Тёмный

ለዛሬው ቀን ቃላት የለኝም🥰🙏 

Sofi
Подписаться 86 тыс.
Просмотров 30 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

16 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 852   
@ፈኪ2
@ፈኪ2 6 дней назад
ሶፊ ጠንካራ ሴት ነሽ በርቺ የሰው ወሬ ቦታ አትስጪ እንወድሻለን🥰🥰
@MdMd-is4rs
@MdMd-is4rs 6 дней назад
ሶፍዬ አብሽር ላሰው ወሬ አታስብ❤❤❤❤❤
@masti4595
@masti4595 6 дней назад
❤❤❤❤
@abdulhakimusman3036
@abdulhakimusman3036 6 дней назад
Andande belexo new yetewwledwchiw meselegn Beka ataliks
@Sada-yc6pi
@Sada-yc6pi 6 дней назад
❤❤❤❤
@dgehjsxwgioey7712
@dgehjsxwgioey7712 6 дней назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@hasinaal
@hasinaal 6 дней назад
ያጀመአ መቶሺ አስገቧት አይከፈልበትም ይሄም አንድ እርዳታ ነው ለነሱ ለኛ ደግሞ አይንከፍልበትም በርቺ ሶፋየ የኔ ውድ መልካም ስራ የነገ ስንቅ ይሆናል አላህ ይቀበልሽ
@ZAHRAMOhmed-qi2mx
@ZAHRAMOhmed-qi2mx 6 дней назад
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MominaSet-mu4rr
@MominaSet-mu4rr 6 дней назад
❤❤❤❤❤❤
@nqdiakader8238
@nqdiakader8238 6 дней назад
❤❤❤❤
@mebrat_media
@mebrat_media 6 дней назад
ሴትልጅ ጀግና ስትሆን ማንም ይወዳታል ሶፊየ በርቸ ጥሩ ስራነዉ አላህ ይቀበልሽ ጉዞ ወደፊት 👍👍
@user-ph4xx9dk7d
@user-ph4xx9dk7d 6 дней назад
የወንዜ አለሽ ግን
@عاشهال
@عاشهال 6 дней назад
❤❤❤❤
@EmanMekonen
@EmanMekonen 6 дней назад
ማሻአላህ ዉደ እስካሁን ዲረስ ላጠፋሻቸዉ ጥፍቶች በሙሉ አላህን ከልብሽ ይቅርታ ጠብቂ ካሁን በሆላ ሀራም እዳሰሪ 😢😢😢
@FaTumaTube-oz5qv
@FaTumaTube-oz5qv 6 дней назад
@asqw6481
@asqw6481 6 дней назад
መቼ ሰለመች እኔ ባለፈዉ ቪድዮ መስቀል አስራ ነዉ ያየሁት
@bati7245
@bati7245 6 дней назад
​@@asqw6481ሰዉን ለማክፈር አትሩጡ መስቀል አይደለም T ነዉ ያዉ በቶፊቅ ስም አሰርታ ስለነበር ነዉ መስቀል አይደለም በደንብ ለማያየዉ ሰዉ ግን ይመስላል ሶ ለሁሉም ነገር ብትረጋጉ አሪፍ ነዉ በተለይ በሀይማኖት ጉዳይ
@ሳምራዊት
@ሳምራዊት 5 дней назад
ሴት እኮ አራም መሰራት አተፈልግ ግን ወደቺ ያታላት ነጌ ዛሬ ያታላሉ እሳ ደሞ ሰለመትወደዉ በአመነት ይሄ ሁሉ የሆነዉ❤😢
@ስአዳየሱፍ
@ስአዳየሱፍ 4 дня назад
ምን?🙄​@@asqw6481
@zaburamohammed5672
@zaburamohammed5672 6 дней назад
አዲሷ ልጂ ግን ለሂጃቧ ያላትን መጨነቅ ሳላደንቅ አላልፍም አሏህ ይጨምርልሽ በተረፈ ሶፊ በርች የኔ ውድ❤❤❤
@RahmaMohammed-k6g
@RahmaMohammed-k6g 20 часов назад
ere show tasayalech malete tekuret mesab neger 10 gize hijab menekakat mnm eko alhonebatem ,rasuan mayet , ena demo endemekbetbet arefa atekomem ehe hone bela tekuret mesab nw teru ayedelem
@Aisha-vp7dc
@Aisha-vp7dc 6 дней назад
የኔ ውድ በርችልኝ ጠንካራ ሁዪ ስለተመለሰች ደስ ያለው👍
@Zehara9
@Zehara9 6 дней назад
እህቴ ደምሪኝ
@MominaSet-mu4rr
@MominaSet-mu4rr 6 дней назад
ማነው እደኔ የሶፊ ሰብስክራይብ አደገላት አላደገላት እያለ የሚያይ የምን ታሳዝነኛለች 100K እናስገባት በርች የኔቆጆ ❤❤❤❤❤
@SaydiBoy-iu3nj
@SaydiBoy-iu3nj 6 дней назад
እኔ
@LubabahAa8-xn6ei
@LubabahAa8-xn6ei 3 дня назад
ወላሂ እኔም እሡንነዉየማየዉ
@SofiaHassan-d5c
@SofiaHassan-d5c 2 дня назад
እኔ
@ጨረቃ4212
@ጨረቃ4212 6 дней назад
ሶፊ የኔ ጠንካራ በርች. የ2016 የመጨረሻ ቀን ምርጥ ትውስታ ነው አሏህ ይቀበልሽ ። ስህተትሽ እንዳይደገም አደራ እንወድሻለን. ራሱን አጥርቶ አንችን ያቆሸሸ መስሎት ነው ያንን ነገር ወጥቶ የተናገረው። ወንጀል በአደባባይ አይወራም. አይዞሽ እንዳትሰበሪ. ተውባ አድርጊ እስቲግፋር አድርጊ. በርች ጠንክሪ. ኢንዲ አደራ ከጎኗ ሁን በንጹህ ወንድምነት ።
@Dronye-dr6to
@Dronye-dr6to 6 дней назад
@@ጨረቃ4212 ደምሪኝ ውዴ
@KelemEshetu-ju3pl
@KelemEshetu-ju3pl 6 дней назад
ሶፊን ያዎርደ መስሎት ነው እኮ እሄ ክፍ
@rosaliealayon5764
@rosaliealayon5764 6 дней назад
አብሽሪ ሦፊየ ወደአላህ ተመለሽ ተውበት አድርጊ ያለኒካ ከወንድ ጋ አትነካኪ ላለፈው አላህ ይቅር ይበልሽ ቶብች ውደ በጣም ነው እምወድሽ❤
@Zehara9
@Zehara9 6 дней назад
እርት ደምሪኝ
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 3 дня назад
አዎ ሶፊ እኔ በአካል አላቃትም ግን እኔም ስለተገፋው ስሜቱን አቀዋለው ፔኑን ፈጣሪ የእጃቸውን ይስጣቸው የስራውን ማንም አያጣም መገፋቱም መልካም ነው በርቺልኝ እህት አለም😢😢😢😢😢 አይዞሽልኝ ሁሉም ያልፋል
@NoorchannelTube
@NoorchannelTube 6 дней назад
አለህ የጨማረለሸ ነኔ ጀገና በረቺሊኘ እሰኪ ሶፈን የሚወድ በላይከ አሳዩኘ👍
@አለውያ
@አለውያ 6 дней назад
ሰደቃ ወጀል ማበሻ፡በላ፡ማብረጃነው❤❤❤
@Dronye-dr6to
@Dronye-dr6to 6 дней назад
ደምሪኝ ውዴ❤
@ZzzzZehara
@ZzzzZehara 6 дней назад
አወ
@nqdiakader8238
@nqdiakader8238 6 дней назад
በትክክል ❤❤
@Elhem-kd1hg
@Elhem-kd1hg 6 дней назад
ትክክል
@user-ug8nz
@user-ug8nz 6 дней назад
ሶፊየ አላህን ይቅርታ ጠይቃ የሰው ልጅ አጥፊ ነው ወደ አላህ ተመለሽ ከቶፊቅ ጋር ያጣላሽ ለኸይር ነው 😢
@Zehara9
@Zehara9 6 дней назад
እህት ደምሪኝ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
ሷፍ ከቶፍቅ ጋር ከተለየች አለበበሷ ማሻአለ ሆነ የምትሉ በለይክ እስት ደሚሩኝ ስዎደቹሁ
@ፈንታቲዮብ
@ፈንታቲዮብ 6 дней назад
ጎበዝ የኔወድ እህት ሸይጣም ይረቃል እንደዚህ ስራ ስትሠሪ❤❤❤❤ በረችልኝ
@Zehara9
@Zehara9 6 дней назад
እህቴ ደምሪኝ በቅንን
@yutubrayan4019
@yutubrayan4019 6 дней назад
ሶፊ በዝህ ስራ በርቺ እንደማንኛውም ሰው ተሳስተሻል ታሁን ቡሀላ ጥርት ያለ ቶበት አርጊ አላህ ምድርን የሚሞላ ወንጀል ሰርታችሁ ተውበት ታረጋችሁ ቅጠል ቴ እዝነቴን ታሸንፋለች ብሉዋል ስለዝህ ወደፊት ቀጥይ ያለፈው አለፈ አላህ ሂዳ ይስጥሽ አለባበስሺን አስተካክሊ የተወጣጠረ ልብስ አትልበሺ ፀጉርሺንም እንዴ ግመል ሻኛ አትቆልሊ ክልክል ነው
@እማእወድሻለሁ
@እማእወድሻለሁ 6 дней назад
ጀግናመሆንአለብሽ ደካማጎንሽንአታሳይ❤እወድሻለህየኔቆጆ
@Dronye-dr6to
@Dronye-dr6to 6 дней назад
ደምሪኝ ውዴ❤
@LeylaBedru-k5o
@LeylaBedru-k5o 6 дней назад
MeshaAllah MeshaAllah ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Zehara9
@Zehara9 6 дней назад
ደምሪኝ ውደ
@kelemaberha8877
@kelemaberha8877 6 дней назад
ሶፈዬ አይዞሸ ጠካራ ሆነሸ አሳያቸዉ የእኔ ጠንካራ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሸ የተራበ የሚያበላ ደግሞ ሀጀር አለዉ❤❤❤🎉🎉
@neimaeberhim1178
@neimaeberhim1178 6 дней назад
የኔ እናት አላህ ያጠክርሽ የወደፊት ሂወትሽን በሀላል ያድርግልሽ
@Dronye-dr6to
@Dronye-dr6to 6 дней назад
እንኮን ደና መጣችሁ እስኪ ሶፊ ስለተመለስች ደስ ያላችሁ እደት ደምሩኝ ቤተስብ👍👍👍
@11Secho
@11Secho 6 дней назад
የኔ ቅን ልብ በርች ከጎንሽ ነን❤ሁሉም ዩቱበር እድ ጥሩ ጥሩ ነገር ብሳራስ አሁን ወደድኩሽ ወለሂ ቃለት ዬለኝም አለህ ከፍ የርግሽ የሰጠ ይሰጠዋል🙌😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Zehara9
@Zehara9 6 дней назад
ደምሪኝ ውደ
@KittuBittu-ds5yl
@KittuBittu-ds5yl 2 дня назад
Mashallah maahallah maahallah maahallah ❤❤❤❤❤❤❤❤
@H-fb7td
@H-fb7td 6 дней назад
ማሻአላህ እንዳስደሰትሻቸው አላህ ያስደስትሽ ሁሌም እንዲህ በአላህ መንገድ ላይ አተኩሪ ጭንቀትን ለመርሳት ቀላሉ መንገድ ወደ አላህ መጠጋት ነውና
@sbdre8435
@sbdre8435 6 дней назад
ጉበዝ ሱፊ አላህ ይዉደድልሽ
@Zehara9
@Zehara9 6 дней назад
ማሬ ደምሪኝ
@muhammedmunai
@muhammedmunai 2 дня назад
አይዞሽ እህቴ ጠንክር ስው ልጅ ትልቁ መውደቅ መናስት ነው ስለዚህ ጎብዛሽ ተይ❤❤❤❤
@zemzem-vn1hx
@zemzem-vn1hx 21 час назад
🎉🎉😢😢😢ማሻአላህ🎉
@alfyia9642
@alfyia9642 19 часов назад
😢😢😢😢 Mash Allah ❤❤❤
@user-hf3qz3uw9m
@user-hf3qz3uw9m 6 дней назад
ማሻአላህ በጣም ትልቅ ነገር ነው ያደረግሽው አላህ ይቁጠርልሽ ያረብ 🤲🤲🤲
@Zehara9
@Zehara9 6 дней назад
ደምሪኝ ውደ
@ummuyahyatube3860
@ummuyahyatube3860 День назад
አላህ ይቀበልሽ ሶፍዬ የኔ ዬዋህ አብሽሪ ማሬ. ደግሞ ባንቺና በአላህ መካከል ባለው ነገር ላይ የሰው ልጅ የፈለገውን ያውራ እንዳይሰማሽ. አላህ እኛ የፈለግነውን ሰርተን ወደርሱ ስንመለስ ሀፅያታችንን በሙሉ ይምርልናል. ደግሞ ሁላችንም ሀፅያተኞች ነን የሁሉም አላህ ስለደበለት ነው እንጂ አላህ አይባችንን ግልፅ ብያወጣ አንጋታችንን እንኳ ቀና አድርገን በሰዉ መሃል አንገኝም ነበር. ስለዚህ አብሽሪ የኔውድ አላህ በጣም መሃሪና በጣም ሩህሩህ ነው
@EmanEman-sf9kh
@EmanEman-sf9kh 2 дня назад
የኔ ብርቱ በርችልኝ አላህ ይጠብቅሺ ማማዬ ዉድድድድድድድድድ የማረግሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@FatumaOmer-m7
@FatumaOmer-m7 6 дней назад
ማሻአላህ ማሻአላህ የኔ አስተዋል ሶፊዬ አድራሻሽን እፈልጋለሁ አደራ መልሽልኝ
@richo3295
@richo3295 6 дней назад
እኔም
@امالاف-ع2ه
@امالاف-ع2ه 6 дней назад
እኔም
@TzezewAmliaku
@TzezewAmliaku День назад
ሳፊ በረች በጣም ጥሩ ስራ ነው ደስተኛ ሁነሺ ስላየውሺ ደስ ብሎኛል ጅግ ሴት እንወድሺ አለን ውድ ቢሂድ ወድ ይመጣል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-xi5ul9yd9z
@user-xi5ul9yd9z 6 дней назад
በር ችልን የኔ ውድ ጠንካራ ሁኚ አብ ሽር ማሻአላህ ስራሽ በጣም ደስስስስስ ይላል አላህ አብዝቶ ይስጥሽ ጥሩ ስራ በጎ ነገር ከስራሽ አላህ አብዝቶይስጥሻልልልልልልል ኢሻአላህህህህህ
@Zehara9
@Zehara9 6 дней назад
ውዶቸ ደምሩኝ
@simbo8917
@simbo8917 3 дня назад
ማሻአላህ ሶፍ ባርችልኝ አላህ ያብርታሽ እዳዝህ ጣኳር ጃግና ማሆን አላብሽ ሰዳቃ ዋንጃልን ማባሽያ ናው ጅዛክላህ🎉🎉🎉🎉
@Rozaguraga
@Rozaguraga 6 дней назад
ላይክ ግጩኝ ቱ😂
@ወታደር
@ወታደር 6 дней назад
ገጨሁሽ አላመመሽም😂
@TayibaBarato
@TayibaBarato 18 часов назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ishalah❤❤❤❤❤
@newuae4722
@newuae4722 День назад
ማሻ አላህ❤
@ليليالحلو-ف7ع
@ليليالحلو-ف7ع 6 дней назад
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ሶፊየ አብሽሪልኝ የኔ ጀግና ጀጊኒትኮነሽ ሥወድሽ ጥንክር በይ እንደዚህ ጠንካራ ነው መሆን ያለብሽ ሁሉንም ነገር ለአላህ ተይው ጌታሽን ተማፀኝ እሺ ሁቢ የአላህ ጥበቃና እዝነት በሁላችንም ላይ ይሥፈን አብሽሪ ኢነላሁ ማአሣቢሪን ሆደዋ ሁሉም ያልፍል ኢንሻአላ
@نعيمهمم
@نعيمهمم 6 дней назад
ማሽአላህ ❤❤👍👌💓👌💕👌👍👍👍👍👍👍👍👍
@MaMa-zc6iv
@MaMa-zc6iv 6 дней назад
❤❤❤❤❤
@ZaharaZed-nu2mw
@ZaharaZed-nu2mw 2 дня назад
Mashallah ❤️ ❤️ ❤️ ❤️
@Madena-c8u
@Madena-c8u 52 минуты назад
ማሻአላህ የኔ ማሬ ጀገና አወን እደዚ ነው መጠከር ያለበሺ እሽ አሰደሰተሸኘል እደዘ ሁነሸ ማየቴ
@MoonaEthu
@MoonaEthu 5 дней назад
ያኔውድ❤
@zertihunKemal
@zertihunKemal 6 дней назад
ስትስቂ በማየቴ አላህን አመሰግነዋለሁ የኔ እህት❤❤
@user-sy8ex6zl3s
@user-sy8ex6zl3s 6 дней назад
በርች ሶፊየ ጠክሪ ማንንም እዳሰሚ ምንም ያውሩ መልስም እዳሰጭ ከሚያስጨንቅሽ ነገር እራቂ ጡሩ ነገር እይ በርች ጀግና ነሽ ትችያለሽ ያለፈዉ አለፈ ወደፊት
@Dronye-dr6to
@Dronye-dr6to 6 дней назад
@@user-sy8ex6zl3s ደምሪኝ ውዴ
@tube-xt7bd
@tube-xt7bd 6 дней назад
ሶፌዬ ጀግኒት እዴዚህ እያበላሽ የምሰጪው አትጪ ጀግና ሁኚ የእኔ ውድ በርችልኚ😢😢 በጣም ደስ የሚል ስራ ነው😢😢
@Zehara9
@Zehara9 6 дней назад
ኢክሩየ ደምሪኝ
@behrudinbedruahmd
@behrudinbedruahmd 3 дня назад
ማሻአ አላህ
@Uwkbdi
@Uwkbdi 11 часов назад
አላህ ይቀበልሺ ማሸአላህ🎉🎉🎉❤❤❤🥰🥰🥰🤩🤩
@user-jk8py8iv7h
@user-jk8py8iv7h 21 час назад
ማሻአላህ አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ❤❤❤❤❤❤❤
@RewanAyu
@RewanAyu День назад
ማሻ አላህ የኔ ውድ አላህ ያግዝሺ
@aschu
@aschu 22 часа назад
የኔ ብርቱ ጀግና💪💪💪💪❤❤
@user-hp5bh3fh7w
@user-hp5bh3fh7w День назад
ጎበዝየኔቆጆ በርች🎉🎉🎉❤
@Fatia-m8b
@Fatia-m8b 5 дней назад
መሸሀለ በጠሚ ደሢየለሊ❤❤❤❤❤
@NeimaYimam-qn7ce
@NeimaYimam-qn7ce 6 дней назад
የኔ ልዩ ሴት❤❤❤❤
@GgHg-e2j2u
@GgHg-e2j2u 2 дня назад
مشا ء الله❤❤❤❤❤
@hkmetadem256
@hkmetadem256 6 дней назад
ማሻአሊህ
@FoziyaKasim
@FoziyaKasim День назад
Mashallhaa mashallhaa 🥰 😢😢
@user-cf4wp4iy6y
@user-cf4wp4iy6y День назад
የኔ ጀግና ❤❤❤❤❤❤❤❤
@AaBb-jr3xe
@AaBb-jr3xe 22 часа назад
የኔልዩ😢❤❤❤❤❤💋
@RuokyAli
@RuokyAli 2 дня назад
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ በርች አች ጠንካራ ሴት ነሽ
@Medins-bs2gf
@Medins-bs2gf 2 дня назад
ማሻአላህ የኔዉዲ ጀግናነሽ በርች 😢😢😢😢
@WRE-v4t
@WRE-v4t 6 дней назад
ማሸአለ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Zehara9
@Zehara9 6 дней назад
እህት ደምሪኝ
@TayibaBarato
@TayibaBarato 18 часов назад
Mashaall ❤❤
@SerkeTegegne
@SerkeTegegne День назад
ጠክሪ ወደ አብሽር
@alfyia9642
@alfyia9642 19 часов назад
Mash Allah 🎉🎉
@yeshenako
@yeshenako День назад
የኔዉድ.በርች😊😊😊
@ራህማወሎ
@ራህማወሎ День назад
በርቺ የኔ ውዴ እንወድሻለን❤❤❤
@SemiraSem-q4d
@SemiraSem-q4d День назад
ጎቦዞች ያኔ ዉዶች👌👌👌👌
@user-kv6yy2lf3l
@user-kv6yy2lf3l 15 часов назад
ማሻ አላህ ደስ ይላል መልካም ባአል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sooogij5868
@sooogij5868 6 дней назад
ሚሻአላህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@rozaroza4242
@rozaroza4242 6 дней назад
Alha yitebikish
@SadaAthiobia
@SadaAthiobia 7 часов назад
🎉🎉🎉ምረጥ ጀግና ነሽ
@FfGf-hz4wh
@FfGf-hz4wh 6 дней назад
Wooooo masha alh
@user-ls1dh5op1k
@user-ls1dh5op1k 18 часов назад
የኔ ውድ በርች❤❤
@SadaAthiobia
@SadaAthiobia 7 часов назад
የኔ ዉድስወድሽ
@HddEtfd
@HddEtfd 6 дней назад
Sየኔ ንግስት❤❤🌅
@lubabaahmad4861
@lubabaahmad4861 6 дней назад
የኔ ቅመም
@AlJawal-xt5mq
@AlJawal-xt5mq 6 дней назад
assalam ቆንጆ የጣፋጭ በርታ አይዞሽ አይዞሽ የኔ ቆንጆ ካንቺ ጋር ነውና
@Zehara9
@Zehara9 6 дней назад
እህት ደምሪኝ
@agurashabate
@agurashabate 6 дней назад
ሶፊየን የምትወዱ ደምሩኝ አይከፈልበትም 😢🎉🎉
@ZzzzZehara
@ZzzzZehara 6 дней назад
አወ ውዴ እኔ ደመርኩሽ
@agurashabate
@agurashabate 6 дней назад
@@ZzzzZehara ሺኩራን እህት😘🙏
@መድነኝወሎየዋያውምየባቦዋ
ማሻ አላህ ሶፊዬ በርቺ ቀጥይበት መልካምነት ለራስ ነው ❤❤❤
@Gjddu-j6z
@Gjddu-j6z 2 дня назад
ሰፊ አይዞሺ በርች በቻልነዉ አቅም እንደግፍሻለን
@user-zr3yz4fs4j
@user-zr3yz4fs4j 23 часа назад
ማሺላ እያረረ ይሥቃል ይባላል
@AaDd-ur8sc
@AaDd-ur8sc 19 часов назад
ጀዛኪ አላህ ኸይር👍👍
@zinetendris9240
@zinetendris9240 6 дней назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ወላሂ አልቻልኩም የኔ ጄግና የኔ ልዬ እህት አላህ ትልቅ ዴርጃ ያድርሰሺ እህታለም❤❤❤❤❤❤የኔ የሴቶች ተምሳሌት ❤❤❤
@Zehara9
@Zehara9 6 дней назад
ዜድየ ደምሪኝ
@ከድራወሎየዋ
@ከድራወሎየዋ 6 дней назад
ማሻ አላህ ሶፍየ በርች
@sihamTube8091
@sihamTube8091 6 дней назад
ሶፊ በርች አላህ ያጠንክርሺ ሴት ልጂን ለመጣል የሚታቱ ብዙ ናቸዉ እር ወደ ፊት በይ
@asenmahamadahmad8682
@asenmahamadahmad8682 3 дня назад
ጀዘሽ አለሃ ዪክፋለሽ ጎበዝ በርቺ እሱን አዉጪዉ ከዉስጥሽ እህት እሺ በንቺ ያታነስ ነዉ ምንከታለዉ ነበር ቃራቢክ ታዉፊቅ
@EmiratesAlain
@EmiratesAlain 2 дня назад
የኔ ዉድ በርቺ❤❤❤
@LuluLulu-yj6wn
@LuluLulu-yj6wn 2 дня назад
በርች ጠንካራ ሆኝ
@GgHg-e2j2u
@GgHg-e2j2u 2 дня назад
مشاءالله❤❤❤
@user-jg1qb8dh6t
@user-jg1qb8dh6t День назад
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሺ
@marmm3marmm395
@marmm3marmm395 22 часа назад
በርቺ የኔውድ
@user-hh9ys4cl1f
@user-hh9ys4cl1f 6 дней назад
ማሻአላ 😢😢❤❤❤❤
@አላሀምዱልላ
@አላሀምዱልላ 6 дней назад
አላህ ስዱቃሺን ይቀበልልሽ. የኔ አሲተዋይ አላህ ያስብሺሁን. ሁሉ ያሳካልሺ የኔ ውድ
@HalMet-v9g
@HalMet-v9g 2 дня назад
ማሽአላህ ሶፊየ የኔ ጀግና በርች
@GhandoMando
@GhandoMando 17 часов назад
Masha"❤️❤️❤️❤️ww❤️❤️🙏🙏🙏qq
@lastversion250
@lastversion250 2 дня назад
የኔውድ ❤❤❤❤❤❤❤
@Rahma-fg2jg
@Rahma-fg2jg 6 дней назад
ጠንካራ ሁኑ ወደ አላህ ሚያቃርባችሁን ኸይር ስራ ስሩ ማሻ አላህ ጎበዞች አዲሶም ቅመም ነገር ናት
@TamaraMohamed-uj4ul
@TamaraMohamed-uj4ul 2 дня назад
ጎበዝ በርች 🎉🎉🎉🎉🎉
@alainfef176
@alainfef176 3 дня назад
❤❤❤❤❤ሶፊሻየ. በርች. የማንም ልቅምቅም. ቦታ እዳሰጭ
Далее
Mini bag sealer
00:58
Просмотров 4,2 млн
Добрая весть 😂
00:21
Просмотров 307 тыс.
አባቴ መርቆ ነበር የሰጠህ😭
24:59
Просмотров 221 тыс.
Mini bag sealer
00:58
Просмотров 4,2 млн