Тёмный

#ለድርቀትመፍትሔ 

ምቹ ቤት Michu Bet
Подписаться 23 тыс.
Просмотров 20 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

20 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 90   
@Ethiofoodchannel
@Ethiofoodchannel 5 лет назад
ለመጀመሪያ ጊዜ ስይሽ እኛ ኢትየጵያዊያን በልጆች ዙሪያ በጣም ይቀረነል ብዙም አልተሰራም እኔም በቅርብ ግዜ ቻነል ከፍቸ ያቅሜን እየሞከርኩ ነዉ በርች
@helenyohannes274
@helenyohannes274 2 года назад
thank you so much
@zoetadesse
@zoetadesse 3 года назад
Thank you michu
@iyerusalemzerihuniyerusale8646
@iyerusalemzerihuniyerusale8646 3 года назад
ሠላም እህቴ እኔ ዛሬ ነው ያየውት እና ልጄ 6ወሩ ነው ድርቀት ያስቸረዋል ዘቢብ የውሀው መጠን ምን ያህል ነው
@SamSung-tk5nj
@SamSung-tk5nj 4 года назад
የኔ ልጅ ሁለት ሳምት አለፈው ድረቀት እሰኪ ዘቢቡን ልየው በጣም አሰቸገረኝ 3 ቀን እያማጠ አልወጣ አለ በናታችሁ ሌላ መላ ካለ ኮሜት
@michubet
@michubet 4 года назад
በተከታታይ ዘቢቡን ሞክሪለት፣ ውሀ አጠጭው፣ እልጋ ላይ አስተኝተኝ ሳይክል እንደሚነዳ አይነት እግሩን እንቀሳቅሽው
@meazagizaw2810
@meazagizaw2810 4 года назад
በጣም አመሰግንሻለው የኔ ልጅ 6ወሩ ነው ምግብ እቢ አለኝ ድንች ካሮት ቀይ ስር እሞክረዋለው ግን አይበላም ሴሪፋም ግን ይበላልኛል እንዲበላ ምን ላድርግ ሌላው ደሞ ካካ ሲል ያምጣል ግን ደረቅ አይደለም አረንጓዴ ንፍጥ የሚመስል ተቅማጥ ነው ጥርስ ሊያወጡ ሲል እንዲ ያደርጋል እንዴ ትኩሳት ምንም የለበትም ሀኪም ቤት ለመሄድ ግዜውን ፈራሁኝ የምታውቂው ነገር ካለ እባክሽ እህቴ ንገሪኝ
@michubet
@michubet 4 года назад
ምግብን በተመለከት ሴሬፋሙን አቁሚው በጣም ጥፋጭ ስለሆነ ሁሉም ምግብ እንደዚያው እንዲሆንለት ነው የሚፈልገው። ስድስት ወሩ ስለሆነ ማስቸገሩ አይቀርም ግን ሁሉንም የምግብ ዓይነት ተራ በተራ ሞክሪለት። እንደምንም ብለሽ በየምግብ ሰዓቱ ሶስት ጉርሻ አጉርሽው ከዚያ ቀስ በቀስ ይስተከላል። ስለ ካካው ብዙ እውቀት የለኝም። ምናልባት አዲስ ምግብ ስለጀመረ ይሆናል። ስለ ልጆች አመጋገብ የሰራኋቸው ብዙ ቪዲዮዎች አሉ ተመልከቻቸው።
@meazagizaw2810
@meazagizaw2810 4 года назад
አክብረሽኝ ስለመለሽልኝ በጣም አመሰግናለው እመቤቴ ታክብርሽ ልጆችሽን ታሳድግልሽ ሌላም ጥይልቄ ካለኝ እጠይቃለው መልካም በአል ይሁንልሽ
@melekonalemu7258
@melekonalemu7258 3 года назад
wow ምነው ቀደም ብዬ ባወኩሽ ኖሮ ጠቃሚ ምክር ነው ምትሰጪው። የመጀመሪያ ልጄም 2አመቷ ነዉ በድርቀት ትቸገራለች 2ኛ ልጄም 3 ወሯ ነዉ እሷም በጣም ትቸገራለች ግን ጥሩ መላ ነገርሽኝ! እና ደሞ ውሀ በጭራሽ መጠጣት አትወድም ያንቺ ልጅ እንዴት ወደደችልሽ? pls ብትነግሪኝ
@michubet
@michubet 3 года назад
አመሰግናለሁ መለኮን። ውሀ እንዲወዲ ምንም ያደርኩት ነገር የለም። ግን ምግብ ሲቀርብ አብሮ ይቀርባል። ከበሉ በኋላ ውሀውን ጠጥተው ከልጨረሱ መነሳት እይችሉም። ስለዚህ ውሀቸውን ይጠጣሉ።
@melekonalemu7258
@melekonalemu7258 3 года назад
@@michubet ok. ጥሩ መንገድ ነው የነገርሺኝ ተባረኪ
@beytelhikmah
@beytelhikmah 4 года назад
እጅ ስራ መልመድ የሚፈለግ ብቻ ኑ እንማማር ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-x9-TBxkLWHA.html
@sewenetyenesew8746
@sewenetyenesew8746 4 года назад
ክቻልሽ የምትሰሪያቸውን ነገሮች ክታች ብታስቀምጭው
@michubet
@michubet 4 года назад
Eshi Sewnet
@sewenetyenesew8746
@sewenetyenesew8746 4 года назад
Michu Bet ምቹ ቤት yet new yemetenorew keyekerta gara
@michubet
@michubet 4 года назад
@@sewenetyenesew8746 አዲስ አበባ
@sewenetyenesew8746
@sewenetyenesew8746 4 года назад
Michu Bet ምቹ ቤት beselek mawerat echelalehu
@habtamutefera8963
@habtamutefera8963 3 года назад
ልጄ 4ወሩ ነው ካካው አረንጒዴ ነው ምን ላድርግለት
@michubet
@michubet 3 года назад
በዚህ እድሜያቸው ካካቸው አረንጓዴ የሚሆንበት ምክንያት ጥርስ ሊያወጡ ሲሆን፣ የእናቲቱ አመጋገብ ሲቀየር፣ በተለይ በብዛት አረንጓዴ አትክልቶችን እና አይረን ሰፕልመንት የምትወስድ ከሆነ፣ ወይም ህግን ከእናት ጡት በተጨማሪ ሌላ ምግብ ጀምሮ ከሆነ ፣ አንዳንድ ጊዜ ደግሞ ባክቴሪያ እና ጉንፋን ሊይዛቸው ሲል ካካቸው አረንጓዴ ይሆናል። ለማንኛው አራት ወሩ ስለሆነ ጡት ብቻ በማጥባት መቀጠል ነው። ከቆየበት ደግሞ ሀኪም ማማከር መልካም ነው።
@sewenetyenesew8746
@sewenetyenesew8746 4 года назад
ቴምር እና ዘቢብ አንድ አይነት ናቸዉ
@michubet
@michubet 4 года назад
Andi aynet aydelum sewnet. Zebib betam dekak ena tinish Frewoch nachew. Temir degmo tekor yale Telek bilo wistu tilik frea yeyaze new
@sewenetyenesew8746
@sewenetyenesew8746 4 года назад
የት ላገኝው እችላለሁ ሁለቱም ልጅቸ በጣም እያለቀስው ነው pop የሚያረግውት
@michubet
@michubet 4 года назад
@@sewenetyenesew8746 ሱፐርማርኬት ውስጥ ሁለቱንም ታገኛችዋለሽ። ቆስጣ በብዛት ብትመግቢያቸውም ይረዳቸዋል። ዋናው ነገር በቂ ውሀ መጠጣታቸው ነው
@sewenetyenesew8746
@sewenetyenesew8746 4 года назад
Michu Bet ምቹ ቤት Eshi enatey amesegenalehu
@semiema1117
@semiema1117 5 лет назад
Thank you god bless you
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 5 лет назад
Thanks you great mom
@michubet
@michubet 5 лет назад
የነገርኳችሁን ቻናል በዚህ ሊንክ ታገኙታላችሁ Psychology with Expert ru-vid.com/show-UCNhwizU16KiXOPpBPA9ejDQ
@nardosmom8738
@nardosmom8738 5 лет назад
Ebakeshe sele tekusate akerebelene. .....tekusate seyezachewe Hakime bete kemehedachen befite enesune endete maregagate endemenchele
@michubet
@michubet 5 лет назад
@@nardosmom8738 selam tiyakeshin ahun new yayehut, tikusat siyzachew ene yemadrgew, yelebesutin libs ekensalehu, befota wiha nekre tikusatu eskiberd dires ginbarachew, egrachew, ena ejachew lay adergilachewalehu. Keziya wiha ahunim ahunim atetachewalehu
@sirajdavinchi1463
@sirajdavinchi1463 3 года назад
facebook.com/100049940652179/posts/182736836734337/
@faditube2674
@faditube2674 5 лет назад
ጥሩ ኮርስ እየወሰድን ነው አሏህ ሷሊህ የሆነውን ዙርያ ይስጠን
@user-mt3eb4ek2o
@user-mt3eb4ek2o 5 лет назад
በመጀመርያ እናመሰግናለን እማ በርች ኧር እኔስ ግራ ተጋብቻለሁ ስደት ከወጠሁ ጀምሮ ድርቀት ነዉ የፈጀኝ ቶሎ ሺት ቤት ገበሁ ከተባለ በ15 ቀን አዴ ነዉ ዉሀ ደሞ እዴት ልልመድ እሚቢ አለኝ ያልሞከርኩት የለም ዉሀ እምጠጠዉ በወር ነዉ እሱም የወር አበባየ ሲመጣ ስለሚያመኝ መድሀኒት ለመዉሰድ ስል እሲኪ መላበይኝ እናት
@michubet
@michubet 5 лет назад
እህታለም ውሃን የመሰለ ነገር የለም። 24 ሰአት እየለፋሽ ውሃ ካልጠጣሽ ነገ በጣም የሆነ የጤና መቃወስ ይገጥምሻል። ቀዝቀዝ ያለ ውሃ አጠገብሽ አድርገሽ በወጣሽ በገባሽ ቁጥር እንዳንድ ገንጭ ብትጠጭ ሳይታወቅሽ ትለምጃለሽ። ፀበል እንደምትጠጭም ማሰብ ትችያለሽ። እንደሱ አድርገሽ ድርቀቱንም መከላከል እንዲሁም ኩላሊትሽን ጤናማ ታደርጊያለሽ። እስቲ mame Ethiopia የሚለው ቻናል ውስጥ ግቢና ውሃ ውስጥ አትክልቶችን ጨምራ ያዘጋጀችው ነገር ነበር። ተመልከቺው
@user-mt3eb4ek2o
@user-mt3eb4ek2o 5 лет назад
@@michubet እሽ እህቴ ለስላሳ ነገር እኮ አልወድም ለምን እዲሁ አላቅም ዉሀ በሎሚ ወሀ በስኳር ያልሞከርኩት የለም ግን ሻይ እደ ዉሀ አይቆጠርም ቢያስ ለኩላሌት ሻይ ጥዋትና ማታ እጠጣለሁ ስኳር ብዙም አላበዛም
@Ethiofoodchannel
@Ethiofoodchannel 5 лет назад
እኔ ደሞ የማቀዉን ሹክ ልበልሽ ባሚያ ተጠቀሚ በጣም አሪፍ ነዉ አሰራሩን እኔ ቪዲዬ ሰርቻለዉ ቻነሌ ላይ ግቢነ እይ ሆዴ
@saramekonen6760
@saramekonen6760 5 лет назад
በጣም እናመሰግናለን እኔም ልጄ በጣም ነው ድርቀት የምትሰቃየው Laxido በሀኪም ታዞላት ትወስዳለች እንደዛም ሆኖ ምግብም ሆነ ውሃ ብዙ አትወስድም በ4 ቀን ነው የምታደርገው
@michubet
@michubet 5 лет назад
በነገራችን ሰፖስቴር በጣም የተሻለ ነው። አትክልት በብዛት እየሰጠሻት ፖፖ ጀምራ ከሆነ ደግሞ በየቀኑ ጠዋት ጠዋት ካካ እንድትል ብትሞክሪያት ይረዳት ይሆናል።
@faditube2674
@faditube2674 5 лет назад
ካካ ክክክ የልጀቹን ቋንቋ ዩቱብ ላይም መጣ
@nuranuru1696
@nuranuru1696 5 лет назад
Yena Konjooo Enamesegnalen Betam Betam Nawo tekamiy Nawooooo Fetary Yebarkishi
@sadiadem2623
@sadiadem2623 5 лет назад
Thank u good advise
@naomidemeke6532
@naomidemeke6532 5 лет назад
Thank you a lot berch
@amantube2265
@amantube2265 5 лет назад
እናመሰግናለን ማር
@user-tt7hn4su1b
@user-tt7hn4su1b 5 лет назад
ወደ ቻናልሽ የመጣሁት ዛሬ ነው…በጣም ወድጄዋለሁ ….እባክሽ የኔ ልጅ …..ደሞ ችግሩ የሚወጣው ካካ በጣም ቀጭን ነው ግን በጣም በጣም ያስምጠዋል….እና ደሞ በጣም የሚወደው ምግብ ካሮት እና ሙዝ ነው…በዛ ላይ እርጉዝ እያለን ለድርቀት ሙዝ ብሉ ይሉን አልነበር እንዴ…..ዘቢብ ፍሬውን እንዴት ታረጊአለሽ;;
@michubet
@michubet 5 лет назад
እንደዚህ የሚቸገሩ ልጆች የምግብ አለርጂክ ያለባቸው እንደሆኑ አንብቤያለሁ። የምን የተመገበ ቀን እንደሚስምጠው ተከታተይው እስቲ። በርቺ
@michubet
@michubet 5 лет назад
ካሮቱንም ተተሽ ብታይው ጥሩ ነው። ዘቢቡ ፍሬ የሌለውን ነው የምጠቀመው
@user-tt7hn4su1b
@user-tt7hn4su1b 5 лет назад
ውይይ….. በጣም አመሰግናለሁ…..ካሮቱን ትቼ እሞክረዋለሁ… እውነት የምታነሺው ሀሳብ እንዳለ…እኔ ውስጥ ያለ ሀሳብ ነው…በተለይ እናትነትን የገለፅሽበት ..ሁኔታ …የልጆች አስተዳደግ ላይ…በተለይ…..ግን ምን ዋጋ አለው..ይህንን በሀሳብ ደረጃ እንጂ እቤት ሄደሽ ማድረግ አትችይም….በተለይ እኛ ሀገር …በቤተሰብ ተከበሽ ..መኖር…ካለው ጥቅም በተጨማሪ..ብዙ ችግሮችም አሉበት…ልጅሽን በፈለግሽው መልኩ ማሳደግ አትችይም..አጉል ዘመናዊ ትባያለሽ…ባልየውም…ጭምር… …..ብቻ በጣም ከባድ ነው፡፡
@selamethiokitchen926
@selamethiokitchen926 5 лет назад
እናመስግናለን ማር
@nardosfanial3735
@nardosfanial3735 5 лет назад
Thanks,muchu betam newu yemamesegnsh
@michubet
@michubet 5 лет назад
Tadiye! Enem betam new yemamesgnish
@honeymoges8686
@honeymoges8686 5 лет назад
Thank you Rosie!
@user-by2sq3wz3u
@user-by2sq3wz3u 5 лет назад
እናምስግናልንማርየ
@hiwethagos2017
@hiwethagos2017 5 лет назад
Yene marr enamesegnalen
@zhangxun5268
@zhangxun5268 5 лет назад
Hi indet neshe hana ibalalew lje ahun wede 7 wer lgeba kenatoche new yekerew ina 6 weru lay nan wetet jemerkulet mgeb jemrelet menm aynet alwesdm alegn
@eyoman3589
@eyoman3589 3 года назад
Joly
@user-ei6lx4oj7n
@user-ei6lx4oj7n 5 лет назад
ዛሬስ በነፍሴ ነው የደረሽው እኔ1-4ወር ልጅ አለኝ ልጄአንዳንድ ጊዜ ድርቀት ና ውሀ አልጣም እያለች ተቸግሬ ነበር:: ዛሬ ስልኬንስከፍት በማልኝቴ ደስ ብሎኛል:: እኔ የምኖረው አሜሪካ ነው እዚህ ሀገር ጣፋጭ 2 በፊት ለሆኑ ልጆች አትስጡ ያላሉ ባንቺ አስተያየት ምን ያመስልሻል??!!!!!
@michubet
@michubet 5 лет назад
ጤና ይስጥልኝ! እንኳን በደህና ወድ ምቹ ቤት መጣሽ! ጣፍጭን በተመለከት የእኔ ልጆች ከሁለት በፊት ምንም እይነት ከርሜላ፣ ብስኩት ወይም ቼኮሌት በልተው አያውቅም። እስካሁንም እነዚህ ምግቦች "የአመት በእል" ምግቦች ናቸው። እልፎ አልፎ ነው የምሰጣቸው እነሱም የጥፋጭ ፍላጎት የላቸውም። ከጥቅማቸው ጉዳታቸው ያመዝናል።
@mititimita8865
@mititimita8865 5 лет назад
Thank you ynane dgmo lakflesh telba eyfchwe bmgbew lay hulw echmer nber btame erdtognaile
@mititimita8865
@mititimita8865 5 лет назад
@@michubet kolcha fechcha emblwe weste hulu kchalkwegne abra eserawalwe kalhone dwkatwen ebtnbetalwe
@user-pd4hk1ss1v
@user-pd4hk1ss1v 5 лет назад
Am new for ur channel my boy he is 7 month tooo much pupu ka ka what shall l do???
@saragbri3205
@saragbri3205 5 лет назад
እኔ ለልጄ በ 4 ወሯ ነው የጀመርኩት,ግን አንድ ጥያቄ አለኝ አሁን ልጄ 6 ወሯ ነው በቀን 4 ወይም 3 እመግባታለው ዶክተሮች በቀን 5 ስጫት አሉኝ አሁን ግን ሰዓት የለም ማለቴ ወተትም ስለምሰጣት ልጄ ደሞ ማታ በግዜ ነው የምትተኛው እስኪ ከልምድሽ ንገሪኝ ለልጅሽ ስቴ ትመግቢያታለሽ ከቻልሽ መልሺልኝ Thanks
@michubet
@michubet 5 лет назад
መሰረታዊ የምግብ ሰአቶች ቁርስ ምሳ እና እራት ናቸው። ከዚያ በእንዚህ መሀል በቁርስ እና በምሳ ያለ መክሰስ እንዲሁም በምሳ እና በእራት መካከል ያለ መክሰስ። እነዚህ ሰአቶች ጠብቄ እምግባቸዋለሁ። ግን ምግብ ብቻ ሳይሆን በሁለቱም የመክሰስ ሰአቶች ወተት ሊሆን ይችላል የምሰጣቸው። ሶስቱን የምግብ ሰአታት በደንብ ከበላች መክሰሶችን ወተት ወይም ጁስ በማድርግ መስጠት ትችያለሽ። ስድስት ጊዜ ግን ብዙ ነው። የእንቅልፍ ሰአትም አለ እኮ።
@saragbri3205
@saragbri3205 5 лет назад
እሺ እናቱ በጣም ነው የማመሰግነው አዲስ ስለሆንኩኝ ለልጅ ለዛ ነው ያስቸገርኩሽ ጥሩ ነገር ስለነገርሽኝ ደግሜ ከልብ አመሰግናለው ጥሩ ነገር ይዘሽ እደምትመጪ እርግጠኛነኝ Thanks
@iil6202
@iil6202 5 лет назад
Good konjo
@sadiadem2623
@sadiadem2623 5 лет назад
Wellcome roze
@zhangxun5268
@zhangxun5268 5 лет назад
Yenem tut aytebam wetet yelewm tute betam chenkognal ibakeshe wetet indewetaw tute men larg 😔😔
@michubet
@michubet 5 лет назад
Endet nesh? Zegeyehu salmelisilish yikirta . በቂ የሆነ ወተት እንዲኖራቸው የሚያደርግ መላ እነሆ፡- ጭንቀትን ማስወገድ በበቂ ሁኔታ መመገብ አና መጠጣት በቂ እረፍት ማድረግ ቶሎ ቶሎ ማጥባት የትዳር አጋርና የቤተሰብ ድጋፍ www.ethiopianmothers.wordpress.com Kelay yaskemetkulish blog lay yesafkutin new.. Bedenib eyetemegebsh eyetetash tolo tolo butatebiew tutish yagital.wetetu tinishim bihon tikmu bizu new. Solzih satcheneki tolo tolo atbiew
@deweltube21
@deweltube21 5 лет назад
ምቹ ቤት በጣም ነው የማመሰግነው ስለማበረታቻው! ሁላችንም ትኩረታችን ወላጆች የሚፈልጉትን መረጃ ለመስጠት ነው:: ይህንን ሊንክ በመጫን ቪዲዮዎች ማየት ትችላላችሁ:: በጣም እናመሰግናለን!!! ru-vid.com/show-UCNhwizU16KiXOPpBPA9ejDQ
@user-by2sq3wz3u
@user-by2sq3wz3u 5 лет назад
አይታይም
@user-mv5rz7lx3f
@user-mv5rz7lx3f 5 лет назад
እህትያ መፀፈሽን ያት ነው እማገኝው ፈወትወውን አይቸ መፀሀፈ አለሽ መሰል
@michubet
@michubet 5 лет назад
አዎ አለኝ። ያለሽበት አገር አማዞን ድረ ገፅ የሚሰራ ከሆነ እዚያ ላይ ይሸጣል
@umuyusra922
@umuyusra922 5 лет назад
Hi ena tut sateba derqet yaschegregnal mefthe kalesh beterefe berchi enamesegnalen
@michubet
@michubet 5 лет назад
ብዙ ጊዜ ጡት የሚጠቡ ልጆች ድርቀት አይዛቸውም። ምናልባት ፎርሙላ እየሰጠሽው ከሆነ እሱን ማ ቆም ነው። ከጡት ውጭ ምንም የማይወስድ ከሆነ አንቺ በጣም ብዙ ውሃ መጠጣት ይኖርብሻል። የእናቶች በቂ ፈሳሽ አለመውሰድም ለድርቀቱ መንስኤ ሊሆን ይችላል።
@umuyusra922
@umuyusra922 5 лет назад
@@michubet ድርቀቱ እሷን አደለም እኔን ነው ያሰቸገረኝ ፎርሙላም አልጀመርኩላትም ገና 3 weeks ናት ስለመለሽልኝ በጣም አመሰግናለሁ
@michubet
@michubet 5 лет назад
@@umuyusra922 yikirta lesua meslogn new. Zebib neber lene mefthe yemisetegn prunes, peer yetbalut fruits drketin yaswegdalu. Wiha bizu techi..
@umuyusra922
@umuyusra922 5 лет назад
@@michubet እሽ እህት በጣም አመሰግናለሁ
@mititimita8865
@mititimita8865 5 лет назад
@@umuyusra922 tlba mgbshe weste eybtenshe bey
@asterberhanu4219
@asterberhanu4219 5 лет назад
ምቹ ቤት ጥያቄ አለኝ እና ልጄ 3 ወደ 4 ወር እየሄደነው ውሃ መጠታ ያለባቸው ከስት ወር ጀምሮነው
@michubet
@michubet 5 лет назад
ጡት የሚጠባ ከሆን ከስድስት ውር ጀምሮ ውሃ መውሰድ አለበት። ጡት የማይጠብ ከሆን ግን ውሃ መጠጣት የግድ ያስፈልገዋል
@asterberhanu4219
@asterberhanu4219 5 лет назад
በጣአም አመሰግናአለሁ
@mebrihitbahru4371
@mebrihitbahru4371 5 лет назад
ልጄ 2 ኣመት ናት ወይን በጣም ትበላለች ሲበዛ ጉዳት ይነሮው ይሁን
@michubet
@michubet 5 лет назад
ወይን በውስጡ ብዙ ስኳር ስላለው ለጤና ጥሩ አይደለም። ተቀማጥም ሊያመጣ ይችላል። ከዚያ ውጭ ደግሞ ለህፃናት አደገኛ ከሚባሉት መካከል አንዱ ነው። ምክንያቱም ሊያንቃቸው ስለሚችል ወይም የወይኑ ልጣጭ ጉሮሯቸው ላይ ስለሚጣበው። ለማንኛውም በልኩ መስጠት ጥሩ ነው።
@EthioKitchen
@EthioKitchen 5 лет назад
Hi you didn’t send me your links. Or do you just want me to use your RU-vid account?
@michubet
@michubet 5 лет назад
Hi dear, sorry. Can I copy the link here? Or how can I send you? Guide me please
@michubet
@michubet 5 лет назад
Here is my channel link ru-vid.com/show-UCAZ0tvOej3yGDzST_BlHKXw
@mahletezema787
@mahletezema787 5 лет назад
Hi Rose where is the link that you told us
@michubet
@michubet 5 лет назад
@@mahletezema787 ru-vid.com/show-UCNhwizU16KiXOPpBPA9ejDQ
@mahletezema787
@mahletezema787 5 лет назад
@@michubet thanks
Далее
الذرة أنقذت حياتي🌽😱
00:27
Просмотров 7 млн
ምግብ ለማይበሉ ልጆች - መፍትሔ
5:50
የፍጥነት ጥልፍ እንዴት ይሰራል?
12:12