Тёмный

ለዘመናት ለሚስቱ ቤቱን ሲያከራያት የኖረው ባል 

Sile HiwotTV
Подписаться 576 тыс.
Просмотров 372 тыс.
50% 1

silehiwot.com/
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2022 Sile hiwet Tv
like us on face book / selehiwot

Развлечения

Опубликовано:

 

25 июл 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 286   
@degnestube3253
@degnestube3253 Год назад
የ ቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች በ አማላጅነቱ ያመናችሁ ፈጥኖ የረዳችሁ!እንኳዋን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ በያለንበት ይጠብቀን ሰላም ፍቅር ጤና ያብዛልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የ ዓመት ሰው ይበለን[ አባትነት/ እረድኤት/ በረከቱ/አማላጅነቱ]ከኛ ከመስቀል ልጆቹ ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን 🎤🤍🤍🤍
@user-bg6fb1vt8k
@user-bg6fb1vt8k Год назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ውድ አሜን አሜን አሜን ደስ እሚል አገላለጽ
@Mama-eq8rt
@Mama-eq8rt Год назад
Amen amen amen
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 Год назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-ib3tm7zy4y
@user-ib3tm7zy4y Год назад
አሜንአሜንአሜ ን
@tsionwendu5355
@tsionwendu5355 Год назад
@@user-ib3tm7zy4y Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne
@yordidemlie2594
@yordidemlie2594 Год назад
ተመስገን ሶስተኛ ነኝ ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለመላእኩ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ 🙏🙏🙏
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 Год назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq Год назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን!
@user-ib3tm7zy4y
@user-ib3tm7zy4y Год назад
አሜንአሜንአሜን
@user-og1qw4lx5m
@user-og1qw4lx5m Год назад
አሜን አሜን አሜን
@worknshfantahun139
@worknshfantahun139 Год назад
እንደነዚህ አይነት ወንዶች የበዙበት አለም ነው ፈጣሪ የእጃቸውን ይስጣቸው።
@hgdch976
@hgdch976 Год назад
በትክክል
@kiyayemaryamlij3585
@kiyayemaryamlij3585 Год назад
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን በያለንበት ይጠብቀን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ሰላም ስለ ህይወት ቤተሰብ ኤረ ወዮዮዮ እንዝህ ከሆነ ትዳር ና ወንድ ፈራሁ የምር
@user-ue2en4jm4k
@user-ue2en4jm4k Год назад
Amen amen amen ⛪💘🙏
@user-bf7hb3wq5w
@user-bf7hb3wq5w Год назад
ቀድሞ በተወለደ ሳይሆን ቀድሞ በነቃ ነው ይላል የሀገሬ ሰው ሲተርት ልቦና ይስጠን
@HalwyaTube
@HalwyaTube Год назад
ከደዚህ አይነት ወንዶች ፈጣሪ ይጠብቀን ምኖ አይነት ጊዜ ደረስን
@hana967
@hana967 Год назад
ዋው ትልቅ ትምሕረት ነው
@user-zl6iu3fd8x
@user-zl6iu3fd8x Год назад
አቤቱ አምላኬ ሆይ ምን አይነት ግዜ ነው ታማኝነት የሚባል ነገር ጠፍቷል እግዚአብሔር ታማኝ የሆነ ትዳር ይስጣችሁ
@jerryayele2713
@jerryayele2713 Год назад
አሁን እኮ የበዛው እደዚ ነው የከበረው ሰውነታችን አርክሰን ተራ የሆነ ንብረት ውድ ሆኑብናል እኮ 😔😔
@user-ni4fn4ce6n
@user-ni4fn4ce6n Год назад
በዚህ ዘመን አንኳን ትዳር ላዳርም ያስፈራል ግን ልጅ መወለድ የሚባለው ነገር ብቻ ነው እተጎዳን ያለነው
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 Год назад
አሪፍ ትምህርት ነውአምላኬ ከደዚህ አይነት ነገር ጠብቀኝ በዚህ ዘመን ሰውን ማመን ከባድ ነው
@user-js8wp3ho3q
@user-js8wp3ho3q Год назад
ምርጥ ትምህርት ነው የአሁን ዘመን ወንዶች ድራማ ላይ ብቻ አይደለም በእወነት ታርክም ድመት ናቸው ይጨረሳችሁና😭😭😭
@alem4310
@alem4310 Год назад
ስለ ህይወት ለመስቀሉ ያላችው ክብር በጣም የሚደነቅ ነው የመስቀሉ ባለቤት ጌታ ያክብራችው ቀጥሉበት ት ትም በጣም ጥሩ ነው ለሀገር ለቤተስብ ጥፋት የሆነ የትዳር አልመግባባት ነው
@user-rv6yv8ob7w
@user-rv6yv8ob7w Год назад
ከደነዚህ አይነት ወዶች ፈጣሪ ይጠብቀን
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 Год назад
Ameeen iuntenow kostara now😫
@rahelrich-ef8pc
@rahelrich-ef8pc 3 месяца назад
Amen ❤❤
@dreamsmedia4424
@dreamsmedia4424 Год назад
እውነትም ወንዶች የሚባሉ ሰላቢዎች 😅😥
@user-do2nq8zu6g
@user-do2nq8zu6g Год назад
ወይ ዘንድሮ ጉድ ነዉ ፈጣሪ ይቅር ይበለኝ እንጂ ወንዶችን ጠልቸ ልሞት ነዉ ያዉ ግን ሁሉም ወንዶች በወንድም እና አባትነት ካልሆነ በቀር
@Mama-eq8rt
@Mama-eq8rt Год назад
Endene nesh eshi
@user-jz6mq2jv5l
@user-jz6mq2jv5l Год назад
እኔስ ብትይ ኡፍፍ
@user-xu7kp3iz9b
@user-xu7kp3iz9b Год назад
እህታለም ስንት የተባረኩ ወንዶች አሉ እኔ በሂወቴ ስላየሁት ነው ወንዶች ስትሉ የኔን ፍቅር አስብና እሱ ከነዚህ አይነቶች ወንዶች ይበደባል ብዬ አዝናለው እናማ ብዙ ጥቅም ሳይሆን ፍቅርን የሚያስቀድሙ አሉ ሁሉን በአንድ መፈረጂ ጥሩ አይደለም ከሴቶችም ብዙ አሉ አጭበርባሪ
@Nejat197
@Nejat197 Год назад
እኒም
@Nejat197
@Nejat197 Год назад
@@user-xu7kp3iz9b ያጣፍጥላችሁ እህታችን
@semeret456
@semeret456 Год назад
ይች ልጅ ጥሩ ተዋናይ ነች ሌላ ፊልም ላይ ብናያት ደስ ይለናል ።
@genetyilma7717
@genetyilma7717 Год назад
ቀዩ መኪና ይግጭህና በጣም ደስ የሚል ስድብ በጣም ጠንካራ እህቴ ለእውነት የቆመች
@SelamfsehaSelamfseha
@SelamfsehaSelamfseha Год назад
ወይ ጉድ ሆድ ለባሰው ማጭድ አታውሰው አሉ ወይ ሰው ይገርማል ሰው ወዴት እያመራ ነው ክክክክክ ቀዩ መኪና ይግጭክና ዋው ጀግና እህት
@Nejat197
@Nejat197 Год назад
ግጥም ዋዉ ሰሊ
@azebabebe6985
@azebabebe6985 Год назад
እግዚአብሔር ከንደዚህ አይነት ወንዶች ይጠብቀን ። እንደዚህ የሚያደርጉትንም ወንዶች ልቦናና ማስተዋልን ይስጥልን ።
@etk153
@etk153 Год назад
Sel hiwot የሚሠሩት ተዋናዮች አለማድነቅ አይቻሉ!አሉን ከሚባሉ ተወናዋይ ዘርፍ አኩል መቆም ይችላሉ! Well done!
@frayasrat8496
@frayasrat8496 Год назад
ሌባ ወንድ ሁሌ ሚስቱ ላይ መጮህ ይወዳል እድትፈራ ወይ እድትደነግጡ ይፈልጋሉ አትሞኙ ሴቶችዬ
@user-iv3jp2hs6p
@user-iv3jp2hs6p Год назад
አደኛነኝ ብየ ስሮጥ🏃🏃 4ሰዉ ቀድመዉኛል 😥😂😂 የማዳም ቅመሞች ሰላም ብያለሁ ሰላማችሁ ይብዛልኝ 💋💋💋 ዉድድድድድ✅
@zuzubintbaba-ut4lk
@zuzubintbaba-ut4lk Год назад
አህለን አፋሯ 😂ግንእኮ የአፋርልጂ አመሥሊም 🙄
@zuzubintbaba-ut4lk
@zuzubintbaba-ut4lk Год назад
እኔ ስለአፋሮች በደንብ አዎቃለሁ😅🙄😠💋💋💋💋👍
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Год назад
ስትሮጪ አልወደቅሽም ወይ
@user-bf7hb3wq5w
@user-bf7hb3wq5w Год назад
አሚን እህት ላንችም ሰላምሽ ብዝት ይበልልን ስትሮጪ አለመውደቅሽ ደስ ብሎኛል😂😂
@user-iv3jp2hs6p
@user-iv3jp2hs6p Год назад
@@zuzubintbaba-ut4lk የኔዉድ ፍሮፋይሌኮ የኔ ፎቶ አይደለም 😳
@eyuelnegash2681
@eyuelnegash2681 Год назад
ስለሔወት ይመቹኛል💚💛❤
@ayishayoutube4345
@ayishayoutube4345 Год назад
እርካሽ፣ወዶችን፣ፍጣሪ፣ያጥፍቸዉ
@FreihaYaissn
@FreihaYaissn Год назад
ለእናት ሀገርህ ለቤተሰብህ ለእህትህ ለውንድምህ ለአባትህ ለእናትህ ስትል ዘረኝነትን ከመዝራት ተቆጠብ ያለ ሀገር ባዶ ነህ ሀገርን ማልማት እንጂ ሀገርን ማፍረስ ለማንም አይጠቅምም ወገኔ ንቃ ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ውድ የሀገሬ ልጆች
@SEADA7953Tube
@SEADA7953Tube Год назад
ጥሩ እና ሀሪፍ ትምህርት ነው
@ssethiopia7300
@ssethiopia7300 Год назад
አቤት አቤት የኛ ወዶች ብሶባቸዋል ጂቦች
@user-do2nq8zu6g
@user-do2nq8zu6g Год назад
😂😃
@user-lo2jj7oc4e
@user-lo2jj7oc4e Год назад
ሰንቱ ሴት እያለቀሰ አሁንሰ የወደፊት ባሌን ማመን አንጃ አንደየ ሁለት ጊዜ አግብቸ ሰፈታ በገንዘብ ተጣልቸ አላቅም አሁንሰ አንጃ ወደፊት ጌታየ በፈቅርንጅ በገንዘብ አይምሮዉ ከተደፈነ ባል ሰዉረኝ
@kidisttamerat2509
@kidisttamerat2509 Год назад
አብዛኛዉ ወንዶች ልብ ለማወቅ በጣም ከባድ ነዉ ከእንደዚህ አይነት እራስ ወዳድ በዕድ ከሆነ ባል እግዛብሔር ይጠብቀን; ሴቶቹን ሳላደንቅ አላልፍም ንቁ ሴት!!!!
@yedipro1145
@yedipro1145 Год назад
ይህ የኔ ባል አይነቱ ነው አቤት ቤት ስንት ጉድ ይዞ ይኖራል መሰላቹ ወገኖቼ😭😭😭😭😭
@meronyoutub9662
@meronyoutub9662 Год назад
አይዞሽ ዬኔ ዉድ ሁሉ ይስታካከለል በግዜው፡፡
@user-wx9ui6dm1w
@user-wx9ui6dm1w Год назад
አይዞሽየኔምሁለትልጅወልጀለትይከይዳል
@yedipro1145
@yedipro1145 Год назад
@@meronyoutub9662 አመሰግናለው እህቴ።
@user-tp8xj6gq7o
@user-tp8xj6gq7o Год назад
አብሺሩሁላችሑምእሕቶቸ
@user-qz8sj5dl3e
@user-qz8sj5dl3e 7 месяцев назад
ወንዶችግን እሚመክራቸውንሴት አይወዱም ለምንድነው እንደጭቅጭቅየሚቆጥሩት
@user-pc3ot6lc9q
@user-pc3ot6lc9q Год назад
የአላህ አንተ ያበጀ ትዳር ይወፍቀን😔😔😔
@Nejat197
@Nejat197 Год назад
አሚንንን
@mareammohamad5996
@mareammohamad5996 Год назад
ያአላህ ነጂኒ ያረብና ከደዚህ አይነቱ 😥😥😥😭😭😭
@user-xy9ge5yn9r
@user-xy9ge5yn9r 8 месяцев назад
ጎበዝ ሴቶች........ደስ ይላል በርቱ 👍👍
@bettyaddisu
@bettyaddisu Год назад
ይህ ፈልም ፈልሰፈና ነው እና የሞኛ ሰው ደራሴ ነው ይሄን ያህል የሚሸወዱ ሰው አለ ብዬ አላምንም ቤያንሰ የኪራይ ውል ወይም ሰወቾን ወይም የባንክ እርሲት ልታይ ይገባ ነበር ብዙም አይመችም መጨረሻላይ ያለው ትወና ነው ያሳመረው እውነተኛ ታሬክም አይመሰልም
@ruthh.9069
@ruthh.9069 Год назад
Betty, please be careful there are good people and people that are very evil, that are very manipulative and conniving.
@titimulatu5426
@titimulatu5426 Год назад
አረ ባክህ በል ዝምበል ወንዶች ከዚህ በላይ ያደርጋሉ ከፈለጉም ይገላሉ እግዜር ይስጠው አለመግደሉ ይህ ተራው ታሪክ ነው ስንት ጉድ አል ቤቱ ይቁጠረው
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa Год назад
በርቱልን አንቁን ሴቱ አልነቃም ከእንቅልፉ😭😭
@mimikonjo2261
@mimikonjo2261 Год назад
Wow!!! It's a life lesson. I learn a lot from you guys thank you.
@aboneshyadate5665
@aboneshyadate5665 Год назад
ወደነሺ
@fasilketema2661
@fasilketema2661 Год назад
Great , thank you very much
@selamtube1319
@selamtube1319 Год назад
💚እንኳን ለመላኩ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ መላኩ ገብርኤል በያላችሁበት ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ አሜን፫💚በቅንነት ሰብስክራይብ እያረጋችሁ ቤተሰብ ሁኑ አስተማሪ እና ጠቃሚ ነገሮች ያገኛሉ የእኔዎቹ የመዳም ቅመሞች ኑ ይጠቅማል💚💚💚💚💚
@sssss-ow7zi
@sssss-ow7zi Год назад
3አመት ሙሉ 7ሚስት እንዳለው ደብቆኝ ነበር😅😅😅😅 አይ ሳባ
@molliyaputhahaseena1536
@molliyaputhahaseena1536 Год назад
ሚስት ናቸው ልጅ
@sssss-ow7zi
@sssss-ow7zi Год назад
@@molliyaputhahaseena1536 ሚስት
@FreihaYaissn
@FreihaYaissn Год назад
እእእ ምን
@tameralechsinaga268
@tameralechsinaga268 Год назад
Hhhhhhhhh😃😃
@MsNexus
@MsNexus Год назад
ልጆች ለማለት ነው ወይስ ሚስት ነው ያልሽው
@samerwitmoges3268
@samerwitmoges3268 Год назад
ገና ብዙ እንሰማለን ብቻ እድሜ ይስጠን
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Год назад
ፈጣሪን ያመነ የትም አይውድቅም አይዞሽ።
@-Ele
@-Ele Год назад
ኑ 👉ወድ ቻናሌ የሂዉታችን👉 አስፈላጊ ትምህርት እንማ🌹👉 ያአደም ልጆች ሆይ ንቃ ከሁሉም በፊት እዉቀት ይቀድማል ። 👉አቡ ደርዳዕ (ረ.ዐ) ነብዩ 🌹(ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብሏል 👉‹በዕለተ ቂያማ ከአማኝ 🌹የመልካም ስራዎች ሚዛን 👉ውስጥ ከመልካም ስነ ምግባር 👉የበለጠ የሚከብድ ስራ 🌹የለም፡፡ አላህ ባለጌን አይወድም 🌹ሐዲሱን ቲርሚዚይ ዘግበውታል 👉‹‹ እምነትን መሰረት ያደረገ መልካም ስነ ምግባር በዕለተ ቂያማ ሚዛን ይደፋል፡፡ ‹‹ አላህን ባለጌን አይወደውም በሁለቱም አለማት ከሳሪ ነው፡፡ 👉ፕሮባይል ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክክክ 🌹🌹🌹🌹👍
@user-iv3jp2hs6p
@user-iv3jp2hs6p Год назад
ስለላሁ ወአለይህ ወሰለም ✅✅♥♥🌹🌹🌷🌷
@user-xt5nt7po1q
@user-xt5nt7po1q Год назад
አቤት እግዚአብሔር ሆይ መርን
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Год назад
ጎበዝ አክተሮች አስተማሪ ነው።
@user-hs3pd4sj9n
@user-hs3pd4sj9n Год назад
እዲህ ያለች የባል እህት ከወዴት ትገኛለች ዛሬ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Год назад
ወይ ዘንድሮ ማለት ዘንድሮ ነው 😂🙄😥
@fafiyasinhara5180
@fafiyasinhara5180 Год назад
ኪኪኪኪኪ
@mulualemmulualem4666
@mulualemmulualem4666 Год назад
ደሶ የሰፈሬ አብሮ አደገ ሰላየውክ ደሰ ብሎኛል በረታ
@riyakosnahom794
@riyakosnahom794 Год назад
በህይወት ተሞክሮየም በማየው ታሪክም ሚስት ላይ የሚጮሁ ወንዶች ከጀርባቸው የተደበቀ ታሪክ አላቸው
@worknesh3922
@worknesh3922 Год назад
በትክክል ዋዉዉዉዉዉ ምርጥ ትምርት ነዉ
@zabibaysofzabibaysof7568
@zabibaysofzabibaysof7568 Год назад
እህቱ በጣም ጥሩ አረግች ወላሂ ሰራችለት
@user-sm7jr4yq6u
@user-sm7jr4yq6u 6 месяцев назад
ጎበዝናጀግናነችእህቱ
@keyriaissa1538
@keyriaissa1538 Год назад
ምርጥ ትምህርት
@sonyahussain4640
@sonyahussain4640 Год назад
ወንዶችን ማመን ከተዉሁ አመት ሁኖኛል
@fafiyasinhara5180
@fafiyasinhara5180 Год назад
ኪኪኪኪኪኪኪ ዛሬ ደግሞ ሳቄ መጣብኝ ኡፍፍፍፍ ለካ ሰው ለገንዘብ ይሞታል
@nani-jm7jh
@nani-jm7jh Год назад
አይ ወንዶች የተረገማችሁ
@tigistbekele2154
@tigistbekele2154 Год назад
በጉጉት እኮ ነው የምጠብቃችሁ ሱሶቼ
@glad5038
@glad5038 Год назад
ያረቢ ስንት አይነት ሰዉ አለ ኮ
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Год назад
ረ ሴቶች ልብ እንግዛ ቡሀላ ከማልቀስ 😂😂😂😂😂😂
@HayatHayat-ox2wy
@HayatHayat-ox2wy Год назад
ሳህ😁😁😁
@user-og1qw4lx5m
@user-og1qw4lx5m Год назад
እውነትውዷችየ እንጠቀቅ
@bilenbilen56
@bilenbilen56 Год назад
Getan inem feraw
@user-xu3bk2us5p
@user-xu3bk2us5p Год назад
👍🤣🤣
@tigisttegod8602
@tigisttegod8602 Год назад
ኮመት ለባበብ ያለኝ ሱስ አይድረስባቹህ
@user-ue2en4jm4k
@user-ue2en4jm4k Год назад
Enkan adersachi ⛪💘🙏
@Ismael-isa
@Ismael-isa Год назад
እህትዬዋ ጎበዝ ተዋናይት ናት
@jannatbh2477
@jannatbh2477 Год назад
ጀግና ልክ ነው ይልሺው
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Год назад
አይ የዘንድሮ ወንዶች ጉዳችሁ ብዙ ነው።
@rahmaboge9268
@rahmaboge9268 Год назад
ለካ እሚጮሁ ሰወች ወይ አጭበርባሪ ወይ እብድ ናቸው
@suzanshimelis5947
@suzanshimelis5947 Год назад
በተለይ ያንችን ሀሳብ የማይስማማ ድብቅ ስለሱ ስጠይቂዉ የሚናደድ ስለአንች ሲጠየቀ ደስታዉ የሚሆን ወንድ አካዉንቱን የማያሳይ ሌበባ ነው
@user-ni4fn4ce6n
@user-ni4fn4ce6n Год назад
አዎ መጠንቀቅ ነው
@user-qn1hu4vv7b
@user-qn1hu4vv7b Год назад
ይገርማል
@aynalem3830
@aynalem3830 Год назад
Egzabehir hoya kedezih Aeyanet Aetw Tebaken
@tigitube9591
@tigitube9591 Год назад
ሰዉረኝ
@Agurashtube
@Agurashtube Год назад
በልና ሚስት ሆኖ ግልፅነት ከሌለ ከባድ ነው
@lztoutube8165
@lztoutube8165 Год назад
እንዛመዲ በቅንነት
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e Год назад
ምርጥ የባል እህት እሰይ
@saraaa9528
@saraaa9528 Год назад
Aberi ye lijitha astadadagi❤️❤️❤️❤️
@user-xt5nt7po1q
@user-xt5nt7po1q Год назад
አሁንስ ውንዶችን ከአውሬ ባለይ ፈራሁት ኡፍፍፍፍፍፍ
@kidisttube9998
@kidisttube9998 Год назад
😂😂😂
@emam1087
@emam1087 Год назад
መቀጠልአለበት👍👍👍
@yetenayetnega9020
@yetenayetnega9020 Год назад
ዘመነ ድርቅና
@sedetignanegndenegelatiley2506
Fetari kedezah ayenet wundoch yetibeken 😢😔🙏🙏🙏🙏
@tigistyenatolij6594
@tigistyenatolij6594 Год назад
ለሑላችንም ትምሕርት ይሖናል
@medanitkifle2433
@medanitkifle2433 Год назад
ወወወወወ ሳተልሌ ይሄ ነው የገባኝ te የሌለው የለም አለፈዉ ውሃ እንዴት ከበዴ በህይወት እየተጫወተ ነው አሉ ይሄ ነው የገባኝ🤣🤣🤣🤣
@user-qt7qs3ly8j
@user-qt7qs3ly8j Год назад
መጣቺሁልኝ 👩‍✈️👩‍✈️👩‍✈️👩‍✈️
@berhanetefery1842
@berhanetefery1842 Год назад
በመጀመርያ ቁመናው መልኩ ጫወታ አዋቂ የሌለውን በማስመሰል ለሴቶች የሚቀርቡ ወንዶች ሴት ልጆችን ማታለል ዋነኛ ስልታቸው ነው ሴትጠልጆችም ላይላዩን በመመልከት ሁንተናቸውን በመስት ካልሆነ ኖሮ መጎሳቆል ይገጥማቸዋል የነበረው ሁለንተናዊ የደከሙበት መና ይሆናል ከዚህ ለመዳን ሴት ልጅ የሚገጥማትን ወንድ በሚገባ ማጥናትና ማንነቱን ማረጋገጥ ለማወቅ በቅርበት መከታተል የሚሰጣት ምንም አይነት ምክንያት ከሜዳመጥ ያለፈ ቦታ አለመስጠት በቅርብ ጓደኛ ዘመድ መሰለል ያስፈልጋል ወደድኩ ብሎ ውጩን አይቶ ለግንኝነት አለመቸኮል አብሮ በመውጣት ማጥናት ያስፈልጋል
@fatumaabdiweli106
@fatumaabdiweli106 Год назад
Ehit tabiyewa batam tamchechgne ❤❤
@user-bi7ny8xs2b
@user-bi7ny8xs2b Год назад
እናንተ በሴት ህይወት የምትቀልዱ ወንዶች አፈሩን ብሉት እናንተ እርኩሶች
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 Год назад
በየቤታችን ያለ ጉዲ
@user-nm6zw1jj9j
@user-nm6zw1jj9j Год назад
ኪኪኪ እረ እህቲቱ በጣም አዝናናችኝ
@charlesmerley1525
@charlesmerley1525 Год назад
Weynshet Astesasbwa betam wedjatalewu
@honeabera6861
@honeabera6861 Год назад
እሕትየው በጣምተመቸሺኝ
@mastewaleneyew6422
@mastewaleneyew6422 Год назад
woooyyyyy wondoch!!!!
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 Год назад
አይ ግዜ ምን አይነት ጭካኔ ነው ግን በማርያም😡😡😡😡😡😡😡
@user-vy6sr6kf3i
@user-vy6sr6kf3i Год назад
ዋው
@fantudaba9744
@fantudaba9744 Год назад
WOW!!
@kam1733
@kam1733 Год назад
የኔ እህቶች አይይይ
@user-ww6to9cr6i
@user-ww6to9cr6i Год назад
የወንድ ገንዘብኮ የነብር እንትን ነው
@aminaa8788
@aminaa8788 Год назад
💪💪
@user-vv9is3yi6f
@user-vv9is3yi6f Год назад
ሴት የዋህናት💯💯💯💯
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 Год назад
ችግር ያለበት ሰው ሳይነኩት ይጮሀል ስህተት ሌብነቱን በጩኸት ለመሸፈን ይጥራል አለባብሶ ቢያርሱ በአረም ይመለሱ ደግሞ አጥፍቶ አያምንም ሁሌም በደል በበደል ይጓዛሉ እና አንዳድየ ቆም ብሎ ማሰብ እና እራስን አለማታለል መልካም ነው ዝም ብሎ እራን መጉዳት አያስፈልግም ክፉን ያርቅልን
@tube-rw3kh
@tube-rw3kh Год назад
uuuuuffeeeee ane baxee nat yichiii yarab
@adyamtata3811
@adyamtata3811 Год назад
Wendoche comunicate marege aychelume
@meserettamiru6353
@meserettamiru6353 Год назад
ሴቶች ንቁ
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 Год назад
Anche betam jegena nesh dege aderegeshew
@user-bv1dw8zp5r
@user-bv1dw8zp5r Год назад
በሸ የቀረበችውልጅ ዛሬ ያችልጅናት እግዚአብሔር ያሳድግልሽ🙏🙏🙏🙏🙏❤
@susutube2726
@susutube2726 Год назад
ያሳዝናል
@alemtul7538
@alemtul7538 Год назад
👍👍👍👍👍❤❤
Далее
Yangi uylanganlar😂😂😂
01:01
Просмотров 755 тыс.
🍁 СЭР ДА СЭР
0:10
Просмотров 4,4 млн
I wish I could change THIS fast! 🤣
0:33
Просмотров 9 млн