Тёмный

ለፀጉር መፋፋት እድገት እና ለሚሳሳ ፀጉር ቆንጆ የናቴ ምርጥ ውህድ📍🌟 henna powder 

Zemenawit ዘመናዊት
Подписаться 218 тыс.
Просмотров 88 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

23 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 363   
@zemenawit
@zemenawit 3 года назад
ሰላም ቤተሰቦቼ፣ የናቴን ውህድ እንደምትወዱት አልጠራጠርም 🥰 ስለ መልካም አስተያየታችሁ በጣም አመሰግናለሁ በጣም እወዳችዋለው መልካም ቀን❤
@rahwatadessesolomun1808
@rahwatadessesolomun1808 3 года назад
Hii Kaliye kelem lalew tsegur binitekemew chigr alew wey? Wuhudun slewededkut new mare amesegnaloh melsishn etebkaloh.
@taslmbinteslamallhmdulillh9670
@taslmbinteslamallhmdulillh9670 3 года назад
Enm batem new mnwadhsh barch batem konjoo new
@taslmbinteslamallhmdulillh9670
@taslmbinteslamallhmdulillh9670 3 года назад
Kalye ene enqulal nachwn setqam sagre derqa new melw asklue new mesmamn emqrwalw 👍👍👍
@zemenawit
@zemenawit 3 года назад
የኔ ውድ ቀለም ካለው ፀጉርሽ ይቅርብሽ ትንሽ ቀለሙን ሊለውጠው ይችላል እሺ
@zemenawit
@zemenawit 3 года назад
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ
@melatTUBE
@melatTUBE 3 года назад
አንደኛ ነኝ ።።ሀሀ ።በ ጣም የምወደው በውነት ተስማሚ የሆነ የናታችን ውህድ ነው. ።። ተጠቀሙበት ።የሀገሬ ልጆች ።መልካም ቀን
@beteybetey2120
@beteybetey2120 3 года назад
Melatiy ehitamamochi nachu end wud
@አገሬኢትዪጽያ
@አገሬኢትዪጽያ 3 года назад
እሺ እኔ ሁለተኛ ልሁን ማዘር የሚወዱት ከሆነማ አሪፍ ነው ።but tell mom i missed her on the show
@zemenawit
@zemenawit 3 года назад
Love you sister 😘 💓
@WithLoveSarah
@WithLoveSarah 3 года назад
ሶስተኘ ልሁና እኔ ምን ይለኛል🥰😍
@meski213
@meski213 3 года назад
@@beteybetey2120 Awo
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 года назад
ዛሬ እደትረካ ነው የሰማሁሽ መጀመሪያ ያነሳሽው የሶሻል ሚዲያ ተፅእኖ ብዙ ሰዎችን ይጎዳል ግን መረዳት ያለብን ከካሜራ ጀርባ ብዙ የማይታዩ ነገሮች እሉ ውህዱንም ወድጀዋለሁ ሂና እኔም ከልጅነቴ ጀምሮ እቀባለሁ ለእናታችሁ እድሜና ፀጋ ይብዛላቸው 😍 እናመሰግናለን ስላካፈልን 🙏
@genetalemayehu7844
@genetalemayehu7844 3 года назад
ሃይ ቃልዬ እንደሁልግዜው ቆንጆ ሆነሻል፡፡ ያዘጋጀሽው ውህድ በጣም ቆንጆ ነው እንዳልሽው ልጆች ሆነን እናቶቻችን ይቀቡን ነበር፡፡ አሁን ግን ሽበት ስላለኝ ለመቀባት ሽበቱ ይይዝና ያስጠላል፡፡ ነገር ግን ባለፈው የሰራሽው የተቀቀለ እንቁላል ውህድ በጣም በጣም ቆንጆ ነው ፀጉሬን እንዴት ወዛም እና ለስላሳ እንዳደረገው ልነግረሽ አልችልም፡፡😘😘 በጣም እናመሰግናለን፡፡ እግዜአብሔር ዘመንሽን ይባርክ፡፡🙏🙏
@hanamelese5539
@hanamelese5539 3 года назад
ቃል ቆንጆ የኔ አንደኛ በጣም ጠቃሚ ውህዶች ናቸው የምታሳይን ሁሉንም ምክሬው በጣም ተስማምቶኛል ውዴ እናመስግናለን ዘመንሽ ይባረክ ውድድድ!!
@fikerdesta6893
@fikerdesta6893 3 года назад
በጣም አሪፍ ውህድ ነው፡ ደግሞ ስለ ጥሩ ምክርሽ በጣም እናመሰግናለን
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 года назад
በጣም አሪፍ ውህድ ነው ቃልዬ የባለፈው ከሩዝ ጋ የሰራሽው ውህድ በጣም አሪፍ ነው ተስማምቶኛል ይሄንንም እሞክረዋለሁ እናመሰግናለን ❤️❤️❤️🥰👍ሼር
@zemenawit
@zemenawit 3 года назад
Eshi yene konjo thank you so much 💓
@bettygbermedhin4601
@bettygbermedhin4601 3 года назад
ስላካፈልሽን ስለግዜሽ ከልብ እናመሰግናለን ተጠቅሜ ለውጡን እነግርሻለሁ በርቺ ቃልዬ💕
@bettwascorner
@bettwascorner 3 года назад
ቃልዬ ጥሩ ውህድ ነው ይዘሽልን የመጣሽው በወተት አላውቅም ነበር ግን ወድጄዋለሁ በእውነት ለፀጉር መፋፋትም ጥሩ ነው ስለነገርሽን በጣም እናመሰግናለን ብርክ በይ👌👍🙏❤️💕
@zemenawit
@zemenawit 3 года назад
Thank you my dear 😘❤
@nishanthaperera652
@nishanthaperera652 3 года назад
ትክክል የኔ ቆንጆ ሁልጊዜ አይሞላም እዉነትሽነዉ ሰላምሽ ይብዛ በተፈጥሮ ዉበታችንም አንዳዴ በንቀርብ ምን ይሆናል ጉድ እኮነዉ
@neimamohammed5181
@neimamohammed5181 3 года назад
የኔ ቆንጆ እናቴን እና ልጅነቴን እንዳስታውስ አደረግሽኝ ሂና በፍቅር ነው የምወደው ሁሌም እሁድ ሲመጣ የናቴ ስራ የሚሆነው እኔን ሂና መቀባት እና ፀጉሬን መንከባከብ ነበር ስራዋ የኔ ምርጥ በርችልን የሁልጊዜ ተከታይሽ ነኝ ነገር ግን Comment አድርጌልሽ አላቅም ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ ስ Comment ነው በርች የኔ ምርጥ ሁሉ ነገርሽ ይመቸኛል እርጋታሽ ትህትናሽ አመለካከትሽ ምክርሽ ሁሉ ነገርሽ ይደላኛል በርችልኝ my beautiful 😘
@selambelete1778
@selambelete1778 3 года назад
በጣም ጠቃሚ ነው የምታቀርቢው በቀላሉ እቤት የሚገኙ ናቸው እናመሰግናለን ውዴ በርቺ
@zemenawit
@zemenawit 3 года назад
በጣም አመሰግናለሁ ሰላምዬ
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 года назад
አዎ በጣም ቆንጆ ነው ሂና በዚህ መልኩ ግን ሞክሬው አላውቅም እሞክረዋለሁ ረጅም እድሜ ለናትሽ እመኛለሁ thank you for sharing kalye konjo 👍👍🥰❤️🥰❤️
@zemenawit
@zemenawit 3 года назад
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@kidistandye7421
@kidistandye7421 3 года назад
በጣም ትክክል እግዚአብሔር ይስጥሽ ምክርሽ እውነት ነው እናመሰግናለን።💚💛❤
@asterasnakew4668
@asterasnakew4668 3 года назад
ተባርኩ የናታቹህን ውለታ አለመርሳታቹህ ደስ ስትሉ እናመስግናለን እድሜ ለ ናቶቻችን
@zemenawit
@zemenawit 3 года назад
Amen amen yene konjo
@deborahethio9999
@deborahethio9999 3 года назад
እዉነት ነዉ ቃልዬ የሂና ዉህድ በጣም አሪፍ ነው እኔ አያቴ ነበረች ፀጉሬን የምትከባከብልኝ አንዴ ቅቤ አንዴ ሂና ምርጥ የኢትዮጵያ እናቶች ዉህድ❤👍
@zemenawit
@zemenawit 3 года назад
Yess my dear ❤ thank you for sharing 😊 😘
@juli-rt3oh
@juli-rt3oh 3 года назад
,
@Sincerelymeron
@Sincerelymeron 3 года назад
ቃል በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ስለሂና ስላካፈልሽን። ብዙ ሰዉ ጥሩ ነዉ ብሎኝ እኔም ለመቀባት ወስኛለሁ❤ you are always on time😘
@zemenawit
@zemenawit 3 года назад
Thank you yene konjo 🥰🥰
@weynikitchen
@weynikitchen 3 года назад
በጣም ቆንጆ ጠቃሚ ውህድ አስራር ነው እናመስግናለን ተባረኪልኝ ቃልዬ 👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️
@zemenawit
@zemenawit 3 года назад
Amen amen yene konjo
@Silasie9720
@Silasie9720 3 года назад
በጣም እናመሰግናለን ስላካፈልሽን። ግን የሂና አይነቶችን እንደ አማራጭ ብታስቀምጪልን ወይም ስለተጠቀምሽው ብትገልጭልን
@zemenawit
@zemenawit 3 года назад
Eshi I will do that on the community post
@hanahaile596
@hanahaile596 3 года назад
አንቺ ሁሌም ውብ ነሽ ቃልዬ 😘 ስለምክርሽ በጣም እናመሠግናለን ውዴ 🤔❤
@zemenawit
@zemenawit 3 года назад
Thank you haniyee 🥰🥰🥰
@LuliLemma
@LuliLemma 3 года назад
በጠም ጥሩ ምክር ነው የሰጠሺው ሂናውም በትክክል ጥሩ ነው ለፀጉር የኔ እናት ደሞ በቅቤ ነበር የምትቀባኝ በጣም ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን ቃል😍😘
@zemenawit
@zemenawit 3 года назад
Waw I have to try that thank you so much
@hiwitube5781
@hiwitube5781 3 года назад
ጥሩ ውህድ ነው ያሳየሽን ሄና ብዙ ግዜ ለራስ ምታት ጥሩ ነው መቀባት ጥሩ ነው ይባላል thank you for sharing🥰❤❤️
@zemenawit
@zemenawit 3 года назад
Oww I didn't know about that thank you so much
@vitalehanna751
@vitalehanna751 3 года назад
Awo migraine head ache lalew sew fitun new bxm
@ኤደንደጀን
@ኤደንደጀን 3 года назад
የኔ ጨረቃ እቀድሻለሁ እናመሰግናለን እምወደው ውህድ ሁሉ ነገርሽ ቆንጆ ነው እንደ መልክሽ
@kukuagidew5960
@kukuagidew5960 3 года назад
በጣም ቆንጆ ነው ። በ chapstic ዙሪያ ደግሞ ብትሰር
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 3 года назад
በጣም ቆንጆ ትሪትመንት ነው ቃል አመሰግናለሁ💕👏👍👍
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 3 года назад
በጣም ቆንጆ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን ተባረኪልኝ ጎበዝ በርቺ 😍🙏 የባለፈው አብሹ ያሳየሽን በጣም ተስማምቶኛል ወድጀዋለሁ ይህም እሞክረዋለሁ መልካም ቀን ♥️
@zemenawit
@zemenawit 3 года назад
በጣም አመሰግናለሁ እሺ የኔ ውድ መልካም ቀን ይሁንልሽ🥰🥰🥰
@ethiokidshairstyle
@ethiokidshairstyle 3 года назад
ቆንጆ ነገር አስታወስሽን በጣም ቆንጆ ውህድ ነው እንዳልሽው ሂና ከቤታችን አይጠፋም ነበር የእናቴ በጣም ትወደዋለች እውነት ነው ፀጉር ያፋፋል እናመሰግናለን ቃልየ🥰🥰🙏🙏
@zemenawit
@zemenawit 3 года назад
Yes my dear ❤ ማን እንደናት ታታሪዎች ናቸው እኮ
@ethiokidshairstyle
@ethiokidshairstyle 3 года назад
@@zemenawit ውይ በጣም ታታሪ ናቸው ልባቸው ሰፊ ውይ በጣም ብዙ እንባየን እንዳታስመጭው
@ethiokidshairstyle
@ethiokidshairstyle 3 года назад
Kaliy digam metahu 🤩🤩
@askalechdagne3655
@askalechdagne3655 3 года назад
እናመስገናለን አያልቅብሽ ተባረኪልን ለመልካምነትሽ ቃል
@ethio4421
@ethio4421 3 года назад
My mom used to put on my hair Avocado and Egg every other week. I thank her all my life, I have very good hair!
@feratad
@feratad 3 года назад
ቃልዬ ባጣም የምፈለዉን ውህድ ው የሰራሽው አመሰግናለሁ ግን ሽበት ላለበት ሰው ሽበቱን እአያበዛብም እንዴ?
@merimashifa6084
@merimashifa6084 3 года назад
ቃልዬ እኛም በጣም በጣም እንወድሻለን ስለእናትሽ ስታወሪ አንጀቴ ተላወሰ ስለእናት ሲወራ አያስችለኝም ረዥም እድሜና ሙሉ ጤና ለናቶቻችን
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 3 года назад
ውህዶችሽን በጣም ወድጄዋለሁ ተስማምቶኛልም አመሰግናለሁ የኛ ቆንጆ ❤️❤️❤️
@zemenawit
@zemenawit 3 года назад
Eshi yene konjo thank you 😊
@mesmak826
@mesmak826 3 года назад
ዋው እውነት ብለሻል ቃልዬ ውህዱም ልዩ ነው እናመሰግናለን👌👍ሼር
@zemenawit
@zemenawit 3 года назад
Thank you so much yene konjo 😍 😘
@ማሪያምእናቴ-ዐ2ገ
@ማሪያምእናቴ-ዐ2ገ 3 года назад
እሺ እህታችን እናመሰግናለን❤❤ እኔ የተቸገርኩት ፀጉሬ ጫፉመንታ ነው መፍትሔ ካለሽ እህታችን ብታሳውቂኝ
@selamgebeye6306
@selamgebeye6306 3 года назад
ጫፍን ተቆረጭው
@ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
የኔ ውድ ጥሩ ነው ፀጉሬ ስስ ነው እና ሂና ሰቀባ ኮኮነት ዘይዘይቱን አምላ ቫቲካ የሩዝ ውሃ አቡካዶ ጨምሬ ብበጠብጠው ጥሩ ነው ስቀባ
@workalemmera7080
@workalemmera7080 3 года назад
ቃልዬ እባክሽ ቆንጆ የምትለውን የቅባት አይነት ንገሪን
@senaitsolomon2889
@senaitsolomon2889 3 года назад
ሀይ ቃል ውህዶችን ማግኘት አልቻልኩም ለልጆቸ መጠቀም እፈልጋለሁ የሂናውን አይነት እና የት እንደማገኘው ላኪልኝ አመሰግናለሁ
@sayoabdella9800
@sayoabdella9800 3 года назад
Kaleye teru point yezesh naw yemetashew thank you 🙏🏽, le enateshem Allah edmena tena yestachew ❤️💕🥰
@zemenawit
@zemenawit 3 года назад
Thank you so much yene konjo 😍 😘
@enenegn5719
@enenegn5719 3 года назад
Thank you. Hina malet keler nuw wey? Kehones qutroch alut wey sigeza ? Pls ye hinawn picture post adrgiln. Thank you
@hayattessema6015
@hayattessema6015 3 года назад
ዶክተርዬ የኔ ጣፋጭ አመሰግናለሁ እጠቀመዋለው ሰላምሽ ይብዛልን እወድሻለው ♥♥♥♥
@zemenawit
@zemenawit 3 года назад
Selam yene konjo 🥰🥰🥰
@hayattessema6015
@hayattessema6015 3 года назад
ሰላም ዶክተርዬ
@etsegentgirma621
@etsegentgirma621 3 года назад
በጣም አመሰግናለሁ ነገውኑ አሞክረዋለሁ።ተባረኪ እህቴ ❤❤
@zemenawit
@zemenawit 3 года назад
Eshi yene konjo thank you 😊
@kokinetalew7767
@kokinetalew7767 3 года назад
THANKKKKKKKK YOU....this is why i love your channel!!! U r so genuine ....fetari abzito yibarkish
@specialview3284
@specialview3284 3 года назад
Thank you for sharing, how often should i use it ?
@truyaitesfu9043
@truyaitesfu9043 3 года назад
ሰለምክርሽ በጣም አናመሰግናለን የኔ ቆንጆ ትልቅ ምክር ነው የሂናው አይነት ግን ኢትዮጵያ የለም
@EthioPrecious
@EthioPrecious 3 года назад
ልክ ብለሻል ቃልዬ በጣም ጥሩ ምክር ነው ውህድ በጣም ቆንጆ ይመስላል እሞክራለሁ እናመሰግናለን🥰💕🙏share
@zemenawit
@zemenawit 3 года назад
Thank you so much yene konjo 😍 😘
@bontunagashi2271
@bontunagashi2271 3 года назад
Ine le lije Hina ikebat neber ima tsegur Betam yabezal yafafalim ahun degmo anchi yecemershibetin wuhid cemire ikebalatalehu.
@hanaretta9428
@hanaretta9428 3 года назад
Thank you for sharing Kalye!😍🙏 I never use milk when I use Henna.Definitely I will try it!
@zemenawit
@zemenawit 3 года назад
Thank you haniyee
@meski213
@meski213 3 года назад
ያስተላለፍሽው መልዕክት በጣም ጠቃሚ ነው አስተዋይ ሴት ውህድን እሞክረዋለሁ ሂናን ግን በየስንት ጊዜ ብንጠቀም ቆንጆ ነው?
@zemenawit
@zemenawit 3 года назад
በየሁለት ሳምንቱ ቢሆን ጥሩ ነው
@meski213
@meski213 3 года назад
@@zemenawit Eshe amesginalew
@addisethiopiatube2514
@addisethiopiatube2514 3 года назад
ዘመናዊት እኔ ፍለፍቴ ላይ ሽበት ስላለብኝ የምጠቀመው ሳልፈልግ ቀለም ነው ግን ደግሞ ሂና መቀባት ፈልጌ ነበር መቀላቀል ችግር የለውም የሚያበዛና የሚያቀላ ሂና የቱ እንደሆነ ብትነግርኝ ይሄኛው የሚያቀላው ይመስልሻል ሀሳብሽን ብታካፍይኝ የሚፈልገው ሽበቱን እንድሸፍንና ብዛት እንድሰጥልኝ ነው ቀለሙ ጨረሰብኝ ስራዎችሽን ሁሉ በጣም እወደዋለው አመሰግናለው
@zemenawit
@zemenawit 3 года назад
ሰላም የኔ ውድ እንደዚህ አይነት አቀባብ ሽበት ለመሸፈን አይሆንም ግን ማንኛውም ሂና ብቻውን በሻይ እና ትንሽ ሎሚ አድርገሽ ማቅለም ይቻላል ውሺ
@adnatbeteklabebe1648
@adnatbeteklabebe1648 3 года назад
በጣም አመሰግና ባንቺ ምክኒያት ፅጉር ስላድገ 😘😘😘😍💔💔
@zemenawit
@zemenawit 3 года назад
🥰🥰🥰
@birtk4634
@birtk4634 3 года назад
Do u have any treatment for sagging skin n eye wrinkles,,I have been tried a lot of things but mnm leshalgne alchalm pls meftehe kalsh ,,,tnx 🙏🙏🙏
@fnoteloza2581
@fnoteloza2581 3 года назад
Thank you. Ezi ketetekemen tikur yihonal enditekur silefeleku new key endayhon
@Samira2k6
@Samira2k6 3 года назад
I dont even understand amharic but i do watch you. You look and sound nice and down to earth. ❤
@asterabera7618
@asterabera7618 3 года назад
Your hair is so beautiful and I didn't know that hina is used this way thanks, what I know is when it is mixed with coffee and used the next day.
@lunaddecor5161
@lunaddecor5161 3 года назад
Akuchuniiiiii😍😍
@selamgebeye6306
@selamgebeye6306 3 года назад
የኔ ቆንጆ አነጋገርሽ ፍቅር ያሥይዛል እወድሻለሁ ወንድ ብሆን መጀንጀኔን አልተውም ነበር
@cintyacinta6823
@cintyacinta6823 3 года назад
ቃል እናመሰግናለን ሞራላችን ነሽ እኮ❤❤❤❤😍
@teklenebyat9399
@teklenebyat9399 3 года назад
Ygermshal Hina betam yemwedew wehd new keljnti jemro yemtewemew new thanks dear 😊😊😊
@bilenmillion1179
@bilenmillion1179 3 года назад
I am amazed when I read the comment you are melate sister oh my gosh you guys talented .. thank you for sharing.🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@sabatewelde5758
@sabatewelde5758 3 года назад
Betam arif whid new gn shibet yabezal meselegn shibet kefite tnsh alech betam new des mtlign
@amelworkadgeh5208
@amelworkadgeh5208 3 года назад
Thank you for your advice, very true. God blessed
@zemenawit
@zemenawit 3 года назад
Amen amen yene konjo
@Lami1135
@Lami1135 3 года назад
እናመሰግናለን ጥቀር ሂና እንዴት ነው ጥቅሙ ማር
@hanaabinet4964
@hanaabinet4964 3 года назад
ጎበዝ በርቺ ብዙ። ነገር እያስተማርሽን ነው
@helenhabteselise578
@helenhabteselise578 3 года назад
Qalye sle hilum nager betam amesegnalew egzabher kanchi gar yhun🙏 love u😍 ye fitachn tnnsh xegr bemn nsedew beteley yekenferachn belay yale benatsh ngerch qalye🙏🥰
@liduofficial6305
@liduofficial6305 3 года назад
Wow arif wehed new konjo ename lij hogna enata ሒና bechawen bihonem hula tekabgne nabr gin still tsegura betam bezu new, more endi siwahade demo prefect yemaselgnale ,emokerawalew 🙏🙏🙏
@zemenawit
@zemenawit 3 года назад
Yes my dear ❤ thank you so much 💓
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 года назад
የኔ ውድ በጣም ቆንጆ ውህድ ነው ባልኮምትም ተከታታይሽ ነኝ ❤️🥰
@zemenawit
@zemenawit 3 года назад
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ ፣ ዋናው ቤተሰብ መሆንሽ ነው እሺ🙏
@nardostadesse8062
@nardostadesse8062 3 года назад
Thank you so much
@jembia7857
@jembia7857 3 года назад
Selam what kind Hina is that. I thought all for hair color for hina. Please advise.
@elizabethlaffe4066
@elizabethlaffe4066 3 года назад
በጣም ይገርማል ልቀባ እያዘጋጀው ስልኬን ስከፋት ቪዲዋሽን ሳይ ገረመኝ
@zemenawit
@zemenawit 3 года назад
Yess 👍 konjo seat metahu🥰🥰🥰
@tigistworku5615
@tigistworku5615 3 года назад
በጣም አሪፍ ውህድ ነው የሂናው መጠን ምን ያህል ነው ?
@kwkk6984
@kwkk6984 3 года назад
Kaliye endet nesh tegursh eko wezu endet endemamer wow naw wezu
@zemenawit
@zemenawit 3 года назад
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ🥰🥰🥰
@laelnaam7539
@laelnaam7539 3 года назад
Thank you very much yene wude for sharing ❤️❤️❤️ Be blessed 🙏🙏🙏
@amenabebe4774
@amenabebe4774 3 года назад
Melekam enate nw yalechishi ejege yanchi becha enat ayedelechime yegnam nate bezalaye tatare sewedat 😘😘👌
@asmera-rx4wv
@asmera-rx4wv 3 года назад
ቃልየ በጣም አሪፋ ዉህዶ ነዉ በጣም ነዉ የምናመሰግነው ጎበዝ የኔ ማር❤👍
@zemenawit
@zemenawit 3 года назад
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ
@sarabiratu6872
@sarabiratu6872 3 года назад
Thanks Kal, I like hair mask but I like more the fact that you talked about how social media can affect women's/people's self esteem. And what we watch doesn't necessarily portray the reality. Xx
@aalamahamood1465
@aalamahamood1465 3 года назад
Can I use henna with relaxed hair plz reply to me
@semira1209
@semira1209 3 года назад
ክብር ለናቶች እናመሰግናለን እህት
@hannage.3229
@hannage.3229 3 года назад
Thank you konjo በጣም የምወደው ውህድነው ተባረኪ❤️
@zemenawit
@zemenawit 3 года назад
Thank you so much yene konjo 😍 😘
@ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ
ቃልዩ ወተት ያለበት የፉት ማስክ ላይ ሎሚ🍋 ብንጭምርበት ችግር አለውንደ ?
@zemenawit
@zemenawit 3 года назад
Betam konjo new i do that sometimes
@yanetassamenew1911
@yanetassamenew1911 3 года назад
First thank you for aharing, but tense video ater bele meknyatume geze yefgale
@freytube2731
@freytube2731 3 года назад
Thank you for sharing, very useful info.
@Muday-Werk
@Muday-Werk 3 года назад
Hi Kaliye, can you tell me the name of the henna?
@fetleabate2733
@fetleabate2733 3 года назад
ቃል ፡እናመሰግናለን በርቺ፡
@zemenawit
@zemenawit 3 года назад
Eshi thank you so much 💓
@messihayile4043
@messihayile4043 3 года назад
እሺ እናመሰግናለን የኔ ኮጆ❤❤
@zemenawit
@zemenawit 3 года назад
🥰🥰🥰
@kanzrqasr8301
@kanzrqasr8301 3 года назад
Thanks marr betam tiru hasab newu
@letekidanmogos9960
@letekidanmogos9960 3 года назад
Thanks a lot my dear just I want to say u r unique 🥰👍🙏
@taodratube6324
@taodratube6324 3 года назад
Hina le tsegur mefafat qonjo new leka? Betam enamesegnalen 💞
@zemenawit
@zemenawit 3 года назад
Yes my dear ❤ its very good 👍
@haregewoyntaye1723
@haregewoyntaye1723 3 года назад
ሂና ፀጉር ያደርቃል ይባላል ። ለደረቅ ፀጉር ይሆናል?
@zemenawit
@zemenawit 3 года назад
ብቻውን ከሆነ ነው የሚያደርቀው እና እንደዚህ ሲሰራ አያደርቅም
@ሰላምለአገሬ-መ4ኰ
@ሰላምለአገሬ-መ4ኰ 3 года назад
ሰላም የኔ ቆንጆ ማንኛውም ሒና ይሆናል ሌላው አቦካዶ አለርጅክ አለብኝ ያለ እሱ ማድረግ እችላለሁ???
@zemenawit
@zemenawit 3 года назад
አዎ ያለ አቭካዶ ይሆናል ግን ጥቁር ሂና አይሆንም እሺ
@ሰላምለአገሬ-መ4ኰ
@ሰላምለአገሬ-መ4ኰ 3 года назад
ጥያቄን መልሽልን የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ
@ሰላምለአገሬ-መ4ኰ
@ሰላምለአገሬ-መ4ኰ 3 года назад
እሽ አመሰግናለሁ
@shalom1070
@shalom1070 3 года назад
You are right yene wid!! Thank you for sharing my love!
@zemenawit
@zemenawit 3 года назад
Thank you eyuyee 🥰🌼
@ekranmohammed7840
@ekranmohammed7840 3 года назад
እረጅም እድሜ ለእናቶች። ።አንችም ጎበዝነሽ
@محمدامان-ظ6ز
@محمدامان-ظ6ز 3 года назад
Ketatebesh buhala kebat tekebiyalesh konjo?
@wintakidane8819
@wintakidane8819 3 года назад
How many times you wash your hair
@bethelhemrobi6637
@bethelhemrobi6637 3 года назад
Hey dear how are you doing ? Where did you get the Hannah please
@faizaabdella1575
@faizaabdella1575 3 года назад
Regem edem leenatoch thank u
@fiametaferede7428
@fiametaferede7428 3 года назад
Lehulum tsegur ayihonim, le meferezim yaschegral
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 года назад
በጣም ቆንጆ ውህድ .ታታሪ እናት እረጅም እድሜና ጤና ተመፕሁ 🥰🥰🥰👌👌👌
@zemenawit
@zemenawit 3 года назад
Amen amen yene konjo thank you so much 💓
@alemdeborah2226
@alemdeborah2226 3 года назад
Konjo nger neshi ewnet amsgenalew leji 4 amtew mew gen xguruwa amdam new ejmrelatalhu wetitu engrshalew
@ኒቃቤነውውበቴ
@ኒቃቤነውውበቴ 3 года назад
ማማ ግን እውነት ጻጉር የሰድገል ሂና የኔ ጻጉር ረጅም ነበር ግን አሁን ዋጋ የለውም ፓርምና ቀለም አባለሸው ምን ለድርግለት ግራ ገባኝ ወሏሂ በሃሉ ደግሞ ቁርጥ አለው እስኪ መላ በይኝ
@zemenawit
@zemenawit 3 года назад
Awo yene konjo betam konjo new mokirew
@ኒቃቤነውውበቴ
@ኒቃቤነውውበቴ 3 года назад
@@zemenawit እሽ አመሰግናለሁ ማማ
@ቢቺኢትዮጵያ
@ቢቺኢትዮጵያ 3 года назад
እምር ብሎብሻል ቃሊ ትክክል ነሽ
@enenegn5719
@enenegn5719 3 года назад
Mar, description yalshiw yelemko. Pls share the hina product mare
@emukayosef331
@emukayosef331 3 года назад
Beyesnt gze new mekebat emnchlew ?
Далее
Fastest Build⚡ | Doge Gaming
00:27
Просмотров 625 тыс.