Тёмный
Yemefthe Bet የመፍትሔ ቤት
Yemefthe Bet የመፍትሔ ቤት
Yemefthe Bet የመፍትሔ ቤት
Подписаться
Hey dear all I am G man, I create videos about dating and other social issues so that YOU can get a lot out of it.

Hope you love the videos and that they help you reach your goals!

All my best,
G Man
Комментарии
@r-bf4sm
@r-bf4sm 2 часа назад
በቅድሚያ ይህን ቤት እዳውቅ ለፈቀደው አላህ አልሀምዱ ሊላህ በመቀጠል ቃል ያንሰኛል አላህ ይጠብቅህ ኑርልን በጤና በሰላም ውስጥ !
@jeddahruwais6286
@jeddahruwais6286 4 часа назад
ሰላም ሰላም አንዲት ናቹ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰አኔ ግን ላገባ ነዉ ግን ወሰጢይ ፊራህት ፊራህት አያልኝ ነዉ ምን ላደረገ አይይ በጣም ጨነቀኝ
@Home1794-mi1vr
@Home1794-mi1vr 4 часа назад
❤❤❤🎉
@user-rz4ht6hk3p
@user-rz4ht6hk3p 4 часа назад
ቆይ ግን ሴቶች እንደዚህ ሰፍ ብላችሁ የምታዩን ምን ያህል ረቂቅ ብንሆን ነው?እኛ እኮ ግልፅ ካከበርንም ከናቅንም እዛው ነው እናንተ ናችሁ እንጂ ውስብስብ
@user-vh1ko8tk1e
@user-vh1ko8tk1e 5 часов назад
ያለሁበትህይወት😢❤❤
@user-ef9lv6pf1x
@user-ef9lv6pf1x 6 часов назад
❤❤❤
@JemilaHussen-pw5hu
@JemilaHussen-pw5hu 6 часов назад
ነፍስን የሚያስጨንቅ ሲል እርእሡ ቶሎ ብዬ ነው ያየሁት በጣም በጣም ነው የከፋኝ 2አመታችንን ጨርሠን 3አመታችንን ይዘናል አሁን አሁን መጣላት ነው ሥራችን ተወኝ ብዬ ስል ይደውላል ታረቅን ብዬ ስል ከምኔው እንደሚሂድ ይገርመኛል ወላሂ እያንዳንዱን የሚጎዳኝ ስሜቴን የሚረዳኝ ወንድም ኖሮኝ ወንድሜ ቢያጽናናኝ የወንድ ጸባይ ቢያሥረዳኝ መጻፍ አልፈልግም ነበር ግን እንድትመክረኝ ስለፈለኩኝ ነው
@user-qx1xh5wi7l
@user-qx1xh5wi7l 7 часов назад
❤❤❤❤❤
@user-xy9ge5yn9r
@user-xy9ge5yn9r 7 часов назад
እውነት ነው ❤❤❤❤❤
@martaabraha1305
@martaabraha1305 7 часов назад
ከንደዚ ማ በደምብ ምራቅ ኖው ትክክል በልሃል❤❤❤❤
@JcyfHch
@JcyfHch 9 часов назад
❤❤❤🎉
@TsiHeaven
@TsiHeaven 10 часов назад
የ ትምህርት ቤት ሒወቴን አስታወስከኝ ተሳስቼ እንኳን ካኮረፍኩት በጣም ነበር የሚያስፈራራኝ 😂የዛሬን አያርገውና አይ ልጅነት ጥሩ ጥሩ ትዝታ እየተመረጠ የሚመለስ ቢሆን 😊
@mimiyenatienat3517
@mimiyenatienat3517 10 часов назад
በመብርሀን ስም 🙄ማርያምን መፃፍ ሳልፈልግ ኮሜንት ላደርግ ተገደድኩኝ ድምፀ መረዋው አንተ የልብ አውቃ ነህ ❤ "ነፍስን የሚያስጨንቅ "የምትለዋን ሳይ ነፍሴ እየተጨነቀች😢 ባለችበት ሰዓት ነው የገባሁት ይገርማል ብዙ አልልም እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ያስተምራል ብቻ ገርሞኛል 🤔እናመሰግናለን ..... 🙏❤
@yemefthebet
@yemefthebet 9 часов назад
👍♥♥
@kokobebeyn5815
@kokobebeyn5815 10 часов назад
ሰላም በያላችሁበት ይሁን እረ ምከሩኝ ግራ ገብቶኛል እኔስ ይሄውላችሁ የምወደውን ሳይሆን የሚወደኚን ስጠኝ ብዬ ለምኜው አምላኬ ምንም ሳያጓድል የሚወደኚን ሰጠኝ ግን የአሰጣጥ ብሎ ዝም ነው ምኑም የማያምር ሳዬው ገና ፈራሁት ልጁ ይወደኛል እኔ ደግሞ ጠላሁት ጥቁር ነው ቀጭን እረጅም ነው በጣም አስጠላኝ ግን ምን ላድርግ በፈጣሪ ደግሞ ፍቅሩን ገፍቶ መሄድ ፈራሁ አብሬው የመኖርን ነገር ሳስብ የኔን ስሜት ጎድቼ እስከመቼ ነው የሚል ጭንቀት ውስጤን አስፈራኝ ምን ላድርግ
@TsiHeaven
@TsiHeaven 10 часов назад
ሰላም ላንቺ እህት ያለሽበትን ሁኔታ አንቺ ነሽ የምታቂው ግን ደስተኛ የሚያረግሽ ከሆነ ከምንም በላይ የሚያከብርሽ ከሆነ መልክ ታጥቦ አይጠጣም ሰውነትም ባዳ ነው ነገ ይስተካከላል ከራስሽ ጋር ተነጋግረሽ ወስኚ
@genetmelese7487
@genetmelese7487 9 часов назад
ፈጣሪ የጠየቅሺውን ሰጠሺ ውስጣውይ ውበት ነው አብረሺ ስኖሪ ምርጥ ምርጥ ምግብ ሲበላ ስትከባከቢው ግምሺርሺር ያለ የጥቁር ውብ ይሆናል እዳትሸወጅ
@kokobebeyn5815
@kokobebeyn5815 9 часов назад
@@genetmelese7487 ክክክክ እሺ
@kokobebeyn5815
@kokobebeyn5815 9 часов назад
@@bateldamte ክክክክክ
@kokobebeyn5815
@kokobebeyn5815 9 часов назад
@@TsiHeaven እሺ
@user-ho9vt2hw9c
@user-ho9vt2hw9c 10 часов назад
እናመስግናለን ወድሜ❤❤❤❤❤
@omg-cb9qv
@omg-cb9qv 10 часов назад
ተውኝማ ቀን እየቆጠርኩ ነው ፍቅረኛየ የሚያገባበትን ቀን 😢 ያደረገኝን መጥፎ ነገሮች እያሰብኩ ለሱ ያባከንኩት ጊዜ ጭንቅላቴን ይረብሸዋል እህህህህህህ በመቀስ ልቆርጥለት ነበር መሽኛውን 😂😂😂😂😂 ያ
@kokobebeyn5815
@kokobebeyn5815 10 часов назад
ክክክክክ
@omg-cb9qv
@omg-cb9qv 10 часов назад
@@kokobebeyn5815 ሳቅሽብኝ አይደል እኔ ሁለት ልብ ሁኜ 🤒🤒🤒😅😅😅
@user-xq2uw3eo7j
@user-xq2uw3eo7j 10 часов назад
❤❤❤❤❤❤selam takmewochii😅😅😅
@Banche577-iq7ez
@Banche577-iq7ez 10 часов назад
❤ዛሬ አንደኛ ነኝ በጣም ጥሩ መልእክት ነው ወንድማችን እኔ ነኝ ጨቅጫቃ 😢 እፍፍፍ ብቻ አድካሚ ነው
@user-sk7gm6yp2b
@user-sk7gm6yp2b 11 часов назад
አመሰግናለው❤❤❤❤❤
@user-iq7hk5wd1k
@user-iq7hk5wd1k 14 часов назад
ምርጥ ምክር ነው❤❤❤❤❤
@user-kl8gw8km9b
@user-kl8gw8km9b 16 часов назад
❤❤❤❤
@user-kl8gw8km9b
@user-kl8gw8km9b 16 часов назад
❤❤❤❤
@user-kl8gw8km9b
@user-kl8gw8km9b 16 часов назад
❤❤❤❤❤
@user-kl8gw8km9b
@user-kl8gw8km9b 16 часов назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-kl8gw8km9b
@user-kl8gw8km9b 16 часов назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-rz4ht6hk3p
@user-rz4ht6hk3p 18 часов назад
Chegeru aygebachewm
@halimahussenhalimahussen
@halimahussenhalimahussen 19 часов назад
ባሌ ይቅርታ የኔ ውብ የኔዝምተኛ ግን ይወደኛል ዴ አዎን
@yemefthebet
@yemefthebet 19 часов назад
🙏♥
@halimahussenhalimahussen
@halimahussenhalimahussen 11 часов назад
@@yemefthebet ዝምተኛ ገለልተኛ ያለው ባል ማነው እደኔ እኔ አልረዳው እሱ ፀባዩነው ያጋጠመውን አይነግረኘ ጭቀቱን አያካፍለኚ እኔም የባስኩ ልሆንበት ነው ግነ ደሞ ያልኩትን አይነቅፍም ለኔም ለቤተሰቤም ክብር አለው ምንም ብለው አይጮህብኚ የሚያስከፋ ነገር አይናገረኚም 👍👍👍👏👏✅✅
@user-xy9ge5yn9r
@user-xy9ge5yn9r 22 часа назад
እኔ አልናደድም ቁም ነገር ሰውም ከተናገረኝ ዝም ብየ አልፋለሁ
@yemefthebet
@yemefthebet 21 час назад
♥♥
@user-xy9ge5yn9r
@user-xy9ge5yn9r 22 часа назад
👍👍❤❤❤
@user-qx1xh5wi7l
@user-qx1xh5wi7l 23 часа назад
ሲጀመር ፍቅር ከሁለቱም በኩል ሲኖር እንጅ እሱ አብሮ መሆን ስለፈለገ ብቻ ሊሆን አይችልም ምነው በሁሉም ነገር ላይ የወንድ ፍላጎት ነው የሚሳካው አላቸው እኛም ሴቶች በፍቅር እናምናለን እኔ ካላፈቀርኩት እሱ ስለፈለገ ብቻ አንድትም እርምጃ አይሳካለትም ለምንድነው ወንዶች እንደ አደገኛ ሴቶች እደደካማ የምንታየው ብዙ ቦታ የሚመከረው ስለወንዶች አመፀኝነት ነው ወንድን ልጅ እንደት ማጥመድ ምናምን እያላችሁ የሴቶችን ሞራል አትግደሉ ከኔ ጋ አንድ ልጅ 4 አመቱ አንድ ቀን እንደሰው ቆጥሬው አላቅም ስልኩን ሳጠፋፋው በሌላ ስልክ ይመጣል እስኪ እሱ ስለፈለገ ብቻ የሚሆን ነገር ካለ እናያለን ወሬ ብቻ አስለን ሴት ልጅ ሁን ብላ አቅዳበት ከተነሳች በቁጥጥር ስር ነው የምታውለው ደሞ ወንዶች ጅሎች ጅል ና ሞኝ ሴት ሲያገኙ ነው አሻፈረን የሚሉት ውድ እህቶቼ በርቱ ጠንካራ ሁኑ ለወንድ ልጅ ቀድማችሁ አትንበርከኩ በሂወታችሁ ውስጥ የማትደራደሩበት ቀይ መስመር ይኑራችሁ i messe you ሴቶችዬ❤
@Saeeda-m4n
@Saeeda-m4n День назад
❤❤ ‏‪👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@yemefthebet
@yemefthebet День назад
🙏♥
@hawaf7338
@hawaf7338 День назад
❤️❤️❤️❤️❤️🥀🥀🥀🥀🥀🥀
@asteralemuakele
@asteralemuakele День назад
ቻናልህን ተመልክቼ አቀራረብህን ወድጄ ሰብስክራይብ አደረኩ❤
@yemefthebet
@yemefthebet День назад
🙏♥
@asteralemuakele
@asteralemuakele День назад
በጣም ወሳኝ ምክር❤
@hawaf7338
@hawaf7338 День назад
❤❤❤❤❤❤❤
@user-jl8ex7vg8y
@user-jl8ex7vg8y День назад
እናመስግናለን❤😢😢😢በፀሎት አስቡኛ😢😢
@Madina-fb5qh
@Madina-fb5qh День назад
💔💔💔💔😭😭😭😭🥰🥰🥰🥰
@AaA-wu6tw
@AaA-wu6tw День назад
❤🥰✍️👈❤
@martaabraha1305
@martaabraha1305 День назад
❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹
@martaabraha1305
@martaabraha1305 День назад
🌹🙏❤️‍🩹
@yemefthebet
@yemefthebet День назад
🙏♥
@jeddahruwais6286
@jeddahruwais6286 2 дня назад
ሰላም ሰላም አንዲት ናቹ እህቶቻችን 🥰🥰🥰🥰አና ወንድማችን ❤❤አኔሰ ላገባ ነዉ አና አሰኪ አልልልልልል በሉልኝ 😂😂
@yemefthebet
@yemefthebet День назад
👍♥♥
@ferhte
@ferhte 2 дня назад
ይሄ ቤት ሱስ ሆኖብኛል
@yemefthebet
@yemefthebet День назад
🙏♥
@ruthabraha6993
@ruthabraha6993 2 дня назад
🙏🏾🙏🏾🙏🏾💓💓💓🌻🌻
@yemefthebet
@yemefthebet День назад
@workineshdida4754
@workineshdida4754 2 дня назад
💞💞💞💞💞👍👍👍👍👍😭😭😭
@NaeemaSomalee-pv3ni
@NaeemaSomalee-pv3ni 2 дня назад
ማን አለ እደኔ እድል የቀናው አልሀምዱሊላህ ወላሂ ያልካቸው ሁሉ ከኔ ባል ጋር አለ አልሀምዱሊላህ
@halimahussenhalimahussen
@halimahussenhalimahussen 11 часов назад
@@NaeemaSomalee-pv3ni አሰብኩበት ከዚህ ቡሀላ ባሌን አላስከፋም
@user-ef9lv6pf1x
@user-ef9lv6pf1x 2 дня назад
❤❤❤
@MekdesTadele-rf5mu
@MekdesTadele-rf5mu 2 дня назад
ስወድህገኮ
@yemefthebet
@yemefthebet 2 дня назад
🙏♥♥
@MekdesTadele-rf5mu
@MekdesTadele-rf5mu 2 дня назад
❤❤❤❤
@user-mw5ui6kd7h
@user-mw5ui6kd7h 2 дня назад
❤❤❤❤❤