Тёмный
No video :(

ለገንዘብህ የቀረበችህን ሴት እንዴት ታውቃለህ 

Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Подписаться 163 тыс.
Просмотров 44 тыс.
50% 1

#Fikeryibeltal #AddisAbaba
#Woman #Ethiopia #Relationship
Tiktok
vm.tiktok.com/...
Facebook
/ fiker.yebeltal
Telegram Channel
t.me/Fikeryibe...
የውሸታም ፍቅረኛ 6 ጠቋሚዎች
• የውሸታም ፍቅረኛ 6 ጠቋሚዎች
የእውነተኛ ፍቅር 8 ወሳኝ እውነታዎች
• የእውነተኛ ፍቅር 8 ወሳኝ እውነታዎች
ለጊዜያዊ ስሜት ነው የቀረበሽ ..
• ለጊዜያዊ ስሜት ነው የቀረበሽ ....
ኩራተኛ አፍቅሬ ማበዴ ነው
• ኩራተኛ አፍቅሬ ማበዴ ነው !
ንፁህ ጓደኛ እንጂ ፍቅረኛ እንዳትሆኑ ለምን ፈለገች??
• ንፁህ ጓደኛ እንጂ ፍቅረኛ እንዳትሆ...
ሴት ለመቅረብ የሚያስቹላችሁ 5 ዘዴዎች (ለአይናፋሮች)
• ሴት ለመቅረብ የሚያስቹላችሁ 5 ዘዴ...

Опубликовано:

 

29 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 302   
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 года назад
እረ እኛ ሴቶች ከወዶች አንፈለግም😍 እነሱ ናቸው ጡረተኛ የሆኑት👍👍👍😂😂😂
@meroleta7430
@meroleta7430 2 года назад
እውነትሽ ነው ውዴ
@user-cf7gx2gn8w
@user-cf7gx2gn8w 4 года назад
ጥሩ ምክር ነው እስከመቼ ወንዶች ብቻ እየከፈልን እንኖራለን
@fasilfuasil2431
@fasilfuasil2431 4 года назад
ዉዴ ፍቅር ቤተሰብ እንሁን ታማኝ ነኝ
@honey48757
@honey48757 4 года назад
Kkkkkk Abet Abet Alkerebkm 😏😏😏 Henok Dinku neger 😏😏😏😏😏
@gomerayanda4139
@gomerayanda4139 4 года назад
እጅግ በጣም አሰተማሪ ነው ጌታ እድሜና ጠና ይሰጥሸ
@amen3040
@amen3040 4 года назад
New😆
@chxd6683
@chxd6683 4 года назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ አስተማሪነው
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 года назад
ፍቅር እራሱ ትልቅ ስጦታ ነው ስቀጥል በገንዘብ የተገዛ ፍቅር መጨረሻው አያምርም እውነተኛ ፍቅር በገንዘብ አይመካም ፍቅራን በፍቅር ነው እንጂ በገንዘብ ኖ ለማንኛውም እናመሰግናለን
@user-fy6kx1uw2k
@user-fy6kx1uw2k 4 года назад
የት ጠፍተሺ ነው የኔ ቆንጆ አንችና እኔ ነበረ የምናያቸው ሌላውማ ከፍቶል ከከከከ
@Tikuret_Media
@Tikuret_Media 4 года назад
ሀይ እህት ቤተሰብ እንሁን Subscribe አድርጌሻለሁ፡፡ Subscribe አድርጊኝ፡፡ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-U1RRiCCjIEo.html
@TesfayeGuta-dm8gy
@TesfayeGuta-dm8gy 7 дней назад
Getaa ibbrikiishi fiqirii iblixalalii
@TesfayeGuta-dm8gy
@TesfayeGuta-dm8gy 7 дней назад
Eisayasi 60-1-7
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 7 дней назад
@@TesfayeGuta-dm8gy ❤❤
@alazarlazarus788
@alazarlazarus788 4 года назад
My dear sister, always I have positive motion for your Ideas, because of your issues are in my mind.
@muletedla2213
@muletedla2213 4 года назад
ፍቅር ፕሮ ግራምሽ አሪፍ ነው ወድጀው አለሁ ነገር አንዳድ ቃላቶች ስትጠቀሚ ጥንቃቄ ያስፈልጋል ለምሳሌ ከየት አባቷ አይባልም
@fikadutakele7025
@fikadutakele7025 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ከወረት የፀዳ ፍቅረኛ ስላደለኝ 🙏 እናመሰግናለን ፍቅር ይበልጣል ።እውነት ነው ይበልጣል
@tensaeshiferawlemma4529
@tensaeshiferawlemma4529 4 года назад
በሳል ነገር ተካፈልን፤ ግዜን ለመኖር። Thank you sis.
@mahamedyasin8799
@mahamedyasin8799 4 года назад
እድሜና ጤና ይስጥሽ በጣም የማይወድቅ ት/ት ነው ፍቅርየ
@mtvethiopia7
@mtvethiopia7 4 года назад
Enduwu menladeregesh .... 100 perfect ... በርቺልን ደም በጣም ውብ ሆነሻል ...... I wish you long live !
@natangetnet3445
@natangetnet3445 2 года назад
thank you fikir👍
@danielworku3962
@danielworku3962 2 года назад
ትክክል ነው ያቀረብሸው ሰለጥቅም ሴትና በእኛ በወንዶች ደሞ ልክፈልልህ ሰንባል ደሰ የማይላቸው ወንዶች ምክንያት አለው እደዛ ያሉበት ለምሳሌ ሴቷ አሻምዴ ከሆነች!አሻምዴ ሴት ማለት በወንዶች አተረጓጉም :1ኛ ሰርዓት የለላት ሴት 2ኛ አሻምዴ ሴት ሰትራመድ የሴትነትን ሁኔታ የማይገልፅ ግዴለሸነት ያለባት።3ኛ ሰታወራ ቅድም ቅድም የምትልና በወንድ ላይ እና በእግዚአብሔር በተፈጥሮ ነገሮች ያላት አመለካከት ሰርዓት የጉደላት።እኔ ከፍላልኝ አግቸ ነው!ምነው ከመብላት ወጣ እሷም ከወጭው በተሻተፈች !አሻምዴ!የሆኑ ሴቶች አሉጅ ዘመናዊ ታንክ የመሰሉ!አፋቸው ውፍርናቸው ዘመናዊ ታንክ!ማን ይችላቸዋል ባይሆን ይክፈሉ ከምግቡ ከሁሉ!ባጠቃላይ የሰጠሸው ምክር ትክክል ነው።
@dejeeadisu3819
@dejeeadisu3819 3 года назад
ፍቅር ከ አንድ ወገን ፣🤦🙅
@awetkeshi5360
@awetkeshi5360 4 года назад
Fikr anchi gn tenkay neger nesh kemr adnakish negn. Ene south korea new mnorew genzebe felga yekerebechign set kanchi video ga mnm ayleyatm.gn ene experience slalegn gelel lemalet tegedjalehu. Bwedatm yetkm set atasfelgm yaw amesegnalehu le wusaneye confirmation slehonshign
@kalfashiontube453
@kalfashiontube453 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-tomMGHBzfwU.html
@habibjemal5638
@habibjemal5638 4 года назад
ፀጉርህን ተስተካከል ብላ 3 ብር የሰጠችኝን ልጅ ሁሌም አመሰግናታለሁ!
@bililghasrasagh4827
@bililghasrasagh4827 4 года назад
😆
@honey48757
@honey48757 4 года назад
Yalewn yesete Nigug Aybalim 😆😆😆
@seleshitesema1851
@seleshitesema1851 3 года назад
፡፡፡
@yu-dj7lo
@yu-dj7lo 2 года назад
your comment is nice . the best of leading in life respect weeding you
@jajam4315
@jajam4315 4 года назад
ይመችሽ ባለሽበት
@ethiopiandreams2404
@ethiopiandreams2404 4 года назад
Great advice !!!!
@learnmore1901
@learnmore1901 4 года назад
Fikir yelele nw yetemecheshign.....bezi neger bizu gize tefetignalew....tiri timirt new thanks
@hirutmengstu9753
@hirutmengstu9753 4 года назад
ፍቅርዬ እውነት ነው ብዙ ሴቶች አሉ ወንድሞቻችንን ኪስ የሚያራቁቱ ማስተዋል ይስጣቸው ስወድሽ እውነት በመናገርሽ😍❤👍
@amen3040
@amen3040 4 года назад
Hahahahahahaha
@user-dy8bz6vl2j
@user-dy8bz6vl2j 4 года назад
ኣሉ ልገርሽ በፈስቡክ አንድ ሴት ጋደኝኘት መስሪተ ነበኩ ግንደ ፍቅር ይበልጣል ያለቹ ምልክትች ትደጋግማለች እሳ ኢትዮጵያ ምትነሮው ኢኔ ኢስራኤል ብዙሕግዜ ስንት ደመወዝ ትለኛለች
@amen3040
@amen3040 4 года назад
@@user-dy8bz6vl2j ok senti new menali betnegrati 😆
@user-dy8bz6vl2j
@user-dy8bz6vl2j 4 года назад
@@amen3040ኣትቀልዲ በኡነት ሁሌ ግልጽ ምነግራት ኣልደብቅም ግን ዝምብላ ትደጋግማለች
@user-dy8bz6vl2j
@user-dy8bz6vl2j 4 года назад
@@amen3040 እግዝኣብሄ ኣዳነይ
@jklmnk9596
@jklmnk9596 4 года назад
Asteway mehal meda nesh gobez Menew kedem beye bayehush..
@habtamutilahun5211
@habtamutilahun5211 4 года назад
ወይኔ ፍቅር በጣም አስተዋይ ምርጥ ልጅ ነሽ, so much love for you!
@beletenigatu6239
@beletenigatu6239 3 года назад
Fikir eywededkut bizu wech awutichalehu gin destegna lithon alichalevhem gin mn ladeg meleyet emibal ngr...
@tsheymola
@tsheymola Месяц назад
ትክክል የኔቅመም
@addisyabatelije5345
@addisyabatelije5345 4 года назад
ፍቅርዬ እንኳን ደህና መጣሽልን እስኪ ምክረሽን ልስማ አንደኛ ነሽ እኮ👍
@fasilfuasil2431
@fasilfuasil2431 4 года назад
ዉዴ ፍቅር ቤተሰብ እንሁን ታማኝ ነኝ
@Tikuret_Media
@Tikuret_Media 4 года назад
ሀይ እህት ቤተሰብ እንሁን Subscribe አድርጌሻለሁ፡፡ Subscribe አድርጊኝ፡፡ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-U1RRiCCjIEo.html
@addisyabatelije5345
@addisyabatelije5345 4 года назад
@@Tikuret_Media adergalhu
@addisyabatelije5345
@addisyabatelije5345 4 года назад
@@fasilfuasil2431 adergalhu
@fasilfuasil2431
@fasilfuasil2431 4 года назад
@@addisyabatelije5345 እኔም ቤተሰብ ሆኛለው ዉዴ 🙏🙏😍😍
@esubalewmershahunegnaw7033
@esubalewmershahunegnaw7033 4 года назад
It's a good view. You are good observant. Tell us about the wisdom that can make wives love and respect us while you are married. Assume A wife who understands that you love your children and that you can't live alone But what would you do if she took as an advantage of the situation and were disturbed you?
@birhanujifara2075
@birhanujifara2075 4 года назад
WOW it’s true ,absolutely, amazing
@amybirhanu2495
@amybirhanu2495 4 года назад
ትክክል ነሽ በጣም እኔ እንደ ሴት አለይ ችግር በጣም አንቺ እንዳልሽው ወንዶችጋ በተለይ ባሁን ጊዜ በጣም በስቶል ታዲያ መፍትሄ መሸሽ ብቻ ሳይሆ እንደኔ ግን ጥቅመኞቹን ሴትም ሆነ ወንድ ማገናኝተ ሳይሻል አይቀርም እንደዚህ አይነት ሰዎችን ካጠገባችን ለማራቅ!!!
@biltasorshalom1020
@biltasorshalom1020 4 года назад
ፍቅር፡ እኛ ቦታ ሆነሽ በገሃዱ ዓለም በኛ ላይ በሴቶቻችን የሚደረግብንን በፍቅር ስም የተሸፈነ ዘረፋ አደባባይ ስላወጣሽው ሳላመሰግንሽ አላልፍም፡፡ ገንዘቡ ካለቀ እኮ ፊታቸውን የሃምሌ ሰማይ አስመስለው ስድባቸው አይጣል ነው፡፡ ገንዘብ ስታገኚ ደግሞ ልመናቸውና በለቅሶ ልምምጣቸው አያድርስ ነው፡፡ ከነዚህ ፈጣሪ ይጠብቀን የተጣበቁብንንም ያስጥለን፡፡ ይህ አስተያየት መልካምና ጨዋ ሴቶችን አይመለትም፡፡
@abieteffrimekta2344
@abieteffrimekta2344 4 года назад
All you said is riget but to let to correct it my sister
@baboteub4343
@baboteub4343 2 года назад
ተባረኪ ከእንቅልፌ አነቃሽኝ።
@user-pn1id6oi8g
@user-pn1id6oi8g 3 года назад
እናመሰግናለን ፍቅር ነፍ አመት ንሪልን❤💘👊
@MmMm-ny1kz
@MmMm-ny1kz 2 года назад
ሠላምነዉ ፍቅር
@bahriuteshome3510
@bahriuteshome3510 4 года назад
Wow best idea wow thanks you sister
@tigistbihonegn2302
@tigistbihonegn2302 4 года назад
እንኳን ደህና መጣሽ ቆንጅየዋ ዛሬ 7ተኛ ነኝ like ግጩኝ አቦ
@betilove9220
@betilove9220 4 года назад
Damiragni
@kalfashiontube453
@kalfashiontube453 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-tomMGHBzfwU.html
@hadisteklebirhan1007
@hadisteklebirhan1007 3 года назад
!!!!!!!! perfecto, impressido
@fanoabyssinia
@fanoabyssinia 4 года назад
ፍቅር የድሮ ሴት ቢያንስ ገንዘብ ባይኖራት ዶሮ ሰርታ ቤትሽ ታመጣለች ፍቅር ድሮ ቀረ
@bililghasrasagh4827
@bililghasrasagh4827 4 года назад
kkkk
@amarefetene6527
@amarefetene6527 4 года назад
Wow this one is the most interesting and educative video you are fantastic keep it up 👍
@feredekassa1275
@feredekassa1275 4 года назад
You are right in one movement I get it such kind of woman
@davidtempofosco6139
@davidtempofosco6139 3 года назад
THANK YOU MY DEAR
@muluasmelash1648
@muluasmelash1648 4 года назад
Btaemi zgerim hasab eyu btaemi nfieti eiki filit abilkiyen hasabki btaemi endageremeni eye semiayo yekenyeley
@derejeabebaw4339
@derejeabebaw4339 4 года назад
Yemir betam gobez nesh... currently am on such kind of sitaution, i wil decide very soon!!!
@user-nc1oo5tz5f
@user-nc1oo5tz5f 4 года назад
ላሽ በል እኔ 200,000 ብር ዘርፋኛለች ከ 7 አመት በፊት ተጠንቀቅ
@huseenawelhuseen9233
@huseenawelhuseen9233 4 года назад
Fikr temechitognal erasen endfetsh argognal berchi fikr sle fikr stawera ---
@meskeremuae8722
@meskeremuae8722 4 года назад
Uuuuuuuuuffff ene gin kasu layi fiiqir bichanw mi faligo ❤❤
@dechasaaredo2908
@dechasaaredo2908 4 года назад
Fiker ehe timerit yen tarik new
@marammarem2168
@marammarem2168 4 года назад
ትክክል የጥቅም የምትቀርብ ስት አፈር ይብሉ ደሞ እኮ ሆዳም ናቸው ወላሂ አላህ ይስትር
@grgshshmet2018
@grgshshmet2018 3 года назад
Gobez eik Nay Libey 👍👍👍
@birhanujifara2075
@birhanujifara2075 4 года назад
Irealy like it your best point thanks again.
@eeeodjdfvdjjdjdf8981
@eeeodjdfvdjjdjdf8981 4 года назад
በጣም ጥሩ ምክር
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k 4 года назад
ትክክል ነሽ በርች
@Tikuret_Media
@Tikuret_Media 4 года назад
ሀይ እህት/ወንድም ቤተሰብ እንሁን Subscribe አድርጌሻለሁ/ሃለሁ፡፡ Subscribe አድርጊኝ/ገኝ፡፡tnx ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-U1RRiCCjIEo.html
@birukbekele1109
@birukbekele1109 4 года назад
Tebarki konjo
@zaharazahara6212
@zaharazahara6212 4 года назад
ዲስ ላይክ የሚያረጉ ሴቶች ናቸው አይደል 🙊ፍቅር ውድድር ነው ማደርግሽ
@eyasy7435
@eyasy7435 3 года назад
ስወድሽ
@kefelegnemammo7297
@kefelegnemammo7297 3 года назад
Super great!!!
@filimonteklay3045
@filimonteklay3045 4 года назад
Yemre betam des yelale
@Girmay2023
@Girmay2023 4 года назад
Thank you betiye yene konjo hasabochsh fear nachew
@user-pn1id6oi8g
@user-pn1id6oi8g 3 года назад
ምክርሽ ጥሩ ነው ፍቅር ውድድድድ ነው ማረግሽ 😘😍❤💘💔💔💖
@Addistoday
@Addistoday 4 года назад
አምሮብሻል!!
@fufaanbessa8939
@fufaanbessa8939 3 года назад
You are write
@22danielzula
@22danielzula 4 года назад
Nice thanks
@22danielzula
@22danielzula 4 года назад
Nice thanks
@workyedessie617
@workyedessie617 4 года назад
ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
@mikiyasnegabulto6287
@mikiyasnegabulto6287 4 года назад
ፍቅር እወነቱን አወጣሸው፣ አግዚአብሔር ይባርክሸ እንማር ወንዶች ይሄ ለኛ ብርታት ነወ
@jemulema1157
@jemulema1157 4 года назад
አመሠግናለሁ
@merydemeqe6925
@merydemeqe6925 2 года назад
ስለምክሩ እናመሠግናለን ግን ገንዘብ የምትፈልግ ሴት ልትኖር ትችላለች ግን እውነት ለመናገር አደወንድ የሚብስ የለም
@livesinusa7116
@livesinusa7116 4 года назад
I like it
@emannuaelmulu3426
@emannuaelmulu3426 4 года назад
much respect fiker
@meroleta7430
@meroleta7430 2 года назад
ሴት ወንድ በይ እጂ ወይኔ ፍቅር በጣም የምወደውን ልጂ ራኩት ምክንያቱም ሁሌ ገዘብ ላኪ እጂ ሌላ ጥያቂ የለሁም
@tubetube749
@tubetube749 4 года назад
ሲጀመር የኛ ወንዶች ከሴት ይፈልጋሉ እንጂ እኛ ሴቶች ብዞቻችን የነሱን ጥቅም አንፈልግም
@kalfashiontube453
@kalfashiontube453 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-tomMGHBzfwU.html
@yiidiyayidu5996
@yiidiyayidu5996 4 года назад
Awo gn alu setochim batly ba melak konjo negn bela yemtsb set endza nw
@user-jl8zf2vh3d
@user-jl8zf2vh3d 4 года назад
ምርጥ
@abenzediriba6240
@abenzediriba6240 4 года назад
fiker ene gn love mil tarik wst algebahum gn keeme mawke gn tekemogal ena 10q betam FEKADEGA KEHONESH ESTI SELANCHI YE FIKER HIWOSTESH ACAWECHIN GN DES KALESH KALFELKESH TEYEW?
@habtomgebremeskel9440
@habtomgebremeskel9440 4 года назад
thanks sis
@aklilu1317
@aklilu1317 4 года назад
thank u
@user-xg9mw4jt9k
@user-xg9mw4jt9k 4 года назад
እረ ፍቅር ታይ ወንዶች ን እኛ ነን እምናሳድራቸዉ እንጂ ባአሁኑ ስአት ሲትን የሚያስተዳድር ወንድ የለም ባይባልም ብዙዉን ሴቶ ነን የምናስተዳድራቸዉ
@henokterefe7434
@henokterefe7434 4 года назад
thanks
@dannyabi3978
@dannyabi3978 4 года назад
Good job sister
@shambelbedanie2661
@shambelbedanie2661 4 года назад
Fikir yemtakerbyachew negeroch hulu astemri nachew berch! Teretu degmo wetu saywetewet sayhon tikiklegnaw "Kebtochu Saygebu Lebaw Beretun Mola" new.
@heyatfetaw6022
@heyatfetaw6022 Месяц назад
እና ሲያገባትኮ. ሊያስተዳድራት ነው እሷ ሰራች አልሰራች ባል ለሚስቱ. እሱ ነው. መክፈልም ማልበስም ማብላትም ያለበት
@mohmadhamdiso1159
@mohmadhamdiso1159 2 года назад
ጊን ታዲለው አንቺን የገባ ወንድ❤❤❤❤
@teshomeendalew6146
@teshomeendalew6146 4 года назад
አቤት ፍቅር ምችት ብለሽኛል።።።።አገላለፅሽ።።።።።ካንች ቪዲዮ ተምሪ ከተዋወቅን ሳምንት የሆናትን ሴት ላሽ አልኳት።።።።በጣም አመሰግናለሁ።።።።
@user-kt8rr2tj2s
@user-kt8rr2tj2s 4 года назад
እኳን ደህና መጣሽ የኔ ፍዱሻ😍
@kalfashiontube453
@kalfashiontube453 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-tomMGHBzfwU.html
@kebreabtecle574
@kebreabtecle574 4 года назад
በታም ደስ ይላል
@hadisteklebirhan1007
@hadisteklebirhan1007 3 года назад
ሼሁም አበዙ መሰለኝ። ከማልቲ ቢሊየነር ወደ ማልቲ ሚሊየነር
@qalkidaanmulu7850
@qalkidaanmulu7850 4 года назад
Yene konjo yeunet fiqir nesh ❤
@luwanjafish8413
@luwanjafish8413 4 года назад
Best ጀግና ነሽ በርች ግን ሳይት ላቭ ተሲዣለሽ
@natybire4770
@natybire4770 4 года назад
ቆይ እሷ 40 አመቷ አካባቢ ነው ካልሽ እና እናቴ ትሆናለች ካልሽ አንች ስንት አመትሽ ነው? ሒሳቡን እድሜአችሁን እንድናሠላው ነው?
@sarahsarahsarah1973
@sarahsarahsarah1973 4 года назад
😁😁
@lslove623
@lslove623 4 года назад
😂😂😂
@selamawityared2571
@selamawityared2571 4 года назад
yene konjoo fikirye
@Tikuret_Media
@Tikuret_Media 4 года назад
ሀይ እህት ቤተሰብ እንሁን Subscribe አድርጌሻለሁ፡፡ Subscribe አድርጊኝ፡፡ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-U1RRiCCjIEo.html
@elamnesh7932
@elamnesh7932 4 года назад
uuuff lane kaminem balay nuts fikir new ❤ desta bir wayem habti sayihon kamiwodew saw gera manor lane yasew lane habete berem new lazewum yemalke fateri le hulachen yeminifalegu turu saw yestan 🙏
@user-yt3qk5xk2d
@user-yt3qk5xk2d 4 года назад
ሰላም፣እንኳንደህናመጣማር
@dawitdawit3560
@dawitdawit3560 4 года назад
Yene konjo
@sanitulu6341
@sanitulu6341 3 года назад
የምታወሪው ብቻ ሳይሆን ምሳሌዎችሽ ያምራሉ really tech my life
@michaelnegasi1576
@michaelnegasi1576 4 года назад
Tru new gobez nesh
@barktehenok8912
@barktehenok8912 Год назад
ሰላም ፍቅር አንድ ነገር ገጠመኝ እኔ ባለትዳርና ሁለት ልጆች አሉኝ በቤቴም ደስተኛ ነኝ ሆኖም በተወሰነ አጋጣሚ ማስተርስ እየተማርኩበት የነበረበት ኮሌጅ ያለች እዛው የተማረችና እዛው የምትሰራ ወጣት ነች ነገሩ እንዲ ነው በጣም ተቀራርበን እናወራለን አብረን እንመገባለን በተለያየ ጊዜ ሆኖም ምን እንደሆነች ባልገባኝ ሁኔታ ስልክም ማንሳትም ቴክስትም አትመልስም በተደጋጋሚ ሞከርኩኝ ለመጨረሻ ጊዜ ደወልኩላት ፍቃደኛ አይደለችም ምን ላድርግ ከነጭራሹ ልዝጋት ወይስ?
@hanibalanlo829
@hanibalanlo829 4 года назад
" እናቴ ትሆናለች እድሜዋ 40 አካባቢ ይሆናል " አልሽሳ አ ? አንች ራስሽ 46 ሆኖሽ የለዴ ? ኧረረረረረ አይ ሴት
@hiwot123emamelak8
@hiwot123emamelak8 4 года назад
ፍቅር እህህህህ ከራሣችን ወረድ በይ
@kalfashiontube453
@kalfashiontube453 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-tomMGHBzfwU.html
@Tikuret_Media
@Tikuret_Media 4 года назад
ሀይ እህት ቤተሰብ እንሁን Subscribe አድርጌሻለሁ፡፡ Subscribe አድርጊኝ፡፡ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-U1RRiCCjIEo.html
@solomonayele881
@solomonayele881 4 года назад
Set lij genzeb kayech ayenua sanba endaye demet ayen yesefal!
@abdumunir2616
@abdumunir2616 2 года назад
የምር የኔ ሚስት እያጠራጠረችኝ ነበር አመሰግናለው ፍቅር
@MmMm-ny1kz
@MmMm-ny1kz 2 года назад
የሆነች ሴት አፍቅሬ ነበር ፡ስደዉል ስራ ስለሚበዛብኝ አይመቸኝም ትለኛለች ።እና ይች ሤት አትወደኝም ማለት ነዉ
@dagitube2399
@dagitube2399 4 года назад
#anchi tilayalsh
@kedistgetachew1523
@kedistgetachew1523 4 года назад
ፍቅርወዶች ናቸው እሚፊልጉት
Далее
ሴቶች ለምን ጥለውህ ይሄዳሉ?
11:25
Просмотров 26 тыс.
ፍቅር ሰተህኝ አታቅም
13:00
Просмотров 126 тыс.
SIGMA ENVY IS UNTOUCHABLE 🔥 #insideout2
00:10
Просмотров 4,1 млн
ወንዶች ምን አይነት ሴት ይሸሻሉ
18:36