Тёмный

ለጥምቀት...የሓበሻ ባህል አልባሳት ዋጋ habesha dress price| habesha kemis 

ቲጃን ሚዲያ - TIJAN MEDIA
Подписаться 6 тыс.
Просмотров 15 тыс.
50% 1

ለጥምቀት... የሓበሻ ባህል አልባሳት ዋጋ habesha dress price | habesha kemis
ይህ "ቲጃን ሚዲያ - TIJAN MEDIA" ነው። በቻናላችን አዳዲስ ለገበያ የቀረቡ የሓበሻ ጥበብ አልባሳትና የሚያማምሩ ውብ ቀሚሶች ከነ ዋጋቸው ይቀርቡበታል። ለሰርግ ፣ ለክርስትና፣ ለበዓላትና ለተለያዩ ዝግጅቶች የባህል ጥበብ ቀሚሶችን ሲፈልጉ እኛ ዘንድ ይምጡ። ለዘላቂ አብሮነታችን SUBSCRIBE እንዲያደርጉ በክብር ተጋብዘዋል።
#ethiopia
#habeshakemis
#የጥበብልብስዋጋ
#timket
#amhara
#gonder
#ethiopiantraditionaldress
#traditional
#የባህልልብስ
#ጥምቀትበጎንደር
#tediandtig
#የልብስዋጋ
#timketgondar
#forwedding
ለሃሳብ አስተያየት:- +251955196299
የቻናሉ ሊንክ | channel Link...
youtube.com/@tijan2434?si=EFq...

Развлечения

Опубликовано:

 

13 дек 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 15   
@tijan2434
@tijan2434 7 месяцев назад
አልባሳቱን ለማዘዝ :- +251962974410 / +251904575748 ወይም +251955196299 ይደውሉልን።
@user-vm2vm2cy3z
@user-vm2vm2cy3z 7 месяцев назад
የምር የዚች ልጅ ዋጋው ጥሩ ነው እገዛሻለሁ
@user-ix2re8lg9y
@user-ix2re8lg9y 7 месяцев назад
ዋጋ ተመጣጣኝ ነው ደስ ይላል ፋኒየ መዓረይ
@yonatank2354
@yonatank2354 7 месяцев назад
ጎበዝ በርችልን እህታአለም ዋጋሽም ጥሩ ነው ❤
@sudansudan2790
@sudansudan2790 7 месяцев назад
ሰላም ሁሉም ልብሶች በጣም ያምራል ግን የየአርቡን ሰፋት እንዴት ማወቅ ይቻላል በጣም እረጅም እና ግዙፍ ሰውነት ላለው አርቡን እሰኪ አሳውቂኝ በተለይ ነጠላው
@maeritube21
@maeritube21 7 месяцев назад
እህቴ ኢትዮጵያ ስመጣ እገዛሻለሁ ያምራል
@elenigetachew5330
@elenigetachew5330 7 месяцев назад
የለበሽውን ያምራል ለማዘዝ ነበር እንዴት ነው የማገኝሽ
@tijan2434
@tijan2434 7 месяцев назад
ይደውሉልን
@user-pq2ux2wc3k
@user-pq2ux2wc3k 6 месяцев назад
በቀጥታ በአኢሞ የምትገኙበትን ስልክ ብታ ስቀምጡልን
@tensaezewdu265
@tensaezewdu265 4 месяца назад
ነጠላላ ትልቅ ንነው ትያለለሽ ብዙ ግዜ ግግን ስለጥለቱ መሰለን የምታወሪው ግን ምን ያህል ማጣፋት ይቻላል እሱን ንነው ማወቅ የየምፈልገው
@user-pq2ux2wc3k
@user-pq2ux2wc3k 6 месяцев назад
ፋና ጥበብ እባክሽ ኢሞሽን እይው
@tsigeredademssie7779
@tsigeredademssie7779 6 месяцев назад
ቀሚሱን ጥለቱን ሙሉውን ለማሳየት ሞክሩ
@asnakutekateka8958
@asnakutekateka8958 7 месяцев назад
በስንት ቀን ዉስጥ ታደረሳላችሁ፣አዲስ አበባ የት ተገኛላችሁ።
@hanitube405
@hanitube405 7 месяцев назад
ዋጋሽ በጣም ተመጣጣኝ ነው
@azebtadese6344
@azebtadese6344 5 месяцев назад
በጣም ቦጌ ሖነ ጥለቱቱ
Далее
меня не было 9 дней
12:48
Просмотров 2,1 млн
Пов: папа в семейном чате
0:13
Просмотров 2,8 млн
Пожилая пара и квадроберы
0:43