Тёмный
No video :(

ወንዶች ምን አይነት ሴት ይሸሻሉ 

Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Подписаться 163 тыс.
Просмотров 34 тыс.
50% 1

ወንዶች ምን አይነት ሴት ይሸሻሉ?
#FikerYibeltal #ፍቅርይበልጣል #Relationshiptips #ፍቅር
Tiktok vm.tiktok.com/...
Facebook 👇
/ fiker.yebeltal
Telegram Channel
t.me/Fikeryibe...

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 310   
@ktube2655
@ktube2655 3 года назад
የኔዋ ኮ የገባት ናት ጭቅጭቅ የለ ምንጭቅ የለ ታድየ እስዋን ማግኝቴን ኡፍፍፍፍ ስወዳት ሚስትዬዋ ሁሌም እወድሻለው ኑሪልኝ ኩፍሽን አያስማኝ ውድድድ H😘💕
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 года назад
ደስ ይላል እንዲህ አይነት ምስክርነቶችን መስማት፡፡ እናመሰግናለን ወንድማችን፡፡
@ktube2655
@ktube2655 3 года назад
@@fikeryibeltal አመስግናለው ፍቅርየ🙏
@rhamarhama3790
@rhamarhama3790 3 года назад
ጎበዝወላሂ😍😍😍😍😍💕💕💕💕💕💕💕😍😍😍😍
@argobaargoba9534
@argobaargoba9534 3 года назад
ማሻአላህ አላህ ፍቅራቹሁን ይጨምርላቺህ
@filmjofe3211
@filmjofe3211 3 года назад
ስለ ፍቅር ስለ ወሲብ በግልፅነት ምንወያይበት አዲሱ ቻናሌ ነው Dr ከቤ ነኝ የፍቅር ጨዋታ ፎቶውን በመንካት ተቀላቀሉኝ ትምህርት ያግኙ አመሰግናለው
@user-nq3it1qq5d
@user-nq3it1qq5d 3 года назад
ዉድ እህት ወድሞቸ ዱአድረጉልኝ እህቴ ታማብኛለች 😭😭😭ሙሥሊሙም እርሥቴኑም በዱቃችሁ አትርሡኝ ዉድ የሀገሬልጆች በሥደት ሁናችሁ የቤተረብን ክፉ አያሠማችሁ 😭😭😭😭😭😭
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 года назад
ውዴ አይዞሽ...እንፀልያለን፡፡ ልብሽን አበርቺ...ዱአ አድርጊ ፡፡ ፈጣሪ ሰሚ ነው፡፡ ትድናለች!
@user-vk7ht1kc3p
@user-vk7ht1kc3p 3 года назад
አላህ ያሺራት አይዞሺ ማማየ
@user-yr9dh4wr9h
@user-yr9dh4wr9h 3 года назад
ፈጣሪ ጨርሶ ይማርልሽ🙏
@user-nq3it1qq5d
@user-nq3it1qq5d 3 года назад
@@fikeryibeltal አሚንንን ማር
@user-nq3it1qq5d
@user-nq3it1qq5d 3 года назад
@@user-vk7ht1kc3p አሚንንን 😭
@zeharaousman3499
@zeharaousman3499 3 года назад
የሆንሽ ጣፍጭ ነገር ነሽ ወላሂ ትምርትሽ በጣም ይመስጣል😘😘
@alhamdulillah4204
@alhamdulillah4204 3 года назад
ወዴ አላህ ሲገጣጥም ነው እጅ በትግል አይደለም ፍቅር አልሀምዱሊላህ እኔ ባለትዳር ነኝ ግን አድቀን ስልክ አካውት ወይም ቲክስት አንደባበቅም እሱም ሲፈልግየኔን ስልክ ይዛል እኔም እደዛው ፍቅረካለ ሁሉም ነገር አያጋጭም መተማመን ካለ ከልብመፍቀርካለ መተሳሰብ ካለ ምንም አይቸግርም
@BahgiZemenatTv
@BahgiZemenatTv 3 года назад
በጣም ኣስፈላጊ የሆነ ወርቅ ምክር። ባይገርምሽ ኣንድ የሚያፈቅራት ልጅ ኣለች። እሳም ትወደኝ ይመስለኛል የሳ ሁኔታ ሳይ ነገር ግን እኔ ስደውልላት ስልክ ኣታነሳም text ሲያርግላት ድግሞ በጣም ዘግይታ text ታርጋለች። ኣንዴ ኣንድ ቀን ወይ ከ ሁለት ቀናት ዘግይታ ትመልሳለች። ሰው ሲነግረኝ ግን ብእኔ ጥሩ ታውራለች። ግን ኣሁን ኣሁን በጣም ቢወዳትም የመሸሽ ስሜት እየተሰማኝ ነው። የእሳ ሁኔታ በጣም ግራ ያገባል። እና የተናገርሹ በታም እውነት ነው ጎበዝ።
@abayassefa2605
@abayassefa2605 3 года назад
የእውነት ወላጆችሽ ፍቅር ብለው ስም ሲያወወጡልሽ ፍቅር መሆንሽ ታይቷቸው ነው ምችት ይበልሽ በርችልን
@hyatmarol9929
@hyatmarol9929 3 года назад
@michaelmann1933
@michaelmann1933 3 года назад
Hi fiker ሴት ልጅ የአይን ፍቅር ይይዛታል? ከያዛትስ ምን አይነት ምልክት ታሳያለች? next present With all respect & ❤❤❤
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 года назад
Okay, I will try to present. Thank You!!
@munimuniti3524
@munimuniti3524 3 года назад
@@fikeryibeltal ፍቅሬዋ ቆንጆ ኮሜንት ብዙም አልገባም ግን በጣም ነው የምከታተልሽ ..ፕሊስ የሰው ሰው አፍቅረው በጣም እየተሰቃዩ ያሉ እህቶችን አሉ.. በዘህ ጉዳይ ላይ ቪዲዩ ስሪልን...በተረፈ ትምህርቶችሽን በጣም ተጠቅሜባቸዋለው ቀጥይበት
@filmjofe3211
@filmjofe3211 3 года назад
ስለ ፍቅር ስለ ወሲብ በግልፅነት ምንወያይበት አዲሱ ቻናሌ ነው Dr ከቤ ነኝ የፍቅር ጨዋታ ፎቶውን በመንካት ተቀላቀሉኝ ትምህርት ያግኙ አመሰግናለው
@kidestnigusse7388
@kidestnigusse7388 3 года назад
በጣም ደስ የሚል ት/ት ነው እናመሰግንሃለን ውዴ!
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 года назад
አመሰግናለሁ
@bisrabisra6783
@bisrabisra6783 3 года назад
አይዋ ምርጥ አስተዋይ ሴት ነሽ እኔም ኤደምትናገሪዉ ነኝ ከራቀ እራቅ ከቀረበኝ ኤደዛዉ ዙሮ ዝብየ ደስተኛ ነኝ ተመስገን ብርቅም ከፍቶኝ አያቅም💘💘 አይቸዋሁ።
@Aminyutub-lh3tc1gg9h
@Aminyutub-lh3tc1gg9h 3 года назад
ዛሬ ገና ነው ሠብስክራይብ ያደረኩት ቻናሉን በርች አሪፍ ትምህርት ነው!!
@mohamedmustafa4839
@mohamedmustafa4839 3 года назад
የኔ ሄዋንስ የት ትሁን አላህ ጥሩ ፀባይ ያላት ሴት ስጠኝ ያረብ።🙏🙏
@user-bo2et7xp9m
@user-bo2et7xp9m 3 года назад
አላህ ይስጥህ ወድሜ
@mohamedmustafa4839
@mohamedmustafa4839 3 года назад
@@user-bo2et7xp9m አሚን ያረብ
@hawatube3194
@hawatube3194 3 года назад
ሷሊህ የሆነችውን ይስጥህ
@djfjxnxjrnfek445
@djfjxnxjrnfek445 3 года назад
እዚ ነኝ☺
@user-zs2lq2jw2y
@user-zs2lq2jw2y 3 года назад
አላህይሰጥህወድም
@user-bo2et7xp9m
@user-bo2et7xp9m 3 года назад
ምክርሽ በጣም ይመቸኛል ብዙ ተምሬለሁ የውሸት የሚወደኝንም እርቄለሁ በጣም ነው የማመሰግነው ፍቅርየ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 года назад
አመሰግናለሁ እኔም
@sihemyewegdiwatubesharon1162
@sihemyewegdiwatubesharon1162 3 года назад
እኔ ራሱ፣በሳ ትምህርት ከጓደኛየ ጋ ተለያይተናል ግን እሡ አልፎ አልፎ ሀይ ይለኛል
@user-bo2et7xp9m
@user-bo2et7xp9m 3 года назад
@@sihemyewegdiwatubesharon1162 ዝም በይው እኔም ሀይ ይለኛል ግን አልሰማውም አላየለትም
@tubeethopia9997
@tubeethopia9997 3 года назад
@@user-bo2et7xp9m አስቸጋሪነው ብወደውም እሡም የማያጣኝ ይመስለዋል
@user-id5pp4qs3y
@user-id5pp4qs3y 3 года назад
እናመስግናለን የእኔ ፍቅር ሥራ ላይ ሁኛ ከኢንፎርሜ ኪስ አድርጌ ነው ያዳመጥኩሽ በጣም ነው የማከብርሽ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 года назад
አመሰግናለሁ ውዴ
@asegiddenbel960
@asegiddenbel960 3 года назад
እውነትሽን ፍቅር የጠቀስሻቸው ነገሮች በሙሉ የማልወደው ነው tnx fkr
@ashenfimanyzwal7589
@ashenfimanyzwal7589 3 года назад
ልክ ነሽ ፍቅር ሁሉንም ማለት ባንችልም አሉ አንድ አንድ ጎልድ ድዲገሮች
@frygggtrd3385
@frygggtrd3385 3 года назад
የኔ ቆንጆ ልክ ነሽ
@haninegnyeeinatenafaki9687
@haninegnyeeinatenafaki9687 3 года назад
ያንቺን ድምፅ ስሰማ እንቅልፌ ይመጣል ብዙ ጊዜ አልጋዬ ላይ ስሆን ነው ምሰማሽ ከልቤ ነው ማዳምጥሽ ውዷ እህቴ አመሰግናለሁ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 года назад
አመሰግናለሁ
@haninegnyeeinatenafaki9687
@haninegnyeeinatenafaki9687 3 года назад
ምንም አደል 😍😍
@user-qb7dy1fz6f
@user-qb7dy1fz6f 3 года назад
ልክ ነሽ የኔ ቆንጆ እናመሰግናለሁ❤❤❤❤❤
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 года назад
አመሰግናለሁ ♥
@mekbeb.petros9658
@mekbeb.petros9658 3 года назад
ፍቅር ይበልጣል ተባረክልኝ ደስ የምል ትምህርት ነው
@taibahtaibah2820
@taibahtaibah2820 2 года назад
እናመሠግናለን በርቺ
@mitku1079
@mitku1079 3 года назад
እናመሰግናለን ፍቅር በርቺልን!
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 года назад
አመሰግናለሁ
@davidjussppe1446
@davidjussppe1446 3 года назад
የኔ ቆንጆ ግልፅ ነዉ ምታወሪዉ ቺኮቹ ወደድናችሁ ሲባሉ ሂትለር እየሆኑ ተቸግረናል ምከሪልን አዳሞች ልባችን ሶፍት ነዉ
@fkreyashnfale5325
@fkreyashnfale5325 3 года назад
ስለ ትምህርትሽ በጣም አመሰግናለሁ ራሴን በጣም ለውጫለሁ ባንች ት/ት በርችልኝ ወድሻለሁ
@habtamutilahun5211
@habtamutilahun5211 3 года назад
You are so confident and Lovely 'Fikir'
@mrsfa7308
@mrsfa7308 3 года назад
ሰላም እህት በጣም ነው የምወድሽ ትመርትሽም በጣም ጥሩ ነው እኔ እጮኛየ ኢቶ ነው ያለው ግን ብዙ ጊዜ አይሰጠኝም ምንም ሊረዳኝ አይሞክርም እናም ብዙ ጊዜ እንጨቃጨቃለን እና እኔ ምንም ሰላም የለኝም እሱግን ምንም ደንታም የለው ምን ማድረግ አለብኝ እስኪ ሹክ በይኝ እባክሽ
@dhamudha885
@dhamudha885 3 года назад
የኔ ፍልቅልቅ እምር ብለሻል ።እናመሰግናለን ከሁሉም የለሁበትም ተመስገን ፍቅርየ
@adeyaddisuabay9435
@adeyaddisuabay9435 3 года назад
የኔ ቆንጆ በጣም ኣስተማሪ ነሽ አመሰግናለው
@Addistoday
@Addistoday 3 года назад
best relationship advisor in ethiopia!!!
@Addistoday
@Addistoday 3 года назад
back ground music is a bit disturbing, better with out it!! thanks foe your great content!!
@tenawyibeltal.888
@tenawyibeltal.888 3 года назад
ፍቅር እኔ የፈታዋታ ሚስቴ አንች ያልሻቸው መጥፎ ባህሪያት በሙሉ ነበሩባት። ሴቶች በደንብ አዳምጡ። በተለይ እኔን ማግባት የምትፈልጊ ካለሽ በደንብ አዳምጭ። ፍቅር ካስተማረችው ጥያቄ አውጥቼ ቢያንስ ከ90% በላይ ማምጣት አለብሽ።
@fevenmangistu7900
@fevenmangistu7900 3 года назад
🙄🙄🙄🙄magamarya anta gar yalawen nager astakakel
@zemzemjoe7649
@zemzemjoe7649 3 года назад
ክክክክ
@wubitbuta8606
@wubitbuta8606 3 года назад
I am happy to follow you because you are a professional teacher love you 😘
@zedyezufi34
@zedyezufi34 3 года назад
እናመሰግናለን ፍቅርዬ በርችልን 💞🙏
@astertameru4158
@astertameru4158 3 года назад
Fiker betame ke leba new yemamesgeneshi betame bezu nagare tamerabtalhu thank you 🙏 yene konjo 😍
@ghanattewelemedhin8847
@ghanattewelemedhin8847 3 года назад
Yeah you are right.thanks for the advise I appreciated. God bless you
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 года назад
Amen! Thank You
@fikaduhaimanot9066
@fikaduhaimanot9066 2 года назад
የአንቺ ማንኛውም ምክሮች ተቀበዬ ተግብር አድርጌ ነበር ግን በ1 ወር አንድ ነበር እሱም ከጠፋ 3ሳምንት በውሰጥ በወራሽ ደስ ይለኛል እበክሽ
@abenetbersu4628
@abenetbersu4628 3 года назад
በአሪፉ ገልፀሸዋል የአይኔ ብሌን፡፡ወጣ ብለሽ ደሞ ስለባህላችን ና ዘመናዊነት ብታወሪበት ደስ ይለኛል፡፡ለምሳሌ ሴቶች ላይ የታዘብኩት በአሁኑ ጊዜ ራቁትነት መሆን የምራባዊነት ባህል ተፅኖ ውስጥ የወደቁ ይመስለኛል ፡፡ራቁት መሆን የስልጣኔ ጥግ (ዘመናዊነት) እየተቆጠረ ነው፡፡ግማሹ ወገን እንደፈለገች መሆን ትላለች ይላል በሌላው ደሞ ይሄ ባህላችን አይደለም መሆን የለበትም ይላል፡፡አንቺ እንዴት ታስታሪቂዋለሽ?
@samuelts7461
@samuelts7461 3 года назад
You are the BEST Fiker ......
@fkreyashnfale5325
@fkreyashnfale5325 3 года назад
ፍቅርየ ወላሂ በጣም ነው የምወድሽ እኔ በጣም የምወደው ልጅ አለ ሁለታችንም ስደት ላይ ነን እና እሱ እዚሁ እንድንጋባ ይፈልጋ ል እኔ ግን የስደት ትዳር እፈራለሁ እና ምን ትመክሪኛለሽ የሰፈሬ ልጅ ነው ሀገር ልግባ ወይስ ላግባ ግራ ተጋብቻለሁ 7 አመት ሙሉ የጠበኩት ልጅ ጋ ተለያይቻለሁ ብር ላኪልኝ ሲለኝ ቀይ አበላሁት እሱ ሀገር ቤት ነበር ይህን ኛውን ባላጣው ደስ ይለኛል ምን ትመክሪኛለሽ
@eyesusaedonay2430
@eyesusaedonay2430 3 года назад
Wow temhirteshe betam aerif new berchi
@eyesusaedonay2430
@eyesusaedonay2430 3 года назад
💞💞💞💞
@sebahmusa7606
@sebahmusa7606 3 года назад
Woww U r Soo smart and cute😍
@kedimyaleewuket8582
@kedimyaleewuket8582 3 года назад
Enameseginalen fikir
@user-kt1my2jf9p
@user-kt1my2jf9p 3 года назад
እናመሰግናለን ፍቅርዬ
@user-eu1nb5vb6s
@user-eu1nb5vb6s 3 года назад
እናመሰግናለን ፍቅር ቆንጆ
@user-er7im4mz9h
@user-er7im4mz9h 3 года назад
የኔ ቆንጆ በጣም አሬፍ ትምህርት ነው
@kiyalove6881
@kiyalove6881 3 года назад
እናመስግናለን ምርጥ ሰው
@argobaargoba9534
@argobaargoba9534 3 года назад
ማሬ እኔ ውሸት አልወድም አንዴ ከሰው መስማት ያለብኝን ከሰው እሰማለሁ ስጠይቀው ጨቅጫቃ ይላል እና ግራ ያጋባሉ ነገሮችን በንግግር መፍታት ይችልም ና ከልብ አመሰግናለሁ ሁሌም እከታተልሻለሁ በርቺይ ውድ አላኛም ብርታቱን ይስጠን!!
@user-zp3ts9ji1v
@user-zp3ts9ji1v 3 года назад
ፍቅር ፍቅር እኮ ነሽ የኔ ቆንጆ
@efeabekele3966
@efeabekele3966 3 года назад
እናመሰግናለን ማማዬ ❤️😘
@sulamith8910
@sulamith8910 3 года назад
Fikr pls reduce the volume of the background music, thank u.
@user-qy4ou9cu3m
@user-qy4ou9cu3m 3 года назад
ፍቅሬየ ብዙ ግዜ እከታተልሻለሁ ጎበዝ በርች ወይኔ እኔ ተበላሁ ማለት ነው ክክክክ ላገባው የማስበው ነበር እና ኦላይን ሳየው ማን ጋር እያወራህ ነው ስለው አዲት ሴት ጋር ይለኛል ከዛ እኔ በቅናት ስበሳጭ ማወሌ ማዴሬ ነው አሁንማ አልልም በቃ
@asa373
@asa373 3 года назад
እናመስግናለን የኔ ቅመም ሁልም ትክክል ነው ውድ በርቺ ቡዙ እንድማር አድርገሽኛል
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 года назад
አመሰግናለሁ
@nathnaeltilahun2494
@nathnaeltilahun2494 3 года назад
good point.....fikr zare gn akurifeshal
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 года назад
ቂቂቂቂቂ...ሰላም ነው ኧረ!...አመሰግናለሁ ናትናኤል
@biniyammitiku30
@biniyammitiku30 3 года назад
@@fikeryibeltal ቂቂቂ ኣንቺም እንደዚህ መሳቅ ጀመርሽ ቺኳን እኮ እንደዚህ ስትስቅ ነው የቦለኳት
@kalkidandesta7833
@kalkidandesta7833 3 года назад
wowww am z 1st commentater love u fikerye
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 года назад
Thank You dear.
@user-bo2et7xp9m
@user-bo2et7xp9m 3 года назад
ፍቅርየ ስሚኝማ እኔ ፍቅር አይዘኝ አለ ምን ይሸለኛል ሀታ ወሬየ ደረቅ ነው ወይየ ማሬ ውድ ማለት አይመቸኝ እደት ነው ፍቅር የሚይዘኝ😳😳😳😳
@zedyezufi34
@zedyezufi34 3 года назад
እኔም እዳንች ነበርኩ አሁን ግን ገብቶልኛል 😜
@user-bo2et7xp9m
@user-bo2et7xp9m 3 года назад
@@zedyezufi34 እሽ ዜድ እደት ብለሰሽ አፈቀርሽ ለኔም ሽክ ብትይኝ ደስ ይለኛል😳
@rhamarhama3790
@rhamarhama3790 3 года назад
ይህ አሳሰበ ሺይገባሻልቀሰያለ
@abiyNazareth
@abiyNazareth 3 года назад
Fekir yemigerm temerti new enamesegnalen berchilen
@comceil1325
@comceil1325 3 года назад
Thank you 🙏😘❤️❤️
@samuelgetachew6637
@samuelgetachew6637 3 года назад
ፍቅር ፕሮግራምሽ ገምቢና አናፅ ስለሆነ በርቺ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 года назад
አመሰግናለሁ
@berhanubirra7334
@berhanubirra7334 3 года назад
ወይ ምርጥ መካር from both said
@Toybe330
@Toybe330 2 года назад
የኔ እህት ትምርት ውስጤ ነው ግን አፍቅሬ ልቤ ተስብራል እሱ ግን አግብታል እኔ መርስት አልችልኩም ኡፍፍፍ ትንትን እይስታውስኩ ውስጤ ደማ ብቅ ህልክ አለብኝ
@Mohammad-kw2kv
@Mohammad-kw2kv 3 года назад
ልክነሺ👍👍👍❤️❤️❤️እኔም እንድ ህ አይነቶች ሴቶች አይመቹኝም
@gabeseifden6043
@gabeseifden6043 3 года назад
Fiker thank you 🌻🌻🌻
@ebu2482
@ebu2482 3 года назад
Thanks 👍👍👍👍👍👍
@user-cy3jh9bk6t
@user-cy3jh9bk6t 3 года назад
እናመሠግናለን
@ghazalaghazala4101
@ghazalaghazala4101 3 года назад
Thank you fikre 😍
@lolleady2775
@lolleady2775 3 года назад
እናመሰግናለን
@alhamdulillahfatuma5700
@alhamdulillahfatuma5700 3 года назад
ፍቅር እህቴ በርች ለምክርሽ ሁሉ እናመሰግናለን እስኪ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ከይቅርታ ጋር እና ጓደኛየ ጋር እስከምንገናኛ ድረስ ያጣድፈኛል እሱም እንደዛው ግን ወሲብ ታላረኩ አለቅሽም ይለኛል እሱ ሲያረግ ደግሞ እኔ ያመኛል የሱ ይፈሳል የኔ ግን አይፈስም ፍላጎት እያለኚም አይፈስም እሱም ሁለት ሶስተየ ያረገኛል ግን ምንም አይፈስም ጭራሽ የመድረቅ ባህሪ ያመጣል እሱም በዚህ ግዜ ሲያውቅሽ ነው እያለ ይቆጣል እና እህቴ መፍትሄ ካለሽ ብየ ነው
@user-bo2et7xp9m
@user-bo2et7xp9m 3 года назад
አረ ማማየ አይብ ነው እደዚህ ብለሽ ባትዘረዝሪው ደስ ይላል በቀላሉ ስንገናኝ አይፈሰኝም በትይ ትረዳሽ አለይ ያአላህ
@hawatube3194
@hawatube3194 3 года назад
ዶክተር ብጠይቂ የተሻለ አይመስልሽም እህት
@mohamedmustafa4839
@mohamedmustafa4839 3 года назад
ለዶክተር ዳኒ አማክሪው አረ ሁለቴ ሶስቴ ማለት ተይውና ዶክተር ዳኒ ያውቀዋል ይቺ ምንም አታቅም የፍቅር መዳንት ብቻ ነው ምታቀው ።
@hawatube3194
@hawatube3194 3 года назад
@@mohamedmustafa4839 አረሱ በኮሜንት አይመልስም በውስጥ መስመር ካልሆነ በኮሜንት ዶክተር አዲስ ይመልስልሻል
@kedimyaleewuket8582
@kedimyaleewuket8582 3 года назад
Sis Allahn firi Muslim honshi ayib atawuchi kechalishi Hakim bete hideshi balemuya amakri kasikefahushi yikerta
@user-vk7ht1kc3p
@user-vk7ht1kc3p 3 года назад
እንኳን ደህና መጣሺ የኔ ጣፋጭ እኔ ደሞ አንድ ችግር አለብኝ እሱ ካልደወለ መደወል አልወድም እስኪ መላ ካለሺ ሹክ በይኝ ማር
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 года назад
በተወሰነ መጠን ብዙ ስፍስፍ አለማለትሽ ጥሩ ቢሆንም ሲበዛም ግን ያሰለቻል እና አንቺም ለመደወል ሞክሪ፡፡ አትጨቅጭቂው እንጂ መደወሉ ክፋት የለውም
@user-vk7ht1kc3p
@user-vk7ht1kc3p 3 года назад
እሺ ማር እኔኳ አልጨቃጨቀዉም እሱ ግን ለምን አደዉይም እያለ በነጋ ይጨቅቀኛል እኔ ግን አልሸማም እስኪ እሞክራለሁ አመሰግናለሁ🌷🌷
@efremefrem4230
@efremefrem4230 3 года назад
ፍቅር እንካን ደህና መጣሽ አንገትሽ ያለው ኮኮብ በእውቀት ነው ያረግሽው የይሁዲ ይእምነት አርማቸው ነው ልክ እንደኛ መስቀል
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 года назад
አመሰግናለሁ ኤፍሬም፡፡ ያው ስለ ኮከቡ የተወሰነውን ይኸው The six-pointed star is the Creator's Star or Star of Creation. Its six points stand for the six days of creation, and are also represent the six attributes of God: power, wisdom, majesty, love, mercy and justice. የአይሁድ እምነት ምልክት ተደርጎ ቢወሰድም ትርጉሙ ግን ከዛ ያለፈ ነው፡፡ ያው እንደ አቀባበላችን ይለያያል፡፡ ባንዲራችን ላይም ሌላ ትርጓሜ ተሰጥቶት አለ፡፡
@efremefrem4230
@efremefrem4230 3 года назад
ልክ ነሽ ግን እዛ እስራኤል ነው እሚነሮው በእምነት ከተመለከትነው ግን የይሁዲ እምነታቸው ነው
@lolleady2775
@lolleady2775 3 года назад
መብቷነው መልበሥ አምናበት ነው
@efremefrem4230
@efremefrem4230 3 года назад
ጠበቃ ነህ እንዴ ላንተ አልጠየኩህም እማይመለከትህ አትግባ
@user-zl4fm5ct7u
@user-zl4fm5ct7u 3 года назад
እንግሊዘኛ ስለማንችል በአማርኛ ይነገረን እኔም ጨንቆኝ ነበር ለመጠየቅ ፍቅርዬ የኔ ግልፅ በአማርኛ ንገሪኝ
@raamaabudhabi510
@raamaabudhabi510 3 года назад
ትክክል ቆንጆ
@masarath4258
@masarath4258 3 года назад
Aref new mare thank you
@aishatube205
@aishatube205 3 года назад
ምክርሽ። ት /ት። ጥሩ። ነው። ግን። ብዙ። ወንዶች። እናስተካክላለን። ይላሉ። እንጂ። ያው ናቸው። ግን። እንዳልሹ። ዝም። ማለት። ነው የነሱ ። መዳኒት
@hazeblove9906
@hazeblove9906 3 года назад
Enkan dena mexash fiker 😘
@tedrosweldegergis
@tedrosweldegergis 3 года назад
Good job
@hawatube3194
@hawatube3194 3 года назад
እናመስግናለን የኛ ጣፍጭ እህት
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 года назад
አመሰግናለሁ ሀዋ
@user-mw7rh9lx6w
@user-mw7rh9lx6w 3 года назад
የኔማር ፍቅርየ ሰላምነሽ የፍቅር ቅመም አይደለሽ አንች እራስሽ😘😘😘😘😘
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 года назад
አመሰግናለሁ ዜድ
@mesfinhaile5848
@mesfinhaile5848 3 года назад
ፍቅር ....???
@user-pg3mh6fj3z
@user-pg3mh6fj3z 3 года назад
ሕግዚያአብኤር ክተጨቃጫቂ ወንድም ኢጠብቀኝ ተፈጥሮሆዬ ጨቅጫቃሃ አሂደለውም ነፃነት ደስ ኢለኛል አልጨቃጨቅም ስውም እንዲጨቀጭቀኝ አልፈልግም ክልጅነቴም ጀምሮሆ በእራሴ እየተመራው ስላደኩሁ ፍቅር እናመስግን
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 года назад
አመሰግናለሁ ሂዊ
@user-nc1oo5tz5f
@user-nc1oo5tz5f 3 года назад
Hiwi enem alwedm chekchaka setoch text argiligna
@alemhadgukonjothanksehity2442
@alemhadgukonjothanksehity2442 3 года назад
Namesgen Alen fkrrr
@HhHhh-uo6ss
@HhHhh-uo6ss 3 года назад
Awo
@sudansudan408
@sudansudan408 3 года назад
ጎበዝ
@finfinie
@finfinie 3 года назад
እንኳን ደና መጣሽ ፍቅር ፍቅር የሆነሽ እንዴት ዶ ምወድሽ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 года назад
አመሰግናለሁ ሳሪ
@finfinie
@finfinie 3 года назад
@@fikeryibeltal ግን አንድ ጥያቄ አለኝ እባክሽን ንገርኝ ለስምት ብቻ የቀረበሽ ወንድ ምን አይነት ነው ማለተይ ለግዝዮው ብቻ ስፈልግሽ እኔ በጣም ነው እሞደው እሱ እኔ ኮን አፍቅርክካለው ሰለው እኔም እወድሻሐው ነው የምለኝ እና መንማለት ነው ግራ ግብት ብሎኛል ፍቅርየ በትትና እጠይቅሽ አለው
@user-nh2cx3lm5p
@user-nh2cx3lm5p 3 года назад
የኔ ቅመም እናመሰግናለን ወድሻለሁ የኔ ድቡሽ😍😍😘
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 года назад
አመሰግናለሁ ነጃት
@nebielhassen131
@nebielhassen131 3 года назад
Amesegnalehu
@user-lk4tk8do7i
@user-lk4tk8do7i 3 года назад
Thank u konijo
@user-dt5ui4qc9z
@user-dt5ui4qc9z 3 года назад
ብርጭቆ ነሽ ዉልዉል ያልሽ ቆጆ ፈጣሪ ተጎንሽ ይሁን
@abeltamiratyoutube2144
@abeltamiratyoutube2144 3 года назад
Endeeee yetefa sew fkrye enkuan dena metash👍👏
@beletenigatu6239
@beletenigatu6239 3 года назад
Fikir edimeshe yirzem selamish bizt yibel 1000 amet nurelign
@user-be4eq4oi5p
@user-be4eq4oi5p 3 года назад
ፍቅር አችኮ #ፍቅር ብቻ ነው ማነው ግን #ፍቅር ብሎ የሰየመሽ የኔ #ጨዋ #ሴት ስውድሽ
@livesinusa7116
@livesinusa7116 3 года назад
I like it
@user-is6qg7lf3v
@user-is6qg7lf3v 3 года назад
ሠላምሺይብዛእህት እናመሰግናለን
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 года назад
አሜን! አመሰግናለሁ
@user-rv9pd4rx7f
@user-rv9pd4rx7f 3 года назад
አህለን ሲስቱ መር ጠፈሽ 👍👍👍👍👍👍💗
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 года назад
አመሰግናለሁ !
@hussenseid5167
@hussenseid5167 3 года назад
ስወድሸ ፍቅርየ
@SaleemaSalee-kg1qu
@SaleemaSalee-kg1qu 8 месяцев назад
በፍጣሪ መልሸልኝ ፍቅረየ ታሪኬ ባጭሩው 4 ወረ ካወራን በሆላ ኒካ እሠረ ካላሠረክ አላማ አለኝ ሥለው አሁን አልችልም ህልምሸን ቀጥይ አለኝ እሸብየ ህልሜን ተከተልኩው አልፎ አልፎ ይደውልነ ያወራኝ ነበረ ከዛን ለሁለት ወረ ጠፍነ ደወለ መልሦ ሥለኔ ጠየቀኝ አገባሸደ ብሎ አላገባሁም አልኩውት እሡው እጮኘ እዳሣጨ ነገረኝ ከዛ መልካም ትዳረ ብየ ዝምአልኩው ከዛን ሌላሠው መጣነ ለትዳረእኔን እያወራኝ እያለ ሠማነ አግብቶ እየተሞሸረ መጣ ነ ይዘገያልጅ የኔነሸ አለ አግብተሀል ተወኝ ሥለው በትዳሪደሥተኘ አደለሁም ካችጋረነው መኖረእምፍልገው አለ ሥለምወደው ተቀበልኩውት 2ወረእዳወራን ተቀየረ እሡው ሢፍልግ ብቻነው እሚደውለው ከዛን አሁንሥ ብየ ከየኩውት ካሁን በሆላ አረብሸሸም ይመችሸ ብሎ ወጣ ግን ብሎክ አልተደራረግንም ይመጣ ይሆን?
@user-nc1oo5tz5f
@user-nc1oo5tz5f 3 года назад
Fikir do u believe in horoscope?
@maledayoutube8488
@maledayoutube8488 3 года назад
❤tebareki slemkrsh
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 года назад
አሜን!!
@sofiaphonetqstic142
@sofiaphonetqstic142 3 года назад
I agree with you konjo but I love selfie 🤳🤪
@Addistoday
@Addistoday 3 года назад
የኛ አገር ፍቅር የጎደለው ይህ ነው ።
@sionsion2027
@sionsion2027 3 года назад
Lek nesh fiqrye fiqer malet lemnwedw sew tegzhi mehon new .
@alainnss9579
@alainnss9579 3 года назад
ሀይ ማማዬ እንኳን ደህናመጣሽ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 года назад
እንኳን ደህና ጠበቃችሁኝ
@tewodorthirddd9551
@tewodorthirddd9551 3 года назад
የትርጉም ስራ እንደሆነ ይገባኛል ምልሽ አንቺ በዚህ ነገር ላይ ትምህርት ወስደሻል? ባለሽበት እድሜ ይህን ያህልም በኤክስፒርያንስም ሳስበው ያለሽ አይመስለኝም። አሪፍ ነው ተርጉመሽም ቢሆን በደንብ ለማቅረብ ሞክረሻል ፤ ቀጥይበት ግን ላብራራ ብለሽ አታንዛዥው!
@shomebaz8795
@shomebaz8795 3 года назад
ፍቅር እወድሻለሁ አሰተዋይ ቅመም ምሁር ነሽ
@lidiyanuru9584
@lidiyanuru9584 2 года назад
ግን አስበዋለው ግን እኮ አላስቸግረውም በሚባለው መጠን
@user-gs5wt5ek1m
@user-gs5wt5ek1m 3 года назад
እህቴ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ እእዳየሽው መልሽልኝ ባሌ ጋር በፊት ደህና ነበርን አሁን ግን እንደበፊቱ አይደለም እሠው አገር ነው ያለነው እሱም ገጠር ነው የሚሠራው ብዙም ሸበካ እለለበት ነው ያለው በሆነ ነገር ተነጋግረን እንደበፊቱ አይደለም ይደውልና አራት አምስት ደቂቃ አስከ አስር ነው የሚያወራኝ እኔም ግራ ገባኝ እኔ ግን ብዙም አልደውል ከሸበካ ብቻ ሲጠፋ እሞክራለሁ ካልደወለልኝ ሸበካ ላይ ሆነ አልደውልም እስኪ የምታውቁ አማክሩኝ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 года назад
እስኪ ትንሽ ጊዜ ስጭው!! ብዙ ሳትጨቀጭቂው ምን እንደሆነ ጠይቂው፡፡ ጥፋት ካለ ይቅርታ በይው፡፡
@user-gs5wt5ek1m
@user-gs5wt5ek1m 3 года назад
@@fikeryibeltal እሽ ውደ ግን በግል እንደት ላግኝሽ አማክሬሽ ጥፋት ካለኝ ይቅርታ እለዋለሁ ግን ያለኝ አይመስለኝም
Далее