Тёмный

መዝሙረ ዳዊት ረቡዕ - Mezmure Dawit Rebu 

masresham
Подписаться 237 тыс.
Просмотров 591 тыс.
50% 1

መዝሙረ ዳዊት ረቡዕ - Mzmure Dawit Rebu

Опубликовано:

 

14 фев 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 845   
@masresham
@masresham 3 года назад
መዝሙረ ዳዊት የረቡዕ እነሆ፡፡ በየቀኑ የማይቀርበው በጊዜ መጣበብ ምክንያት ስለሆነ ይቅርታ እጠይቃለሁ፡፡ በጸሎታችሁ አስቡኝ አመስግናለሁ፡፡
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 3 года назад
ይቅር ለእግዚአብሔር እንጠብቃለን የነፍስ ዋጋ ያድርግልን ወንድማችን አሜን
@user-ut9hr1ry9u
@user-ut9hr1ry9u 3 года назад
እማምላክ ባለክበት ትደግፍልን በተመቸክ ግዜ ሁሌም በደስታ እንጠብቃለን ዋናው ሰላም ነው ሰላምክ ይብዛ
@mekedssewent6474
@mekedssewent6474 3 года назад
Begwegwet.eytebkwe.neber.telkekeln.egzyabher.abezto.tegawen.yabezalwot
@masresham
@masresham 3 года назад
ሁላችሁንም እግዚአብሔር ያክብርልኝ!
@user-ox6kw5ss4b
@user-ox6kw5ss4b 3 года назад
ይቅር ለእግዚአብሔር ጊዜዉን ያመቻችላችሁ መብርሀን ትርዳዎት ቷጣም እናመሠግናለን ያገልግልዎት ዘበንዎን ያርዝምልን
@elenimamo4479
@elenimamo4479 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀሎታችሁ አሰቡኝ አምላኬ እንደኔ ኃጢያት ሳይሆን እንደቸርነትህ ማረኝ
@ururur6108
@ururur6108 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አገራችን እና ቤተክርስቲያን ሰለም ያድርግልን ❤❤❤
@saramekonen6760
@saramekonen6760 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ።
@user-gj1jy1fw8g
@user-gj1jy1fw8g Месяц назад
አቤቱ ይቅር በለን መተላለፋችን አትቁጠርብን ማረን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእዉነት 🙏🙏🙏
@genettilahun4233
@genettilahun4233 Год назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን ሥለማይነገር ሥጦታው እግዝአብሔር ይመሥገን!!!
@user-xe3zj9gf4q
@user-xe3zj9gf4q 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የቅዱስ ዳዊት በረከት ይደርብን ሀገራቸነን ሰላም ያርግልን
@user-vv5lm2iv9r
@user-vv5lm2iv9r 2 месяца назад
አቤቱ አምላኬ ሆይ ስምህ የተከበረ እና የተመሰገነ ይሁን ላስተማረን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-ut9hr1ry9u
@user-ut9hr1ry9u 3 года назад
*ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አምላክ ሆይ ጸሎት ልመናችንን ተመልከት ቃለ ህይወትን አሰማልን*
@user-je4jo5co4s
@user-je4jo5co4s 2 года назад
ቃለሂወትየሠማልን
@GirmaDagne-cy4vu
@GirmaDagne-cy4vu Месяц назад
አሜን አሜን አሜን ይህን መዝሙረ ዳዊት እጅግ በሚያምር ድምፅ ላቀረቡልን ዘላለማዊ ህይወት ያድልልን ፣ሀገራችን ኢትየኢትዮጵያ ፈጣሪ ከጠላቶቻችን ይጠብቃት
@etagegnehulinger4959
@etagegnehulinger4959 Год назад
ታአምረ ሰሪው ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ዛሬም ዘወትርም ክበረልኝ የኔ ጌታ
@agunuo5118
@agunuo5118 2 года назад
ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና በቤቱ በአገልግሎት ያቆይልን
@hanaethiopiaethiopia2920
@hanaethiopiaethiopia2920 2 года назад
ቃለ ህይወት ይሥማልን የቅዱስ ነቢዪ ዳዊት በረከቱሁ ይድርብን
@tigistfikadu8700
@tigistfikadu8700 Год назад
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንን ይባርክልን❤🙏
@almaspleto64
@almaspleto64 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ ❤🙏
@SamsungA-fs2yb
@SamsungA-fs2yb Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት ዕድሜ ከጤና ጋር የአግልሎት ዜማን ያርዝምሎት
@user-np8uq7jb7c
@user-np8uq7jb7c Год назад
አሜን አሜን አሜነ ቃለ ሒወት ያሠማልን ወንድማቺን👏💙💙💙
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የነፍስ ዋጋ ያድርግልን የዳዊትን ፀሎት የሰማ የኛንም ይስማን አሜን አሜን አሜን
@sofiymessay4134
@sofiymessay4134 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን፣ ቃለህደወትያሰማልን፣💛❤💚🙏🙏
@dgomaaiyla9766
@dgomaaiyla9766 Год назад
አሜን አሜን አሜን።።።።
@user-si9mn1zd4u
@user-si9mn1zd4u 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@FretaDebesay
@FretaDebesay 8 месяцев назад
@askelagabisa400
@askelagabisa400 Год назад
ወድማችን ቃለህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
@timmelkateihiti5298
@timmelkateihiti5298 Год назад
ቃለ ሕይወት ያሠማልን ዘጋዉን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ ወድማችን የሠማነዉም በልቦናችን ያሣድርብን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Zahra-vx1fu
@Zahra-vx1fu Год назад
አሜን አሜን አሜን. ቃለሕይ ወትን ያሰማልን አባታችን ✝️
@samirabh8469
@samirabh8469 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ስለ ቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን
@user-uo8il1nw4n
@user-uo8il1nw4n 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃል ህይወት ያአስማልን አሜን የቅዱስ ዳዊት በርከቱ ይደርብን አሜን
@user-ee9gr8up7t
@user-ee9gr8up7t 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ ና በጤና ያኑርልን አሜን 🙏🙏🙏
@salamehsalameh8550
@salamehsalameh8550 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
@selfokuder3121
@selfokuder3121 3 года назад
አሜን የነቢዩ የቅዱስ ዳዊት በረከት ይሁን ይደረግልን በእውነት ለወድማችን ቃለህይወት ያሰማልን እማምላክ ታስብህ አሜን
@hjdydygidug1039
@hjdydygidug1039 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ቃለ ሂወትን ያሠማልን📚🤲✝️🕯⤴️
@songuru1
@songuru1 2 года назад
Amen amen amen Thanks for everything you doing
@edenworkueden5363
@edenworkueden5363 2 года назад
ቃለሂወት ያሰማልን የአግሎት ዘመንህን ይባርክል አሜን አሜን አሜን።
@Zahra-vx1fu
@Zahra-vx1fu Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ን ያሰማል. አባታችን አምላክ ዳዎት. ሆያ ማረን ይቅርበለን. አሜን አሜን አሜን👐👐👐👐
@meskeremalemu3170
@meskeremalemu3170 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልገሎት ዘመንዎን ይባርክልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
@SamsungA-fs2yb
@SamsungA-fs2yb Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ዳዊትን የሰመኮው አምክ የእኛንም ፀሎት ልማናችንም ስመልን አሜን
@aahmed6426
@aahmed6426 Год назад
አሜን አሜን አሜን የአምላክ ስሙ የተመገነ ይሁን💔💔💔🙏🙏🙏😭😭😭💒
@sisaysisay8026
@sisaysisay8026 2 года назад
ቃለህወትን ያሰማልን እድሜ ከጤናጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን
@senkizelk5817
@senkizelk5817 Год назад
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ፀሎተመላክትን ያሠማልን እግዚአብሔር በቸርነቱ ያሥበን
@keeflonagasee5453
@keeflonagasee5453 Год назад
አሜን አሜን አሜን ያባታችን የቅዱስ ዳዊት ፀሎት ልመና ከኛ ጋር ይሁን በቅዱስ ዳዊት ፀሎት ልመና ይማረን ይቀር ይበለን አገርስችንን ኢትዮጵያ ከመከርስ ይጠብቅልን ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን
@user-kl5mw9fu6x
@user-kl5mw9fu6x Год назад
አሜንአሜንአሜንያባታችንየቅዲስዳትፀሎትልመከኛጋር ይሁንበቅዱስዳዊትፀሎትልመናይማረንይቀርይበለንአገርስችንንኢትዮጵያከመከርይጠብቅልንይጠብቀንአሜንአሜንአሜንአሜን🕯🕯🕯⛪️⛪️)🎤🎤🎤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@MomoKokhy-tu2th
@MomoKokhy-tu2th 11 месяцев назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልንመንግስተ ሰማያትን ያውርስለልን🙏🙏🙏🙏🙏
@user-qk5hj4kn3e
@user-qk5hj4kn3e Год назад
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይን ይደረግልን ለመምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን
@user-qk6xe5vd4h
@user-qk6xe5vd4h 10 месяцев назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የእግዚአብሔር ቸርነቱ ኣይለይን
@sarauae4140
@sarauae4140 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ አቤቱ በበደሌ ብዛት አቤቱ በሀፃቴ ብዛት አቤቱ ወደተና እዳልቸባ ጠብቀኝ ጌታዬ አቤቱ የሰራዊት አምላክ ለንሰሀ አብቃኝ
@SamsungA-fs2yb
@SamsungA-fs2yb Год назад
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ያኑሮት
@mesfinbirhane2445
@mesfinbirhane2445 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃልሄወት ያሰማልን ወንድማችን የዳዊት አምላክ የድንግል ማሪያም ልጅ የናትህን ቅድሰት ሀገር ጠብቅልን የኔም ልጅህን የልቦናይን መሻት ፈፀምልኝ ይሁንልኝ አሜን አሜን አሜን
@etigirma2479
@etigirma2479 3 года назад
ልኡል እግዚአብሔር። አምላካችን ለወንድማችን ቃለሂወት ያሰማልን በእውነት ።
@fasikafiseha7958
@fasikafiseha7958 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@fantayeayalewu7673
@fantayeayalewu7673 Год назад
አሜን አሜን አሜን ሰለ ቃሉ የቃሉ በለቤት የከበረ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማለን ወንድማቺን አሜን ያገልገሎት ተመነህን ያርዘመለን አሜን በድሜ በጤና ያቆይለን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@gmaylajmal2559
@gmaylajmal2559 2 года назад
አሜን አሜን አሜን መዝሙረኛው ዳዊት ይጠብቅህ በልመና በፆለቱ ይጠብቅን
@azebberihun1081
@azebberihun1081 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏 አሜን
@bihaftaabrha1523
@bihaftaabrha1523 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱስ ዳዊት ረዴኤት አይለየን
@user-xv5rz7nx5n
@user-xv5rz7nx5n 3 года назад
ቃለህይወትን ያሰማልን የቅዱስ ዳዊት ፀሎትና ምልጃው ይደርብን ይርዳንአሜን
@user-tn4lc1gp9s
@user-tn4lc1gp9s 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@sarauae4140
@sarauae4140 Год назад
አሜን
@user-vo8or4zg2q
@user-vo8or4zg2q 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን በጠዋት ይሄንን መስማት ደስ ይላል ተባረኩ
@jannashdxb4966
@jannashdxb4966 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@amelakaza8655
@amelakaza8655 2 года назад
የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ቃለህይወት ያሰማልን አሜን
@fasikafiseha7958
@fasikafiseha7958 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@zmzmzvalgdh1447
@zmzmzvalgdh1447 Год назад
ቃለሂወትን ያሠማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛለዎት አሜን ፫ የሠማንውን በልቦናችን ያሣድርብን 🙏🙏🙏
@alamark1631
@alamark1631 10 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛለዋት አሜን አሜን አሜን
@alamark1631
@alamark1631 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@azitiaziti5049
@azitiaziti5049 10 месяцев назад
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን የቅዱስ ዳዊት በረከት ረደኤት ይደረሰን አሜን በእዉነት ለመመህራችንም በእድሜ በጤናም ይጠብቅልን አሜን👏👏👏👏👏👏
@asfawbono8250
@asfawbono8250 2 месяца назад
ሰማይና ምድርን የፌጤሬው ጌታበሕይወት በጠና ይጤቅልን የአጌልግሎት ዜሜንህን ይባርክልን አሜን
@user-rn1qk4gc1n
@user-rn1qk4gc1n Год назад
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወትን ያስማልንን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለይሆትያሰማልን
@zedazeda5194
@zedazeda5194 3 года назад
መዝሙረ ዳዊት በየቀኑና በየሰዓቱ እመታቀርቡሉኝ እግዛቢሄር ከናንተ ይሀን ለኛዶሞ ቃለሂወት ያሰማናል
@oneethiopiaonelove4175
@oneethiopiaonelove4175 Год назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥሆት።
@tidenekmuluneh8742
@tidenekmuluneh8742 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ይህንን የመሠለ መዝሙረ ዳዊት በጥሩ ድምፅ ደስ በሚል የፀሎት ድምፅ እንዳዳምጥ ስለአደረጋችሁየቃሉ ባለቤት መልካሙን ሁሉ ያሰማችሁ አሜን
@birukabi7016
@birukabi7016 11 месяцев назад
አሜን
@yebralemkahsay3136
@yebralemkahsay3136 Месяц назад
Q 11th qq q​@@birukabi7016
@zhrahmohammed8850
@zhrahmohammed8850 3 года назад
amen.amen.amen
@asterzewdie-pz9ud
@asterzewdie-pz9ud Год назад
እግዚአብሄር ይህንን እንድስማ ስልለፈቀደልኝ አመስግነዋለሁ ቃለህይወት ያስማልኝ🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️
@wooditoualamu4727
@wooditoualamu4727 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን
@Sarasara-sz9qe
@Sarasara-sz9qe 2 года назад
አሜንን አሜንን አሜንን። ቃለህወት ያስማልን
@user-ie7vw3zx9e
@user-ie7vw3zx9e Год назад
አሜን አሜን አሜንቃለህይወትያሠማልን ሐወድማችን የልበአምላክ የቅዱስዳዊትን የሰማ ልኡል እግዚአብሔረሰ የኛንምፀሎት ይስማን አቤቱ አምላኪ ሆይ ይቅርበለንማረን😢😢😢😢
@sarauae4140
@sarauae4140 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን
@tuotuo9398
@tuotuo9398 3 года назад
አሜን፤አሜን፤አሜን፤ቃለህይወትን፤የአሰማልን፤የአገልግሎት፤ዘመንህን፤ይባርክ💠🙏🙏🙏☝🇪🇹🙌🌾🌾🌾🕊🕊🕊💐💚💛❤👏👏👏
@Zahra-vx1fu
@Zahra-vx1fu Год назад
አሜን አሜን አሜን. አምላከ ዳዊት. ጹለታችንን ይቀበልልን ቃለሕይውት ያሰማልን አባታችን!
@haimenigssi7981
@haimenigssi7981 Год назад
ክብር ይግባቸዉ እናትና ልጁ
@amanuhelen7154
@amanuhelen7154 2 года назад
Amen 🙏, Wendmechen yagelgloet zemen yetbaerk yehun 🙏🙏🙏
@EstubDemeke
@EstubDemeke 4 месяца назад
Amen wendmechen yagelgloet zemen tetwawekhe yehun
@getiatunna3830
@getiatunna3830 3 года назад
ቃለ ህይወት ይሥማልን እግዚአብሔር ፀጋህሁን ያብዛልን ይጠብቅህ
@user-ii1bb6si9x
@user-ii1bb6si9x 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር በእድሜ እና በፀጋ ይባርክልን እኛም በጸሎታቸው ያስቡን አምላኬየ ሆይ በቸርነትህ ጠብቀን🙏🙏🙏
@belinshmohg4688
@belinshmohg4688 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን💒💒💒💒❤❤❤💒💒💒💒💒
@amennchrome6976
@amennchrome6976 3 года назад
Amen Amen Amen
@woletamareyam1595
@woletamareyam1595 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቀለ ሕይወት ያሰማልን
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 3 года назад
ወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተሰፋ መንግስት ሰማያዊ እየሩሳሌም የሠውረሰልን🙏አሜን አሜን አሜን🙏
@netsanetbrehanu6458
@netsanetbrehanu6458 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህራች:: የዳዊት አምላክ ጥበቃው አይለየን::
@ethiopianvaluation7672
@ethiopianvaluation7672 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን በፀሎት አስቡኝ ዳዊትን የሰማ እግዚያብሔር እኛንም ይስማን
@user-sk2zb1lg3o
@user-sk2zb1lg3o Месяц назад
አቤቱ የዳዊት አምላክ ኢትዮጵያን አስባት
@meseret8256
@meseret8256 Год назад
የሠማነውን በልቦናችን ይደረብን አሜን
@user-hw3ue5xn1n
@user-hw3ue5xn1n Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@mulu778
@mulu778 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን
@azebewaltawu5049
@azebewaltawu5049 3 года назад
አሜን አሜን አሜን በእውነት እንደሀጣታችንና በደላችን ሳይሆን እንደ ቅድስ ቸርነቱ ይሁን ይደረግልን ይማረን ይቅር ይበለን ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ሀያሉ ልኡል እግዚአብሄር ይክበር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፍ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በፅጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንንም ያርዝምልን ከፅሎቱ እረድኤት በረከት ይክፍለን አሜን አሜን አሜን
@abizeru6209
@abizeru6209 3 года назад
ቃለሂዎት ያሰማል
@user-kl5mw9fu6x
@user-kl5mw9fu6x Год назад
አሜንአሜንአሜንበእውነትእንደሀጣታችንናበደላችንሳይሆን እንደቅድስቸርነቱይሁንደረግልንይማረንይቅርይሆንስለቃሉየቃሉባለቤትሀያሉልኡልእግዚአብሄርይክበርይመስገንአሜንቃለህይወትንያሰፍመንግስተ🕯🕯🕯🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️🎤🎤🎤❤❤❤❤🎤❤❤❤❤
@ethiopianvaluation7672
@ethiopianvaluation7672 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዳዊትን የሰማ አምላክ እኛንም ይስማን
@louatlouat9687
@louatlouat9687 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃሌ ህይወት ያሰማልንየዳዊት የሰማ አምላክእኛንም ይስማን
@user-qi7lq7kl5g
@user-qi7lq7kl5g 3 года назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛል
@user-ig9wf2nk7r
@user-ig9wf2nk7r 3 года назад
አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏 ቃለህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏
@asfaw96
@asfaw96 2 года назад
አሜን: አሜን: አሜን: ቃለ: ሕይወት: ያሰማልን::
@birihaile3134
@birihaile3134 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን🤲🤲🤲
@emebeabebayehu4535
@emebeabebayehu4535 Год назад
አሜን አሜን አሜነ ቃለ ሂወትን ያሰማልን😭🙏🙏🙏
@saramekonen6760
@saramekonen6760 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን።
@FgFg-zl1oj
@FgFg-zl1oj Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይውትያሰማልን መምህራችን
@user-jr3hg4ck7m
@user-jr3hg4ck7m 3 года назад
አሜንአሜንአሜንቃለሀይውት ያሰማልንእግዚአብሔረ በፀጋ በበረከት ያኑረህድንግልማረያም ቀረ ዘመንክን ትባረክልህ ተዋህዶው ትኑረ ለዘላለም እግዚአብሔረ የሰማነውን በልቦናችን ያሳደርልን
@user-px6wk1cy8x
@user-px6wk1cy8x Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
@martamarta8350
@martamarta8350 Год назад
ቃለ ሐውት ያሰማልን 🙏🙏🙏♥️♥️
@zedazeda5194
@zedazeda5194 3 года назад
በእግዛቢሄር ስምቃለ ሂወት ያሰማ ኛል ኣሜን
@saramekonen6760
@saramekonen6760 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝመው
@senu2053
@senu2053 Год назад
እግዚኣብሔር ያክብርህ ይጠብቅህ ይባርክህ 🌸🙏🏽🌸
@brahneftwi8222
@brahneftwi8222 3 года назад
በሪትኩም ይሕድሪና ኩቡረ ሕወይ ብሕቂ ጽሎትና አምላኽና ንቅድስ ዳዊት ዝስምዔ ናዒና ውን አስምዒና አሜን
@zedazeda5194
@zedazeda5194 3 года назад
ኣሜን ኣሜን አሜን ቃለዊወት ያሰማናል
@user-lx5iv8ji2t
@user-lx5iv8ji2t 16 дней назад
አሜን አሜን አሜን ቃሌ ሕይወት ያሰማልን በፀሎታችሁ አስቡኝ ማረኝ ይቅርበለኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@almaz7677
@almaz7677 5 месяцев назад
❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገንእግዚአብሔር ይመስገንእግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@SamsungA-fs2yb
@SamsungA-fs2yb Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
Далее
መዝሙረ ዳዊት ዓርብ -  Mezmure Dawit Arb
31:09
አርጋኖን የዓርብ - Arganon
39:11
Просмотров 716 тыс.
የሰኔ ጎልጎታ - Sene Golgota
29:06
Просмотров 250 тыс.