Тёмный

አስቴር በዳኔ ዶ/ር መስከረምን አስጠነቀቀች | ለቅሶ መድረስ ሲገባሽ እንደዚህ ማለት ነውር ነው|በጣም ልታፍር ይገባታል! | Haleta Tv 

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ
Подписаться 257 тыс.
Просмотров 150 тыс.
50% 1

#haletatv #ethiopia #seifufantahun

Опубликовано:

 

9 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 2,8 тыс.   
@Abii-tsegaye
@Abii-tsegaye Месяц назад
የልጅ መቃብር የአናት አንጀት ዉስጥ ነዉ እስኪ ተዋት
@asriechufa
@asriechufa Месяц назад
እውነት ነው ሀዘኔ የበረታ ነው።የልጆች አባት ነኝ ብቻ ፈጣሪ ብርታት ይሁናቸው!
@user-if8ow6hh5o
@user-if8ow6hh5o Месяц назад
ትክክል
@miliwoldekidan
@miliwoldekidan Месяц назад
😢😢😢
@NaniazeneNanii
@NaniazeneNanii Месяц назад
ይቺ ሰይጣን ልጅ የላት ይሆናል ይቺ ሰታክም ፕሮቴስታንት ብታገኝ ትገላለች ተጠንቀቁ
@mesibrhane78
@mesibrhane78 Месяц назад
😥😥😥😥😥 ሰዉ የራሱን ሕወት መኖር ትቶት ሰለ ሌላዉ ሰዉ ሒወት ገብቶ መፈትፈት አይደብርም ወይ ? ድቄም ዶክተር
@addis1395
@addis1395 Месяц назад
በማንኛውም መልኩ ለርስዋ መፅናናትን እግዚአብሔር ይስጣት ልጅዋን ላጣችው
@abebaayele165
@abebaayele165 Месяц назад
እህታችን ዘሪቱ! እጅግ በጣም እግዚአብሔር የምታከብር አምላኳን ያከብረች!..... በዚህ በከባድ ሀዘን ውስጥ ሆና ወንጌልን በጠለቀ ሁኔታ ያስትማረች!... እለኝ ብሎ ጌታ ኢየሱስ ከሚላቻው አስተማሪዎች እንዷ ነች!... እህቴ ዘሪቱ ንግግርሽን ከስማሁ ወዲህ አምላክን አመስግኜ! ከአእምሮ በላይ የሆነ መፅናናትን እንዲሰጥሽ ፀልያለሁ ወዳጆችም እንዲፀልዩ እድርጋለሁ!... እንቺ ታላቅ እውነተኛ የእግዚአብሔር ሴት ነሽ!!!!!!!!!....❤❤❤!
@selahatabdela9949
@selahatabdela9949 Месяц назад
እግዛብሔር ያፅናት በጣም ነው የተጉዳችው የውስጣን ማን ተረዳት ለልጆቻ ስትል ነው ዋጥ ያረገችው 😢😢
@Solomonabay
@Solomonabay Месяц назад
ወገኖቼ ይልቅስ በደስታም ኾነ በሐዘን ጊዜ እግዚአብሔር ይመስገንን እናስቀድም፣ዘሪቱ ያጣችው የበህር ልጅዋን ነው ያጣችው የተጐዳችው ርስዋ ያመሰገችው ርስዋ መመስገን አለባት እንጂ መነቀፍ የለባትም ዘሪቱ አሁንም ዘሪቱ ሆይ ፈጣሪ ያጽናሽ፣ያበርታሽ።
@asteradmasu3882
@asteradmasu3882 Месяц назад
የረዳት. ያቆማት. ያፅናናት. አምላካችን. ልዑል. እግዚያብሔር. ስሙ. ይባረክ. :: ማንም. . ማድረግ. የማይችለውን. ዘሪቱ. እንደ. እዮብና. ዳዊት. ማድረግ. ችላለች.
@user-qv7tf4ws4j
@user-qv7tf4ws4j Месяц назад
አውቅልሻለሁ የሚል በዛ የጌታ ልጅ ዘሪቱ ከዚህ የበለጠ የእግዚአብሔር ማፅናናት ይብዛልሽ እንደ ሥምሽ መልካም ዘር ሆነሽ ቅሪ
@user-kd1gy6lq3q
@user-kd1gy6lq3q Месяц назад
Amen
@tsegaantewan9975
@tsegaantewan9975 Месяц назад
እግዚአብሔር እኮ መልካም አምላክ ነው ያፅናናል ክብር ለሱ
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w Месяц назад
ወይ ጉድ ስላላነበች አላዘነችም ማለት ነው እንዲያውም የሷ ይብሳል እንባዋ ወደ ውስጧ እየገባ ከማንም በላይ የተጎዳች እሷ ናት ዘሩቱዬ እግዚአብሔር ያጽናሽ የቀሩትን ልጆችሽ ፈጣሪ ይጠብቅልሽ 🙏🇪🇷
@hiwel9209
@hiwel9209 Месяц назад
እስቲ ፍቅርን እንስበክ
@yordanosaram7605
@yordanosaram7605 Месяц назад
Amen 🤲 ❤️
@user-kd1gy6lq3q
@user-kd1gy6lq3q Месяц назад
Amen
@saronteame773
@saronteame773 Месяц назад
Amennn
@sentayewadmasu4121
@sentayewadmasu4121 Месяц назад
እግዚአብሔር እፅናናት ቀናሁባት ማንም የፈለገውን ቢል ከማለት አያልፍም የተጎዳችው እናት ነች ለማንኛውም ማስተዎል ይስጠን እግዚአብሔር መፅናናቱን ያብዛላት
@nani-pe3ip
@nani-pe3ip Месяц назад
አያነቡማ😢
@tsenuashna3685
@tsenuashna3685 Месяц назад
ገና ነውበሂደት ነው ምትፅናናው አልቅሳ ደክሞትም ነበር ይደክማል እኮ ገናም ታለቅሳለች ግን ፀጋው ደግፎአታል ይጠብቃታል ! ግን ማዝነው ተፅናንታለች ማለትም ለምን አታልቅስም ማለትም ይጎዳቸዋል ሀዘን ላይ ናት ምን አይባልም እግዚአብሔር ያፅናት ፀልዩ ያፅናና በሉዋት
@dawittessema6124
@dawittessema6124 Месяц назад
የእርሷን Intention ምናልባት ለመረዳት እንሞክር የገለጸችበት መንገድ እና ጊዜ ትክክል ላይሆን ይችላል ነገር ግን እውነትም አለው ሀሳቡ ምንም በመጮህ ለማደባበቅ እና እርሷንም ለማሳቀቅ መሞከሩ አይጠቅምም ። አእህታችን አዎ አዝናለች ትጎዳለችም ምንም ቢሆን የመጀመሪያ ልጇ ነው እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጣት ። እንደባህልም እርም የሚባል ባህል አለን ኩነኔም የለውም ፤ እርሷ አላዘነችም ወይም አልተጎዳችም ሳይሆን በማይመስል አስተምህሮ ሰዎች ከሰዋዊ ስብዕናቸው ጋር እንዲጣሉ አታድርጓቸው ነው። እንደውም ይበልጥ ትጎዳለች ይህች እናት አልቅሳ ቢወጣላት ይሻል ነበር ።
@lyonnaise6395
@lyonnaise6395 Месяц назад
ዕውነትሽን ነው ሰው ሀዘንን ተዘጋጅቶበት አደለም የሚመጣበት!!! እግዚአብሔር ይባርክሽ !!!
@user-qi8yq4gb2h
@user-qi8yq4gb2h Месяц назад
በመጸሀፍ ቅዱስ እኮ እዮብ ልጆቹን ሲያጣ እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ የእግዚአብሔር ስም ብሩክ ይሁን ነው ያለው።
@sentayewadmasu4121
@sentayewadmasu4121 Месяц назад
በትክክል
@tonyhobeika4835
@tonyhobeika4835 Месяц назад
Mèche fetarin yawekalu debetera wela
@user-to4dp6vm5f
@user-to4dp6vm5f Месяц назад
ምን ማለት ነዉ እና ሀዘናተኛ ሁሉ እንደ እዬብ ካላለ ሀጥአት ነዉ ማለት ነዉ
@FruitFlower604
@FruitFlower604 Месяц назад
​@@user-to4dp6vm5fእንደዛ ሳይሆን ሰው ሁሉ በራሱ መንገድ እንዲያዝን ፍቀዱላት
@birhanemulugeta587
@birhanemulugeta587 Месяц назад
እረባክሽ(ህ)ውይ ቀደዳ።የበግ ለምድ የለበሳችሁ የተኩላ ጥርቅም።
@Woina502
@Woina502 Месяц назад
ዘሪቱ ንግግሯን ጀምራ እስከምትጨርስ እንባዬ ውረድ ሳልለው ራሱ እየወረደብኝ ስቅስቅ ብዬ እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት ዘሪቱ እየተቃጠለች መድሀኒአለም ነው ጽናቱን የሰጣት ስለተጽናናች ማመስገንና መደሰት ነው ያለብን እንጂ ሌላ ወሬ አያስፈልገንም አሁንም ፈጣሪ መጽናናቱን ይስጣት አሜን፡፡💚💛❤
@yabdkuletsami1764
@yabdkuletsami1764 Месяц назад
ለክፋት አይመስለኝም እኮ ሃዘኑ ሳይወጣላት ቀርቶ እንዳትጎዳ በማሰብ ይመስለኛል እንጂ ማንም ሴት በማንም ሴት ልጅ ሃዘን ታሾፋለች ብዬ አላስብም ግን በመጥፎ ጎኑ ከሆነ ይህን አስተያየት የሰጠችው እኔ እንደ አንድ ኦርቶዶክሳዊነቴ ይቅርታን እጠይቃለው ዘሪቱ ፈጣሪ አፅናኝ መላዕክቱን ይላክልሽ በርቺ እህቴ😢😢😢
@Zinash-go9lm
@Zinash-go9lm Месяц назад
እግዚአብሔር ይቅር ይበላት ተናጋሪዋ ! ዘሪቱ እንኳን እግዚአብሔር እረዳት መንፈስ ቅዱስ ከውስጥ አፅናናት ስሙ ይባረክ ።ያቺ ተናጋሪዋ ግን እመኑኝ አሟሟትዋ አስቀያሚ ነው ጌታ ትቢተኞችን ይጠላል
@user-Hiwi
@user-Hiwi Месяц назад
🤣🤣🤣 anten mn enbelk demo geta hoy tigstun stegn
@user-xe2ih3ur7i
@user-xe2ih3ur7i 29 дней назад
ቀባታሪ አስመሳይ ሁላ ፤ልጅን ያህል ነገርሞቶ እቃ የጠፋባትም አትመሰልም ፤ይህ ሁሉ ጭላኔ የሴታን ነው ፤፤የእግዛብሄር የሆነ ለቅሶ ሩህሩህነት ነው ፤፤ ድ/ር መስከረም ትክክል ነው ፤የተናገረችው ፤፤
@abnetdesta1316
@abnetdesta1316 Месяц назад
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ያዘነን ማፅና ናት እንጅ በሀዘን ላይ መናገር ነውር ነው የዘኑትን ሁሉ እግዝአብሔር ያፅናናቸው!
@user-gn3yf5cl7o
@user-gn3yf5cl7o Месяц назад
እናቴ ስለመልካም ልብሽ ጌታእየሱስ ይባርክሽ
@user-ie1lm6kb9k
@user-ie1lm6kb9k Месяц назад
አንቺ አዛኝ ቅቤ አንጎች አባቶቻችን ከሚያርድ ወንድሞቻችን ከሚገል እህቶቻችንን ከሚያስደፍር ከመናፍቅ መንግሥት ጋር አብረሽ አትቁሚ ሳት መዝኝ አትፃፊ
@save7997
@save7997 Месяц назад
እኔ ምለው ሰው ምን ነክቶአቹ ነው ግን እንዴ የዶ/ር መስከረምን ሀሳብ ሰምታችዋል መጀመሪያ ኦርቶዶክስ አስተውሎ መርምሮ ነው ሚናገረው።ይቺ መናፍቅ የሰውን ሀሳብ ለወሬ እንዲመቻት ቆራጣ የሰው ስም ስታጠፋ አብሮ ማጨብጨብ ያሳፍራል ብቻ እንዴ ሄዶ መመርመር ነው እንጂ መጀመሪያ
@tonyhobeika4835
@tonyhobeika4835 Месяц назад
Azenu beanchi bite bemetewgiw yegebana yazug lekekug sitting mimimi enleleshsln endetemegeshew yadergelshe fetary yefelgewn maderg yechelaln
@user-gn3yf5cl7o
@user-gn3yf5cl7o Месяц назад
@@user-ie1lm6kb9k መንግስት እና ዘሪቱን እየለየን ወገን ........ወይ የአይምሮ መቀንጨር
@JoJojojena
@JoJojojena Месяц назад
ለ ዘሪቱ ከበደ በአረብ ሀገር በኢትዮጵያ አብያተ ቤተክርስቲያን እውቅና የሌላት መንግስተ ስማያት የሚያውቃት ቤተክርስቲያን ፀሎት ግሩፕ ሁሉ ሲፀለይላት ነበር ጌታ መንፈስ ቅዱስ አበረታት አቅም ሆናት ለኛ ያንን ማየት እግዝአብሔር ን ማክበር ሆኖልናል ይኼ ሁሉ ፅናት ያገኘችው ከጌታ ነው ።እግዚአብሔር ይመስገን
@kidistmathewos2123
@kidistmathewos2123 Месяц назад
አሜን
@user-xk2um6kw5w
@user-xk2um6kw5w 22 дня назад
ለዚች ዶክተር ተብየ አብዝታችሁ እግዚአብሔር ምህረት ያብዛላት የእግዚአብሔርን ክብር ተጋፍታለች
@NafeesaSiraj
@NafeesaSiraj Месяц назад
ወላሂ ልብ የሚሠብር ሐዘን የሚያሥደነግጥ ነው አላህ ያፅናናትን ይሥጣት እናቱን
@MintesnotBilatu
@MintesnotBilatu Месяц назад
ጌታ ማጽናናቱ ያብዛልሽ ሌላ ምን ይባላል ❤
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 Месяц назад
በጣም የሚገርም ነው እረ እንደው ወዴት እየሄድ ነው። እች እናት......!!! እኮ በድጋጤ ግራ የገባት እናት ነቾ ተዋት እባካችሁ። እውነትም አይድረስ ተባረኪልኝ 🙏
@tonyhobeika4835
@tonyhobeika4835 Месяц назад
Yeheyob tarik eko welachenem enakaln so yalew fetary sete fetary nesa new yslew kezam keneberut wela etefe honelet tetenana eswam selemetetely fetarin selemetawek tetenanache azen kebad bionem neger gen andande orthodox sew simote bestachewnena dehenetachew yetenesa yazun lekekun yelalu azenew sayhone besotachew new yemiyangebegebacew dehent enji mefert yazug lrkekug malte kefetarim gar yatalaln
@miliwoldekidan
@miliwoldekidan Месяц назад
😢😢😢
@asnakeshewaseyasib2284
@asnakeshewaseyasib2284 Месяц назад
ልቦና ይስጣት ትምህርት ሲቀምሱ በስንፍና ሲገለጡ ብዙዎችን አይተናል።
@birhanemulugeta587
@birhanemulugeta587 Месяц назад
ውይይይይይይይይ ምንድን ነው?
@emumulatu7028
@emumulatu7028 Месяц назад
አስቱ አትናደጂ!!! ጌታ ስላጽናናት ጠላት ተበሳጨ። የሷን እመነት ሳይ የእኔ እምነት ምንም ሆነብኝ ዘሪቱ ጌታዋን አከበረች።
@menenali8158
@menenali8158 Месяц назад
እግዚያብሔር የሚሰጠው እወቀት የሠላም የፍቅር የትህትና ነው ይሔ የጭካኔ እና የድፍረት እውቀት ከሠይጣን ነው እንደውም ይቺ እናት ልጅን የሚያህል ነገር ቀብራ ተፅናንታ ስናያት ልንደሰት እና ያፅናናትን እግዚያብሔርን ልናመሰግን ይገባ ነበር ነገርግን ማልቀስ ከፈለጉ ማልቀስ ለሚችሉት የዘሪቱን እጥፍ ሐዘን ይስጣቸው እና አልቀሰው ይወጣላቸው እኛ ግን ዘሪቱን ያፅናናውን እግዚያብሔርን እናመሰግናለን
@azebahferom182
@azebahferom182 Месяц назад
መፅናናትን ጨምሮ ጨምሮ ይሰጥሽ የኔ እህት ከአንቺ ጋር ያለው ከሁሎ ይበልጣል
@tewodros6834
@tewodros6834 Месяц назад
በለዉ
@zehabesha7778
@zehabesha7778 Месяц назад
ዘሪቱ እግዚአብሔር ያፅናናት እንኳን ዘሪቱ ልጅ ያለዉ ሁሉ አልቅሷል 😭😭😭
@elroemengistu2432
@elroemengistu2432 Месяц назад
እህታችንን ከመላውቤተሰቧጋር እግዚአብሔር ያጾናናቸው።
@user-th3wp6ze1h
@user-th3wp6ze1h 29 дней назад
የሚዲያ ሽሚያ ሱስ አጋጣሚዎችን በመጠቀም ብቻ ሳይሆን በመፍጠር መታየት ማውራት ነገሮችን ለማቀጣጠል ክብረት መሆን ኡህ ....... አርስት በግድ እየፈለጉ የሚያወሩትን ፈጣሪ ያስክንልን! የእህታችን የዘሪቱ ልጅን እግዚአብሐር አምላክ ነፍሱን በገነት ያኑርልን!! ዘሪቱ በጣም ጠንካራ ሰዉ ነች እግዚያብሔር መፅናናትን ይስጣት!!
@besratasgedom2664
@besratasgedom2664 Месяц назад
እግዚያብሄርን አታመስግኑ የሚባልበት ዘመን መጣ 🤔 ይሄ ነው ልዩ ነቱ 👋
@JesusisComingsoon-hl5ee
@JesusisComingsoon-hl5ee Месяц назад
ይገርማል እኮ
@libanosferew1333
@libanosferew1333 Месяц назад
መጀመሪያ ፅሁፉን አንብቡ ዶር ልክ ናት የእግዚያብሄርን ቃል ጠቅሳ ነው የተናገረችው ዘሪቱ ውስጧ ተጎድቷል ታሳዝናለች ግን እንደዘሪቱ ያውም በዚ ዘመን ሚልየን እናቶች ልጅ አተወል issue አርጎ ዮቲዩብ በር መሰብሰቢያ አታርጎቸው
@edengebre1423
@edengebre1423 Месяц назад
@@libanosferew1333 ዶ/ር እና አንቺ ስለቅዱስ ዳዊት ምን ልትሉ ይሆን ?? 🤔🤔 2ኛ ሳሙኤል 12: 19 ዳዊትም ባሪያዎቹ በሹክሹክታ ሲነጋገሩ ባየ ጊዜ ዳዊት ሕፃኑ እንደ ሞተ አወቀ፤ ዳዊትም ባሪያዎቹን፡- ሕፃኑ ሞቶአል? አላቸው። እነርሱም፡- ሞቶአል፡ አሉት። 20 ዳዊትም ከምድር ተነሥቶ ታጠበ፥ ተቀባም፥ ልብሱንም ለወጠ፤ ወደ እግዚአብሔርም ቤት ገብቶ ሰገደ። ወደ ቤቱም መጣ፡- እንጀራ አምጡልኝ፥ አለ፤ በፊቱም አቀረቡለት፥ በላም። 21 ባሪያዎቹም፡- ይህ ያደረግኸው ነገር ምንድር ነው? በሕይወት ሳለ ስለ ሕፃኑ ጾምህና አለቀስህ፤ ከሞተ በኋላ ግን ተነሥተህ እንጀራ በላህ፡ አሉት። 22 እርሱም፡- ሕፃኑ ሕያው ሳለ፡- እግዚአብሔር ይምረኝ፥ ሕፃኑም በሕይወት ይኖር እንደ ሆነ ማን ያውቃል? ብዬ ጾምሁ አለቅሰሁም። 23 አሁን ግን ሞቶአል፤ የምጾመው ስለ ምንድር ነው? በውኑ እንግዲህ እመልሰው ዘንድ ይቻለኛልን? እኔ ወደ እርሱ እሄዳለሁ እንጂ እርሱ ወደ እኔ አይመለስም፥ አለ።
@ChuchuYeGeta
@ChuchuYeGeta Месяц назад
ኦህህህ በምድር ላይ ትልቁ ቅጣት ልጅን በሞት መነጠቅና ማጣት ነው። የእናቴን በሶስት እህቶቼ ህልፈት እንዴት አይነት መራር ረዥም አመታትን እንዳሳለፍን መቼም አልረሳውም ሃያ ዓምስት አመታት አልፈዋል ዛሬም እያወሳን እናነባለን በጣም ሀዘኑ ሊገላት ከመድረሱ የተነሳ ያላየችው መከራ የለም እናም የልጅ ሀዘንን ምሬቱን ስትገልፅ የልጅ ቀብሩ ቤተ ክርስቲያን ጓሮ አይደለም እናት ሆድ ውስጥ ነው ቀብሩ ሄጄ ከጎናቸው እስካሸልብ ድረስ ትላለች። የተፈጥሮ ሁኔታዎች ሀዘንም ይሁን ደስታ ሀይማኖትን ለይቶ አይመጣም እንባዋን ያደረቀውን የሀዘን ቋጥኝ መብረቃዊ ነው እኔጃ ሀዘኑ እኮ የርሷ ነው የልጅ ቀብሩ ደግሞ የበቀለበት ሰው የሆነበት የርሷ ሆድ ነው በማርያም እረ ጭክክክክን ብላችሁ አትፍረዱ። ዘርዬና ላቃቸው አምላክ የልጃችሁን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኖረዋል ምንም ሀጢዓት የሌለበት ለጋ ልጅ ነውና። አምላክ ያፅናችሁ አሜሜሜሜን።
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Месяц назад
እውነት ነው: የደረሰበት ያውቀዋል:: የልጅ ሞት ሀዘኑ ለእናት የዘላለም ነው:: እኔ ግን እንደኦርቶዶክስ ዶ/ር መስከረም የተባለውን ነገር በትክክል ፅፋው ከሆነ እጅግ በጣም ነው የማዝነው: አሸማቃቂ ነው::
@addistedla
@addistedla Месяц назад
Tebarek
@HirutBekele-fn3bm
@HirutBekele-fn3bm Месяц назад
መስከረም ለቺሳ በጭፍን ፕሮቴስታንተን ትጠላ ለች ኬጂ ተማሪነች
@tedroskidane3179
@tedroskidane3179 Месяц назад
አትሳሳቱ እግዚአብሔር አይቀጣም ሰው የእግዚአብሔር ነው ሲኖርም ሲሞትም የሱ ነው የራሱን እቃ መሰብሰብ መብቱ ነው
@tigistbayou5832
@tigistbayou5832 Месяц назад
ምስከረም ማለት ተምራም ከሆነ ተንኮል ክፋት የተሞላች ክፉ ሴት ናት
@EthiopiaTikidam
@EthiopiaTikidam Месяц назад
ዶ/ር ምስክርም ልቦና ይስጣት ከዘሪቱ ብዙ ተምረናል እግዚአብሔር መጶናናት ይስጣት እህታችን እኔ ኦርቶዶክስ እምነት ተክታይ ነኝ።
@selahatabdela9949
@selahatabdela9949 Месяц назад
አዎ አሜን ልቦና ይስጣት
@zed8788
@zed8788 Месяц назад
ለቅሶ በበዛባት ምድር በግድ አልቅሱ ??እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጣት ::🙏🙏🙏🙏
@Liya.newlife.
@Liya.newlife. Месяц назад
የዘሪቱ መፅናናት ከአእምሮ ያልፋል። ይህ እንዴት እንደሆነ ማንም አያውቅም እራሱዋም ዘሪቱ ጭምር። ግን በአንድ ነገር እርግጠኛ ነች እርሱም ልጇ በአብ እቅፍ ውስጥ እንዳለ። ግን ደግም ልንሰድባት ወይንም ልንተቻት ሳይሆን የሚገባን ይህንን እምነት ለኛም ያድለን ዘንድ በመፀለይ ነው ምክንያቱም በክርስቶስ የሆነ ሁሉ ከሞት በኋላ ህይወት ስላለው። አዕምሮን የሚያልፍ ሰላም የሚሰጥ ጌታ እየሱስ ስምህ ይባረክ። ባንተ መመረጥ መታደል ነው።
@birhanemulugeta587
@birhanemulugeta587 Месяц назад
ካላወቃችሁ ጠይቁ?ችግሩ አይገባችሁም።
@elithabetzewde7463
@elithabetzewde7463 Месяц назад
አስቱዬ አትናደጂ እሳሷ ስላልገባት ነው ዘሪቱ የገባት ነገር ስላለ ነው እች ዶክተር ተብዬዋ እኮ ያላት ይሔ ነው ሰው የሚሰጠው ያለውን ነው በጣም የወረደ ስድብ ደግሞ የስጋ ስራ የተገለጠ ነው ይህንን ነው ያወጣችው
@hiwel9209
@hiwel9209 Месяц назад
እውነት ነው ክርስቶስም እኮ ግን የሚወደው አላዛር በሞተ ግዜ ከእህቶቹ ከነማርታ ጋር አብሮ አልቅሷል እኮ እህታችን ዘሪቱጋ ያለውን የውስጧን የሚያውቀው እሱ እግዚአብሔር ብቻ እኮ ነው ለሚዲያ ቢዝነስ ነው ሁሉም እኔ አዋቂ ነኝ የሚለው የዶ/ር መስከረምን አልሰማሁም ግን እነ አስቴር ገና ሲጀምሩ ሰብስክራይብ ይህን ያህል አድርጉ ነው እኮ እያሉ የሚጀምሩት ድሮ የመንደር ሀሜት በድብቅ ለሚያወሩት እንኳ እጅግ ፀያፍ ነበር ዛሬ ግን ገንዘብ አደባባይ ሀሜትን አውጥቶ ሰውን እስከማጋደል ጀመረ አስቴርም ሀሜተኛ ነች
@geletawaka
@geletawaka Месяц назад
ይህ አንዴ ድነናል ምንም ሀጥያት ብንሰራ ድነናል የሚለው እምነታቹህ ይዟቹህእየጠፋ እያየነው ነው!!!
@itsraeyy
@itsraeyy Месяц назад
​@@geletawaka እንደዛ የሚል አስተምህሮ በፍፁም የለንም ያልተፃፈ አታንብቡ
@user-cd9wz6my1t
@user-cd9wz6my1t Месяц назад
አስቱ ሃሌታዎች በዚህ ጉዳይ ሃሳብ እንደምትሰጡ ስጠብቅ ነበር። ተባረኩ ❤ በጣም ደግሞ እየጠቀማችሁን ነው በሁሉም አቅጣጫ አቅም ስላላችሁ ስለምትተጉ
@astertadessa5041
@astertadessa5041 Месяц назад
ትክክል የገባትን ነው የሆነችው 2ኛ ሳሙኤል 12/21 23 ቃሉ ነው አሁንም ፀጋው ይብዛላት።
@HanaLawe-cn6td
@HanaLawe-cn6td Месяц назад
እግዛብሔር አባታችን አፅናናት አበረታት እንባዋን አበሰላት ክብር ለእግዛብሔር ብቻ ይሁን አሁንም ፈጣሪያችን ብርታት ሀይል አቅም ይሁናት የቆሰለዉን ልቦን ይፈዉስላት የተሰበረዉን መንፈሶን ይጠግንላት ።
@user-kd1gy6lq3q
@user-kd1gy6lq3q Месяц назад
Amen
@HaymanotXebebu-pv8eo
@HaymanotXebebu-pv8eo Месяц назад
ሙሲሊም ብትሆ ኖሮ እሳ ያሳየችው ሰብር ስታይ የጀነት ሰው ነበር የምትባለው እና አሁንም መጽናናትን አላህ ይስጣት
@ealsanegatu7093
@ealsanegatu7093 Месяц назад
እውነት ነው
@impactmomethiopia
@impactmomethiopia Месяц назад
yes
@rohayeha
@rohayeha Месяц назад
😮😮😮የአማራ ፕሮቴስታንት እምነት ተከታዮች ከድንዝዙ እና ገረዱ ብአዴን የሚለዮ አይደሉም። የኦህዴድ እና ወያኔ ጴንጤዎች ከኦርቶዶክስ እምነት የሚወጡት በፖለቲካ አመለካከታቸው እና አቋማቸው ነው። ኦርቶዶክስ የነፍጠኛ ነው ብለው ስለሚስቡ እንጂ ስለእውነት ሀይማኖት ግድ ብሏቸው አይደለም። ለዚህም ነው እነዚህ ሰዎች ፖስተር ሆኑ ነብይ ፖለቲካቸውን ረስተው አያቁም ለአማራ ህዝብ ያላቸው ጥላቻ ከማካሄድ እና ከመግለጽ ተቆጥበው አያቁም። የአማራው ጴንጤ ግን የገዛ ወገናቸው እየተጨፈጨፈ ፣ እየተፈናቀለ፣ እየተዘረፈ እያዩ እግዚአብሄር የፈቀደው ነው ብለው ልባቸውን ድንጋይ፣ አይናቸውን እውር ፣ ጆሯቸውን የማይሰማ አድርገው እየኖሩ ነው። ነገር ግን እርኩሱ ኦህዴድ ኦርቶዶክስ እና ሙስሊም አማራውን ከጨረሱት በኋላ ወደነሱ እንደሚዞሩ አላመኑም እራሳቸውን በማደንዘዝ በራሳቸው አለም ውስት እየኖሩ ነው። ሙስሊም አማራውንም ለማደንዘዝ እና የእርኩሱ ኦህዴድ እና ወያኔ ደጋፊ ለማረግ ጫፍ ደርሰው የነበረ ቢሆንም ኦህዴድ፣ ኦነግ እና ወያኔ ፍላጎታቸውን ደብቆ ማቆየት ሳይችሉ በወለጋ በፈጸሙት ያልተቋረጠ ጭፍጨፋ ምክንያት ከደነዘዙበት ሙሉ በሙሉ ባይሆንም በተሻለ ሁኔታ ነቅተው አብረው ከኦርቶዶክሱ ጋር ትግል እያደረጉ ነው። የደነዘዙት ጴንጤ አማራዎች ግን በአማራ ህዝብ ላይ የሚፈጸመውን የሴጣን ስራ እያዩ እና እየሰሙ እግዜር የፈቀደው ነው ብለው የሴጣንን ስራ ከመቃወም ይልቅ ከጎኑ ቆመው እራሳውን ልክ እንደ ሰጎኗ ጭንቅላታቸውን አሸዋ ውስጥ ቀብረው ሞታቸውን እየጠበቁ መሆናቸውን ለማሰብ ባለመፈለግ ራሳቸውን ለሰው ልጅ ስቃይ አደንዝዘው እየኖሩ ነው። ስለዚህ እርኩሱ ኦህዴድ የሴጣን ስራ እየሰራ እያዩ በሀይማኖት አሳበው ዝም ማለት የለባቸውም። እየሱስ ክርስቶስ የሴጣንን ስራ የሚቃወም እና የሚያጠፋ እንጂ አብሮ የሚሰለፍ አለመሆኑን አስበው ለራሳቸው ሲሉ ከአማራ ህዝብ ትግል ጎን መቆም አለባቸው ትግሉንም መቀላቀል አለባቸው። በተለይ ከተቀረው የአማራ ህዝብ ጋር አብረው ለመኖር የሚፈልጉ እስከሆነ ድረስ ዛሬ በችግሩ ጊዜ አብረው ሊቆሙ ይገባል። ድል ለአማራ ድል ለኢትዮጵያ
@wosenemamo5669
@wosenemamo5669 Месяц назад
እንኳን ክርስቲያን ሆንንንንንንን❤
@yared7699
@yared7699 Месяц назад
ልክ ነው ግን በኢትዮጵያ እየሱስን ጠል ህብረተሰብ ነው። ያሳዝናል
@rahelmengistu9422
@rahelmengistu9422 Месяц назад
ለጼንጤ ያላቸው ጥላቻ ለሀዘንም ላይ ተኮኖም አያዝኑም ጨካኞች 😢😢😢
@SerkKibru
@SerkKibru Месяц назад
ትክክል ነሽ የናት ሀዘን ከልብ ዉስጥ መቼም አይዉጣም ነገር ግን ምንም አልተከለከላችሁም ሁሉም እያረጋችሁ ነው እሷ ያለችዉ ዉስጧ አምቃዋለች ብታለቅስ ይዉጣላት ነበር ለማለት ይሆናል::
@TiruMedia18
@TiruMedia18 Месяц назад
ዘሪቱ ጀግና እና ሶብረኛ ናት ማንም ምንም ቢያወራ አላህ ከባሮቹ የሚጠብቀውን መሶበር ነው ተግባራዊ ያደረገችው በአላህ ስራ ከተገቢው ውጭ ማልቀስም ሆነ መቆጨት የተከለከለ ነው የሱ ስራ የተደነቀ ነው መመስገን የተገባው ነው ዘሪቱ ያንን ነው ያደረገችው አለቀ፡፡ ሌሎቹን ልጆቿን አላህ ይጠብቅላት ሰፊ መጽጸናናትን ይስጣት፡፡
@henokadnew4931
@henokadnew4931 Месяц назад
ማንም የቆመ ቢመስለው እንዳይወደቅ ይጠንቀቅ. የነገን እሱ ያውቃል
@mimit4032
@mimit4032 Месяц назад
Thank you Asterye 👌👌👌
@Sine-fe8jt
@Sine-fe8jt Месяц назад
እናት ስለ ልጃ እንዴት ማዘን እንዳለባ ት መንገር ነውር ነው
@user-wn5pu8oh2e
@user-wn5pu8oh2e Месяц назад
እናት እድሜ ልኳ ነው የምትቃጠለው እግዚአብሔር ማስታዋሉን ይስጠን በስተቀር ከባድ ነው
@user-qi8yq4gb2h
@user-qi8yq4gb2h Месяц назад
ለዝች ዶክተር እግዚአብሔር ይድረስላት ፤እኔ በጣም ነው ያፈርኩት። ኧረ ሀዘኑን እንኳን ለባለቤቱ እንተው። ሲጀመር እንኳን ተጽናናሽ እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ ማለት ነው ያለብን።ይቺ ሴት ሌሎች ልጆች አሉዋት ለእነርሱ መኖር አለባት።
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Месяц назад
ምን ብላነው ውዴ?
@ethioheran
@ethioheran Месяц назад
ትክክል አሳፋሪ ነው
@RozaFayza
@RozaFayza Месяц назад
ሰብስክራይብ አድርገሽ ገብተሽ አንብቢው ይገባል ያለችው​@@mhsenailmhsenail2098
@birhanemulugeta587
@birhanemulugeta587 Месяц назад
ስንት ልጅ አላት እስኪ ንገሪኝ?
@user-qi8yq4gb2h
@user-qi8yq4gb2h Месяц назад
@@birhanemulugeta587 የ 15, የ 12 እና አራስ ልጅ
@user-mr1uz4ym3c
@user-mr1uz4ym3c Месяц назад
እግዝሃብሔር ሰጠ እግዚያብሔር ነሳ የእግዚያብሔር ሰም ይባረክ
@genetadefres7204
@genetadefres7204 Месяц назад
በማንኛውምመልኩስቅ ለርስዋ መፅናናትን እግዚአብሔር ይስጣት ልጁዋን ላጣችው
@yamlakneshadeba614
@yamlakneshadeba614 Месяц назад
እናቱ መልሥ ለመሥተት ለምን ተታደፍሽ ለህታችን ዘሪቱን ፈታሪ ያፅናት እናተ ግን ከዶክተር መሥከረም ጋር አፍ መካፈት አትችይም ።መናፍቅ አንባልም የምትይው አዎ መናፍቃን ናቹ በራሣቹ ሥምሠታቹ ክርሥታን ፕሮቴሥን የናተ ሥም አደለም አትድከሚ።ጫልቱ አዎ ለሦ ፅቱ ይሥታቸው
@Beniyas33333
@Beniyas33333 Месяц назад
ወ/ሮ ያምላክ ነሽ ስምሽ እና ፁፍሽ አይሄድም። ቆይ እኔ የምለዉ ግን ሳትሳደቡ የወረደ ቃል ሳትጠቀሙ ሀሳባቹን መግለጽ አትችሉም እንዴ ቆይ ፕሮፋይል ላይ የመስቀል ፎቶ አርጎ ስድብ አይይ ለነገሩ😂😂😂😂😂
@yordi4366
@yordi4366 Месяц назад
የዶክተር መስከረም ልጂ ስለሆነች ነው አትፍርዱባት 😂😂😂😂😂
@tecnopova1384
@tecnopova1384 Месяц назад
Ere Kenatema Muslim Yishalali Yohudawoch
@tsion797
@tsion797 Месяц назад
መናፍቅ ማለት እንዳንቺ አይነቱ ገልቱ ነው ኢየሱስ ሲሰበክ የሚንጨረጨር የግብፅን ጣኦታት የሚያግበሰብስ ነው የወንጌል አማኞች የጌታ የኢየሱስ ልጆች ነን ወደድሽም ጠላሽም ተዋጠልሽም አልተዋጠልሽም ኢየሱስ ብቻ ነው አማራጭ የሌለው አዳኝ ጌታ መንገድ ህይወት
@possible5728
@possible5728 29 дней назад
ተደፊ
@tamenetesema5705
@tamenetesema5705 Месяц назад
ውድ ዘሪቱ ያመንሽ እግዚአብሔር ያጽናሽ !!በምድራችን እንደ እህታችን ዘሪቱ አይነት ብርቱ ሴቶች ይብዙልን !! ዶተር የተባለችው መስከረም አላዋቅ ትንሽ ሴት ናት ።
@save7997
@save7997 Месяц назад
አቺ መናፍቅ ዶ/ር መከረምን ነው ትንሽ ያልሻት ኢትዮጵያ ውስጥ አንድ አለኝ ምትላት እጅግ ድንቅ ምክሮች መሀከል አንዶና ዋነኛ ነች ካላወቅሻት እሷን ኢትዮጵያ አደለሽም ማለት ነው። ሲቀጥል እቺ እዚህ ጋር ለዩቲዩብ ሽቀላዋ የሷን ሀሳብ ከታትፋ ስታቀርብ አንቺ ግን ዶ/ር ያጋራችውን በመጀመሪያ አይተሽዋል?
@birhanemulugeta587
@birhanemulugeta587 Месяц назад
እስኪ ስድቡን አቆይውና መጀመሪያ አስተካክለሽ (ህ) መፃፍ ተለማመጅ(ድ)አባቶች እንዲህ ይላሉ መናፍቃን ምላስ እንጂ እህምሮ (ጭንቅላት)የላቸውም በጣም ትክክል ናቸው።
@Dagi-bx9md
@Dagi-bx9md Месяц назад
እኛ ምን አገባን እሷም ትደገም ምነው ስንት የድሀ ልጅ ሲደፋ እንዲህ ያዙኝ ልቀቁኝ ሳትሉ😢
@bruktawittesfay-or7de
@bruktawittesfay-or7de Месяц назад
እኛ ግን ምን እያለች እንደሆነ ገብቶናል። እርሷ ታልቅስ ይውጣላት እያለች ነው። አልፈረደችባትም። ኢትዮጵያዊው ሃዘንን የማውጫ መንገድ እንባ ታውጣ። በማይሆን ነገር ራሳችሁን አትጉዱ ነው ያለችው።
@berhanetadesse2383
@berhanetadesse2383 Месяц назад
በጣም ያሳዝናል ነግ በኔ ማለትን ማስተዋልን ያብዛልሽ ዶ/ር
@Sofia-zd3es
@Sofia-zd3es Месяц назад
እኛ ሙስሊሞች እናዝናለን እናለቅሳለን በተለይ የመጀመሪያ ቀን ልጅ እናት አባት ወንድም እህት በሞት ሲለዩን አለማልቀስ እንዴት ይቻላል?? ግን ሀዘን አናበዛም አላህ ነው የሰጠን እሱ ነው የወሰደው ብለን እናምናለን እንፅናናለን አልሀምዱሊላህ እንላለን ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት መቀበል አለብን
@user-jh2zl9wt7z
@user-jh2zl9wt7z Месяц назад
የት አየሻት አንቺን እያየች ማልቀስ አለባት?
@Sofia-zd3es
@Sofia-zd3es Месяц назад
@@user-jh2zl9wt7z ስለ እሷ ፅፌያለው እንዴ??ወይ የስድብ ሱስ 😡
@tsenuashna3685
@tsenuashna3685 Месяц назад
ትምህርት እንዲሆንሽ አባቴን ያጣሁ ለት እኩለሊት ነው ልቅሶ የተጀመረው አልቅሰን ደከመን ቀን በማግስቱ መቃብር ላይ አላለቀስኩም ያ ማለት ግን አላዘንኩም ማለት አይደለም : ከታመመ ጊዜ ጀምሮ አልቅሻለው ከቀብር በኃላ ዝምታ ብቻዬን መሆን ፈለኩ ሰው ማየት አስጠላኝ በሰልስት ሲጮኹ ቤቱን ትቼ ብሄድ ደስ ባለኝ ብቻዬን ማልቀስ መረጥኩኝ ! ሀዘንን ሁሉ ሰው በተለያየ መልኩ ነው ሚገልፀው ሰው ሁሉ ሰው ፊት ማልቀስ አይችልም እግዚአብሔር አመስግኛለው ግን ሀዘኑ የዘላለም ነው ስድስት ወር ያክል ግን እየጮኩ ነበር ምነቃው ምለውም ውሽት ነው ! የመጀመሪያ የሀዘን ሂደት መሞታቸውን አለማመን ነ አይምሮ ገና አያምንም it takes time ! ጊዜ ይወስዳል ለዚህ እኮ ነነው ድሮ አስለቃሽ አስለቃሽ ሚደረገው! መግለፅ ለመቻል ወይም መሞታቸውን አለማመን normal ነው ! ባጠቃላይ ሀዘን የግል ነው አላዘንኩም አላለችም ልቤ ተሰብሮዋል ግን የእግዚአብሔር ነው ያለችው! ብዙ ሀዘኔ ላይ ሀዘኔ ሰው ፊት አይወጣም ነገር ግን አለቅሳለው አንዳንዴ ሊረዱኝ ሚችሉ ሰው ጋር አንዳንዴ ብቻዬን አንዳንዴ እግዚአብሔርፊት ሀዘን ፕሮሰስ እለው አዎ እግዚአብሔር ያፅናናል ግን ሰው ነን እናዝናለን ማያዝን ሰው የለም unless በቤተሰብ ጋር ያላደገ ሰው እና ስሜቱ ደሞ የተበላሽ ሰው! እና ሁሉ ሰው ያዝናል ሚያዝንበት መንገድ ግን ይለያያል
@Sofia-zd3es
@Sofia-zd3es Месяц назад
@@tsenuashna3685 ምኑ ነው ትምህርት የሚሆነኝ ስለ ሀይማኖቴ መናገር አልችልም እንዴ ምንድነው ችግርሽ እኔ ስለሷ ምን ተናገርኩኝ አስቴር ስለ ሁሉም ሃይማኖቶች አስተያየት ስትሰጥ እኛ ሙስሊሞች ብዬ መናገር ወንጀል ነው እንዴ እረ ጥላቻሽን በልክ አድርጊው ይጎዳሻል፡፡
@zteshome75
@zteshome75 Месяц назад
አንቺ ታቂዋለሽ ምነው ከአንቺ የተሻለ እውቀት አላት
@user-sj6vx7hk7b
@user-sj6vx7hk7b Месяц назад
አስቱ ተባረኪ ወጌልን ያመኑና የተቀበሉ ሰዎቾ ዉስጣቸው መንፈስ ቅዱስ ሰላለ መንፈሳቸውን ስለሚሰሙ በርሱ የርፋሉ ይጽናናሉ እሷ ጌታዋን አስከብራለች ተቼዎቹም የአባተቸውን አዠዳ እየሰሩ ነው ጌታ ይድረስላቸው አለም አትቀበላትም ዘሪቱን ከዚበኋላ አለም አታገኛትምአሌሉያ
@user-gs4ld4sh9k
@user-gs4ld4sh9k 29 дней назад
Igziabher yibarksh Aster!
@gigikassa6885
@gigikassa6885 Месяц назад
አስቱዬ ተባረኪ እኔም የሀያ አመት ልጄን እየዘመርኲ ቀበርኩት እግዛብሄር ሲሸፍነኝ ኮሮና ግዚ ነበር ከሀምሳ በላይ ሰዉ አይፈቀድም ነበረ ቀብሩ 30,000 ዶላር አዋተው ኦርቶዶክስ በጣም ጨዋ በጣም ስነስርአት ያላቸው የባለቤቴ ቤተሰቦች እምነቴን ሳይነኩ አክብረው ልጄን ቀበሩ አስቱዬ የኢትዮጰያ ወየወይው ከሴጣን እንጅ ከእግዚአብሔር አይደለም ትክክለኛ ክርስትያን ከእግዚአብሔር ጋር አንተ አዋቂ ነህ ይላል እጅ አያማርርም አይዞሽ ይሄ ሁሉ የማያገባት ብልግናወዋ ነው የኛ ጌታ ህይወት ሰጪ እንጂ ቀሳፌ አይደለም ማንም በራሱ አይጸናም እኔም በሀይማኖት ልጅን አስበላችው አሉ
@birhanemulugeta587
@birhanemulugeta587 Месяц назад
ጌታሽ ማነው?
@HajiwabeNure
@HajiwabeNure Месяц назад
እኔ ሙስሊም ነኝ የዛሪቱ መጽናት በኛ ሙስሊም የምደረግ በዛርቱ ለይ አይቻለሁ የነገረችው በጣም አስተማሪ ቀልን ተጠቅማ ቤተሰቦቻቸውን አሰጸናናች ይሄ በጣም የምበራታታ ነዉ እንጅ የሚጸየፍ አይደለም ። ለ ደ/ር መሰከረም ልቦና ይሰጠት!
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Месяц назад
እኔ ዘሪቱ በጣም አሳዝናኛለች ሃዘንዋ ከልብ የሚወጣ አይደለም ነፍሱን ይማረው
@liyademeke6073
@liyademeke6073 Месяц назад
እኔ ግን ዝም ያለችው ውሥጧ ከማዘኗ የተነሣ ነው የሚመስለኝ
@save7997
@save7997 Месяц назад
ሲጀመር ዶ/ር መስከረም ያለችውን አልሰማሽም ሲቀጥል ዶ/ር ያጋራችው ሀሳብ ከመጽሐፍ ቅዱስ ጋር የትያያዘ ነው ያ ማለት ደሞ አይመለከትሽም እስላም ስለሄንሽ ስለዚህ ባልተረዳሽው የሷን ሀሳብ ሳታነቢ በአቦ ሰጥ አስታየት አለ እንዴ መጀመሪያ አንብቢ እሺ ወይም ሰው ፈልገሽ አንብልኝ በይ እሺ።
@AddisworkWorku
@AddisworkWorku Месяц назад
እናንተ ምን አገባችሁ በሰው ህይወት ውስጥ። ሰው እንደፈለገ የራሱን ህይወት ይመራል።
@DemiseBilacha
@DemiseBilacha Месяц назад
የሰው ችግር የዩቲዩብ መሸቀያ ነው ። ሸቅሉብን! ምድረ ሸቃላ
@amarechadmasu2174
@amarechadmasu2174 Месяц назад
ሁላችሁም ባህልን ማስጣል ማንነትን ማሳጣት ነው የያዛችሁት ይህንን ቃል የተናገረችው መስከረም አይደለችም ሲራክ ነው ስለዚ ሲራክን ጠይቂው አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት አሉ
@hibratradai8446
@hibratradai8446 Месяц назад
የእለም ህዝብ ቢያዝን እንደ እናት የሚያዝን የለም::ዘሪቱ እጅግ በጣም እዝናለች እጅግ በጣም ተስብራለች ነገር ግን እግዚእብሔር እፅናናት እቆማት :: ❤
@kidisttessema4592
@kidisttessema4592 Месяц назад
ምን እንደተባለ ባላውከውም ባካቹ ኣንድ ልጁን ያጣን ሰው ምንም ኣትበሉ እንዴት ከባድ መሆኑን እንደ እናትነቴ ኣውከዋከው እህቴ ዘሪቱ ሁሉን እምያደርግ ኣምላክ ያፅናሽ ከባድ ሃዘን ላንቺ ነው መቼም እማይወጣ ሃዘን
@lordsdisciple3817
@lordsdisciple3817 Месяц назад
ለዶ/ር መስከረም በቁስል ላይ አፊዘሻል ምን እንደምልሽ አላውቅም ጌታ ያስተምርሽ ንስሀ ግቢ ልጇ በጌታ እቅፍ ገብቷል አበቃ
@savedbygraceeph2841
@savedbygraceeph2841 Месяц назад
ጌታ ምረቱን ያብዛላት ለዚች ጥላቻ የተሞላች ዶ/ር ተብዬ ትውልድን በድንቁርና እየሞላች ያለች ለራሷ ተረትተረት እና ክርስትና የተደባለቀባት!😢😢😢
@azebendewagaw01
@azebendewagaw01 Месяц назад
እኔ የወንጌል አማኝ ነኝ በእግዚአብሔር ሉአላዊነት አዋቂነትና ትክክለኝነት ስለማምን በከባድ ለቅሶ ምንም አላምንም። በመፅናናት አምላክ በመፅናናት ብቻ አምናለሁ።
@woinewoine5413
@woinewoine5413 Месяц назад
አስቱ እንወድሻለን እግዚአብሔር ይባርክሽ አስተዋይ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@HaymanotXebebu-pv8eo
@HaymanotXebebu-pv8eo Месяц назад
በሙሲል ባለመጮሀ እና ባለማልቀሳ ነገ በጀነት ከልጃ ትገናኝሀለች ስለዚ በሙስሊም እንደዛ ነው አላህ በልጅ አይፈትን አሁንም መጽናናትን ይስጣት
@halofomeabay62
@halofomeabay62 Месяц назад
You are good manner God bless you
@nehemiah5860
@nehemiah5860 Месяц назад
እስኪ ንገሪያቸው እናንተ እኮ ተሻላችሁ ከነሱ 🤔 ሰው ልጅ ጥላቻ እንዴት ይሄን ያህል ያሳውረዋል🙆
@habtamabera1481
@habtamabera1481 Месяц назад
Enatu be Muslim eko resul Allah lijochachew simotu bedenb new yalekesut eske 3 ken yefekedal
@rohayeha
@rohayeha Месяц назад
😮😮😮የአማራ ፕሮቴስታንት እምነት ተከታዮች ከድንዝዙ እና ገረዱ ብአዴን የሚለዮ አይደሉም። የኦህዴድ እና ወያኔ ጴንጤዎች ከኦርቶዶክስ እምነት የሚወጡት በፖለቲካ አመለካከታቸው እና አቋማቸው ነው። ኦርቶዶክስ የነፍጠኛ ነው ብለው ስለሚስቡ እንጂ ስለእውነት ሀይማኖት ግድ ብሏቸው አይደለም። ለዚህም ነው እነዚህ ሰዎች ፖስተር ሆኑ ነብይ ፖለቲካቸውን ረስተው አያቁም ለአማራ ህዝብ ያላቸው ጥላቻ ከማካሄድ እና ከመግለጽ ተቆጥበው አያቁም። የአማራው ጴንጤ ግን የገዛ ወገናቸው እየተጨፈጨፈ ፣ እየተፈናቀለ፣ እየተዘረፈ እያዩ እግዚአብሄር የፈቀደው ነው ብለው ልባቸውን ድንጋይ፣ አይናቸውን እውር ፣ ጆሯቸውን የማይሰማ አድርገው እየኖሩ ነው። ነገር ግን እርኩሱ ኦህዴድ ኦርቶዶክስ እና ሙስሊም አማራውን ከጨረሱት በኋላ ወደነሱ እንደሚዞሩ አላመኑም እራሳቸውን በማደንዘዝ በራሳቸው አለም ውስት እየኖሩ ነው። ሙስሊም አማራውንም ለማደንዘዝ እና የእርኩሱ ኦህዴድ እና ወያኔ ደጋፊ ለማረግ ጫፍ ደርሰው የነበረ ቢሆንም ኦህዴድ፣ ኦነግ እና ወያኔ ፍላጎታቸውን ደብቆ ማቆየት ሳይችሉ በወለጋ በፈጸሙት ያልተቋረጠ ጭፍጨፋ ምክንያት ከደነዘዙበት ሙሉ በሙሉ ባይሆንም በተሻለ ሁኔታ ነቅተው አብረው ከኦርቶዶክሱ ጋር ትግል እያደረጉ ነው። የደነዘዙት ጴንጤ አማራዎች ግን በአማራ ህዝብ ላይ የሚፈጸመውን የሴጣን ስራ እያዩ እና እየሰሙ እግዜር የፈቀደው ነው ብለው የሴጣንን ስራ ከመቃወም ይልቅ ከጎኑ ቆመው እራሳውን ልክ እንደ ሰጎኗ ጭንቅላታቸውን አሸዋ ውስጥ ቀብረው ሞታቸውን እየጠበቁ መሆናቸውን ለማሰብ ባለመፈለግ ራሳቸውን ለሰው ልጅ ስቃይ አደንዝዘው እየኖሩ ነው። ስለዚህ እርኩሱ ኦህዴድ የሴጣን ስራ እየሰራ እያዩ በሀይማኖት አሳበው ዝም ማለት የለባቸውም። እየሱስ ክርስቶስ የሴጣንን ስራ የሚቃወም እና የሚያጠፋ እንጂ አብሮ የሚሰለፍ አለመሆኑን አስበው ለራሳቸው ሲሉ ከአማራ ህዝብ ትግል ጎን መቆም አለባቸው ትግሉንም መቀላቀል አለባቸው። በተለይ ከተቀረው የአማራ ህዝብ ጋር አብረው ለመኖር የሚፈልጉ እስከሆነ ድረስ ዛሬ በችግሩ ጊዜ አብረው ሊቆሙ ይገባል። ድል ለአማራ ድል ለኢትዮጵያ
@etabezgebretsadik3763
@etabezgebretsadik3763 Месяц назад
ሲጀመር አንቺ እሷን አትመጥኛትም አፍሽን አትክፈቺ እሷ ላይ አወራሽ ማለት ነው ልክ ናት አልተሳሳተችም መፅሀፍ ቅዱስ እንኳን አንባቢ ነን ካላችሁ ለሞተ ዘመድ ሦስት ጊዜ አልቅስለት ይላል እሷ የኛንም እንባ አደረቀችው ከአንድ እናት አይጠበቅም ባትጮህ እንኳን እንባ ማፍሰስ ነበረባት ማን ጩሒ አላት ትክክለኛ ነው እይታዋ እናት ስለሆነች ታውቀዋለች ዶ/ር መስኪ ተባረኪ እይታሽን አደንቃለው አስቴር የምትባይ አርፈሽ ተቀመጭ ምንም አያሣፍርም እውነት የታየ ገሀድ ነው አትንጫጩ ልክ ናት👍👍መስኪ🙏
@betialene7471
@betialene7471 28 дней назад
Do you know her pain don't be fast to judge
@MGTom-du5lc
@MGTom-du5lc Месяц назад
የምታውቀው ስው እኳ በሞት ስታጠው በጣም ልብህ ይሰበራል እንኳን ካብራክህ የወጠውን የፈጣሪ ዉዱ ስጦታ ልጅን በሞት ማጣት እጅግ በጣም ሀዘኑ ጥልቅ መራራ ነው። ለሀሜተኞች ቅመሱት አልልም ፈጣሪ ልብ ይስጣቹህ!!!
@maritufente2982
@maritufente2982 Месяц назад
በጣም ያሳዝናል ዶክተሯ አለቾ ያላችሁትን ባላየውም እናንተ ግን እንዲህ እያስጮሀችሁ እጅግ የተጎዳችውን ልጅ ያጣችውን እያጽናናችኋት ነው ቢቻል ሀዘንተኞች እንዳይሰሙና እንዳያዩት ማድረግ ሲገባ ይህን ጉዳይ ትልቅ እርእስ አድርጎ ማቅረብ ከሸቀጥ ያለፈ ሌላ ትርጉም የለውም
@tigistwube6895
@tigistwube6895 Месяц назад
እንዳላየሽው ይህን መፃፍሽ ያሳውቃል :: ብታይው አንች የባሰ ሪያክት ታደርጊ ነበር :: የነውረኝነትን ጥግ አሳይታናለች እይውና ከዚያ በኇላ እምትይውን ልስማ :: እኔ እዝኘባታለሁ
@mekgeb9018
@mekgeb9018 Месяц назад
​@@tigistwube6895 ነውረኛዋ አንቺ ነሽ ። እኔ የዶክተሯን ምሁራውይ ትንተና በደንብ ነው ያየሁት ኢትዬጺያዊ የሆነ ማሰብ እሚችል ሰው እሚረዳው እና እራሱን በመንፈስ በለሀፍት ላደረገው( ዳሩ ግን ከክርስቶስ ትምህርት ላመፀው :- የመንፈስ ድሃ የሆኑ ብፁዓን ናቸው መንግስተ ሰማያት የነሱ ናት እና ማቴ 5:-) በትዕቢት ልቡን ለወጠረው መጋቢ የሆነ ተግሳፅ ትምህርት ነው የሰጠችው ዶክተሯ። እናንተ አላዋቂወች እንደቆርቆሮ አትጩሁ ፤ ዝም ብላችሁ ወደራሳችሁ አትመልከቱና ፍሬአችሁን በልጆቻችሁ ታያላችሁ። አንደ አስተማሪዎቻችሁ ሴቷ ልጅህ ወንድ ነኝ ወንድ ሴት ነኝ ሲል ትነቃላችሁ ያኔም ከነቃችሁ ግን መልካም ነው!!
@thevoiceofethiopia-9295
@thevoiceofethiopia-9295 Месяц назад
ነውረኛዋ ዘሪቱ ነች ። Dr. Meskerem is well accomplished professor in psychology. She knows about healing. ለቅሶ አይከለከልም። ነውር ነው😂
@oranthaile1838
@oranthaile1838 Месяц назад
ይቺ በኦርቶዶክሰ ጥላቻ የሰከረች ባልቴት ናት
@rohayeha
@rohayeha Месяц назад
😮😮😮የአማራ ፕሮቴስታንት እምነት ተከታዮች ከድንዝዙ እና ገረዱ ብአዴን የሚለዮ አይደሉም። የኦህዴድ እና ወያኔ ጴንጤዎች ከኦርቶዶክስ እምነት የሚወጡት በፖለቲካ አመለካከታቸው እና አቋማቸው ነው። ኦርቶዶክስ የነፍጠኛ ነው ብለው ስለሚስቡ እንጂ ስለእውነት ሀይማኖት ግድ ብሏቸው አይደለም። ለዚህም ነው እነዚህ ሰዎች ፖስተር ሆኑ ነብይ ፖለቲካቸውን ረስተው አያቁም ለአማራ ህዝብ ያላቸው ጥላቻ ከማካሄድ እና ከመግለጽ ተቆጥበው አያቁም። የአማራው ጴንጤ ግን የገዛ ወገናቸው እየተጨፈጨፈ ፣ እየተፈናቀለ፣ እየተዘረፈ እያዩ እግዚአብሄር የፈቀደው ነው ብለው ልባቸውን ድንጋይ፣ አይናቸውን እውር ፣ ጆሯቸውን የማይሰማ አድርገው እየኖሩ ነው። ነገር ግን እርኩሱ ኦህዴድ ኦርቶዶክስ እና ሙስሊም አማራውን ከጨረሱት በኋላ ወደነሱ እንደሚዞሩ አላመኑም እራሳቸውን በማደንዘዝ በራሳቸው አለም ውስት እየኖሩ ነው። ሙስሊም አማራውንም ለማደንዘዝ እና የእርኩሱ ኦህዴድ እና ወያኔ ደጋፊ ለማረግ ጫፍ ደርሰው የነበረ ቢሆንም ኦህዴድ፣ ኦነግ እና ወያኔ ፍላጎታቸውን ደብቆ ማቆየት ሳይችሉ በወለጋ በፈጸሙት ያልተቋረጠ ጭፍጨፋ ምክንያት ከደነዘዙበት ሙሉ በሙሉ ባይሆንም በተሻለ ሁኔታ ነቅተው አብረው ከኦርቶዶክሱ ጋር ትግል እያደረጉ ነው። የደነዘዙት ጴንጤ አማራዎች ግን በአማራ ህዝብ ላይ የሚፈጸመውን የሴጣን ስራ እያዩ እና እየሰሙ እግዜር የፈቀደው ነው ብለው የሴጣንን ስራ ከመቃወም ይልቅ ከጎኑ ቆመው እራሳውን ልክ እንደ ሰጎኗ ጭንቅላታቸውን አሸዋ ውስጥ ቀብረው ሞታቸውን እየጠበቁ መሆናቸውን ለማሰብ ባለመፈለግ ራሳቸውን ለሰው ልጅ ስቃይ አደንዝዘው እየኖሩ ነው። ስለዚህ እርኩሱ ኦህዴድ የሴጣን ስራ እየሰራ እያዩ በሀይማኖት አሳበው ዝም ማለት የለባቸውም። እየሱስ ክርስቶስ የሴጣንን ስራ የሚቃወም እና የሚያጠፋ እንጂ አብሮ የሚሰለፍ አለመሆኑን አስበው ለራሳቸው ሲሉ ከአማራ ህዝብ ትግል ጎን መቆም አለባቸው ትግሉንም መቀላቀል አለባቸው። በተለይ ከተቀረው የአማራ ህዝብ ጋር አብረው ለመኖር የሚፈልጉ እስከሆነ ድረስ ዛሬ በችግሩ ጊዜ አብረው ሊቆሙ ይገባል። ድል ለአማራ ድል ለኢትዮጵያ
@user-qi4wg1wg4c
@user-qi4wg1wg4c Месяц назад
ምን አይነት ስው ናት እግዚአብሔር ልብ ይስጣት የዘሪቱ አዘን የኛም አዘን ነው እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጧት 😢😢😢
@samiraahmed9324
@samiraahmed9324 Месяц назад
A mother never bury her children. It’s the most painful thing ever to experience
@senaitminaye1281
@senaitminaye1281 Месяц назад
ከስቱዬ ተባረኪ ከአፎሽ የሚወጣው ቃል የተቀመመ ነዉ ሰለ ዘሪቱ ጥንካሬ ብዙ ለት ይቻላል ጌታን በአደባባይ ያሳየች ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሀን የወጣች እህታችን ናት
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 Месяц назад
እግዚአብሔር ያያል ❤
@aynabelete
@aynabelete Месяц назад
እኔ በእውነት ዶክተር መስከረም የጻፈችውን አንቢቢያለሁ ግን ስድብ እኮ አልተሳደበችም አለማልቀስ የበለጠ እንደሚጎዳ ነው የገለፀችው እንደው እህት አስቴር አንቺ ይልቅ ስሜታዊ ሁነሻል እውነት ፀልይና አስተያየት ስጪ እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድል።
@samrawitasefa5844
@samrawitasefa5844 Месяц назад
እውነትህን ነው? አላንበብክም ወይም አልገባህም ሲጀመር በስው ቤት ሃዘን አይመለከታትም ስለ ሀዝን ማስተማር ከፍለገች በራሷዋ ቤት ሃዘን ታስተምር
@rahmamuhammed4904
@rahmamuhammed4904 Месяц назад
ዶክተር መስከረም እውነት ነው ያለችው ለክፋት አይደለም ሀዘኖን አልቅሳ ከህዝቧ ጋር ቢቀላት ብላ ነው አንቼ አታለቅልቄ ስታወሪ እራስሺን አረጋጊ ለወሬ አትቸኩይ ወንጌላውያን እያልሺ አታሺቃብጪ😢
@mahletfekremariam
@mahletfekremariam Месяц назад
ምአስቴር ግን ፈስ ያለበት በላይ አይችልም እደሚባለው ስሜታዊ ሆነሽ ወገተኝነትሽን ነው ለማሳየት የፈለግሽው ፣ተረጋጊ እምናነታቹ ከነጭ እደሸቀጥ የገባ ሃይማኖት ነው እዳትረሺ አገሪቷን በአሰት ነብያት እድትጥለቀለቅ ያደረጓችውት እናት ናችሁ ቀይ መስመር ምናምን አትበይ ሰከን በይ
@betinajoy7599
@betinajoy7599 Месяц назад
Dear all heaters Brothers and sisters Still, God gives you time to you to repent and return your face to Jesus. He will heal you from such blindness and heat.
@yetimweldegebriel3352
@yetimweldegebriel3352 27 дней назад
እህታችን አርቲስት ዘሪቱ እ/ር ረድቷት ከተጽናናች እንደ ሰው ፈጣሪን ማ መስገን ጽናቷን ማድነቅ እንጂ ለምን ኡ ኡ አላለችም ማለት አንድ ተማርኩ ከሚል ሰው የማይጠበቅ ነው ሀዘኑ እኮ ከማንም በላይ የዘሪቱ እና የቤተሰቦቿ ነው የፈጠራት አምላክ እውነቱን ገልጦላት የሰጣትን ልጅ በዚህ ሁኔታ ሊወስደው ከፈለገ እና ካበረታት ሌላው ምን ቤት ነው ?ህሊና ያለው ሰው ከዘሪቱ ብዙ ሊማር ይገባል አይደለም ለመተቸት እ/ር ማስተዋልን ይስጠን❤
@user-qu1ge8vw6w
@user-qu1ge8vw6w Месяц назад
እኔ ዘሪቱ በቀብር ስነስርአት ላይ ከተናገረችው ነገር በጣም ልቤን የነካው (እኔ ከእግዚያብሄር በላይ አልወደውም አለች)ሁላችንም አስቱ እንዳልሽው እንግዶች ነን።እህቴን፣ ቤተሰቦቿንና ወዳጅ ዘመዶቿን መንፈስ ቅዱስ ያጽናናልን።እግዚያብሄር አይሳሳትም!!!!!!!!!!
@TesfayeFeleke-cm1di
@TesfayeFeleke-cm1di 22 дня назад
አስቲዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ እውነቱ ይኸ ነዉ የምወዳቸው ወገኖቻችን በመስከረም ጋጠወጥ አስተዬየት ላይ አቋም ሊወስዱ ይገባል ብዬ አስባለሁ፣አሳስባለሁ።
@amourtube
@amourtube Месяц назад
ቤቷም ሄደን ነበር ማልቀስ አይቻልም ተብለን ተመለስን እናት ባታለቅስ ሚደርስ ሰዉ ማልቀስ ለምን ይከለከላል ?
@thevoiceofethiopia-9295
@thevoiceofethiopia-9295 Месяц назад
Perfect. That is the reality. The issue is not about Zeritu's shock. Zeritu is a messiah for anti-cultural establishments.
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s Месяц назад
የሆነሚስጥር የሆነነገር አለ ዝምታዋ ያስፋራ ነበር ልጅን የሚያህል ነገር😢
@alemitualem-me6xj
@alemitualem-me6xj Месяц назад
የሚገርም ጉድ ነው
@nehemiah5860
@nehemiah5860 Месяц назад
ላሉት አልቅሱ፣ለራሳችሁ አልቅሱ ክርስትያን ወደሚወደው አባቱ ነው እንጂ የሄደው ሲኦል አይደለም❗❗❗❗
@nehemiah5860
@nehemiah5860 Месяц назад
​@@user-vj4zo8mt9sሚስጥሩ የእግዚአብሔር ቃል ነው እዛ ላይ ፈልገው እኞ ጴንጤዋች ክርስቶስን አዳኝ አድርገን ስንቀበል ነው ለዚህ አለም የሞትነው። ወደአባታችን ልንሄድ ነው የምንናፍቀው እንጂ ይሄ አለም አይናፍቀንም። ይሄን አለም የሚካስንቅ መንፈስ ነው የተቀበልነው❗❗❗❗
@ealsanegatu7093
@ealsanegatu7093 Месяц назад
እኔ የምወደውን አባቴን ቢሞት እኔም ወድያው የምሞት እንጂ ቆሜ የምሄድ አይመስለኝም ነበር እራሴን ሁሉ የማጠፋ ይመስለኝ ነበር ግን እውነታው አፍጥጦ ሲመጣ አባቴ ሲሞት ቀጥታ ያለሁበት ሀገር በስልክ መሞቱ ተነገረኝ ያ ድሮ አስብ የነበረው ነገር ብን ብሎ ጠፍቶ አባቴን ለመቅበር ማንም አጠገቤ ሳይኖር ቀጥ ብዬ እራሴን ችዬ መኪና ተሳፍሬ መጣሁ ለቅሶውም ላይ ሌላሰው ሞተ ስባል እንባዬ ለመውረድ ሰከንድ የማይፈጅብኝ ለአባቴ ጊዜ እንባ ድርቅ በቃ ድርቅ እያደርኩ እየዋልኩ ስሄድ ግን የእንባ ጎርፍ ያጥበኝ ጀመር የገባኝ ነገር የሚወዱትን ሰው ማጣት ድንጋጤው በራሱ እንባ ያጠፋል እየቆየ ሁኔታው እውነት መሆኑን አይምሯችን ሲቀበለው እንባ ያለው ሀዘን ማዘን እንጀምራለን እንባ አላነባንም ማለት አላዘንም ሳይሆን እንድያውም ተሰብረናል ነው እኔ የአባቴን ሞት የሰማሁት ቀን ልቤ ስብር ነበር ያለው እንባ ግን የለም ዘርዬም እንደኔ ነው የሆነችው ፈጣሪ ያፅናት የሷ ሀዘን የውስጧ የዘላለም ነው:: የልጇ ጓደኞች ሲያገቡ ሲመረቁ የሚጠብቃት ሀዘን አለ እባካችሁ ተዋት ልቧ ተሰብራል ታስታውቃለች
@fishofisho907
@fishofisho907 Месяц назад
እና ምናገባን አባት ቢሞት ሞት ብርቅ ነው ምን ይመስላል
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Месяц назад
ሃዘንን የደረስበት ነው የሚያውቀው ለአፍ ዳገት የለውም እንደፈለገው ቢልዋት ይችላሉ ግን እግዚአብሄር ከጎንዋ አለ ፅናቱን ይስጣታል የስዋ ሃዘን ከሃይማኖትጋር ባይያያዝ ጥሩ ነው
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Месяц назад
እኔ በተደጋጋሚ ሃዘን ደርሶብኝ ያውቃል ያውም ልብ እሚስብር በወራት ለሚቆጠር ግዜ አለማቁዋረጥ አንብቻለሁ ግን ምንም አይገኝም ሃዘን ምን ግዜም ከእኛጋራነው እሱዋም ባታለቅስም ሃዘንዋ ውስጡዋን ይበላዋል ምንግዜም የምትረሳው አይደለም በሁሉም ነገር ታስታውስዋለች እግዚአብሄር ፅናቱን ይስጣት
@tazebeteklegiorgis2818
@tazebeteklegiorgis2818 Месяц назад
የሆንሽ ጉማሬ ፊት ነሽ አሰጠሊታ ነሽ አንዳነድ ውሽታሞች ከመጽሐፍ ቅድስ ውጪ ሲዘላብድ ለምን አትቃወሚም አንቺ ጉማሬ።ፊት ሰው የፈለገውን መናገር።መብቷ ነው አንቺ ጉማሬ።ፊት
@rohayeha
@rohayeha Месяц назад
😮😮😮የአማራ ፕሮቴስታንት እምነት ተከታዮች ከድንዝዙ እና ገረዱ ብአዴን የሚለዮ አይደሉም። የኦህዴድ እና ወያኔ ጴንጤዎች ከኦርቶዶክስ እምነት የሚወጡት በፖለቲካ አመለካከታቸው እና አቋማቸው ነው። ኦርቶዶክስ የነፍጠኛ ነው ብለው ስለሚስቡ እንጂ ስለእውነት ሀይማኖት ግድ ብሏቸው አይደለም። ለዚህም ነው እነዚህ ሰዎች ፖስተር ሆኑ ነብይ ፖለቲካቸውን ረስተው አያቁም ለአማራ ህዝብ ያላቸው ጥላቻ ከማካሄድ እና ከመግለጽ ተቆጥበው አያቁም። የአማራው ጴንጤ ግን የገዛ ወገናቸው እየተጨፈጨፈ ፣ እየተፈናቀለ፣ እየተዘረፈ እያዩ እግዚአብሄር የፈቀደው ነው ብለው ልባቸውን ድንጋይ፣ አይናቸውን እውር ፣ ጆሯቸውን የማይሰማ አድርገው እየኖሩ ነው። ነገር ግን እርኩሱ ኦህዴድ ኦርቶዶክስ እና ሙስሊም አማራውን ከጨረሱት በኋላ ወደነሱ እንደሚዞሩ አላመኑም እራሳቸውን በማደንዘዝ በራሳቸው አለም ውስት እየኖሩ ነው። ሙስሊም አማራውንም ለማደንዘዝ እና የእርኩሱ ኦህዴድ እና ወያኔ ደጋፊ ለማረግ ጫፍ ደርሰው የነበረ ቢሆንም ኦህዴድ፣ ኦነግ እና ወያኔ ፍላጎታቸውን ደብቆ ማቆየት ሳይችሉ በወለጋ በፈጸሙት ያልተቋረጠ ጭፍጨፋ ምክንያት ከደነዘዙበት ሙሉ በሙሉ ባይሆንም በተሻለ ሁኔታ ነቅተው አብረው ከኦርቶዶክሱ ጋር ትግል እያደረጉ ነው። የደነዘዙት ጴንጤ አማራዎች ግን በአማራ ህዝብ ላይ የሚፈጸመውን የሴጣን ስራ እያዩ እና እየሰሙ እግዜር የፈቀደው ነው ብለው የሴጣንን ስራ ከመቃወም ይልቅ ከጎኑ ቆመው እራሳውን ልክ እንደ ሰጎኗ ጭንቅላታቸውን አሸዋ ውስጥ ቀብረው ሞታቸውን እየጠበቁ መሆናቸውን ለማሰብ ባለመፈለግ ራሳቸውን ለሰው ልጅ ስቃይ አደንዝዘው እየኖሩ ነው። ስለዚህ እርኩሱ ኦህዴድ የሴጣን ስራ እየሰራ እያዩ በሀይማኖት አሳበው ዝም ማለት የለባቸውም። እየሱስ ክርስቶስ የሴጣንን ስራ የሚቃወም እና የሚያጠፋ እንጂ አብሮ የሚሰለፍ አለመሆኑን አስበው ለራሳቸው ሲሉ ከአማራ ህዝብ ትግል ጎን መቆም አለባቸው ትግሉንም መቀላቀል አለባቸው። በተለይ ከተቀረው የአማራ ህዝብ ጋር አብረው ለመኖር የሚፈልጉ እስከሆነ ድረስ ዛሬ በችግሩ ጊዜ አብረው ሊቆሙ ይገባል። ድል ለአማራ ድል ለኢትዮጵያ
@PurimPurim-ye8of
@PurimPurim-ye8of Месяц назад
አስትዬ ሊፀለይላት ይገባል ምክንያቱም የአብራክ ክፋይ አታ ጌታን ማመስገኗ ያበሳጨው መንፈስ አለባት ተዋት ዘርዬን ያፅናናት ጌታ ምህረት ያድርግላት
@seblewongelzeyede5280
@seblewongelzeyede5280 Месяц назад
ዶ/ር ተብየዋ ሀዘን አይድረስባት እግዚአብሔር ይቅር ይበላት በእውነት 😢
@lucasjones4469
@lucasjones4469 Месяц назад
እባካቹ ሀያሉን እግዚያቤርን እንፉራ
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 Месяц назад
ግሩም አባት እግዚአብሔር ያፅናናል ለአንቺ ለዶክተር መስከረም ግን ምህረት ያድርግልሽ Dr መስከረም ስድብ ሃጢያት ነው እሺ በሰላም ነው እኔ አላውቅሽም ቆንጆ ለመሆኑ ልጆች አሉሽ ? ኢየሱስ ይወድሻል እባክሽ ተመለሽ ንስሃ ግቢ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ለሰው ልጆች ሃጢያት በመስቀል የሞተው ሞትን ድል አድርጎ የተነሳው ወደ ሰማይ ያረገው በአባቱ ቀኝ የተቀመጠው ተመልሶ የሚመጣው ኢየሱስ ያድናል ያመነ ይድናል ያላመነ ይፈረድበታል አልሰማሁም አያዋጣም በኇላ ዋጋትከፍያለች በጊዜ ተመለሽ የእናትነቴን እነግርሻለሁ እያስፈራራሁሽ አይደለም ሁለት ሞት ትሞቻለች ንስሃ ካልገባሽ መንፈስ ቅዱስን ሰድበሽ ቅዱሱ መፅሃፍ ነው የሚለው አለቀልሽ
@wondwossengashu8054
@wondwossengashu8054 Месяц назад
እንዳንቺ ያለ ድድብና ነው ሰውን በሃዘን ግዜ እንዳንተሳሰብ ያደረገን... ያንቺን /ያንተን ሃይማኖት ለራስህ እዛው.. ዘሪቱ በኦርቶዶክስ ላይ በሰራችው የንቀት መዝሙር ብዙ ሰው አስከፍታለች. ግን በዚህ ሀዘን ወቅት ወቀሳው ትክክል አይደለም.
@memerekasa2126
@memerekasa2126 Месяц назад
​@@wondwossengashu805413:42
@woynshettessema792
@woynshettessema792 Месяц назад
አስቱዬ የኔዉድ የኔትሁት ጌታ ዘመንሽንይባርክ አብሮሽ ከሚሰራዉ ልጂጋ የተባረካችሁ ንፁህ ኢትዮጲያዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤ ሌላዉ ለዶክተርተብየዋ እናቱ አንዳንድ ሰዉ የሚያስደነግጥ ነገር ሲደርስበት አደለም እንባቸዉ ቶሎ ሊፈስ ከመደንዘዛቸዉ የተነሳ እዉነትነዉ ወይስ ህልምነዉ በሚለዉ ጥያቄዉስጥ ሆነዉ ይግረምሽ ሳቅም የሚታይባቸዉ አሉ ምነዉ የጭካኔ ጥግ ሔድሽ በዚች ልባበተሰበርባት እናት ሞት እኮ የያንዳንዳችንን ቤት ያንኳኳል ሞት ቀጠሮይዞ ተዘጋጂቶ አማክሮሽ አይመጣም በሰዉ ቁስልላይ እንጨትን ሰደድሽ ምነዉ መፅናናቷ ሊያስደስትሽ ይገባነበር አየሽ የልብሽን ክፋትና ጭካኔሽን ነዉ የፃፍሽዉ ጌታ ምረት ያርግልሽ 😮😮😮😮
@SoloFan-ju1pq
@SoloFan-ju1pq Месяц назад
ምህረት ያርግለት ለመስከረም መሀት አያግኛት !
@nmajetube
@nmajetube Месяц назад
እግዚአብሔር ያፅናት 😢😢😢😢😢
@EyerusalemDaimu
@EyerusalemDaimu Месяц назад
ዶ/ር መስከረም እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ግን ትክክል አይደለሽም ለምን መስለሽ ዘሪቱ ምንም ብታደርግ ዱብዳ ነው የደረስባት ስለዚህ ከቻልሽ ይቅርታ ጠይቂያት ለምን መስለሽ ፍቅር ሁሌ ያሽንፉል እግዚአብሔር ደስ ይለዋል እውነቴን ነው የምልሽ እንዳጋጣሚ ዘሪቱ ትክክለኛ እህትሽ ብትሆን ምን ታረጊያለሽ መቸም ከመፀለይ በስተቀር ምንም ማድረግ አትችይም ስለዚህ የኔ ውድ ስለ ድንግል ማርያም ብለሽ ይቅርታ ጠይቂያት አፅናኛት ሀዘን ከባድ ነው ውድ እህቴ ዘሪቱ እግዚአብሔር እምላክ መፅናናቱን ይልላክልሽ የልጅሽን ነፍስ በአፀደ ገነት ያርግልሽ የኔናት ብርታቱን ይስጥሽ በውስጥ ማዘን ይከብዳል ብትጮሂ ትንሽ ይቀላል ተፈጥሮሽ ያሳዝናል እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ አይዞሽ በርቺ እግዚአብሔርከሁልችሁ ጋር ይሁን
@save7997
@save7997 Месяц назад
መጀመሪያ የዶ/ር መስከረም ሀሳብን ተረድተሽ ገብቶሽ ነው?? ይቺ መናፍቅ ለዩቲዩብ ሽቀሏ የሰውን ሀሳብ ቆራርጣ ስታቀርብ ታምኛለሽ እንዴ መጀመሪያ አንብቢ ቀማሽቋለጥሽ በፊት
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp Месяц назад
ርዕስ እየፈለገች ትለፈልፋለች። አስቴር በዳኔ አቴንሽን ፈላጊ ናት። ጴንጤ ሌባ ገንዘብ አምላኪ፤ነው። ​@@save7997
@sarateshomenegero1958
@sarateshomenegero1958 Месяц назад
@@save7997 ENA MELAW LMN GN MASETEWAL AQATACHU SIJAMER MANM BEFELEGAW YEMAMEN MEBT ALEW ESUA MANE SELEHONACHE NAW ENDEH YEMTELAT ANCHENM CHEMERO SIQETEL YEH ENDAGNA AGERE POLETEKAS SENEHED HAYEMANOT YEGELA AYEDELAMN YEHENN GUDAY BEHEG METEYAQ ALEBAT GETAN MAMENACHEN WENJALE NAW WAY!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@DagM-em6ks
@DagM-em6ks Месяц назад
​@@save7997የ መምህርትን መስከረም ንግግር የት አገኘዋለው በ ወሬ ስሙዋን ሊያጠፉ እየተጉ ይመስለኛል linkun ላክልኝ
@FruitFlower604
@FruitFlower604 Месяц назад
​@@save7997ዘሪቱን አይመለከትም የፃፈችው ነገር።
@hundetafa4450
@hundetafa4450 Месяц назад
ጎበዝ ዶክተር መስከረምን ለመተችት ማወቅ መማር መመራመር ያስፈልጋል ! ሞት አይቀሬ ነው በሰበቡ ጴንጤዎች አትወራጩ !!!
@KmUr-xy7ur
@KmUr-xy7ur 29 дней назад
Ewket 😢😢chelema ymolaw wiyyy lezelalem almeramr lakomachut msl ansgdm tesadebu beka
@user-fh8pw7gg9i
@user-fh8pw7gg9i Месяц назад
አስቱ ተባረኪ አንቺ ምርጥ ሰው ነሽ ዘሪቱን ያፅናናት የሰማይ አምላክ እግ/ር ነው ዶክተሯ አሳፍሪ ሴት ናት መፀሀፍ ቅዱስ ላይ የዳዊትን ታሪክ አንብቢ በሏት
@birhanemulugeta587
@birhanemulugeta587 Месяц назад
መፅሀፍችሁ ውስጥ የዳዊት ታሪክ አለንዴ?እንግዲያውስ ስማ(ሚ)አባቶቻችን እንዲህ ይላሉ ንባብ ይገላል ትርጓሜ ያድናል ይላሉ እናንተ ደግሞ ይህንን አታውቁም ዳዊት ኦርዮንን ጦር ሜዳ ልኮ ከኦርዮን ሚስት ጋር አመዝሮ የወለደው ልጁ እንዳይሞት ሲል ማቅ ለብሶ አመድ ነስንሶ ሱባኤ ገባ እግዚአብሔርም ልጁን ወሰደበት ዳዊት አጢሀቱ ስለገባው ተፅናና፡በዛ ላይ ዳዊት ሰባት ሀብታት የተሰጡት ቅዱስ ሰው ነው።እንዲሁ ዝም ብሎ በምግባር ሳይኖሩ ጌታ ጌታ ማለት መንግስተ ሰማያት እንደማያስገባ ቅዱስ አምላካችን ነግሮናል።ዝም ብላችሁ አትቀደዱ ማንነታችንን ሳንነግረው ያውቀናልና።
@chalachewabebe379
@chalachewabebe379 Месяц назад
ይገርማል!!! እለቅሶ አታልቅሱ ማለቷን ሲቀባበል የነበረ ሁሉ፥ ዶክተሯ እለቅሶ ላይ ያላትን መረዳት በማካፈሏ ባልዋለችበት አውድ ለማዋል መጋጋጥ ያሳፍራል። ሃዘንተኝችን ያጽናናልን
@eliaspagana9056
@eliaspagana9056 Месяц назад
ተባረኪ
@haminegash8749
@haminegash8749 Месяц назад
የሚደንቀው እንባ ቢወጣት ነበር ምክንያቱም የልጁ ድንገተኛ ሞትና ከእናቱ ጋር የነበረው ጥልቅ ግኑኝነት እንክዋን ለእናቱ ለሚያውቁትም shocking ነበር ስለዚህ እንባ አውጥተው ከሚያለቅሱት ይበልጥ እስዋ ነች ከባድ ሀዘን የደረሰባት እንክዋን እንባዋን የውስጥ ሰውነትዋንም ነው የሚያደርቀው እንባ ሳይወጣት ብትጮህ እኮ በጣም አዝናልች ይባል ነበር ግን በጣም ደስ የሚለው በዚህ ከባድ ሀዘን ውስጥ እንደ ኢዩብ ከአንደብትዋ አንድም ክፉ ቃል በእግዚአብሔር ላይ ሳታወጣ በምስጋና የደረሰባትን ፈተና በድል የተወጣች ጌታ የረዳት ጀግና ሴት ነች ዶክተርዋ የጤና ባለሞያ ከሆነች ያስደንቀኛል ምክንያቱም በሳይንሱም እንደዚህ አይነት ሀዘን የደርሰባቸው ሰዎች እስከ ተወሰነ ጊዜ ድረስ denial period ማለትም የሞተውን ሰው ሞቱን አለመቀበል ወይም አልሞተም ብሎ ማመን ነው ይሄም ከባድ ሀዘን በደረሰባቸ ሰዎች ውስጥ የሚከሰት ነው የሚገርመው እንክዋን ተማርኩ የምንለው እናቶቻችንም ይህንን ያውቃሉ
@user-tg5pz3rv4m
@user-tg5pz3rv4m Месяц назад
አሚን እግዚአብሔር መጽናናቱን እስከ መጨረሻው ይስጣት አስቱም ተባረኪ :: እግዚአብሔር እንደዝህ የሰውን ልብ ለምሰብሩ ሰዎች ማስተዋሉን ይስጣቸው 🙏
@mimia7202
@mimia7202 Месяц назад
ምን ብላነው???? እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን ሀዘን ከእምነትጋር ምን አገናኘው????? የተጎዳችው ልጇን ያጣች ዘሪቱ ናት እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣት🙏🙏 ሴቲዩዋ ኦርቶዶክስን አትወክልም!!!!!😡
@teferiwoldegiorgis2941
@teferiwoldegiorgis2941 Месяц назад
ጀዝባ ነሽ! ሰምተሽ የምትፈርጂ ደደብ! ምን ብላ ነው? ብለሽ ጠይቀሽ ሳታዪ ትፈርጃለሽ? ጀዝባ! ያለችውን ሄደሽ እዪያ ታዲያ፡፡ አሮጊት!
@save7997
@save7997 Месяц назад
እኔ ምለው መጀመሪያ ምን ብላ ነው አልሽ ? ምን እንዳለች ሳታቂ ሳትረጂ ከዛ ኦርቶዶክስን አቶክልም ማለት ምንም ማለት ነው? በቃ ጭንቅላታቹ በቃ የሸረሪት ድር ነው የሞላበት በቃ ። እቺ መናፍቅ ለዩቲዩብ ገበያው ብላ የዶ/ር መስከረምን ሀሳብ ከታትፋ ከታትፋ ስታቀር ዝም ብሎ ማጨብጨብ
@bethlehemadugna7076
@bethlehemadugna7076 Месяц назад
ምንም ሳታቂ አትንጫጪ። ኦርቶዶክስን የማትወክይው አንቺ ነሽ። በመጠጥ እና በጭፈራ እና በመንዘላዘል ውስጥ ሆነሽ ስለኦርቶዶክስ አታውሪ
@tonyhobeika4835
@tonyhobeika4835 Месяц назад
Orthodox eko welum bayhonum 70 % yemionut yaw dehenet yebitachew besote selalbachew yemeslgal yazun lekekun yelalu yemotew sewyi yemimelse eskimesle ders yesewnem lekso yeheduna dehenetachew aydel yehone neger endiyagegu yazun lekekun ekeli yagezen neber eyalu yechwalu yezani sew siyalkesu yayena yerdachwaln lezhi new kebeteseb yelke ega enazenaln yemilut
@DagM-em6ks
@DagM-em6ks Месяц назад
ምትናገሪውን እወቂ አታሽቃብጭ መጀመሪያ መምህርት የተናገረቺውን አድምጪ
@Behailu-zh1nx
@Behailu-zh1nx Месяц назад
ካንቺ እጅግ በጣም የተሻለች የተማረች ሴት ናት አትገናኙም
@selamhailu4448
@selamhailu4448 Месяц назад
አስቱ ትክክል ነሽ የእኔ እህት እኩያ ልጆዋን አታ አንጀቷ እርር ብሎ የእኔ እሀት አሁንም እግዚአብሔር ከነመላው ቤተስብሽ እስከመጨሻው መፅናናትን ይስጥሽ አምላከ ቅድሳን የልጅ እንኳን ሞቱ እንቅልፋ ያሳዝናል እግዚአብሔር አሁንም ለመላው ቤተስብ መፅናናት ይስጥል አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ አስብነን ዘመኑ ከፍቶዋል እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ይሄ ኦርቶዶክስን አየወክል ሀዘን የደረስበት ያወቀዋል እውነት አንጄቴን የበላችው ውስጡዋ እዴት እደቃጠለ እሷ ናት የምታቀው እግዚአብሔር ያፅናት 😭😭😭😭
@RuthGebre
@RuthGebre Месяц назад
People came and said amorthodox 😢 mejemerya doctor mesekerm yalchewen bedenb anbebut...yazenshen bedenb ezegni agule tenkara ngn eyalachu atemsadeku geta eko le alazar alksale endemiyasensaw eyawke ...aster metebayew mansh anchi doctor mesekerm lemnager mn takiyalsh eski gud eko nw even yegeremgn ezi metachu orthodox ngn emtelute doctra eko EOTC wekela adelem yesafechu..yemayerba zem belo emichu athunu utopia emil page felgachu ye doctor mesekerm hasa eyu mejemerya kisara hula
@user-cw3qt3xy1p
@user-cw3qt3xy1p Месяц назад
ያወቂ እየመሰላቸው መንገድ ለሚስቱ እንደ ዶ/ር መስከረም ላሉ ሰዎች ፈጣሪ ልቦና ይስጣት ሌላ ምን ይባላል ለእህታችን ዘሪቱ ግን ጌታ ስለሚወዳት በበለጠ ጽናቱን ይስጣት ለቤተሰቡ መጽናኛ ያደረጋት ጌታ ስሙ ይባረክ የውስጥ ቁስልዋ ግን የወለደ አይደለም የልወለደም ያውቀዋል ፈጣሪ እንባዋን ያብስ ልቧንም ይጠግን 🙏
@user-ne4lm6ug2g
@user-ne4lm6ug2g Месяц назад
Tebareki ihte tiru mels setshal egna ye iyesusi lijoch yemyatsenanan eysusi alen❤
@wondimagegngirma1906
@wondimagegngirma1906 Месяц назад
Dr. Meskeremin Yemenager Akim Yeleshim. 1st Build Your Capacity Okay!!!
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e Месяц назад
አድሰዉ ከደነገጠ አያለቅስም ሲቆይ ነዉ በልቡ ያለቅሳል😂😂ጌታ ይቅር ይበለኝ እኔ ያለሑት አረብአገርነወ ሰሞኑ ያለሑበት ልጅ ሞቶ እናቱ ና አድእሕቱ አላለቀሱም ግን እናቱ ታሞ ታልቅስነበረ ሲሞት ግን አላለቀሰችም እሕቱግን አድቀንም አላለቀሰችም 😢
Далее
Epic Reactions 😂
00:33
Просмотров 2,3 млн
June 11, 2024
13:09
Просмотров 237 тыс.