳ ለውጡን መቀበል ያስቸግርሃል?
6 አንዳንድ ነገሮችን ለመለወጥ እየተመኘህ ሂደቱን ከመጀመር ይልቅ የማስተላለፍ ልማድ አለህ?
7. አንድን ለውጥ ብታደርግ ለውጡ የማይጸና ስለሚመስልህ ችላ ትላለህ?
8. እንደሚጠቅምህ እያወቅህ እንኳ ከለመድከው ምቹ ስፍራ መውጣት ያስቸግርሃል?
9. ለጥቅምህ የሚሆንን ለውጥ የማምጣት እርምጃ ከባድ ስለሚመስልህ መነሳሳቱ የለህም?
10. አንድን ለውጥ ላለማምጣት ምክንያት ስታበዛ ራስህን ታገኘዋለህ?
ከላይ ለተጠየቁት አስር ጥያቄዎች ከግማሽ በላይ ለሆኑት “አዎ” የሚል መልስ ከሰጠህ በዚህ ምእራፍ ለተጠቀሱት ነጥቦች አስፈላጊ ትኩረት በመስጠት ለውጥን ለማስተናገድ ጥረት አድርግ፡፡
#transformation #selfimprovement #growth

Опубликовано:

 

10 мар 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 19   
@Ethiomer
@Ethiomer 3 месяца назад
Dr. Eyob እግዚብሔር ጥበብን ያብዛልህ ምትለቃቸውን ፌስቡክ ላይ አልፎ አልፎ ሲሳካልኝ አነባቸዋለሁ እና ሁሉም የሚያሳድጉ ናቸው የሆነ ጊዜ በጣም ከፍቶኝ በራሴ ተስፋ እየቆረጥኩ ሳለ አንድ መልክት ለቀህ አነበብኩ ምን የሚል ከቆመ ሰዓት ትሻላለህ የሚል የተበላሽ ሰዓት እንኳን በቀን ሁለቴ ትክክል ይሆናል ብለህ የገለፅካቸው ሀሳቦች በወቅቱ ተስፋዬን መለስ አርጎልኝ አይቻለሁ እና ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ጥበብ መስተዋል አብዝቶ ይጨምርልህ ብያለሁ
@user-rm9ty5wi4h
@user-rm9ty5wi4h Месяц назад
Thank you
@user-lf2xg7hs9p
@user-lf2xg7hs9p 2 месяца назад
እናመሰግናለን ዶክተር ❤🙏🙏🙏
@sewmehone1736
@sewmehone1736 3 месяца назад
የለወጥ መጀመሪያ መፅሀፍ ማንበብ የጀመርኩት የዶ/"ር ዕዮብ የአንተን መፀሀፎች ነው። አሁን ብዙ መፀሀፎችን ሳነብ አሰልጣኞችን ሳዳምጥ ፤ለዚህ ያበቁኝን መፃሀፎችህን እና አንተን በጣም አመሰግናችኋለው። በዛን ወቅት እንዲ እንደዛሬው ስለሰልፍ ዴቨሎፕመንት ከይነገርም ነበር። እነዛ የሻማ ብረሀን ሆነው ያስጀመሩኝ መፀሀፎችህ ዛሬ ወደ ፀሀይ ብረሀን አውጥተውኛል። ዛሬ ከሰጠኸው ትምህርት የሁሉም ችግሮች ነበሩብኝ ፤አሁን ትንሽ እያስቸገሩኝ ያሉት 4ኛው እና 6 ኛው ናቸው። ሁሌም አመሰግንሀለው።
@dagimadamu2520
@dagimadamu2520 3 месяца назад
Same here
@destakeremela-pl4uh
@destakeremela-pl4uh 3 месяца назад
thank you so much Dr. it is very good lessen.
@Steven.24
@Steven.24 3 месяца назад
Thank you Dr. Eyob Mano🙏
@alemtarekegn7747
@alemtarekegn7747 3 месяца назад
Thank you doctor ,you helped me a loat
@ephremmulugetaephrem6629
@ephremmulugetaephrem6629 3 месяца назад
ከልብ አመሰግናለሁ ❤❤❤
@user-vd9ix7si8w
@user-vd9ix7si8w 3 месяца назад
Thank you D/r
@hamidworku3337
@hamidworku3337 3 месяца назад
Thank you dr.eyob!
@lifeinworld8583
@lifeinworld8583 3 месяца назад
ቁጥርህን ፈልጌ ነበር የስነ ዓይምሮ ምክር ፍልጌ
@user-kx2zm3sv2t
@user-kx2zm3sv2t 3 месяца назад
ሁሉም የኔ ችግሮች ናቸዉ
@yeshiwasatnafu8305
@yeshiwasatnafu8305 3 месяца назад
Thank u dr. Many times your books and messages made my days easy & happy.
@AbinetDaniel-gh6mf
@AbinetDaniel-gh6mf 3 месяца назад
❤❤❤❤
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 3 месяца назад
Thanks D.r
@selomeengidaworkbfn3723
@selomeengidaworkbfn3723 3 месяца назад
#Blessing
@kassaareda3078
@kassaareda3078 3 месяца назад
❤Thank you
@DAUDDAUD-ek1wf
@DAUDDAUD-ek1wf 3 месяца назад
❤🙏🙏
Далее
My little bro is funny😁  @artur-boy
00:18
Просмотров 7 млн
Recycled Car Tyres Get a Second Life! ♻️
00:58
ዶክተር አለማየሁ ዋሴ
50:06
Просмотров 10 тыс.
My little bro is funny😁  @artur-boy
00:18
Просмотров 7 млн