Тёмный

ለየት ያለና ለመጀመሪያ ጊዜ የምስር ጨጨብሳ አሰራር 

melly spice tv
Подписаться 209 тыс.
Просмотров 11 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 79   
@asteryehdego1577
@asteryehdego1577 3 месяца назад
I made this this morning wow thank you thank you i love it
@nanigebru6212
@nanigebru6212 3 месяца назад
ሜሊዬ አሪፍ ነው አያልቅብሽ ብዬሻለሁ❤❤❤
@mheretogbazghi7491
@mheretogbazghi7491 3 месяца назад
እረ ባክሽ ሚሊ የምትፈጭበት ማሽን ስሙን ንገሪኝ please አሁን ሁለተኛየ ነው ስጽፍልሽ?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 месяца назад
ይቅርታ የኔ ውድ ከቆየሁ ስላላየሁ ነው ጥያቄሽን Bosch maxximum 1600 w
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 3 месяца назад
አይ ሜሉ የማታሳይን ነገር የለም ይሄ እኮ በጣም ለጤና እራሱ በጣም ተፈላጊ ነው❤🎉
@user7494a
@user7494a 3 месяца назад
ሜሉ በእውነት አንቺ ትለያለሽ የ ምለው በምክንያት ነው ሞከርኩት በጣም አሪፍ ነው አንደኛ ነው thank u🙏 ሜሉዬ እጅሽ ይባረክ
@kiteneshlarisch3071
@kiteneshlarisch3071 2 месяца назад
Thank you You are amazing❤
@FantuKelecha
@FantuKelecha 3 месяца назад
በየጊዜው የምታሳይው የፈጠራ ችሎታሽ ድንቅ ነው ❤ ተባረኪ 🙏😍 ሌላ የረሳሁት ቢኖር በድፍን ምሥር ቢሠራስ ምን ምን ይመስልሻል ?💕 ይመስልሻል ?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 месяца назад
አሜን ፋንቱ
@kingcell4953
@kingcell4953 3 месяца назад
Wie mluye anchko gobez blmy nshe mktatel bcha new ymtbkbn gen ketaw ymfrkakse mslonge nber ygermle
@selamlehagere7692
@selamlehagere7692 3 месяца назад
ሜሉ በራበኝ ሰአት አሳይተሺኝ ስራ አቋርጬ ልሄድ ምንም አልቀረኝ 😂 ተባረኪ እህቴ 🙏❤️
@kingcell4953
@kingcell4953 3 месяца назад
Wooow new❤
@enjera-h9x
@enjera-h9x 3 месяца назад
ስወድሽ ፡ እጅሽ ፡ እግዚአብሔር ፡ ይባርከው ፡ ፅዳትሽ ፡ ሞያሽ ፡ አንደበትሽ ፡ የሴት ፡ መለክያ ፡ ይህ ፡ ነው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 месяца назад
አመሰግናለሁ የኔ ውድ❤
@ነፊሳአህመድ-ዀ9ኘ
@ነፊሳአህመድ-ዀ9ኘ 3 месяца назад
ማላት በጣም አመሰግናለሁ በርቺ
@tedjitucomolet9719
@tedjitucomolet9719 3 месяца назад
አመሰግናለሁ በጨጨብሳ መልክ አላውቅም እሞክራለሁ🙏🙏🥰
@aynalemgutema1590
@aynalemgutema1590 2 месяца назад
በእውነት አይች አላውቅ❤ ጉበዝነሽ ተባረኪ😅
@konjittakele6135
@konjittakele6135 3 месяца назад
ገራሚ ነው 🖖ይባረክ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 месяца назад
አሜን ቆንጂትዬ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 месяца назад
አሜን ቆንጂትዬ❤
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 3 месяца назад
ሳላደቅሽ አላልፍ እጆችሽ ይባረኩ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 месяца назад
አሜን የኔ ውድ
@Bizuayehu-l2w
@Bizuayehu-l2w 3 месяца назад
የሴት ወይዘሮ … ባለሞያ ልባም እንስት ብዬሻለሁ 😊 እጅሽ ይባረክ ...👌🙏
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 месяца назад
አሜን የኔ ውድ
@sofia________bintislam8509
@sofia________bintislam8509 3 месяца назад
ቅመም የሆንሽ ልጅኮ ነሽ❤
@dasashasefa9215
@dasashasefa9215 3 месяца назад
❤🎉🙏🙏🙏👍👍👍👍💕
@raheltesfaye7411
@raheltesfaye7411 3 месяца назад
❤❤❤
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 3 месяца назад
የኔ ባለሞያ ሜሊየ የአይሰክሬም አሰራሩን መልሰሽ አሳይን
@zaharahassan9750
@zaharahassan9750 3 месяца назад
ሚሊዪ እጅሽ ይባረክ ዉድድ ነው አማረግሽ በጣም ነው ያመረብሽ❤❤❤❤❤❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 месяца назад
የኔ ውድ ክበሪልኝ
@peacelove4778
@peacelove4778 3 месяца назад
ዛሬ ደግሞ የበለጠ ተውበሽ አምሮብሽ ነው የመጣሽው summerን በደንብ ነው የተቀበልሽ thank u for shearing dear ሜሊ❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 месяца назад
አመሰግናለሁ❤
@biniyamfikermariam5558
@biniyamfikermariam5558 3 месяца назад
ሜሉዬ አዶት ለምን ጠፍች
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 месяца назад
ምንም አላውቅም ቢኒ ለሁላችንም ነው የጠፋችው
@phoenix0000
@phoenix0000 3 месяца назад
Food experiment የምትሰሪዉ ነገር ይመቸኛል::ግን ምስር ለኛ ለጨጓራ በሽተኞች አምሮት ብቻ ነዉ😅::
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 месяца назад
Aww sorry my dear
@jerryzeleke6447
@jerryzeleke6447 3 месяца назад
It is amazing. U are super Balamya. God bless u.
@VxmgLhkjii-vl1zv
@VxmgLhkjii-vl1zv 3 месяца назад
ምስር ዳቦ እንዴት እንደ ሚሰራ አሳይን ሜሉ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 месяца назад
እሺ ማሬ
@NesaiArusi
@NesaiArusi 3 месяца назад
Marymn telylshe❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tsigedesta7553
@tsigedesta7553 3 месяца назад
ወይኔ የማታመጪው የሙያ አይነቶች የለም፡፡ አንቺ ባትኖሪ ኖሮ ምን ይውጠኝ ነበር ተባረኪ፡፡
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 месяца назад
አሜን ጽግዬ
@semiraabdo7080
@semiraabdo7080 3 месяца назад
ከበርበሬው ጋር ትንሽ ተቆልቶ የተፈጨ ጠልባ እና ትንሽ ማር ሲኖረው ደግሞ በጣም ነው የምወደው አዲስ ምግብ መብላት ስፈልግ ሞክሬው ነበር ከዚህ በፊት
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 месяца назад
አመሰግናለሁ ሰሚራዬ እሺ እቀምሰዋለሁ❤
@asterjesustadesse1002
@asterjesustadesse1002 3 месяца назад
እንካን ደህና መጣሽ ሜሉ በጣም ምርጥ አሰራር ነው ባለሞያ ነሽ ! እናመሰግናለን You are a creative person ❤
@senaithailemariam5731
@senaithailemariam5731 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@MyEthiopia12
@MyEthiopia12 3 месяца назад
የኔሴት ሜሉዬ ተባረኪ ❤❤❤ ግን ፆም ስለሆነ ነው በዘይት ወይስ በቅቢ አይሰራም?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 месяца назад
ውይ ይቅርታ አልገለጽኩም አይደል ጾም ስለሆነ ነው ለኛ በዘይት የሰራሁት እንጂ በቅቤም በጣም ይጥማል
@beletuworku6236
@beletuworku6236 3 месяца назад
ድንቅ ሴት ነሽ ተባረኪ ❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 месяца назад
አሜን
@deme-zs5tc2qf8e
@deme-zs5tc2qf8e 3 месяца назад
melliy yene wud ehit demirign beqininet
@yalemzeleke
@yalemzeleke 3 месяца назад
Thank you 🎉🎉🎉
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 месяца назад
You’re welcome 😊
@shalom744
@shalom744 3 месяца назад
Melliye kemis yamribishal betam. And the chechebsa is a new way of making it. Will try it. ❤❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 месяца назад
Thank you shalomye all the best❤
@ፍሬየምግብስራዎች
@ፍሬየምግብስራዎች 3 месяца назад
ምርጥ ባለሙያ ተባረኪ
@senaithailemariam5731
@senaithailemariam5731 3 месяца назад
❤❤❤❤❤🎉🎉
@HawiiSara
@HawiiSara 3 месяца назад
❤❤❤❤❤
@mimiyilma9211
@mimiyilma9211 3 месяца назад
Thanks very kind of you to share this 🙏🏽👍
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 месяца назад
My pleasure
@Sergut-l3i
@Sergut-l3i 3 месяца назад
ሙያሽ ጥሩ ነዉ ። ምስሩን ግን በደንብ አጥበሽ ብትፈጭዉ ጣዕሙ ጥሩ ይሆናል።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 месяца назад
አጥቤ አዘጋጅቼ ነው ያስቀመጥኩት
@NesaiArusi
@NesaiArusi 3 месяца назад
Mecham lemalu bahon meserun betatbew yalshw arh teh
@VxmgLhkjii-vl1zv
@VxmgLhkjii-vl1zv 3 месяца назад
መሉየ ለባም
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 месяца назад
አመሰግናለሁ የኔ ውድ
@edomsoliyana6841
@edomsoliyana6841 3 месяца назад
Betam enamesegnalen melly ye 9 amet lij alechign diabetic nech lelam recipe bitasayign
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 месяца назад
እሺ ውዴ ልጅሽን እግዛብሄር ይማርልሽ ደግሞ ይምራታል የኔ ጌታ
@edomsoliyana6841
@edomsoliyana6841 3 месяца назад
@@Mellyspicetv ኤሜን እህቴ በጣም አመሰግናለሁ
@le1785
@le1785 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MedinaDerje
@MedinaDerje 3 месяца назад
Melu
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 месяца назад
ወዬ የኔ ውድ
@fetikedir
@fetikedir 3 месяца назад
መልኩ ኬት ይምጣ ሙያው ካንቺ እየወሰድኩ ነው ሜልዬ❤❤❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 месяца назад
የኔ ውድ መልክ ቀረ እኮ ልብ ነው አሁን የሚያስፈልገው ልባም ሴት ብልህ ሴት ሁሌም ፍቅር ናት❤
@Hana-lt7bi
@Hana-lt7bi 3 месяца назад
ለመልክ አትጨነቅ ዛሬ ታይቶ ነገ ጠፍ ነው ብልህነትና እውቀት ግን ዘላለም ካንቺ አይለይም እንደሱ ሁለተኛ እንዳትህ እህቴ ልቤን ስለነካን ነው text ያደረኩት
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 3 месяца назад
በራስሽ ተማመኝ እግዚአብሔር ሁላችንም ቆጆ አርጎ ፈጥሮናል ዉዴ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 месяца назад
@@fatumamehamed3270 ለቀልድ ነው ያለችው መልክ ስጠኝ እንጂ የሚባል ተረት ስላለ እህቶቼ አረጋጉት
@fetikedir
@fetikedir 3 месяца назад
@@Mellyspicetv መች ይገባቸዋል ስለእውነቱ ከሆነ ቆንጆ ነኝ ሙያው እየተማርኩኝ ነው
Далее
小路飞嫁祸姐姐搞破坏 #路飞#海贼王
00:45
Лиса🦊 УЖЕ НА ВСЕХ ПЛОЩАДКАХ!
00:24