Тёмный
No video :(

ለደስታዋ የወንድን ልጅ አብሮነት የማትፈልግ ጠንካራ ሴት መገለጫዎች | yemefthe bet 

Yemefthe Bet የመፍትሔ ቤት
Подписаться 72 тыс.
Просмотров 4,6 тыс.
50% 1

ጠንካራ ሴት
.
.
.
Music used
Warming Light by Jonny Easton
Link: • Beautiful Soft Piano M...

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 65   
@PatmaPatima-rn1se
@PatmaPatima-rn1se 2 месяца назад
እራስንመሆን ዉበትነዉ ኡኡኡፍፍፍይይይታታነዉ የምትሉ በላይክአሳዩኚ።ሁሉም ትክክልነዉ እናመሰግናለን ወድም
@AbeFikir
@AbeFikir 2 месяца назад
ዋው እኔ ነኝ ይች ሴት ግን ሰወች እራስ ወዳድ እና ጢባራም ይሉኛል እናመሰግናለን ወንድም❤❤❤
@user-eq2wy6qo7p
@user-eq2wy6qo7p 2 месяца назад
በፊት ለነገሮች አዲስ እንደነበርኪጂ አሁላይ በጣም በራሴ ደስተኛ ነኝ ከሰዎችጋ ከማሳልፈው ጊዜ ይሊቅ ብቻዬን ሆኘ የማሳልፍቸው ጊያቶች ጣፋጭ ሆነውልኛል🎉❤
@LeliseOumer
@LeliseOumer 2 месяца назад
ውስጤን ነው የገለፅከው እውቀት ያብዛልህ ! ኡፍፍፍ ሰላም አለው::
@r-bf4sm
@r-bf4sm 2 месяца назад
ሁሉም አለኝ በተለይ በፈተና ላይ ጥንካሬ እሚመስለኝ ራሱ ያለ አይመስለኝም አልሀምዱ ሊላህ ምስጋና ለአላህ ከዛም በመቀጠል አንተንም አመሰግናለሁ በጣም አላህ ይጠብቅህ በርታ ! በጣም ቀይረህኛል ከአላህ በታች !
@zeynebaseid5376
@zeynebaseid5376 2 месяца назад
አልሀምዱሊላህ ሁሉም አለኝ እድሜ ለአንተ ወንድሜ
@buzetube8387
@buzetube8387 2 месяца назад
እኛም እጅግ በጣም እናመሰግናለን!❤ በአሁኑ ጊዜ እኔጋ ያለው 4 & 5 ነው ።በከፊሉ 6 & 7ን ያካትታል ከእንግዲህ ካንተ ተምሬያለሁ thank you broye❤
@toptop2449
@toptop2449 2 месяца назад
ደስታ ከራስ ነው ሚመጣው. 👍
@PatmaPatima-rn1se
@PatmaPatima-rn1se 2 месяца назад
አላህ በሰጠኚ ሁሉነገሬ እተማመናለሁ ብቻዬን መሆን ደስይለኛል በምፈልገዉነገር አልደራደርም ለዉሳኔ ቆራጥነኚ በዉሳኔዬ ምንምቢፈጠር አለፀፀትም ሌላዉደሞ ፈተና የጥንካሬ መመዘኛመሆኑን ሰለማምን እልገዋለሁ ለምንየተሻልኩ ጠካራሰዉስለማረገኚ በአላህእገዛ እወጣዋለሁ የፈለኩትንም ማንነትመገባትእችላለሁ ኢንሻአላህ።
@user-ir1ue6wp9f
@user-ir1ue6wp9f 2 месяца назад
ተመስገን ሁሉም አሉኝ ብቻየን ስሆን ደስተኛ ነኝ።
@sebleyic7667
@sebleyic7667 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤7❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤gin anten silemkrochih enamesegnalen
@shikurmuhammed-r1e
@shikurmuhammed-r1e 2 месяца назад
ይሄን አመሠግናለሁ
@user-ud3uv3bu7h
@user-ud3uv3bu7h 2 месяца назад
Alhamdulilah ahun hulum kaa gar nachaw 😍😍🤙🤙🤙🤙❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-xy9lg1bj6i
@user-xy9lg1bj6i 2 месяца назад
የኔ ፀባይ
@JcyfHch
@JcyfHch 2 месяца назад
በርታ❤❤❤❤❤
@AdnanTizazu
@AdnanTizazu 2 месяца назад
Berasmetemamen❤
@etaferahugetahun3080
@etaferahugetahun3080 Месяц назад
95% thank you ❤
@user-vg2tn8xx7l
@user-vg2tn8xx7l 2 месяца назад
Alhmdulillh huluum neegn❤❤😊😊
@fatmautopia8613
@fatmautopia8613 2 месяца назад
እልሀምዱሊላህ ሁሉም እለኞ ደስታኛናኞ ወድም እላምምም እመስግናለሁ🎉🎉🎉
@27169
@27169 2 месяца назад
እግዚዓብሄር ይመስገን ሁሉም ከኔ ናቸው ግን እነዚህን ይዤ አላመሰግንኮ😢😢😢😢😢😢
@Yosebeny
@Yosebeny Месяц назад
እናመሰግናለን❤❤🎉
@extraaccount-nb1ro
@extraaccount-nb1ro Месяц назад
ሸኩርን❤❤❤
@user-rh8rg5mp7t
@user-rh8rg5mp7t 2 месяца назад
እናመስግናለነወድም4አለኝአመሠግናለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@kidistalemayehu
@kidistalemayehu 2 месяца назад
Wow its me ❤
@user-xy9ge5yn9r
@user-xy9ge5yn9r 2 месяца назад
ስለማስብ ቅድሚያ ለራሴ አልሰጥም እንጅ ከ 7. 6 አለኝ እናመሰግናለን መምህራችን ብሮ ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@user-eq4gs3tw8y
@user-eq4gs3tw8y 2 месяца назад
የኛ አስተዋይ ኑርልን❤❤❤❤❤
@user-xb5kp1ji7s
@user-xb5kp1ji7s 2 месяца назад
አተምሰላምህብዝትይበልልን የኛአስተዋይመምህር❤❤❤
@jameela3326
@jameela3326 2 месяца назад
Alhamdulilah: hulumAlugh
@user-mt3fs2ef8o
@user-mt3fs2ef8o 2 месяца назад
ሳህ❤❤❤❤❤👌
@shikurmuhammed-r1e
@shikurmuhammed-r1e 2 месяца назад
የወንድልጅ አብሮነት ባለመፈለጌ ደሥተኛ ሆኜ እየኖርኩኝ ነው
@alicell5258
@alicell5258 2 месяца назад
7👍👍👍
@TigistAdamu-gi8np
@TigistAdamu-gi8np 2 месяца назад
Yes 💯💪🏼🙏🏼 thanks 🙏🏼
@Yd7ydXp7td7pdt
@Yd7ydXp7td7pdt 2 месяца назад
Thanks ❤
@user-wz9me5qs2j
@user-wz9me5qs2j 2 месяца назад
ከ 7/6 ኣለኝ ለራስ ቅድሚያ መስጠት ይቀረኛል እሱዋንም ከስደት ስመለስ እመዳም ቤት ሁኜ እንኳን ኣይታሰብም 😢
@PatmaPatima-rn1se
@PatmaPatima-rn1se 2 месяца назад
ኢንሻአላህ በሀገራችነዉ ሁሉም የማምረዉ ስደትብዙአስተምሮናል ከጉዳቱ ጥቅሙያመዝናል አልሀምዱሊላህ
@user-dx5fm9hc9z
@user-dx5fm9hc9z 2 месяца назад
❤❤❤❤❤
@FamiiJijiga
@FamiiJijiga 2 месяца назад
7
@user-ef9lv6pf1x
@user-ef9lv6pf1x 2 месяца назад
❤❤❤
@bmm3152
@bmm3152 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤
@user-fr3wo8qu7w
@user-fr3wo8qu7w 2 месяца назад
✊👑
@zaharawallo7166
@zaharawallo7166 2 месяца назад
ሁሉም አለኝ እድሜ ላተ
@user-ko9tu5hu3u
@user-ko9tu5hu3u 2 месяца назад
♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️ሳህ
@haymutube6002
@haymutube6002 2 месяца назад
tenku
@toybaseid1150
@toybaseid1150 2 месяца назад
ሁሉም አላህ
@istme4224
@istme4224 2 месяца назад
🎉🎉🎉🎉🎉
@user-sz1pu9tu2p
@user-sz1pu9tu2p 2 месяца назад
🥰🥰🥰🥰🥰
@LamrotAbu
@LamrotAbu 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@mamimami1739
@mamimami1739 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@fafitube4261
@fafitube4261 2 месяца назад
❤❤❤❤me
@zeyneba3439
@zeyneba3439 2 месяца назад
ወድሜ በናትክ መልስልኝ Ex ጋ በቅርብ ነዉ የተለያየነዉ ግን መርሳት አልቻልኩም፡ለደቂቃ እራሡ እሱን ሳላስብ አላሣልፍም በፊት በጣም አስቸጋሪ ፀባይ ነበረኝ ግን እሱ ነዉ እድንለያይ የጠየቀኝ እና ሰላም ነስቶኛል ብዙ ስሜት ይሰማኛል ምከረኝ ለምን እደማስበዉ ንገረኝ
@Bhuluf
@Bhuluf 2 месяца назад
አይዞሽ እህቴ ፍልም መዝሙር አዘውትሪ ❤❤❤
@user-wz9me5qs2j
@user-wz9me5qs2j 2 месяца назад
እሱን ለመርሳት ከፈለግሽ እንደዚህ ኣይነት ቻናል መከታተል ኣዘውትሪ ስሪ ብዪ ፀሎት ኣድርጊ እንኳን ከሱ መጣ ላንቺ ትልቅ እረፍት ነው ያንቺ ስላልሆነ ሄደ ኣበቃ።
@Bhuluf
@Bhuluf 2 месяца назад
@@user-wz9me5qs2j እኮ ልክ ነሽ 👌👌👌 ምን አቦቱ
@zemzems2429
@zemzems2429 2 месяца назад
ያውልሽ😅😅😅እመኚኝ እሱ የላከንሽን ነገር በሙሉ አጥፊ እሱን ቦልኬው እራስሽን ተከባከቢ ወላሂ ዘና ያለ ሂወት ትኖሪያለሽ ሴቶችዬ ካንድ ወንድ ልጥፍ አትበሉ እየቀያየራቹ አፍቅሩ አትጎዱም።❤
@Bhuluf
@Bhuluf 2 месяца назад
@@zemzems2429 ያንቺስ ይለያል 😂😂😂
@GvVv-ez8gf
@GvVv-ez8gf 2 месяца назад
❤🎉🎉🎉
@zaharazahara1743
@zaharazahara1743 2 месяца назад
ከ 7ቱ 6 አሉኝ
@samrisamri3353
@samrisamri3353 2 месяца назад
ሁሉም አሉኝ በግዜ ሂደት የራሴ ግንዘቤ ሁኖውሉኛል
@user-rr2df9zg9y
@user-rr2df9zg9y 2 месяца назад
ምንም የለኝም ምንም ከዚህበሁዋላ ግን
@ruthabraha6993
@ruthabraha6993 2 месяца назад
1&2&3&6&7 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🫡🫡🫡💓💓
@EmebetAkanie
@EmebetAkanie 2 месяца назад
❤❤❤❤❤
@user-qm7gh7ey8x
@user-qm7gh7ey8x 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
Далее