Тёмный

ለጨጓራ ህመም አስር (10) ዋና ዋና መፍትሄዎች | Top ten (10) major remedies for stomach pain 

ብሩህKids
Подписаться 128 тыс.
Просмотров 170 тыс.
50% 1

ለጨጓራ ህመም አስር (10) ዋና ዋና መፍትሄዎች | Top ten (10) major remedies for stomach pain #ebs #health #ethiopia
Here are top remedies for stomach pain that you can discuss with your doctor:
1.Hydration: Drinking plenty of fluids, especially water, can help to flush out toxins and ease discomfort. Aim for eight glasses of water per day, or more if you're active or sweating.
2.Ginger: Ginger has anti-inflammatory properties that can help to soothe stomach upset. You can try drinking ginger tea, chewing on ginger candy, or adding grated ginger to your food
3.Peppermint: Peppermint oil has been shown to be effective in relaxing the muscles in the digestive tract, which can relieve cramps and bloating. You can try drinking peppermint tea, sucking on peppermint candies, or applying a topical peppermint oil product to your abdomen.
4.Chamomile: Chamomile tea has calming properties that can help to reduce anxiety and stress, which can sometimes contribute to stomach pain.
5.BRAT diet: The BRAT diet consists of bland, easily digestible foods such as bananas, rice, applesauce. This diet can be helpful for settling a queasy stomach.
6.Over-the-counter medications: There are a number of over-the-counter medications available that can help to relieve stomach pain, such as antacids, pain relievers, and antidiarrheal medications. However, it's important to talk to your doctor before taking any new medications, as they may interact with other medications you're taking or worsen certain medical conditions.
7.Heat therapy: Applying a heating pad or hot water bottle to your abdomen can help to relax muscles and relieve cramps.
8.Rest: Sometimes, the best remedy for stomach pain is simply to rest and allow your body time to heal.
Remember, these are just general suggestions, and it's important to talk to your doctor before trying any new remedies for stomach pain. They can help you to determine the underlying cause of your pain and recommend the most appropriate treatment.
💖 ለልጆዎ ጤናማ የእድገት ክትትል ለማድረግ ወይም ማንኛዉም ህፃናትን ሕክምና ሙሉ ምርመራ በህፃናት ስፔሻልስት ሀኪም ማድረግ ከፈለጉ በዝህ ስልክ ደውለው ቀጠሮ ያስይዙ::
☎️ 0984650912 ወይም
0939602927
💝 በቤትዎ ሆነው ስለ ጨቅላ ልጅዎ ጤንነት፣ እድገት ወይም አመጋገብ ዶ/ር ፋሲልን ለማምከር ከፈለጉ "WeCare ET patient" የሚለውን መተግበርያ ከ google play ላይ አውረደው በቀጠሮ ማማከር ይቺላሉ❗️
📞 ለበለጠ መረጃ 9394 ወይም 0964686464 ደውለው ስለ application አጠቃቀም መረዳት ይቺላሉ ::
📢 በቴሌግራም እና ፌስ ቡክ ይከታተሉን‼️
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🔷 ቴሌግራም : t.me/doctorfasil
🔷 FB: drfasilpediatrician

Опубликовано:

 

15 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 221   
@engdaworkzerihun6005
@engdaworkzerihun6005 6 месяцев назад
ዶ/ር የጊዜ አጠቃቀምህ ጥሩ ነዉ ሁሉንም ጊዜ ለቁም ነገር ተጠቅመናል ,የቃላት ድግግሞሽ የለበትም ,አመሰግናለሁ
@SurFet
@SurFet 3 месяца назад
በጣም አመሰግናለሁ እ/ር ይስጥልኝ
@chernetassefa2537
@chernetassefa2537 3 месяца назад
Thanks it's so really nice
@Demuye-y8l
@Demuye-y8l 4 месяца назад
እናመሰግናለን ዶክተር 🥰❤️wow
@eyobfissahaye4948
@eyobfissahaye4948 5 месяцев назад
God bless you!!!! ጠቃሚ ትምህርት ነው የሰጠሀን!!!!!
@tigistashenafi2121
@tigistashenafi2121 17 дней назад
Amesegnalehu doctor, kemgntaye sneka bafe wuha molto wode guroroye simeles agegnewalehu, ehe chigru mndn new ?
@BH-id8px
@BH-id8px 6 месяцев назад
በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር የኔን ችግር እቤቴ ድረስ መተህ ነው ያስተማርከኝ ተባረክልኝ እራሱ እርጋታህ ደስ ይላል አትጥፋብን
@HaniTerefe
@HaniTerefe 26 дней назад
Dr tebarek edme yesteh
@hiwotteshale587
@hiwotteshale587 5 месяцев назад
እናመሰግናለን ዶክተር መረጃ በነፃ
@anoodkama25
@anoodkama25 4 месяца назад
እናመሰግናለን ዶክተር
@NestiNesti-yk7vy
@NestiNesti-yk7vy Месяц назад
ዶክተርዬ ትችላለክ እናመሰግናለን❤❤
@Wasihunlemma-p4n
@Wasihunlemma-p4n 7 месяцев назад
Thank You
@ኤደንቲዩብdenYouTube
@ኤደንቲዩብdenYouTube 7 месяцев назад
ወንድማችን ዘመንህ የተባረከ ይሁን በጨጓራ ያልተያዘ የለም ግን ብዙ አይነት ስለሆነ ሁሉንም ከነመፍትሄው ንገረን ወንድማችን
@chernettadele956
@chernettadele956 7 месяцев назад
ዶክተር አመሰግናለሁ 🎉🎉🎉
@tsedalemaraga4127
@tsedalemaraga4127 4 месяца назад
እናመሰግናለን ዶክተር 🙏
@mustefasultan5682
@mustefasultan5682 5 месяцев назад
ዶ/ር እጅግ ግሩም አቀራረብና ግልጽ ያለ የማስረዳት ችሎታ ነው ያልህ ተባረክ። ለኔ እንጅራ መመገብ ከባድ ጫናና ሕመም ያስከትልብኛል ለምን ይሆን?
@Amin-r3t8f
@Amin-r3t8f 4 месяца назад
አመሠግናለሁ ዶክተር ወላሂእኔ እየተሠቃየሁ ነው የትአግኝቸ ባማከርኩህ ይሄን የምታነቡሁሉ አላህ ከበሽታሁሉይጠብቃችሁ ለኔም ዱአድርጉልኝ
@umerAhmed-e1l
@umerAhmed-e1l 2 месяца назад
አላህ አፍያ ያርግሽ
@ايمان-ش6ن
@ايمان-ش6ن Месяц назад
አላህ ያግዝሽ እኔም በጣም ነው የሚያሰቃየኝ
@aliyaseidsulthan5801
@aliyaseidsulthan5801 10 дней назад
አላህ የምታቂውንም ማታቂውንም በሽታሽን ሁሉ ያንሳልሽ
@tameneetefa5180
@tameneetefa5180 Месяц назад
Dr. Thank you for your advice! But I want to ask you question , My gastric already operated it has counted 17 years,so still its pain is very high,therefore when I advised Dr. he prescribed me Nexium 40 mg for two weeks so I bought it and swallowed its pain is no charge, then I need your advice, what do you help me?
@ShaduAbdu
@ShaduAbdu Месяц назад
Thanks moreee doctor
@FreweyniBeyene
@FreweyniBeyene 6 месяцев назад
Betam arif videowoch nachew sle chogora mereja betam afelg neber abakh dekter be chogora betam techegralew andan tyale lteykh felge neber kalaschegerkuh
@felekche8544
@felekche8544 2 месяца назад
እናመስግናለን ዶክተር
@መሲወለተፃድቅየማርያምልጅ
እግዚአብሔር ይስጥልኝ እናመሰግናለን እባከወ አንድ ቀን ስለ ግፊት በሽታ ይስሩልን ዶ,/ርይ
@adismetekia2917
@adismetekia2917 7 месяцев назад
❤😂
@masreshaEngda
@masreshaEngda 6 месяцев назад
Thank you❤❤❤❤❤😊
@Haafiza-h1m
@Haafiza-h1m Месяц назад
docter ene cheguaraye akebabi betam bemiyamegn seat snekaw hmem alew mn larg ?
@Manyahlishal
@Manyahlishal 8 месяцев назад
Tnx doctor videohin eketatwlakew sile shint buanbuwa infection video biseralin tnx
@AesresTesfaw
@AesresTesfaw 18 дней назад
እነወሰግናለንዶክተር
@nishanraday7062
@nishanraday7062 4 месяца назад
አመስግናለሁ ዶክተር
@Hadeea-x2o
@Hadeea-x2o 5 месяцев назад
ዶኩተር አላህ ይጨምርልህ
@ennenanuroye5348
@ennenanuroye5348 7 месяцев назад
ትክክል ቡናና ሻይ ባለመተዌ በጣም እየታመምኩ ነው😊
@wudiewalle1180
@wudiewalle1180 6 месяцев назад
please Dr. betam bezik guday yichegregnali sira botam mekom alichilim wusit egiran ena jerbayen yakatilegnali, tome metomim alichilim, migibim ayasibelagnim tinshi papaya yishalegnali hikiminam betam bizu bota hadikugn lewuti yelewum lala mefitiha kalew
@geremewgutema
@geremewgutema 4 месяца назад
ዋዉ ዶክተር እናመሰግናለን
@dawitademasu1910
@dawitademasu1910 4 месяца назад
እናመሰግናለን
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 8 месяцев назад
ዶክተር እናመሰግናለን
@AlemePetros
@AlemePetros 7 месяцев назад
Selm dokter mestefew medenew bey dekekaw
@yeshiregtafesse6898
@yeshiregtafesse6898 7 месяцев назад
በጣም አመሰግናለሁ እህቴ በጣም ታማሚ ነች ተቃጠልኩ ነው የምትለው ግን ምንም ማንም ዳክተር አላገኘላትም እረ የት ነው ያለህው እባክህ የኔወንድም እህቴ ደብረብርሀንነች በጣም እጅግ በጣም ታማሚ ነች እኔ ካናዳ ነኝ እባክህ እርዳኝ ስልክህን ብትሰጠኝና ብትረዳኝበጣም አመሰግናለሁ
@Abisnya104
@Abisnya104 6 месяцев назад
አድራሻው ፕሮፋይል ላይ አለልሸ
@FantayTesfayZekarias
@FantayTesfayZekarias 26 дней назад
Selam doctor adrashawo felgye neber
@yohannessefane3497
@yohannessefane3497 6 месяцев назад
Wow, I found your point Doc. I have conducted tests but there is no sign. So, how can I cure from it. I am suffering from bad breath and the cause is not identified yet. Please help me Doc.
@NejuHussein
@NejuHussein 2 месяца назад
Enamseginalene
@drrdtt2274
@drrdtt2274 12 дней назад
እናመሡግናለን
@sahadasahada9820
@sahadasahada9820 7 месяцев назад
እናመሠግናለንዶክተርዬ🙏🙏🙏
@SolomonHailu-s8k
@SolomonHailu-s8k 8 месяцев назад
Dear Dr milk can increase acid production Because the protein in milk will help for the production of HCL
@asterGosaye-yn6wf
@asterGosaye-yn6wf 5 месяцев назад
Geta yibarkeh dokter❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@WudyeMengstie
@WudyeMengstie 6 месяцев назад
Doctor enie yalehut besdet new gn hkim bit shid minm yelbshim yilugnalu gn betam yamegnal dertin jerbayen angetin tutin yamegnal min yishalegnal
@tseganeshgensa-c5q
@tseganeshgensa-c5q 6 месяцев назад
Dr bekidmya silemitakerbilin info iyamesegenkugn tiyake lakirbilih...lije 10 ametu new semonun tedegagami sikita iyaschegerew new ina alfo alfo deretulay akatelegn yilal ...min largilet?
@IsrealGenetu
@IsrealGenetu 9 дней назад
ተባረክ
@user-jv1xq4wi5r
@user-jv1xq4wi5r 5 месяцев назад
እናመሰግናለን. ዶክተር
@ErahmetMuhammed
@ErahmetMuhammed 7 месяцев назад
እናመሰግናለን ዶ.ር እኔም እማማክርህ ነበረኝ ለብቻ እደትአርጌ ላግኝህ
@AmanuelTadele-vz2xz
@AmanuelTadele-vz2xz 5 месяцев назад
Thunk u Doc.
@bamikiya3452
@bamikiya3452 8 месяцев назад
Doctor ebakehn erdatak yasfelgegnal lija ye4wer lij nw angetu ser ke goro betach tensh ebetat nber ena aletra sawend tenseto ye tuncha meshemakek nw yalun ebakehn ante mn endehon bengergn kemns yetnsa yehonal
@addisababa7677
@addisababa7677 8 месяцев назад
Thanks, Dr. I have a question I have a son almost 2 years. His screen, addiction, cell phone, tv... So my Question it's affected him in the future or I just leave him alone? Can u make a video of kids' screen addiction? Thanks
@TesfaneshEndashaw
@TesfaneshEndashaw 2 месяца назад
ሲጀምረኝ ጡቶቼ መካከል መሀል ላይ ልቤን ነው ማቃጠል የጀመረኝ ከዛም ጀርባየን ማቃጠል ልቤ ንድድድ ነው እሚል ከዛም ቀኝ ክፍል አካሌ ከላይ እስከታች በጣም ያመኛል አሁን አሁን ሆዴ ላይ ብዙ አይሰማኝም በምግብ አመካኝነት ስበላ ትንሽ ትንሽ ይሰማኛል ከዛ የቀኝ ጀርባየ ትክሻየ በጣም ያማል ይደክመኛል ህክምና ሂጄ መድሀኒቱ ምንም አልሰራም ምግብ እየመረጠ ያመኛል ዶክተር አያቅለሸልሽኝ አያስታውከኝ ብቻ ሰውነቴን ጨምዶ መያዝ ብዙ ያቅረኛል
@teresaaraiaberhe2842
@teresaaraiaberhe2842 6 месяцев назад
ትክክል
@GenetMs
@GenetMs 4 месяца назад
ዘርህ ትዳርህ ምድርህ ወልደዉ ያሳደጉህ ይባረኩ።
@fikertem.s.8586
@fikertem.s.8586 8 месяцев назад
THANKS SO much Dr ❤♥❤ Sharing ❤
@AbduKelifa-l8f
@AbduKelifa-l8f 5 дней назад
እርጎ እና ወተት እኔ ያሳምመኛል
@atesdealemu4260
@atesdealemu4260 8 месяцев назад
ዶክተር ሁሌ ነው የምከታተልህ በጣም እናመሰግናለን የ7 ወር ልጅ አለችኝ እናም ዛሬ ከአልጋ ላይ ወደቀች ወደ ሴራሚክ አንስቼ ሳባብላት ወዳው መጫዎት ጀመረች በጀርባዋ ነበር የወደቀችው እናም ጭንቅላቷን ስነካካው ምንም የህመም ስሜት የላትም እናም ፈራሁ የጭኔቅላት መናጋት እዳይገጥማት ሀኪም ቤት ልውሰዳት ወይስ እባክህ በፈጣሪ ይሁንብህ እዳየህ መልስልኝ ተጨንቄ ነዉ🥺
@atesdealemu4260
@atesdealemu4260 8 месяцев назад
ዶክተር እረ መልስልኝ ጥያቄየት በአላህ
@ابشروبالجنت
@ابشروبالجنت 7 месяцев назад
,ወሰጃት ምን
@እሙሷድቁልአሚይንነኝአልሀ
የኔ ውድእንደት ሆነች ልጅሽ ያአሏህ 😢
@AuufYgcc-hk4vw
@AuufYgcc-hk4vw 5 месяцев назад
የኔቆንጆ ኢሸአላህ ምንም አትሆንም ግን ሀኪም አሳያት. ❤አላህ ይጠብቃት
@nesredinabdie
@nesredinabdie 4 месяца назад
ስትነኪያት ምንም ስሜት ከሌላት ችግር የለም አትጨነቂ ህፃናቶች በሚወድቁ ጊዜ መላኢካ አብሯቸው ስላለ አላህ ይጠብቃቸዋል አብሽሪ።
@woineshetgetachew6468
@woineshetgetachew6468 5 месяцев назад
Dr bruk thank sile mkirik enee wiha siteta kibdete ychemral min tmekregnalek please 🙏
@Alhamdulila23
@Alhamdulila23 7 месяцев назад
doctor betam newu yemamesegnewu ene betam newu yemchegerwwu
@meseretameha1385
@meseretameha1385 8 месяцев назад
ህፃናት በጣም ብዙ ጊዜ ይወድቃሉ ምንም ስጋት አይግባሽ በተለይ በእግር መሄድ ሲጀምሩ ነገር ግን ስትወድቅ በአፍጫዋ ደም ከወጣ or የተለየ የባሀሪ ለውጥ ካየሽባት ሀኪም ጋር ውሰጃት ከዛ ባለፈ አትጨነቂ
@aliyedalu6401
@aliyedalu6401 7 месяцев назад
ዶ/ር ስለመልካም ሥራዎችህ እጅግ እናመሰግናለን:: ምግብ ቤት ሞልቶ ሳለ (በአንፃራዊነት ማለት ነው) በተፈጥሮ ምግብ የማይወስድና በዚያ ላይ ደግሞ የጨጓራ ህሸመም ዘወትር የሚሰቃይ ሰው መፍትኼው ምንድነው? በተለይም ምግብ እንደ ተበላ ወዲያው ለሚየሠስመልስ ሰው ምክር መስጣት ቢቻል መልካም ነው::
@ኣዙጋልትግራይ
@ኣዙጋልትግራይ 8 месяцев назад
እናመስግናለን ደኩተር❤ እኔስ ኢ/ያ መጥቼ ልታከም ከሆ እንጂ በጣም ኣሞኝል ኣሁን ራሱ ተኝቸነዉ ያለሁት😢 ሽንቲቤት ስገባ ራሱ ደም ነዉ ምሸነዉ 😢 እስቲ በፆለታቹ ኣስቡኝ😢🙏
@AbirahamLeka-zi2cs
@AbirahamLeka-zi2cs 2 месяца назад
ok docter Epigastric pani pull daliy 12year mouthe labrtor negetiv what the lege pan hanid & chest all pan
@mitiku5577
@mitiku5577 7 месяцев назад
አንደበትህ እራሱ አሪፍ ነው በዚሁ ቀጥል
@mollaalehegn3363
@mollaalehegn3363 Месяц назад
relationship between coffee and stomach pain?
@Abedo-ph7jd
@Abedo-ph7jd 5 месяцев назад
inamasegrnalan
@FekaduObama
@FekaduObama 6 месяцев назад
Dr 'Fasil thank your full information Tariku eblalo yeminorow South Africa now Batami ye coogaraye chigre alebgn la hekemena sehade mafitte alltagegnm😂😂
@FuadDersaw
@FuadDersaw 5 месяцев назад
Tnqwe doktr
@Qasim-Tube127
@Qasim-Tube127 7 месяцев назад
🙏🙏🙏🙏🙏 Thank You
@tizitahussein2383
@tizitahussein2383 7 месяцев назад
Enamesgenaln Doctor
@RabiyaMehamed-hf8pr
@RabiyaMehamed-hf8pr 12 дней назад
ዶክተአላህይስጥልኝ
@uaealain66
@uaealain66 8 месяцев назад
Salamino hode yinafal yasakikayal iyamamukuno
@MunaJafer
@MunaJafer 6 месяцев назад
Dr ye 11 wer child albendazole endet nw admnister yemnadergew
@Ema-b4k
@Ema-b4k 8 месяцев назад
ዶክተር እህቴ በጣም ከባድጨጓራነወ የሜያማት የትነው የምትገኘው እባከህ አድራሻህን ላክልኝ በፈጠረክ
@sharowabadiga2691
@sharowabadiga2691 2 месяца назад
V. Good
@BetelAbebe-m2d
@BetelAbebe-m2d 6 месяцев назад
ዶክተር እንደት የቆሰለው ወይም አልሰረ መካሜ እንችላለን
@GirmaEnzi
@GirmaEnzi 6 месяцев назад
እመስገናለሁ ዶክተር
@redwanbilal9942
@redwanbilal9942 5 месяцев назад
ሰላም ዶክተር በጣም በምቾት እጦት ተቸግርያለው ሆዴ በጣም ይወጠራል ቢያንስ ሶስት አመት ይሆናል ህክምና ሄጄ አንዴ የጨጓራ ኢንፌክሽን በሁለተኛ ግዜ ደግሞ የጨጓራ ባክቴሪያ ተብዬ በጣም ብዙ መዳኒቶችን ውስጄ ነበር ለውጥ የለውም እንደተወጠረ ነው ግን ምንም አይነት ህመም የለኝም በሆዴ ስተኛ ተንሸራሽሮ ይቀንሳል
@OnionParti
@OnionParti 5 месяцев назад
ሰለም ደክተር ማንኛዉም ምግብ ስበላ ወይ አይወጣ ወይ አይገባ በጣም ያገሣኛል
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 7 месяцев назад
ምግብ እንደተበላ ሻወር መውሰድ ችግር አለው ? ካለው ችግሩን ብትነግረኝ ዶ/ር
@BerekaJemal-jp9vc
@BerekaJemal-jp9vc 5 месяцев назад
ዋዉ ዶክተር አላህ ይጨምርላልህ
@fikirtlema-ng3tj
@fikirtlema-ng3tj 7 месяцев назад
ዶክተር የእኔ ችግር ደግሞ እንጀራ ስበላ ብቻ ነዉ የሚያመን
@Nazha.Y
@Nazha.Y 8 месяцев назад
Tankyou doctre
@AbduYnus
@AbduYnus 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@yoditbereket5534
@yoditbereket5534 23 дня назад
ዶክተር እባክህ እንዳታልፈኝ በጨጏራ በጣም ነው ምሰቃየሁ በጣም እጨነቃለሁ ህመሙ በብዛት ለሊት ነው ሚያመኝ
@AhmedAytile
@AhmedAytile 3 месяца назад
የአሜባ እና የአንጀጥ ጥል ህክምና ምንድን ነው
@AdyamSemere
@AdyamSemere 4 месяца назад
Amesegnalehu Chegara Alen milk siteta yibsibnal lemndnew
@nesredinabdie
@nesredinabdie 4 месяца назад
ጤና ይስጥልኝ ዶ/ር ሰላም ነክ ልጄ ሰውነቱን በሙሉ እያሳከከው አለርጂ መስሎ ግን ይቆስላል የባህል መድሃኒት ቀባነው ጠፋሁ ይልና ሌላ አዲስ ይተካል ቆዳ እስፔሻሊስት ጋም ወሰድነው የሚጠጣ ሺሮፕ እና በቫዝሊን የተቀመመ ክሬም ሰጡን በስሱ ቀቡት ብለው አሁንም ለውጥ የለውም ይጠፋል ሌላ አዲስ ይተካል። ሌሊቱን ሙሉ በማሳከክ ልጄም እኛም እንቅልፍ አጣን ምን ይሻለናል? መፍትሄ ካለህ
@yibeltalyihunie2664
@yibeltalyihunie2664 5 месяцев назад
እናመሰግናለን ዶክተር! የጀርባ ማቃጠል የጨጓራ ህመም ምልክት ሊሆን ይችላል እንዴ
@meklityathehayelij1233
@meklityathehayelij1233 3 месяца назад
እኔም የጨኀራ ቁሰለት አለብኝ ጀርባየ በጣም ነው ሚቃጠለው እግሬ እግዛብሄር ምህርትን ያውርድልንጂ 🙏
@medhaneweldegebrial7631
@medhaneweldegebrial7631 7 месяцев назад
❤❤❤❤ዶ/ር እናመስግንህ አለን እኔ ምለው ሁሉ ምትለዉን አለኝ ምሳሌ ኢትዮጵያ በነበርኩበት ሰአት ሰንበር ምልስ በሚጥሚጣ ስበላ ነበር መጠጥም ስጠጣ ነበር ፣አሞኝ አያውቅምና ስደት ውጭ ስሄድ ግን ጮጎራ ፣ሆዴን ፣መንፋት ፣ሽንትቤት በሳምንት ስወጣ ደግሞ እንደ ውሻ ቴምር ፍሬ የደረቀ ነው ምወጣው ፣ስመርመር ግን ጋዝ አለብህ ፣ጮጎራ ፣አሉኝ ፣እባክህ ስልክህን ዋትሳብ ያለበትን ላክልኝ ❤❤❤❤
@YewerkuhaBereket
@YewerkuhaBereket 3 месяца назад
እኔ ጨጎራየን ያመኛል ግን ከበላሁ ሆዴን ይነፋኛል ምርመራ ሳደርግ ምንም የለብሽም ይሉኛል እንዴት ነዉ ????
@megamind5881
@megamind5881 4 месяца назад
10q docter
@GetachewGech-cf6zv
@GetachewGech-cf6zv 5 месяцев назад
ዶክተር የጨጓራ ህመም የአፍ ጠረን ይለወጣል ?
@hautiyoutube4860
@hautiyoutube4860 7 месяцев назад
ጥሩ ትምህርት የሰጠከን ግን ጥያቄ መልሰ
@hayatmohammad1716
@hayatmohammad1716 3 месяца назад
ዶክተር እኔ ከሳምንት በፊት እንብርቴ አጠገብ እብጠት አለዉ በቀኛበኩል ጀርባየንም ይሰማኛል
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ 20 дней назад
ሀኪም ቤት ታይው
@etiolove2368
@etiolove2368 2 месяца назад
እኔ ምንም ህመም አይሰማኝም ግን ምግብ በልቼ አይፈጭም እና ምንም አይርበኝም ልቤ ጋር ሲፍቀኝ ነው የምበላው የረሀብ ስሜት አይሰማኝም 2 ሳምንት ሆኖኛል እንደዚ አይነት ስሜት መሰማት ከጀመረኝ ይሄም ጨጓራ ነው ዶክተር
@Enat-n4u
@Enat-n4u Месяц назад
ዶክተር ግራገብቶኛል ጨጓራዬን በጣም ያመኛል ስኳር ወይም ጣፋጭ ነገር ኮምጣጣነገሮች ቅባት አይፈልግም የምመገበው ነጭ ሽሮ ባዶውን የተሰራ ነው ምግብ ያገኘሁትን ስለማልበላ ኪሎዬ ቀንሷል ታክሜ የጨጓራ መቆጣት ተብያለሁ ወተት እርጎ መመገብ አልችልም
@FuadDersaw
@FuadDersaw 5 месяцев назад
እኔን በጣምነው ሚግጠኝ በጀርባ በኩል
@AlemuDiriba-dt8ft
@AlemuDiriba-dt8ft 6 месяцев назад
dr.mineme salbela hoden hinefa nyal mefte mendinow.
@Mesaymangustu
@Mesaymangustu 7 месяцев назад
Long life
@FatumaSeid-pk9ny
@FatumaSeid-pk9ny 4 месяца назад
Teru naw das yilaell
@sikosilo5729
@sikosilo5729 5 месяцев назад
ዶክተር እኔ ደገሙ ውሀ ሰጠጣ ነው የሚምኝ ጨጎራይ እፍፍፍፍፍፍ ወላሂ ለሙት ነው😩😩😩😩😩😩😭😭😭😭😊
Далее
Million jamoasi - Amerikaga sayohat
12:37
Просмотров 220 тыс.
መዝሙረ ዳዊት ረቡዕ - Mezmure Dawit Rebu
43:01