Тёмный

በቅናት ተነሳስታ የልጇን ትዳር ለማፍረስ የቆረጠቸው እናት ሴራ 

Sile HiwotTV
Подписаться 573 тыс.
Просмотров 224 тыс.
50% 1

silehiwot.com/
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2022 Sile hiwet Tv
like us on face book / selehiwot

Развлечения

Опубликовано:

 

30 июл 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 258   
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Год назад
እንኳን ደህናመጣችሁ ማነው እዴኔ ሰለሄወትን በጉጉትየሚጠብቅ 👍👍👍
@dhdhdhdhhdhhru5510
@dhdhdhdhhdhhru5510 Год назад
Ene betem nw mewdaw silhiyot
@sedetignanegndenegelatiley2506
Enam 👍👌👌
@asaalemu285
@asaalemu285 Год назад
ይገርማል በጣም
@user-uq9ni6wq9k
@user-uq9ni6wq9k Год назад
እኔም
@rozina3913
@rozina3913 Год назад
Me🥰
@selamf1101
@selamf1101 Год назад
ኧረ እናቷ አትበሉ እባካቹሁን። እናት የሚለው ስም በራሱ ክብር አለው እኮ
@user-me3tr3lh5t
@user-me3tr3lh5t Год назад
ኧረይኖራል ዘመኑ ከፍቷል
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 Год назад
sheyetan iko new
@emeneshtebekew8906
@emeneshtebekew8906 Год назад
እናት አትበሉ የአባቷ ሚስት ናት የእንጀራ እናት
@MrJared33
@MrJared33 Год назад
ሬሳው ሌባ (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*) ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-lNBRFKPFglY.html ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-lNBRFKPFglY.html
@helimahelima5706
@helimahelima5706 Год назад
እናት እናት አሎት ሥሞን አሣንሦ ምናለ ሁለት ብትሆን እናትን በምድር ላይ የሚተካት የለም በፍፁም
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Год назад
የቅናት መንፈስ ከባድ ነው 😭😭 ፈጣሪ ቅናት የሌለበት ትዳር ይስጣችሁ ይሄን ለምትመኙ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿😢
@user-pk3tl3ex5k
@user-pk3tl3ex5k Год назад
አሚን ያረብ 🙏🙏🙏🥺🥺
@user-bg6fb1vt8k
@user-bg6fb1vt8k Год назад
አሜን ውድ
@user-jh8zt1gl9z
@user-jh8zt1gl9z Год назад
አሚን ያረብ
@fserdsrf4281
@fserdsrf4281 Год назад
Amen amen amen
@Mama-eq8rt
@Mama-eq8rt Год назад
Amen
@mesetawetyagatilejijesusis9666
በእየሱሰም የመጨረሻ ዘመን ጌታ ሆይ ጠብቀን ፈራው ይህ ዘመን አሰከፍ ነው ብቻ ጌታ ማሰተዋልን ይሰጠን
@BenjaminAddisAbaba
@BenjaminAddisAbaba Год назад
ከካናዳ ፕሮግራማችሁን በጣም እየተከታተልኩ ነው እጅግ በጣም ነው የምወደው በዛሬው ድራማ ደሞ ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘሁበት ፣ በጣም አመሰግናለሁ ። ብሥራት ገመቹ አገላለጽሽ ! (Very Outstanding) God Bless ETHIOPIA.
@gelilatelele7904
@gelilatelele7904 Год назад
የዛሬው ድራማ አይደለም እውነተኛ ታሪክ ነው
@zelalemdesta499
@zelalemdesta499 Год назад
@@gelilatelele7904 እውነተኛ ታሪክ ነው ሁሉም የተደረገ የሚደረግ እየተደረገ ያለ እውነት
@cil3208
@cil3208 Год назад
ከናዳ
@cil3208
@cil3208 Год назад
ምናለብወስዱኝ ማየትእፈልግነበር ከናዳና አውሥትራሊን
@sff5724
@sff5724 Год назад
ካናዳ ሰላም በይልኝ
@safiaahmed1570
@safiaahmed1570 Год назад
Thank you so much Sile Hewot🙏👍
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Год назад
ብስርዬ የኔ ቆንጆ አክባሪሽ ነኝ ሲሳይም እናመሰግናለን
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ይገርማል ምን አይነት የክፋት ጥልቀት ነው ? ጌታ ሆይ ከክፉ ሰዎች ጠብቀን በተለይ ከቅርብ ሰው ከባድ ነው
@mignotefikre5969
@mignotefikre5969 Год назад
ፈጣሪ ከንደዚህ አይነት ቤተሰብ ይጠብቀን
@user-sk9vv3sn4j
@user-sk9vv3sn4j Год назад
አማን
@seadamekonen855
@seadamekonen855 Год назад
Koy mn adrgachew naw yeche aroget afar yaseblat ere wagan wadet eyehidn naw yeche besbs
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 Год назад
የት አባቷ ይቺ እርኩስ ውይይይይይይይይ እንዲህ አይነት ሰዎች ግን ፀበል ተጠመቁ አደራቹን እሺ ወገኖቼ ይሄ የሰይጣን ስራ ነው
@user-gh9nh1bk9m
@user-gh9nh1bk9m Год назад
የኔም እናት ከባሌ አፋታ እኔን አረብ ሀገር ለመላክ እማትፈነቅለው ድንጋይ የለም የእንጀራ እናቴ እስከምትመስለኝ ድረስ ግን ወላጅ እናቴ ናት
@wellcome6505
@wellcome6505 Год назад
😭😭🙆‍♂️🙆‍♂️
@honeytube1463
@honeytube1463 Год назад
ayzoshi ehte
@meklitregasa9130
@meklitregasa9130 Год назад
ፀልይላት መንፈሳዊ ቦታ ወሰጃት የሄ እርኩስ መፈስ ነው
@bellaparis4311
@bellaparis4311 Год назад
Yeny Kongo thank you so much for sharing this!!!my childhood ❤️ ♥️ always kind ❤️ and beautiful !!!!!!
@yetenayetnega9020
@yetenayetnega9020 Год назад
አዎ ቀለል አድርገን ያየናቸው ሰዎች እና ነገሮች ናቸው የፈጁን።ለማንኛውም በቤታችን ውስጥ ያሉትን ሰዎች በጥንቃቄ ማየት አለብን።ከነሱ ጀርባ ያለ እረጅም ስውር እጅ አለና።
@BenjaminAddisAbaba
@BenjaminAddisAbaba Год назад
ትክክል
@chudinato8224
@chudinato8224 Год назад
Thank you for your constructive advice and it is making look myself
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Год назад
ይገርማል አይ የእንጄራ እናት
@kiyayemaryamlij3585
@kiyayemaryamlij3585 Год назад
አምላኬ ሆይ ከክፋ ሰዉ ሰዉረን ኤረ እግዞኦ
@Bitaniya12
@Bitaniya12 Год назад
Sle hiwet ena eregna Begugut new mtebkew nice one
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 Год назад
ምን አይነት አስደንጋጭ,አደገኛ,የሚያስጠላ,ከባድ እና አስጸያፊ የሆነ ጭካኔ የተሞላበት ድርጊት ነው እግዚአብሔር አምላክ ለዘለአለም ይገስጸው።
@user-gc5rl5zp3h
@user-gc5rl5zp3h Год назад
ነፍ ናቸዉ እንደዚ አይነት እናት ሚቀኞች ሞልተዋል
@mihert7035
@mihert7035 Год назад
እግዚኦ መሀረነ ክርሥቶሥ እኔ ድሮ ድሮ እናቶች ሁሉ እደኔ እናት መልካም ይመሥሉኝ ነበር
@haylu8198
@haylu8198 Год назад
ሰለ ሂወት እናመሰግን አለን ህይወት ከባድ ነው
@darejehundito2940
@darejehundito2940 Год назад
እግዚአብሔር ሀገራችን ሰለም አድርገት
@eastafricalifestyle9752
@eastafricalifestyle9752 Год назад
Wow bisrat always on point 👏🏽👏🏽keep shining
@jemlamirkeno59
@jemlamirkeno59 Год назад
እናማሰግናለን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-km9dn9ek1v
@user-km9dn9ek1v Год назад
Bravo sel heiwot program akerbiochi ye zarew yigermal bezu temehert wesegebetalhu Merci beaucoup
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf Год назад
የኔም የባሌ እናት እንደዚህ ናት ከተጋባን 18 አመት ሆኖን እንኳን እስካሁን #ትቀናለች ምርጥ ምክር ነው ብስራት 👍
@asugualkeshi2082
@asugualkeshi2082 Год назад
ገጠመኝ በመ/ር ተስፋዬ አዳምጪ ለምን እነደሆነ ታውቂዋለሽ
@yordanoseshetu4252
@yordanoseshetu4252 Год назад
Akrabiwa betam bilih nesh mikirish tekmoghal tebareki
@user-kf9uk8fp7e
@user-kf9uk8fp7e Год назад
ውይ ጌታዬ ሆይ አተ ጠብቀን ከእደዚህ አይነት ክፉዎች መሰሪዎች የሰይጣን አስተሳሰብ ያላቸው
@user-yc2vx2tq3b
@user-yc2vx2tq3b Год назад
ተራኪውን ስወደው ይችላል በጣም
@lamrotdreij7612
@lamrotdreij7612 Год назад
የኔ እናት ትለያለች ስበላ የምንጠግብ አይመስላትም ወተን ስንመለስ እደጅ ነዉ የምናገኛት እኛን እየጠበቀች ካላባት እዚ አደረሰችን እናቴ ትለያለች ❤️❤️❤️
@Yemi_reads
@Yemi_reads Год назад
God bless you and your family Bisre and Sisay ❤❤❤
@btm7950
@btm7950 Год назад
Tanks
@rahmaboge9268
@rahmaboge9268 Год назад
ይገርማል
@user-ln4me3vz5k
@user-ln4me3vz5k Год назад
ከእንጀራ እናት ክፋት አላህ ይጠብቀን እኔም በእንጁራ እናትነው ያደኩት ግን የኔዋ ውነትም እናቴናት
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m Год назад
ከጀራናት ጥሩ አይገኝም ብዙወች ጥሩ የመሰሉ ግን በደፍተራና በጠቆይ ያደነዘዙ ከቤት እዲወጡ ልጆቻቸውን የንብረት ወራሽ ለማድረግ አድገጠመኝ ልላክልሽ እጀራናታቸው አደዝዛ ስደት ሰዳ ልጆቻን እግዚአብሔር ሲበቀላት ትምህርት ይሆንሻል አዳዴ ለምን ከቤታችን ወጣን ብለን ማሰብ አለብን መመለስ እኮን ስናስብ አንችልም ?
@solyanamatewos3953
@solyanamatewos3953 Год назад
የፈጣሪን ቃል ብንጠብቅ እኛኑ ይጠቅመናል ይጠብቀናል:: መዝሙረ ዳዊት 34 14 ከክፉ ሽሽ መልካምንም አድርግ ሰላምን እሻ ተከተላትም። ትንቢተ ኢሳይያስ 1 19 እሺ ብትሉ ለእኔም ብትታዘዙ፥ የምድርን በረከት ትበላላችሁ፤ እምቢ ብትሉ ግን ብታምፁም፥ ሰይፍ ይበላችኋል፤ የእግዚአብሔር አፍ ይህን ተናግሮአልና። እንግዲ ሁሉን እዎቂው ጌታ ከክፉ ሽሹ እንቢ ብትሉ ሰይፍ ይበላችዎል ችግር ውስጥ ትወድቃላቹ እያለን እንቢ ብለን ብንጎዳ የራሳችን ጥፍት ፍላጎት ነው 🙏
@BunaKursArt
@BunaKursArt Год назад
I totally agree with what you said about toxic people
@user-gh9nh1bk9m
@user-gh9nh1bk9m Год назад
የእውነት የኔ ታሪክ ነው ይገርማል
@ekruweloyewa3066
@ekruweloyewa3066 Год назад
@user-pi2jm2po9g
@user-pi2jm2po9g Год назад
እግዚኦ ዘድሮ የማይሰማ የማይታይ የለ አቤቱ በምህረት አስበን ጌታሆይ
@chudinato8224
@chudinato8224 Год назад
Egziabher hoy mene aynet zemen new yalenew. Geta hoy hatichn yeker belen
@wollodessietube8640
@wollodessietube8640 Год назад
ሰላማችሁ ይብዛልኝ የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ!!! እናት ማለት ሁለ ነገር ናት !!ብቻ አይዋ የእንጀራ እናት ሁነዉም መልካሞች ይበዛሉ ግን አሉ መጥፎዎችም።
@hanna5596
@hanna5596 Год назад
በእየሱስ ስም እናት እንድዘህ ከሆንች ሌላስው ያደሬጋል ወገኖች እንዳይገጥሜችሁ ዘመኑ አልቆሀል እግዚአብሔር ይጥበቀን
@user-xj5tr2yd4t
@user-xj5tr2yd4t Год назад
​@@hanna5596 ዀ
@hanna5596
@hanna5596 Год назад
Awo
@MrJared33
@MrJared33 Год назад
ሬሳው ሌባ (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*) ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-lNBRFKPFglY.html ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-lNBRFKPFglY.html
@kkidegaard6177
@kkidegaard6177 Год назад
ለዚህ ሁሉ ተጠያቂ የገዛ ኣባቷ ነው
@majidamulugeta9892
@majidamulugeta9892 Год назад
እግዚኦ ምን አይነት ግዜ ነው
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 Год назад
Woooow,,
@ethiojago7171
@ethiojago7171 Год назад
ያማት ቀናተኛ የልጅ ቤት ያፈርሳል አሉ ሆይ አውጣኝ አምላኬ🥲🥲🥲🥲🥺🥺🥹
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Год назад
ወንትኩንወ።እኒም።ይህትቅናትኛ።አለችብኚ።አላህንይዡይትምአልወደቅም
@mesitawotlegesa3299
@mesitawotlegesa3299 Год назад
Wow maremarewu dasi sil
@amenatedres3308
@amenatedres3308 Год назад
ትክክልመገርነው👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@Mamamama-re9od
@Mamamama-re9od Год назад
ተዋናዮቹ በራሣቸዉ ድምፅ የሚሠሩት ያሥጠላኛል ትረካዉን ነዉ የምወደዉ
@user-to3js8ey9u
@user-to3js8ey9u Год назад
ሳዳምጠዉ የኔ ህይወት መሠለኝ 🥺🥺
@jossy1382
@jossy1382 Год назад
It is very educational and everyone need to learn from this kind of mistakes. It is good saying "expect unexpected ".
@asmarettesgai5919
@asmarettesgai5919 Год назад
Oh my God I can’t believe that
@madinaadam8520
@madinaadam8520 Год назад
በጣም ከባድ ነው ቅናት የአላህ ከመጠፎ ነገረ ጠብቅን💔😭😭😭😭
@mamanegu1324
@mamanegu1324 Год назад
እውነት ነው መጥፎ እናት ያለው ብቻ ነው ይህንን የሚረዳው
@user-gh9nh1bk9m
@user-gh9nh1bk9m Год назад
በትክክል
@mesetawetyagatilejijesusis9666
ሰላም የሀገሬ ሰዎች
@user-wh1qe2fz7v
@user-wh1qe2fz7v Год назад
በተጨማሪ መምህር ተስፋዬ ብላቹ ገብታቹ አዳምጡ አብረን እንማር አብረን እየቀየረ ገጠመኝ የሚለውን ፕሮግራም ተከታተሉ በርቱ
@mobdjgh6821
@mobdjgh6821 Год назад
Abetun amlake lebonan sten You are a good girl Gad Belle’s you ❤️
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 Год назад
👌👌👌
@riyanayoutube3140
@riyanayoutube3140 Год назад
ሰላም ሰላም ለዝበት ይሁን ሰላም ላገራጭን ይሁን አልላህ አገራጭንንም ሰላም ፍቅር ያብዛልን አዎ ልክ ነው እራስን መጠበቅ በጣም አስፈላግነው ቂናት ቡዙ ቦሮሶሶች አለበት አልላህ ይጠብቀን
@user-ni3kb9ef5l
@user-ni3kb9ef5l Год назад
ጌታሆይ መን ጉድ ነው
@ruthh.9069
@ruthh.9069 Год назад
May the Lord protect families and individuals
@saedaahmed4320
@saedaahmed4320 Год назад
በጣም ትክክል ነው ይኔነገር እኛም ቤት አለ
@user-jh8zt1gl9z
@user-jh8zt1gl9z Год назад
በጣምነው ያለውብዙ ትዳሮች መፍረስ የያዙት በዚህ ምክንያትነው
@samuelnegash5663
@samuelnegash5663 Год назад
Bisrat Gemechu she is" icon " by the way where is she ? "Merry Melaku"
@hayatemohammed1158
@hayatemohammed1158 Год назад
ውይይይይይይበጣምከባድነው።እናትለልጁትዳርማበላሸትአላህይጠብቀን።
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e Год назад
እንደዚች አይነት ሴትዩ ብዙዎች አሉ
@tegeskonjoo6920
@tegeskonjoo6920 Год назад
እረወዳእናአላቹህ💔😢😢
@furtunaghirmy8829
@furtunaghirmy8829 Год назад
Wey Good qinat metfo now fetari yqir ybelsh emama
@betelhemhailu6794
@betelhemhailu6794 Год назад
እንደዚህ አይነት ክፉ ሰዎች እግዚአብሔር የስራቸውን ይስጣቸው
@user-tw7qm8my8q
@user-tw7qm8my8q Год назад
ይገርማል የእናት ምቀኛ የመጀመሪያው ነው ስስማ
@feragenet1461
@feragenet1461 Год назад
እናት ሳትሆን የእንጀራናት እኮ ናት
@dagnachewseifu1724
@dagnachewseifu1724 Год назад
?ወላጅ እናት ,እናት መባል አለባት የእንጀራ እናት ከሆነች ደግሞ የእንጀራ አናት መባል አለባት እስከ ዝግጅቱ መጨረሻ ድረስ . የእምዬ የወላጅ እናትን ስም አታርክሱ !!!
@selambiru6121
@selambiru6121 Год назад
አዎ የእንጀራ እናቷ ማለት ነበረባቸው
@sitihafnan3695
@sitihafnan3695 Год назад
እንኳን የንጀራናት የወለደች እናት ትቀናለች
@sitihafnan3695
@sitihafnan3695 Год назад
እኔ ፀይም ነኝ እእቴ ቀይ ነች ታላቅ ነኝ ሳገባ ተናደዱ ለምን እኔ ፀይሟ ቀድሜ ስላገባው ብቻ ተውኝ ብዙነገር አለ
@mamanegu1324
@mamanegu1324 Год назад
በትክክል የደረሰበት ነው ይህን የሚያወቀው
@MrJared33
@MrJared33 Год назад
ሬሳው ሌባ (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*) ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-lNBRFKPFglY.html ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-lNBRFKPFglY.html
@lamrothabtewold1477
@lamrothabtewold1477 Год назад
በእዉነት የናንተ ፕሮግራም እንዴት እንደጠቀመኝ እንዳነቃኝ እግዚአብሔር ይባርካቹ በርቱ
@madinakassem8241
@madinakassem8241 Год назад
Enameze gnalene
@beshirabdi4795
@beshirabdi4795 Год назад
ትክክል ብስሬ ደርሶብኛል
@hqs8057
@hqs8057 Год назад
ለምን በድራማ አታቀርቡልንም በትረካ ባይሆን በነሡ ድምፅ ቢሆን ደሥ ይለን ነበር
@tube-ll9lt
@tube-ll9lt Год назад
በእውነተኛ ታሪክ የተመሰረተ ስለሆነ በትረካ ነው አሪፍ
@user-yc2vx2tq3b
@user-yc2vx2tq3b Год назад
ውይ በትረካ ነውእሚምረው
@weyni2552
@weyni2552 Год назад
በትረካ ነው የሚያምረው በእውነተኛ ታሪኪ ላይ የተመሰረተ ስለሆነ
@MrJared33
@MrJared33 Год назад
ሬሳው ሌባ (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*) ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-lNBRFKPFglY.html ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-lNBRFKPFglY.html
@mohmmednuru6819
@mohmmednuru6819 Год назад
የዚችን አይነት አርዮስ በምንም መከላከል አይቻልም በፀሎት ወይም በዱአ ነው የዚችን አይነትን በሰው የተመሰለች ሰው መራቅ የሚቻለው ጥፋት ከተባለ አባቷ ጥፋተኛ ነው መንገር ነበረበት ምክንያቱም የክፋቷን ልክ ያውቅ ስለነበር
@adishewotyoutube7919
@adishewotyoutube7919 Год назад
Enamesgnalen betam astemari Tarik new
@amsalselassie6773
@amsalselassie6773 Год назад
ምን አይነት ጊዜ ነው
@entisarmuhumed9891
@entisarmuhumed9891 Год назад
Betaam yemigerm mikir❤❤
@msratmm365
@msratmm365 Год назад
አቤቱ አምላኬ መጨረሻን አሳምርልኝ 😥
@seadadela1331
@seadadela1331 Год назад
ያሳዝናል ወላሒ የበፊት ፍቅር ይስጣቹ💖
@rukiyayusef1497
@rukiyayusef1497 Год назад
በጣጣጣጣጣም ያሳዝናል አብሽሩ
@selamtube1319
@selamtube1319 Год назад
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💋💋💋
@rukiyayusef1497
@rukiyayusef1497 Год назад
@@selamtube1319 ጠይብ ሁቢ
@duressotesso3082
@duressotesso3082 Год назад
ዕዕ የእንጀራ እናት ይስከዳል አስደንግቶኝ ነበር ወላጅ እናቱዋ መስሎኝ ነበር
@Aksafos
@Aksafos Год назад
Enat enat wets ye enjera enat?
@user-gn5ov5jm7z
@user-gn5ov5jm7z Год назад
በጣምያማልበተለይየባልእናት እኔትዳሬየሚወደኝባሌ በባሌእናትነወ የባልእናትበቻአላህጡሩወንይወፍቀን
@bedriyachanal3407
@bedriyachanal3407 Год назад
እኔ ከዚህ የበሰ ተሪክ አለኝ
@SaraSara-os9lj
@SaraSara-os9lj Год назад
አይጣል
@meronmengistu1868
@meronmengistu1868 Год назад
🙏🙏🙏❤️
@SelamfsehaSelamfseha
@SelamfsehaSelamfseha Год назад
ይገርማል ቆይ ምን ሆና ነው እናት ተብዬዋ ቆይ ትዳሯን መበተን ለምን ተፈለገ ወይ የሰው ቅናት
@s_sstiktokfunny1563
@s_sstiktokfunny1563 Год назад
Enjera enat nat wede
@wengelawitkassa5772
@wengelawitkassa5772 Год назад
terakiw akirabiwochi tewaniyanochu gobez nachew betam bertu
@user-yy4wu7ll3p
@user-yy4wu7ll3p Год назад
የእናት:ምቀኜ:መዳኒት:የሌለው:በሽታነው???የውጪውን:ጠላት:በሽሽት:ይርቁታል:የቤትን'ምቀኝነት:መፍትሄ:የሌለው:ህመምነው???.......የደረሰበት:ያውቃል!!....ይህንን'ህመም:እኔ:ደርሶብኜል:ግን:ዛሬላይ:አለን??
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs Год назад
ይሄ የቅናት መንፈስ ነው በሰውላይ አድሮ እንዲ የሚያረጉ የቡዳ መንፈስ ያለባቸው ሰዎች ናቸው በገዛ ልጆቻቸው የሚቀኑ የገዛ ልጆቻቸውን በቡዳ መንፈስ ይበላሉ ከባድ ነው
@ekruweloyewa3066
@ekruweloyewa3066 Год назад
የእኔ እህቴ እንደዚህ ነው መከራየን የምታሳየኝ ከዛሬ ነገ ትቀየራለች ብየ ዝም ብየ እያወቁ እንዳላወኩ ሳልፋት ጭራሽ ባሰባት ብዙ ጉድ አለ
@dubaidubai2048
@dubaidubai2048 Год назад
የኢትዮጵያ ወንጀሎች ስለ ሂወት ላይ ብቻ ነው ወንጀሉ እሚገኘውና ፍርድ እሚሰጠው በእውን ግን 000
@tigestemengestu6199
@tigestemengestu6199 Год назад
🙏🙏🙏💚💛❤
@user-yz5rs1bp3q
@user-yz5rs1bp3q Год назад
አይ የእጀራ እናት 😥😥😥
@user-xz1wz4po8w
@user-xz1wz4po8w Год назад
እንድ ቅናት ከባድ በሸታ የለም መቸም
@sarateddy2302
@sarateddy2302 Год назад
ግን በዚህ ፕሬግራም መምህር ተስፋዬ አበራን ብትጋብዙት ቡዙትምህርት ትማሩበታላችሁ
@yordanoseshetu4252
@yordanoseshetu4252 Год назад
Tadiya man literf new.hulum mikegha yimeslal.
@ssethiopia7300
@ssethiopia7300 Год назад
እረ ጉድ ምን አይነት ጊዜ ላይ ነው የደረስን በጌታ ስም
@niyamaawol7035
@niyamaawol7035 Год назад
😭😭😭😭😭
@user-cz1sf6ce2q
@user-cz1sf6ce2q Год назад
እናትያ ኡፍፍፍ እኔን አባቴጋር አቆራርጣኛለች እኔጋር ከልጅህና ከትዳርህ አማረጠችዉ ትዳሩ እንዳይፈርሥ ብየ እኔ አልደዉልም አልኩ
@bestebeste448
@bestebeste448 Год назад
አብሽር ዉዴ
@user-hi3vs7vt5p
@user-hi3vs7vt5p Год назад
በኋላ ስታጭዉ ይቆጭሻል ደዉለሽ አዉሪዉ
@waantahuqoodamaalee363
@waantahuqoodamaalee363 Год назад
Yane konjoo nurilin
@ayishayoutube4345
@ayishayoutube4345 Год назад
ጠላት፣ከርቅ፣አያመጣም
Далее
Проверил Басту на логику
00:44
Просмотров 197 тыс.
Just try to use a cool gadget 😍
00:33
Просмотров 33 млн
🛎️ሀይሚ በድንገት መጣች😱😳
22:04
Спас Пропавших Людей🆘💁😱
1:00