Тёмный
Dr. Eyob Mamo
Dr. Eyob Mamo
Dr. Eyob Mamo
Подписаться
Комментарии
@user-wm4kp9fb1r
@user-wm4kp9fb1r 2 дня назад
ሁለተኛው እና አምሰተኛው የእኔ ፀባይ ነው አና ስለዛ ፀባይ ምን ምክር ትሰጠኛለህ ወንድሜ ሰለምትስጠኝ መልካም ተመክሮ አመሰግናለው
@NigusseDabba
@NigusseDabba 2 дня назад
ወንድሜ ድንገት ነው ፣መንፍሳዊ ነገር እየዩው አገጠም አየዉ በጠም ጥሩ ትምህርት ተበረክ
@legesepetros5330
@legesepetros5330 2 дня назад
why doctor your video is very short? please make it at least 30'
@AbakanaShalamo
@AbakanaShalamo 6 дней назад
Thank you dr
@fasimeshesha4182
@fasimeshesha4182 7 дней назад
How we will get telegram I need advice and help
@fasimeshesha4182
@fasimeshesha4182 7 дней назад
How we will get in telegram
@fasimeshesha4182
@fasimeshesha4182 7 дней назад
Wow beautiful advice Dr Eyob I have a vision how I am going to staring I knew you from Kenya
@mikosart12
@mikosart12 8 дней назад
Is it every aspect of life part new maked yalebegn eyoba
@user-nd3xs9xc2n
@user-nd3xs9xc2n 8 дней назад
ተመቸኝ አጀማመር ኢነርጂ ነው❤
@genetsolomon4358
@genetsolomon4358 8 дней назад
Dr. አመሰግናለሁ 🙏
@MimiMimi-wr1jk
@MimiMimi-wr1jk 9 дней назад
እናመስግናለን
@SAMSung-li4kz
@SAMSung-li4kz 9 дней назад
Wow Dr Interesting
@alemkebede5848
@alemkebede5848 9 дней назад
ያቆምኩትን ነገር ለመቀጠል እንድወስን ያረገኝ መልእክት በጣም በጣም በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር።
@Tabor5354
@Tabor5354 9 дней назад
Thank you for your tireless contribution. back in the day I learned a lot from your books n achieved a lot .now i am advising ma son to watch your RU-vid ,though he is too young .may God bless you Dr Eyob !
@KassahunYifru-ek3pv
@KassahunYifru-ek3pv 9 дней назад
ዶ/ር አመሰግናለሁ እጅግ እጅግ በጣም አትርፌለሁ
@solution365
@solution365 9 дней назад
ሰው ለማሳመን መከራከር እንደ ሌለብኝ ባውቅ ኖሮ ብዙ አተርፍ ነበር
@solution365
@solution365 9 дней назад
🙏🙏🙏
@tseganeshtseganesh6963
@tseganeshtseganesh6963 10 дней назад
ደ/ርይቅርተግንስትጀምርስላምብለክጀመሪ ❤❤
@nathnaelwassieweldegebriel5634
@nathnaelwassieweldegebriel5634 10 дней назад
Thanks a lot...Girum!!!
@mekdeswolde4968
@mekdeswolde4968 10 дней назад
Yzik zemen jegna biyhalehu yamiitastelalifachew mlktochi betam new yelewetuge kesuk belay ewuket ychemirlik yemitamelikew geta❤🎉
@allamebrahtu8695
@allamebrahtu8695 10 дней назад
i like your tuition
@24_hours_only
@24_hours_only 10 дней назад
❤❤❤❤
@TajudinOfficial-bd1zd
@TajudinOfficial-bd1zd 10 дней назад
ደ/ር አመሰግናለሁ ስለ ጥሩ አስተምህሮቶችህ 🙏🙏
@TsigeHaile-mv9kj
@TsigeHaile-mv9kj 12 дней назад
Wawww mirt new
@TsigeHaile-mv9kj
@TsigeHaile-mv9kj 12 дней назад
Wawwww
@BiniTechgg9903
@BiniTechgg9903 12 дней назад
timirt balmar noro yet dershe neber🤣🤣🤣
@senderidea4976
@senderidea4976 14 дней назад
Dr. ene 4tunm hogne rasen agegnewt ena meftihew, mn yihon???
@user-ko6dl9ln4t
@user-ko6dl9ln4t 15 дней назад
thank you Dr Eyob
@ElfazAmanu
@ElfazAmanu 15 дней назад
Fetari tena yistehe
@yohanneswondimu-fl7um
@yohanneswondimu-fl7um 16 дней назад
እናመሰግናለን!!
@Tigisttigist-jw9vz
@Tigisttigist-jw9vz 17 дней назад
የዛሬ 11 አመት እሄን አውቄ ቢሆን ኖሮ በከፋኝ ቁጥር አልሰደድም
@hermelazesahle3329
@hermelazesahle3329 18 дней назад
አመሰግናለሁ
@lilrmmusic
@lilrmmusic 19 дней назад
Thank Dr. Eyoub, yes, I'm always appreciate God. I always have rembers of you because of the Bible you gave to me when I was Kenya. Still, it is with me. Thank you again. God bless you and your family
@NatiEshetu-du7fk
@NatiEshetu-du7fk 20 дней назад
ያልተድበሰበሰ ኩልልና ጥርት ያለ
@hirutkifetew4504
@hirutkifetew4504 22 дня назад
God bless u!!
@geedgeetu5603
@geedgeetu5603 22 дня назад
Wow Docter betam tebarbetalu amesegnalehu.
@GetuadinewDemsse
@GetuadinewDemsse 23 дня назад
አሁን የገባኝ ገብቶኝ ቢሆን ኖሮ ቋንቋ በደንብ አጠና ነበረ ብዙ መጽሐፍ ለማንበብ
@chachidell1763
@chachidell1763 23 дня назад
Thanks a lot, you are our hero🦸‍♂️🦹‍♂️🦹‍♂️🦸‍♂️🦸‍♂️.
@tesfabelay10
@tesfabelay10 23 дня назад
God Bless you!
@AbebaDamesa-wc7ls
@AbebaDamesa-wc7ls 23 дня назад
Dr galatoomi kitaabota kee hedduu dubbisera
@user-fw4qv5nl1j
@user-fw4qv5nl1j 23 дня назад
እውነት ነው ስንት ነገር ገብቶን ቢሆን
@nomore9500
@nomore9500 24 дня назад
ዶ/ር እኔ አሁን ላይ ሆኜ በጣም የገረመኝ ነገርና የተረዳሁት ነገር ቢኖር ትምህርት ቤት ሆነን አስተማሪዬ ስለ ኒኩለር ሳይንስ ፊዚክስ ኬሚስትሪ አልጀብራ ሲያስተምረኝ አንድም ቀን ስለ ገንዘብ ተጽኖ ፈጣሪነት ስለ ስራ ታታሪ ሰራተኝነት በቅጡ ያስተማረኝ መምህር የለም ግን ለምን መምህሮቼ አያውቁም ነበር ስለ ፍራንክ ፓወር ወይስ ለምን ደበቁኝ ወይስ ይሄን ስሜት እኔ ብቻ ነኝ ሚሰማኝ ከቻልክ በዚህ ሀሳብ ላይ ሰፋ ያለ ፕሮግራም ብታሸራሽርልን ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ❤❤
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 24 дня назад
Thanks D.r
@nathnaelwassieweldegebriel5634
@nathnaelwassieweldegebriel5634 24 дня назад
Thanks a lot Bro...Gobez...Berta!!!
@user-zv2me2ck9c
@user-zv2me2ck9c 24 дня назад
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤
@ashenafiayalew3547
@ashenafiayalew3547 24 дня назад
❤❤❤❤❤❤
@heranitaye7215
@heranitaye7215 24 дня назад
enamesegenalen
@sarahwelcome2560
@sarahwelcome2560 24 дня назад
እግዚአብሔር በጥዋት ስከታማ ሁኛለው ነገር የዛሬ አምስት ዓመት የአእምሮ አሳራር ባወቁኩት ነበር እላለው የኔ ኣተንሽን የዝ ብሎ የባከነው ምናለበት ከድሮ ባወቅኩት እላለው የቐንየለይ መምህር
@kibrombirhane8988
@kibrombirhane8988 23 дня назад
@sarahwelcome2560 አእምሮ አንዴት ነው የሚሠራው? የምታውቂውን አካፍይን?
@sarahwelcome2560
@sarahwelcome2560 22 дня назад
@@kibrombirhane8988 አመስግናለው ነገር እኔ እውቅ ኣይደለም ግን የምጣቅም ከሆነ ካውቁ ስወች የምተግበር ሓይል ኣለኝ እንድ ነው እንድ ነው ስልህ ድፍረት እንዳይሆንብኝ ብየ ነው ነገር ግን እኔ ያውቅኩት የስማውት ኣተግብረው በጣም ጠቅሞኛል 1/ ራስይ መቀበል ፣ ነገርች በፖዘትፍ ማየት ፣ እኔ ካልፈቀድኩ በእኔ ማንም ስልጣን የለም ብየ ራኣስይ አስምኝዋለው 2/ ከሚበለው እና ከሚጠጣው በላይ የሚስማው ፣ የማየው ነገር እጠነቀቃለው እያለ ይቀጥላል
@hdlidet
@hdlidet 22 дня назад
ኧረ 😳😳 ሰወች ገባ ገባ በሉ እዚ ኮሜንት አእምሮ አሰራር ተመልከተ እንዴት ነው አእምሮ ሚሰራው የኔ ተወሳስቦ አስቸግሮኛል 🤯🤯🤯🤯🤯🤯🤯​@@kibrombirhane8988
@kahsayaregay9856
@kahsayaregay9856 24 дня назад
አዲስ ነገር አግኝቼበታለሁ::
@WubeAbebe
@WubeAbebe 24 дня назад
Fetari yitebkeh Dr