Тёмный

ለዳኒ ቁራአን ለምን ሰጠሺው ወደ እምነትሽ ልጠሪው ነው 

ጀሙ ናት Jemunat Tube
Подписаться 11 тыс.
Просмотров 10 тыс.
50% 1

#እማማጨቤ#ekrutube #denklejoch #ጀሙናት #ebs #

Опубликовано:

 

16 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 144   
@JemunatTube
@JemunatTube Месяц назад
ላይክ ሼር ሰብስክራይብ እያረጋቹ ውዶቼ ❤
@beletudebele5964
@beletudebele5964 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤
@umumiftah-x5d
@umumiftah-x5d Месяц назад
ኮሜቴን ለምን አጠፋከው ግን ልጂቷ ግን ተይ ቀጥተኛውን መንገድ እድመራህ አሏህየ ዱአ እናደርግልሀል ከዛም ጀሙ ጋ መጋባት ኢንሻ አሏህ ተፈክተህማ አትቀራትም በሷ ሥበብ እንድትጣመሩ 🤲🤲🤲🤲
@sumnaihiyar3637
@sumnaihiyar3637 Месяц назад
ቁራን ገና ስትጀምር አንቢብ ይላል ያማለት ማንበቢ ሙሉ ሰው ስለምያረግ ናው አለሀምዱልላህ ሙስልም ላደረከኝ የዬትኛውም ሀይማኖት መፃፊ እዳንቢ እድመረምር እዳነፃፂር እድሉን ስለከፈተልኝ 🙏
@هاتي-س2ر
@هاتي-س2ر Месяц назад
ቁረአን የልብ ብረሀነዉ❤❤🎉🎉
@ኡሚንናፋቂ-ጠ2ጀ
@ኡሚንናፋቂ-ጠ2ጀ Месяц назад
በነገራችን ላይ ክርሥቲያኖች ማንበብ ይፈራሉ ውነትን መጋፈጥ ይፈራሉ
@Fantu-wd6ji
@Fantu-wd6ji Месяц назад
በፍፁም ለምን ይፈራሉ ኦርቶዶክስ እኮ ለሁሉም መልስ አላት ምክንያቱም እውነቱን ስለያዙ
@ኡሚንናፋቂ-ጠ2ጀ
@ኡሚንናፋቂ-ጠ2ጀ Месяц назад
@@Fantu-wd6ji እሡን እናተን ልጠይቃችሁ ማንበብ አፈልግም ወይመልሥ በጣም እኔ ሥድብ እንጂ መልሥ ሥትመልሡ አይቸ አላውቅም አንብቡ አነፃፅሩ ሥትባሉም እምነታችን ጥርጣሬ ውሥጥ እናሥገባለን ነው የምትሉት እሥከመቼ ማንበብ ሙሉ ያደርጋል ከልጂቱ መረዳት ይቻላል እንደት እደፈራች እሡ ማሥተንተን ረይችልም እንደ
@user-jn8gd1ct4m
@user-jn8gd1ct4m Месяц назад
ትክክል
@Fantu-wd6ji
@Fantu-wd6ji Месяц назад
ኦርቶዶክስ ስድብን ሳይሆን ፍቅርን ነው ምታስተምረው አንድ ነገር ግን ትክክለኛው መንገድ ምራን ብላቹ ድዋ አድርጉ
@ኡሚንናፋቂ-ጠ2ጀ
@ኡሚንናፋቂ-ጠ2ጀ Месяц назад
ውይ ውደ ወሬ ነዋ በተግባር እያየናችሁ ነው አትድከሚ
@hawaedris4833
@hawaedris4833 Месяц назад
ቁርአን የልብ ብርሀን ነው❤
@H.ነኝየበረሀዋእረግብ
ጀም ጎበዝናት የምረ❤❤❤❤
@tajuredi5146
@tajuredi5146 Месяц назад
ጀሙ ማሻላህ ሰው እዲያውቅና እዲመራመር ያረጋል ስጦታሽ!! 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@nanafamily-e
@nanafamily-e Месяц назад
አንድ ሰንሆን ነው ደስ ምለው ❤
@Zayneb-zo9mf
@Zayneb-zo9mf Месяц назад
ሲቀጥል እስኪ ከጀሙ አለባበስ እና ካች አለባበስ ሀይማኖት በቀላሉ ከዝህ መረዳት ትችያለሽ መቀመጫሽን እማይሸፉን ልብስ ለብሰሽ 😢
@user-pr4wf4eh4v
@user-pr4wf4eh4v Месяц назад
😂😂😂😂ትክክል
@BintMuhammed-y8s
@BintMuhammed-y8s Месяц назад
ትክክል
@ElisaElisa-hv9nj
@ElisaElisa-hv9nj Месяц назад
አለባበስ አይገልጽም እምነት ተሸፍፍነሽ ስንት አጥያት ትሰበስቢያለሽ
@ياسينادم-ل6ث
@ياسينادم-ل6ث Месяц назад
ስሚ አይናቹ ሳይ ቀር ተሸፍናቹ የምሰሩ ስራ ኦኦ! ለማያቅሽ ታጠኝ :: ትክክል ያላችሁ ሁሉ ስቀጥል ምድራ አጭቤ😂
@Zayneb-zo9mf
@Zayneb-zo9mf Месяц назад
@@ياسينادم-ل6ث ለዳች ያለው ቆሻሻ መልስ አልሰጥም የሚገባ ይገባዎል ደቆሮ
@Zayneb-zo9mf
@Zayneb-zo9mf Месяц назад
ምን አገባት ልጅቱ ኩፍትር ሀይማኖት የግል ነው ቅናት አጨረጨራት ጉድ እኮ ነው
@ያረብአተእረዳኝ
@ያረብአተእረዳኝ Месяц назад
ምንትመሰላለይ አብ ቢ ይጠቅምሀል
@halimetr533-od8qw
@halimetr533-od8qw Месяц назад
ጀሙየ የኔ ጀግና
@luwamtewelde3698
@luwamtewelde3698 Месяц назад
nusu deo mexihaf qudus ystat tenbebewo
@Behakuabedulkader
@Behakuabedulkader Месяц назад
ይቅር ብለንሻል መሳሳት ያለነው እህቴ❤
@zemyeendris
@zemyeendris Месяц назад
ወአሌይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ማሻ አላህጀሙ ልጅቱ ዝብላ ነው ያጨረጨራት ተያት
@yttugyygttff5531
@yttugyygttff5531 Месяц назад
የስላምን እህቴ አናግሩላቸው ጨብዬ አረ ምነወሰ😢😢
@Behakuabedulkader
@Behakuabedulkader Месяц назад
አብርሽ አናግሯታል እኮ ፍቅር❤
@RabiaHosen-hk2rd
@RabiaHosen-hk2rd Месяц назад
ልጂቱ ባለጌነሺ ማንበብ አይከፋም
@genetayele990
@genetayele990 Месяц назад
Mesetet yelebeshem le min tesechewalesh yrasu yebekawal lijetwam tikekel nach
@sumayr7791
@sumayr7791 Месяц назад
ጃሙ ለዳኒ ስለሰጠችው ልጁተን ምን አገበት ለሰ እኮ አይዳለም የተሰጠት
@KuWait-vc4qj
@KuWait-vc4qj Месяц назад
ልጅቱ ሞጥሟጣነች
@zainaba7413
@zainaba7413 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤Masha aalh jamye si jaladha
@Zedo_Ke-k3d
@Zedo_Ke-k3d Месяц назад
ጀሙትክክል ነሽ ግን አትቀረረቡ ወለህ ፊቅር ክፉ ነዉ ስለዝህ በአዴን ሙሽክለ❤❤❤❤❤ደምሩኝ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@halimetr533-od8qw
@halimetr533-od8qw Месяц назад
ሠይጣን የመሠለይ ጪራሮ ብታቂዉ ኑሮ ታመሠግኒ ነበረ
@wxcfdz5872
@wxcfdz5872 8 дней назад
ጀሙጀግናነሸአሸአህቴ
@emanselam7146
@emanselam7146 Месяц назад
እማማ ጨቤ ማሻ አላህ ጎበዝ ❤❤❤❤❤ በርቱ
@DgfGdgg-g8f
@DgfGdgg-g8f Месяц назад
ጀም ትክክልነሺ የኔ ዉድ
@ZedAhmed-ui9pg
@ZedAhmed-ui9pg Месяц назад
አንች ራሱ አንብቢ ወገኔ የራስሽንም ሀይማኖት መፀሀፍ ሆነ የሙስሊምን አንብቢ ማንበብ ይጠቅማ ዳኦን በይው መለኩሴም በይው ሁሉም አንበብቡ ነው ንፅፅር እንኮን እሚነፃፀሩ ሰወችን እስኪ እይ የራሳቸውን እምነት ብቻ አይደለም እኮ የሚያ ነቡት የሊላም እምንት እንብበው ነው ።
@komaistekle4512
@komaistekle4512 Месяц назад
ከማያምኑ ጋር አትጣመዱ ይላል መፅሓፍ ቅዱስ ሀይማኖት የሌለው ፍቅር ምን አይነት ነው እግዝአብሔር ሚያሳዝን😢ወንድሜ እንዳንተ አማኝ ልጅ አጥጠክ ነው ከካሀዲ ምን አጣበቀክ😢ያሳዝናል
@UMAbdelah
@UMAbdelah Месяц назад
ማነው ከሀዲ ተይ የመፅሀፍ ቅዱስ ጉድ እንዳልዘረግፍ ወላሂ እኛ ሙስሊሞች የምናነበውን ያክል እንኳን መፅሀፋችሁን አታነቡም ንገሩኝ ባይ 😂ከሚያስቀኝ አንዱ አምላክ ያላችሁት በሰራተኛ እጅ ወድቆ ነበር
@UMAbdelah
@UMAbdelah Месяц назад
@@WerkneshiznabuSs-qh9cvአህዛብ እኮ እናተ ናችሁ ወላሂ እዚህ መተሽ አፍሽን ከመክፈትሽ በፊት መፅሀፍ ቅዱስን አቢቢ አህዛብየ
@مكهالخالدي
@مكهالخالدي Месяц назад
ቁረአንመስሎኚተናድጀነበርግንይህምቢሆንአይሰጥም
@እንኳንችግሬእኔምአላፊነኝ
ሁስነል ሙሥሊም አዝካር እኮ ነዉ
@user-jn1uc1oh1s
@user-jn1uc1oh1s Месяц назад
ማበብ ሙሉ ያርጋል ❤❤ ግን ፍቅሩ እውነት ነው ሀሰት ? መልሱልኝ. ከሆነ ጀሚላ. ተሰስተሻል. ።
@NeimaMohammed-gm1de
@NeimaMohammed-gm1de Месяц назад
ዝበይ የፈለገውን አብቦ ይከተል❤❤❤❤
@HshsHeu-es8rl
@HshsHeu-es8rl Месяц назад
ምን ትመስላለይ
@naemaadam4175
@naemaadam4175 Месяц назад
❤❤❤
@user-gp5ew2iu7s
@user-gp5ew2iu7s Месяц назад
ጀሙ
@mahelit
@mahelit Месяц назад
ሰላም ለናተይሁን እህት ወንድሞቸ የክርስቶስ ፍቅር ይብዛላችሁ እንድህም ሙስሊም ወገኖቸ ሰላም ብያለሁ።ዳኒ እኔ ላንተ የምነግርህ ነገር ቁራን መቀበሉ ችግር የለዉም ነገርግን መጀመርያ መፅሀፍ ቅዱስን አንብበህ ከዛን በዃላ ብታነበ ቁራአኑን ለያንዳንዱ ጥያቄ መልስ ታገኝበታለህ ገባህ ብዙወች የሚሸወዱት ያለማንበባቸዉ ያልገባቸዉን ያለመጠየቃቸዉ ምክንያት ነዉ ። ሳያዉቅ የያዘ ሳያዉቅ ይጥለዋል እና እምነትህን በደንብ ጠንቅቀህ ማወቅ ይገባሀል።ክርስትናን ብቻም ሳይሆን እንድሁም ሙስሊም ወገኖቻችን በስሜት ከመነታረክ ጠንቅቃችሁ እወቁ እምነታችሁ ምን እንደሁ እርግጠኛነኝ ስንቶቻችን ነን መፅሀፍ የምናነበዉ ግን ጥላቻ ለማባባስ ለስድብ ሳይገባን እንደ መስከረም ወፍ እንጫጫለን😂 ልቦና ይስጠን በኡነት።
@ShteE-lg9cj
@ShteE-lg9cj Месяц назад
ኢቺ ደሞ ምንአገበት ምን ትመስለለች ጀሙ ጀግነ❤❤❤
@tajuredi5146
@tajuredi5146 Месяц назад
ዳኒ ምርጥ አስታራቂ ሀሳብ ነው የምትናገረው!!
@user-bc5ib2zi7h
@user-bc5ib2zi7h Месяц назад
ጁሞ ትክክል ናት❤❤❤❤❤
@ቲጂነኝየራያቆቦዋ
@ቲጂነኝየራያቆቦዋ Месяц назад
ላች መፅሀፍ ቅዱስ ቢሠጥሺ ምን ይሠማሻል ድዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝ
@seaditesema5125
@seaditesema5125 Месяц назад
ጀሚላ ደስ ስላልሽኝ ሰብስክራይብ አረኩሽ ወድሜ ዳኒ ደሞ አብብ ማበቡ አይከፍም አላህ ቀጥተኛውን መገድ ይምራህ ወድሜ
@anshakey7739
@anshakey7739 Месяц назад
ጀሚላ ትለያለሺ
@seadapp50seadapp50
@seadapp50seadapp50 Месяц назад
አትሻብኝ😢😢😢
@Mimiye-s5n
@Mimiye-s5n Месяц назад
አዎ እኛ ክርሰቲያን የሙስሊም ቁረን ማንበብ አንፈልግም😏 ሁሉም ነገር በመፃፍ ቅዱስ ዉስጥ እናገኛለን 🎉
@AminatMohammad-sb7po
@AminatMohammad-sb7po Месяц назад
ሲጀመር ቁረአን በናንተ እጅ አይነካም። አታንብቢ እኛ ሙስሊሞች አልሀምዱሊላ የአላህ ባሮች ነን እኛ በተሰራ እጨት አናምንም ይጠቅማችኋል ብታነቡት
@Mimiye-s5n
@Mimiye-s5n Месяц назад
@@AminatMohammad-sb7po ስለ ጥቁር ድንገ ለማወቅ ነው ወይስ ስለ ማን ለማወቅ ነው ምነነብባው🤣አይዘቦች ተሰዚናለችሁ😜🤣
@asiyaohesamo6892
@asiyaohesamo6892 Месяц назад
​@@Mimiye-s5n ደነዝ እኛ በዲንጋይ አነምንም ሰ
@Mimiye-s5n
@Mimiye-s5n Месяц назад
@@asiyaohesamo6892የእናንተ አለህ እኮ ጥቁር ድንገ ነው 😆😆
@ElisaElisa-hv9nj
@ElisaElisa-hv9nj Месяц назад
አዋ ሲጀመር ለምን ሰጠሽው ምን ይሰራለታል
@KelemEshetu-ju3pl
@KelemEshetu-ju3pl Месяц назад
ልጂቷ ጥፍት የለባት ደሞ ኦዴሱ በሙሉ ሙስሊም ናቸው ስም እያነበብክ ነበረ
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv Месяц назад
@@KelemEshetu-ju3pl እውነት ነው
@Fantu-wd6ji
@Fantu-wd6ji Месяц назад
አው በነገራችን ላይ እሡ በእምነቱ ጠካራ ከሆነ መፅሀፍ ቅዱስ ካነበበ ቁራን ቢያነብም ምንም ሚቀይረው ነገር የለም
@مكهالخالدي
@مكهالخالدي Месяц назад
❤❤እደኔአለቀበልምአልሰጥምምጥሮአደለም❤❤🎉ደስምአላለኚ❤❤🎉
@user-mx8nq1lo3c
@user-mx8nq1lo3c Месяц назад
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@sofiidriss
@sofiidriss Месяц назад
ምን ትመስላለች ጨብራራ መጀመሪያ ራስሽን ሁኑ ኢስልምናል ብተወፈቁ እማ መታደል ደሞ ነዱዑ ለኩም ኢንሻ አሏህ አሏህ ሂዲያ እንዲሰጣችሁ ደሞ እንጅ ይቅርታ ስትል አስገድዳችኋት አስመሰለባት
@LihonMelako
@LihonMelako Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@erdd7495
@erdd7495 Месяц назад
ማንበብ አይከፋም
@tajuredi5146
@tajuredi5146 Месяц назад
ማንም ሰው አንብቦ የፈለገውን መከተል ይችላል!!
@tajuredi5146
@tajuredi5146 Месяц назад
መጀመርያ እህታችን አለባበስሽና ፀጉርሽ ሽፍኝ
@ስሊነኝየራያዋቀበጥ
ስጀመር ልጅቷ ትክክል ናት ልጁ ግን ጤነኛ አይደለም ልብ ይስጥህ 😂
@wegayewbalcha
@wegayewbalcha Месяц назад
Bersu emente miyanbwen atseciweme ❤❤❤❤
@nefisasemane
@nefisasemane Месяц назад
በርሱ እምነት ምስጠት አንችልም የትከልከለ ነው
@አለውያ
@አለውያ Месяц назад
የሆነች መጎጥናት ካፊር
@HshsHeu-es8rl
@HshsHeu-es8rl Месяц назад
ጀግና ነሽ ጀሙ
@zeynebyoutoube1461
@zeynebyoutoube1461 Месяц назад
እንብብ ዳኒ ቁርአን በጣም ትጠቀማለህ አላህ ቀጥተኛው ይምራህ በተርፈ ጀሙ መሸአላህ ነሽ🎉🎉🎉🎉
@fwzyafwzyafofo1016
@fwzyafwzyafofo1016 Месяц назад
❤❤❤👍👍😍😍
@seaditesema5125
@seaditesema5125 Месяц назад
ማበብ መህርነት ነው
@f-io7sj
@f-io7sj Месяц назад
ዋሊ ኩምእስላም ወራልመቶላህ አላህ ይጠብቅሺ
@Mነኝየአለበሪያ
@Mነኝየአለበሪያ Месяц назад
መጀመሪያ አህተችን አለባባስሽና ፀጉርሽን ሸፊኝ🎉🎉🎉
@newid5082
@newid5082 Месяц назад
ሀሎ
@netsenetbekele-p4h
@netsenetbekele-p4h Месяц назад
አንች ጮቤ እከካም የምን ማነፃሰር ነው የምታወራው እዛ የሰበሰብሻው ሸቲ መስከሸ የምታትፆፅሪው ኣህያ
@user-bf9iq2zd4d
@user-bf9iq2zd4d Месяц назад
ጀሙዬ የኔ ቆንጆ ፍቅርሽ ጨመረብኝ ❤❤❤❤❤
@RaimaMamnuri
@RaimaMamnuri Месяц назад
❤❤❤❤❤😢😢😢❤❤
@eteneshAdemas
@eteneshAdemas Месяц назад
አረ ወደዛ ኦርቶዶክስዬን አንዳትቀይር አደራህን አመቤቴን እንዳትረሳ ቁራን አንብ ይላሉ ለምን ጉድ እኮነዉ ሲጀመር ክርሲቴን እሴት አተህ ነዉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ😢😢😢
@user-jn1uc1oh1s
@user-jn1uc1oh1s Месяц назад
እስኪ. ለኔ ስጭኝ መፅሀፍ ቅዱስ. 😂😂😂 ሹ ሞሽኪላ. እኔ ለንፅፅር. ስለምፈልገው. መፅሀፍ ቅዱስ እፈልጋለሁ
@alowa8810
@alowa8810 Месяц назад
❤❤❤❤❤😘😘😇😇😇
@tajuredi5146
@tajuredi5146 Месяц назад
ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው
@user-iz6ed8zk5g
@user-iz6ed8zk5g Месяц назад
❤❤❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤❤❤
@kadejahqqql
@kadejahqqql Месяц назад
❤❤❤🎉🎉🎉ماشالله
@sarataklene2742
@sarataklene2742 Месяц назад
Danisha be keresetena kaledi yelun
@Shayitube01
@Shayitube01 Месяц назад
Jamuyee😍😍😍😍😍😍
@سبحاناللهياالله-ق4ن
هههههههه😅😅
@ያረብአተእረዳኝ
@ያረብአተእረዳኝ Месяц назад
አያነቡም እነሱ
@Aminat725
@Aminat725 Месяц назад
እሡ ተበርክኮ ቀለበት ለማረግ የተነሣ ሠዉ እሧ ተጨረጨረች ማንበብ ይጠቅማ የሚጠቅመዉን ያዉቃል
@ظيبة
@ظيبة Месяц назад
አብቡት ይጠቅማችኋል እጅ አይጎዳችሁም
@FatimaSumo
@FatimaSumo Месяц назад
ምላሳምነሽተረጋጊሙስሊምአይሰብክም
@StoreMobile-g6v
@StoreMobile-g6v Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hxffg
@hxffg Месяц назад
😊😊😢
@seadapp50seadapp50
@seadapp50seadapp50 Месяц назад
እና ታድያ እምነት የላችሁም እድ ጉግማንጉህ😢😢😢😢😢ሙስሊሞች አትጃጃሉ😢😢😢
@عقابالقحطاني-ط1د
@عقابالقحطاني-ط1د Месяц назад
?????ምንወጣቼው የምትሳደቢው የመጣደብ በሸታአለባችሁ።
@HawaAseen
@HawaAseen Месяц назад
የጠራራጂንየመሰለችፍቅረኛ,,አዪ😂😂
@Wubalem-od3kp
@Wubalem-od3kp Месяц назад
Lijitu minim alatefachim ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-jz5ci4vg5p
@user-jz5ci4vg5p Месяц назад
ወለይኩም አሳለም❤❤
@erdd7495
@erdd7495 Месяц назад
ጨብራራ
@shababmob3705
@shababmob3705 Месяц назад
J❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@RgffhgTtyt
@RgffhgTtyt Месяц назад
ያብበውምሽግርአለው❤❤❤❤❤
@user-zj8dp2dh1i
@user-zj8dp2dh1i Месяц назад
ጭሮሮጠጉሮነበር ይዞመገተት የማይግበው
@FathiaCruz
@FathiaCruz Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-ph4xx9dk7d
@user-ph4xx9dk7d Месяц назад
🎉🎉🎉❤❤❤❤
@FatimaAli-cp3jd
@FatimaAli-cp3jd Месяц назад
❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲👆
@FjhjvUdxo
@FjhjvUdxo Месяц назад
😂😂😂
@ssaa4401
@ssaa4401 Месяц назад
ሻርክባድቀንሆሆሆ
@ፈኪNtude
@ፈኪNtude Месяц назад
ያመዳም ቅመሞች ደምሩኝ ስወዳቹ
@walotube33
@walotube33 Месяц назад
ኣዎ አጥፍተሻል አሁንም አነጋገርሽን አስተካክይ ሳይዋጥልሽ ይቅርታ 😂 አላኩሊ ሃል ለበጎ ነው ተቀብለናል 😊
@user-zj8dp2dh1i
@user-zj8dp2dh1i Месяц назад
ልጂቱ ከጀቶአሮል
@ZedAhmed-ui9pg
@ZedAhmed-ui9pg Месяц назад
ምንም ችግር የለውም እኔም አፕን ዳውለድ አድርጌ አኘ ባለሁ መፀሀፍ ቅዲስ አንበብ ሙሉሰው ያደርጋል ስታነቡ የራሳችሁንም ሆነ የሰው ሀይማኖት ተከባራላችሁ አንብቡ
@UMAbdelah
@UMAbdelah Месяц назад
ልጅቷ ሜጦ ነገር ናት እኔ መፅሀፍ ቅዱስን አነባለሁ ማወቅ ጡሩ ነው አብቡ አልሃምዱሊላህ አለ ኒእመተል ኢስላም
@user-bf9iq2zd4d
@user-bf9iq2zd4d Месяц назад
ልጅተዋ ምን ትመሥላለች እራቆታም ጨበሬ
@user-fd6jt7yk2e
@user-fd6jt7yk2e Месяц назад
ሲጀመር አታሽቃብጡ ልጅቷ ትክክል ነች እሱ የሙሲሊም ቁረአን ምን ይሰራለታል 😏😏😏
@user-jn1uc1oh1s
@user-jn1uc1oh1s Месяц назад
ቁርአን አይደለም ጎበዝ. ይሄ አማረኛ መፅሀፍ ነው ቁርአን. መቅራት ይችላልዴ. የምሰጠው? 😅😅
@azybqqqq-rw7op
@azybqqqq-rw7op Месяц назад
ኮተታም
Далее
@HolyBaam ультанул в конце 🧨
00:34
Просмотров 302 тыс.
Vibes in Ney York🗽❤️! #shorts
00:26
Просмотров 21 млн
Russian soldiers get chased by Ukraine drone
00:28
Просмотров 66 тыс.
@HolyBaam ультанул в конце 🧨
00:34
Просмотров 302 тыс.