Тёмный

ለጤናችን መርዛማ የሆኑ የዉሃ መጠጥ አይነቶች Toxic Drinking Waters that Harm our Health 

ጤና ሚዲያ Health Media
Подписаться 218 тыс.
Просмотров 44 тыс.
50% 1

#ጤናሚዲያ #የዉሃብክለት #Waterpolution
water filter for drinking
water filter for home
water filter machine
best water filter
water filter for sink
water filter diy
types of water filter cartridges
water filter brita
how water quality is measured
how to measure drinking water quality
how to measure water quality at home
why is important to measure water quality
device to measure water quality
how can water quality be measured
water treatment pdf
water treatment chemicals
drinking water treatment
domestic water treatment
importance of water treatment pdf
filtration in water treatment
importance of water treatment plant
importance of water treatments
causes of water pollution
water pollution effects
water pollution essay
types of water pollution
water pollution pdf
8 effects of water pollution
water pollution causes and effects
የዉሃ ማጣሪያ
የዉሃ ፆም
የዉሃ ጥቅም
የዉሃ ዳቦ አሰራር
የዉሃ ጥቅሞች
ዉሃ መጠጣት
ዉሃ እና ወርቅ ሙሉ ፊልም
ዉሃ ጥቅም
የማር ዉሃ
ሙቅ ዉሃ መጠጣት
የምግብ አሰራር
የምግብ አሰራር በአማርኛ
የምግብ አሰራር አይነቶች
የምግብ አሰራር የአረብ
የምግብ ዝግጅት በአማርኛ
የምግብ ጠረጴዛ ዋጋ
የምግብ ዝግጅት
የምግብ አዘገጃጀት
የምግብ አሰራር የፆም
የምግብ አሰራር በአማርኛ app
የምግብ አሰራር ቁርስ
የምግብ አሰራር በአማርኛ pdf
የምግብ አሰራር በአማረኛ
የምግብ አሰራር በአማርኛ የፆም
የምግብ ዝግጅት ማሰልጠኛ
የምግብ ዝግጅት አሰራር
የምግብ ዝግጅት ትምህርት ቤት
የምግብ ዝግጅት መፅሀፍ pdf
ጆርዳና የምግብ ዝግጅት
ግሎባል የምግብ ዝግጅት ማሰልጠኛ
የአማርኛ የምግብ ዝግጅት መምሪያ ገፅ
የምግብ አዘገጃጀት በአማርኛ
የምግብ አዘገጃጀት pdf download
የምግብ አዘገጃጀት app
የምግብ አዘገጃጀት መፅሐፍ pdf
የኢትዮጵያ የምግብ አዘገጃጀት
የምግብ ዘይት አዘገጃጀት

Опубликовано:

 

20 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 263   
@jttube6814
@jttube6814 2 года назад
ይሄን ዩቱብ አለማበረታታት ምቀኝነት ነው በርታ ወንድማችን
@healthmedia
@healthmedia 2 года назад
🙏
@ajsdnxn7941
@ajsdnxn7941 2 года назад
Tkkl egzabher yimesgen egzabher yitebkln tegawun yabzaln
@محمدالشمري-خ5و7ص
@محمدالشمري-خ5و7ص 2 года назад
@@healthmedia ዋልይኩም አሰላም ዋርህማቱላህ ዋብራክቱ
@محمدالشمري-خ5و7ص
@محمدالشمري-خ5و7ص 2 года назад
@@healthmedia አላህ yichmerlhi
@ሊኑሩከህዝቢቲዩብ
በቲክክል
@belayneshamare4137
@belayneshamare4137 2 года назад
ምን አለ ሁሉም አዳንተ ቢሆን ዶክተር አግዚአብሔር አምላክ አድሜ ይስጥህ 🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍
@healthmedia
@healthmedia 2 года назад
🙏
@adonaydawit9824
@adonaydawit9824 2 года назад
ረመዳን ከሪም የሚገርመው ራሱን የቻለ ትምህርት ነው ለተመልካች ያለህን አክብሮት , ለሞያህ ያለህን ታማኝነት ባንተ ለመጀመሪያ ግዜ እያየሁ ነው እናመሰግናለን ‼
@healthmedia
@healthmedia 2 года назад
🙏
@romiye3921
@romiye3921 2 года назад
በጣም እናመስግናለን ዶክተርዬ ጠቃሚ ነገር ትምህርት ነው የምትስጠን ጎዶኞቼ ምርጥ ዶክተር ነው በውስጥ እራሱ የሚረዳ ዶክተር ነው እናበረታታው ሽር ስብሥክራይፕ እያደረግን
@ለሁሉምጊዜአለውዚነትወለየ
እውነትነእ
@zeenzeena5975
@zeenzeena5975 2 года назад
በትክክል ምርጥ ዶክተር አምላክ እድሜ ጤና ይስልን ለዶክተራችን ከሚለቃቸው ትምርት በላይ ግዜውን መሰዋት አድርጎ ሰው ይረዳል
@aishaaisha6153
@aishaaisha6153 2 года назад
በትክክል
@dddbwjrchrsbrtfn3038
@dddbwjrchrsbrtfn3038 2 года назад
ትክክል በጣም ሰው አክባሪ እና በሙያው ላይ ሰው የሚረዳ ነው አላህ ይጨምርለት
@healthmedia
@healthmedia 2 года назад
🙏
@ekg2186
@ekg2186 2 года назад
በጣም ምስጋና ይገባሃል በርታ። ጤናና ሰላም ሁሌም ከአንተ ጋር ይሁን።
@amenhelen7108
@amenhelen7108 2 года назад
በስመአብ ትንተና በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን ግን በእንስራ ማስቀመጥ አኛ እኮ አዋቂዎች ሆነን የእናቶቻችንን እንስራ ጥለናል ሰብረናል በጣም ይገርማል
@yelaylay5409
@yelaylay5409 2 года назад
ይህን ዩ ቲዩብ ሰብስክራይብ ላይክ አለማድረግ ፌር አይደለም ይህ ሰው ይህን ለጤና ጠቃሚ የሆነ ነገር ለማቅረብ ከጊዜው ቀንሶ ደክሞ ነው እና ሰብስክራይብ አይከፈልበትም ወገኖቼ እናበረታታው አያውቀኝ አላውቀው ግን ይገባዋል እብስካችሁ ሰብስክራይብ ላይክ ሼር አርጉ
@healthmedia
@healthmedia 2 года назад
🙏ፈጣሪ ይባርክ/ሽ
@becalm1645
@becalm1645 2 года назад
ባንተ ልክ የጤና መረጃ በተደራጀ ና በተሟላ መልኩ የሚያቀርብ ባለሙያ አላውቅም።
@fatumawlloyewa8128
@fatumawlloyewa8128 2 года назад
እዚህ የማይመጣ የውሀ አይነት የለም አይ አለማወቄ ለዛ ጥርሴ የተቦረቦረው የዛገው በውሀው ምክንያት ነው ማለት ነው እቁ ዶክተር ነህ ጀዛካላህ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ👏👏👏
@user-ho1fu8vu6s
@user-ho1fu8vu6s Год назад
በጣም በጣም እጅግ በጣም ጎበዝ እና ቅን ሰው
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 2 года назад
አያቶቻችን ምንም አይነት ብክለት ከሌለበት ድልድይ ውስጥ ምንጭ ውህ እየጠጡ ምንም አደጋ አላገኛቸውም በኣሁን ጊዜ በእድገት ላይ ሆነን ከቦንቦ ውሀ የምንጠጣው ጭቃና የምን ድብልቅ እንደሆነ የማናውቀው እንጠጣለን ፈጣሪ እየጠበቀን ነው እንጂ ይጨርሰን ነበር!!!!
@jimmaworkurgessa8247
@jimmaworkurgessa8247 2 года назад
ሀገር ቤት ያላችው ንጹ የምንጭ ዉሃ መጠጣት ትችላላችው::እኛ ዉጪ ያለን ግን ንጹ ውሃ የማግኘት እድላችን ዝቅተኛ ነው::ለዚ ነው ሰዉ በካንሰር በሺታ እያለቀ ያለው::በጣም ጥሩ የጤና መረጃ ነው በርታ!
@matebieeregnaye1479
@matebieeregnaye1479 2 года назад
እናመሰግናለን ዶክተር በጣም ነው የማከብርህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@healthmedia
@healthmedia 2 года назад
🙏
@TawasolDibba-mw3dl
@TawasolDibba-mw3dl Год назад
ማሻአላህ,ደሥየሚል,ትምህርት,አላህ,በአዱንያም,በአሄራም,ያሥደሣህ,አላህይጠምርልህ👍
@lubabamohamed4672
@lubabamohamed4672 9 дней назад
በጣምምርጥሠውናእውቀት ።አለህ አላህዮጨምርልህ
@user-tx6ql7cd4u
@user-tx6ql7cd4u 8 часов назад
አለህ ይጠቢቅ ዎድመቺን
@seblewengeljemal8586
@seblewengeljemal8586 2 года назад
እባክህ ዶክተር አሁን ላይበሀገራችን ብዙ ህፃናቶች ሰምተን በማናቃቸው ከባድ በሽታዎች እየተሰቃዩ ነው ምን አልባት በጥናት የተረጋገጡ መንስኤ ተብለው የተቀመጡ ነገሮች ካሉ ብታቀርብልን ሳናውቅ በምንመግባቸው ነገር እየተጎዱ እንዳይሆን እያልኩ ሁሌ አስባለሁ ከፈጣሪ ጋር የናንተ ትምህርት በጣም አስፈላጊ ነው
@healthmedia
@healthmedia 2 года назад
እሺ ቪዲዮ አዘጋጃለሁ
@yimsa8415
@yimsa8415 2 года назад
ማሽአሏህ እንዲህ ነው ለማህበረሰብ በትምርት መጥቀም በርታ የውሃ ፋክተሪዎች ደሞ ይሄ ውሀ ጥሩ ነው ብለው እንዳያሳስቱህ እኛ የወንዝ ወሀ አጎንብሰን ጠጥተን ነው ያደግነው)
@mimimimi7949
@mimimimi7949 Год назад
Dr wodemachen melkam sew enamsegn alen 😍💚💛❤🙏❤❤❤
@hawasamanin1762
@hawasamanin1762 Год назад
ጀዛኬላሁ ኸይር ወንድማችን
@genetkassahupn2092
@genetkassahupn2092 Год назад
Endeante ayenet mehur yabezalen GOBEZ hulunem eskene maberariyaw tenegerenaleh enamesegenalen
@msncom5129
@msncom5129 Год назад
ጀግናዉ አላህ ይጨምርልህ
@galaxyyppp287
@galaxyyppp287 2 года назад
ጀዛክ አሎህ ኸየር ደኩተር በጣም በሚረዳ መልኩ ነው እምታስረደው በረታ
@መይሙናእናቴንናፏቂ
ዋአለይኩም ሠላም ወረሕመቱላሒ ወበረከቱ ማሻአላህ እናመሠግናለን 👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼
@makitube8870
@makitube8870 Год назад
ማሻአሏህ አሏህ ይጨምርልህ ዩቱፕን በአግባቡ ከሚጠቀሙ ሰዎች መሀል አንደኛ አንተነህ በርታልን
@yordanostafla4557
@yordanostafla4557 2 года назад
Very Good Information. Continue the Good Work.
@eyobnega9688
@eyobnega9688 Год назад
ዋይ ኩላሊቴ እናመሰግናለን ዶክተር
@amanuel5687
@amanuel5687 4 месяца назад
በጣም እናመሰግናለን ወድማችን
@Beti780
@Beti780 Год назад
ትለያለክ ዶክተር እግዚአብሔር ከዚህ በላይ እዉቀት ይጨምርልክ እድሜ እና ጤናም ያብዛልክ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@tsionandualem8742
@tsionandualem8742 2 года назад
Thank you so much Dr I love the way you explain
@amriyabefita6253
@amriyabefita6253 2 года назад
ጄዘ ከአለህ
@ወሎወሎ-ቨ8ቈ
@ወሎወሎ-ቨ8ቈ 3 месяца назад
ወአለይኩም ሰላም ጀዛካለህ ዶክተር አቤት አተናተን ማሻ አላህ
@seidmohammed871
@seidmohammed871 Год назад
ማሻአላህ በርታ ሀቢቢ
@dddbwjrchrsbrtfn3038
@dddbwjrchrsbrtfn3038 2 года назад
ጀዛክ አላህ ኸይር ዶክተር በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው አላህ ይጨምርልህ
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ 2 года назад
Dr. thank you for information you given us God bless you
@yaarabbiamena3868
@yaarabbiamena3868 2 года назад
Masha,allah rabbi beekumsa sif ha dabalu
@ajsdnxn7941
@ajsdnxn7941 2 года назад
Enamesegen alen egzabher erejim edme yistln 💚💛❤️🙏🌹
@Sad-g4z
@Sad-g4z 7 месяцев назад
እናመሰግናለን ዱክተር
@EmiruUmeta
@EmiruUmeta 6 месяцев назад
Really,many many thanks for your information
@halimademse4367
@halimademse4367 2 года назад
ማሻ አላህ ወንደም አላህ ይጨምርልህ በርታ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@tamiruhame6333
@tamiruhame6333 2 года назад
በእውነት ተባረክ እናመሰግናለን እውነት ነው በብዛት የታሸጉ ውሀዎች ቴስቱ ያስጠላል የብዋባ ዉሃ ምርጥ ነው ከምንም ይሻለል
@healtheducation2
@healtheducation2 2 года назад
Great!
@mahletchanie2174
@mahletchanie2174 2 года назад
GOD Blessed you
@genettesfaye105
@genettesfaye105 Год назад
Thanks Dr Bertalen
@adfasd5159
@adfasd5159 Год назад
ጀዛኪላሁ ኸይረን ዶክተር
@adfasd5159
@adfasd5159 Год назад
አላህ እውቀት ይጨምርልህ
@mamytube3905
@mamytube3905 2 года назад
በሙላው 🌹አለም የምትገኙ🌹 የስልምና እምነት ተከታዬች🌹 እኳን ለረመዷን ለተከበረው አብሮአደረሰን🌹መልካም መሪ 🌹መልካም መካሪ መልካም አስተማሪ 🌹 መልካም እናት 🌹አባት ረሱል ሰለሏህ 🌹አለይሂ 🌹ወሰለም ፕሮፋይሌን🌹 በመጫን 🌹ለጥያቄ መልስ ያገኛሉ🌹 የስው🌹 ዴስታ 🌹የሚያስደስታችሁ 🌹ብቻ ጎራ በሉ🌹
@الحمدللهالكلحال
@الحمدللهالكلحال 2 года назад
እኮን አብሮ አደረስን ስለላህ አለይሂ ወስለም
@nunujimma3723
@nunujimma3723 2 года назад
በርታ በጣም እናመሰግናለን
@ዜድ-ዐ5ኀ
@ዜድ-ዐ5ኀ 2 года назад
እናመሰግናለን ጀዘክ አላህ ከይረን እንድ ጥያቄ አለኝ ጥርሳችን ለምን ይራራቃል እናም ድዳችን ወደታች ለምን ይሸሻል በአላህ መፍትሄ ስራልን በተለይ በስደት ያለን አብዛሀኛ ሰው
@sssnbvv
@sssnbvv 2 года назад
የኔም ጥያቄ ነዉዉ
@ዜድ-ዐ5ኀ
@ዜድ-ዐ5ኀ 2 года назад
@@sssnbvv 😍😍
@sssnbvv
@sssnbvv 2 года назад
@@ዜድ-ዐ5ኀ ሽርፍርፍ አልኩ በጣም ነበር የሚምረዉ ካገር ወይ
@ዜድ-ዐ5ኀ
@ዜድ-ዐ5ኀ 2 года назад
@@sssnbvv እኔም በጣም ነው የተከፋፈተው
@healthmedia
@healthmedia 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-8DOaJZPn42Y.html
@hawasamanin1762
@hawasamanin1762 Год назад
ውይይይይይይ አንተን የመሠል አላህ ያብዛልንንን
@luelteklay5505
@luelteklay5505 5 месяцев назад
Thanks Dr edate ybza
@user-ho1fu8vu6s
@user-ho1fu8vu6s Год назад
አይ ዶክተር እኛ እኮ ሰልጥነን አውቀን እና ተራቀን ሸክላን እና የኛ የምንላቸውን ጥሩ ነገሮች ሁሉ ጥለናል ሁሉ የነበረን አሁን ግን ምንም የሌለን ሆነናል።
@hikmaymam8455
@hikmaymam8455 2 года назад
እናመሰግናለን 🌹
@حنانالعمري-ع9م
@حنانالعمري-ع9م 2 года назад
እነመሰግነለን ተባረክ ምርጥ እኮ ነህ
@toybagemal5218
@toybagemal5218 2 года назад
በጣምእናመሰግናለን ዶክተር በርታ መሰሎችህን ያብዛልን ሀገራችንንሰላምያድርግልን
@FasicaBegashaw
@FasicaBegashaw 3 месяца назад
ተባረክ አቦ
@amyayub6142
@amyayub6142 2 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ አህለን እንኳን በሰላም መጣህልን ማሻአላህ በጣም ጥሩ ትምርት ነዉ ጀዛኪላሁ ኸይር
@nadiaforall6061
@nadiaforall6061 2 года назад
Yes it's really helpful vidio ever
@zimitaaychluhum5433
@zimitaaychluhum5433 Год назад
May God bless you brother, your information covers massive. I’m so appreciate you, Thank you 🙏
@abnhabnsh1748
@abnhabnsh1748 2 года назад
እናመሰግናለን እግዛብሔር እውቀትህን ያስፍልህ ተባረከ እኔ ብዙ ነገር ቀርቶልኛል
@wondimhuntedla8027
@wondimhuntedla8027 2 года назад
thank you more Dr. keep it up .
@alial-neaimi2605
@alial-neaimi2605 2 месяца назад
ወአለይኩም አሰላም ወራሕመቱላሒ ወበረካትሑ
@sarqtuaw2599
@sarqtuaw2599 2 года назад
ዋአሊኩምሰላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ዶክተር እናመሰግናለን
@ፋኖስኡመር
@ፋኖስኡመር 2 года назад
ጀዛክ አላህ ኸይር ዶክር ከልብ እናመሰግናለን
@kdejaadres5875
@kdejaadres5875 2 года назад
ማሻ አላህ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@EmiruUmeta
@EmiruUmeta 6 месяцев назад
Wish you last long bless.
@NOURMOHAMED-lg8sc
@NOURMOHAMED-lg8sc 2 года назад
Thank you so much
@sarategenaw8947
@sarategenaw8947 2 года назад
በጣም እናመሰግናለን።።ሃይላድ ቂጡልኝ የሽካና የማንኪያ ምልክት አለው እሱ ምንድነው??? በተጨማሪ ሃይላንድ ቂጡ ላይ 5ቁጥር 8 ቁጥር 6ቁጥር የነዚህ ምልክት ምንድ ነው??ዶክተር
@bezabchuchu
@bezabchuchu 2 года назад
Thank you so much! Much appreciated! Knowledge is power. 🙏🏾
@seadabintseid8406
@seadabintseid8406 2 года назад
ጅዛካሏህ ኸይራን ዶክተር
@aishaaisha6153
@aishaaisha6153 2 года назад
ጀዛከላሁኸይረን ዶ/ር እናመሰግናለን
@dhebottudiinrabbbiiloveyou4365
@dhebottudiinrabbbiiloveyou4365 2 года назад
وعليك سلم ورحمت الله
@madinaomar3096
@madinaomar3096 2 года назад
ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛከላህ ኸይር ወንድሜ
@samira5619
@samira5619 2 года назад
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩም አላህ ኸይር
@liliayana174
@liliayana174 2 года назад
እውነት ሁሌ የሚያጨቃቀኝ የይግባኝ ነግር ነው የታሸገ ውሃ እንደ business አድንቄቸዋለሁ ስለሰራሃው በጣም አምስግናለሁ
@ቲላዋዎችንተጋበዙ
@ቲላዋዎችንተጋበዙ 2 года назад
እኳን ደና መጣህ ዶክተርዬ በርታልን
@kederesewente6928
@kederesewente6928 2 года назад
ጀዛካ አላህ ኸይር
@dibodibo8106
@dibodibo8106 2 года назад
ልክ ነው ዶክተር ከዝ በፍት በሳው በት ሆነም የታሽጌ ውሀ አልጠጣም አሁንም ደሞ ከዛ ወደ ሌላ ሀገር እየኖርኩን ነው ማለት ያለሁበት ቦታ የታሸጌ ወሃ ብቻ ነው ምጠቀመው ወሃ በጣም ነው ምጠጣው እኔ ግን እያሜመን ነው ምክንያት ወሃ መሆኑን ተረድችያለው አንደ አንደ እግር ያመኛል ብቻ ብዙ ነገር ለውጥ አለ
@weynishetwolde6877
@weynishetwolde6877 2 года назад
እናመሰግናለን ጠቃሚ ትምህርት ነው
@abebayehuyigzaw
@abebayehuyigzaw 5 дней назад
Thank you Brother you share important information for us especialy when we talk about jar water that is fake and dirty water botteled by pastic jar so sorry
@የእናትጓዳ-አ1ረ
@የእናትጓዳ-አ1ረ 2 года назад
Lezih newa ke fridge teterto yemimetaw betam yetafetal yeyetalem
@የእናትጓዳ-አ1ረ
@የእናትጓዳ-አ1ረ 2 года назад
Emeberehan tebarek abo zerehen Hulu kefu yetebekeh man endezih tekami bedoneya mulu eweket lefeto dekemo yakafelal betam ken neh Dr. Enamesegenalen betam serahn yebarkelesh tabezaleh 🙏🙏🙏👍
@healthmedia
@healthmedia 2 года назад
🙏 አሚን። አመሰግናለሁ በጣም
@ወለየዋነኝ-ኀ4ቨ
@ወለየዋነኝ-ኀ4ቨ 2 года назад
ጀዛከላህ ኸይር ወንድማችን
@mimishewangzaw9932
@mimishewangzaw9932 2 года назад
በጣም እናመስግናለን
@ማሚማሚ-ለ9ጐ
@ማሚማሚ-ለ9ጐ 2 года назад
ዶክተር ጀዛኩመላህ ኽይር
@ttww9470
@ttww9470 2 года назад
ዋሊኩም እሰላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ዶክተረ
@habacahabaca6314
@habacahabaca6314 2 года назад
As wr wb yiqirta dokitar ene babizati yemixaqamawu zamizam now gudati yinorow yihun yalawut saud nawu
@yemariyam8853
@yemariyam8853 2 года назад
በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው ላይክ ሼር በማድረግ እኛም እንተባበረው ለሌሎች እዲደርስለት
@hiruitseyamrigin9405
@hiruitseyamrigin9405 2 года назад
እንኳን ደና መጣህ ዶክተር
@hometv7803
@hometv7803 2 года назад
Thanks
@miserutube7681
@miserutube7681 2 года назад
እነመሰግነለን ዶክተር ጀዘከለህ ከይር
@alawoled7022
@alawoled7022 2 года назад
በጣም እናመሠግናለን ሽኩራ
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ 2 года назад
ማሻ አላህ ጀዛከላህ ኸይር
@سعد-ز8ب
@سعد-ز8ب 2 года назад
አህለንዶክተርእንኳንበሰላምመጣህሰላምህይብዛ
@jubeidah8643
@jubeidah8643 2 года назад
ማሻላህ አልኪ
@merem-xi9oo
@merem-xi9oo 2 года назад
ማሻ አላህ በርታ
@firdwos
@firdwos 2 года назад
ወአለይኩም እሰላም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ
@ኢትዮጲያሀገሬኑሪለዘላለም
እናመሰግናለን ዶክተር
@zeytunayesff4561
@zeytunayesff4561 2 года назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ጀዛከላሁ ኸይር ቁጥርህን ማግኘት እንችላለን???
@woinshetezewede1675
@woinshetezewede1675 Год назад
Yban wa weha eko yteblashe nwe mene madrege enchlakane ?
@tesfayetiffo623
@tesfayetiffo623 2 года назад
Almost all the Water processing industry planted second hand and cheapest machines, which have no capacity to remove unstable electrons. even if it amounts is small, it becomes very high when compared with its consumption. due to this, the amount of daily intake of unstable electrons will be very high in the body of consumers.
@healthmedia
@healthmedia 2 года назад
very helpful idea and comment. thank you bro for your valuable information. GBU stay connected.
Далее